ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachin lay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2021
  • ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachin lay
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 246

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr Před 3 lety +16

    የዛኔስ እሺ ልጅ ስለነበሩ ያጠፉትም ካለማወቅ ነው እንበል፤ አሁን ድረስ ከስሕተታቸው አለመማራቸው ግን በጣም አሳዛኝ ነው!

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety

      ይህ ሰቱፒድ ሰውዬ በግድያና በእልቂት የሚኮራ የሰይጣን ታላቅ ወንድም ነው፡፡

  • @seyfesileshi253
    @seyfesileshi253 Před 3 lety +14

    የዛ ዘምን ወጣት እትዮጵያን ማታውቁ እዳቺሁ ለኛም ተረፈ !

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 Před 3 lety

      You are correct.

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +2

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @blacklionking1312
    @blacklionking1312 Před 3 lety +3

    ጋሽ ደረጄ በጣም ከምወዳቸው 2 ጋዜጠኞች አንዱ አንተ ነህ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @milireda2877
    @milireda2877 Před 3 lety +9

    ቃለ መጠይቅን ደረጀ ሀይሌ እና መኣዛ ብሩ ሲሰሩት እንዴት ያምራል መሰላችሁ!

  • @user-ob2yz8ee5f
    @user-ob2yz8ee5f Před 3 lety +7

    ደሬ አክብሮቴን ተቀበለኝ። ስለ ስልሳዎቹ ስታወራ እኮ አቤት ሲጣፍጠኝ።

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 3 lety +7

    Dere, what a Great Journalist. I am always impressed by your grace and quality. Lots of love and respect Bro.

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 Před 3 lety +1

    አይ አለመታደል ይህ ጉዳይ አሁንም በከፋ መልኩ መኖሩ ነው:: ይህን ቃለ መጠይቅ እያነባሁ ነው የሰማሁት:: እግዚአብሔር ምነው ጨከነብን:: የሰው ልጅ እንዴት ክፉ ነው ዘለአለም ለማይኖረው

  • @berhanumoges9696
    @berhanumoges9696 Před 3 lety +12

    እንክዋን አብሮ አደግ የአንድ እናት ልጆችም ለግድያ ሲፈላለጉ ነበር።
    የተፈናጠረ ldeology ከሕብረተሰቡ እድገት ጋር የማይጣጣም ፤

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +3

      ባጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በድርግ ነው፡፤ የብሐየር ምብት እስከገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

    • @survivalbelay8838
      @survivalbelay8838 Před 3 lety +2

      @@temesgengetahun2708 Temesgen Getahun ሰንቱ ተወርቶ ያልቃል የርስ በርስ ጦርነት በለው ፡፡ አሁን ላለንበት የዳረገን ጥንስሱ የተማሪ እንቅስቃስ የተባለዉ በ GANGSTERS(Palestinian Influence and even Arab Country Embassies in Addis Ababa የሚረድዋቸው ) የሚመራ በህዋላም ደርግን ጨምሮ እነዚህን ድርጅቶች የወለደ ነው ብየ አምናለሁ ባይገርምህ ለኢትዮፕያ ህዝብ ነው የምንታገለው ብለውን BRAINWASH አድርገዉን በእድል በህይወት የተረፍን በሰዉነትም ባአእምሮም ዳሽቀን መከራ የዳረጉን በትምህርታቸዉም ገፍተዉ ኑሮአቸዉን አደላድለው ወደ ብህር ጎራ ገብተው ሲቀባጥሩ ሳይ በከንቱ የረገፈው ብሩህ አእምሮ ሁለ ያንገበግብኛል፡፡
      ባይገርምህ አንዳንዶች አመራር ላይ የነበሩ እዝህ program ላይ ቀርበው በሙሉ ልብ ሰህተት ተሰርተዋል(ሰርቻለሁ)
      ለማለት ይተናነቃቸዋል አይፈልጉምም ፡ ለምሳለ ብርሃኑ ብርለ ? የተሰኘ አሁን አዲስ አባባ የሚኖር መጽሃፉን ለማስተዋወቅ የቀረበ ፡ለሻቢያም ለኢሃፓ(ሰ) የተዋጋው ‘የሚቆጨኝ የለም ክአመሪካን ክታወቁት ዩኒቨርስቶዎች ተመርቃለሁ ልጆቸም ጥሩ ደረጃ ደርሰዋል’ ሲል አዘንኩ በተሰብሀን ጎጃም ሂደህ ጠይቀሃል ወይ ሲባል ሰራ ይበዛብኛል ብሎ ፡ ወላጅ አባተ ሳላየው በሞት ተለየኝ ብሎ በለቀሶ ????? ድራማ ሲስራ ነበር ፡፡

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 Před 3 lety +27

    ቀን በጠራራ ኢሃፖ ይገላ: ደርግ ምሽት ዜና የፍየል ወጠጤ እያለ ይፎክራል :ለማንኛውም የተማረው : በሁለቱ መሃከል አልቅዋል::

    • @teferacherkos8055
      @teferacherkos8055 Před rokem

      ፍሬ-ቢስ ድርጅት ነው ! አሁንም አለሁ ይላል ፣ ያለማፈር ፣

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      ​የሆነ የኢትዮጵያ ጠላቶች ቅጥረኛ ድርጅት እኮ ነው። ከሱማሌ ከተገንጣይ ጋር የቆመ ነበር እኮ።የተማረውን የጨረሠ ሠራዊቱን ሲገል የነበረ ነዉ ።​@@teferacherkos8055

  • @shimelisgetachew3196
    @shimelisgetachew3196 Před 3 lety +5

    አፓ. ባንዳ. ነው. ከወያኔ. ለይቼ. አላየውም. አሃፓ.የወያኔ. አሽከር. ነው. አፍ. አለኝ. በላችሁ. ታውራላችሁ. ሶማሌ. ስትዎርን. አብራችሁ. ሶማን. ተደግፉ. ነበር. ሃግራችንነ. አሁን. ለግተማት. የዳረጋቸሁዋት. የአትዮጵያ. አመላክ. ይፍረድባችሁ.

