Ethiopia: ፊልም የመሰለ አጀብ ጉድ ያሰኘ ሚስጥር በግንቦት-8ቱ ከኮሎኔል መንግስቱ ያመለጡት ከፍተኛ ጄነራሎች በደራዉ ጨዋታ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 50

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 Před 7 lety +4

    ዛሬ ይህን የጀኔራል ደምሴን ታሪክ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኞል ምክንያቱም የዛያን ጊዜ ከአስመራ በራዴዮ የሰማሁት የጀኔራሉን ድምፅ የሰማሁ መሰለኝ በርቱ እንዲህ እኳ ያለፈ ቢሆን ታሪክን ማወቅ ጥሩ ነዉ በርቱ

    • @abahsukabumi6300
      @abahsukabumi6300 Před 6 lety +1

      አተ ጋዜጠኛ ሥወድክ ሥለጀግናው መጌ ስበምትአወራ መጌ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 5 měsíci +1

    Thank you both for the programme.

  • @thxsdffjxbfj1352
    @thxsdffjxbfj1352 Před 2 lety +1

    በጣም ያማል እኔ ባልደርሥበትም ደርግ ሥት የኢትዮጲያን ባለዉለታ የሆኑ ጀኔራሎች በላ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 5 měsíci +1

    Dereje Demise God be with you and your family members. Your father stood for the country and served selflessly only to meet such a tragic end. Unfortunately that is the story of our country. I hope one day the country would see it justice to call people like you and recognise them as a matk of respect for the people who met such tragic end in the line of duty for their country.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Před 5 měsíci

    General Qumilachewu Dejene is a smart thinking person who is an intelligent army officer. It is amazing 👏 😍 😊😊

  • @abaia6186
    @abaia6186 Před rokem

    አገራችን ጀግና ልጅ እንዳይወጣላት የሚአንቅባት ሾተላይ አለባት
    ብዙዎች አኩሪ ታሪክ ሲኖራቸው እንደ አልባሌ ነገር ሲወድቁ ያሳዝናል
    ከዚህ የትውልድ ፀፀት ወጥተን ከጀግኖቻችን ጋር ተደስተን ስለመልካም ውለታቸው በህይወት እያሉ የምናሞግሳቸው መቸ ይሆን?

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 Před 7 lety +1

    እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው በርቱ

  • @adenecho1497
    @adenecho1497 Před 6 lety +1

    ኣዜብ ደረጄ ሰላም ብያለው እስኬ ለኣቦይ ቀሺ መልክት ኣድርሱልኝ ለነዚ ኣይነት ሰዎች እና ወደ ሲኦል ሊወርዱ የተዘጋጁትን ነፃ ማውጣት ይቻላል የማይቻል ነገር የለም ማንም እኔ ነፃ ላወጣቸው እፈልጋለው የሚል መሞከር ይችላል እናቴ የኖረችውን ኑሮ ለ 64ኣመት መኖር ከቻሉ ያለ ምንም ማማረር ልክ እንደናቴ ተመስገን ጌታ ሆይ ሳያማርር መኖር ከቻሉ የሚፈልጉትን ሰው ሁሉ ከ ሲኦል ያወጣሉ ሰይጣንንም ቢሆን ያ ማለት ግን እግዚያብሄር በ ኪነጥበቡ የረዳትንም ችግር ጨምሮ ነው ለምሳሌ ያቺ የተረገመች የማናቃት እኔን ወንድሜን ቕና እናቴን ጉድ ልትሰራ ቤታችን የመጣችውም ችግርም በግልጽ እያዩት ማለት ነው ይሄን ማድረግ የሚችሉት ሲኦል የተፈረደበት ሰው ኣይደለም ከዚ ውጪ ግን ኣቦይ ቀሺን ስለ ህዝብ ካልማርከን ማለት ኣይቻልም በሉልን ህዝብ ውስጥ እንደዚ ኣይነት ሰዎች ስላሉበት

  • @user-cd2ub4xr9i
    @user-cd2ub4xr9i Před 7 lety +2

    ውይጉድ
    ወይዘንድሮ

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 Před 6 lety +1

    ኣይዞኝ

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Před rokem

    ጄግና ሚስት

  • @user-cd2ub4xr9i
    @user-cd2ub4xr9i Před 7 lety +1

    የኔቆንጆበሰላምግቢ
    አላህካችጋይሆን

  • @tsionnigusse2244
    @tsionnigusse2244 Před 2 lety

    ደሬ እባከክህ ስለጀነራል ፋንታ በላይ ትንሽ በለኝ

  • @adenecho1497
    @adenecho1497 Před 6 lety

    ስልካችንን ሲጠልፉ የነበሩና እናቴን ሰላም ሲነስዋት የነበሩና ሌሎች ሌሎችም ኣሉ እጅ ያልሰጡ ለዚ እኮ ነው ይቅርታ ሲጠይቁ የማይመቹኝ እንደዚ ኣይነት ደረጃ ላይ ደርሰው ሰው ምንይለኛል ይላሉ ልክ እንደ ይሁዳ እህት ጭራሽ ፊቴ ትምላለች

