Ethiopia - የግርማዊነታቸውን ቤተሰብ ለመግደል እንግሊዝ ሀገር ድረስ ሰው ልከው ነበር EsatDrona zendro
Vložit
- čas přidán 9. 09. 2022
- #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
የጨዋ አነጋገር ጉራማይሌ እና ጋጠወጥነት የሌለበት እንዴት ደስ ይላል
ወይ ጊዜ ይሄን ለማየት ያበቃን
አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ ትዝ የሚለኝ አባባ ጃንሆይ
በመንገድ ሲሄዱ ለመንገደኛው
አንዳንድ ብር ይሰጡ ነበር እኔም
አግኝቻለው::
አቅራቢዋ እህቴ በጣም ነው
የምናምሰግንሽ በርቺ ቀጥይበት
❤❤❤🙏🙏🙏
ውጭ አገር አድገው እንግሊዝኛ
እንካን አይደባሉቁም💐
አይ አነጋገር እውነትም የንጉስ ቢተሰብ 👍
ቃለ መጠይቅ አድራጊዋን ወድጃታለሁ። ቆንጆ ጥያቄዎች ናቸው።
እግዚአብሔር ለታሪክ እንኳን አበቃህ ወንድሜ እግዚአብሔር ቀሪውን እድሜያችሁን የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ አሜን ❤️💛💚🇧🇴
እኝህሰው ልዑል ኤርምያስ ሳህለስላሴ በጣም ጥሩ ስእብና ያላቸውና እንዲሁም ትሁት ሰው መሆናቸውን አንድ ወቅት USA Floreda ውስጥ አግኝቻቸው ምን አይነት ጥሩ ሰውእንደሆኑ መናገር እችላለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው።
የሰውዬው ግልፅነት ደስ የሚል ነው
በጣም ተምረንበታል: ጥሩ ኢንተርቪው ነበር:: I always wish to see our ancient Solomonic dynasty in Ethiopia.
ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ለሀገራቸው ብዙ ነገር አድርገዋል እንደሰው የሳቸው ስህተት ይኖራል ብለን ብናስብም ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከተወሰደው እርምጃ መካከል አንዱ ንግስናን እና ንጉሱን ማጥፋት ነበር
እግዚአብሄ ነፍሳቸውን ይማር
Happy New year Ethiopian . God. Blessed Mother land🌹🌹🌹🙏🙏🙏♥️❤️♥️
ጥርቅቅቕኝኝኽርቅል@@bizuayehumereke784 መልክ ጥላ ጠጠፕጵይጥጽ
True, if one is old enough can attest to ETHIOPIAN dilemma that she so hold on to her proud freedom from white man's hands to which SHE'S looked down by westerners for so long! Even today when facing challenges within, her "friends" are awaiting her fall. That's why it's all the more deligent for us taking care of our ETHIOPIA no matter what!
The biggest favor Mengistu did for the country is handing down the proper punishment that tyrant little king deserves!
እንግሊዞች የዘውድ ስርዓትን ከእኛ በኋላ አውቀውት እስከዛሬ ያከብሩታል። የእኛ የዘረኛ ጥርቅሞች ደግሞ ታላቋን ኢትዮጵያ ተዋርደው አዋረዷት። ይህ ቤተሰብ ቅርሳችን ስለሆነ በሥርዓት ኢትዮጵያዊ እሴቶቹን ጠብቆ ይኑርልን። ዘገባው ድንቅ ነው። ክፍል 2?...
የሚገርመው እስከ ዛሬ ብዙ ሃገር ሄጃለው ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ክብራችን ናቸው ያሳውቁን ንጉስ
ጢና ይስልኝ ልዑል ኢርሚያስ ክብርት ባልቴቤትዎ እንድሁ ለልጂዎ ጊዜው ቢረዝም ዲሲ ከቤትዎ ከልጄ ጋር ተጋብዤ ነበር ከባልተቤትዎና በልኡልነትዎ የተደረገልኝ መስተንግዶ ትዝ ይለኛል
ሰላምታዬ ለሩፋኤል ለቤተስብ በሙሉ ይድረስልኝ
አዱሱ አመትን እግዚአብሔር የሰላም ጊዜ ያርግልን::
Good to see Ermias . We went to the German school together and he was a very mature boy when we were very small .
