24ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ትንሹ ሀጢአት እንዲያድግ ሰይጣን የእሳት ውሀ ሲያጠጣ ተመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2022

Komentáře • 736

  • @elsayemariam
    @elsayemariam Před rokem +24

    አቤቱ ጌታ ሆይ ደብተራ ጠንቋይን ቃልቻን ሟርተኛን አሰማተኛን ልቦና ስጥልን አደንዝዘውናል አፍዘውናል ህይወታችን አጨልሟብነል ጌታ ሆይ አዋርድልን ታሪካችን ቀይር ጠላቶቻችን ከእግራችን በታች ጣልልን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +37

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣሃ#እንኳን ለአባታችን አቡነ ተ/ሐይማኖት የመታሰቢያቸው ቀን አደረሰህ አደረሳችሁ ምዕመናን #እንዳው ደብተራ የሚባል ጠንቋይ ከኢትዮጵያ ውሰጥ ነቅለህ አውጣልን ልክ ኮሮና ከምድር ገጽ እዳጠፍሀልን ልኡል አምላካችን ሆይ ደብተራውንም ባአድ አምልኮ የሚያመልኩም አጥፍልን ግን አትግደላቸው አሰተምራቸው በህይውታቸው,በትዳራቸው,በኑሮዋቸው, በቤተሰባቸው አሰተምራቸው #ህዝቡ ተጨቃየ እኮ

  • @gosa864
    @gosa864 Před rokem +18

    መምር እንኳን በሰላም መጣክ።
    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክላይማኖት አመታዊ በአል እንኳን አደረሰክ መምር።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +34

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN💚💛❤🙏*_ሠላም ለዝክረ ስምከ ጊዮርጊስ ሆይ ለስም አጠራርህና ለተቆላዘመው ለተለሸለሸው የራስ ፀጉርህ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_ጊዮርጊስ ሆይ የምስጋና አውታረ መዝሙር ለሆኑት ቃልህና አንደበትህ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_የልዳው ጊዮርጊስ ሆይ ለአንተ ሰላምታ ይገባል ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ_*
    *_አቤተ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ራራልን አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን የሰማእቱ ጥበቃው አይለየን አሜን፫_*
    🕯🕯🕯

    • @Nana-kw2ti
      @Nana-kw2ti Před rokem

      አምህራችን ተምረነበታል ሁላችንም ለስጋ ደሙ ያብቃን

    • @user-so5ge3wn6y
      @user-so5ge3wn6y Před rokem

      *አሜንአሜንአሜን*

  • @heahheah7596
    @heahheah7596 Před rokem +9

    አባቴ የቀር በለኝ እኔስ መቼ ይሁን የምመለሰው ፈጣሪ ሆይ ከዝህ የጨለማ ሕወት አውጣኝ በፆላታቹሁ አሰቡኝ ወገኖቼ😥😥😥😥

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 Před rokem +80

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ብዙ ነገረ ተማረን ካተ አብዙቶ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +21

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርት እየተማረን ነው በፍላይ መጏል ላይ ጣል የምታርገው ምክር ደሰ ይላል ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem +37

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን በእዴሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አመላክ መምህራችንንን አሜን ጭማርልን ምካር በዙ ትምህርቲ አለና እናመሰጋናልን 🕊🕊🕊

    • @mognhodbirhan5869
      @mognhodbirhan5869 Před rokem +3

      መምህር እግዛብሄር በሰውላይአድሮሰውንያስተምራል እድሜናጤናይስጥልኝ ህይወቴን በእግዛብሄርመንገድለመምራትእየሞከርኩነውግንእርዳታህያስፈልገኛል እባክህትልቅችግርአለበህይወቴእርዳታህያስፈልገኛል

    • @ydnkahewwebset9794
      @ydnkahewwebset9794 Před rokem

      @@mognhodbirhan5869 ዝዝዝቅ ቅሥዥድ ዝ፣፣

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Před rokem +7

    ይገርማል መምህር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ወደ እውነተኛው አምላክ ይመጣሉ ለእግዚአብሔር እኮ እሚሳነው ነገር የለም ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ 🥰
    ስለሾሿኪ መምህር ተስፋዬ ለብቻው አምጣልን

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před rokem +11

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ድል ኣለ በስምህ ሁሌ እግዚአብሔር ኣምላኬ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ትግስትህ ስጠኝ/ን ኣሜንንንን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +1

