ኤርምያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -ክፍልሁለት -Benegerachin lay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 04. 2022
  • ኤርምያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -ክፍልሁለት -Benegerachin lay #ermias_amelga
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 845

  • @Modernidea
    @Modernidea Před 2 lety +165

    ኤርሚያስን ስሰማው ትምህርት ቤት ቁጭ ብዬ በምርጥ ፕሮፌሰር የምማር ይመስለኛል። ደረጄ እውቀት እና ስርአት ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ያንተን ዝግጅት በጉጉት ነው የምጠብቀው።

    • @melahabesha1061
      @melahabesha1061 Před 2 lety +1

      ኤርሚያስን ስሰማው ትምህርት ቤት ቁጭ ብዬ በምርጥ ፕሮፌሰር የምማር ይመስለኛል። ደረጄ እውቀት እና ስርአት ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። ያንተን ዝግጅት በጉጉት ነው የምጠብቀው።

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😂😂😃😄😄😄

    • @user-ur7hd2yr9w
      @user-ur7hd2yr9w Před 2 lety +1

      @@esheeshe3839 ገና ትቃጠላለህ። ገና በየኮሜንቱ እየገባህ እብይ ካልወረደልኝ ብለህ ስትፅፍ ትኖራለህ ህይወትህን ሙሉ። የአንተ አይነቱ እንደዚህ ቂጡ እስኪቃጥል ድረስ እርር ብሽቅ ብሎ ያገኘው ቪዲዮ ላይ እየተቃጠለ ኮሜንት ሲያረግ ከማየት በላይ የሚያረካ ነገር የለም 😂😂😂

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn9656 Před 2 lety +44

    ኤርሚ ስላንተ ሳስብ ብዙ መከራ እንዳሳለፍ ይሰማኛል አንተ ግን ከአልማዝም በላይ ጠንካራ ነህ ያሰብከውን መሻትይፈፅምልህ ።

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 Před 2 lety +153

    ሁሉም ነገር በእውቀት ሲመራ ውጤቱ ያማረ ይሆናል ጠያቂና ተጠያቂ በመረጃ እና በብስለት ሲወያዩ ማየት አልተለመደም ገጠመኝ ነው። ደረጀ ምን ያህል ቅድመ ዝግጅት እንዳደረግክ እና ሚዛናዊ እንደሆንክ ትምህርት ሰጥተሃል።

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před 2 lety +216

    እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክ ። እኛም ኮርተናል በአንተ አቶ ኤርምያስ ።

    • @anonymoussynonyms6183
      @anonymoussynonyms6183 Před 2 lety

      yenatot yekura leba ye leba lij tinb

    • @myloveethiopiatube5614
      @myloveethiopiatube5614 Před 2 lety +4

      @@anonymoussynonyms6183 የኔ ሰገጤ ቃለመጠይቁ አንተ አትመጥነውም በበታችነት ስሜት ታፍነሀል መጀመርያ ያፈነህን ነገር ተንፍስ እውነትም ጠባቦች

    • @anonymoussynonyms6183
      @anonymoussynonyms6183 Před 2 lety

      @@myloveethiopiatube5614 yenatot new segete kimalm ayeee tebab kanent belay man ale lengeru mele beloachu alfowal kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk enatot tenfa be erimi melata yemelat lij leba ye leba lij BANET BET ARADA YEHONK MESLOKAL TINBATEM TINBEKN TATEBEW YELKUNSA SEW MYNEKEK BESU NEW KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

    • @anonymoussynonyms6183
      @anonymoussynonyms6183 Před 2 lety

      @@myloveethiopiatube5614 ቂንጥራም ሸሌ

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 Před 2 lety

      @Abebr Assefa ኩራትዎ አጭበርባሪ ስለሆነ ነው ይሄ ሌባ ሰውዬ ? ምን አለብዎት እርስዎ ገንዝብዎ አልተበላብዎት

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +258

    ጋዜጠኛ ደረጂ ሀይሌ our legendary ጋዜጠኛ የቤት ሰራውን ሰርቶ ተዘጋጅቶ ከ እንግዳው ጋር ሲገናኝ አንተን ይመስላልል👌 🙏🙏

    • @emmanueladdis7039
      @emmanueladdis7039 Před 2 lety +8

      የጋዜጠኞ ዉሃ ልክ አንተ ነክ አንተንና ማአዛን ብሩ ሳሰብ በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እፅናናለሁ ደሩ ሰላምክ ይብዛልኝ ኤሪሚያዬን በማቅረብክ ልባዊ ምሰጋናዬን አቀርባለሁ የተንሸባረሩ ንገሮች ሁሉ ይፅዳሉ ብዬ አምናለሁ።

    • @eskedartesfaye1926
      @eskedartesfaye1926 Před 2 lety

      Hi

    • @ashenafiambaw17
      @ashenafiambaw17 Před 2 lety

      Well said

    • @fitsumhailu6771
      @fitsumhailu6771 Před 2 lety

      @@emmanueladdis7039 4

    • @liulmekonnen3247
      @liulmekonnen3247 Před 2 lety

      Habesha sewin sitilimsitamogisum endihu new.

