አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ሀይሌ ጋር -Benegerachin Lay @Arts Tv World

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2020
  • አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ሀይሌ ጋር -Benegerachin Lay -Abadula Gemeda With Dereje Haile
    #Benegerachinlay #AbadulaGemeda #Dereje Haile
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 518

  • @iyassuephraim1079
    @iyassuephraim1079 Před 4 lety +3

    በጣም የማከብርህ ወንድማችን ደረጀ ሀይሌ ይህን ነፍሰ ጋዳይ እና ሙሰኞች አባት ( የጡት አባት) በማቅረብህ ማንነትህን ነገርከን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ አክታውን ንዲትፋ ደግሞ እንዲያስታወክ አደርከው ፡፤ ታሪክ ይቀር ማይለው ስሕተት ነው የሰራኸው፡፡

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před 2 lety +5

    ለአባዱላ የነበረኝን አመለካከት ሙሉበሙሉ የለወጠልኝ ኢንተርቪው ነው። አባዱላ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso Před 4 lety +2

    ይህንን ፀሎት ሳይጸልዩ ወደመኝታዎ እንዳይሄዱ!
    '' ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴም በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህም አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ አምኛለሁ ፣ ተቀብያለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡"
    ይህንን ታላቅ የንስሐ ጸሎት ከጸለዩ በኋላ ባደረጉት ውሳኔ መሠረት ይፅኑ! በእምነትዎም እንዳይደክሙ መፅሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ያንብቡ፤ ዘውትርም ይጸልዩ፡፡ ህይወትዎን የሰጡት ጌታ በነገር ሁሉ ከእርስዎ ጋር ይሆናል፤ይረዳዎትማል፡፡አሜን፡፡
    info.lemekeru @gmail.com

  • @duuressabrihanu2792
    @duuressabrihanu2792 Před 4 lety +3

    አባዱላ ገመዳ ምርጥ ሰው ነቸው፡።ተንኮል የሌላባቸው፡ጋራ ገሪ ሰው ነቸው፡፡

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 Před 4 lety +11

    ደሬ በእውነት ሰወችን ሰውኛ የሆነ ክፍላቸውን ስለምታሳየን በጣም አድናቂ ነኝ ።ይህን ሰው ምን ልትጠይቀው ትችላለህ ብዩ አስቤ በእውነት አሳከኝ።

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před 4 lety +1

    ደሬ በጣም ምርጥ ታሪክ መርማሪ ነህ ባንተ ፕሮግራሞች ብዙ ነገሮች ተምሪያለው በጣም አመሠግናለው። Thank you, my best journalist

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Před 4 lety +43

    ይሄ እንግሊዘኛ በእንግሊዝኛ የሆነን ምሁር ከች አረከው ሃይሌ 😂😂😂😂

    • @77861022
      @77861022 Před 4 lety +2

      አረ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 🤪🤪🤪

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 Před 4 lety +1

      ስቅ አይገልፀውም የሳኩት ሳቅ 😂😂😂😭😭😭😭😂

    • @user-wt8mn4rs2e
      @user-wt8mn4rs2e Před 4 lety

      Hhhhhhhhhhhhhh aye comet

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 Před 4 lety +3

      Denez habesha gilangil tinish lesewu kibir yinurachihu sewuyewu 4 -kokeb General yehonewu endante midija sir tegolito ayidelem ...ewuket degmo limidim edimem hulum enj kuankua bicha ayiwesenm

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 Před 4 lety +1

      Hanon yohannes ante demo atakabd yhene sintun beyemengedu lij awaki satil zertitehal

  • @chebelewchebelew4515
    @chebelewchebelew4515 Před 4 lety +7

    የተጠና ጥያቄና መልስ ደረጀ በደንብ ነው ያሸመደድከው ።ይህን ቃለ ምልልስ ለማስጠናት በትንሹ ሦስት ወር ፈጅቶብሀል ይህ ሁሉ የሕዝብ ንቀት ነወ።

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 Před 4 lety +1

      የመቃወም ልምድ ያለው ሁልጊዜ ተቃዋሚ ነው፣ አሁን የምትቃወመው ብታጣ ደረጀን ጀመርክ???

    • @spysolos
      @spysolos Před 4 lety

      የሰው ልጅ ይገርማል ፤ ደረጀን ወድጄው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ጊዜውን እየጠበቀ ይገዛል፤ ይሸነፋል ወይም ማንነቱ ይወጣል፡፡

  • @Timbit713
    @Timbit713 Před 4 lety +4

    ከእንግዲህ ጥላቻ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ አይታይም ። አባ ዱላ ገመዳ ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝሎታለዉ።

  • @danibultum4444
    @danibultum4444 Před 4 lety +15

    The most outstanding journalist Dereje Ilove you , tnxs for your professionalism you respect all equal Galatoomi !!