ድንቅ ታሪክ ነው! ከባለቤቱ አንደበት ታሪክን መስማት ምንያህል ያጓጓል በቲv ተከታትዬው በድጋሚ በሞባይል ሠማሁት ግን ለምንድነው አረካሁም ብዙ ብዙ ማወቅ ስለፈለኩኝ መሠለኝ! ልዑሉ ልጅ ስለነበሩ የንጉሳውያኑን ታሪክ በደንብ የሚያውቁ አልመሠለኝም ደሞም ከአነበቡት ከሰሙት ተነስተው የማይሆን ነገር አይናገሩም ቁጥብም ናቸው ብቻ ቀጣዩን ሠምቼ የሆነ ነገር ብል ይሻላል/የአቅራቢዋ ትህትና ምግባሯን ወደድኩት/
አቅራቢዋ እህቴ ያለሽን ግንዛቤ በጣም አደነቁኝ ::በርቺ
በጣም ጎበዝ ነች አጠያየቅዋ
ደስ የሚል ታሪክ የመገዳደል አዟሪቱ አሁንም ስላለቀቀን ያሳዝነኛል ሁሌም
ለንገሳዊ ቤተሰቦች አሁንም ክብር አለኝ💚💛❤💚💛❤🌹🌻🙏
Thank you Yemserach, for taking me back to my wonderful history, regret for throwing stone against my past which I should have protected to see it today in my old age.
እኝ ከብዙ መልካም ምግባሮች መካከል እንድ ክፉ ነገር ካየን ያችን አጉልተን ማወጣት ባህላችን ነው፣ የቀ.ኃ ሥላሴ የዚሁ ባህል ሰለባ ነበሩ።
እውነት ነው። እንደ እርግማን ነው የሚቆጥረው።
6io9mm3 l le em
በትክክል ሀሀራችንን የሚያስክብሩ አባት ነበሩ ይኽው ሀምሳ አመት ሊሞላነው በጦርነት ሀገር የሚሸጡ ከሱዳንና ከግብፅ ጋር የሚብሩም ትውልድ መጡልም
ትክክል
እግዚአብሔር ይባርክህ
ልእኡልነታቸው ግርማሞገሳቸው ደስ ይላል እድሜ ይስጠዎት❤
እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው ይባርኮት። 🇪🇹❤️
🤔ድንቅ ታሪክ ነው ስንቶቻችን የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀን ሳናውቅ ስንት እንላለን,እንፈርጃልን!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🫶🏽
I knew him about 10 , 15 years ago , he is very humble love all Ethiopian,I used to give him parking spat in front of Hilton Mark centre. Great to see you .
አሁንም እኮ ምንም የተለየ ነገር የለም። ኢትዮጵያ የወጭ ሴራ ስላለባት ነዉ ሰላም ያጣቺዉ።
የዉጭ ሴራ አትበል መንግሥቱ ሐይለማርየም የውጭ ዜጋ ነው ከዛው ከጓዳ የወጣ ሴጣን ነው ከዛን በሗላ ያሉት ሴጣንን የሚያስንቁ ናቸው አልፈርድብሕም ምክንያቱምችግሩ አይን ያወጣ የዘር ፖለቲካ ነው
የእንግሊዝ ነገስታት እሰከሚሞቱ ድረስ ዙፋናቸው ላይ ይቀመጡ የለ እንዴ እኛ አለመታደል ሆኖ እርስ በእርሳችን መጨራረስ ተፈርዶብን እንጂ ንጉሳችን ዙፋናቸው ላይ ሆነው ብልሀታቸውን እያካፈሉ ህዝቡ ለእድገት ቢጥር እና ስራውን ቢሰራ ይህች አገራቸረን የት በደረሰች አሁን ያለንበትን ሁኔታ እስኪ እናስተውለው ምን እየተሰራ ነው??????
አረ ተው የሚል ክብር ያለው ንጉሥ አሳጥተውን ይሄው እና ዛሬ የገልቱዎች ስብስብ ከሰው ተረታ የወጡ ሀገር አዋረዱ ሰው እንዴት አምሳያውን ያርዳል ያሳርዳል እንደነዚህ አይነት ነውራቸው ክብር የሆነላቸው አጥፈተው ጠፊዎች ናቸው የገጠሙን በእውነቱ እጅግ ልብ ያደማል ያልንበት ሁኔታ
What a candid response from the Prince! Fascinating stories! Many thanks for the interview!
You are the skillful and talented interviewer!
