አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 2- Benegerachin Lay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2021
  • አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 257

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Před 3 lety +11

    ሙዚቃ እንኳን ሲመርጡ የኢትዮጵያ ስም ከፍ የሚልበትን ነው የቀድሞ ሰራዊት እኮ ለሀገር ያለው ፍቅር ይለያል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Před 3 lety +43

    እንዴት ያሉ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው ለሰው ልጅ ያላችው ከበሬታ፣ ለኢትዮጵያ ጀግና ባለውለታዋች ያላቸው አድናቆት፣እውነተኝነታችው ባጠቃላይ መላ ስብእናቸው አስደምሞኛል እረዥም እድሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 Před 3 lety +1

      አሜን! ለርሶም ይስጦት:: የሰው ልክ የሚያቅስ ዘንድሮ የታለና: በጤና ይባርኮት::

    • @jsjssjs4151
      @jsjssjs4151 Před 3 lety

      አሜን የኔውድ

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 3 lety +1

      zare Ethiopia be Alibalewoch eji wedqalech !!!!

    • @werashmestet31
      @werashmestet31 Před 3 lety +1

      Qqq

    • @elsatilahun7271
      @elsatilahun7271 Před 3 lety

      በጣም አሥደናቂ ሠው ክብር ለእርሦ ኮነሬል ጵውሎሥ።

  • @sahlemichaelzerfu3211
    @sahlemichaelzerfu3211 Před 3 lety +26

    የማደንቃቸው የጌታቸው ናደው ተማሪ በመሆኔ ደስ እያለኝ አዳመጥኩ

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 3 lety +18

    በጣም ደስ የሚሉ ጥሩ ኢትዬጵያዊ ናቸው።አቤልም የሚያኮሩ አባት ነው ያሉህ።

  • @yohaneswolde5174
    @yohaneswolde5174 Před 3 lety +17

    ሻለቃ ጳውሎስ እጅግ የማደንቀው ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው ከዚያ ሁሉ ችግር በጏላ በሕይወት ተርፈው ይህን ለታሪክ የሚቀመጥ ሰፊ ቃለ ምልልስ መስጠት በመቻልዎ በጣም ደስ ብሎኛል ። በሕይወት ኖረው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎ !!!

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 Před 9 měsíci

      ድነቅ! የሚደነቅ ፣የማሰብ፣ የማስታወስ፣ ችሎታ ያለው መቶ አለቃ ጳውሎስ አደንቃለሁ ይህን ችሎታ ከፍተኛ የማሰታወስ ችሎታ ካላቸው ከተከበሩት ይድነቃቸው ተሰማ ተመሳሰለብኝ። ደግሞ እጹብ ድንቅ ቅንብር፣ ሰልት፣ አቀነባበር ፣ በአጠቃላይ የሚያማልል ምርጥ ድራማ፣ የጋዜጠኛነት ሙያ፣ ደረጀ አድሜ ይስጥልኝ።

  • @ashnafiketem8987
    @ashnafiketem8987 Před 3 lety +14

    ደሬ በጣም እጅግ ነው የምናመሰግነው የኢትዮጵያ ምርጥልጅ እንደዚህ ያለ ታሪክ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሳምንቱን

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 Před 3 lety +24

    በእርስዎ ሕይወት ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ፍንትው ብሎ ይታያል። ዕድሜና ጤናውን ያድልዎት ጌታዬ። የማስተማር ዕድል ቢገጥምዎት መልካሞ ነበር፣

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 Před 3 lety +1

      እናንተንም የሰው ልክ ዐዋቂዎች መድኃኒዓለም በያላችሁበት በጤናና በዕድሜ ይባርክልን:: ብሕይወት እያለሁ እንዲህ ዓይነት አንደበተ ርቱዕ አምላክ ሲያሰማኝ በደስታ እንባዬ ነው የመጣው:: እንዲህ አይነት ንግግር በስንት ጊዜያችን........ ፈጣሪ ይመስገን::