  • @ge821
    @ge821 Před 2 lety +18

    እነ ኤርሚያስ አመልጋ እያሉ እነ ወርቅነህ ገበየሁ የሚሾሙባት አገሬ 😭😭😭
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ 🙇🙇🙇

  • @geremewdessalegn6812
    @geremewdessalegn6812 Před 2 lety +13

    ትምህርት ቤት እንዳለ ሰው ነው የተከታተልኩት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @newlife2805
    @newlife2805 Před 2 lety +46

    ደሬ 🙏 ሁሌም የማትሰለቸኝ አቀራረብህ ተዘጋጅተህ በእውቀት፣ የምታቀርባቸው እንግዶች የታሪክ እውቀትህ በጣም አስተማሪ ነህ ደሬ እድሜና ጤና ኑርልን ኤርሚ የማይሰበረው 👍👍🙏🙏

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 2 lety +77

    ግሩም ቃለ መጠይቅ :: የበሰሉ ሀሣቦች ድንቅ ነው ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል :: አውቃለው አውቃለው ለማይል : :
    💚💛❤️👍

  • @mulunehmolla
    @mulunehmolla Před 2 lety +96

    Wow Wow!!ልጅ እያለሁ ታላቅ፡ፊልም ለማየት እንደነበረው፡ተመስጨ፡ነው የተከታተልኩት።Thankyou!

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b Před 2 lety +22

    ኤርሚ እድሜ ሰቶህ ሰርተህ መልሰህ ይሔን ህዝብ ባሰተማርከው,ባሳፈርከው ምኞቴ ይሔ ነው::
    እኔ 100% ሰክሰስ እንደምታረግ እተማመናለሁ

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 Před 2 lety +36

    እርሱን መስማት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሚይስተምረው የማ ይሰለች ትልቅ እውቀት ያለው አነቃቂ ሰው መስማት የማይጠገብ የማይሰለች ጎበዝ ጠንካራ ሰው በርታ ኤርሚ።

    • @hawanuramin6602
      @hawanuramin6602 Před 2 lety +1

      እውነት ለመናገር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም በቃ በጣም ነው ምወደው

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 Před 2 lety +16

    በእውነትና በእውቀት ላይ ያለ ሰው ነው

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před 2 lety +5

    በእድሜዬ እንደዚህ ደስስስስ የሚል ቃለመጠይቅ ሰምቼ አላቅም መንግስት ተጠቀሙበት ይሄን ብርቅዬ ልጃችንን።
    ደረጀ ጎንበስ ብዬልሀለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ ከዕውቀት ጋር።

  • @zelalemjima4084
    @zelalemjima4084 Před 2 lety +11

    የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስት ነን የሚሉት ይህን ቃለመጠይቅ ቢመለከቱ ምክር አዊ ሀሳብ አቀርባለሁ ::

  • @applethegreat3515
    @applethegreat3515 Před 2 lety +8

    ኤርሚያስ አመልጋ ምን ዓይነት ትልቅ ሰው ነው 100 ፐርሰንት ጀግና ነው ደሬ ግን እውነት ሌሎችን ጋዜጦኛች ሰብስበህ ለ አንድ ወር ስልጠና ስጥልኝ ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሁት ዋዋዋዋዋውውውውው

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 Před 2 lety +11

    ሠው ሀልፊነቱ የኔ ነው ከማለት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም:በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @addisalemayotaddese8103
    @addisalemayotaddese8103 Před 2 lety +18

    የነበረው ሀሳብ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር:: በእውነት ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ እንድታድግ ያደርከው ጥረት እጅግ የሚያኮራ ነው::

  • @bilelegntiruweha9744
    @bilelegntiruweha9744 Před 2 lety +9

    ቃለ መጠይቅን ዛሬ ገና በጉጉት በስሜት እና በተመስጦ ተከታትዬ ልክ በችግሬ ሰዓት አንድ ሎተሪ እንደ ደረሰው ሰው በደስታ ረካሁ፡፡
    ይህን ቃለመጠይቅ እንደምንም ብላችሁ ብትቀጥሉት