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 3 lety +7

    ኢሠፓ እና ኢህአፓ ምን እና ምን ናቸው ? ለቀይ ሽብር መነሻ ነጭ ሽብር መሆኑን ለምን እንደሚክዱ ጠይቀው እባክህ ደረጄ ወዳጄ ለትውልዱ ትክክለኛ መልስ ከሰጠ መማሪያ ይሆናል ።

    • @kukulunega
      @kukulunega Před 3 lety

      ጥያቄው ግድያውን ማን ጀመረው ነው።ቀይ ጭብር ነጭ ሽብርነቱ አይደለም።ፋሽሽት ደርግ ሲገድል፣ ሲያስገድል፣ገድሎ ኢሕአፓ ገደሊው ሲል፣ሲያወራና ሲያሶራ፣ያን ለመከላከን አጻፋውን መመለስ ግድ ነው።ከዚያ በኋላ ቀይ በለው ነጭ ዋጋ የለውም።ችግሩ ቁንጽን እውቀት ይዘን በየቦታው ስንጸዳዳ ነው።ይቺ አገር ኢትዮጵያ ዛሬው በሺታዋ ድንቁርናና አሉባልታ ሠፋሪ ነው።የቁሙ ሙኡታንን ነብስ ይማር።

    • @abdelaarega6618
      @abdelaarega6618 Před 3 lety +1

      እንዴ እነዚህ እኮ የተረገሙ ነብሰበላዎች ናቸው ደግሞ ደርግን ይከሳሉ !! ወገኞች

    • @mhmethio7546
      @mhmethio7546 Před 3 lety

      @@kukulunega ቁንጽል እውቀት ላይ በኢትዮጵያዊ ባህልና ጨዋነት ከስድብ ውጪ ያለዎትን ጥልቅ እውቀት ቢገልጹልን ለመማር ዝግጁ ነን ማንም ይጀምረው ላሉት ካልተጀመረ ውድቀትም እድገትም የለምና

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Před 3 lety +2

    እዚህ ላይ አቶ ነሲቡ ...የሆነ ቦታ ላይ 50 አለቃ ሰለሞን ያለው ሰው 100 አለቃ ሰለሞን እሚባለው መሆን አለበት ...ቺቺ እምትባል መሳሪያ ከጁ እማይለይ ሰው ነበር ይላሉ...ይህ ሰው እኛ ቤት መቶ እኛን ፈልዎች ናቸው ብሎ ትቶን ሄደ ብል አባቴ ነግሮኝ አስታውሳለሁ...ግን የኛ ታላላቅ የካዛንችዝ ሰፈር ልጆች ስለ ኢህአፓ በጣም ብዙ ታሪክ ይነግሩን ነበር... ከነዛ ባለታሪኮች አንዱ ሱራፌል እሚባል አባቱን የ ኢህ አፓ ወረቀት ሰጥቼው አንብቡዋል ብሎ አጋልጥዋል ተብሎ ይነገርለት ነበር..ይሄን ታሪክ የሰማሁት ሱራፌል በ አዲስ አበባ የ አክሱትን መኪና ጨምሮ ከ 30 በላይ መኪኖች ላይ የስርቆት ወንጀል በመፈፀሙ ነበር...መኪና ከጠፋባቸው ሰዎች ጋር አብሮ እያመለከተ ከፖሊስ ስለ አፈላለጋቸው ያጠና ነበር ..መጨረሻ አንዱ ጉዋደኛቸው አሮጊት ሴት ገጭቶ ሁሉም ተያዙ እንጂ በጣም አስደንጋጭ ዝርፊያ ነበር፡፡ ሌላው በጣም ሲነገርለት እና በዘፈን የተነሳ በጣም ልጅ ነበረው ገነነ ነጋ ስለሚባል ልጅ ነበር ይሄን ታሪክ እስከመቼም እማረሳው ነው፡፡ ከፍተኛ 15 ሊቀ መንበር የነበሩት የ ዩንቨርስቲ አስተማሪም ነበሩ እሚባሉት አሳዝነው ባይሳ እሚባሉ ነበሩ ስማቸው ዝነኛ ነበር ምን ያርጉ ምን ባላቅም፡፡ ብዙ የስፈራችን ልጆች ግን ገረፈችን ብለው የነገሩን አስቴር ትሁን መስታወት እምትባል ሴት ነበረች በጣም ይፈሩዋት እንደነበር ያወሩ ነበር፡፡ እግዚአብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ለ ኢሀፓዎች የ ሰው ሬሳ ትምህርት ቤት ስንሄድ ያየነው እነሱ የገዱሉትን ሰው ነበር፡፡ በዛ እድሜያችን ሬሳ ማየት ባላስፈለገን ነበር... ስለ ኢህአፓ እንደ ጀብዱ እሚወራ ሳይሆን እሚያስፍርም ድርጊት እንዲፈፀም መንገድ የከፈቱ መጥፎ ትውልዶች ነበሩ ... እንደ ግርማ ከበደ እሚባል በሁዋላ ደርግ ባደባባይ የረሸነው ጨካኝ በ ኢህአፓ ድርጊት የተፈጥረ ነበር፡፡ ኢህ አፓ ኡኡታ ኮሚቴ ብለው ለሱማሌ ጦርነት በሚዘጋጅ ምግብ ውስጥ ጠርሙስ ፈጭተው እሚጨምሩ የነበሩ ትውልዶች ነበሩ እውነቱን ለመናገር እንደ ጀብዱ እሚነገር ስራ አልነብረም፡፡ ደርግ ግን ቁጭ ብሎ መኢሶንንና ኢህ አፓን ሲያጫርስ እንደ ነበር ቆይቶ የደርግ አባላት በፃፉት መፅሀፍ ለመማር በቅተናል፡፡

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 3 lety

    ደሬ ድጋሚ አገኘውህ am happy, dear guest Nesibu what a nice interview ,ከሁለተኛው interview በፊት መጽሐፍህን ጨርሼ እጠብቃለሁ .Tnx Dere

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 Před 3 lety +2

    ባልደርስበትም......ስለ ቀይ ሽብር ሰሰማ እጅግ በጣም ያመኛል:: በቃ በጣም በጣም ይረብሸኛል:: በተለይ በተለይ ወጣት ወገኖቻችን በቤተሰባቸው ፊት ሲገደሉ እና በአሰቃቂ ሁኔታ ሲደበደቡ ደግሞም ሲረሸኑ የነበረውን ታሪክ ሰሰማ ሁሌም ያስለቅሰኛል:: በጊዜው ተጠቂ ለነበሩት ቤተሰቦች ሁሌም እግዚአብሄር ከነርሱ ጋር እንዲሆን እፀልያለው:: መጥፎ ታሪክ ነበር!

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 Před 3 lety +2

    ውይ ትዝታ ወይ ትዝታ ኣግረ ኣስታውሲኩት የርርሥሁትን ንግር ኣስታውሥችሁን ውይነ ያ ፍቅር ያ ምርተማመን ኣሁን ቢኖር ኖሮ ትልቅ ዲል ይመጣ ነበር ኣሁን ኣፍ ኢንጂ ልብ የለምውጣቱ ውነው ትሽርሺራን

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 Před 3 lety +5

    ይህ ሰውዬ አንደኛ የኢትዬጵያ ጠላት ነው

    • @amenberhane4310
      @amenberhane4310 Před 3 lety +1

      ፓልቶክላይ ነው ሲሳደብ የማቀው

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 Před 3 lety +3

    እንግዳው እራሳቸው ያለፉበትን ታሪክ ማካፈላቸው ያስመሠግናቸዋል::
    በተርፈ ቀይ ሽብር የተጀመረው ግን በ1970ዓ/ም ሳይሆን በ1968ዓ/ም ነው::

  • @yonas316
    @yonas316 Před 3 lety +1

    ደረጀ በጣም ከማደንቃቸው ጋዜጠኛ አንተ ነህ ብልህ ማጋነን አይሄንብኝም ምክንያቱም የአንተ ቃለ ምልልስ እኮ በቃ ምን ልበልህ ፊልም እንደመስራት ማለት ነው በአንተ ዝግጅት ግዜው እንዴት እንደሚሮጥብኝ እኮ በርታ አድናቂህም ነኝ
    በነገራችን ላይ !!!!!!!!!
    እንወድሃለን

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 3 lety +7

    “አይባባ አይባባ ሆዴ በሬሳን ማን ባሻገረኝ ጠባሴ ጉዳይ ነበረኝ" ደብረ ብርሃን

  • @tiledesta5825
    @tiledesta5825 Před 3 lety

    Thank you very much Mr. Dereje for a such interesting stories!!