  • @adugnafole7930
    @adugnafole7930 Před 3 lety +8

    አቤል በጣም እድለኛ ነህ ደስ የሚሉ አባት ብቻ ሳይሆኑ ትልቅ መፃሀፍም ናቸው

  • @eshetu4953
    @eshetu4953 Před 3 lety +2

    ደሬ ምን እንደምል አላውቅም አንተም እኮ አገር ነህ ብዙ ትልቅ ሰዎችን ትልቅ ጉዳዮችን እያነሳህ ለታሪክ ለትውልድ እያሰቀመጥክልን ነው ድሬ እግዚአብሔር ይረዳህ ትልቅ ሰው ነህ አክባሪህ።

  • @andualemmengistu9061
    @andualemmengistu9061 Před 3 lety +7

    የሻለቃ እና የጀነራሉ ታሪክ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የጭካኔ ጥግ የተስማበት ነው ይህም ሆኖ ለቂም ቦታ ያለመስጠታቸው የሚገርም ነው። በነገራችን ላይ ይህን የምታነቡ ሁሉ ከኮረና ለመጠበቅ ማስክ ማድረግ አይዘንጉ

  • @hiwetwomdimagegn6873
    @hiwetwomdimagegn6873 Před 3 lety +13

    ሻለቃ አክብሮት በእጥፍ ጨምሮል በተለይ ከርቸሌ የሰራህው ስራ ኑርልን እድሜ ይስጥህ

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 Před 3 lety

      እናንተን እራሳችሁን የሰው ልክ ዐዋቂዎች መድኃኒዓልም በያላችሁበት ዕድሜና ጤናውን አይንፈግብን:: አደራውን! ለናንተ እኛ የዛሬ አዛውንት ተብዬዎች በደርግ መጀመሪያ ላይ አንገታችንን ብቅ ብቅ ስናደርግ በመዶሻ እንደሚስማር እንደገና እየተመታን ካለቀው ትውልዳችን መሃል ግራ እየተጋባን ዛሬ እንዲህ ዓይነት ክብር ያለው አንደበት ስታሰሙን በእውነት እንባዬን እየተቆጣጠርኩ ነው ያነበብኩት:: እስቲ በያለንበት ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ብቻ አይንፈገን::

  • @hiwotbarsene9059
    @hiwotbarsene9059 Před 2 lety +1

    ደሬ እጅግ ገራሚና መንፈሰ ጠንካራ አባት ነው ያቀረብክልን እውነትዛሬም እንደዚ አይነት ኢትዬጵያን የሚያስጠሩ ብርቅዬ ሰወችን ይከሰቱ ይሆን አንተንም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ አስታዋሽ አያሳጣህ .!!!

  • @belaygezahgn6239
    @belaygezahgn6239 Před 3 lety +4

    🙏🏻ደርየ አንተም አለማድነቅ አይቻልም ሻለቃ ክብረት ይስጥልኝ🙏🏻❤️

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 3 lety +8

    ሻለቃ ረጂም እድሜ ጥንካሬ ወንድነት በህይወታቼው ስንት ውጣ ውረድ ያ ሁሉ ሆኖ ለሀገገራቼው ያለ ፅናት ይገርማል
    ደሬጄ ሀይል የጋዜጠኛ የውሃ ልክ
    ገራሚ ታሪክ ክፍል ሶስት በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @kidanuadulla7246
    @kidanuadulla7246 Před 3 lety +2

