አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር -Benegerachin Lay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2021
  • አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 354

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Před 3 lety +17

    የሻለቃ ጳውሎስን የእግር አደጋ በመስማቴ በጣም አዝናለሁ አዎን የአባታቸውን ትልቅነት ስለማውቅና አወዳደቃቸውንም በሃዘን ስለማስታውሰው የጊዜ ጉዳይ የከዳቸውን የጄኔራል ጌታቸው ናደው አድናቂአቸውና የክፍሉ ባልደረባም ስለነበርኩኝ የማከብራቸው በሀዘን የምዘክራቸው ቆራጥ አመራራቸውና የጦር ሰውነታቸውን ብመሰክር ውሽትነት የለውም ግን ጀግና በትንሽ ማለፉ አይቀሬ ነውና አለፉ።

  • @abraham9770
    @abraham9770 Před 3 lety +11

    ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ተራኪ ጋር ። የባለታሪኩ ታሪክ ኩልል እያለ ሳይረብሽ እንደ ረጅም ተጓዥ ወንዝ መፍስሱና ። የጠያቂው ድንገተኛ ተመስጦ ጥያቄ ልክ ወንዙ ከረዥም ጉዞ ፍስት በኃላ ፏፏቴ ላይ ደርሶ ቁልቁል ሲወርድ እንደሚስጠው ልዩ ማራኪ ድምፅ ብቅ የሚል ነው። ወንዙ ሲጓዝ እንደማይረብሽው ሁሉ ከፏፏቴው ላይ ሲወርድ ደግሞ ማራኪን ለጆሮ ግብ ድምፅን ይስጣል።
    አይ የደርግ ወታደር ስርዓት የንግግር ክህሎትን ጨምሮ ጥንቅቅ ያለ ውብ ታሪክ። ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @mekuriyazeleke6820
    @mekuriyazeleke6820 Před 6 měsíci +3

    የ ሙዚቀኛ አቤል ጻውሎስ አባት ናቸው አቤል ጳውሎስ ማለት የፋና ላምሮት የተሰጦኦ ውድድር ዳኛ ነው የቴዲ አፍሮን የዳዊት ፅጌን ምርጥ ሙዚቃዎች ያቀናበረ ጀግና የሙዚቃ ሰው ነው 😢😢😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 3 lety +3

    በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ደረጃ ኃይሌን በጣም የማከብረውና የማደንቀው ድምፀ መረዋ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ጋዜጠኝነቱ እጅግ የረቀቀ ታሪክ የተጠናበት በደንብ ዝግጅት የተደረገበት በማረጋገጫ የተደገፈ የጋዜጠኝነት ሙያውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቃለ መጠይቅ የሚያደርግ በመሆኑ ሥራውን በጣም አከብርለታለሁ ምን ግዜምጤናና ዕድሜ እንዲስጠውም እመኛለሁ

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 Před 3 lety +33

    ዋው ደሬ በጣም የሚያስደስቱ እንግዳ ነበሩ … የራሳቸውን የቤተሰባዊ የታሪክ ፍሰት ያለምንም ወገንተኝነት የሚገልፁበት መንገድ ለብዙዎቻችን ታሪክ ዐዎቂዎች ምስሌ የሚሆኑ ናቸው ። እናመሰግናለን🙏

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 3 lety +8

    እንደነዚህ ያሉ ጀግኖች የነበሩት ሀገር ነው ዛሬ ምድረ ጎጠኞች መጫወቻ የሆነችው አይ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @mahletdiriba4237
    @mahletdiriba4237 Před 3 lety +2

    በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው። እንግዳህም አንተም ልትመሠገኑ ይገባችኋል። በአንድ ወቅት ከአባቴ ጋር አንድ ቤት ይኖሩ እነደነበረ እናቴ አጫወተችኝ። መልካም ፈቃድዎ ቢሆን ሰለሚያውቁት (የሚያስታውሱትን) ቢነግሩኝ ደስ ይለኛል (ሻለቃ ገብረመስቀል ድሪባ) በቃለ መጠይቁ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ!! ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ አሁንም በርታ!!

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 Před 2 lety +2

    እንደኔ ታሪክ የሚወድ አለ!!!
    የወያኔ ዘመን ልጅ ነኝ , ታሪክ አልባ ትውልድ
    እንደዚ የድሮዉን የጀግኖች ታሪክ እየሰማን እንፅናና እንጂ....
    አዘጋጁን እና እንግዳዉን እግዚአብሔር ያክብርልን...

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 Před 3 lety +23

    Positive Energy and attitude I like it. God bless you.

  • @yemitesfaye1014
    @yemitesfaye1014 Před 3 lety +12

    ቅንና እውነተኛ ሀገራቸውን የሚወዱ በጥሩ ስብዕና እንዳደጉ በደንብ ያስታውቃሉ የኔ አባት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት!!! ከንግግሮት ደግሞ ብዙ ትምህርትን አግኝቻለሁ ተምሬበታለሁ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 3 lety +2

    ደሬ አንተ ይሄ ሥራህ ብቻ ሳይሆን ስጦታህም ነው። እንግዶችህንም ታዳሚዎችህንም የማንበብ ሃይል አለህ ተባረክ። ሌሎችን የማሰልጠን ሃሳብ መጥቶብህ አያውቅ ይሆን? አንድ ብቻ ሆንክብን እኮ!
    እንግዳህን ሳያቸው ኢትዮጵያ አሳዘነችኝም አናደደችኝም። እግዚ አብሔር ያክብርዎ በልልኝ።