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před 3 lety +6

    EPRP leaders has failed miserably as national party leaders and should be accountable for thousand of innocent lives and suffering

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 3 lety +9

    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የክብር ሽልማት ይገባሃል። ጥበብህ እንግዶችህ ደስ እያላቸው ሲስሉብን አድማጭ /ተመልካቾችህ ዘና ብለን ስዕሉን እንድናይ ያደርገናል።

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Před 3 lety

      የት ነዉ የሚኖረው ጋዜጠኞው? አቀራረቡና የሚያመጣቸው አርእስቶችን በጣም እወዳቸዋለሁ

    • @tilethio
      @tilethio Před 3 lety +1

      @@peacelove6150 Dere aradaw ye beqelo betu lij lives in Addis.

  • @endugebre5917
    @endugebre5917 Před 3 lety +10

    ወይ ሀገሬ አሁንም ታሪክን እየደገምን ነው አዙሪት

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 3 lety +6

    Sadly it is happening today too.I live in Australia Melbourne. I meet a man in the street.We knew each other for many years. I consider as a friend. After the usual greeting, he told me that he is struggling with life. He added that he does not have a place to sleep and he didn’t eat for more than a day. I really felt sorry for him. We were in an area dominated by Africans , mostly by Ethiopians . There are many shops and restaurants in there . I invited him lunch. But he bluntly told me that he does not want people to see him with me. I didn’t ask him why. I know he is Oromo and I am not. I suspected this must be the reason. I then gave him money and walked back to my office .

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 Před 3 lety +1

      Sorry I don’t understand what you wrote
      Can it be enough reason?
      Where the problem if you are not Oromo and he is?

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 Před 3 lety +4

    ያለመታደል ሆኖ አሁንም ታሪካችን ያው ነው በተለይ በስልሳዎቹ የነበሩ ፖለቲከኞቹ አሁንም እዛ ላይ እንደቆሙ ናቸው አገሬ ሰላሙንና ፍቅሩን ያምጣልሽ ደሬ እናመሰግናለን

  • @Tikursew1
    @Tikursew1 Před 3 lety +5

    Dere you are living legend for your amazingly fair and interesting journalism. I have been following you since “Ye Dera Chewata” know you are interested in this particular era of Ethiopia history. For a young man like me Red Terror is unbelievable but 👂 from someone who was there is a huge lesson. Please keep them coming.

  • @tsegaybiemnet387
    @tsegaybiemnet387 Před 3 lety +8

    It took me 50 years back I am an Eritrean I was a member of Epryl gulele region mr neseb you put exactly the way it was thanks

  • @demelashgirma5066
    @demelashgirma5066 Před 3 lety +2

    ኢሕአፖ እኔ የማውቀው አንድ ኢሕአፓ ነው አገር ቤት ነው ያለው እርግጥ ነ ው ድርጅቱ ኢትዮጵያ ሲገባ አብረን ከድርጅቱ ጋር ያልገባን አባላት የነበርን አለን ::

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 Před 3 lety +1

    ደርዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዛብኤር ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️

  • @kbeshir3986
    @kbeshir3986 Před 3 lety +1

    ዳሬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ:: እባክህን የድሮ ጎደኞችህን መልሰህ እቅርብልን:: ማላት ያሬድዬና የቴሌቭዥን ጋዜጠኞን

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 3 lety +6

    ምን ያረጋል የኢትዮጵያ ውጣቶችን የተማረ ሐይል አጥፍተችሁ አስጠፋችሁ እስከአሁን ያልተቋረጠ ነቃርሳ ሆናችሁብን የምንኖርበትን ስዖል ።😍😍😍❤😍😍😍💀💀💀💀💀💀

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +1

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

    • @kukulunega
      @kukulunega Před 3 lety

      ​@@temesgengetahun2708 የተወሸቁ ወራዶች ናቸው የሚል እራሱን የማያውቅ ወራዳ ብቻ ነው።ሲጀመር ጅምላ ግምት ሁሉ ስህተት ነው።በጭፍን ሁሉን መውቀስ ከውድቀት ሁሉ የከፋ ሌላ ወራዳነት ነው።የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊሽምን አውግዘው አሜሪካን ውስጥ የሚኖሩ የኢሕ አፓ አባላት ብቻ አይደሉም።አሜሪካ የኮሚኒስት ፓርቲ ከሩቅ ምሥራቁ በኋላ የመጀመሪያው የግራ ክንፍ ፓርቲ አገር ናት።የአሜሪካን ኢምፔሪያሊስም በአገር ውስጥም ተቃዋሚ አለው ማለት ነው።እነዚህ ተቃዋሚዎች አሜሪካ ጉያ ውስጥ ተደበቁ ማለቱ የነገደ ከብት ግምት ቢሆን አይገርምም። በሌላ አመለካከት ደግም እነዚሁ አሜሪካ ጉያ ውስጥ ተወሸቁ የተባሉት ተምረው ይበልጥም በሕክምና ትምህርት ተመርቀው ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ በሺ ይቆጠራሉ።ችግሩ ያንተን የመሰለ የዘመን ውዳቂ ከክብት ነጥሎ ዜጋ አድርጎ ማሰልጠኑ ነው።

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube1033 Před 2 lety

    ታርክን እንዲህ በህይወት ባሉ ሰዎች ጋር ለትውልድ ለማስተላለፊና ለማቆዬት ውይይት የማድረግ ልምድ ለሎችም ጋዘጠኞች ልምድ ቢያደርጉት አስተዋጽዎ አለውና ደረጀ እናመሠግናለን።ይህ ታርክ መሐል አ አ ብቻ ሣይሆን የኢህአፖ ሠል እኛ ሞያሌ ኬኒያ ጠረፍ ላይ ሆነን የትግሉ ተሣታፊ ነበርን ና ትዝታው ቀላል አይደለም።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 3 lety +3

    By the way,ኢትዮዺያ የዚህ ሁሉ ምንቅልቅል ተጠያቂ ኢሐፖ ነው

    • @kukulunega
      @kukulunega Před 3 lety

      እናትህን ያለ መክሰስህ መልካም ነው።ነገ ወደ እናትህ ክስ እንደምትሸጋገር በእርግጥ ነው። አሉባልታ ሌላ ፣ በማሥረጃ ክስ ማቅረብ ደግሞ የተሻለ ነው።ተጠያቂው ኢሕአፓ ነው ብሎ ክስ ማቅረብ፣ከደነቆረ ባሕል ድንቁርናን መሸመት ነው። እዚህ ላይ ከንቱነትህን ከመዘርዘ መጀመሪያ የጠፋው ማንነትህን ፈልግ።ኩታራ

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret5400 Před 3 lety +4

    ደሬ ሰላም ነዉ አንጋፋችን

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 3 lety +6

    ደሬ እረ ለእኛ አስብልን !ብቃት ያለው ጋዜጠኛ አንተና አንተ ነህ :
    ባክህን አትጥፋብን

  • @meskeremyilma8423
    @meskeremyilma8423 Před 3 lety +6

    ያንን ሁሉ ወጣት አስጨርሳችሁ ቁም ነገር እንደሰራ ህዝብ ፊት ትቀርባላችሁ ልታፍሩ ይገባል

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

    • @ewnetuyineger491
      @ewnetuyineger491 Před 3 lety

      አሁንስ?

