"አጼ ኃይለሥላሴን የገደላቸው ዳንኤል አስፋው ነው" ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ | በደርግ ዘመን የደኅንነት መ/ቤት የሕግ መምሪያ ኃላፊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2021
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ | Hailesilassie |Tesfaye Riste

Komentáře • 689

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 2 lety +6

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን፡ ይህንን ታሪክ ስንተርክ እየሳቅን የምንተርከው ኣልነብረም፡ የስንቱን ህይወት የበላ ዘመን ነውና፡ ውስጣችን ሓዘን እየተሰማን የሚነገር ነውና፡ ክቡር ተናጋሪ እንደ ዕድሜዎት መጠን ቢናገሩ እንዴት መልካም በሆነ፡ ሁሉም የስራ ባልደረባዎችዎ እኮ ናቸው፡ ሁሉም ሲጠፉ መትረፍዎ እንኳን እግዚኣብሔርን ኣላመሰገኑም፡ ይገርማል፡ መቆየት ደጉ ብዙ ኣሳየን፡ እግዚኣብሔር ቅሬታዎችን ያስቀርና፡ ያለፈውን ታሪክ ይናግራል፡ እባካችሁ እስኪ ከእኝህ ሰው እንማር፡ ግዜና ሰዓቱ ሲደርስ የተከደነ የማይገለጥ የለምና። ያንጹህ ደም እንደ ኣቤል ደም ኣፍ ኣውጥቶ ወደ እግዚኣብሔር ይጮሃልና፡ የሚገርም ነው፡ በዛ ዘመን የነበርን ሰዎች ብዙ እናስታውሳለን፡ ብዙ ነገር የደረሰብን ነገርም ሊኖር ቢኖርም፡ በእግዚኣብሔር ምሕረትና ጥበቃ በህይወት ኣለን፡ ብዙዎችም በዛ በነበረው ችግር የምናውቃቸው ባለስልጣናት ሊኖሩ ይችላሉና፡ እንናገር ብንል ብዙ ነገር ብአሕይወታችን ያለፈና ልጆቻችን ያለኣባት ያሳደግንበት ዘመን ነው። እግዚኣብሔር ግን ከሁሉም በላይ ኣባት ነው። ኣሁንም ጌታ ሆይ እባክህን ይቅር በለን፡ ፊትህን መልስልን፡ በድለናልና ኣጥፍተናልና፡ የኔ ጌታ ኣስታውስን፡ ያንን ሁሉ ችግር ያየን ሰዎች ነን፡ ዕድሜና ጤና ሰጥተንህ ካንተ የተነሳ በህይወት ኣለን። እባክህን ያኔ የቀውጢ ግዜ የረዳሄን እግዚኣብሔር ኣምላካችንና ኣባታችን ሆይ ኣሁንም እርዳን። ከክፉ ሁሉ ጠብቀን፡ በደምህ ሸፍነን፡ ግዜው እጅጉን የከፋ ሆነዋልና እንደቀድሞው ኣስመልጠን። ኣሜን።

  • @theodroskassa5709
    @theodroskassa5709 Před 2 lety +5

    በጣም ብዙ ዕውቀት ሊያበረክቱ የሚችሉ እንደሆኑ አምናለሁ
    እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜን ይስጥዎት

  • @wende5763
    @wende5763 Před 6 měsíci +1

    ታሪክ በመሠለኝና ደስ አለኝ አይጻፍም

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 Před 3 lety +7

    ደረጀ ሃይሌ ይጠይቃቸው!

    • @ashtesera6949
      @ashtesera6949 Před 3 lety

      Dereje haiyele...gazetegna aderegehewe newe?? Kemideberugn ena unqulified chat show(Not Journalist). There is No one(even one good chate show host)in Ethiopia from thr time evil weyane enetred to Ethiopia until now.

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 Před 3 lety +1

      መጽሓፉን በደንብ አንብቤ ከዚያ መነሻ ነው ቃለ መጠይቁ!

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 2 lety +16

    I love this guy. Telling the truth gives u 100% satisfaction

    • @fifiaddis
      @fifiaddis Před 2 lety

      Its not true story at all whatsoever! This old man 👴 trying to make money by saying stupid things! and the reason why should not be freedom of speech in Ethiopia or any other Africa country!