  • @zelalemjima6403
    @zelalemjima6403 Před 3 lety +15

    ደሬ ገና እንድ ሳምንት ልንጠብቅ ነው ? በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው good job 👍

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 3 lety +9

    አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት!! እንዴት እሚያሳዝን ታሪክ!! መንግሥቱ ሀይለማርያም ኢትዮጵያን ቢወዳትም ስንቱን በላ! ስንቱን አስበላ? ሀገሬ ይህ አዙሪት መቼ ይሆን እሚለቃሽ??? ተባረክ ደረጄ!! ሰላም ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏

    • @meleywoldemichael5626
      @meleywoldemichael5626 Před 3 lety

      Min abatu yehe baria Ethiopian yiwedal kessu behoila new Ethiopia yetewaredechiww

    • @johnsven2594
      @johnsven2594 Před 3 lety

      አገር ከወደደ ኮብልሎ የኤደው 😂😂😂😂

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      @@meleywoldemichael5626 Ante yebanda lij mengè mirt qorat jegna Ethiopiawi NW , his enemies are dying off like flies

  • @rahe698
    @rahe698 Před 3 lety +5

    የሃገራችን ጀግኖች ብትበዙልን ምንኛ ጥሩ ነበር የማንንም ኩበት እራስ ደደብ ይጭፍርብናል ወይኔ ኢትዮጵያ ምን ይደረግ

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j Před 3 lety +4

    የኔ አበት ደስ ሲሉ ጸናቶት እግዚአብሔር ይመስገን የተሰጦትን በጸጸጋ በመቀበሎት በጣም ደስ ነው ያለኝ አምላክ ክርስቶስ ከነቤተሰቦት እድሜና ጤናው ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ።

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 3 lety +4

    ውይ ደሬ ኢትዬጵያን አንተ ላይ አነባታለሁ አባታችን አቤት የአነጋገር ለዛ አፌን ከፍቼ ቀረሁኮ እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @conney5854
    @conney5854 Před 3 lety +20

    ክብረት ይስጥልን ለአባቶቻችን አገር ጠብቀው በንጽ ፍቅር ብሄር በዘር በቀለም ያልተከፋፈለ ንጽህ ኢትዮጵያዊነት :ወይኔ ! አሁን አገራችን የማንም መጨማለቂያ ሆነ

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety +10

    አገር ዎን አገራችንን ላገለገሉ ለአባቶ ለእርሶም እግዚአብሔር ያክብርልን የኢትዮጵያ አምላክ ያክብርልን።እንወድዎታለን።

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot Před 3 lety +2

    Without a doubt DEREJE HABTE is the best Ethiopian journalist of his generation. As always this is amazing story of the unfortunat time in Ethiopia during the DERG regime.Excelent preparatio as well as presentation.

  • @user-dl6yx5xn5u
    @user-dl6yx5xn5u Před 3 lety +21

    ደሬ የሚገርም ታሪክ ነው አዋሳ በመሆኔ የኚህን ታላቅ ሰው ተሪክ በመስማቴ ኩራት ተሰምቶኛል አመሰግናለሁ።

  • @seblewengelhagos2046
    @seblewengelhagos2046 Před rokem +1

    ግሩምና ድንቅ የሆነ የኢትጵያ ባለውለታዎች አባትና ልጅ ታሪክን የአቶ ደረጀ ኢንተርቪው ስከታተል እጅግ መልካም ለትውልድ የሀገሩን እዉነታ እንዲያውቅ የሚያስተምር በመሆኑ በምስጋና ተከታትዬአለሁ።፣
    Thank You very much

  • @user-if2pm4ke4r
    @user-if2pm4ke4r Před 3 lety +1

    ከደረጀ ኃይሌ ጋር የሚወዳደር ምርጥ ጋዜጠኛ እውን ማነው?
    Who is a professional journalist like Derege?
    Great respect to Derege.

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 Před 3 lety +1

    ደጁ የምታቀርባቸው እንግዶች ሙሉ የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፍ ናቸው።
    በርታ❤

  • @diresmd
    @diresmd Před 3 lety +3

    ደርዬ ለኛ ከታሪክ ጋር ለተጣላናው ትውልደ ስትል ኑርልን። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 Před 3 lety +25

    ደርዬ እንደው ኮሜንቶችን ትመለከት ይሆን? የኔ ወንድም:: ምን ያህል አድናቂህ እንደሆንኩ ቃላቶች ያጥሩኛል:: እግዚአብሔር በጤና ይባርክህ

    • @senda9782
      @senda9782 Před 3 lety +1

      ቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው ትል ነበር አያቴ ።

    • @user-yn5kd8sk3g
      @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety

      @@senda9782 እግዚአብሔር ይማርሽ ልብሽን ይመልስልሽ ምን ይባላል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      ​@@senda9782 የአስተሳሰብ ድሃ ነሽ ልበል አንድ ሰዉ አድናቆቱን የመግለፅ መብት አለዉ ምን አገባሽ የፈጠረንም ነፃ ፍቃድ ሰጥቶናል አደለም አንቺ

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Před 3 lety +1

    ውይ አደበታቸው አይጠገብም በመቤቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ዜና ይስጦት

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před 3 lety +3

    ግሩም የኢትዮጵያ ጀግኖች!!! እና ግሩም ጋዜጠኛ ደረጀ !!! የሚገርም ታሪክ!!!