    • @zackcomputer123
      @zackcomputer123 Před 4 lety

      selam le hulum subscrib bemareg beteseb yihunu bati tube

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +29

    ደሬ በጣም ነው የምወድህ በስራህ ነገር ግን ዛሬ ትንሽ ለስለስ ያለ ጥያቄ ነው አባዱላ ገመዳን የጠየክልን እስኪ ትንሽ ጠንከር ያለ ነገር ጠይልን እና እውነታን እንወቅ።💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety

      ምናባሽ፡ይጠይቀው፡ቆማጣ

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 Před 4 lety +16

    ደሬ መችም አባ ዱላ አንተ መድረክ ላይ ባይመጥንም ያዉ ሚዛናዊነትህ ይህንም ስለሚጨምር በርታልኝ

  • @abdulkerimamir4389
    @abdulkerimamir4389 Před 4 lety +1

    የሃገር አሳቢ ማለት ተቃዋሚ የነበረ ብቻ አይደለም እናመስግናለን አባ ዱላ ለሃገሮት ባበረከቱት

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Před 4 lety +1

    የተጠናበረ እንግሊዘኛው ናፈቀኝ።ስንት ኢትዬጵያዊ ጀግና እያለ ይህን ደነዝ ምነው ደሬ

    • @hanonyohannes3565
      @hanonyohannes3565 Před 4 lety

      Balawukewum wond yewalebbet yewalewun jegina sewu byatefam be agbabu menager setichilu mesadebachihu koshoch mehonachihunina milasachihu ye maimot bado endehonachihu yasayal.

  • @melakubekele5916
    @melakubekele5916 Před 4 lety +1

    Thanks Dare good to know the unknown things from our leaders side
    please continue interviewing such a giant personality from the country.

    • @samm8405
      @samm8405 Před 4 lety

      Giant person with little or no brain. His brain is TPLF!!

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 Před 3 lety

    Big respect! Abba duula.
    your life is just a book with a lot of volume

  • @yishaktaddesse3789
    @yishaktaddesse3789 Před 4 lety

    ደሬ የማከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ።ጥያቄዎችህ እስከ ነመቼታቸው የልቦለድ ያህል ይመቹኛል።በፍፅም በአድርባይነትም በማስመሰልም በምንም ቅንጣት ታህል አልጠረጥርህም።አባ ዱላን ግን ምናልባትም ከጠየካቸው እንደዚህ መጠየቅ አልነበረብህም።አይኮረኩርም፣ብዙ ጥያቄዎች ነበሩ ያልተጠየቁ።ይቅርታ አድርግልኝና የጡት አባት የሆንክላቸው ይመስለኛል።ራራህላቸው።ቢያንስ ስለ አቶ አለማየሁ አቶምሳ አባ ዱላ አይጠየቅም?????????????።

  • @MrGetachew96
    @MrGetachew96 Před 4 lety +3

    The interviewer has amazing voice!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 4 lety +43

    እኔ ከምታቀርባቸው ሰዎች ይልቅ የአንተ መጠይቆች ያስደስተኛል አቶ አብዱላ ግን ምህረት ያደረገላችሁን ህዝብ መናቅ አይሆንም እውነት አሁን ያለዎት ሀብት በመንግሥት ደሞዝ ያገኙት ነው ?

    • @mlnlihon5865
      @mlnlihon5865 Před 4 lety +1

      ) ki

    • @frehiwot9044
      @frehiwot9044 Před 4 lety +1

      አሣፋራ ምንም ተጨባጭ የ ሌለው ወሬ አትዝራ በውሸት ሐጢያትሕን እየጨመርክ እንደሖነ አትዘንጋ።

    • @leba22
      @leba22 Před 4 lety +2

      Leba belew yehen hezeb ahunem yatalelutal enezehen be benzin arkefkefo mecheres neber

    • @John-sf6hv
      @John-sf6hv Před 4 lety

      @@frehiwot9044 አቶ አባዱላ ሰላም ነህ😂

    • @frehiwot9044
      @frehiwot9044 Před 4 lety

      @@John-sf6hv 😀 በምን እድሌ 😀 እንደወ በውሸት ሰውን ስትወነጅሉ ትንሽ አይሰቀጠጥታቹም እግዛብሔር ይቅር ይበላቹ

  • @tamirattadesse7364
    @tamirattadesse7364 Před 4 lety +5

    ደረ ፕሮግራምህን የምከታተለው ጨዋ ስለሆንክ ነው፣ አባዱላ በጣም አመሰግኖታለሁ በጣም ተምርያለሁ፣ እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ!!!