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Před 3 lety +1

    Betam ariff mereja new. Thanks Shanbel

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 lety +6

    በጣም,በጣም ትልቅ information ነው የነገሩን።
    አንድም ስህተት የለበትም!!!
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gebregziabherbetaki4784
    @gebregziabherbetaki4784 Před 8 měsíci +1

    Thanks captain Tesfaye Riste

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 Před 3 lety +6

    ለጋዜጠኛው !!! ይህን የመሰለ ቀጣፊ በዚህ ዕድሜ ላይ ይገኛል ብዬ አላስብም አዕምሮውም ጤነኛ አይመስለኝም ይህ ሰው የዘላበደው ሀሰተኛ ታሪክ የኋላውን የሀገሪቱን ታሪክ ጠንቅቆ ለማያውቅ ትውልድ የሰውየውን ዕድሜው አይቶ ዕውነት መስሎት የተዛባ ታሪክ እንዳይቀበልና እንዳይገነዘብ ፣ ሥማቸውን ከጠቃቀሳቸው ሰዎች እነ ዶ/ር ካሳ ከበደና በቀድሞ መንግሥት ከፍተኛ ሥልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች በህይወት ያሉትን ኢንተርቪ በማድረግ ይህ ቀጣፊ ሰው የዘላበደውንና የፈጠረውን የታሪክ ብዥታ ለማጥራት ሞክር ።

    • @mekonenabebe3429
      @mekonenabebe3429 Před 2 lety +1

      zim bileh sataregagt sew atzlef wendime.sewuyew bemasreja new yeminagerut masreja kaleh memoget new

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom Před 5 měsíci

      የነቀርሳ/የኢህአፓ ደጋፊ ነዎት እንዴ?

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 2 měsíci +1

      ​​@@crimsonJeromehapa eko ye wenbede telalaki neber..lela alama yelewim..le lakiwochu yemitazez neber..

    • @truth3960
      @truth3960 Před měsícem

      Min masreja alek. Sewyew masrejawn eyakerebe new. Keriket yeminakewn new yaweraw.

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před 12 dny

      የቱ ነው ማስረጃው? የቢራ ቤት ወሬ ለቃቅሞ የሞነጨረውን ነው ማስረጃ አለው የምትለው?​@@mekonenabebe3429

  • @sineshawemengistu
    @sineshawemengistu Před 2 lety +3

    ለ ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ሰለ ጀኔራል ተካልኝ ንጉሴ የሚያውቁት ነገር ካለ ቢነግሩኝ።
    በተረፈ እድሜ ይስጥልኝ ።
    አመሰግናለሁ ።

  • @johndemissie7228
    @johndemissie7228 Před rokem +1

    የምወደው ሚድያ ነው እግዚአብሔር እጅግ የበርታችሁ።

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +8

    I admire this father Sir please keep exposing the truth …. Stay safe & blessed 🙏

  • @jesusislord2664
    @jesusislord2664 Před 3 lety +7

    Wishetam bederg yesintun dem yebelah shimagile kiletam

    • @unify9481
      @unify9481 Před 3 lety +1

      ኢየሱስ ጌታ ነው እያልክ የምትሳደብ እርካሽ የጴንጤ አሰዳቢ

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Před rokem

      ድንቄም ስም ተሸካሚ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 13 dny

    አዬ ሻምበል ተስፋዬ መንግሥቱ ኃ/ማርያም የአጼ ምኒልክ ዘመድ ናቸው ይላሉ።

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 Před 3 lety +24

    ቃለመጠይቁን ስሰማ መጽሐፉን ላለመግዛት ወሰንኩ ።

  • @tayeibrahim1479
    @tayeibrahim1479 Před 2 lety +2

    አንድ ህዝብ፣አንድ አገር።
    አመሰግናለሁ

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @AbeKostre
    @AbeKostre Před 2 lety +2

    ወንድሜ ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ሰላምህ ይብዛ እንኩዋን በዚህ መድረክ ስላየሁህ ዱስ ብሎኛል።

    • @AbeKostre
      @AbeKostre Před 2 lety

      ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተብሎ ይታረም።

  • @emmukassaye215
    @emmukassaye215 Před 2 lety +4

    " እንትን እያልኩኝ እንትን እላለሁ ! " በጣም የማይመቸኝ ቃል " እንትን " የሚል ነው ። በእውነት እኝህ ሰው እንዲህ እያፌዙ የሚናገሩት ወሬ ( ወሬ ያልኩት በራሳቸው ምንም ዓነት ማረጫ ስለማያቀርቡ ነው ። ዛሬ በህይወት ኖረው ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ኮነሌል ተስፋዬን ነገረኝ ብሎ መደምደም እራሱ ችግር አለው ። ) የማዝነው አሁን ላይ ላለው ትውልድ ነው ። የተበረዘ ታሪክ እየሰማ ጭንቅላቱ ለተበረዘው ።
    የፕሮግራም አቅራቢዎች አብራችሁ ሌሎች ሰዎችንም ብታቀርቡ መልካም ነበር ።

  • @ereyadey5695
    @ereyadey5695 Před 3 lety +11

    እኔ የምያሳዝነኝ ፡ ልጆጃችው ቁርጥና ዊስኪ እየተጎናጩ ወንድሞቻችን በናንተ ቦታ ገብተው እየተሰዉላችሁ መሆናቸው ነው
    እናንተ በጥላቻ ኣይን እያያችሁን እያለ እኛ ደግሞ እስከ መስዋዕትነት ሂወታችን እየከፈልንላችሁ ነን !!!!!!!!!!!