    በቅድሚያ ከሁሉም አስቀድሜ ደረጀ እውነት አንተ ከልብ እትዮጵያን በግጽ ያሳያት ጀግና ሰው ነህ እጅግ ልብን የሚነካ የሚያስለቅስ ታርኮችን እያመጣህ ሀገራችን ምን አይነት የታሪክ ጉደኛ ሀገር መሆኗን ምን አይነት ጀግኖችን የበላች ሀገር መሆኗን ስሰማ ባጭሩ ሀገረን ምሁራንን የምትበላው በርሙዳ ነች ለማለት እደፍራለሁ።ለማንኛውም እድሜና ጠንነትን እመኝላለሁ ።ለምታቀርባቸው ሰዎችም ከረጅም እድሜና ጠንነትን እመኛለሁ ያንተን እንተርቭዎችን በሰማሀት ቁጥር እያለቀስኩኝ ነው የምሰማቸው ።ከቻልክ አሁንም የጀነራል ደምሰ ቡልቱም ልጅንም ብትጠይቅ ከጀነራል ወርቁ ቼርነት በአመራ ጎዳና ላይ እንደ ውሻ ተጎትተው የተጣሉት ብርቅዬና እትዮጵያ ምንግዜም የማታገኛቸው ጀግኖች ታርክ የኢትዮጵያ ህዝብ ይስማው። የደምሰ ቡሉቱም ልጅ በአመርካ ተምሮ አሁን ይመስለኛል የህግ ባለሙያ ነው።ሌላው ጀነራል ሁሴን መርድ ይመስለኛል በምጽዋ ጦርነት ጊዜ የምድር ጦር አዛዥ የነበሩ እሳቸውም አሁን በአሜሪካ በስደት ይኖራሉ በተቻለህ መጠን እነዚህን ብታሰማን ለምታደርጋቸው ስራዎችህ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 Před 3 lety +1

    አገር ዋናው ሀብቷ ሰው ነው፤ ይህን ሃብቷን ያልተጠቀመች አገር የመጨረሻ ያልታደለች ናት፡፡
    ኢትዮጵያ ለፍታ ያፈራቻቸውን ጥቂት ልጆቿን መንግስቱ ኃ/ማሪያም ያለርህራሄ ቅርጥፍ አድርጎ በልቶ አገሪቱንም ለአውሬ ሰጣት!

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 3 lety +13

    You dedicated your life for Ethiopia.God bless you and wish you a long life.

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +30

    Fascinating! I love it. The guy is so sharp and clear; listening to him is like watching documentary film.

  • @gizachewtadesse3587
    @gizachewtadesse3587 Před 9 měsíci +1

    የዚህ ሰው ጨዋታ የማይጠገብ ነው ❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 lety +1

    ወይ ኢትዬጵያ እንዴት የምታሳዝን አገር ነች ልብ ይነካል ጠቅላላ ታሪኩ።ይቺ ውብና ኩሩ አገር ምን ያህል አዋቂና አገር ወዳድ ልጆች ነበሯት።ኢትያጵያ የራሷን ልጆች እራሷ የምትበላ አገር።ልብ ይነካል ጠቅላላ ታሪኩ።ዛሬ አገራችን የዘረኞች የፅንፈኞች መጫወቻ አገር ሆናለች።ይሄን ማየት ምን ይሰማቸው ይሆን እሁን?

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 Před 3 lety +7

    የማይጠገቡ እግዚአብሔር እድሜውን ያብዛሎት

  • @taresewerqabaineh4509
    @taresewerqabaineh4509 Před 3 lety +4

    ድንቅ ውይይት ነው። የሻለቃ ፓውሎስ አቓም ወደድኩት። የጀኔራል ጌታቸውን ሰባዊ አመለካት የሰማሁት ዳግም በመስማት ደስ ብሎኛል። አመሰግናለሁ።

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 3 lety +2

    አሳዛኝ ታሪክ!!! መቸም መንግስቱ ሀይለማርያም የስንቱን ጀግና ደም አፈሰሰ!! ግፈኛ ደርግ!!

