"ስለ ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን አሟሟት....የሆነው!" ብርሃኑ ባይህ (ሌተናል ኮለኔል) ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit

Komentáře • 182

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 4 měsíci +8

    አሁን ከደርግ አንደበት እውነት መጠበቃችሁ ይገርማል ። ሰዎቹ እጅግ አረመኔዎች ነበሩ ። ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል ። እስካሁን ድረስ አንዳቸውም ፀፀት የሚባል ነገር አያውቁም ። እጅግ ያማል ።

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Před 2 lety +25

    ሰው ግን ፍፁም ውስብስብ ፍጡር ነው::
    ዛሬ 80 እድሜ አልፈውም ፀፀት የሚባል ነገር አይታይባቸውም:: በተለይ ሁሉንም ነገር መንግስቱ ላይ መለጠፉን ሁሉም ይችሉበታል: ስለ ተስፋዬ ገብረኪዳን አሟሟት ባይወዱትም ያወሩበት መንገድ ግን ፍፁም ደስ አይልም

    • @pukichorpac9283
      @pukichorpac9283 Před 2 lety +2

      መንግስቱም እንደዚሁ ችግሩን ሁሉ በነሱ ያሳብባል

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 Před 2 lety +3

      ኣንድ ልዩ ክረዲት ግን ኣላቸው። የ60ዎቹ መገደል የተቃወሙ ብቸኛ የደርግ ኣባል ነበሩ።

    • @yonasabebe8095
      @yonasabebe8095 Před 2 lety +2

      @@eritreanhiwot4667 Are you sure he did? Or is it based on his book or what he says? Because I don't think he would make it alive if he actually did.

    • @eritreanhiwot4667
      @eritreanhiwot4667 Před 2 lety +1

      @@yonasabebe8095 No, It is from the accounts of many other people on that particular event. What he exactly said at the moment was that, the case was under investigation and it was best for it to proceed in that course and lawfully.
      I have not read his book.

    • @yonasabebe8095
      @yonasabebe8095 Před 2 lety +1

      @@eritreanhiwot4667 You could be right, he did his first degree in law, so I guess that's why the derg puts him in charge with the court proceedings. I was thinking whoever spoke against the hierarchy was seen as "anti abiyot" and he wouldn't dare do that.

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 Před 2 lety +7

    ይህ ሠው ከዋናወቹ ገዳዮች አንዱ ነበር።መጸጸት የሚባል ነገር አይታይበትም።እንዴውም ይቀልዳል።

  • @yadugna
    @yadugna Před 2 lety +10

    ምን አይነት ጉድ ናቸው፡ በጓደኛቸው ሞት እንኳን የማይጸጸቱ፡ ጉድ
    እንዚህ ናቸው ኢትዮጵያን ወደመከራ የወሰዷት

    • @zerabachew2179
      @zerabachew2179 Před 2 lety

      Meder tsila tesfaye g selemote menchachat gemeresh medre fesam

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      Tesfaye diabetes/skwar beshita seleneberebet dem sidema limot yechalew yebalal...

    • @beyob199
      @beyob199 Před 3 měsíci

      Dem lemdewal that's why don't have any regression

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 Před 2 měsíci +1

    ይህ ሰው የመንግስቱ ሀይለማሪያም አቃጣሪና ብዙ ባለስልጣናት ያስጨረሰ ደመኛ ነው ::

  • @sinta8585
    @sinta8585 Před 2 lety +6

    በህግ በዘረ ማጥፋት መጠየቅ አለባቸው ይቅርታ አልጠየቁም ፣ አልተፀፀቱም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 2 lety +12

    በጣም ያሳፍራል ምን ያህል ጨካኝ መሆናቸውን ያሳያል ወይ ጉድ አብረው ኖረው ሰርተው ተሰደው ይህን ያህል ክፋት ??