    • @addsssgdd6412
      @addsssgdd6412 Před 3 lety

      Lebocha

    • @ereyadey5695
      @ereyadey5695 Před 3 lety

      @@addsssgdd6412 ኣንተ የኣህያ ልጅ ቅጫማም ቱልቱሉ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      @@addsssgdd6412 mn maletnew antem endesachew eyetesadebk new

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 Před 2 lety

      Tada Ethiopians drom telatochachun nachew lezelalemm telatochachun nachew telat hulam wshetam labochu gedayochu nachew

  • @unify9481
    @unify9481 Před 3 lety +12

    እንደዚህ ታሪክ አዋቂ ሰው ሻለቃ ተስፋዬ ርስቴ ከኢትዮጵያ ወርቆች አንዱ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Před 2 lety +3

    ግሩም ታሪክ ነዉ በዚች ሀገር ብዙ አይነት እዉነትና ምስጢር አለ አወያዩም ሻምበልም ደስ የሚል ትምህርታዊ ጥያቄና መልስ ነዉ ደስ የሚል ነዉና አመሰግናለሁ።

  • @seyamuhe5385
    @seyamuhe5385 Před rokem +2

    የግል ጠብ ሊኖር ስለሚችል, የአንድ ሰው ብቻ ምስክርነት ስማ ማጥፋት ሊሆን ይችላል... መረጃ ሚዛናዊ ለማድረግ ሌሎችንም በወቅቱ የነበሩ ሰዎችን መጠየቅ መሞከር የተሻለ ነው
    ጥንቃቄ ይጠይቃል

  • @entrtian
    @entrtian Před 2 lety +1

    በጣም እውቀት የሚያጨብጡ ጎበዝ ምሁር ናቸዉ

  • @ethiopiaaberach7062
    @ethiopiaaberach7062 Před 2 lety +1

    ጠያቂው ብዙም ጥልቅ እውቀት ያለው አይመስልም።

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 3 lety +7

    አባት ኢህአፖን ባይወድት እንኳን የዘመኑ ደህንነት ስለነበሩ ሚስጥር ያቃሉ።። ስለእግዚያብሔር ብለው ይንገሩኘ🙏🙏 ቀይሽብር ይፋፋም በህግ ከቆመ በውሀላ የኢህአፖ አመራሮች እስር ቤት የነበሩት እነ ብርሀነመስቀል እና ሌሎች ሴትም አለች እርምጃ ተወስዶባቸዎል።።የአይገደሉ ህግ ከወጣ በውሀላ በማን ትዐዛዝ ተገደሉ??በማንና እንዴት ተገደሉ?የትስ ተጣሉ?? ይህን puzzle ይፍቱልኘና ገላግሉኘ🙏🙏

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Před rokem +3

    የሚያውቅ አይጥፋ ማወቅም ብቻ ሳይሆን እውነት ተናጋሪ አይጥፋ :: እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @solomonburihun8836
    @solomonburihun8836 Před 2 měsíci

    መልካም ነገር የሰራ ይመስል ድዱን ያሰጣል ሁላችሁም አቃጣሪ ነበራችሁ።

  • @abdullaad1291
    @abdullaad1291 Před 2 lety +1

    ትክክል አባታችን

  • @mekashshiferaw3729
    @mekashshiferaw3729 Před rokem +2

    ስለሰጡን ዝርዝር መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። በወቅቱ የነበሩት ሌሎች እንደናንተ ያሉ የታሪክ ተሳታፊዎችም ሚዲያ ላይ ወጥተው የነበረውን እውነት ያጋሩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ። ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Před 2 lety +1

    እውነትም ትልቅ ሰው እንቅጮን መናገር ምትንም ኖሮንም ንቀው እውነትን መናገር ይየ ዩሰማ የነበረ ታሬክን ይጣቅሳል እውነትን ይላወቀ ጊዜን ይመሰላል አደበተ እርቶ ጠበቅ ይላል ቃሉ ሸክላና ጀግና በእሳት ይፈተናል አልጋ ጠፍር ይዞ ጀግና መቼ ይኮናል በስደት በናፍቆት በእስር በግዞት በመዋል መዋለድ ዘር አንጀት ነውና መጨረሻ አለው መቀመጫ ጥሩ።