ምወዳት ኢትዮጵያ ሚበላት እንጂ ሚያሳድጋት ቢኖር ለጃፓን ትደርስ ነበር።
እግዚአብሔር የኃይለሥላሴ ዘመን እንዲመጣ በጣም አእፀልያለሁ በኃይለሥላሴ ዘመን የዘር ፖለቲካ ስላልነበረ በሰላም ኢትዮጵያውያን ተፋቅረን ነበር የምንኖረው::
እኔም እንደዚሁ እመኝ ነበር፣ ግን አሁን ላይ ትውልዱን ሳየው ደርግ ማርክሲስት ምናምን እያለ መርዞት ስላለፈ በምንም መልኩ ማቃናት እንደማይቻል ተስፋ ቆረጥኩ። እግዚአብሔር በቃ ብሎ ተአምር ካላደረገልን።
ጉዱስ አለች ይታክቱ፣
@@solomonkefyalew9682 ጉድ ለማለት ነው? ወይስ ኩዶስ? ስላልገባኝ ነው🤔
He is so intelligent, kind human being. I'm so sorry for what happened to your familes and most of all our beloved king Hile Selassie. He was an honorable man and a great king for Ethiopia. He doesn't deserve to die this way ,but we are still paying the price .oh God help Ethiopia and it's people. Thank you prince
We love ❤️ our majesty ቀኃሥ!!!
we need him to come back !!
የሳቸው አርግማን ነው ማንም እየተነሳ ፍዳችን የምንበላው ! የተማርን ብለው ለውጥ ብለው ነውጥ አመጡብ አስደፈሩን !!
እነሱ ይፈርሳሉ ኢትዮዽያ ትቀጥላለች!!
የአባባ ጃንሆይን፡ቤተሰብ፡እግዚአብሔር፡ይባርከው፡የቀ፡ኃ፡ሥ፡ውለታ፡ እግዚአብሔር፡ይክፈላቸው፡፡ለኢትጵያ፡የደረጉት፡ብዙ፡ የከፈፈሉት፡ዋጋ፡ብዙ፡ነው፡፡ምሥጋና፡ ይገባቸል፡ ታሪክ፡ ይክፈላቸው፡፡እና፡የዛሬውን፡ሕይወትና፡የሳቸውን፡የንግሥና፡ዘመንን፡ይህ፡ትውልድ፡ያመዛዝነውና፡በታሪክ፡ይመስከር፡፡
Very interesting exchange, I have enjoyed watching and have shared it with friends. Good old days!
ጥሩ ታሪካዊ መጠይቅ ነው።
Great interview. Definitely his majesty did contribute a great deal to modern Ethiopia and to Africa. Specially had a great emphasis in education. He was one of the first African leaders to become a figure on the global stage. His appeal to the League of Nations after Ethiopia was invaded is still remembered today.
May god bless his soul 🙏🏼
ድንቅ ውይይት
♥️♥️♥️ King Hailslase The Ethiopia♥️♥️♥️
I enjoy this interview. Thank you
🟩🟨🟥
“His Majesty’s legacy is already assured a place in history” JFK, 1963
“ዛሬ የኔ ታሪክ ወድቆ የእናንተ ታሪክ ተነስቶዋል. ሀገርን አንድ አርጋችሁ መምራት ሲያቅታችሁ ግን, ያን ጊዜ የእናንተ ታሪክ ወድቆ የኔ ታሪክ ይነሳል”
ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ንጉሰ ነገስቱ ተከብረው እንኳንስ ኢትዮጲያን አፍሪካን ያስከበሩ, የEastern የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያናትን ያስታረቁ, ኢትዮጲያን በሁለቱም የተባበሩት መንግስታት (League of Nation and United Nations) እንድትገባ የደከሙ, በቅድስቲቷ ከተማ በኢየሩሳሌም ለተዋህዶ የመሬት እርስት የገዙ አርቆ አሳቢ, በተጨማሪ የትምህርት ሚኒስተር ሆነው ተማሪዎችን እንደ አባት በማር በወተት እያሳደጉ ያሳደጉ, የኢትዮጲያ ህዝብ ሲናገሩ እንኳን “ለምንወደውና ለሚወደን ህዝባችን” ብለው የጠሩ ክቡር ሰውን ነበሩ. 🙏🙏🙏
የኢትዮጲያ ህዝብ (ከተማሪ ጀምሮ) ንጉሰ ነገስቱ ላይ ለሰራው ግፍ እየከፈለ ነው❗️
ትክክል :: ለሁሉም ልቦናይስጥ
ዱላ ወደዚያ ቁዝምዝም ወዲያ የሆነ ትውልድ በጊዜው ተፈጥሮ ያለ ሀጢአታቸው ኮንነን ይኸው ለትውልድ የተላለፈ ሀጢአት አምጥተን እንዲህ ፍዳችንን እናያለን አንድ ቀን የይቅርታ ፕሮግራም ቤተክርስቲያን ብታዘጋጅና አብረን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ብንጸልይ ጥሩ ይመጣል ብየ እገምታለሁ።
Ke 1967 gemero eske Ahunewa Seat
Yalew mekera -yane yeneberw wetat
Wetader (ye Derg mekonen*och*/gedya/Temari/ key schibru
* ye ejun new yagenew *
be Zer Tekefaflo - be haimanot ferarso -Serkotu (zerfiaw) GUBO
Ferde ⚖ ateto ....ere Sentu ....ufff
Almighty is merciful God will give Ethiopians peace regardless division & blame each other. His mercy be on us🙏🇪🇹
God bless the king!!!