  • @Alemina2000
    @Alemina2000 Před 3 lety +9

    Real professional journalist Dereje proud of you, always enjoying & learning. Thank you

  • @dolcevitac.lassale9974
    @dolcevitac.lassale9974 Před 3 lety +3

    ,,,፣ወጣ ወጣና ኣንደሽንበቆ ተንከባለለ እንድ ሙቀጫ,,፣የሚል ትዝ ይለኛል።እኔ ኤርትራዊ ነኝ ፣ ከኣዋሬ ፣ካዛንችስ-3 ዶርስ፣5-ዶርስ ስንመላለስ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁብን ።መልካም ጊዜ።

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 Před 3 lety

      @@khadeejahteyeb9050 eritrea lualawit ager nat zarem hulem lezelalem ysemal

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia Před 3 lety +2

    ይሄ ኢህአፓ የሚባለው የእንከፎች ስብስብ ነበር ማለት ነው። እየወጡ የሚያወሩት ሁሉ ጠብ የሚል ነገር የላቸውም።

  • @addisushevaye1801
    @addisushevaye1801 Před 3 lety +1

    Dear Deraje, Many Many thanks

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe9344 Před 3 lety

    Dere you are the best you remind me the old days.

  • @TheArebek
    @TheArebek Před 3 lety

    Thank You

  • @tilethio
    @tilethio Před 3 lety +3

    I was working at Ministry of Agriculture at Kasanchis( My office was near Urael than Kasanchis, There was a 2 floor building on the left side of that connecting road of Borchle and the Total road. I remember one morning when on my way to my office, a cashier safe of Borchele, brocken and draged down the street by robbers. There were few cash scattered on the street which was surrounded by police officers. Kasanchis was full of fun.

    • @MrSherqi
      @MrSherqi Před 2 lety

      I was born and grew up there in the 90’s. Life was so amazing as a child in Kazanchis

  • @derejoni9315
    @derejoni9315 Před 3 lety +3

    ደሬ ፕሮግራምክን በጣም ከሚወዱት አንዱ ነኝ ግን የኢሀፖ አመራሮችን ባታቀርብ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ስንት ልጅ ካስፈጁ ቦሗላ እነርሱ የት እንደሚኖሩ ስናይ እንዴት እንደሚሠማኝ ብታይ::

  • @chuzahaile4407
    @chuzahaile4407 Před 3 lety

    💚💛❤ ደሬ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zeharamohammed335
    @zeharamohammed335 Před 2 lety

    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ነህ በዚህ ፐሮግራምህ ግን እናቴን አስታወስከኝ ከልጅነት እሰክ እወቀት በጠፋው በወንድምዋ ታለቀስ ነበር ያው መቸረሻወን ሳታወቅ ሞት ቀደማት ታደሰ ወልዴ ሮባ ይባላል ብላኛለች ያንን አስታወስኝ

  • @lilyh9470
    @lilyh9470 Před 3 lety +2

    የሚገርመው ሲያወራ በኩራት ነው ትንሽ እንኳ አይቀፈውም ያን ሁሉ ወጣት አስቀጥፈው እነሱ እስካሁን እየተንቀባረሩ ይኖራሉ::

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před 2 lety +1

      በወቅቱ አላማ ትግል ነው ብለው ነው ያደረጉት።በትክክል ብዙ ወጣት አልቆዋል ያሳዝናልም።

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 Před 3 lety +2

    ምንካሳችስ ብቻ ልገሃር አካባቢ ሌሊቱን ሰፈሩን ጨረቃ ያረጉት ነበር :.

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 Před 3 lety +1

    እፃናት ማሳደጊያ ሸዋፖሊስ እንዚህም አሉ።

  • @mamegelila
    @mamegelila Před 3 lety

    What a great journalist Derge

  • @nibanibus1697
    @nibanibus1697 Před rokem +1

    This intervew with Nesibu is amazing ..I grew up in era, eventhoug i was very young
    I remember feeling the terror of the derg military regime !
    The new generation has to read if not watch this chronicle it is a history!

  • @simenehbekele
    @simenehbekele Před 3 lety

    Dere no word 4u thanks

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Před 2 lety

    I personally did subscribe long time ago and I am having my childhood historys as simple as possible

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Před 3 lety +2

    ብሰል ያላለው እድሜ ልኩን አይበስልም:: አሁንም የኢህአፓ ርዕዮት አለም ልክ ነው ሲል አይገርምም ? ኩሊ ኩሊ ! ከማለት ወዛድር ማለት የኑሮ ለውጥ ያመጣ አስመስለው:: ኩሊ ማለት ህንድኛ ከመሆኑ ሌላ ምን ችግር አለው?

  • @haileywale1527
    @haileywale1527 Před 2 lety

    እድሜ ለናንተ የ ናንተ ስህተት ለዚህ አበቃና! የ ተርገመ ትውልድ!

  • @monaaaa5731
    @monaaaa5731 Před 2 lety

    ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌን ያለማድነቅ አይቻልም እንወድሀለን እናከብርህ አለን ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 Před 3 lety +2

    ፍጹም ነው እምነቴ-በነሲቡ ስብሃት..የካዛንቺዝ ልጅ ሆኖ ይህንን መጽሃፍ ማንበብ ግድ ይላል፡፡
    የማንነታችን አካል ነውና በተገኘበት ይነበብ!