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 Před 3 lety +6

    የዝግጅቱን አቅራቢና ተጋባዡን ሻምበል ተስፋየ ርስቴን እናመሰግናለን።ብዙዎች በተለያዩ ምክንያቶች እውቀታቸውን ለብቻቸው ይዘውት ኖረው ይዘውት ይቀበራሉ።ያ ሕዝብንም ሀገርንም ይጎዳል።ለዚህም ነው ዛሬ ብዙዎች ተደናብረው ሀገርና ሕዝብ የሚበጠብጡት።

  • @poppynani672
    @poppynani672 Před 3 lety +5

    የትዉልድ ክፍተት በታሪክ ዉስጥ ስላለ አንዳዴ ያለፈውን ቅድመ ታሪክ ለማመን በጣም የህ ትዉልድ ይቸገራል

  • @charontube5059
    @charontube5059 Před 2 lety

    ይህ ሰዉ እዉነት አለዉ የእውነት ያዉ ሁሉም ሚለዉን ነገር ግን እዉነት ነዉ ማለት አይደለም

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před měsícem

    ትክክል❤🎉

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 Před 3 lety +7

    በለጠ እናመሰግናለን:
    ጅንሆይን ሲጠብቁ የነበሩት ( ስማቸውን ዘነጋሁ) ዳንኤል መጥቶ ውጭ ቆይ አለኝ: ሲወጣና እኔ ስገባ ትራሱ ተመሰቃቅሎ:መድሃኒታቸው መሬት ላ ተበትኖ እሳቸውም የማይናገሩ ሆነው አገኘኋቸው በለው ቃለ መጠይቅ ሰጥተዋል:በሕይወት ካሉ ብትጠይቋቸው ጥሩ ነው::

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Před 4 měsíci

    His analysis is definitely knowledge based and above all he was an intelligent officer who has access to many classifieds information.

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 Před 3 lety

    thsnks

  • @MA-oo4ut
    @MA-oo4ut Před 3 lety +1

    እድሜ ና ጤን ይስጦት አመሰግናለሁ

  • @tsgheredaokubalidet8791
    @tsgheredaokubalidet8791 Před 3 lety +3

    Yhin sewye atmenut betam wishetam new

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 Před 3 lety +4

    የደርግ የደህንነት ሰራተኛ የሆነ ሰው ፤ በደርግ ላይ ኩዴታ ለማድረግ ሲዶልቱ ያገኛቸውን መኮንኖች ምንም ሳያደረግ ወይም ሳያስደርግ ምክር ብቻ ሰጥቶ ሄደ ማለት በምንም መመዘኛ ሊታመን የሚችል ወሬ አይመስለኝም።

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 16 hodinami

    Good

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 2 lety +1

    ግና ህፃን ልጅ ይመስላሉ

  • @adugnawmesfin9439
    @adugnawmesfin9439 Před 3 lety +3

    Shambel..Happy to see you

  • @annaaylte1363
    @annaaylte1363 Před 2 lety +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው አሁን እሳቸው ቢኖሩ ለኘ ታሪክ ነበር ። እኔ በልጅነቴ መጥተው ለተማሪ ሁሉ ሰር ሰጥተው ነበር። ያበር አሁንም ምንም ልጅነት ቢኖረኘም ያብር ሁሌ ሳያው አስተውሳቻለሁ ይህ ያደረገው ሰው ሁሌ ስጵጵ የኖራል በህይወት ካለ።

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      ለመሆኑ ስንት እመትህ/ሽ ነው 65-70???...??? ሀይለ ስላሴ እኮ በንግስና ላይም እያሉ የ80 ምናምን እመት ነበሩ እና እንዴት እስከእሁን ሊኖሩ ይችላሉ???

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 Před 3 lety +18

    ሳቅ የሚያበዛ ሰዉ ውሽት ይበዛበታል ።

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Před 4 měsíci

      ለምን አይስቁም❓እንዳንተ የቅናትና የበታችነት ስሜት ባርያ አይደሉም ❗️

    • @user-rd2tl9rs6t
      @user-rd2tl9rs6t Před 4 měsíci

      What's your point? More very clear, that up to you...