  • @ahmedyesuf2419
    @ahmedyesuf2419 Před rokem

    ,የመንግስቱ አጃቢ ውለጋ ክራሙ ነ ዋሪ ስለማንግስቱ ብዙ አስቂኝና ብዙ ብዙ ተ ኅ ምር ና ስለ ቀለበቱም ለአገ ርም ጠቃሚ ሌላም ታስ ማናለህ

  • @Lulu-tf4ci
    @Lulu-tf4ci Před 7 lety +1

    aye mengstu yedefeh yehe hulu neuzehe sew charseh ante tegeteh taderaleh yeserhen yesteh

  • @user-lb2yf1rh9v
    @user-lb2yf1rh9v Před 7 lety +7

    አጀብ ነው እማታመጡት የለ እኛም እማኖስደው የለ በርቱ
    ነገ ወደ ሀገር ልገባ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ እመወዳት እናቴን አንገቷ ስር ተጠምጥሜ እንዴት እንደምስማት ጓጉቻለሁ

  • @kasahunwubshet5343
    @kasahunwubshet5343 Před 7 lety

    Ene yemilewn ginbot 8 ,,,min tefetere

  • @kasahunwubshet5343
    @kasahunwubshet5343 Před 7 lety

    Tera.

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před rokem

    አይ ደርግ......የስንቱን ደም በከንቱ አፈሰሰ⁉
    ጀግኖቻችን ሁሌም በልባችን ናችሁ‼ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር‼🙏💚💛❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Před 2 lety

    የሁለታችሁም ድምፅ ስወደው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Před 9 měsíci

    የጄ/ል ደምሴ የልጃቸው ባለቤት አቶ ግርማ በጣም ወደጄ ነበር። ግርማ እና ሚሚ እግዚአብሔር ያጥናችሁ።
    እርግጠኛ ነኝ ይህ ክስተት ለእናንተ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የዘለዓለም ሃዘን ነው።

  • @BelewSeifu-he4lt
    @BelewSeifu-he4lt Před 6 měsíci

    60የቀድሞዎች ይገደሉ ብለው እጅ ያወጣ ወንበዴ እራሱ ከዛው እየጎተተ አውጥቶ እራሱ አረዳችው እነሱ አልነበሩም የደርግ ንኡስ አባል የነበሩት እስቴ ማን ተረፈ ሁሉም ከተፈሪ ባንቴ ጀምሮ አሞሞታችውን ተመልከት ብርሐኑ ባየ እግዜር ገደለው መንግስቱ አለ ሌላው በሙሉ እሬሳው እየተጎተተ ነው የተገደለው ይሔ የእግዛብሔር በቀል ነው መንግስቱ የሰጠው ቃለምልልስ እውነት ሌሆን ይችላል ስለዜ ሁሎም የእጆን ሳታገኝ አልቀረም የጨረሳችው ደሞ መንግስቱ ገመቹ ነው

  • @adenmola2835
    @adenmola2835 Před 6 lety

    hahahahaha

  • @deselegnkassabezabeh208
    @deselegnkassabezabeh208 Před 6 lety +2

    እናተ በጎች ይህን ሰውየ አትረሱትም መንጌ ወበዴ አይደለም እስቲ ስለ የወንበዴዎች ዘግቡ

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 5 lety +1

      Menge aremene ethiopian le-woyane adalifo yesete new.

    • @berhanudema7487
      @berhanudema7487 Před 7 měsíci

      MENGISTU brutally tortured the entire country and fled the country.

  • @ahmubinali6838
    @ahmubinali6838 Před 3 lety

    dereje ene bicha lawira new mitillew azeb terewa eyederese edilun endititekem allemadiregih ye ewiket manesikin new miyasayew.

  • @enubira2715
    @enubira2715 Před 6 lety

    ግን ሥንት ነገሮች እያለ አሁንም ቅድምም
    መደጋገም መደጋገም (ዛሬም መንግስቱ
    ነገም። እንደዚሁ። ማውራት እ ጅግ ይደብራል። ስንት ነገሮች !!!!!!!!!!!!
    አንተም በአንድ (መንግሥቱ) ብቻ ማውራት
    አስፈላጊ። ያሥፍራል

  • @astertadessa5041
    @astertadessa5041 Před 2 lety

    ሁለተኛው መረጃ ውሸት ነው።

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 Před rokem

    ፕሮግራማችሁ አይማርክም ድግግሞሽ ይበዛዋል።ፍሰቱም ያስጠላል።ከደሬ ይህ አይነት ነገር አልጠብቅም

  • @kasahunwubshet5343
    @kasahunwubshet5343 Před 7 lety

    Wushetamoch

  • @neemakemaltalaco6067
    @neemakemaltalaco6067 Před 7 lety

    እኔ የተወለድኩት ግቦት ሐያ ወያኔ ሲገባ ነው ምን ይጠበሥ ታዲያ

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z Před 3 lety

    ወይ ኮሞዶር ዛሬ በህይወት ይኖሩ ይሆን ይሆን?????