    • @hailuzeleke9393
      @hailuzeleke9393 Před 3 lety

      ዳኛው ማነው? -ታደለች ኃ/ሚካኤል
      ዳኛውማ ደርግ ነው! -ነሲቡ ስብሃት

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Před 3 lety +8

    ደርግን አውሬ እንድሆን ያደረጋችሁት በዛን ጊዜ የነበራችሁ ድርጅቶች ናችሁ 5 አመት እንኳን እሱ የሚከተለውንና የዘመኑን አኗኗር ብትመዝኑት ጥሩ ነበር እላለሁ።

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +1

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

    • @waniorata478
      @waniorata478 Před 2 lety

      ףףףףף

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 2 lety

    Mother Is Best Mother Is First I love My Family

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Před 2 lety

    አቶ ደረጀ፣ ለጥሩ ጋዜጠኝነትህ አድናቆት አለኝ። እያሱ ግን ለማውቅሽ ታጠኝ የሚለውን አባባል ያስታውሰኛል። እርሱ እንደሚለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር። ከገጠር መጥቶ ዘግይቶ ተምህርት የጀመረ ካልሆነ በቀር 13 ወይም 14 ዓመቱ ቢሆን ነው። ምናልባት የኢሕአወሊን የጥናት ሕዋስ የስካር ጽሑፎችን ከመጋት በቀር እንዴት አርጓ ነው ፖለቲካውን አገናዝቦ ወስጠ እነደ ውስጠ አዋቂ ተንተኝ ሆኖ ብቅ ያለው? መጽሐፉም ከዚያ ከዚህ ከስማ በለው የተጨላለፈ ካልሆነ የ14 አመት እንጪጭ ከመስታወሻው እየለቀመ የጻፈው አይደለም። አሁንም ዱሮም አንዳበዱ የቀሩ መሥከመን አሻንጉሊቶች።

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye9641 Před 3 lety

    ደርዬ❤

  • @nigistelenineba9691
    @nigistelenineba9691 Před 3 lety +3

    Dere legend

  • @sebezhighqualitytoothpick7327

    So happy to see you derye
    We miss you

  • @tesemademese9976
    @tesemademese9976 Před 3 lety +1

    ድንቅ ቆይታ ነሲቡ በአገር ወዳዶቹ የዱሮዎቹ ወጣቶች ስም ምስጋና አቀርባለው
    በትክክል የከፍተኛ15ን እንዲሁም የኢህአፓን ታሪክ ለወጣቱ ትውልድ
    እንዲያውቅ እንዲማርበት ስላደረክ
    ምስጋናኜ ከፍ ያለ ነው::

  • @peaceisneeded8383
    @peaceisneeded8383 Před 2 lety

    አረባከህን በካዛንቺስ አጂብ አጠገብ የነበረው ባር ከነ መኝነታው ስሙ ከረን አልነበረም።እንዲያውም ባለቤቱ በአፍሪካ ህንፃ የሚሠራ ሰውእንደነበረ ትዝ ይለኛል።እንዲያውም ፊት ለፊቱ የነበረው (ኖቼ )በሞረቴዶላ ሳንዲቹ የታወቀው ጣልያን ነበረ፣ባሩም በቪኖ ፍፁም ታዋቂ ሰው ነበረ።ስለዚህ ስለ ኢሃፓንና ምኤሶን እኔን ጠይቀኝ።በተጨማሪ እኔ ራሴ የኢሃፓ አባልና የሠራተኞች ማህበር ምክትልና ፀሃፊ የነበረው ጓደኛችን ፣ደርግ ይፈልጉት እንደነበረ ስለገባን፣ የማህበር ሠራተኞች አባላት ወንድማችንን ለማዳን ያህል ፣ሽጉጥ ያስፈልገዋል በማለት ገዛንለት።ይሁንጂ ወደ ኤርትአራ ሰንልከው በደሴ የአውቶቡስ ፍተሻ ተይዞ ተረሸነ።ይሁንጂ ስሙና ጀግንነቱ ለዘለአለም ስናነሣው እንኖራለገ
    ን።

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety +1

    World Transformation Movement™
    Freedom
    ማንኛውም የጎሳ ተጠሪ ነኝ ባይና የዝንጀሮ ቤተሰብ ፖለቲካ የሚያራምድ መፅሃፉን ገልጣችሑ ማንበብና መረዳት ቢያቅታችሑ፣ Jeremy Griffith ቃለመጠይቅ ዕያስተረጎማችሑ ኣስረጂ ባለበት ትምህርት ውሰዱ፣ ተወያዩበት፣ ከቁሻሻ ኣመለካከትና ባህርይ ትፈወሳላችሑ። ዕብደታችሁም ይቀንሳል። ቦታውንም ለጤነኞች ችሎታ ላላቸው ለቃችሑ፣ ሰላም ዕንድትነግስ ትገደዳላችሑ።
    ሃይል መናፈቅ ጥሩ ዓደለም። ዕንደቅሪላ መረገጥና፣ ቅኝ ግዛትን ባርነትን የናፈቃችሑ ኣይነት ነው ተግባራችሑ።
    ከዚህ ጠባብነትና መንደርተኛነት ተላቀቁ ዕየተባላችሑ ተለምናችሗል። በተለይም የቤኒሻንጉልና የዖሮሞ ክልል ኣመራር ሰጪዎች ሕወዓትን ለማገዝ ሽርጉድ ማብዛታችሑን ማንም ዓውቆታል። በምንም ዓይነት መስፈርት ሀገር ልትሖኑ ዓትችሉም፥ ይሄንን ኣረጋግጥላችሗልሑኝ። የዖሮሞውን ኣደገኛነት በመረዳት ኬንያም በከፍተኛ የጦር ልምምድና ዝግጅት ላይ ነች። ዓውሮፓ፣ ኣሜሪካና፣ ኣውስትራልያ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው፣ምክንያቱም ይህ ኣይነት የተመረዘ ጉዞ ዒትዮጵያ ዕየሄደች ያለችው ኣደጋ ያመጣል፤ የተለያዩ የኣለም ሕብረተሰብ ኣባላትን በስደተኝነት በመቀበላቸው።
    ይሄ ሑዋላቀር የጥሻ ፖለቲካ ለማንም ኣይመችም። ዛሬ ዕንግሊዝኛ ቋንቋን በመረዳታችን ከኣድማስ ባሻገር ባሉ ሃገሮች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በደል ግድያ ስንሰማ ተቃውሞ ዕናደርጋለን ዕንገሥፃለን ዕንደኣስፈላጊነቱም በቦታው ተገኝተን ለማስቆም ዕንፋለማለን።
    ይሄም ዕድል የተገኘው ኣንዱን የዓለም ያደገውን ቋንቋ ማዳመጥ መረዳት መናገርና ማንበብ መፃፍ በመቻላችን ነው። ቋንቋው የቅኝ ገዢዎች ነው ብለን ኣልተውነውም። ያደረሱትን ጉዳት ያክልም የጠቀሙት ነገርም ዓለ። ይብርቱካንም ፍሬ መራራ ነውና። ያ መራራው ፍሬ ተተክሎ ነው ብርቱካን የሆነው። የኣንዱ ኣፍሪካዊ ክፍል ላቅ ማለት ሊያስኮርፋችሑ ሊያስቆጣችሑ ኣይገባም። መበላለጥ ያለ ነው። ከፈርስ ቤት ከመስራትና ደም ከመለቅለቅ፣ የሰው ሬሳ ከመብላት፣ ጥርሷን ያበቀለች ሕፃንን በወላጆችዋ ከመገደል ለማዳን የሚሮጠው ጀግና በልጦህ ነው። ያ ተልካሻ በህልህ ከስገራ ጉድጓድ ኣይሻልም። ምነው ምንነካችሑ፣ ዕንዴት ኣታስቆሟቸውም፣ ዕንዴት ኣታስተምሯቸውም መባል ዓለ። ላንተ ሳይሆን ለክብሬም ጭምር ነው ተው የምልህ። ዕንዴት ዕናንተ ዕያላችሗት ለዛች ሐገር ይህ ዓፀያፊና ዘግናኝ ተግባር ይተገበራል

  • @horrie33
    @horrie33 Před 3 lety +1

    እናንተ በጀመራችሁት የመገዳደል፤ "እኛና እነሱ" ዛሬም በዚያ ውስጥ በመሆናችን ምን ይሰማዎታል ?