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před 3 lety +1

    አንተ ሰው እጅግ በጣም ገራሚ ነህ !
    ጋዜጠኛ ! ብቻ ? እንዴት ይገልፀሀል ? እንዴት እንደሚያስደምም ፣ አቀራሬብህ ነገር አያያዝህ የጋለውን ብርድ ልውጥ አድርገህ ሲልህ ደግሞ አምጥተህ ቅጥል አድርገህ ታፈሰዋለህ አቦ አንተ የዋዛ አይደለህም !!
    በነገራችን ላይ እንግዳህ አሁንም ምርጥ ወታደር ናቸው አያድበሰብሱም ቁርጥ ያለውን ነግረውህ ያልፋሉ ይመርልኝ ብለው የሚኩሉት
    የሚቀባቡት የላቸውም ያለፈው ትውልድ ደግሞ በዚህ ይሻል ነበር እንዴ እንዴት ነው ? እንድል ተጠየቅ ጭረውብኛል !!!
    ለማንኛውም ደሬ እና ሻለቃ ፓውሎስ
    ድንቅ ቆይታ ነበር ።ሰላምና ጤና ከናንተ አይለይ !!!

  • @abse4305
    @abse4305 Před 3 lety +9

    በተለይ አቤል ፓውሎስ አባት መሆናቸውን ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ አቤል ምንያህል እድለኛ እነደሆነ አሁን ነው የተረዳሁት ምክንያቱም አያቱ እና አባቱ ለኢትዬኘዬ አጥንታቸውን የከሰከሱ ሀገር እንደ ሀገር ሆና እንድትቀጥል ከባድ እና ወሰኝ ሚና የተጫወቱ የጀግና ቤተሰብ አባል በመሆኑ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 3 lety +5

    እባክህ ደረጀ፣ ኘሮግራምህ በጣም ደስ የሚልና የሚናፍቅ ነው ። ቶሎ ቶሎ ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ አቅርብልን።

  • @rahelhailu6513
    @rahelhailu6513 Před 3 lety +1

    ደረጀ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግንህ፡፡ ሻለቃ በውነት ትልቅ ክብር ያላቸው ጀግና ናቸው ለአገራቸው ያላቸውን ፍቅር በሰሩት ስራ መረዳት ይቻላል፡፡ በወቅቱ ከእሳቸው ጋር አብረው በሰሩት ስራ የተሳተፋትን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማረው ያሉትንም እግዚአብሄር በጤና ይጠብቅልኝ በጣም ነው የተደነቅኩት የከርቸሌው ድካማችሁ የመንግስት ስራ ይመስለኝ ነበር ተባረኩ፡፡ ደረጀ አንድነገር ላስቸግርህ እባክህ አንዳንድ መጽሐፍ አውሰኝ እባክህ፡፡

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 Před 3 lety +3

    ምርጥ ወታደርም አባመም ነዎት .....እድሜ ይስጦት

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 Před 3 lety +1

    ቁጣውን:አክብሮቱን:ሀገር ወዳድነቱን:ይቅር ባይነቱን በአንድ ላይ ያጎናፀፋቸው። እድሜ ይስጦት!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 3 lety +1

    ድንቅ ታሪክ አይጠበቅም ጥርት አርገው ነው የሚናገሩት👌🏾እንደ እርስዎ አባት እንደ እርስዎ እና እንደ ሌሎቹም የኢትዬጵያ እውነተኛ ወዳጆች ዳግም ይወለዱ ይሆን🤔ላደረጋችሁልን ሁሉ እናመሰግናለን🙏🏾❤️

  • @michaele9632
    @michaele9632 Před 3 lety +6

    … በጣም ግሩም ትውስታና ታሪክ!