  • @yeshibee1554
    @yeshibee1554 Před 4 lety

    Wow He is a nice person. Thank you Dere !!!! U know ur an amazing journalist !!!!

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 4 lety +2

    አባዱላ የእውነት አመራር ብልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @samueldaba
    @samueldaba Před 4 lety +2

    I respect❗️❗️

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn Před rokem

    "ኦሮምነት ተግባር ነው " አባዱላ ገመዳ በድጋሜ እናመሰግናለን ለተሰዉት የኦሮም ጐዋዶች ታጋዮች መስዋእትነት እና ለእርሶ ታላቅ ክብር አለኝ

  • @agerzg2r
    @agerzg2r Před 4 lety

    ደሩ አቀራረብህ፣ አጠያየቅህ፣ ድምጽህ፣ ለዛህና ብቃትህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @khalilalawlqyahmed8031

    አባ ዱላ ከባቢሌ ም/ሀረርጌ በረሀዉን አረንጓዴ ደሴት እንዳደርግ አድርገዋል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @antenehhailubekele3478

    ታዬ
    ማየት ለሚችል ሰው ላልታወረ
    ብልጽግናችን ታዬ፣ ሰመረ።
    በአጣፍጦ መፃፍ በመናገር
    ከማያነብ ሕዝብ...
    ባይገኝም ቁብ የሚያስከብር
    በደንብ ላወራ አልፎም ለፃፈ
    ጊዜው መልካም ነው
    የንፁሀን መብት ካልተላለፈ።
    በግፈኞቹ ቢሰቃይ እንኳ
    በትግል አቋሙ...ያተርፋል ታሪክ የማይተካ።
    በመፃፍ እና መናገር ፋንታ
    መጥፎው መፍራት ነው ፈርቶም ዝምታ።
    ለአቶ ታዬ ደንድአ ክብር የተፃፈ

  • @amesh1365
    @amesh1365 Před 4 lety +9

    አይ ሀገሬ...ስንት ባለሙያና ስነምግባር ያለው ሰው በሞላባት ሀገር እንደዚህ ዓይነቶች እውቅትም ፣እውነትም ሥነምግባርም ህሊናም የሌላቸውን ሆዳሞች ማቅረብ የፕሮግራሙን ተከታታዮች መናቅ ነው።

  • @rehikrehik761
    @rehikrehik761 Před 4 lety +6

    አባድላ ምርጥ ስው👍👍👍👍👍👍

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 Před 4 lety

    Living interview ,smooth easy going ,i like such interviews .

  • @tedroskassanegussie4771
    @tedroskassanegussie4771 Před 4 lety +4

    ለአብይ እኔም ከፍተኛ ከበሬታ አለኝ ግን አብይ ስልጣን ላይ ባይወጣ መፃሀፍዎ ቢወጣ ዶ/ር አብይን በእርግጠኝነት ያሞግሱት ነበር ።ህሊናዎን ዳግመኛ ይጠይቁ ከመጣው ጋር አብሮ መፍሰስ እንዳይሆን ።ትግራዊ ቢሆኑ ደግሞ መቀሌ እንደሚመሽኩ ልቦዎት አልነገረሁም።እንግዲህ ለእነዚህ አይነት ሁለት ምላስ ላላቸው ሰዎች ነን የምንሞተው አይ አገሬ።

  • @kinduabebaw8135
    @kinduabebaw8135 Před rokem

    U have humbleness ,personality you are smart

  • @user-rs1si5hr5g
    @user-rs1si5hr5g Před 4 lety +1

    በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው::

  • @mansourkhadar7756
    @mansourkhadar7756 Před 4 lety +7

    ደረጄ አላህ እድሜህ ያቆይል ያሐገሬ ጀግና ጋዜጠኛ እወዳሐለው

  • @endalkkebede6858
    @endalkkebede6858 Před 4 lety +12

    እባክህ ጀግናው ጓድ መንግሥቱ ሀይለማርያም ተባበራን።ወንድሜ በሕይወት እየሉ ቀላመጠያቅ ይደራግላቸው። ባክህን ደረጄ ወንድሜ

  • @tirumamom2077
    @tirumamom2077 Před 4 lety +21

    ደረጀ ወንጀለኛ ፓለቲከኞችን ስታቀቀርብ ለስላሳ አትሁን ።በጣም fact finding ለመሆን ሞክር የሰጡህን ቀርፀህ ለማቅረብ ብቻ ከሞሞከር ይልቅ በደንብ መረጃ ሰብስበህ ቻሌንጅ አድርጋቸው ።

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 Před 4 lety +1

      አንቺ ነሽ ለደሬ እንዴት ኢንተርቪው የምትነግሪው

    • @alemasefa8059
      @alemasefa8059 Před 4 lety

      @@genetyilam1791 betam negetega zerega new

    • @samm8405
      @samm8405 Před 4 lety

      ከበላይ ለገጥታ ግንባታ የመጣ ትዛዝ ነው!!