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +1

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @musakuwelitube1033
    @musakuwelitube1033 Před 2 lety

    ወደ ሙዚቃ ዓለም ኪነት ውስጥ ለመታቀፊ ምክኒያቱም ዋናው ከኢህአፖ ጋር በተቆራኘው ጉዳይ ነው።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 3 lety

    ሰላም ሰላም ዴሬ.

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 3 lety +8

    ወይ ነሲቡ ይገርማል:: ገና 8 ክፍል እያለን ራሄል አናውጥ ( መስከረም )የመጀመሪያ ፍቅረኛህ አንድ ክፍል እንማር ነበር በእረፍት ስአት በአስቴር ዘፈን ስለ አንተ ትዘፍንልን ነበር ::

    • @essayaskidane7204
      @essayaskidane7204 Před 3 lety +1

      Wow! I small world. I know Meskerem. My uncle married her cousin who also lived with the family at the time. They've all passed away...

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety +1

      @@essayaskidane7204 waw small world 😂😂

  • @zerihunatnafe8354
    @zerihunatnafe8354 Před 3 lety +1

    ኢህአፓ አለች አነደ አለኝ የላት ነገር ከልቤ ነዉ የሰቀኝ

  • @solomonberhanu2303
    @solomonberhanu2303 Před 3 lety

    Hi Derji betame yemadenki gazategina nehi . Negere geni yemiteyeki teyaka alegine ?????? Bezo geza ye Ehapani bezo sewo kalemeteyeki adergehilachewal lemehoni ye TANA BELLESS Project yawodemot ketelate gare honewo Ehapa newo yebalal meni yahie ewonete newo ye Ehapani sewoche teyekileni????!!!!!!!

  • @aynalemyilma4926
    @aynalemyilma4926 Před 3 lety +1

    የከፍተኛ 15 ቀበሌ 23 ሊቀመንበር አስር አለቃ ሰለሞን የረሸናቸው በአንድ ላይ ከሀያ የሚበልጡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አራቱ ወንድማማቾች ነበሩ ሁለቱ ግርማና ሞገስ የኮኖሬል ብርሃኑ (ጡረተኛ) ልጆች እንዲሁም ጎረቤታቸው ተሰፋዬ የኔ ቅርብ ጓጀኞች ነበሩ። አስከሬን ከሚንሊክ ሆስፒታል ለመውሰድ ለእያንዳንዱ 30ብር ለጥይት ዎጋ ተጠይቀዉ የነበረ ሲሆን የተስፋዬ ተከፍሎ መጥቶ ቀብረናል። የተስፋዬ ዘመድ ግን የሞተ መስሎ ከአስኬሬን ዉስጥ አምልጦ ወጥቷል። ሁሉም ግን ቀን ላይ አብረን ፖል ላይ የጨርቅ ኳሰ አስረን ሰንጫወት ነበር።
    ነፍስችሁ በአፀደ ገነት ይኑር።

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před 3 lety +3

      ግርምሽን በዓታ ትምህርት ቤት 6ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርን የኮነሬል ብርሃኑን ቤተሰብ የሚያውቅ ሰው መቼም ስም አይቀበርም የአባቴ አብሮ አደግ ነበሩ የኮነሬል ሃዘን የቤተሰብ ብቻ ሃዘን አልነበረም እጅግ የሚያሳዝን ከዳግማዊ ምኒሊክ እየፈለጉ አስከሬን እንዳይወጣ ተብሎ ተከለከለ :: 4ቱ ልጆች ሲሆኑ 2ቱ የኮነሬል የእህት ልጆች ናቸው ከእነሱ መካከል አንዱ ከተረሸኑ በኇላ ተርፎ በህይወት እንደመጣ ሰምቻለሁ ልጆችም ስለነበርን እረጅም እድሜ ነው ነገር ግን የእነ ግርምሽ እናት በህይወት መኖራቸው በእግዚአብሔር ምህረት ነው የደም ምድር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እባካችሁ ያኔ ልጅነት ነው ይባል መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ክእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ካላመንክ ይፈረድብሃል እባክህ ምንም አይጠቅምህም ተመለስ ሁሉም እዚሁ ምድር ላይ ቀሪ ነው ከሞት በኇላ ህይወት ይሻልሃል ተመለስ ተመለስ ጌታ ይሻልሃል የሰላሙ ንጉስ እርካታ ይሆንሃል ከልጅነት እስከ እውቀት እድሜህን አታስበላ እግዚአብሔር ይርዳህ ትውልዱ ይትረፍ ያምልጥ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 3 lety

    Dere, my dippest condolences for Ali Tango

  • @solomonsebsebe
    @solomonsebsebe Před 6 měsíci

    ካዛ ብላንካ 😮😮😮😅😅😅

  • @The28041966
    @The28041966 Před 3 lety

    My brother
    Thanks
    You remmber me
    I was help you more time yours foot
    I am brother yohannes Girmatchew Felix
    I miss my brother

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před 3 lety +1

    It hearts very much !!!!!!!!!! EPRP history is not simply explain as the speaker tell US. THIS ISSU IS VERY DEEP THAT MOTHER ETHIOPIA NEVER RECOVER!!!!!!!!!!!!!!!!!! So many young ,adult, old Ethiopian killed .Heart Breaking,Heart ache FOREVER. i wish that it does not exist.