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 3 lety +1

    ወይኔ እድሜ ይስጦት ውይ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ስልሃገር የማናውቀውን በልጅነት ያለፍነውን ታሪክ ሰማነው ምንም የማይሰለች ታሪክ ደስ የሚሉ አባት እድሜ ትስጦትና ስለሃገራችን በዙ ቢያስተምሩን ታሪክ አለ ብየ አስባለው

  • @zewdugobena5013
    @zewdugobena5013 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥወት መቼም ምርጥ ወግ አዋቂ ኖት ታሪክ ተንታኝ ቢሆኑ የሰውን ልብ እንደሚስቡ አልጠራጠርም ።ጋዜጠኛ ደረጀ የሚገርም ችሎታ ያለህ ሰው ነህ

  • @samuelkebede7007
    @samuelkebede7007 Před 3 lety +4

    Amazing!! What a heroic generation, serving a country that treated you unfairly. My respect to you Sir!!

  • @tewodrostadese4179
    @tewodrostadese4179 Před 3 lety +2

    እዴት ደስ የሚል ኢተርቢው ነው
    በጣም ነው የወደድኩት ጠያቂና ተጠያቂ የተገናኙበት ምርጥ ዝግጂት።

  • @meskermbekele7594
    @meskermbekele7594 Před 3 lety +2

    ደሬ አንድ ጥያቄ ጠይቅልን የመቀሌ አዛዝ የነበሩው ሻለቃ በቀለ ሮቢ የውቁ ይሆን? ለሻለቃ ጳውሎስ ያለን አስተያየት በሂወታቸው የደረሰባቸውን ችግርና ጉዳት አሜን ብለው የፊታቸውን እያዮ የሚጠበቅባቸውን ጠንካራ ፈጣሪ ያቸውን የሚያውቁ ጀግና ሀገር ወዳድ ታሪክ አዋቂ አንደበታቸው የሚጣፍጥ የእድሜ ሀንጋፋ እድለና እድሜና ጤና ይስጥልን.

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob Před 3 lety +4

    ወረቀቱን ትቼ እሷን ወሰድኩ አሳቁኝ በጣም አጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው:: ደረጄ ፕሮግራምህ አጅግ ተወዳጅና አስተማሪ ነው:: አግዚአብሄር ያክብርህ::

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 3 lety +1

    ተባረኩልን እድሜ ከጤና ያብዛላችሁ። አይ ኢትዮጵያዬ እንደው ምኑን ሠጠሽ ዘንድሮ በትዝታ ነበረች የምንልሽ እየሆንሽ ነው። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን።

  • @habtamugebretsadik2208
    @habtamugebretsadik2208 Před 3 lety +3

    ደሬ በጣም ነው የምናመስግነው አሪፍ ዝግጅትነበር

  • @fasilhambisa3729
    @fasilhambisa3729 Před 3 lety +1

    ቅን ልብ ሲኖርህ ላሰረህ መነግስት እራሱ ታገለግላለህ፡፡ ምክንያቱም ከፊት ኢትዮጵያ አለች::

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Před 3 lety +2

    ደርዬ እድሜ ከጤናጋር እንዲ ሰጥክ ፈጣሪ ምኞቴ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @azebanteneh2949
    @azebanteneh2949 Před 3 lety

    አባቴ በድጋሜ ሠጠብቆት ነበር እንኳን ደህና መጡ ጋዜጤኛ ደረጄ አመሠግናለሁ እኒህን ጀግና የኢትዬጰያ ኩራት ናቸዉ አሁንም ወነቸው አለ አገራቸውን እዝባቸዉን ወዳጁ

  • @mercygreat887
    @mercygreat887 Před 3 lety +1

    ዋውውውው የጳውሎስ አባት ናቸው እንዴ ደስ ይላሉ በጣም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አባት

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 Před 2 lety

    ጌታዬ ትልቅ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት❤

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 Před 3 lety +1

    ወንድማቸን ደረጄ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት የሚመጥንህ ሙያላይ ምሆንህ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ያሳፍልህ ይጨምርልህ በጣም የምወደው ፕሮግራም ብቻ ስይሆን የቆየችዋን በኔ እድሜ ያለችው ኢትዮጵያን የምትናፈቀንን እዲህ እኮ እዲያ እኮ እያልክ የምትጋብዝልንና በታርክ ይዘውን የሚነጉደት ስውች በህይውት መኖራችው ለጥማታችን ለመተከዣችን መልስ ስለሆነ እኔ ደስ እያለኝ እስማለሁ አያለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Před 3 lety +1