    • @user-wp2he8cc6b
      @user-wp2he8cc6b Před 4 měsíci

      በማንኛው የፍልስፍና መፃሀፍ ነው እንዲህ የሚለው ቆርቆሮ የመንደር አስተሳሰብ ያለው ትክክለኛ ሀሳብን መቀበል አእምሮው አይቀበልም

  • @leyakober1312
    @leyakober1312 Před 3 lety

    Kefe yale Edme yestote

  • @ihateliersdeathforillumina9613

    ሆ ፈልጌ ፈልጌ ነው ይሔን ቃለመጠዬቅ ያገኘሁት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @keftam
    @keftam Před 3 lety +15

    ሰውየው ከሚናገሩት ነገር ተመርኩዞ ብዙ ጥያቄዎችን እያቀረበ ተጫውቶ እያጫወተ ብዙ ነገሮችን እንዲያወሩ ማድረግ የማይችል ሰው ነው። እንዲሁ የጥያቄ ዝርዝር ሰጥቷቸው እሳቸው ብቻቸቸውን ቢያወሩ ይሻል ነበር።

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 Před 2 lety

    Wow. Very interesting.....

  • @demek53
    @demek53 Před 3 lety +2

    ትክክል

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 2 měsíci

    ይገርማል

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን !

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 Před 3 lety +7

    በጥቅሉ ስለ ጠቃሚ አስተያየቶች እናመሰግናለን

    • @berhanuayele5007
      @berhanuayele5007 Před 3 lety

      Thank you very much for helping us discuss on the information & not trying to influence any body's judgment. Excellent journalism. Thanks.

  • @beletekassa2026
    @beletekassa2026 Před 2 lety

    አፄ ኃይለ ሥላሴ ጉዳይ!

  • @oromay02
    @oromay02 Před 3 lety +6

    As Ex Ethiopian I can tell you that you were officially Mengistu Haile Mariam which lost the country.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 3 lety

      @ኢትዮ አፍሮ ቲዩብ- Ethio Afro Tube kkkkkkk yezorebet qero nw

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety

    ጀግናው ባሮ ቱምሳ በግፍና በሽር የተገደለ የእሮሞ ጀግና ነው 💔💔💔✅✅💔💔💔🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @genetgezaw1176
    @genetgezaw1176 Před 3 lety +1

    Whergna!

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 Před 3 lety +5

    ሰምችያልሁ የዛነለት ዘብ የነበረው ተናግርዋል በትራስ ታፈነው እንደተገደሉ

  • @melateworkyosseph9510
    @melateworkyosseph9510 Před 2 lety

    Betam des yemil new!

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 3 lety +9

    እርሶ በደህንነት ሰርተዋል በወጣቱ ላይ የተደረገውን ግፍ እውነቱን ይናገሩ ለሕዝብ የታገሉ የሞቱ ወገናቸውን የሚወዱ በሕይወት ያሉ ይታዘቦታል

  • @teshomegezahagn8774
    @teshomegezahagn8774 Před 2 lety +6

    እከሌ ነገረኝ ብሎ መናገር እውነት ሊሆን ነው ብሎ ማመን ከባድ ነው።

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Před rokem

      አንድ ሰው ሁሉም ጋ መገኘት እኮ አይችልም ተጠይቆ ተጣርቶ ነው ምስክርነት ስትቀበል አንተ በቦታው ተገኝተህ አይተህ ሳይሆን የሆነ ሰው ያየ ወይም የሰማ ነግሮህ ነው አይደል እንዴ ???

  • @teddyabrah4608
    @teddyabrah4608 Před 3 lety +1

    Eritrean great 👍

  • @heywet
    @heywet Před 3 lety +1

    Kebede tesema ye mengestu welaj abatu new ke serategnaw bedebek weldot. ene derom awkealew! / Kasa kebede ye mengestu wendem new ye abatu lej!