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety

    በዓንድ ቋንቋ ኣትግባቡ ብለው፣ ሁሉ የየራሱን ኣሉ፥ ይንንም ማለፊያ፥ ይሁንላችሑ ኣልን። የሚለው ካልገባኝ ዕንዴትሥ ልረዳው ዕችላለሑኝ፣ ግራ ገብቶኝ ሳሰላስል ጭንቀት ይዞት ሲጭህም ብሶቴን ላሰማህም ቢለኝ በምን ተረድቼው፣ የፍየል፣ የዶሮና የውሻ ጩኸት ሆነብኝ የሱም ቋንቋ። ዐረ ዕንዲያው ዕንዴት ቢያስቡት ነው። ያቺ ኣሜሪካ ዕንደኛው ሰብስባለች ዕዛም የራሳቸውን ይዘውት የመጡትን ይሆን የሚጠቀሙት።
    የትርጉም ማተሚያ ቤቱ ፋታም ያለው ኣይመስልም።
    ዕውነት ይሄ ኣቶ ፈዴራል ምን ይህል ሐያል ቢሆን ነው ዕንዳትሠባሰቡ፣ ዕንዳትግባቡ ሲል ኣድማጭ ማግኝቱ። ቋንቋውን ሳስብ ጭራሽ ሁሉ በክልሉ የራሱን የጦር ሰራዊት ኣዘጋጀ፣ ስንት ዕብድ በመሃላችን ዕንዳሉ የዘነጉ ይመስላል። በደርግ ግዜ ይሄን ዓይነት ሳይኖር ዕንኳን ታጣቂ ዘራፊዎችን ኣልቻልናቸውም ነበር፣ ዛሬ ታዲያ የት ልንገባ ነው። ኣለቆቻቸውስ ቢኳረፉ ህዝብ ሊያልቅ ኣደል ዕንዴ፣ ኣዛዦቹን ላለማስነካት።
    ማን ይሆን ያማከራቸው ጃን።
    ከተማ ገብተው ሰርቀው ኣጭበርብረው ወደዋሻቸው የበሩና፣ ፖሊስ ሲላክ፣ ወራሪ፣ ዘረኛ መጣ ይላሉ።
    የት ሊደረስ ነው በዚህ ሁኔታ።
    ኣባት ኣያቶቼ ገነት ነበሩ ለካ ሲያወሩ ሲያወጉ ስሠማ።
    የባቢሎንን ሰማይ ጠቀስ ኣቀበት መውጪያ ስንገነባ ነበር ሰማይ ለመግባት፣ ዓምላክ ደደብነታችንን ተረድቶ፣ የማይሆን ነገር መስራታችንን ኣውቆ፣ በቋንቅዋ የከፋፈለን ዕንዳንሰራ፣ ዕንዳንገነባ ይባላል። መች ሰማይ ላይ ዕንዳለን ዕኛስ ገብቶን፣ ያውም ያለባላ የቆሙ ኣከላት ላይ ቆመን ኣብረን ያለንን ነው ዕርስበርስ የሚያባሉን። ያለኝ በሽታዬ ኣነሰኝ፣ ጠላቴ ጤናዬን የሚነሳኝ በሺህ የሚቆጠሩ ዕያሉኝ፣ ጎርቤት ዘመዶቼን ሲያስነሱብኝ ሌላ ጠላት ፈጥረውብኝ ሲያስገድሉኝ፣ ምን ልበል፣ ያ በሽታዬ ግዜ የሚሰጥስ ነበር፣ ያሁኖቹ መሰሎቼ ግን በገጀራ ቆራርጠው ይጥሉኝ ጀመር። ይሄንን ኣይቶ ጤነኛ ዜጋስ ይፈራል። የት ሄጄ ልሙተው፣ ማንስ ይቅበረኝ። ኣምላክ የስራችሑን፣ የዕጃችሑን ይስጣችሑ።
    ከዕመቤት ዒትዮጵያ።

  • @eheteagedie1533
    @eheteagedie1533 Před 3 lety +7

    መነጋገር መወያየት እያለ ጦርነት ከተማ ውስጥ ጦሳችሁ ደረሰን

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

  • @mottybiya8282
    @mottybiya8282 Před 3 lety +1

    The ex- members of the EPRP are
    not willing to give information
    on the history of the party.I think , they are write , to say,because the struggle of the party is not finalised and it is still the agenda of the day.

  • @hailesilase
    @hailesilase Před 2 lety

    ደረጀ ሃይሌ እባክህ ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያምን ሳያልፉ አስፈቅደክ በአንተ እስታይል አንድ ዘመን ተሻጋሪ ኢንተርቪዉ አድርግልን ከቻልክ እሳቸዉ ያሳደጓቸዉን ከዘዋይ የአንባ ልጆች የተወሰኑ ብዙዎቹን የሚወክሉ ልጆችን ይዘክ ሄደክ እነሱ በሂወት እያሉ እንዲያመሰግኗቸዉ በዛዉም ካንተ ጋር ጭዉዉታችሁን ለታሪክ አስቀምጥልን።

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Před 2 lety

    በትክክል አስተውለሃል
    ሁላችንም የምናውቃቸው ብዙ ነገሮች ብኖርም ከዚህ መጭው ትውልዱ እንዲማርበት እንደማበረታታት የግል ፓርት ይመስል የነበረውን ትውልዱ እንድማርበትና ለታሪክ እንዳይቀመጥ የምፅፉትን ጥቅቶች ላይ ጫና እየፈጠሩና ስም በማጥፍት በጥላላት ላይ ተስማሪቶ ማየትና መስማት ያማል
    ለማንኛውም ነስቡ ቆይቼ ብሆንም ያየሁት ኮርቼባሃለሁ እንኳን ደስ ያለህ
    የኢሮብ ልጅ ማንጁስ ነኝ

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 Před 3 lety

    ደሬ ከእንግዳህ ከነሲቡ ስብሃት ጋር ያደረከውን ቃለመጠይቅ ተከታተልኩት:: ነሲቡ እንደማንኛውም የኢህአፓ አባል የተጎዳ እንደ እድልም በህይወት የተረፈ ሰው ነው:: ነገር ግን ኢህአፓን ከመላእክና ከቅዱሳን እኩል ሊፈርጀው ይዳዳዋል:: ያ በፍፁም ስህተትና ፍፁም ገዳይ ድርጀት መሆኑን ሕዝብ ያውቀዋል አብዛኞቹም የኢህአፓ አባሎችም በገሃድ የሚናገሩት ነው:: በአገሪቷ ሲካሄድ ነበረው አብዮት በመሆኑ:: የወቅቱን የአገሪቷን መሪ ጓድ መንግስቱን በገዳይነት ወቀሰ በልቡም በሞት ቀጣቸው:: መንግስቱ እኮ የአገር መሪ ለዚያውም በአብዮት የምትታመስ አገር መሪ ናቸው:: የነሲቡ አነጋገር ግን "በመንጌ የመሪነት ዘመን አንድም ሰው መሞት አልነበረበትም" የሚል ድምዳሜ ያዘለ ይመስላል:: መሪ መሆኑንም ዘንግቶት:: ለመሆን መፈንቅለ መንግስት ተሞክሮበት ኩሁዴታ አድራጊዎችን እቅፍ አበባ የሸለመ መሪ በአለም ካለ ቢነግረን መልካም ነበር:: ሌላው ቱፋ (ከፈለኝ አለሙ) ኬንያ ላይ በሚገባ በቅርበት አውቀዋለሁ:: በርግጥ ቱፋ በሚለው ስያሜ ይጠራ እንጂ ከፈለኝ አለሙ መሆኑን እርሱም አይደብቅ ስደተኛውም በሚገባ ያውቃል:: ልጀች ይዞ አሜሪኬ የገባበት ጉዳይ እውነት ነው በእድሜ ከፍ ያሉ ለአባትነት የደረሱ ነገር ግን አሜሪካ ለመሄድ እድል የሌላቸው አልያም ልጀች ወስደው ገንዘብ ማግኘት የፈከጉ ወይንም ሰው ለመርዳት የፈለጉ ሁሉ የሚያደርጉት ነው:: እናም የነሲቡ ጩኸት የብቀላ እንጂ በፍፁም የፍትህ አይመስለም:: በነገራችን ላይ ከፈለኝ ኬንያ በነረበረበት ወቅት በርካታ ጓደኞቹ የኢህአፓ አባሎች እንደነበሩ በሚገባ አውቃለሁ:: እና ደሬ አንዳንዴ አድማጭ ብቻ አትሁን ፈታኝ ጥያቄ እያነሳህ ብትሞግት መልካም ነው እላለሁ:: አመሰግናለሁ::

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe9344 Před 3 lety +1

    Tibebe benti yesfalem Adamu.