    በግልጽነትዎ በጣም ደስ ብለውኛል። ውይይታችሁ ሳይሰለቸኝ ነው ያዳመጥኩት።የደረጀም አድናቂው ነኝ።

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 3 lety +6

    An interesting and amazing story. Thank you Derjie, you are an extraordinary journalist

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 2 lety

    ሻለቃ ፓውሎስ በጣም ደስ የሚሉ ጀግና ለኢትዮጵያ ብዙ የደከሙና የሰሩ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ 🙏

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot Před 3 lety +12

    Dere I really admire you and your guest today. I felt proud about being Ethiopian when I heard the life history of army officer Paulos Getachew. He has gone through very tough journeys as Ethiopian ARMED FORCES and gave his utmost sacrifice and yet he has no signs and feelings of any regret or grudges. I sincerely believe that we have to get him artificial limbs and make his life a bit easier. After all he served Ethiopia all his life.

  • @hiruyshitu5660
    @hiruyshitu5660 Před 3 lety +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    For Ethiopia Is Good Vote Vote For Ethiopia

  • @wossenyeleheshete9733
    @wossenyeleheshete9733 Před 3 lety +1

    The same orator, gifted with grace, I know him 40+ years ago in a very difficult circumstances. I admire his ability to remember all these different topics details as if it has happened yesterday, glad to see him again.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 Před 3 lety +10

    It is really an amazing interview.Thanks!!Shaleka

  • @marutsega387
    @marutsega387 Před 3 lety

    ግሩም ቃለምልልስ ነው። የሻለቃ ጳውሎስ ወኔ፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የማስታወስ ችሎታም ያስገርማል። ደስ የሚል ጊዜ ስለሰጣችሁኝ ሁለታችንም አመሰግናለሁ።

  • @sosenaadmasse5999
    @sosenaadmasse5999 Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ጥሩ ኢትዮጵያዊ ክብር ይገባቸዋል.

  • @johnteshome4194
    @johnteshome4194 Před 3 lety

    ሐዋሳ ብዙ ግዜ አያቸው ነበር :: ብዙም በጥልቀት አላውቃቸውም :: እድሜና ጤና ይስጥልን :: ዛሬም ጥልቅ እውቀት ያላቸው በመሆናችው
    በማማከር ሃገራችንን እንዲያገለግሉ ቢደረግ

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 Před 2 lety

    አትጥፊ ያላት ህይወት የሚገርም ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ

  • @afeworkassefa7147
    @afeworkassefa7147 Před 3 lety +1

    Mesmerizing !!
    It is not a family story but history of patriotic Ethiopians.
    Excellent depiction of facts and details. Cannot wait for the next episode.
    Thank you both

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 3 lety +3

    ትላልቅ ስራ የሰሩ አባቶችን አከብራለሁ 🙏🏻!!
    አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጃ ሀይሌ ሞያውን ጠንቅቆ የሚሰራ ጋዜጠኛ አመሰግንሃለሁ

  • @abdiahmed17
    @abdiahmed17 Před 3 lety +4

    የመጠላለፍ ታሪካችን!!!

  • @abrahamyohannes3188
    @abrahamyohannes3188 Před 2 lety

    ዉብ ድቅ ቃለመጠይቅ ።

  • @MyHabtom
    @MyHabtom Před 3 lety +5

    I am badly saddened; how could the fate of Ethiopia is left in the crossroads with many of her heros poss this kind of experienced; educated, courageous and honest personality.