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 Před 3 lety

    የሚገርም ጽናት ትልቅ ትምህርት ሰጡን እግዚአብሔር ተርፎከሚቀረው እድሜና ጤና የሰጦት ጥበቃው አይለዮት ውዳችን ደሬ ተባረክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር የሰጥህ

  • @binyamyonas7770
    @binyamyonas7770 Před 3 lety

    ደረጀ ኃይሌ! እንደሁልጊዜው ምርጥ ቃለምልልስ ነበር። ስለእንግዶችህ ቀድመህ አንብበህ እና ተዘጋጅተህ እምትመጣው ነገር ፍጾም ያስቀናኛል! እሚገርም ብቃት ነው። ወጣት ጋዜጠኖቻችን ምን ያህሎቹ ራሳችሁን በዚህ ደረጃ ለማብቃት እየጣራችሁ ነው ? ከደረጀ ብዙ መማር ይጠበቅባችሁ ይመስለኛል!

  • @tesfahungunta860
    @tesfahungunta860 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ታሪክን ነው ያካፍሉን እድሜ ይስጥልን ።ይህን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን ደረጀ በጣም እናመሰግናለን

  • @zewdugobena5013
    @zewdugobena5013 Před 3 lety +4

    ምን አይነት ድንቅ የንግግር ችሎታ ምርጥ ታራክ ተንታኝ ከነ ቀኑ ከነ ሰአቱ ስለ ጀነራል ጌታቸው አሟሟት ያልተሰማ የተሽፈነውንእውነት ስላሳወቁን እድሜ ይስጦት i can't wait next week ቀሪውን ለመስማት

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 Před 3 lety +1

    የኢትዮጵያ ነገር በጣም ይገርማል ማወቅ ጠሩ ነው እናመሰግናለን

  • @meleseteshome4469
    @meleseteshome4469 Před 3 lety +3

    What a man are you? Dispassionate, having sharp memory, and a wonderful story teller. I really thank you for the service you offered for Ethiopia. May God bless the rest of your life.

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Před rokem

    በእውነት የምታቀርባቸው ግለሰቦች በሙሉ የኢትዮጵያን እውነተኛ ታሪክ እንድናውቅ ይረዳናል ከልብ እናመሰግናለንንንንንን
    ክብር ምሰጋና ለሀያሉ እግዝአብሔር ይድረሰው ለዚህ ያበቃን
    ለዘመናት ሐገሬን በክብር በፍቅር በውሰጤ አሰቀምጫት በርቀት ሰናፍቃት ዛሬ ሰለ ኢትዮጵያ ሐገሬ 24 ሰአት ሰሟን በክብር እየጠሩ የሚናገሩላት ጀግኖች ልጆች ማየት ማዳመጥ አበቃኝ ተመሰገንንንን
    ክብር ምሰጋና ለመከላኪያችን ይገባቸዋል
    ኢትዮጵያ ዘላለም
    ታመሰግናችሁአለች
    ኢትዮጵያ ታከብራችሁአለች
    ኢትዮጵያ ትናፍቃችሁአለች
    ኢትዮጵያ ዘላለም በእናተ ደም ሕይወት ከብራ ደምቃ ትኖራለች
    ኢትዮጵያ ትቅደም
    ኣትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 Před 11 měsíci

    Thanks for your service Major Pawlos and RIP to your father,Gen Getachew

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před rokem

    ጌታዬ ትልቅና ሚዛናዊ ሰው ነዎት❤🙏
    እድሜ፣ ጤናና ሰላም እመኝሎታለው❤🙏

  • @bireyeheyes5019
    @bireyeheyes5019 Před 3 lety +4

    ደሬ የትላንትናዋን ኢትዮጵያን የመሠረቷትን ጉምቱዎች ለአዲሱ ትውልድ ለማሣወቅ የምትሔድበት ርቀት እጅግ ያስደንቃል!ክብረት ይስጥልን፡፡

  • @gizachewtadesse3587
    @gizachewtadesse3587 Před 9 měsíci

    ውዩ በጣም ድንቅ ሰው ናቸው። ሁሉ ነገር እርግርፍ አደረጉት። ታሬክ ናቸው።❤❤❤❤

  • @bereketmar6237
    @bereketmar6237 Před 3 lety +1

    ደራ አቤት ስታምር መሳጭ ነህ ኑርልን

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 Před 3 lety +2

    የተባረከ መንፈስ ያለዎት ትልቅ ትምርት ለሰዉ ልጅ ሰዉ ሆኖ መፈጠር እንደርስዎ 🙏😍

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 Před 3 lety +1

    ደሬ መቼም አንተ መዝገብ ቤት ነህ ታሪክ የፈለፈል ታቀርባለህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር።

  • @atseday
    @atseday Před 3 lety +5

    Thank you Derje what an interesting story my Dad was a military passed on Somali battlefield. Really I am so happy and proud Ethiopian when I watched this story. Always covered untouched or seen. I salute him with a lot respect with is father. Thank you again Mr. Dreje

  • @azebanteneh2949
    @azebanteneh2949 Před 3 lety +6

    አባቴ ንግግር አዋቂ ኖት ታሪክ እድናዉቅ አደረጉኝ ከልብ አመሠግናለሁ ከሁሉም በላይ ያሥደሠተኝ አባቶትን ማክበሩት ጀግና አባት ነበሩት

  • @stefanosmengesha7925
    @stefanosmengesha7925 Před 3 lety

    True patriot of ETIOPIA..THE BEST ATITUDE.I SHERE THE SAME CONDITION.GODBLESS.THANK YOU.