እረጅም፡እድሜ፡ይስጦት፡የሀይለስላሴ፡ዘሮች፡ብዙ፡ልን፡ታርካችን፡ናችሁ፡የሰው፡ልጅ፡ታርኩን፡ማክበር፡አለበት፡ውርሻችን፡ስለሆነ፡🙏
ወሰይ አይጠገብመሰ ንግግራቸው,እርጋታው,ሁሉም ነገር ለልኡልነት የተፈጠረ ስብእና ነው።
💚💛❤️
I like this man! Hope and wish that ETHIOPIAN CROWN IS BACK in some form; similar to that of JAPANESE.
And remember, Queen of SHEBA can't be wrong!🇨🇬
💚💛❤️
Haileselasien belen memal neber yemiyawatawe.
Thank you for doing this interview!
ክፍል ሁለት እስኪመጣ. 😳 ጥሩ ትምህርት ይሰጣል. ደርግ ለምን እነዚን መግደል ፈለገ ለምን? እውነቱን ሰምተን መማር አለብን ኢትዮጵያ ውስጥ የባለ ተራ አሁንም የወደፊት ታሪክ እየተደገመ ነው!! ስር ነቀል ለውጥ ካልመጣ ዋጋ የለንም.
ኢትዮጵያ ውድቀቷን ያፋጠነችው ንጉሧን የገደለች ቀን ነው አለመታደላችን ከዚያ ከፍታ በአንዴ ተፈጠፈጥን አይገልፀንም
መልኩ ሩያል መሆኑን ይናገራል
እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ምንገርምና ምናሳዝን ህዝቦች ነን የራሳችንን ምናጣጥልና የሰውን ምናደንቅ
respect royal familly! ሮያሊቲ እኛ አገር ተቀብሮ ለባእድ አገር ስነ አጨበጭብ ያበሳጨኛል :: any ways we all ethiopian royal background!
We are lucky .If we keep this glory specially for black people who are living around the World it was a good privilege.
I went to primary school under the monarchy and I remember how eager I was to have Lema Begebya text book in my hand which was a text book from grade two I think. But all of a sudden it went out of use leaving a huge question in my mind. I still have the image of those books in my mind with a red and blue cover.
My father was a fan of the emperor and used to go :'Xeqila-Ashker' whenever he lost his footings or something happened to him as physical surprise or shock.
Obviously Ethiopia was introduced to many modern life and technology under the emperor. But certain things could have been done better when he was worshipped near God both at home and abroad.
1. Though no matter what could have happened, Ethiopia would be brought down the road she came probably short of ending the monarchy the way it happened, the emperor in spite of being a widely travelled ruler with massive foreign exposure made no attempt to implement social reform in spite of massive pressure for it to happen. Our national failure would be inevitable simply because there were forces well poised bidding for time to finish the country using the gullible majority against themselves and each other.
2. The emperor and his administration were not open-eyed as the ground work was underway towards finishing the Ethiopian society through division as it was happening on their watch by the way of massive degrading insults aimed at the Oromos.
Psychologically dividing and destroying the society was given the green light as if it was allowed by law when the right thing to do was outlawing such degrading insults as cannot be repeated here simply because to do so would amount to unwittingly resurrecting and keeping them alive. It is those ground works which facilitated our readily falling apart in no time when division was brought to the land. Though things were somehow better under Derg it was still far from perfect.