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 2 lety +7

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለአቶ ኤርሚያስ

  • @tofikmohammed712
    @tofikmohammed712 Před 2 lety +11

    ሀገራችን አሁን ከገባችበት የኑሮ ወድነት ለመላቀቅ እንደ አቶ ኤርሚያስ አይነት ሙሁራን እውቀታቸው ሳይረፍድ መጠቀም ግድ ይላል ።

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 Před 2 lety +11

    ሁለት መልካም ኢትዮጵያውያን ኤርሚያስ ና ደረጀ

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 Před 2 lety +8

    ሁለት አስደማሚ ባለሙያዎች ! እጅግ በጣም መሳጭ ጥያቄና መልስ👌

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 Před 2 lety +7

    ኤርሚ አንተ እራስህ finance & Accounting ት/ቤት ነህ! እድሜ ከጤ ና ይስጥህ! ኢትዮጵያ ከዘር ፖለቲካ ወጥታ አንተን የመሰለ ዜጋዋን ስጥተቀም ማየት እናፍቃለሁ!!!
    ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት አንተን የመሰሉ እልፍ አእላፍ አሉ:: ምን ያደርጋል አገር ሰኔ እና ሰኞ ላይ ዋለች::ተስፋ አደርጋለሁ አንድቀን ቀና ትላለች አገሬ!!!!💚💛❤️

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 2 lety +69

    This wasn't just an interview, it was highly educational. I hope that the government will consider his suggestion about getting rid of the black market. I do not doubt that he will come out with something better in the near future. Kudos to the host🙏🏾

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety +2

      😂😂😃he is not "economist" or "investment banker" as he is bragging 😃😄😄the terminologies he is using to reply questions does not indicate he has knowledge of basic economics😄😅😅😅

    • @sal9234
      @sal9234 Před 2 lety +1

      @@esheeshe3839Ma honesh new Ermias'n yemtnikiw? he was a respected wall Street banker ( be zer manzerish smteshiw atakim le negeru :)

  • @solomonabera7191
    @solomonabera7191 Před 2 lety +5

    ኢትዩጵያ አንተን የመሰሉ ሰዎችን ስላሏት ሁሌም እኮራለው።

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 Před 2 lety +14

    ዋው የማይጠገብ ቆይታ! !! ዋው እጅግ በጣም አስተማሪ ስለ አገራችን ኢኮኖሚ ሆነ ስለ አለም ኢኮኖሚ ጥልቅ እውቀትን ነው የሰጠኸን ኤርሚ፣፣ ደሬ በጣም ገራሚ ምርጥ የሀገራችን በሳል ጋዜጠኛ! ! ሁለታችሁንም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ።

  • @aben266
    @aben266 Před 2 lety +3

    በነገራችን ላይ .... ደረጄ ሀይሌ የምንጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ እስኪ አዲስ ጋዜጠኞች እንግዳን ማክበር ቃላት መረጣ ከነ ደሬ ተማሩ

  • @wubesefer4526
    @wubesefer4526 Před 2 lety +6

    Ermias should run for Ethiopian Prime minster!!! The respect I have for him is unlimited. He is one in a million…

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před 2 lety +5

    ስንት ነገር ጆሮአችን አድምቶት እውቀት ያለው ሰው ሲመጣ እራሳችንን መታዘብ ጀምረናል እረ ሚዲያዎች እስኪ ከአርቴ ቡርቴ ውጡልኝ በትውልድ አትጫወቱ ለሀገር ለወገን የሚጠቅሙ ልክ እንደ አቶ ኤርሚያስ አይነቶችን ብቻ አቅርቡልን ።እናመስግናለን ደረጀ ሀይሌ ዘ በቅሎ ቤት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ermiasmulugeta1014
    @ermiasmulugeta1014 Před 2 lety +31

    ኃላፊነት የሚወስድ የሥራ መሪ፡እርሱ፡በእርግጥ፡መሪ፡ነው፡፡የቤት፡ሥራውን
    ፡ጨርሶ፡የሚጠይቅ፡ጠያቂ፡መላሹንም፡ያስደስታል፡ተመልካቹንም፡ጭምር፡እናመሠግናለን፡ደሬ፡፡

  • @annemariedavidson8094
    @annemariedavidson8094 Před 2 lety +28

    MR ERMIAS i remember him when he played basket ball 👉SHOOT silent 3 point & BOUNCE to👉 DUNK !!! I met Mr Ermias 25yrs ago in Greek club , i was 15 & live near by & played basket ball with him & his freinds , i remember 👉Mr ERMIAS treated all people with RESPECT !!!

  • @girmanidaethio5624
    @girmanidaethio5624 Před 2 lety +15

    ውድ ወንድማችን መንግስት ችግሩን ስለሚፈልገው ነው እንጂ ያንተን ወረቅ የሆነ ነድፈ ሀሳብህ የጠቀምበት ነበረ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ግን አጅግ አንኮራብሀለን💚💛❤️

  • @birhanufikra3287
    @birhanufikra3287 Před 2 lety +10

    ትልቅ ሰው ኑርልን!!