    • @voiceofamhara0102
      @voiceofamhara0102 Před 3 lety

      የኛ ሰው ያልተገነዘበው ነገር ድብቅ ጽዮናውያን ነን ባዮችን ሚና ከቁም ነገር ውስጥ አላካተቱትም። ደጃዝማች ከበደ ጃንሆይ በስደት በነበሩበት ጊዜ በእስራኤል የስደተኞች ሀላፊ እንደነበሩና ልጃቸውም ካሳ ከበደ እዛው ኢየሩሳሌም ትምህርት እንዳገኙ ታሪካቸውን የሚያውቁ ሰዎች ተናግረዋል። በጽዮኒስቶች እቅድ መሠረት የመጀመሪያዎቹ የእስራኤል ነገዶች - ንጉሶች - አብዮታዊያን በሆኑ ነገዶች መቀዬር ነበረባቸው። ሁሉም ነገር የመጣው ዝም ብሎ አይደለም - በእቅድና ታስቦበት ነው። ለምሳሌ የሩሲያ ነገስታቶችም የተቀየሩት በኮሙኒስት ጽዮናዊያን አብዮተኞች ነው። የሶቪዬትን ስልጣን ከ 90% በላይ የተቆጣጠሩት እነርሱ ነበሩ። አብዛኛው ህዝብን ሩስኪዎችን ከስልጣን አግለዋቸው ነበር። እነዚህ የጽዮኒስት ኮሙኒስቶች የሩሲያውን የንጉሳውያንን ( "ሳር " ቤተሰቦች ) በጭካኔ under groun አስገብተው ነው በሙሉ የጨፈጨፏቸው። ስለዚህ የሶቪዬት መፍረስም ሆነ የኢትዮጵያ የደርግ ( አብዮታዊ) አመራር በሌላ አብዮታዊ የተቀየረው በእቅድ ነው። የወያኔዎችም መውደቅ ጊዜውን ጠብቆ በእቅድ ነው።
      በኢትዮጵያ ደርግ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት አልተሳካም - በዚያው በተመሳሳይ ዓመት በሱዳን ኒሜሪ ላይ የተካሄደው መፈንቅለ መንግስት ተሳካ ። አንተ እንዳልከው በእቅዱ መሠረት ኤርትራ መገንጠል ነበረባት ከዚያ ህወሃቶችም ስልጣን መያዝ ስለነበረባቸው ነው እንጂ መፈንቅለ መንግስት አድራጊዎቹ ጄኔራሎች ስልጣን መያዝ አልነበረባቸውም። የሱዳኑም እንደዚሁ ከ 20 ዓመት በኋላ ደቡብ ሱዳንን እውቅና የሚሰጥ የባሽር መንግስት መመስረትና ከህዋቶች ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ መሆን ስለአለበት ነው። ሁሉም በእቅድ ነው።
      እዚህ ጋር ለምን ንጉሱም ሆኑ - የደርግ አመራሮች ወይም የህወሃት አመራሮች መጨረሻቸውን ያላወቁት ? መልሱ ቀላል ነው። "ማሶን" የሚባል ዓለምአቀፋዊ የጺዮኒስቶች ድርጅት አለ። በዚህ ድርጅት ውስጥ ብዙ የታወቁ ሰዎች ; ሚኒስትሮች ; ቢሊዬነሮች ; የታወቁ አርቲስቶች ; ንጉሶች ; ፕሬዚዳንቶች አባል ናቸው። ግን መዋቅሩ ጸሃፊዎች እንደሚሉት - ከ 1-99 ድረስ አለ። ከ 1-33 ድረስ እነዚህ ንጉሶችና ጠ/ሚኒስትሮች አባል ሲሆኑ - ከ1-66 ጽዮኒስቶች - የማእከላዊ ኮሚቴ አባሎች;
      ከ1-99 levit ( ሎሎዋዊያን - ነጭ አይሁዶች )- የፖለቲካ ቢሮ አባሎች - ለዬት ያለ ሚስጥር የሚያውቁ - ስለዚህ በየሃገሩ ያለ ፕሬዚዳንት ; ጠ/ሚኒሰትር ; ንጉሶች የፖሊት ቢሮ አባል የሆኑት ሎሌዋውያን ( LEVIT - LEVY ) እነርሱ ላይ የሸረቡትን ተንኮል ሳያውቁት ነው ያለቁት። ባጠቃላይ በዓለም ላይ አንድ ንግስት ብቻ ናት መኖር ያለባት - እሷም የእንግሊዝ ንግስት ናት። ሌሎቹ ቀስ በቀስ በሂደት ይወገዳሉ ነው የሚሉት። ስለዚህ የአብይም አስተዳደር በእቅድ የመጣ ሠንግስት ነው። ዝም ብሎ በድንገት የመጣ አይደለም።
      ጽዮኒስቶች ታሪካቸው እንደሚያመለክተው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጀምሮ ብዙ እውቅ የሆኑ ሰዎችና ነገስታቶች ቀስ በቀስ ( STEP BY STEP ) በማይታይና በሚታይ ተንኮል እያስወገዱ ነው ወደ ፈለጉት "የግሎባልንይ" ( የጽዮን ) መንግስት ለመመስረት እየተቃረቡ የሚመስለው።