Hopefully we start thinking more wisely and handle things better for a better future. Personally I don't mind if the monarchy is rehabilitated in a symbolic constitutional format given the nod from the majority towards that would be obtained.
ስሜ ኤርምያስ ነው ልጅን ልዑል አልኩት ልዑል ኤርምያስ ይባላል የመጅመርያ ልጅ ሀይለ ሥላሴን እወዳቸው ነበር ደስ የሚል ታሪክ
ኣባባ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ በሠላም ነፍሥቹሁ ተረፍ። 💚💛❤️🤴🙏
Very interesting interview and good work by the interviewer.
እኔ አንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም እንኳን ለዚሕ አበቃዎት ለንጉሳችን ያለን አክብሮት በጣም ከፍ ያለ ነው እንደው መን ጥያቄ አለው 😭💔👑👑👑👑👑💐💐💐
መንገዳችንን የሳትነው በንጉሱ ስርአት ላይ በተደረገው እርምጃ ነው። አሁንም የሀገራችን ከፍታ ምሳሌ ያ ስርአት ነው!
Thank you for sharing
የሰዉ ዘር አይጥፋ ዘር አረገቸዉ መኖር ተርክን ሁልጊዜ ሥናሥብ እኖራለን እድሜና ጤና ያድለቸዉ
Very interesting interview.
ወንድም ትንሽ ህንፃ ግንፍል ወንዝ ድልድይ ተቀምጦ እሷው ሲያልፉ መኪናቸውን አቁመው ሶስት ብር ስጡት ያንን ብር ግርግዳ ላይ ለጥፎ ምንም እንዳይነካብኝ እድል ድርቅን ነብር
ይሄ ኮሚኒስት ሳይገባን አስገብተን ይሄው እስከአሁን ደም እያፈስስ ነው
ትክክል በአእምሮ እርቅ ይኖራል ግን በስሜት ህልጊዜ አይረሳም ህዋትና ኦነግ ያደረሱት ዘግናኝ ጭፍጨፋ
I am glad to have you and hear you your highness, I always dreamed of the day that we pave the way to start back Solomonic dynasty back in Ethiopia like Japan, UK and many others. I will die for that and I believe it will happen soon!
kkkkkkk! What a foolish thought of!
@@dengulszeferu9670 Get rid off your egos bro!
የአጠያየቅ ለዛ ያላት ምርጥ ጋዜጠኛ።
@@dengulszeferu9670
Think wisely
እኔ ሃይሌውን የምጠላው በላይ ዘለቀን ያለ ስራው ሰቅለዋል ያሳዝናል 2 ወንድማማቾች ጀኔራሎችን በመስቀላቸው ከዛም ድፍን ወሎ በረሃብ ሲያልቅ እርዳታ አያስፈልግም ብለው አስጭረሰዋል መሬት ለባላባት ብቻ ብለው ለድሃው ህዝብ ደንታ አልነበራቸውም እኔ በግዜው አልተወልድኩም 1969 ነው የተወለድኩት ቤተሰቦች ባላባቶች ናቸው ቀኛ አማች ግራዝማች የሚባሉ ናቸው ቤተሰቦቸ እራሱ የሰሩት ግፍ ለእኔም ደርሶኛል አገዛዙ ጨቋኝ ነበር በእውነት
General mengestu neway mefenkel mengest new- 🕞janhoy ✈temelsew metu🕚 sisema 300 AREBENIOCH EKO NEW be jimla YEGEDELEW🪦 ene * RAS ABEBE AREGAY *
Ena be ⚖ ferd bet ⚖ sek teferedbet =alek
Leke nw gen ka ahun ayeshalem?
Tikikil new .feudal system was back ward and killer in agricultural based economy oxen farming .very back ward dark age in the third world country .
እግዚአብሄር አምላክ ቀሪውዘመናችሁን ይባርክላችሁ
I miss the King, growing up in Addis Ababa what a peaceful and loving time it was. The Prince was very humbel.
Beautiful story
Honest and clear discussion, he said it with humble and honest thoughts. He is a true Ethiopian sentiment.