    _ወይ ፈተና ማለት አሁን ነው የእውነት በጣም ይገርማል ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላውቅም መምህሬ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ነገር እንሰማለን ማለት ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እኔ ደግሜ ሰማሁት ግን ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም።_
    _የዛሬው ገጠመኝ ለየት ይላል ከነ ስሙ አሾካኪ መንፈስ በጣም ይገርማል በምራቅ ይገባል ጆሮ በኩክ ይገባል በሳቅ ይገባል ስባል ይገርማል በርግጥ በሳቅ ልገባ ይችላል ሰይጣይ የሰውን ደስታ ማየት ስለ ማልፈልግ በሳቃችን ልገባ ይችላል ግን ደግሞ በምራቅ መግባቱ በጣም ገረመኝ ስምቼ አላውቅም እንደዚህ አይነት ነገር ሌላ ደግሞ ብዙ ሰዎች ጆራቸውን ከአንድም አራት አምስት ቦታ ይበሳሉ ይህ ማለት ለሰይጣን የሚያስደስት ስራ እየሰሩ ነው ማለት ነው ምክንያቱም በክርስቲያኖች አስተምሮ አምስት አራት ቦታ መበሳታችን ይቃወማል ነገር ግን ጌጥ እያስመሰለ ብዙዎች ጆራቸውን እንደበሱ ያደርጋል ማለት ከጆሮም አልፎ አፍንጫ ላይ ሳይቀር ብቻ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት።_
    _ብዙ ግዜ መምህሬ ገጠመኞችን ስሰማ በሳቅ ገባሁት የሚለውን ነገር እሰማለሁ ነገር ግን ብዙ ከሳቀን ችግር አለበት ማለት ነው ሴት ልጅ ስትስቅ እራሷን ማየት እንዳለበት ትማርኩት ጥርሳችን ከፍተን ብዙ መሳቅ እንደየሌለብን ትማርኩት በእውነት ስለ ሳቅ ነገር ብዙ በብዙ ነገር ተረዳሁት እኔ በጣም ሳቅ እወዳለሁ ሰዎችን አስቃለሁ ቢያስቁም እስቃለሁ ነገር ግን ከሳቂ በጣም ተቆጠፍኩት እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያስተዋልኩት ገጠመኞችን ስሰማ ነው_
    _የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አደረገኝ ማለቴ በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ ያለውን ነገር አሳሰበኝ የእውነት እግዚአብሔር ለሀገሬ አብቅቶኝ የመምህርን ትምህርት ሰምቼ የተረዳሁት ነገር በቤተሰቦቼ ላይ በተግባር ማድረግ እፈልጋለሁ። ብቻ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ቀን አለው በእውነት_
    _አሾክሻኪ መንፈስ ከእሩቅ ሆኖ ብያወሩት እራሱ ወሬው ወደ እሱ ጆሮ ላይ ይደርሳል ማለት ነው። ሰዎች ስለ እኔ ምን አሉ ማለቱ እራሱ ይገርማል በእውነት ለማንኛውም ነገር እግዚአብሔር ይርዳን ገና ብዙ ነገር እንሰማለን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እንጂ_
    _መምህሬ በቀጣይ ለብቻ ይሻላል ላላችሁ እሽ በተስፋ እንጠብቃለን እውነት እኛ ሰዎችኮ ስለ ሰዎች እንጂ ስለ እራሳችን አናወራም ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ይጠቅማል እናም ይቀጥል መምህሬ_
    _በተረፋ ምስጢረ ቁርባን ላይ ያስተማራችሁት ትምህርት አለ የቆረበ ሰው ስለ ሰው ምንም እንዳያወራ ብቻ ብዙ ዘርዝራችሁ አስተምራቸዋል እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት_
    _መምህሬ ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይልርዝም በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ብዙ አመት ኑሩልን እናቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልኝ መምህሬ ሁሌም በሰላም ኑሩልን በእውነት፨_
    _ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_

  • @mekiabebaw2761
    @mekiabebaw2761 Před rokem +9

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እውነት ብዙ አሳወቀን እግዚአብሔር ያበርታክ እኛንም ብዙ እንድናውቅ አደረከን። ይሄን አሾክሻኪ መንፈስ ሰምቼ አላውቅም ግን አንዳንድ ሰዎች ትከሻዬ ነገረኝ ሲሉ ሰማለው እና ሰፋ ያለ ትምህርት ብናገኝ ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Před rokem +5