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Před rokem

    በእውነት ደረጄ ሀይሌ አንተን
    ሲሳይ አጌና የመሰለ ድንቅ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ኖሮአት አያቅም እንዲሁም ከፖለቲካ ተንታኖች ሰዩም ተሾመ የመሰለ ድንቅ ልጆች ኢትዮጵያ አፍርታ አታቅም
    ኢትዮጵያ ዘላለም ታመሰግናችሁአለች
    በመቀጠል ለሻለቃ ጳውሎሰ ጌታቸው ልጆች ይደርሰ ዘንድ መልእክት ለማሰተላለፍ ይፈቀደልኝ
    መልእክቱ እንዲህ ይላል
    እባካችሁ ልጆች አባታቸሁን ለምን አላሰደከንም ወይም በልጅነት እድሜያችን አጠገባችን አልነበርክም እያላችሁ አትውቀሱት
    የኢትዮጵያ ጀግና መከላኪያ እናቱም ነፍሱም ደሙም ኢትዮጵያ ነች
    የኢትዮጵያ ደጀግና ሰራዊት ደሙ እየፈሰሰ ነፍሱ ሰትወጣ እንኳን የኢትዮጵያን ባንዲራ በአይኑ እያየ ወደ ላይ እየሰቀለ ነው ነፍሱ የምትወጣው
    የእናተ አባት ብቻ አልነበረም ቤተሰቡን ትቶ ጦር ግንባር የነበረው
    በሚልየን የሚቆጠር ልጆች ያለ አባት እናት ያደጉ ናቸው
    ከነዚህም ውሰጥ እኔ እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል
    ወንድም እህቶቼ ዛሬ ሐገር ቤት ቤተሰብ ዘመድ አለኝ ብላችሁ ከያላችሁበት እየመጣችሁ የምትዝናኑበት ምድር የኢትዮጵያ መከላኪያ ደሙን ሰጥቶ ሕይወቱን ሰውቶ እግሩን እጁን ተቆርጦ ባሰከበረለን ምድር ኢትዮጵያ ነው
    ሰለዚህ መላው የኢትዮጵያ መከላኪያ ክብር ፍቅር ይገባቸዋል
    ቢቻል ሁላችንም ከደሞዛችን ሁለት ፕርሰንት ለመከላኪያ ብንሰጥ ያንሳቸዋል ባይ ነኝ
    ምክንያቱም ወጥተን የምንገባው የምንዝናናው የምንተኛው መከላኪያ በርሀ እየተንከራተተ በሰዋልን ሕይወቱ ነው

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 Před 3 lety +5

    Ato Dereje, thank you for interviewing Major Getachew. I know for sure he is a great source of information about the life style of prisoners in ""Kerchelie"". I loved his military personality as a whole. Now, I knew, he is a replica of his Dad. Please, take your time on interviewing him , he is one of the very few to tell the truth about the EPRP and other political prisoners of that era. Finally, Dereje you are a great interviewer !!! God bless you.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Před 3 lety

      Oh I wouldn’t hold my breath on that; no one of that era would tell you the whole truth, only what makes them look good and /or innocent.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +4

    Wow, I really enjoyed the interview. Learn a lot. Thank you Dereje.

  • @ashebirdemissie4916
    @ashebirdemissie4916 Před 3 lety +2

    I am amazed for the interview made by Dereje, he is well prepared and he might know the story beyond the interviewee, i also appreciate son of the late general for his acceptance of his physical disability , courage and well organised answer for the question raised by the interviewer

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 3 lety +5

    ስንገዳደል ስንገድል ስንገደል ኖረን ዛሬም አልበቃ ብሎ መግደል መገዳደደል ተያይዘናል ; እሱ በቃ ይበለን

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 Před 3 lety +56

    የደረጀን ዝግጅቶች ማድመጥ ተራ ቃለ መጠይቅ አደለም በመረጃ እና ውብ በሆነው ድምጹ መረጃዎችን በንባብ ያንቆረቁረዋል በቃ ድንቅ ጋዘጠኛ እጅግ አመሰግንሀለው ።

    • @ashenafialemu915
      @ashenafialemu915 Před 3 lety

      አናት ሐገር ኢትዮጵያን በእነኚን መሣይ እንቁዎቿ መሥዋዕትነት ተከብራ የኖረች በመሆኑ ዛሬም ሆነ ወደፊት የበርካታ ጀግኖች መፍለቂያነቷ ይቀጥላል።
      ለአገር የሞቱትን አባቶቻችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

    • @rastansemie6813
      @rastansemie6813 Před 3 lety

      ድምፅህ ለዛህ በጣም የተመቻቹ ናቸው ደሬ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ የቀድሞ ጦር 50 የመኮንኖች ኮርስ ተመራቂ መኮንን ነበርኩኝ እኝህ እንግዳህ ትንሽም ቢሆን አገልግሎቴ በሠራዊቱ ውስጥ የሠራዊት ህይወቴን አስታወሱኝ ።