  • @negasiwleday5088
    @negasiwleday5088 Před 2 lety

    ምርጥ ታሪክ አይጠገብም

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před 3 lety

    ደሬ ጨዋ ኢትዬጵያዊ እና ጀግና ወታደር ናቼዉ ምሰጋና ለሁላችሁም

  • @adoalemayehu9498
    @adoalemayehu9498 Před 3 lety +6

    The long-awaited part II , WOW what a story

  • @ethiopiayeneyene8265
    @ethiopiayeneyene8265 Před 3 lety +1

    አይ አንቺ ኢትዮጵያ ልጆችሽን እንደበላሽ እግዚኦ

  • @kingdawit10
    @kingdawit10 Před 3 lety +2

    Cant wait for part three !! GOD Bless you and long live !!

  • @ashebirdemissie4916
    @ashebirdemissie4916 Před 3 lety +3

    It is amazing, attending this interview is very interesting, more attractive and historical , Viva shaleka !!!!

  • @TheKtewahade
    @TheKtewahade Před 3 lety +1

    Such a positive person! learn a lot . We need people like him!!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Vote Ethiopia And Tigray VOTE VOTE

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 3 lety +7

    You are a treasure sir!! Wish we have more of you people alive!! Generation with integrity, dignity and wisdom!! They are now working day and night to destroy the country that you and your father have paid a lot for!! Sad!!

  • @samit288
    @samit288 Před 3 lety

    Great interviews! መቼም ደሬ የሚገርም ብቃትና ችሎታ ነው ያለህ...ታሪኮች ቦታቸውን ሳይለቁ እንደጣፈጡ እንድንሰማው የምታደርገው የሚደነቅ ችሎታ ነው። ኢትዮጵያዊነት ብዙ ነው መገለጫው!!

  • @muhidinahemed6814
    @muhidinahemed6814 Před 3 lety

    ዋው ደሬ አስገራሚ በደም የተጨማለቀ ታሪክ

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 Před rokem

    ሁሉንም በሚያሳዝን ሁኔታ ነው የገደላቸው ያንን ሁሉ ጀነራሎች

  • @alembekele9455
    @alembekele9455 Před 3 lety +4

    Thank you so much!

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer6987 Před 3 lety

    የጋዜጠኛ ቁንጮ ነህ ተባረክ አቦ

  • @abelking7546
    @abelking7546 Před 3 lety

    ይገርማል የድሮ አባቶች ላገሬ ሲሎ :: ያሁኑ ትውልድ ክልሌ እና ዘሬ ብሔሬ ምናምን እስኪ ካባቶቻችን እንማር::

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 3 lety +3

    የሻለቃ ጳዉሎስ ጨዎታ እዉነኛ ታሪክ ይመስላልና ታሪኩን ከልቤ ተቀብየዋለሁ::

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety

      ልብ ወለድ የሚናገር አለ እንዴ? ሁሉም በራሱ አተያይ ነው

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před 3 lety

    Dereje you are an amazing journalist 😯👏🏽👍. With full of knowledge & respect. Bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️😯

  • @mulatabebe4469
    @mulatabebe4469 Před 3 lety

    Fascinating story, they should watching all those people they get power by chance. Thank you for your service!!!

  • @tegegnewassie7460
    @tegegnewassie7460 Před 3 lety +1

    Dereje you brought very interesting story to hear.
    Major Paulos Getachew I know your father general Getachew Nadew very well. It was very sad a great man to face that fate like many others like him during that time.Ethiopia lost many of its great men! Dereje thank you for the show.

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 Před 3 lety +3

    Wow! I am speechless!

  • @wondante
    @wondante Před 3 lety +4

    Betam Yemiyasazenu Abate newot 👍🏽 Mizaniwi sew newot 👍🏽

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 Před 2 lety

    Ohhh….Wow Amazing program. Thank you for sharing your inspiring life experience. True Ethiopian hero during a good and bad time by sacrificing your comfort zone.

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 3 lety +1

    Hero! Just like his father! Incredible legacy!

    • @meowmeow5592
      @meowmeow5592 Před 3 lety

      His father was not a hero though. He betrayed his guad colonel.