  • @tefutefu509
    @tefutefu509 Před 4 lety +6

    ምን ቁም ነገር ይገኛል ብለህ ነው ደሬ ይህንን ሠው ያቀረብከው አንደኛውን መቀሌ ሄደህ ጌታቸውን አሰፋን ብታቀርብ ይሻላል አባዱላ ወንጀለኛ ገዳይ የነበረ ነው

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i Před 4 lety +4

    ደሬ በጣም ጠንከር ያለ ጥያቄ ትክክለኛም መልስ እጠብቃለው በክፍል ፪

  • @basedteklu8492
    @basedteklu8492 Před 2 lety

    I really love this person

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 4 lety +21

    የሚበቃውን ወስዶ ጡሬተኛ ያድርገኝ እኔን።

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 Před 4 lety +3

    ኣቶ ደረጀ በሁሉም መስፈርት ክብር ያለህ ኣነጋገርህ፡ ድምጽህ ኣእምሮን ሰንጥቆ የሚገባ፡ ወደር የሌለህ ጋዜጠኛ ነህ፡ ዕድሜህን ያርዝመው።

  • @awdarda
    @awdarda Před 4 lety +11

    Dear Dereje,
    I like your interviews. Now, I have to tell you my honest opinion about your interview with Aba Dulla Gemeda. I understand you want to be civil with your guests. This time you have fallen short. I have expected from you to ask Aba Dulla about that parliament vote count which we all watched with horror. He cannot just come to your show and say nice things to sell his book. Sometimes your guests should face uncomfortable questions.

  • @endalkachewmekonnen2187
    @endalkachewmekonnen2187 Před 4 lety +3

    የአባ ዱላ ቅንነት ያስደስታል ረጅም እድሜ አከብርሀለው።

  • @friewabebe1142
    @friewabebe1142 Před 4 lety

    This is the only interview that I didn't skip like.

  • @etdata1111
    @etdata1111 Před 4 lety +3

    ደሬ የጋዜጠኛ ልክ በእውቀት የተሞላ የሚጠይቀውን በሚገባ የሚያቅ ሁሉም እኩል የሚያይ ከስሜታዊነት ውጪ የሆነ ድንቅ ጋዜጠኛ

    • @elizabethketema7740
      @elizabethketema7740 Před 4 lety

      Dere rasehen felegeh yageghehew meselegh! Ato Abadulam teteyekew yelebachewen bemenagerachew begemet fereja keneberen telacham selemelesun ena selastemarun des beloghal. Tebareku. Del Le Ethiopiachin....

    • @elizabethketema7740
      @elizabethketema7740 Před 4 lety

      Gash Abadula melkam ye Ereft zemen yehunelo! Endihu bemimeslen sew ferejen yemaywedot andua neberkuna nuseha bihonelegh beye new!

    • @mlove4025
      @mlove4025 Před rokem

      እውነት ነው 👍👍👍

  • @genetreta6418
    @genetreta6418 Před 4 lety +1

    እውነት ቢናገር ነበር የሚገርመኝ
    የኢትዮጵያ የቀድሞ ሰራዊት ጀግና ነበር እውነት ነው አሁን ያለውን ግን አሁን አለ ሲሉ አያፍሩም የእንጨት ሽበት እግዚአብሔር የናንተም ፍርድ በምድር ላይ አሳይቶ መቀጣጫ ቢያደርጋችሁ ምኞቴ ነው

  • @abebetesfaye4957
    @abebetesfaye4957 Před 4 lety +1

    ውይ ይሄን ፕሮግራም እወደው ነበር ይህ የአባዱላ ውይይት ግን አቶ ስብሃት ነጋን አስታወስኝ ፍሬ ቢስ ውይይት በጣም የወረደ ነው የእውቀት ድሀ ነው ሰውየው::
    ጋዜጠኛውን አክብረው አለሁ ታላቅ ስው ነው አባዱላ ላይ ግን ወይይቱም ውይይይ ያስኛል

  • @abrahamsaheledingel3000
    @abrahamsaheledingel3000 Před 4 lety +5

    It is nice interview, I can see Abadula is mature and experienced person

  • @chalawiseman580
    @chalawiseman580 Před 4 lety +1

    Thank you Dareje for your efforts! I never forget what Aba Dula has done to the Oromo young and bright minded generation during his time. Mercy...

  • @helenofficialt6908
    @helenofficialt6908 Před 4 lety +1

    Obbo. #Abbadula Gammadaa, Guddaa Galatooma. Waqayyoo umuri keessaan ha Dheeresu jenna!!