  • @seyaman7719
    @seyaman7719 Před 2 lety +17

    በጣም ነው ማመሰግናችሁ ሁለታችሁን ያለማድነቅ ንፎግነት ነው በየቀኑ ብታወሩ ምንም የማይጠገብ ከእዉቀት ጋር የተጣመረ ውይይት ለመንግስት እና ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚችል ወይይት ነው እናመሰግናለን

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Před 2 lety +49

    26k views in 7 hr !!!!!! . My dad used to say "ተማሪ " No one will take your knowledge. Now I know what he means , after this intreviw. Great interview indeed!!

    • @wondante
      @wondante Před 2 lety

      10000%

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😂😃😃😄😄😅

    • @yonnyg3345
      @yonnyg3345 Před 2 lety

      Fact!!!

    • @Xestra37490
      @Xestra37490 Před rokem +1

      True I grow up with the same wise words. They can take your private asset the only thing stays with you is your knowledge. You can trade anywhere with it. If you got one ☝️

  • @kasahunaa3371
    @kasahunaa3371 Před 2 lety +4

    Respect !
    ኤርምያስ ወሳኝ ኢትዮጵያዊ ኢኮኖሚስት ።
    ደረጀ ምርጥ ጋዜጠኛ ።

  • @abge5258
    @abge5258 Před 2 lety +1

    ዋው ድንቅ ጠያቂ እና የሚያስተምር መልስ ኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች አሉዋት ግና የማይሰሩ አእምሮዋቸው በነገር እና በተንኮል የተተበተቡ ሰዎች ሰርተው የሚያሰሩትን ሊሰሩ አይሰጡም ይህንን አእምሮ እንዳይሰራ ያስሩታል ይህን ሰው አንድ ቀን ማሰር በጣም ወንጀል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አንዳዱ ምንም ሳያረግ ሰርቆ ሆዱን ይሞላና ለራሱ ወንድም አይሆን በርታ እንልሀለን ኤርሚያስ አመልጋ

  • @ashgenmosaronuh6437
    @ashgenmosaronuh6437 Před 2 lety +21

    Better to say lecturing session than an interview. Thank you both!👌👌

  • @daniyatube7535
    @daniyatube7535 Před 2 lety +29

    ጋሽ ደሬ በጣም እናመሰግናለን ግን ኤርሚን በሁለት ፕሮግራም ለመጨረስ እንዴት አስቻለህ? ኤርሚ እኮ ገና እያሟሟቀ ነበር ሚመስለው። እኛንማ ውሰዋስ ውስጥ ነው የዶልከን ። አያድርግበት እና ድጋሚ የመታሰር እድል ከገጠመው አብሬው ለመታሰር የወንጀል ፕሮጀክት ሁላ ነድፌያለው

  • @negerukedane9212
    @negerukedane9212 Před 2 lety +22

    እንኳን ተለቀቀ ክፍል 2 ሥጠብቅ ነበር! Love! Enjoy learning thanks both love ya!

  • @ibrahimhussen9525
    @ibrahimhussen9525 Před 2 lety

    ኤርሚያስ አመልጋ እጅግ ሰፊ የኢኮኖሚ እና የፋይናንስ እውቀት ግንዛቤ ኤክስፒሪያንስ ያለው ምሁር ነው።ለብዙ ኢትዮጵያውያን መትረፍ የቻለ ነው።በኢኮሮሚ ዘመኑን ቀድሞ ማሰብ የቻለ ነው።ብዙ ነገር ከሱ መማር አለብን።ጀረጄ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ተዘጋጅተህ የሙያውን ደረጃ ጠብቀህ ነው የቀረብከው በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም።

  • @soowoo3199
    @soowoo3199 Před 2 lety +8

    አሁንም እድል ቢሰጠውና ቃሉን በተግባር ቢያሳየን ብዬ እመኛለሁ

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Před 2 lety +5

    የምወደውና የማደንቀው ሰው ሁሌም አምነዋለሁ እወነትም የማይሰበረው በርታ እውነት ካንተ ጋር ነው አንድ ወቅት ሁሉም ይገባቸዋል ደሬ ኤርሚያስን ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před rokem +1

    በጣም በጣም ድንቅና መሳጭ እንዲሁም ትልቅ ትምህርትን ሰጪ የውይይት አሰተያየት ለሰጠን ታላቁ ምሁር ወንድማችን ለአቶ ኤርሚያሰ አመልጋና ለአቅራቢው አቶ ደረጀ ሐይሌ ታላቅ የክብር ምሰጋና ይገባችኃል 🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @abbydesta8011
    @abbydesta8011 Před 2 lety +14

    Ermias is a legend of an Ethiopian businessman.