  • @vokvoiceofkorea
    @vokvoiceofkorea Před 3 lety +3

    Great man! Stay Blessed!!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 4 měsíci

    እኝህን ድንቅ አባት ሻለቃ ጳውሎስን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኋቸው በዚህ ፕሮግራም ነውና እንዴት እንደ ወደድኳቸው!! ይህን ቃለ-መጠይቅ ደጋግሜ ሰማሁት አልጠግባና አልሰለች አልኩት!! እኝህን አባት ማዳመጥ ትልቅ ላብረሪ ገብቶ እንደ ማጥናት ነው፣ በአሜሪካ ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ እንደ መማር ነው፡፡ የሚገርም የማስታወስ ችሎታ ነው ያላቸው፣ የሚገርም ጭንቅላት ነው ያላቸው!! ቀን፣ ዓ.ም. ዘመን እያንዳንዱአን ሲጠቅሱና ታሪክን ሲሰንዱ ይደንቃል!! ባደምጣቸው ባደምጣቸው አልሰለቻቸውም፡፡ ምናለበት መንግሥት በሚዲያ ቋሚ የአየር ሰዓት ቢመድብላቸውና የእርሳቸውንና የአገራችንን ታሪክ ቢያወሩ!! ለእኝህ አባት ቃላት የለኝም!! ብቻ ሕያውና ቋሚ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ናቸው!! እርስዎን ማዳመጥ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ እንደ መማር ነው!! ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት!!! የጀግና ልጅ ጀግና ነው!!

  • @ketselamulat1199
    @ketselamulat1199 Před 3 lety +2

    Thank you!!!!!!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    1978 Is Good Love Peace Best Family For One Country And Marriage 1978 Is Best Year

  • @wt2676
    @wt2676 Před 3 lety +5

    I met Gen Getachew Nadew the evening before he passed away. I remember his commanding personality, booming voice and his height. He left an indelible mark!

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před rokem

    Shaleka Paolos amazing story thank you

  • @alemwerku1940
    @alemwerku1940 Před 3 lety

    የተከበራችሁ እና እድለኞች የሻለቃው ልጆች ፣ ኣባታችሁን ሰምተናል እንዲት እንዳደጉ ፣ ክቡር ጌታዪ ጳውሎስ ብላችችሁ ብትጠሯችው መልካም ይመስለኛል ፣ ከናንተ በላይ ኣልውቅም ፣በርግጥ እናንተም የምትጠሩት በፍቅርና በአክበሮት እንደ ጓደኛ በማቅረብ ይመስለኛል፣ ተቃውም የለኝም ።

  • @serkalmmelese2853
    @serkalmmelese2853 Před rokem

    እኛን የመሰሉ በጣም ያሳዝናል

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 Před 3 lety +2

    ይህን ሳይ እደሰታለሁ።

  • @asrestsegaye4934
    @asrestsegaye4934 Před 3 lety

    Jornalist Dereje, I really appreciate you for having an interview with such an outstanding Ethiopian Officer. I can briefly say that you were discussing with a speaking book . and I believe that his story will help more for the new generation if this story is compiled in a documentary form.

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 Před 3 lety

    Dere is world class host !!! Thanks

  • @m_retta4071
    @m_retta4071 Před 3 lety

    Fascinating! I can’t wait for ክፍል 3.

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před rokem

    መንግስቲ ወንድ ወንዱን ገሎ እናተን ጥሎልን ሄደ እናተም ሀገሬቱን ለጁቦቾ ሠጣችሁ አሁን ደግም የጌታቸዉ ልጃ ነገ ብሎ መዉጣት ያሣፍራል

  • @netsitesfaye5704
    @netsitesfaye5704 Před 3 lety +1

    ተነተኑት እኮ ዋው

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t Před 3 lety

    Wow!!!💚💛❤️💪edmae ketna gar yesto fetari