    መምህር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ።እመብርሀን በሁለመናህትቁምልህ። ሞገስ ትሁንህ፣አገልግሎትህን ቡሩክ ታድርርግልህ።አሜንአሜንአሜን።

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እንኳን ደህና መጣህ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃድቁ አባታቺን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዕል አደረሳቺሁ ፃድቁ አባታቺን ሀገራቺን ኢትዮጵያን ይጠብቁልን ጦርነትን ያጥፉልን
    አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před rokem +5

    መምህራችን ብዙ ተምረናል እናመሰግናሌን መምህር አሾክሿክ መንፈስ ነጮች በጠም ይጠቀማሉ እነሱ በእጣን ሰይሆን "በሽቶ" ነው። ነጮች ምን አወሩት ብሎ ብቻ ሳይሆን ምን አሰበች ብሎ ነው አሾክሿክ መንፈስ የሚጠቀሙበት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d Před rokem +7

    እግዚአብሔር የመስግን መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር ተምረናል❤🍃❤🍃❤🍃❤🍃🍃🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +1

    እንደው የሰው ነገር ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን እንጂ በጣም ይከብዳል ኤፍታህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር

  • @user-bb5cm5yz4t
    @user-bb5cm5yz4t Před rokem +3

    መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህርዬ እኔም እግዚአብሔር ቢረደኝ ሀጢያቴን ሳያይ ፈቃዱ ቢሆን ለ24አመት እድሜ ልኬን ከነ መላ ቤተሰቤ ምድራዊ ሲኦል የመከራ የስቃ ኑሮ እንድንኖር ያደረገንን ያ ጥንተ ጠላታችን ሰይጣን ያደረገንን አሁንም እያደረገን ያለዉን አለም ይማርበታል ብዬ አስባለሁና እናም እግዚኣብሔር ቢፈቅድልኝ ሲፈቅድልኝ አንድ ቀን ሲሆን በአካል መጥቼ ካልሆነ ግን በስልክ እምነግሮወት ይሆናል እህተ ማርያም ብላችሁ ባዛኝቷ ማርያም ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ማለት በዚህ ምድር መኖር የደከመኝ ያለማቋረጥ 20 ምናምን አመት ያለቀስኩኝ አሁንም ድረስ ለማልቀሴ ምክነየት የሆነዉ ያልተፈታልኝ ይልቁንም አመቱ በጨመረ ቁጥር እየባሰ ያለ ነገር በኔና በቤተሰቤ መሀል አለ ግን ትልቁ ነገር ተስፈ አልቆረጥኩም ይልቁንም መምህር ተስፈዬ በሚቀርባቸዉ ገጠመኝ ምክነየት ከዚህ የሲኦል ሂዎት ሳንሞት በስጋ እንደምንወጣ እንደምንድን ተስፈ አለኝ በጭራሽም በእግዚአብሄር ተስፈ አልቆርጥም ግን እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን በድጋሜ እህተ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቤ በፀሎት በምትቆሙ ጌዜ አስቡኝ ይሄንን ኮሜንት ያየ ሁሉ እንዳታልኀፉኝ ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před rokem +5

    መምህር እንኳን ሠላም መጡልን እግዚአብሔር ጸጋወን ያብዛለዋት በእዉነት ህይወታችንን እየለወጡንነዉ ፈጣሪ እድሜና ጸጋዉን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏💒💒💒

    • @serklmegeto1950
      @serklmegeto1950 Před rokem

      መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄትምሕር ት ለኔእናለቤተሰቦቼነው በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን

  • @hiwotyirgete8051
    @hiwotyirgete8051 Před rokem +7

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መምህር ተስፉዬና የኤፍታህ አድምጮች፣ ሰላማችሁ በአምላካችን እግዚአብሔር ፣ በጠባቂ መላእክቶቻችን፣ በአማላጃችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰላማችሁ ይብዛ፣ ፀሎታችሁ ይሰማ፣
    መምህር በጣም አስተማሪና በያለንበት አካባቢ ይህንን መስል ድርጊቶች ያየንበት ስለሆነ እጅግ ጠቃሚ፣ አስተማሪም ነው።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před rokem +6