ታዋቂው ሀይሌ እንወድሀለን ነገር ግን ከልኡሉ ቅሰም አተ ዘመናዊ ሆነህ ጉራማይሌህን ተውልን❤
የሚገርም ታሪክ ነው ።
በአሁኑ ስአት በወለጋ ያለው የኦነግ ሸኔ ንቅናቄ የዙፋን / የስልጣን ይገባኛል sentiment ይኖረው ይሆን ? የሸዋን ኦሮሞን " ጎበና " የሚለው ስያሜ በአንዳንድ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሲቀነቀን እንደነበር እናስታውሳለን ።
በትክክል
ኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆችሽ ቢማሩም ባይማሩም
ከድህነት ከረሃብ ከዲንቁርና ከስዴት ከጨለማ ኑሮም አላወጡሽ በዓለም 🌍 መዝገብ ላይ
ተጽፏል የድህነት የርሃብ መዝገብሽ
እነሱ በነሱዘምን ከባዳጋር ካለምንም ቴክኖሎጂ ተፉልመው አቆይተውልናል ነገር ግን ከጥሩ ነገራቸው ትናንሽ ነገሮችን እያነሳን መጨቃጨቅ ነው የምንወደው❤❤
መችም ከደርግ፣ ከወያኔ፣ ከዛሬው አይከፉ!
he was evil show off he was back ward thinker like Amhara me me
@@lovem7635 ደንቆሮ ምቀኛ
am Loyalist Ethiopian and Royalist
ye negusu wedket ye million hezb metfat mekenyat honual ke fudale ye meret mekekeramet besteker Majesty bezu sertewal !!!!am a british citizen king chareles is our king now at the same time
His Royal highnes prince Ermiase to see him very happy i hope he have more role
in Ethiopia .nice to see you sir ( በኦሮምኛ በገ ነጋ ወላገሬ )
What a great man! Glad seeing you on this interview Prince Ermias. May God continue bless you and your family.
Amazing pleasant story. Ethiopians will someday bring back if not complete revival of the time, some thing that resembles it, the spirit of the life of the period and era of that particular time. Ethiopians must experience the feeling, which Paull Henz explained as "Ethiopians feel like Emperor".
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም አልቁዱስ አልረዛቅ ይጠብቅሺ ሀገሬ አሚን 🤲 ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️🇪🇹🙏
Ewunet endih ayinet sewoch yabizalin khadijia egzabher yistilin
ግሩም ቃለ ምልልስ ነው በአጠቃላይ። ግን አቅራቢዋ እህቴ ፕሮግራሙን ስትጀምሪ፣ በኋላ ላይ ልዑል ኤርምያስን ከጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ውስጥ አንዳንዶቹን ቀድመሽ መልሱን ነገርሽንና፣ እንደገና በጥያቄ መልክ ለልዑል ኤርሚያስ አቀረብሽላቸው። ትንሽ ግር የሚያደርግ ስለሆነብኝ ነው።
በስምአም። ስብእና እርጋታቸው በራስ መተማመናቸው ግርማ ሞገሳቸው። ደስ ይላል።።
What astonishes me here is Prince Ermias does hardly mix English in his Amharic speech, which many of us don't do! So, every one of us especially Athlete Hailie Gebreslasie has to take lesson from this! And thank you prince for that, too! As to the Ethiopian crown, I always remember the famous patriot Belay Zeleke as I hear of something good or bad about Emperor Haileslasie!!
Bro:-Did you realize your comment is written in English. It is easy to criticize others.
@@ztazabi1262 Eko... hooo🤭
ቆም ብለን አለማሠባችን አገራችንን ሦስት እርምጃ ወደኃላ ነው የመለሳት ። እንኳን በሕይወት ኖሩ 🙏
በጣም በጣም እናመሰግናለን ደስ የሚል ፕሮግራም
It is very nice interview.I received certain complicate life from two different origins.
ምነው እንደዚ ባደኩ ኖሮ!! አይ ዘመነ ደጉ!
እንኳን ድሮ አሁን እንኳን በዚህ ችግር፣ ጦርነት፣ የዘር ፍጅት በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ህዝቡ እርስ በርሱ የመረዳዳትና የመተሳሰብ ነገር ይገርማል። የኛ ህዝብ እኮ ምስኪን ነው። ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን
እኔ የዛሬ 50 ዓመት. የወርቅ ቲሶት ከአያታቸው ተሸላሚ ነኝ። ዛሬም አለ። ዛሬም ይሠራል። ከብዙ ዓመታት መጠቀም በኋላ ታሪካዊ በመሆኑ በክብር አስቀምጬዋለሁ። በጣም የተለየ ሁኔታ ሲፈጠር ብቻ ነው አሁን አሥሬው የምወጣው።
I’m just wondering if you know Kebede Borana?