  • @gashawtenna7234
    @gashawtenna7234 Před 2 lety +75

    I am not an economist. I am not financial consultant or else. But for any layman, this conversation could give lots of senses regarding the current economic scenario both within and outside. Thank you both!

    • @mengistutena5164
      @mengistutena5164 Před 2 lety +3

      ቤሲካ አለ የኢቢኤሱ ዮናስ ኧረ መንግስት ይሄንን ሰውዮ ጠበቅ ቢያደርገውና የሚጠቅሙ ነገሮችን ባለው እድሜ ለሀገሪቱ ም ለትውልዱም የሚያልፍ ጠቃሚ ነገሮችን ገንቢና እድገት አምጪ የሆኑትን እውቀት ብንሸምት ድንቅ ብቃት ከችሎታ ጋር እያዝናና የሚያስተምር እድሜና ጤና ይስጥህ ኤርሚዬ እንዲሁም ጠያቂው በሳልና የሚጠይቀውን ሀሳብ የሚያውቅ እናመሰግናችዋለን ትልቅ ሀሳብ ተንሸራሽሯል

  • @bir2023
    @bir2023 Před 2 lety +70

    This is a pure economics lecture. I find no one who makes sense on Ethiopian macroeconomics than this guy. Cudos Ermias.

  • @amsalemichael2720
    @amsalemichael2720 Před 2 lety +32

    I took an economic lecture from the comfort of my house. What an unbelievable person. No wonder you look like a forty something. Your knowledge, energy, courage should be an inspiration. I hope your next endeavors will bring you success that you are Looking for and open opportunities in Ethiopia. My best wishes to you. You are one in a BILLION! Mr. Haile, I enjoy your show and I wish you do it more often. Keep up the good work.

  • @hashimjemal4933
    @hashimjemal4933 Před 2 lety +6

    ዋውውው!! እንዴት ደስ ይላል፤ እንዴት ደስ የሚል መሳጭ ቃለመጠይቅ ነው፤ በጣም ተደስቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ ደረጀ ሃይሌ።

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 Před 2 lety +8

    ገራሚ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ!የሚያሳዝነው ነገር ምን አይነት እርግማን ነው ያለብን መንግስታችን ለምንድነው እንደነዚህ አይነት ባለሞያዎችን የማይጠቀመው???????

  • @semenewhaile3750
    @semenewhaile3750 Před 2 lety +55

    This guy is such an amazing person and humble. He knows what he is talking about Finanace and Economics. It will be such a pity for our country if we miss the chance to use his potential. Thank you Dereje for an outstanding performance and preparation you did before and during the interview. kudos for both of you on your professions !!!

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety +2

      😂😂😂😂he does not have knowledge of 101 investmemt banking or economics😄😄😅

    • @kalibekele4244
      @kalibekele4244 Před 2 lety

      Well said Semenew Haile. This people will not give him any place because his knowledge is much bigger than them so they are intimated by him. I will not be surprised if they put him back to "Kilinto". Also there are people like the below comment "Eshe Eshe" trying to diminish Ato Ermias's prestigious Education. This is why Ethiopia is where she is now. We don't appreciate well Educated person. We follow a guy like Aby that tells us lie everyday and believe what it not tangible. Bottom line I admire this guy and he is not afraid to fall in any business and get up and move on.

    • @dealstoaddis3941
      @dealstoaddis3941 Před 2 lety

      Come on man.

  • @tomgmttfamily
    @tomgmttfamily Před 2 lety +3

    ሁለቱም የበሰሉ እና የሚናገሩትን የሚያውቁ ናቸው። በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት አግኝተናል

  • @meredbadarga8207
    @meredbadarga8207 Před rokem

    ኤርሚ ፀጋኽ ይገርማል የተሰጠኽ ግን ፀሎት አይለይኽ ምክንያቱም ወጋ ስላለው በተረፈ አመቤቴ ትርዳኽ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለኽ እድሜና አመኝልሀለው

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 Před 2 lety +4

    የማይሠበረው!!!
    ይህ ቃል በትክክል ተሠጥቶሀል አቶ ኤርምያስ በተከታታይ ያደረጋችሁትን ውይይት አዳመጥሁት በጣም አስተማሪ ውይይት ነው ።ያሳለፍኸው መከራ አጠንክሮህ ስላለፈ ፈጣሪ የተመሠገነ ይሁን አሁንም ያለህን አቅም ለህዝባችንና ለሐገርህ ስራበት በርትተህ አበርታን።

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር
    የትጉ እጅ ትገዛለች የታካች እጅ ትገብራለች ይላል
    እና ትጋትህን ሳላደንቅ አላልፍም።
    እድሜና ጤና ይስጥህ!❤❤🙏

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 2 lety +2

    ቀጣይ ክፍል በኖረው ብየ ተመኘሁ ማርያምን።

  • @Matz0140
    @Matz0140 Před 2 lety +7

    Number one journalist and number one Economist in the country!!!What a wonderful and satisfying interview 👏👏👌👍thank you Dereje and Ermias!!