  • @eyasutafere7907
    @eyasutafere7907 Před 4 lety

    very smart program

  • @kiflomaraya4264
    @kiflomaraya4264 Před 4 lety +3

    ከሌብነት በላይ ነውር እና ስርዓት አጥነት ኣለ ወይ?

  • @mhiret
    @mhiret Před 4 lety +9

    አባ ዱላን ሳየው ግብፅ ሄዶ በእንግሊዝኛ ያደረገው ቃለ መጠይቅ ነው ትውስ የሚለኝ😀

  • @jacksonmic21y99
    @jacksonmic21y99 Před 4 lety +3

    ደረጄ እንደ አባዱላ በደም የተጨማለቁ ሰዎችን ባትጋብዝ ጥሩ ነዉ ።

  • @mekonnenmulunhu3932
    @mekonnenmulunhu3932 Před 4 lety +2

    አቶ አባዱላ እድሜ ይስጠን እንጂ ይህ መንግስት በቅርብ ይወድቃ ስለዚህ መንግስት ምን እንደሜሉ ሰምተን እንደነቃለን የዘመኑ ጵላጦስ ይባላሉ እኛ የምናውቆት በትንሹ ለ27አመት የበሉት በልቶ የለበሱት ለብሶ ያስሩት አስሮ የገደሉት ገድሎ ክፉን መልካም አበሮ አሳልፍ አሁን ደግሞ ከከሃዲ ጋር ሆኖ ደግሞ ከሃዲ መሆን አያምም አንድ ቀን ግን ቅን ፈራጅ አምላክ አለ ለሁሉም ያድርሰን

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf Před 4 lety +5

    ደሬ አባቴ በዛህበት የሚመጥንህን እንግዳ ጋብዝልን እባክህ እስቲ ዶክተር ደረጀ ዘለቀን አቅርብልን

  • @bdhdudjd3121
    @bdhdudjd3121 Před 4 lety +5

    ስለ ደቡብ ምኑን ታውቃለህ ዝም ብለህ 27 አመት የሰራሀው ወንጀል ያለ መጠየቅ ብልግና or ብልፅግና ደጋፉ ሰለሆንክ ነው ጥሩ ቁማር ትጫወታለህ

  • @birtukanitisa1836
    @birtukanitisa1836 Před 4 lety

    Wooww obbo Abba duullaa kabaajaf jaalaliin isiinif qabu guddadha fayyaa go umrii dheeraa isiinif haa keenuu

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 4 lety +1

    ደስ ስትሉ

  • @addisupac2396
    @addisupac2396 Před 4 lety

    wow dere i proud of you 👌👍☝️

  • @tilahunworku8705
    @tilahunworku8705 Před 4 lety +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ መስማት ጀምሬ የጠላሁትና ያቋርጥሁት ያንተ ዝግጅት: ስንት ወርቅ የሆኑ ሰዎች በሞሏት ሀገር: ይህ ሰውዬ ለተወዳጁ ዝግጅትህ አይመጥንም:

  • @muhammadmansoor8067
    @muhammadmansoor8067 Před 4 lety +16

    አባ።ሆዳም።መጣህ።

    • @asefudebalke3755
      @asefudebalke3755 Před 4 lety +1

      Muhammad Mansoor አሃሃሃሃ ኮመንት ሳነብ በጣም የሚያስቅ ነገር አያለሁ እናም ይሄ ደግሞ ያስቃል

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 Před 4 lety

    Ato Derge
    great journalist

  • @ideashare8887
    @ideashare8887 Před 4 lety

    Many unexpected replies who is this person? its like we lived in different times in history . Dere great admiration for being good listener. What about prisioners ?what about unfair justice ...how about the stress that many leaders been through because of poor board leaders ...METEC ...etc ...its very hard to hear a story of a single man without the real environment.

  • @menegezemkifle9094
    @menegezemkifle9094 Před 4 lety

    wey gerum! gud new

  • @user-in6dr4fv7m
    @user-in6dr4fv7m Před 4 lety +2

    tasafraleh abadula gemeda asafari neh betam eski yihen tyake mels 19:02

  • @bekeleatlaw2485
    @bekeleatlaw2485 Před 4 lety

    Good

  • @bayisagada684
    @bayisagada684 Před 4 lety

    Thanks Journalist Dereje. I would like to thank you Abadula Gemeda, You worked for Ormomia more than any others yet. Thanks again!

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 Před 4 lety

    Here we go!!!!!