@@semegnabebe1586 the name rings a bell. From the Commercial School?
Yes, he was one of the smartest student but he got killed during the RED TERROR He was my mom’s first born and it was heart broken for her.
@@semegnabebe1586 oh my God. That must be why I was unable to see him when I returned from abroad in 1981 G.C! I thought he was busy, pribably working Addis Ababa. I am so sorry.
There were two boys Lulu Bekedami and Abebe Haileyesus, both from Bedele, sharing a house with me. They went to the Technical School, while I was attending the commercial School. Kebede knew very well the two and used to come to see us. We used to share jokes and laugh. He was slim, just like me compared to others. I rember his youth face like yesterday. There was unforgettable event about him. One day, sight he came to see me and I was doing something not very from the house. One of the boys yelled at me and said, "Come at once! Kebe is looking for you!" I yelled back, "Which Kebe?". Kebede yelled back: "Kebede Oromo!" We all giggled together. It was so funny the way he said that. Oh my dear friend, I can't believe he is not alive? The lose must be such a devastating for the family. I am reality very sorry.
May his soul rest in peace!
This interview is well suited to the Ethiopian and Ethiopia to know and keep the real assets of our country. Mr Ermias is, not only as a royal family, has is a real true Ethiopian history.
True true true a real diplomat !!
ሁሉም ዘመን የራሱ ጥሩና መጥፎ ነገሮች አሉት ሰው ናቸውና እንዲሁ ላገርም ለዘውዳቸውም ሰርተው አልፈዋል ሲጠየቁ አሰረክበው ሄደዋል ደርግም የታገለውን ያህል ታግሎ ጥሎ ሄድዋል ወያኔ ግን ቦጥቧጭ የማህሞት ክፉ እባብ ስለሆነ ይሄው ከንጉሱ ጊዜ ጀምሮ ደም ማፍሰስ አላቆምም ብሏል ስልጣል ለመያዝ ምግደል ክስልጣን ላይ ሆኖ መግደል ከስልጣል ሲወገድ መግደል መጨረሻው ምን ይሆን?
ደርግ ብሎ እራሱን የሚጠራው ማንንም ሳጠይቅ ነው የዘውድ ሥርዓቱን ያስወገደው
ምንም ብትቀቧቧቸውም ንጉሣዊ አስተዳደር ኋላቀር ነው፡ ሰዎቹም አምባገነን ነበሩ። በሥርአት ተጠቃሚዎች ውጭ እነዚህን ሰዎች የሚደግፍ ከአማራ ውጭ ሌላ ብሔረሰብ የለም።
እስከ እነ አንባ ገነንነታቸው ቢኖሩ ኖሮ በስንት ጠዓማቸው ይሄን ውረደት የአለም መሳቂያ ባልሆን ነበር በእነሱ ጊዜ ቢያንስ ሰው የትም የኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ሄዶ በሰላም ይኖር ነበር አሁንስ ሥልጣኔ መጥቶ እንደ ከብት በክልል ታጥሮ ዘላለም ላይኖር በምድር ላይ ሰው ይገፋል ይሳደዳል ይታረዳል ብቻ ሴጣን የሚያስንቅ ወንጀል የሚሰራበት የደም ምድር ሆናለች ኢትዮጵያ
@@user-Pe8hf2bp5q አትሣሣቱ፡ የደብረማርቆሱ አፋር መሄድ ቻለ እንጂ የአፋሩ ደብረማርቆስ መች ተፈቅዶለት? የጅጅጋም፡ የጋምቤላም፡ የጅማም፡ የወለጋም፡ የሲዳሞም፡ ወዘተ ያው ነበሩ። እናንተ መጣችሁ እንጂ ማንን አስጠጋችሁ??? አሁን ድረስ በአብዛኛው አማራ ክልል የሌላ ክልል ነዋሪ የለም። ይሄ እንዴት ነው የማይታያችሁ??? ሶማሌን፡ አፋርን፡ ጋምቤላን፡ ቢኒሻንጉልን፡ ሐረሪን፡ ወላይታን፡ ሲዳማን፡ ኦሮሞን፡ ትግሬን፡ ወዘተ በአማራ ክልል አደለም በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ስታዩ ትፀየፋላችሁ። "ወረሩን" አደለም እንዴ የምትሉት? አብሮ መኖር ሰጥቶ መቀበል ነው፡ ትንሽ ፈታ በሉ። ለሁላችንም የሚበጀን እሱ ነው ሰዎች።
@@user-Pe8hf2bp5q game over .1966 was end of an era by peoples revolution .