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před 3 lety +1

    ክብር ለናተ እራሳችሁን ለኢትዮጵያ አሳልፍችሁ ለሰጣችሁ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይውት አባ

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před 3 lety

    So wise, and a greet hero of Ethiopia. እግዚአብሔር ያበርታወ

  • @wondante
    @wondante Před 3 lety +4

    Brave Ethiopian 👍🏽

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Před 3 lety

    እጅግ የሚገርም ታሪክ በዝህ አጋጣሚ የጎዋድ መንግሥቱ ሃይለማርያምን ትልቅ ሰውነት የሰማንበት አጋጣምም ስለሆን ጋዜጣኛ ደረጀ ሃይሌንም ልጃቸውን ሻለቃ ጰውሎስንም እናመሰግናለን።

  • @dawitsolomon4067
    @dawitsolomon4067 Před 3 lety +2

    History from the right soldier /major who was the eyewitness of these remarkable events. I wish him well and long life. Yet neberu eskezare.

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před 3 lety +3

    Interesting story, እምም ታሪኩን በከፊል በወቅቱ የአካባቢው ቢሮ ሱራተኛ ከነበሩት የሰማሁት ታሪክ እና በዚያ የደርግ ውጣ ውረድ ዘመን history major
    እያደረግሁ እከታተለው የነበረ ትንታኔ ስለሆነ ስራዬን እስካረፍድ ድረስ ነው ይህንን መሳጭ ትውስይታ ያውም ከባለታሪኩ ትክክለኛውን እንዳደምጥ ወደህኃላ በትዝታ ስለወስዳችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ደሬ በርታ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ለምርጥ ዝግጅትህ ሞራል መስጠት እወዳለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ደሬ እውነትም የኢትዮጵያ ታሪክ

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur Před 3 lety +2

    ደሬ አድናቂህ ንኝ
    በኔ በራሴ የጋዜጠኛ ራስ ብየሀለሁ
    ይኽ ኮተት ሆዳምና ከመጣሁ ሁሉ አጨብጫቢ የስም ጋዜጠኛን ሁሉ ካንተ ጋዜጠኛነትን ይማር

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před 3 lety +1

    This one of the best show ever have great Ethiopian man went through whole lot for losing his father all the way down losing his two legs we want to hear from this man so we can't wait part 2 is coming up soon

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 3 lety +1

    ደርዬ እኳን ድህና መጣህ አምሮብሀል እግዛብኤር ጤና ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 Před 3 lety +2

    Thank you so much DERA!

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የሚነግሩን ስዎች ስላሉን። እውነት በጊዜዋ ትገለጣለች። ይሄ የሐገር ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል እውነት ትጣፍጣለች ። ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ። ስላቀረባቹሁልን እናመሰግናለን።

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 Před 3 lety +3

    ታሪክ ለማወቅ የደሬን ፕሮግራም መከታተል ይመከራል

  • @yidnekachewteshome3423

    የድሮዎቹን አባቶቻችንን ታሪክ ግን ልብ ብለን ሰምተነዋል??? ብሄር ዘር ምናምን የለው የትኛውንም ታሪክ ሲያወሩ በስሞቻቸው እንጂ በብሄራቸው ለሰከንድ እንኳን አያነሱም ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት እዛ ትውልድ ውስጥ ነበር ። እድሜና ጤና ክብረት ይስጥልኝ

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 Před 3 lety +4

    እኚህ ሰው የሰሙትን ፣ ያነበቡትን ፣ የሰባት ትውልድ ታሪካቸውን ታሪክ እና እራሳቸው ያሳለፉትን ታሪክ በለዛ አጫወቱን ምንኛ የታደሉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው? ብዬ ቀናሁበቸው። እኔ ወይም እኛ ምንድነው ለተተኪው ትውልድ የምናወራው ወይም የምንነግራቸው? ዘረኝነትን፣ መተራረድን እርስ በእርስ፣ ማፈናቀልን ከትውልድ ቀዬው ወይስ " confuse"or "convince"የሚለውን ቃል?🤔🤔🤔🤔😇😇😇🤔🤔🤔 ክብር ለእኚህ ለተከበሩ ሰው እና ለቀድሞው ሠራዊት አበላት በሙሉ ።በህይወት ያሉትም ሆኑ በክብር ለተሰዉትም ጭምር።

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 3 lety

      egna ketebalan mech anesen kk

  • @gizawwoldemariam6605
    @gizawwoldemariam6605 Před 3 lety

    Wow very interesting story, very impressive journalism...Thank you very much. Can’t wait part 2.

  • @mulukeneshete5113
    @mulukeneshete5113 Před 3 lety

    shaleka thank you for your service god bless the rest of your life stay strong god knows what is better

  • @tatutade2512
    @tatutade2512 Před 2 lety

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ያልተነገረ ማንነት ዋው ሊከበሩ ይገባል!!!

  • @samuelkebede7007
    @samuelkebede7007 Před 3 lety +1

    Derje, my favourite journalist! I enjoyed the story of your guests life. Wonderful! Your interviews should be tought in campus for aspiring journalists! Bravo!