  • @kng4900
    @kng4900 Před 4 lety

    ግሩም ነው ይሁና አባዱላ የህሊና አምላክ ይፍረደና

  • @merkebuteshome6997
    @merkebuteshome6997 Před 4 lety

    ደርዬ ወድድድድድድድ ነው የማርግ ፕሮግራም በጣም ነው የምከታተለው የምወደው

  • @assebeteshome8081
    @assebeteshome8081 Před 4 lety +2

    ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት አስከፊ ሁኔታ እንደ አባዱላ አይነት ከእውቀት ፍፁም ነፃ ና በብሄርተኛ በሆኑ ዘራፊዎች እጅ መውደቅ ነው ።

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 Před 4 lety

    Welcome Aba Dula.

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 Před 4 lety

    Aba dula 'LOVE NEVER DIE'

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 Před 4 lety +18

    አባ ዱላ ለመሆኑ ያለዎት ወይም ያከማቹት ሀብት በእውነት ሰርተው ነው ወይስ ዘርፈው።ከባለሥልጣኖችና ከባለሥልጣን ወገኖች ውጭ ሌላው ኢትዮጵያዊ ሣይሠራ ቀርቶ ነው ወይስ ሳይዘርፍ ቀርቶ ነው የደኸየው።ታዲያ በዘረፋ ያከመሣቹት ሀብት ወንጀል አይደለምን።

    • @frehiwot9044
      @frehiwot9044 Před 4 lety

      አሣፋራ ምንም ተጨባጭ የ ሌለው ወሬ አትዝራ በውሸት ሐጢያትሕን እየጨመርክ እንደሖነ አትዘንጋ።

    • @ehiolovenegn7197
      @ehiolovenegn7197 Před 4 lety +1

      አባዱላ እናንተ ከጫካ ስትገቡ 1000 ብር እና 1ልጅ ነበረኝ እግዚአብሔር ይመስገን 1ልጅ ጨምሬ ሁለት በጣም ጤነኛ ልጆች አለኝ ብሩ ግን 1000,000 አልሞላ ብሎኛል እንዳው ልምድዎትን ቢያካፍሉኝ ብዬ ነውእንደዚህ በአጭር ጊዜ ሀብት በሀብት የሆኑበትን።

  • @habtamumesfin452
    @habtamumesfin452 Před 4 lety +5

    ደረጄ አንዳድ የምታቀርባቸው ሰዎች መጽሐፍ ጽፈው ነው የቀረቡት ወይስ ታሪኩን አጽፈው ,

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před 4 lety +1

    ደሬ መጠየቅ የነበረብህ ይህንን ቁመና ይህንን ሰዉነት ይዘህ መለስ ይቀልድብህና ይጫወትብህ ነበር እንደፈለገው ያሽከረክረህ ነበር ይህ አሁን እፎይ ብለሃል ብትለው ካልዋሹ በቀር ይህንን አይክዱም
    እኛ ትተናቸዋል ግን እግዜርን ይቅር ስላልከኝ አመሰግናለው ካለ ብልጥ ሆነማለት ነው

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 4 lety

      መለስ፡ቅዘናም፡።

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 Před 4 lety

    Kezinjero konjo min yimeraritu, We will never forget what woyane/OPDO did to our peoples,specially this dilb mehayim

  • @user-hy8zt1ut5i
    @user-hy8zt1ut5i Před 4 lety +1

    Dereje you are respectful!! And a great professional journalist ever. Abadul it's good what you acting in the Ethiopia poletics,(what ever it is old is Gold )

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow derja leka aba dula bmakerbhe ddis belogale

  • @megersanegash8353
    @megersanegash8353 Před 4 lety

    Abba Duulaa yaltenegerelet meriwochin yafera jegna meri naw.Galatomi bara sooramaa garii isiniif hawwina.

  • @gebreh8579
    @gebreh8579 Před 4 lety +4

    አባዱላ አሁንም በስተእርጅና ትፈራለህ ትዋሻለህ ምን ዋጋ አለው ይህን ስብእና ይዘው የተጓዙት ጥፋቱ የእነ መለስ ነው።

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 4 lety +1

    *አባ ዳኘው => አባ ታጠቅ => አባ ዱላ*
    ለዚህ ገጽ ተመልካች
    ይህ ቅደም ተከተል ፡ በቂ ይናገራል
    ተጨማሪ ቃላት ማባከን ፥ አላሰፈላጊ ይመስለኛል።
    :-(

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow abba dula be nice

  • @TheTemare
    @TheTemare Před 4 lety +38

    He must be called the father of corruption and got in jail like his former boss ”Bereket”.