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 2 lety +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ እነዚህን የመሰሉ ባለምጡቅ አእምሮ ሰዎችን አስቀምጣ በምድረ ጠባብ እና ዘረኛ ብሎም ደደቦች መገዛታችን ያሳዝናል። አቶ ኤርምያስ አመልጋ እድሜ እና ጤና ከመልካም እድል ጋር እመኝሎታለሁ።ያሰቡት ሁሉ ተሳክቶ በሌላ አስተማሪ ቃለ መጠይቅ እንድናዮት ያብቃን። በዚህ አጋጣሚ ጋዜጠኛውንም ላመሰግን እወዳለሁ።

  • @girumgaredew7461
    @girumgaredew7461 Před 2 lety +7

    Thank you sir....u showed us that ,there are different kind of Ethiopians still exist... huge respect!!!!!

  • @peaceandlove8679
    @peaceandlove8679 Před 2 lety +11

    ኤርሚያስ አመልጋ ጊዜ የማይሽረው ምርጥ አዋቂ መምህር ቅን የዋህ የመጨረሻ የተማረና የበሰለ መልካም ሰውነው ኢሄ ሁሉ የሚባለውን አስረስቶ በስራ ስኬታማ የሚሆን ሰው ነው ያለጥርጥር ከሱ ብዙ ነገርን ተምሬያለው አመሰግናለው

  • @thebeyayneth5730
    @thebeyayneth5730 Před 2 lety +2

    No Word's!!!!!! my hero Ermi 🙏🙏🙏🙏 Thank you DERU🙏🙏🙏🙏
    እነ ኤርሚያስ አመልጋ እያሉ እነ ወርቅነህ ገበየሁ የሚሾሙባት አገሬ 😭😭😭
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ 🙇🙇🙇

  • @anetenhtadesse634
    @anetenhtadesse634 Před 2 lety

    ምርጥ ቃለመጠይቅ ደሬ! ኤርሚያ ባለፈው የሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ነበር ። የሰይፉ ፕሮግራም ለኤርሚያስ የማይመጥን ፕሮግራም እና ቃለ መጠይቅ ነብር። ሳልጨርሰው አቋረጥኩት!

  • @mskrftn
    @mskrftn Před 2 lety +5

    እውነትም የማትሰበር ነህ 👏👏👏

  • @Dudu53561
    @Dudu53561 Před 2 lety +2

    ወገኖቼ እስኪ አስቡት ኤርምያስ
    ፩ . የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሆን
    ፪.የኢኮኖሚ ሚንስትር ቢሆን
    ፫ . የአዲስ አበባ ከንቲባ ቢሆንስ የት በደረስን
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ

  • @ethiopiatube8316
    @ethiopiatube8316 Před 2 lety +21

    By far this is one of the best episode that we came across on Art Tv, with the most professional and wise Journalist Derege and a truly unbreakable business man Ermias with his own grace and full of detail knowledge for what is doing. an eye catch conversation for a business sectors society and to our country. a big Thanks for both of you.

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Před 2 lety +8

    ኤርሚያስ አመልጋን መስማት እራሱ ንፁህ ጠጅ እንደመጠጣት እርካታን ይሰጣል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety +3

    የሚደንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር ተሰምቶ አይጠገብም ጋዜጠኛ ደረጀ ሁሌ ናልን አትጥፋብን💚❤

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 Před 2 lety +76

    This guy has a very deep understanding of economics, espically financial economics. I am pretty sure that he is not paralelled by any other economist in the country. I am in the profession and I know all Ethiopian prominenet economists, including those who taught me the courses. They have no knowledge beyond blubbering the theories.

    • @baytekusdagnew8990
      @baytekusdagnew8990 Před 2 lety +4

      What was your tangible contribution the ethiopian economy as an economist ?

    • @mggb9549
      @mggb9549 Před 2 lety +7

      Absolutely true I hop every who claims I’m economics must learn fro this Dynamic person Merhawi from Asmera Eritrea I wish all the better life individual Ethiopia people 🙏🇪🇷

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 2 lety +1

      That's why most of them are poor.