  • @kuritesfaye8923
    @kuritesfaye8923 Před 3 lety

    አቶ ደረጀ ሁሌም የምታደርጋቸው ቃለ መጠይቆችህ በሙሉ የምታቀርባቸው አትዮጽያውያንና እስከነአጠያየቅህ ዘይቤህ ጭምር ያለህን እውቀት መግለጫ ቃል የለኝም። እግዚአብሄር ይስጥልን ያክብርልንም

  • @ebrahimedris6735
    @ebrahimedris6735 Před 3 lety

    ዋውውውው መቼም ስለ ደረጀ የአጠያየቅ ለዛ አለማድነቅ በጣም ይከብዳል።ግን ግን ደግሞ እንግዳው ሻለቃ ፓውሎስ የጨዋታ አዋቂነት እና የአተራረክ ለዛቸው እና የእያንዳንዱን የታሪኩን ሂደት በዝርዝር ያሰሙን የሚያስገርም ነው።እንዲሁም ጥቃቅኑን ነገሮች ሁሉ የማስታወስ ችሎታቸው የሚያስገርም ነው። እንደዚህ አይነት የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ ከሰማሁ በጣም ቆየሁ ። በዚሁ አጋጣሚ ደረጀ ሀይሌ፡ ሻለቃ ፓውሎስ እንዲሁም አርትስ ቲቪ ብራቮ በርቱ። ሶስተኛውን ክፍል በናፍቆት እጠብቃለሁ ።

  • @haninaelias4803
    @haninaelias4803 Před 3 lety +7

    I like the interview thanks Dereje

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 3 lety

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ገራሚ ሰዋች ነበሩዋት ፖለቲካው ግን ደም የለመደ ነው ገዳይ የሆነ ለሀገራችን በጣም የሚያስፈልጎትን ታላላቅ ሰዋች የበላ ይህው እስከዛሬም ድረስ ።እጅግ በጣም ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነህ!!!!

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem

    ክብር ለአባቶቻችን ሁፍፍፍፍ አሁን ሀገራችን የማንም ንፍጥ መቀለጃአ ሇነች

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 Před 3 lety +3

    Degu geza I missd my dad he was one of them

  • @arefatsalah226
    @arefatsalah226 Před 3 lety +8

    Wow, it very amazing history. Thank you Dereja for arranging such a great history and big respect for your guest. Pls ask your guest about a little clarification of about Corneal Daniel Assfaw.

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn6873 Před 3 lety

    ሻለቃ ምን ያህል እደምናከብርህ ታውቃለህ። ብዙ ታሪክ አስተምረከናል ይሄኛው ግን በጣም አስደንቆኛል። እድሜ ይስጥህ።

  • @tasewagere9634
    @tasewagere9634 Před 3 lety

    እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልህ የውነት ጋዜጠኛ ነህ

  • @tewodrostesfayetesfaye4435

    የእውነት ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ደሬ አሸርጋጅ ጎጠኛ ዘረኛ እየታቸው ሁሉ ከራሳቸው ዘር ወይም ከጌቶቻቸው ከሚጥሉላቸው ፍርፋሪ እይታ አንፃር እውነት የሚያጣምሙ ጋዜጠኞች በበዙበት ሀገር የእውነት ጋዜጠኛ ሆነህ ተገኝተሀል እና ሁሌም ከእውነት ጋር ቁም

  • @degonemoretew8999
    @degonemoretew8999 Před 3 lety +2

    ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ከርቸሌ ታስረው ሳሉ የልማት ኮሚቴ በማስተባበር ብዙ ወጣቶች ያቋረጡትን ትምህርት ስፈጽመዋል::ከፊሎቹ በውጭ ሃገር ፕሮፌሰር የደረሱ አሉ::በቀለ ገለታ ታደሰ ይበርታ ወዘተ ተባብረዋቸው የ2ኛ ደረጃ ፈተና በከርቸሌ ለመፈተን ከበቁት አንዱ ነበርኩ እግዚአብሄር ይባርክልኝ::

  • @tadyhabta1231
    @tadyhabta1231 Před 3 lety

    ደሬ በጣም እናመስግናልን ብዙ ታረክ ነው ያወቅነው እናመስግናለን

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 Před 3 lety +2

    ደሬ ግን የማታውቀው ታሪክ የለም ማለት ነው! ❤

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 3 lety

    a great program......

  • @saam269
    @saam269 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጦት ጀግና 🤲🤲

  • @enkumedia
    @enkumedia Před 3 lety

    እስኪ በ እድሜ የገፍ ታላቅ አባቶችን ወይም አቡን ፓጳስ ቃለ መጠይቅ አድርግልን እባክህ

  • @amarechyirga9839
    @amarechyirga9839 Před 3 lety +1

    ደረጀ ሀይሌ የዚን ሰው አድራሻ ብትነግረን እና እኛም የዜግነታችንን ብንወጣ ደስይለናል እና እባክህን አድራሻቸውን ተባበረን

  • @belaygezahgn6239
    @belaygezahgn6239 Před 3 lety +2

    ደሬ ምርጥ ሰው ስወድህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @t0mb0y-bbygrlgachatuber22

    Dera you so amazing we live you

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 Před 3 lety

    ጎበዝ አባት ነዎት አላህ ሃጨረሻዎትን ያሳምርለዎት አባት

  • @zortebo
    @zortebo Před 3 lety +2

    ግሩም ዝግጅት!