  • @comedy2483
    @comedy2483 Před 2 lety +2

    ብርሃኑ ባዬን ታዘብኩት:: አፈርኩበት::የጀንራሎችን ግድያ ጭካኔ አይደለም ይሉናል:: ማፈሪያ!

  • @tigists.1549
    @tigists.1549 Před rokem +1

    ይገርማል! ምንም ፀፀት አይታይባቸውም።

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 Před 2 lety +12

    ማፈሪያዎች ለሁለት ነው የገደላችኋቸው ጄኔራሉን ሌቦች።

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 Před 2 lety +15

    HE WAS A PART OF KILLER SQUDA

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před 2 měsíci

    ባይገርማችሁ ኮነል ብርሃኑ ባየህ የተረጋጉና አሰተዋ የህግ ባሞያ ናቸው ጥሩሰው የሜባሉ ናቸው።

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před 2 lety +4

    ብዙ መጥፎ ታሪክ ያላቸው፡ ኤምባሲም ውስጥ ሰው ገደሉ ተብለው የሚጠረጠሩ ሰው ቢጃጁ እንጂ አደባባይ ላይ ወጥተተው መናገር አልነበረባቸውም። ብዙ የቆሠለ ሰው አለ፡ መዘዝ ይዞባቸዋል ሊመጣ ይችላል።

    • @gebremedhinhadera4652
      @gebremedhinhadera4652 Před 3 měsíci +2

      ሰዉየዉ እኮ ወንጀለኛ ነው ይገርማል አሁንም አያፍርም ይቀልዳል በጣም ያሳዝናል ወንጀለኛ ሰዉ እንዲህ በሰዉ ህይወት ሲቀልድ

  • @gocowboys4281
    @gocowboys4281 Před 7 měsíci

    መፅሀፍ አንብብ ነፍሳቸውን ይማርና የኮሎኔል ፍስሀ ደስታ አብዮቱና ትዝታዬ እንዲሁም ረጅም እድሜ ይስጥልንና የጎድ ፋሲካ ሲደልል የሻሞላው ትውልድ::

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 2 lety +10

    ስሜት አልባ አረመኔ

  • @tigistmelakehiwot163
    @tigistmelakehiwot163 Před 2 lety +13

    መጽሀፍ መፃፋችሁ አይከፋም ነገር ግን አሳድገው አስተምረው ሰው ያረግዋችሁን ንጉስ ገላችሁ ብዙ እውቀት ያላቸውን አርበኞች ሚኒስቴሮች ረሽናችሁ ወጣቱን እንደወጣ አስቀርታችሁ ኢትዮጵያንና ህዝብዋን የማያባራ ስቃይ ውስጥ ከታችህዋልና ከዚህ በህዋላ ንስሀ ብትገቡ ይሻላል
    ደርግ ያልሰራው ክፋት የለም ይሄ ሁሉ ችግር የናንተ እርሾና ቡኮ ነው !!!
    ደግሜ እላለሁ ተፀፀቱ ንስሀ ግቡ

    • @biniyambeni9125
      @biniyambeni9125 Před 2 lety +1

      U speak my heart!!!!

    • @tedhs2282
      @tedhs2282 Před 2 lety

      These are born idiots they can’t understand as they forgot the creator, the creator have forgotten them , doomed

  • @alexandergebreegziabher3904

    ...እኔን ያስደነገጠኝ የመስታወቱ መሰበርና መዋረዳችን ነው... ጨካኝ ሰው ነዎት። በእውነቱ ከሆነ በግድያው ወንጀለኛ ነዎት።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 2 lety +13

    መጽሀፍ የሚያሳትሙት እውነቱን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ ሳይሆን መጽሀፍ ሽጠው ለቀሪው እድሜያቸውን የሚሆን መጦርያ ገንዘብ ለመስራት ነው የሚመስለኝ።