    እንደምን አመሻችሁ የክርስቶስ ወገኖች እግዚአብሄር ይመስገን እህትና ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ተጨንቃለሁ ምክንያቱም የራያ ቆቦ ልጅ ነኝ አውን ቤተሰቦቸን አላገኝሃቸውም ስልክ አይሰራም ና ወገኖቸ በአድት አቡነ ዘበሰማያት አስቡኝ እኔ ም እግዚአብሄር ወዶ ፈቅዶ ቤተሰቦቸን ከዚህ ማአት ቢያወጣልኝ በመህምር ላብ ላይ ገብቸ እመሰከራለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před rokem +1

      እግዚአብሔር ያስባቸው በእውነት ለምስክርነት ያብቃሽ ሁሉም ነገር ያሳዝናል በአሁኑ ሠአት

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +5

    አባ ፍቅረየሰስ በረከቶ ይደርብን እድምም ከጤናው አብዝቶ ይስጦት መምህር አንተንም ከነመላው ቤተሰብክ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከዚሁሉ አውቶ ለታላቁ ቅዱስ ቁርባን ስላበቃቸው ደስ ይላል❤ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እናመሰግናለን

  • @user-pd7nk8ps4w
    @user-pd7nk8ps4w Před měsícem +2

    ጌታ ሆይ እረዳኝ

  • @user-rh4lt3nk5d
    @user-rh4lt3nk5d Před rokem +3

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማለን
    ይሄ ኣሾክሻኪ መንፈስ እኔም በጣም ይፈትነኛል ፡በራሴ እንደ እባብ ይሄዳል በፍጹም እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣይሰማሽም ኣይሆንልሽን ይለኛል፡ይሰድበኛል፡ኣእሙረየ ላይ ሌላ ሰው ኣስመጥቶ ከኒህ ሰው ያሳደድበኛል ፡እግዚኣብሄር ኣለ እንዴ ይሰማል እንዴ ይለኛል፡ባዶ ነሽ እያለ ሹክ ይለኛል።እንትና ኮ ባልፈው እንደዚ ኣለችሽ ብሎ ያሽጀምረኝና በዛ ይጀ ብቻያ ሆኜ እሰድባታለው እሱም ይመልሰልኛል እና እግዚኣብሔር ኣምላክ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ ወለተመድህን ብላችው

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před rokem +3

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ያኑርልን
    በጣም ይገርማል ያሾክሻኪ መንፈስ ያልከው ዛሬ ገና እኔ ጋር እንዳለ በዚህ ገጠመኝ አማካኝነት አወኩኝ ይገርምሀል ብቻዮን ቁጭ ብዮ ያስለፈልፈኝ ነበር እያንዳድን የማደርገውን እቅዴን ሀሳቤን ሁሉ ልናገር ላደርግ የምፈልገውን ሁሉ ለረዥም ግዜ ያክል በጣም ከባድ ነበር ከዛን ይሄ ነገር ስሰግድ ቆመ እንዳልከው በጆሮዮ መቶ ጉጉ እያለ እየጮኽ ሲሄድ ይታወቀኝ ነበር
    ቀጥሎ እነርሱን ያሳየኝ ነበር ምን እንደሚያደርጉ በኃላ ላይ እግዚአብሔር ይገስፅህ ደግ አደረጉ አንተ አይደልህ እንዲህ የምታደርገው እላለውኝ
    ይገርምሀል ቀላል ያስጨንቀኝ ነበር በተለይ ሱባዮ ስገባ በጆሮዮ ጮኾ ነው የሚወጣው በጣም እደነግጥ ነበር ምንድነው ከጆሮዮ ጩኾ የወጣው እላለውኝ
    ይገርማል እኔን እያሶራኝ ለእነርሱ መረጃ ያቀብል ነበር ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    ፀሎትን ይሁን የምፈልገውን ሁሉ ጮክ ብዮ ሳላወጣ በልቤ ብቻ ማድረግ ጀመርኩ ስብከት ሰምቼ ሴጣን የምናደርገውን ነገር ባፋችን ካወራንለት እቅዳችንን አስቀድሞ ያበላሽብናል ስለዚህ በይበልጥ በምንፀልይ ግዜ በልባችንን ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ዳቢሎስ ልብን ማንበብ አይችልም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚል ትምህርት ስሰማ ይሄን ትምህርት ተግባራዊ ሳደርግ ስንት ነገር ተስተካከለኝ ያጋንትም ውጊያ ቀነሰልኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +6