  • @sdfghgfdsasdfghfdswe
    @sdfghgfdsasdfghfdswe Před 3 lety +4

    I agree 100%

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před 2 lety +1

    ሳቃቸው ግን የሆነ ነገር ለመደበቅ ይመስላል

  • @tesfaybrihane5969
    @tesfaybrihane5969 Před 3 lety +8

    Yeman qletam smagile

  • @t.t6233
    @t.t6233 Před 3 lety +9

    Please can you ask him about Bealu Girema. Thank you

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 Před 3 lety

      Spot on. Thanks. But I doubt he answers the detailed truth., Who knows he could be one of those guys whose hands in blood (security man). The first-hand core ones passed away with the truth into thier grave. I believe them burning in hell, eternal hell!! This one is simply.... keeping up appearances.for his own sake

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 3 lety

    Erjem edmina tena yestote abati

  • @zainabzainab2503
    @zainabzainab2503 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @zzzzzzzz7415
    @zzzzzzzz7415 Před 2 lety +2

    የአሁኑቹንም. አፄዎች. አላህ. በራሱ መንገድ. እንዲገደሉልን ያድርግልን. አፄዎች. የክፋታቸው ጤግ. ተቆጥሮ አያልቅም.

  • @me_212
    @me_212 Před 2 lety +2

    Ato meles ethiopia eyeale aydesokerem be tegbare engi ....Dr abiy ethiopia ethiopia eyale yehew aferesat....leb yalew...leb yebel.

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 3 lety +17

    አይ ኢትዮጵያ ላለፉት መሪዎቻችን ንሰሐ እስካልገባን ፈጣሪ ምድሪቷን ሁሌም የምናየውን ስቃይ እረሐብና በሽታ እርስ በርስ መፋጀቱ መቼም ኣይቆምም

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety

      ትክክል ብሔራቸውን እንኩን ማይናገሩ ፁሚ፣ ፀላይ፣ክርስትናን ሂዱ አጥምቁ እያሉ እያስጠመቁ፣ ኢትዮጵያን አልፎም ለአፍሪካ ታላቅነት ፋና የሆኑትን አውግዘን አዋርደን የአዲስ አበባ ዮንበርስቲ ተማሪ አምፆባቸው ታላቅ ስው ገድለን ዛሬ እንገዳደላለን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እንደውሻ የሚቀጠቀጠው የሳቸው እርግማን ነው የሚመስለኝ !!!

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 Před 2 lety +1

      ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 Před 2 lety +1

      ክክክክክ ያለፉ መሪዎች ምን ጥሩ ታሪክ ኣላቸውና

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      እህህህህ🤔 የምን ንስሀ...???

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 Před 5 měsíci

    የሀገር የካደ የትም ሀገር ይረሸናል ብርቅ ነዉ እዴ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 2 lety

    It is a very sad story,one of them was my family Hiruy(a colonel)

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 Před 3 lety +1

    Part 2 please

  • @mekonenabebe3429
    @mekonenabebe3429 Před 2 lety

    Ye ewunet shambel Tesfaye Eriste tikikilegna ena hakun yeminageru sew bemehonachew adnakote kefitegna new

  • @senda9782
    @senda9782 Před rokem

    ከበደ ተሠማ የሚኒልክ የመጨረሻው ልጅ ናቸዉ ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      Minilik wend lij yelachewm..leza new yelijachew ye weyzero shewarega Minilik lij Eyasu Yenegesew !!

  • @zerguat
    @zerguat Před 3 lety +19

    ይሄ ገራፊና ገዳይ የነበረ ሰው ያፈሰሰው ደም ነው የሚያስለፈልፈው

    • @mesabetigyawkal1958
      @mesabetigyawkal1958 Před 3 lety +2

      ሙሌ ኮሜንትህ ተመቸኝ ሰውዬው ከንግግራቸው ያስታውቃል ::

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 Před 3 lety

      Yihen koshasha Gerafi yet yihon yemagegnew
      *lots of blood on his hand

  • @kibromsieesfatsion9236

    Bewketu kasse

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 13 dny

    ሙሉጌታ አስራተ ካሳ ለንደን ነው የሚኖረው።

  • @astatsehaie3299
    @astatsehaie3299 Před 3 lety +5

    ምነው ሰው ጠፍቶ ነው ዝባንስኬ የሚ ያወራ የምታቀርቡት

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 Před 3 lety +24

    ውይ ውይ ድሬም ጀምሮ ባለስልጣኖች ኢትዩጵያን ሲገዘግዙ የነበሩ ናቸው ክፍዎች ሆዳሞች የእነሱ አጥያት ገና ኢትዩጵያን ልጆቻቸውን መርገምት እየተከተለ ይበቀላቸዋል

    • @ayaku131
      @ayaku131 Před 3 lety

      ማህይም ዝም ብለሽ ስሚ አልያ ሳህንሽን እጠቢ ዝም ብለሽ ስለ ማታውቂው አትዘባርቂ!!!