    • @TrBiTold23
      @TrBiTold23 Před 2 lety +6

      @@baytekusdagnew8990 I don’t live in Ethiopia; I don’t do research on Ethiopian Economy; I am a professor of economics in North America; so, I don’t have any contribution. Does that disqualify my observation on Ermias’ interview?

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😃😄😄😄😅😅

  • @yisfaalemtohe1771
    @yisfaalemtohe1771 Před 2 lety +9

    Ato Ermias, before you finished your interview, it would have been better to say "see you next week." Because, we need to have more.

  • @addisman8627
    @addisman8627 Před 2 lety +17

    Ermias is legend of Ethiopians business

  • @nahommehari6147
    @nahommehari6147 Před 2 lety

    ቀጣይ ይኖራል ብዬ ተስፋ አርጌ ነበር በእውነት ድንቅ ነበር ቃላት አጣሁ አ/ቶ ኤርሚያስ ጋዜጠኛ ደረጄ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @teddykassa2511
    @teddykassa2511 Před 2 lety +4

    በኤርሚያስ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ጀግና÷ብርቱ ÷ታታሪ ÷ቅንነት ÷የተሞላበት ÷ የሰራ ፈጠራ ባንክ ቤት ነው ኤርሚያስ አመሰግናለሁ ኤርሚ
    አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ

    • @jagedy
      @jagedy Před 2 lety

      What a wonderful interview, Great show.

    • @jagedy
      @jagedy Před 2 lety

      What a wonderful interview ... Gre

  • @ethioittutorial6005
    @ethioittutorial6005 Před 2 lety +4

    Wonderful program. Both are professionals!!

  • @solomonmestas
    @solomonmestas Před 2 lety +10

    There is no part 3? I want to listen this guy for 24h

  • @marthasouth5044
    @marthasouth5044 Před 2 lety +11

    Ermi yes indeed. “Little knowledge is dangerous!!!! “ I admire your confidence. Truth never die/ set you free . I love you man🥰🥰🥰

  • @Sosi_127
    @Sosi_127 Před 2 lety +6

    Ermyas the great!! What an amazing interview! You are an Icon. We are grateful to have someone like you in Ethiopia.

  • @sisay7
    @sisay7 Před 2 lety +10

    I feel like learning in classroom, Economics 101

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Před 2 lety +37

    አንተን የመሰለ ብቃት ያለው ሰው መንግስት ስንት ነገር መጠቀም ሲችል ያከራትትሀል አይ ኢትዮጵያ 🙏

    • @ashemanall
      @ashemanall Před 2 lety +4

      በእውቀት አልባ ካድሬዎች የምትመራ ሃገር .......!!!

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Před 2 lety

      He's too smart to PP. Over qualified.

  • @ermiaster3792
    @ermiaster3792 Před 2 lety +4

    ደሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፆድት ያልክ ጋዜጠኛ!!! ኤርሚ ምክሼ በእውቀ የሚመራ በታዳጊ አገር ብዙ ቻሌንጅ የገጠመው ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

  • @reallife163
    @reallife163 Před 2 lety +18

    An iconic man in the history of Ethiopia and its bussiness ventures… he deserves a professional documentary for generations to see

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      He is super cheat😁😂😂😂😂😂

  • @fuadelias3265
    @fuadelias3265 Před 2 lety +4

    I thank you...U gave me a valuable knowledge on financial system

  • @sal9234
    @sal9234 Před 2 lety +2

    Keep it up Ermi. Soon, the day will come where we all/our country benefit from your ranges of expertise. Big respect dear.

  • @user-of8pf5ik9x
    @user-of8pf5ik9x Před 2 lety +9

    ኤርሚያስ አመልጋ ጀግናዬ ነው። የበለጠ እንዳውቀው እንድረዳው ያደረገኝ ውይይት ነው ደሬ እናመሰግናለን አንተ ትለያለህ።

  • @eyobshume1908
    @eyobshume1908 Před 2 lety +5

    Ato. Ermiyas, your personality and thoughts are inspiring for my soul, for real! You are a living sign of persistence, thrive, learning and knowledge: I truly wish to work under your leadership one day 🙏. Wishing you all the success in your current and upcoming projects. Thank you very much Ato. Dereje, as always.

  • @mekedsfitebo7728
    @mekedsfitebo7728 Před 2 lety +31

    ማድመጥ ከቻልን ብዙ መማር ይቻላል

    • @wondante
      @wondante Před 2 lety

      👌👌

    • @anonymoussynonyms6183
      @anonymoussynonyms6183 Před 2 lety

      kitam dedeb nuroeshn asetekeklsh meri arogit ahun anchi temersh min letkemi new denz kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 Před 2 lety +3

    Wooow beautiful mind always discussed beautiful ideas, Kudos to you.

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 Před rokem +1

    the flood of wisdom.i respect both of them.