  • @fekaduassefa5385
    @fekaduassefa5385 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርዎ! በሕይወት ያለ ሰው ይመስክር፤ ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ባላውቃቸውም (በወቅቱ ልጅ ስለነበርኩ) ለአገራችን የነበራቸው ፍቅር ምን እንደነበር ያው ሰማነው፡፡ ጓድ ደረጀ አንተንም ለማመስገን እፈልጋለሁ እኝህን ታላቅ የታሪክ ሰው በመጋበዝህ

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 Před rokem

    እባትን አባዬ አባብዬ አባቢ ባባ አለማለት ቅር ይላል በትረፈ ሁሉ ደስ የሚል ነው::

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 8 měsíci

      አንቱ ጌታዬ ብለዉ አክብረዉ ነበር የሚጠሯቸዉ የነበረ

  • @temesegnkifle9627
    @temesegnkifle9627 Před 3 lety

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሻለቃ አገራችንን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያን በአግባቡ ስላገለግሉ እርስዎም ቤተሰብዋን በ ኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን አቶ ደረጀ ኃይሌ ጥልቅ እውቀት ያላቸውን ድንቅ የኢትዮጵያ ሐገራችን ልጆች እማናቀውን እና ማናቃቸውን ስላሳወከን በ ኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን የ ሻለቃ ድንቅ ጥልቅ እውቀት እና ንግግር አንዴ ሲገርመኝ አንዴ እንባዬ ሲታገለኝ አንዴ ስደሰት እንዲሁም ስቆጭ በቃ ስሜቴ እየተዘባረቀ ነበር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰዎችን አገራቸውን እስከመጨረሻው ሳጠቅሙ በተለያየ ስርአት ይገለላሉ የዋላ ቀር አንዱ ምክንያት ። እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በፍቅር ይባርክ ጨልሞ አይቀርም አገራችንን ኢትዮጵያን በየእውቀታችን እናገልግል

  • @awekeassafa6332
    @awekeassafa6332 Před 3 lety +3

    Dere tekekelga ethiopawe gazetga we prawde of you

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 Před 3 lety +1

    An interview of the highest caliber for Ethiopia

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 3 lety +1

    አዎ ደረጀ……..“ ኢትዮጵያ በጣም…….. እጅግ ውስብስብ……… አጅግ ገራሚ…….. እጅግ አሳዛኝ አዙሪት ነው ………..“ “…..ይህ መሰናዶ የአባትና ልጅ ታሪክ ብቻ አይደለም በእነርሱ ህይወት ውስጥ ሀገርን እንመለከታለን …….“

  • @freytube2731
    @freytube2731 Před 3 lety +7

    He is such a hero👌

    • @gbekalu
      @gbekalu Před 3 lety +1

      Thank you Frey. That is my uncle and General Getachew is my Grandpa

  • @askuteshome54
    @askuteshome54 Před 3 lety +3

    ደሬን ለመሆን እኮ መማር ፣ ማንበብ ፣ ለሀገር ታሪክ passionate መሆን ፣ ሀገርን መውደድ፣ ሞያን መውደድና ማክበር ፣ ተሰጥኦ ይጠይቃል። የተወለደበት ወቅትም አስተዋፅኦ አድርጎለትል ባይ ነኝ። አይ ደሬ እንደ መአዛ ብሩ ፣ ሲሳይ አጌና ... ሌሎችም ጥቂት የወቅቱ ፈርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነህ።እድሜ ይስጥህ

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 3 lety +1

      Sesay Agenan ,,, ke Dereje gar atanetsar !!!!!!!
      dereje ye Ginbot sebat cadre aydelem !! benefesebet yemenefs !!!!