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለተክልየ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ምመናን ኑ ሰብ ሰብ በሉ መምህረ መጥተዋል ❤🥰🥰

  • @mahiteshe5652
    @mahiteshe5652 Před rokem +2

    ባለፈዉ ደግሞ ያንተን በቪዲዮ የተቀረፁ መናፍስትና የሞት መልአክ ያየሁ ቀን ሌሊት እናቴን በሞት አጣሁ፣ እና ከገጠመኞችህ መካከል አጋጣሚ የምሰማዉ ነገር በህይወቴ ትምህርትም፣ እዉቀትም፣ ትንቢትም እየሆነኝ ነዉ እና በርታ ሌሎችም እንደዚሁ ጠቃሚ ነዉና!!

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 Před rokem +6

    በመጀመሪያ መምህር ተስፋዬ ስለምታደርገው ትውልድን የሚያድን ስራ ላመሰግንህ እወዳለሁ ፣እግዚአብሔር ይባርክህ።
    ሲቀጥል በዚህ ታሪክ ልቤን የነካው የሴትዪዋ ባል ነው።ትእግስቱ እጅግ ይገርመኛል ።ይህ ገጠመኝ በስንክሳር የምናውቀውን የዋህ ፓውሊ ያስታውሰኛል። የዋህ ፓውሊ አንድ ቀን ከእርሻ ስራ ውሎ ሲመለስ ቤቱ ውስጥ ከራሱ አልጋ ላይ ሚስቱ ከሌላ ወንድ ጋር ስትሴስን እጅ ከፍንጅ ይይዛታል። የሚደንቀው ነገር ከዚህ በኋላ ያደረገው ድርጊት ነው። ሁኔታውን እንዳየ ይስቃል።ከዚያም ከሚስቱ ጋር ለተኛው ጎረምሳ እንዲህ አለው፣ሚስቴን ብቻ አይደለም ልጆቼንም ተረከበኝ ፣እኔ ገዳም እሄዳለሁ ብሎ ምንም አይነት የቊጣ ቃል ሳይናገር ከቤቱ ለዘላለም ላይመለስ ወጣ። ቀጥታ ወደ አባ እንጦንስ ነበር የሄደው።ገዳም ሄዶ በፅኑ ተጋድሎ ኖሯል። ሙሉ ታሪኩን the paradise of holy fathers volume one Paul the Simple በሚለው መፅሀፍ ውስጥ ማግኘት ይቻላል ።
    ይህ ታሪኩ በዚህ ገጠመኝ የተነገረው ሰው መንፈሳዊ ህይወት ቢያክልበት ትልቅ የብቃት ደረጃ ላይ የሚደርስ ይመስለኛል ።በአሁኑ ጊዜ ሚስቱ ስትሴስን አይቶ በዝምታ የሚያሳልፍ ባል ማግኘት ከባድ ነው ።እንደ ቅዱስ አባ ሙሴ ፀሊም በሰው ላይ አለመፍረድ እንዴት መልካም ነው! ለሁላችንም ይህን ፀጋ ያድለን ።

  • @noahyossef3161
    @noahyossef3161 Před rokem +2

    መምህር ወንድሜ ተስፋየ አትጥፋብን በናትህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ትምህርት የመፀሀፍ ቅዱስ ታሪክ አንድምታ በጣም ነው የሚስበኝ አስተምረን

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před rokem

      የነፍስ ማዕድ ግቢና አዳምጪ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @mulukenbahru1939
    @mulukenbahru1939 Před rokem +1

    አስተማሪ የሆነ ፈተና ።መምህር ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ይብዛልህ ።

  • @user-pd7nk8ps4w
    @user-pd7nk8ps4w Před měsícem +1

    መምህራችን እናመስግናለን

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    መምህር የምትናገረዉ እዉነት ነዉ ተባረክ በጣም ክብር አለኝ ላተ ኑርልን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @hanadikir8345
    @hanadikir8345 Před rokem +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ዘመንህ ይባረክ።
    በእውነት ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው። በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሃን ትርዳህ።