  • @biniamkefyalew8317
    @biniamkefyalew8317 Před 2 lety +7

    Wonderful explanation, Appreciate both experts .

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 Před 2 lety

    እዉነት አቶ ኤርሚያስ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ የለፋ አብረን እንደግ ማለት እደሌባ ካስቆጠረ ምን ዋጋአለዉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ አቶ ኤርሚያ አገሬን ላሳድግ ላዘምን አለጂ አልዘረፈም በስሙ እደእባብ ገብተዉ መርዛቸዉን የረጩት እግዚአብሔር ይፍረደባቸዉ አቶ ኤርምያስን ንፁነት ለመግለፅ እባይተናነቀኛል
    አቶ ኤርሚያሰ ለእዉነት የሚሞት ሀቀኛነዉ ሚረዳዉ
    አካላት ቢኖር የራሱን አሳልፎ የሰጠ መልካም ሰዉነዉ
    ዘመን ባክን አቋቅሞ ጁታዉ የወሰደበት በጣረም አሳፋሪ የሆኑ የመግስት ባለስለጣና በሱነግደዉ እሱን ወጀለኛ ያደረጉ ሰማይ እና ምድርን የዘረጋ ይፍረደባቸዉ
    አቶ ኤርሚያስን ተዉት የማንንም ሀቅ አልበላ

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 Před 2 lety +1

    የእውቀት መመጣጠን ሲኖር የሚጥም ነገር ታገኛለህ ደሬ እና ኤርሚ እናመሰግናለን

  • @yeseraptawafert7237
    @yeseraptawafert7237 Před 2 lety +16

    እንዳንተ አይነቶች እንቁ ሳይንቲስቶቻችንን ተስፋዎቻችንን ቀጥቅጠን ከሃገር እያባረርን ሃገር አፍራሽ ባንዳ ወንበዴዎችን አቅፈን እየሾምን እየሸለምን የምንጠፋ ህዝቦች።

  • @tadessebekele
    @tadessebekele Před 2 lety +3

    This guy deserve to be the Finacial Ministery of the world! Wow! No words to explain his knowledge and level of confidence!

  • @henockyadeto879
    @henockyadeto879 Před 2 lety +37

    What a great conversation between two legends that are great at what they do! Mr. Ermias thoroughly understood the meaning of time and its management even while being incarcerated. He defined never giving up by being unbreakable in situations that could've done so much damage to a person. His inspiration to the younger generation is much appreciated.

    • @esheeshe3839
      @esheeshe3839 Před 2 lety

      😂😂😂legends😂😂😃😃😃

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před rokem

    እውነተኛው የኦሮሞ ልጅ ዕድሜና ፅጋ ክነቤተስብዎ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ተባረኩ ፍቅር ናችሁ

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před 2 lety +1

    የጋዜጠኞች ቁንጮ ደረጄ ሐይሌ በርታልን እድሜ እና ጤና ተመኝውልህ እሄንን ድምፅህን የታሪክ መፅሐፎችን ብተርክበት ስሜቴ ነበር🙏
    ሐሙስ ሐሙስ ጠቅላላ ዕውቀት ላይ
    እንከ ሳምንት ቸር እንሰንብት ምትለዋ ፓርት እስካውን ጀሮየ ላይ አለች🤗

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 Před 2 lety +3

    ምርጥ ቃለመጠይቅ ነው። አንቱ እንዳለ ጨረሰ ደረጄ። ስላለፈው ከዚህ በሁላ ከመጨቅጨቅ ስለወደፊቱ ትኩረት ማድረግ ይሻላል።

  • @hagushahiyab4747
    @hagushahiyab4747 Před 2 lety

    በስማኣብ ምርጥ የሂውት መምህር ግልጹኖትት በጣም ደስ ኣለኝ ተጠያቂነት ብግልጽ መቀብል ኣብየት ደስ ሲል ለኣፍሪካ ጽድት ይሉ ንጹህ ሰው እንደርሱ ያብዛልን። ኣንድ ቀን መንግስት ለሞሆን ቢፈቀድልኝ ለኢርትራ 20 ኣመት ኮንትራት ይሰጠው ነበር ምርጥ ነህ ።ጠናህን ያብዛልህ ሰለ ኣማርኛየ ይቅርታ ከተሳሳትኩት

  • @loidgebrehiwot6074
    @loidgebrehiwot6074 Před 2 lety +5

    I never met such an interesting person in my life. He really knows what he is talking about, but he's still very humble. I wish you success in your work. ❤️

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 2 lety +3

    ጉራጌ ማለት እንደ አንተ ናቸው የስራ ሰዎች ምንም የማይሰበሩ good luck brother እሱም ካሰሩህ ነው