    • @askuteshome54
      @askuteshome54 Před 3 lety

      @@abebe7532 አብኖች ሰሞኑን ስለቀወሳችሁ እረዳህ ይሆናል እንጂ በሲሳይ እንኳን እወራረድ ነበር

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 3 lety

      ከደሬ እና መአዛ ውጪ- - - - - -

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 Před 3 lety +5

    ሻለቃ ጳውሎስ ስለደረሰብህ አደጋ ለሁለታችን ቅርብ ከሆነ ወዳጃችን ሰማሁ በብዙ አዝኛለሁ። ይኼን አደጋ ተቀብለኸው ቀሪ ሕይወትህን ለመምራት የወሰንክ መሆንህን ከአንደበትህ ስሰማ ጀግና የጀግናው ልጅ መሆንክን አረጋገጥክልኝ። እኔ ደግሞ እስቲ ያየሁትን አንድ ክስተት ላውጋ። ብጄ/ጌታቸው ወደ ጂጅጋ ታንከኛ ብርጌድ ሲቀየሩ በ1963 ዓ.ም. በክረምት ወራት በዕለተ ቅዳሜ ለተሸኙት ብጄ/ጌታቸውና እርሳቸውን ለተኩት ኮ/ል የዓለምዘውድ ተሰማ የሽኝትና አቀባበል ግብዣ በአየር ወለድ ክበብ ተደርጎላቸው ነበር። በእለቱ ከምድር ጦርና ከተለያዩ ክፍሎች ተጋባዥ እንግዳዎች ነበሩ። በዚህ ዕለት የግብዣው ታዳሚ ከነበሩት አንዱ ነበርኩ። የአየር ወለድ መኮንኖችና ነባር የአየር ወለድ ባለሌላ ማዕረግተኞቸ የግብዣው ታዳሚዎች ነበሩ። ከአሜሪካን ሚሊተሪ ግሩፕ ታዳሚዎች እንደነበሩ አስታውሳለሁ። የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ ሌ/ጄነራል ኢሳያስ ነበሩ። አንደበተ ርትዑ ቅለጥፍ ያለ አእንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ። ላህ ያለው አማረኛ እያዋዙ መናገር የተደሉ ሰው ሁለቱን ተሸኝና ተተኪ መኮንኖች እና የዕለቱን ተጋባዦች ጭምር እያሳሳቁ ነበር የተቀበሉና የሸኟቸው።
    በዕለቱ ተሸኝውም ተተኪውም መኮንኖች ንግግር አድርገው ነበር። ዝርዝሩ ውሰጥ አልገባም ነገርግን ኮ/ል የዓለምዘውድ ንግግር ባደረጉበት ጊዜ አሁንም ድረስ ልዘነጋው ያልቻልኩት ሆኖም ግን ጊዜ የፈታው ድርጊት ተፈጸመ። ይኸውም በወቅቱ ሻምበል የነበሩት ዳንኤል አስፋው ብ/ጄነራል ጌታቸው ንግግር ሲያደርጉ ያላደረጉትን ኮ/ል የዓለምዘውድ ንግግር ሲያደርጉ ከተቀመጡበት ወንበር ከሌሎች መኮንኖች ተነጥለው በመነሳት ከ/ል የዓለምዘውድ ጎን ቆሙ። የንግግር ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ ፎቶ አብረው ተነሱ። ነገርየው የብ/ጄነራል ጌታቸው መዛወር ያስደሰታቸው መሆኑን በገደምዳሜ ለመግለጽ የሞከሩበት ትዕይት እንደነበር ከእነ መቶአለቃ ስምአኒ ሰውነቴ ተረድቻለሁ።
    በወታደራዊ ሥነሥርዓት ለአፍታም የማይታሙት ብ/ጄነራል ጌታቸው የያኔውን ሻምበል ዳንኤል አስፋው በሥርዓት አልበኝነት ሳይሸነቁጧቸው አልቀሩም። ሻለቃ እርስዎ እንዳሉት ዓይነት ቅጣት ብ/ጄነራል ጌታቸው የሚቀጡ ወታደር እንዳልነበሩ አምናለሁ። ባይሆን ቡጢ ይቀናቸው ነበር ቢባል እስማማለሁ። ብ/ጄኔራል ቂም የማይዙ ከፊታቸው ዘወርም ካልክ ከቶም የሚዘነጉህ ዓይነት ሰው ነበሩ።
    የሚገርመው ግን እኒያ እቡይና ቂመኛ ሰው በቁርሾ ያረገዙትን የቂም ቋጠሮ ጊዜ ሲፈቅድላቸው በማን አለብኝነት ቤታቸው ድረስ ተላላኪዎቻቸውን ልከው እኒያን ብርቅና ድንቅ በሠራዊቱ ሠፈር ብሩህ ተስፋ የነበራቸውን ሰው በማስገደል የቂም ቋጦሯቸውን ፈቱት። ለኮሎኔል ዳንኤል የግል ደስታ ሀገር ሰው አጣች ሀገር ከሠረች ሀገር አነባች።
    ይዋል ይደር እንጂ በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም። የገዳዩና አሰገዳዩ ኮሎኔል ዳንኤል የግፍ ጽዋቸው ሞልቶ ኖሮ በፈጥኖ ደራሹ ጀግና በሻለቃ ዮሐንስ ምትኩ አማካኝነት የጥይት መዓት ወርዶባቸው እስከወዲያኛው አሸለቡ።
    ሁሉም ከእውነተኛው ቦታ ናቸው። በቀል የእግዚአብሔር ነውና እኛ ይቅር እንበል።
    ማንም ሰው የፈለገውን ቢያደርግ ከእርሱ ከሕሊናውና ከእግዚአብሔር መሰወር አይችልም። ጸጸት መጥፎ የሆነ ነቀርሳ ነው በተቻለ መጠን ሕሊናን ከጸጸት በይቅርታ ማንጸት መድህን ነው። ወንድሜ ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው ደህና ይሁኑልኝ። እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን በድጋሚ ሀዋሳ እንገናኛለን። ፒኖ ኬክ ቤት ከ20 ዓመት በፊት አግኝቼዎት እንደነበር አስታውሳለሁ። በመግቢያው ላይ እርስዎ ያላልኩበትን ይረዱኛል ብየ እገምታለሁ እንደዚሁም የማረሜንም ነገር።

    • @birukayalew2887
      @birukayalew2887 Před 3 lety +1

      Dereje yehenen beyanebew teru mesekerenet neber! Fetari eresonem tena ena edeme yesetot

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 3 lety +1

      omg ere enem ante eyalku neber ,, yelemede aff kk
      leka antu malet yegebagn nebet !!
      negeru keabro adegih gar,,, bonobign new !! yekirta !

    • @landofcradle-ethiopia9759
      @landofcradle-ethiopia9759 Před 3 lety

      እርስዎ (ሰለሞን ያለምዘውድ) የኮሎኔል ያለምዘውድ ተሰማ ካሳ ምንተስኖት ልጅ ይሆኑ ይሆን????

    • @solomonyalemzwede9480
      @solomonyalemzwede9480 Před 3 lety

      @@landofcradle-ethiopia9759 አዎን ነኝ።

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Před 2 lety

    ደሬ ገራሚ ሰው ከፀባይ ጋር በአካል ስለማቅሕም ነው የጨዋ ጥግ ነሕ በርታ