  • @eyobshiferaw7208
    @eyobshiferaw7208 Před rokem +1

    እናመሰግናለን መምህር 🙏

  • @hem9841
    @hem9841 Před rokem +2

    መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ካነተ ብዙ ነገር ተማረን ሀገራች አደራ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ምህረት ላክልን

  • @tiztamekuria8831
    @tiztamekuria8831 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስግን የስው ልእጂ መጭራሻው ሳሚእር ደእስ ይላአለ ተመስጌን 🙏

  • @jammom4100
    @jammom4100 Před rokem

    Amen Amen Amen abatachin idmen Xena yistachu ragim idmen nurulin

  • @dopeman1356
    @dopeman1356 Před rokem +3

    የምንም ጨዋ ነበር ጨዋ ነበረች አይሰራም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንደ ምእራቢያዊያን የሞላልን ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔርን እስከነ ጭራሱ የምንረሳ ህዝቦች ነበርን ለዚህ ደግሞ ማሳያ ትንሽ ህይወታችን ሲደላደለን የምናሳያቸው ባህሪያት በቂ ነው::

  • @banchiamlakwebe4709
    @banchiamlakwebe4709 Před 23 dny

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት መምህርዬ
    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    መምህር ቃሌ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት መዘንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ህሄንን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ የሁላችንም ቤተሰብ እግዚአብሔር ይግብኝልን በእዉነት የለ ቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ 👏👏👏

  • @user-sv1ti4ps5o
    @user-sv1ti4ps5o Před rokem

    አግዚአቤሔር ይመስገን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን🙏🙏🙏🙏

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማል የባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህራችን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fgdh6141
    @fgdh6141 Před měsícem +2

    amen❤❤❤❤❤

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን

  • @genetshambel1242
    @genetshambel1242 Před rokem +4

    እንኮን ደናመጣህ መምህራችን
    ፀጋእና በረከቱን ያብዛልህ

  • @prime5689
    @prime5689 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለህይወትያሠማልን ፀጋውንያብዛልህ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hm5zb7zz8d
    @user-hm5zb7zz8d Před rokem +1

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማህ በገጠመኞችህ ተለውጬበታለሁ እድሜውን ያድልህ ረ ስንት የማናውቀው ነገር አሳወቀን....

  • @shimelesmuleta5312
    @shimelesmuleta5312 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ በጣም አስተምረኸኛል፡፡

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏🙏እግዛቤር ይመሰገን

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን.እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላክ አሜን አሜን

  • @weshewyirsaw7200
    @weshewyirsaw7200 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማዕት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @user-gs4po8pr6w
    @user-gs4po8pr6w Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    *እግዚአብሔር.ይመሰገን.መምህራችን ቃለህይወትን.ያሰማልን.*

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xd3de3ym5f
    @user-xd3de3ym5f Před rokem +1

    አሜን

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር

  • @user-sy9tf7jh7w
    @user-sy9tf7jh7w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጢታሀል ቃል ሁወት ያሰማልኝ❤❤❤

  • @user-nc3xt9df9t
    @user-nc3xt9df9t Před rokem

    መምህር እግዜኣብሄር ብጸጋው ያብዛልኝ

  • @elsayemariam
    @elsayemariam Před rokem

    መምህር ቃልህወት ይሰማል በእድሜ በፀጋ አመብርሀን ተጠብቅህ እናመሰግናለን

  • @user-hd6do3fv3s
    @user-hd6do3fv3s Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር በእዲሜ በጤና ይጠብቅህ ምናለ ህይወታቺን ሳይበላሽ ይህንን ትምርት ብናገኘው ነበር ይሁን ሁሉም ለመጎነው እናንተን የጎበኘ እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን 🙏🙏🙏

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f Před rokem +3

    መምህር ገጠመኝ መልቀቁ ላይ ትንሽ መዘግየት ጀምርሃል እና ኣስብበት በገጠመኝ መሃል የምታስተምረው ትምህትር እሱ ነው እኔን በጣም የጠቀመኝ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም አስተማሪ የሆ ተምህስት ነው

  • @ephremhailu8106
    @ephremhailu8106 Před rokem +2

    መምህር ተስፋዬ ተባረክ መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ተባረኩ ዐይናችን ናችሁ

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህር

  • @arsemaa7425
    @arsemaa7425 Před rokem

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን!