    • @frehiwot9044
      @frehiwot9044 Před 4 lety

      አሣፋራ ምንም ተጨባጭ የ ሌለው ወሬ አትዝራ በውሸት ሐጢያትሕን እየጨመርክ እንደሖነ አትዘንጋ።

    • @zackcomputer123
      @zackcomputer123 Před 4 lety

      selam le hulum subscrib bemareg beteseb yihunu bati tube

    • @zenagech447
      @zenagech447 Před 4 lety

      Non sanse

    • @alberteinstein4416
      @alberteinstein4416 Před 4 lety

      This is true tks

  • @antenehhailubekele3478

    እነሆኝ ከፍታ
    ይመሰጣል ውስጤ በሚያይ በሚሰማው
    የሚያበለፅገን በዝቶ የሚያለማው።
    የሚያደናቁረን የሚያስቀረን ቀብሮ
    እየተጋፈ ነው ከስር ተመንጥሮ።
    በተግባር የለሾች ልሂቃን አንቱታ
    ካብታማ ሀገሬ በእጦት ደክርታ
    ድሆች እየተባልን የተፈረጅንበት
    ከሀገራት ምፅዋት የተቀበልንበት
    የተዋረድንበት ያ ዘመን ሊያበቃ
    ደምቃለች ኢትዮጵያ ጣይቱ ፈንጥቃ ።
    በጉላት የሚታይ የክብራችን ዋልታ
    ራስ ዳሽን መሰል የፋይናንስ ከፍታፈጠራ እንዲልቅ እያበረታታ
    በሌሎችም ዘርፎች ...ተገኝቷል እመርታ።
    የቃል ኪዳን ሀገር በቸሩ እግዚአብሔር አቅም ተመክታ
    የምድርን በረከት ልትጠግብ ነው በልታ።
    ፅኑ ነው እምነቴ ምን አሰጋኝ ታዲያ
    እጆቼን ዘርግቼ ሽቅብ ሠማይ ልያ።
    ይመሰጣል ውስጤ በሚያይ በሚሰማው
    የሚያበለፅገን በዝቶ የሚያለማው
    የሚያደናቁረን የሚያስቀረን ቀብሮ
    እየተጋፈ ነው ከስር ተመንጥሮ።

  • @13monthssunshine8
    @13monthssunshine8 Před 4 lety +32

    This is not an interview. Is it a family discussion?

  • @robaibrahim2166
    @robaibrahim2166 Před 4 lety

    Aba Dula must be PM

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 Před 4 lety

    " ውሀን ከጥሩ ፣ ነገርን ከሥሩ " እነዲሉ፣ ይህ የቃለ መጠይቅ ጭውውት፣ ስለአባዱላ ጥበብ የተሞላበት፣ መልካም የዜግነት አመለካከትና ሀገራዊ ግዴታቸውን ለመወጣት የሄዱበትን ርቀት አሳውቆኛል። በተጨማሪም ፣ በአለፉት 28 የወያኔ አስተዳደር አመታት፣ ጠባብነትና ዘውገኝነት በሕዝቡና በልዩ ለዩ መዋቅሮች ( የሕዝብ አስተዳደርና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ) ውስጥ ምን ያህል ሰርጾ እንዲገባ እንዳደረገና ፣ በሕዝብ አስተዳደር ሥራ ላይ ፈታኝ ሁኔታዎችን እንደፈጠረና ፣ የሕዝብን አብሮነት በመናድ ፣ የወያኔው አስተዳደር ሥልጣንን ተቆናጦ ለዝንተ ዓለም ለመዝለቅ የሄደበትን ረጅም መንገድ እንዳውቅ ረድቶኛል። ቢቻል፣ ይህ ቃለምልልስ በብዙሀን ሚዲያዎች፣ በልዩ ልዩ ቋንቋዎች እንዲቀርብ ቢደረግ ፣ ትውልድን ሳያውቅ ከተገነዘበት የዘውግና የጎሣ ጠባብነት በሽታው እንዲፈወስና ፤ በሀገራዊ ዜግነት ተቀርጾ ፣ አብሮነቱን አጠንክሮ በመትጋት የነገዪቱን የታፈረችና የተከበረች ኢትዮጲያን ለመፍጠር ይቻለዋል ብዬ አምናለሁ። ደሬ ፣ የቤት ሥራህን በሚገባ አጠናቀህ የምታካሂደው ቃለመጠይቅና አቀራረብህ ፣
    የሚደነቅና ለሌሎችም ማስተማሪያ ነው!!