Abatu endat endamotu tayeki please.
The declining of Ethiopia began when king Haile Selassie was assassinated. Since then Ethiopia is in chaos. The king has done remarkable things for his country. Hopefully, God will visit Ethiopia and it will rise again.
he was fascist because of him Ethiopia is 200yrars behind he was living only for him and his family and he was evil
እድለኛ ጋዜጠኛ ነሸ ጥያቄሸን ተቀብለው እንግዳ ሆነው በመቅረባቸው። ልዑል ኤርሚያስ እንደ አያቱ የተረጋጋ ደሰ የሚል ሰው ነው 👑💚💛❤🙏
Very nice program
Good program 👍
እኔን በጣም ፡የሚገርመኝ፡የወሎ ረሀብ እና የ12 ሚሊየን ዶለር፡በዛሰዓት ትልቅ ገንዘብ ነው፡ የኢትዮጵ ሕዝብ ብዛት 18 milion ነበረ ይገንብ አልተሰርቀም ስባልይገርማል።
under Ethiopian Sky is best documentary to Understand the character & ideology of Ethiopia.. specially the art and cultural canvas of Ethiopia...I never new the Prince made that documentary . Thank you Prince Sahle Selassie
Ene yetege menen beteseb slehonku tarikun ssemawu betam des blognal amesegnalewu❤❤❤❤❤
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጎ አድራጎት ድርጅት ይበል የነበረው በጎ ድርጅት ሳይሆን በአንፃሩ መጥ ፎ ዘራፊ ህገወጥ የንግድ ድርጅት ለነ ተብሎ በህፃናት አናት አባት የ ሌላቸው ማሳደግያ ተብሎ በተዛ. ዘዋሪ በስውር ገንዘብ ለማግኘት. አጅግ አሳፋሪ ምግባረ እኩይ ሲፈ ፅም የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ድርጅ ት ዋና የገንዘብ ገቢ ነበረ፣ለጉብኝ ት የውጭ መሪዎች ሲመጡ ፣ይ ህ ድርጅት የጎደና ተዳዳሪዎች ሰብስቦ ኑ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እናትና አባት የሌላቸው ማሳደግያ ድርጅት ልብሰ ትሰጠላቹ እዛው መግባቹ መኖርያ ትምህርትም ትማራላቹ ብሎ ወሰደ ልብሰ አል ብሶ መግብና መኝታ ሰጥቶ ልክ ከረጅም ግዜ እዛው ይኖሩ እንደ ነበሩ አመቻችቶ፣ከዛ እንግዶች እንዲጎቦኙ በማድረግ እነዚህ ያህል አባትና እናት የሌላቸው ህፃ ነት ማሰደግያ ድርጅት ነው ብሎ ከእንግዶች ገንዘብ እርዳታ ከፍያለ ገንዘብ ካገኙ በሃላ እንግዶች ከሄ ዱ ከአን አራት ቀን ቦሃላ ቦታ ስሌለ ን ኑውጡ ብሎ ወደ ቀድሞ ኑራቸ ው ወደ ጎደና አውጥቶ ሌላግዜ ንጠራቹ ከለን ብሎ ይጥላችዋል። ያዲስ አበባ ህዝብ የት ሄዱሲል የነበረው አዲስ ልብሰ ለብሰው ሁኔታቸው ደህና ሆኖው ሲያያቸው የት እንደ ሰነ በተ ሲጠይቋቸው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ድርጅት እንደሰበሰባቸው ለተወሰነ ግዜ እዛ ው እንደሰነበቱና መግብም ልብሰ ም መኝታም እንደ ተካባከባቸወና አሁን ቦታ የለን ወደፊት ንጠራቸው ከለን ብሎ አስወጡን። በውሸት በብዛት አሳይቶ ህፃናት አሳይቶ ገን ዘብ ለመለመን እርዳታ ለማግኘት ያደረጉት ዘዴ ነው። በህዝባዊ ኑሮ ለውጭ አገር ሰዎች ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ህፃናት ማሳደግያ. ህፃናት ብዙ በማደጎ ሰበብ ተሽጠ ዋል፣
ይቅርታ ማረግግ ተገቢ ወሳኝ ነው ለራስም ፈውስ ነው።
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ግን ስነምግባር ይጎላቸዋል
Waw great interview
By whom local wine and raw meat budgeted?