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439

    Egziabher yimesgen

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    🙏🙏🙏

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl Před rokem

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላሊ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 😍👏👏

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወትን ያሠማልን (walte maryam nanyi)

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @gabeyansggebtansg7320

    መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @Mulugeta277
    @Mulugeta277 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር የጠበቀ

  • @abebanegus5891
    @abebanegus5891 Před rokem

    መምህርየ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብቻ ቃላት የለኝም

  • @sarasara14192
    @sarasara14192 Před 4 měsíci

    መምህር እናመስግናለን አባታችን በረከቶእ ይደርብን

  • @Eftah67mihret
    @Eftah67mihret Před rokem

    Enkuan bselam metah memhr yagelglot zemenh egziabher ybarek

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    እግዝአብሔር ክዝህ ክፈ አሸካሸክ መንፈሰ ያደነና ይማረን /ወይ ፈተን፣ገጠመኝ/ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 Před 28 dny

    መምህራች እናመሰግናለን

  • @bfjhhjukcg4446
    @bfjhhjukcg4446 Před rokem

    በእውነት የሚገርም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-kw2ol2xp1b
    @user-kw2ol2xp1b Před rokem

    እግዚ አብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @habtomtekle-ps6ri
    @habtomtekle-ps6ri Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን መምህር ብጣም ብዙ ተምረናል ቓልህይወት ያሰማልን

  • @wudasietubechannel
    @wudasietubechannel Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ነዉ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem

    መምህሬ ምታቀርባቸዉ ነገሮች በጣም አስተማሪ ናቸዉ መስማት ብቻ ሳየሆ እኛን እራሳችን እንድፈትሽ እና እንድመለስ ሚያደርገን ትምህርት ነው አንቅተህናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Před rokem

    Amen Kala Hiyote Yasmlen Mahmerachin

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Před rokem

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @user-ke9ku7bw6x
    @user-ke9ku7bw6x Před rokem

    መምሕር በጣም የሚገርም የሚስደስት ታሪክ ነው በጣም እናመሰግናለን ተምርንበታል

  • @topipyopiuu5953
    @topipyopiuu5953 Před rokem

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም አስማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Před rokem

    እዉነት ነው ሊነጋሲል ይጨልማል። ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህር።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +2

    #ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ምዕመናን ውዱ መምህራችን !! ያባታችን የፍቅር ኢየሱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫ #የጆሮ እና የጂ ብር የሚደረገው በጥቁልና ነው ምክነያቱም #የኔ አባት አስደግሞ አምቶልኝ ለምድነው ስለው መገድሽ ሁሉ የቀና ይሆንልሻል ብሎኝ/ 5/ ዓመት ጨልሞብኝ በስደት ሳለቅስ ነበር እና #መምህር ምህረተአብ በሆነ ሰኣት ሲያስተምር ሰሰማ አውልቄ ወደ ቆሻሻ ቦታ ወረወርሁት ከዛም በመምህር ተስፋዬ አበራ የቤታችንን ጉድ ስስማ // እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግስተከ ብዬ ማልቀስ ጄመርሁ የኛ ቤት ተዘርዝሮኳ አያልቅም እግዚአብሔር ከምን እዳወጣኝ ሳስበው በደስታ አለቅሳለሁ☝😭!!
    መምህር እኔ //ወለተ ወልድ ነኝ በፆሎት አስበኝ//
    ከስደት መልስ ለአይነ ስጋ ያብቃን አሜን፫ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መደሓኔ ዓለም አባቴ)
    አሜን አሜን አሜን⛪🕊⛪🕊⛪☝

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 Před rokem

    Kale hiwot yasemaln

  • @akela3710
    @akela3710 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ትምረትህን በዓለም ደረጀ የስፈፈልን ፍቀዱ ከሆነ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +2

    መምህርዬ እኳአን ደህና መጣክልን እኳንም አደረሰክ ለተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓላቸው ከነቤተሰብክ በጸጋ በእድሜዬ በጤና ይጠብቁክ አሚን

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 11 měsíci

    መምህር ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይኑርልን

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaber mezgen Egzaber kale hiwet yesamlen mamerachin 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před rokem

    እግዛብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