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 Před 4 lety +8

    ከለውጡ በኃላ እንኳ ከህይወት ስህተት ያልተማረ ሰው ቢኖር ዱላ ገመዳ ነው

  • @mhmdhussein2349
    @mhmdhussein2349 Před 4 lety

    Okay

  • @er6634
    @er6634 Před 4 lety +1

    46:52 ጥያቄዉ አስደንግጦት ነበር ጠያቂዉም ፈራህ መሰለኝ እልቀጠልከዉም

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před 4 lety +2

    ስለዚህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ከእናንተ ጋር ሲዋጋ የነበረ ጊዜ የምትዋጉት እራሳችሁን ነበረ። እዚህ ጋ ነው የእናንተም ሆነ በየዘመኑ የሚፈጠረው ተቃዋሚ ነን ባዬች የሚሳሳቱት።ወንድም ወንድሙን ለማይረባ ከንቱ የሆነ ቅዠት ሲገድል ይህቺ ምስኪን ሃገር በድህነት ስትዳክር ትኖራለች። አይ መረገም!

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 4 lety

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @abiyhabtemariam8727
    @abiyhabtemariam8727 Před 4 lety +3

    በጣም ያሳቀኝ የጀኔራል ባጫ ደበሌ ስም አወጣጥ
    አምበጫበጨው ከሚል የተወሰደ ነው

    • @asefudebalke3755
      @asefudebalke3755 Před 4 lety

      Abiy Habtemariam ወይ ጉዴ ኮሜንት እያየሁ በሳቅ ልፈንዳ ነው ይሄም የሚያስቅ ኮመንትነው፣

  • @babymasinko3871
    @babymasinko3871 Před 4 lety +1

    ደሬ ለኔ አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ በኢትዮጵያ
    ስራህ ይመስክር
    አንተ ትልቁ ጋዜጠኛ ነህ በኢትዮጵያ
    ለምንድን ነው ደረጀ ሀይሌ ሶው የማትለው
    ፕሮግራምህን የኔ ቅሬታ ይህ ነው

  • @user-xs1lj5ds5c
    @user-xs1lj5ds5c Před 3 lety

    ይሄን ሰውዬ ግን ሁሌ እዳዲሰ ሲያዬው ምስቅ አለ እደኔ 😂😂😂😂😂😂

  • @amfatherofpeace5845
    @amfatherofpeace5845 Před 4 lety

    abadula Gemeda metaser yalebet ye ken jib leba new::

  • @leba22
    @leba22 Před 4 lety

    Hi auto Dereje kantena ke semeneh bayferse lela gazetegna yelem Beteley ante neger gen chelotah kensobegnal le ato abadula yakerebekew teyake betam soft neber seweyew endet yezerefe endehone bezu mereja yelehem specialy Bangkok endet be ethiopia genzeb yekeld endeneber yayenewen aytenal

  • @mathiwosmekonnen6983
    @mathiwosmekonnen6983 Před 4 lety +6

    ✍ደሬ የጋዜጠኛ ጫፍ ልክ በእውቀት የተሞላ የሚጠይቀውን በሚገባ የሚያቅ ሁሉም እኩል የሚያይ ከስሜታዊነት ውጪ የሆነ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ክርስቶስ ይባርክ እመቤቴ ትጠብቅ ✍...★ ሲቀጥል አባዱላ ወንጀለኛ ነው አይደለም ማለት ቀላል ነው ነገር ግን አንድ እውነት አለ ስልጣን ባለጌ ነው በተለይ አፍሪካ ውስጥ አባዱላም ፍፁም አይደለም፡፡ እኛስ እንደ ዜጋ ለዚ ሀገር በአስተሳሰብ በዘረኝነት በቂም በቀል ክስረት አልሆንም አባዱላ ጅብ ነው ይባላል ሊሆንም ይችላል እኛስ ባለንበት በምንሰራበት ቦታ ጉቦ የምንቀበለውስ የራሳችን ጉዳይ እንዲቀላጠፍ ለሌላው ጉቦ የምንሰጠዉስ እኛስ አጋጣሚውን ስላላገኘን እንጂ አለመስራታችን ማን ያቃል የሰው ደም አለበት እሱ ለሰራው ስራ ክርስቶስ መልስ አለው ነገር ግን እኛስ የምናዘው የታጠቀ አይል ባይኖር በአፋችን የስንቱን ህዝብ ደም አፍስሰናል በሶሻል ሚዲያ በምንፅፈው ስንቱን ህዝብ ጨርሰናል እና ባጠቃላይ እኛ የትኛው ንፁ አእምሮ ንሮን ነው አንዱን ለመጣል አንዱን ለማንሳት ፈራጅ ያረገን አባዱላም ሆነ በሱ ጊዜ ሀገሪቱን ሲመሩ የነበሩ ሁሉ ፍርዱን ክርስቶስ እንደየስራቸው ይሰጣል በምድርም ሆነ በላይ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ይሄ ለኛም አይቀርልንም እና እራሳችንን እንይ
    ፠ ክርስቶስ ሀገራችንን ይባርክ ፍጥረቱን ሁሉ ይጠብቅልን ወላዲትአምላክ በምልጃዋ አትለየን፠