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Před 2 lety

    I don't why this channel will not reached 3 4 5 millions of sub

  • @phun4379
    @phun4379 Před 2 lety

    ልዕልት ተናኘወርቅ አዳሪና ተመላላሽ ትምህርት ቤትን ህፃናት ማሳደጊያን ኖርዊጂያን ሚሲዮንን ዩጎዝላቪያ ኤምባሲ አፍሪካ ዳቦቤት ውብ የጣልያን ጀነራሎች ቪላዎችን አትርሱ
    ሃምሳለቃ ሰለሞን የገደላቸው የኮሎኔል ብርሃኑን ልጆች ነው እሳቸው የጎጃም ክፍለሐገር ፖሊስ አዛዥ ነበሩ ይሄ ሃምሳለቃ ኮሎኔሉ ጡረታ በወጡበት ልጆቻቸውን
    በዕድሜ ከትንሽ እስከ ትልቅ
    ሞገሥ ብርሃኑ(11)ግርማ ብርሃኑ( 13)ተፈራ ብርሃኑ(15) ደምሴ ብርሃኑ (18) እነኝህን ብቻ ሳይሆን ከጎናቸው ይኖሩ የነበሩትን የእህታቸውን ሁለት ልጆች ተስፉ (12) ንና ዘውዴን (19) ከሌሎች የሠፈሩ ልጆች ጋር ወስዶ ሲያበቃ ጨፍጭፍዋል ዘውዴ በብዙ ጥይት ቢመታም ህይወቱ ግን ተርፎ ነበር:: አረመኔው ሃምሳለቃ ሰለሞን መጨረሻው ምን ሆኖ ይሆን?

  • @nigussietulema4279
    @nigussietulema4279 Před 3 lety

    የተከበርከው ደረጀ፡
    እባክህ መሐሙድ አህመድ የሺሐረጊቱ የዘፈነላቸውን ሻምበል ፍቅሩንና ባለቤቱን ካገኘሃቸው፤ እንዲሁም መሐሙድን አቅርበህ ስለ የሺሐረጊቱ ታሪክ ከአንደበታቸው አሰማን/ አጫውትልን/ !!

  • @solomondebebe9344
    @solomondebebe9344 Před 3 lety

    Nesibu,you remember solomon pusto.

  • @semung2513
    @semung2513 Před 3 lety

    DERE EBAKEH MERSHA YOSEFN AKREBLEN BEZU SAYAREJU .

  • @abenettamerat5751
    @abenettamerat5751 Před 3 lety

    ደሬ .የከፍተኛ 10 ቀበሌ14ሚስቱ የቀበሌው ሊቀመንበር እሱ የአብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር በኋላ የመኢሠማ ሊቀመንበር በዙ ወጣቶች ያተረፈ በተለይ ደሞ ከቀልቤሣ ነገዎ ጋር ግብግብ ገጥሞ አንድም ወጣት ያልያስያዘ! መኮንን ታደሠ ፈልገው ለታሪክ ስትል አደራ..........!!

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 3 lety +3

    ጃንሆይን ያዋረዱ አውሬዎች ናቸው። በአገራችን አዛውንት ክፉ ይሁን ደግ ይከበራል። አገራችንን ያወደሙ ውሾች ናቸው። በዚህ ዓይነት ሰዎች ምክንያት ነው ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚታረዱት።

  • @mastewaltebebu1094
    @mastewaltebebu1094 Před 3 lety +2

    ይህ ነብሰ ገዳይ አልሞተም??
    ስንቱን ወጣቶች ያለዕድሜያቸው አስጨፍጭፎ እሱ በህይወት አለ።

    • @temesgengetahun2708
      @temesgengetahun2708 Před 3 lety +1

      በጣም ልክ ነህ፡፡ እነዚህን በግድያ የሚያምኑ ሰዎች ማውገዝ ነው ያለብን፡፡ ምንም የሚያኮራ ታሪክ የላቸውም፡፡ የዚያ ዘመን ወጣት እንደ ቅጠል የረገፈው በኢሕአፓና በደርግ ነው፡፤ የብሔር መብት እስከ መገንጠል ብለው አገር አፍርሰው የአሜሪካንን ኢምፔሪያሊዝም አውግዘው አሜሪካ ጉያ ውስጥ ሄደው የተወሸቁ ወራዶች ናቸው፡፡

    • @jaffershurie862
      @jaffershurie862 Před 3 lety +2

      @@temesgengetahun2708 በሽታ ነው! ሁሉም (ደርጉም ኢሕአፓውም መኤሶኑም ወያኔም ኦነጉም) ያልገባቸውን ፖለቲካ በአፈሙዝ ለማስፈጸም ሚስኪኑን ሕዝብና ተከታዮቻቸውን ከጨረሱና ካጨራረሱ በኃላ የሸሹት ወደ አሜሪካና አውሮፓ ነው::

    • @Humanity-info
      @Humanity-info Před 3 lety

      😂

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 3 lety +2

    dereje le beseel akerarebih tariken tenkekeh legna letemelkachochih ena ladnakiwochi yemitakerbibet menged ena professional gzetegninethen adenkalehu rezim edma ketena gar emegnilegaleew!!!

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před 2 lety

    Can you educate the public by bribing honorable citizen who can explain a how to build a better form of government and civil society

  • @bedruismael5490
    @bedruismael5490 Před 3 lety

    A good teacher, Nessibu.

  • @elias79380
    @elias79380 Před 3 lety

    I.meant setegna adariwoch

  • @enelhagere6429
    @enelhagere6429 Před 3 lety

    Dr. Tesfaye Gebregzie or Dr. Tesfaye Debasye???

    • @semung2513
      @semung2513 Před 3 lety +2

      Gebrezgi ye kedmo mastawkya minister

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 7 měsíci

    ነጭ የፃፈላቸውን የውሸት ታሪክ ይዘው ያበድ እንጭጮች ነበሩ!! ይህው አሁንም እያመሰን ነው! ነጮች ግን አንድ ሆነው የአለም የበላይነት ይዘው ሀብታም ሆነው ይኖራሉ እኛ እንጨፋጨፋለን!!

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před 3 lety +2

    The youth of Addis should start doing the same thing today

  • @nesibus4697
    @nesibus4697 Před 3 lety +1

    ስልክ 703 300 4302
    በመደወል የመፅሐፉን ደራሲ ማግኘት ትችላላችሁ