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 Před 3 lety

      @@ayaku131 ማንን ነው

    • @ayaku131
      @ayaku131 Před 3 lety

      @@barkotbarkot8945 አንቺን ነው!!

    • @sabamekuria6408
      @sabamekuria6408 Před 3 lety

      Ewent new!!

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety

      ግፈኛ ስው በትራስ አፍኖ ሚገድል፣ ሀገር በዘር በብሔር የከፈለ ህዝብን ለስደት ለእልቂት የዳረገ መርዝ የማይድን ካንስር ጥሎ ያለፈው የኢሀዴግ መንግስት የሱ አባት ደርግ እነኝ ናቸው !!!ዛሬም ሚገላን የኢሀዴግ ልጀ ብልፅግና ያው ናቸው !!!!

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 3 lety +1

    አባባ እድሜ ይስጠወት 👍👍👍👍

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 Před 2 lety +2

    እንኝህን ሰው ኢንተርቪው ማድረግ የነበረበት ጋዜጠንኛ ደረጀ ሀይሌ( Arts TV) ነበር።

  • @surafiealkirubieal2714
    @surafiealkirubieal2714 Před 2 lety +1

    በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነዎ! ተሰምተው አይጠገቡም

  • @seblegessesse915
    @seblegessesse915 Před 2 lety +1

    እንደው የቁም እስረኛ አርገው ፈጣሪ እስከፈቀደላቸው እድሜ ድረስ ቢያቁያቸው ምን አለ ይሄ ሀጢያታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው አሁንም ከመገዳደል ሌላ የለም በጣም ያሳዝናል ጨካኝነታችን

  • @tsegayedemoz8965
    @tsegayedemoz8965 Před 2 lety

    Dr

  • @BelayKassa
    @BelayKassa Před 3 lety +2

    Keep on going!

  • @riverabayie7574
    @riverabayie7574 Před 2 lety +1

    When we were little, His Majesty Haile Selassie used to give us biscuits on his birth day! That occasion was the happiest occasion for us.

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Před 3 lety +4

    በዛ ዘመን በቀጥታ ተሳትፎ እውነቱን የሚናገር ሰው ወይም ዝም ብሏል ወይም ሞቷል :: ሚዲያ የሚወጡት በስማ በለው second and third hand መረጃ ያላቸውና : መጽሃፍ ለመሸጥ sensationalize የሚያደርጉ ብቻ ናቸው:: የሰፈር ጠጅ ቤት የተሻለ መረጃ ማግኘት ይቀል ይሆናል::

    • @dawitdebena8513
      @dawitdebena8513 Před 3 lety

      It sounds typical Amhara.gurena. He looks like he’s lying or at least over exaggerating.

    • @AA-xx4zh
      @AA-xx4zh Před 2 lety

      I agree with your opinion. However, recently I found Ato Fasika Sidelele far better than others.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz Před 2 lety

      @@AA-xx4zh even him, he merely says "ስህተት ፈጽመናል" but doesn’t say what he personally did and “man-up” to it. I’ve heard many contradictions & holes in his stories also.

  • @baherikebxewa1687
    @baherikebxewa1687 Před 2 lety

    🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💪💪💪💪

  • @aboneshwoldegeorges7390

    The place in between France and Italy is called(Monaco) monte carlo.

  • @semumerkebu404
    @semumerkebu404 Před 3 lety +3

    ጊዜው የወሬ አይደለም ተጠቀምበት.........

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 Před 2 lety

    Ewenate new kasa kabeda Ena mengestu hilemariam zemed nachew.

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 Před 3 lety +2

    "አዲስ አለም ማሪያም" ትባላለች በሆለታና ግንደ በረት መሃል ያለች ቤተክርስቲያን ።ታዋቂ ነች ዳግማዊት ማሪያም ጽዮን በመባልም ትታወቃለች ።

    • @onelove8524
      @onelove8524 Před 3 lety

      አዲስ አለም(ኤጄሬ) ከሆለታ ቀጥላ ያለች ከተማ ናት

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 Před 3 měsíci

    ደርግ ያደደበው

  • @mestes4158
    @mestes4158 Před 3 lety +2

    Weyane: Tigray people are the same

  • @tigistamare2881
    @tigistamare2881 Před 3 lety +5

    ወይ ጉድ ሲያወሩ ያሰቃሉ; ገነት ዘዉዲ ስትመዘን ቀለለች????? ጁንታ ጋር አብራ ኢትዮፐያዊያንን ገድላልቸ

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 3 lety +1

    !