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Před 2 lety +12

    ብርሃኑ ባይህና ጄነራል አዲስ ስለ ጄ/ል ተስፋዬ አሟሟት የሰጡት ምስክርነት ፈጽሞ ይራራቃል ብርሃኑ ባይህ ሲናገሩ ቃላት ፍለጋ ሲኳትቱ ይደመጣል በንግግራቸው ሚስጥር የደበቁ ይመስላል መቼም ገደልኩት አይሉም ሆኖም በጣም ያሳዝናል

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya Před 2 lety +4

    ጓድ ብርሃኑ!!! ልክ ልክ እንደ ብርሀኑ ነጋ!!!
    ብዙ " እንትን" ይላሉ። ጥቅም እንደሌለው ሁሉም ያውቀዋል ። ስለ ጉዳቱ ግን የinformation ዘመን ይፍረደው።

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 Před 2 lety

    Thank you very much In deeded Colonel Birhanu Baiyhi ,but some facts about Dejach Tsehay Enqu silassie, yes he was Governor of Gojjamm but fired and transferred to Keffa where he was surrounded with the patriarch and Evicted and came from JImma by General Kebede Kebrie the then Ministry of defence .

  • @lemlemhagos2750
    @lemlemhagos2750 Před měsícem

    ያሳዝናል

  • @fekade1
    @fekade1 Před 2 lety +6

    What is "enten". Could someone outlaw that expression, please?

    • @yonasabebe8095
      @yonasabebe8095 Před 2 lety

      I never thought the older generation use the word "enten" as much as.

    • @fekade1
      @fekade1 Před 2 lety +2

      @@yonasabebe8095 I am with you. It sounds like a discussion with no meaning--a waste of time.

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 2 lety +7

    ተስፋዬ ቦክስ ካላግባብ መሰንዘሩ ለሞት አበቃው። ያዉም አዝጋሚ ሞት። እባካችውን ሰዎች ለራሳችው ስትሉ ትክክለኛ ሁኑ።

  • @sol7166
    @sol7166 Před 2 lety +21

    I find it very difficult to believe what he said. He looks like he has some kind memory loose or he is in denial !!!

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 Před 2 lety +1

      He is a well known lier

    • @surefilbekele6750
      @surefilbekele6750 Před 2 lety +2

      I'm not happy with him, general Tedla is more articulate than this one, I think memory loss contributes

    • @samuelmesfin6743
      @samuelmesfin6743 Před 2 lety

      when i read his book I really mesmerized by his photographic memory but when I have witnessed his whole interview, i was totally shocked. Surely, he is beaten by memory loose. But anyone who reads his book is really amazed by his deeply entrenched memory.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +8

    ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ሁኔታ ያበቃት ደርግ ነው ህገር መውደድ ያለህዝብ ዋጋ የለውም ሌላው ክፉም ደግም አብራችሁ ያሳለፋችሁት ጏደኞዎት ጋር ተደባድበው እደጋው ሲደርስ ከሳቸው መጎዳት በላይ ያስደነገጦት የመስኮቱ መስበር ነው ሲሉ ደርግ ምን ያህል ጨካኝ መሆኑን በገሀድ ነገሩን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በህይወት የተረፋችሁት እውነቱን ብትጽፉ ጥሩ ነበር

    • @rigbeqi
      @rigbeqi Před 2 lety +2

      ባልከው ባብዛኛው እስማማለሁ፣ ግን ስለመስኮቱ ሲያወሩ እሱ ላይ የከፍ ነገር ይደርሳል ብለው እንዳለሰቡ ለማመልከት እና ያለሰቡት ነገር እንደሆነ ለመግለፅ ነው የተጠቀሙበት

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 2 lety

      እነዚህን ስዎች እኮ ምንም ለሀገር አልስሩም ማለት አይቻልም በዛ ሁሉ ጦርነት ውስጥ ሆነው ብዙ ልማቶች ተከናውነዋል ስውም በልቶ ያድር ነበር ጅማሪያቸውን በግድያ ባያደርጉት ኖሮ ወያኔ ለሚባል ኢትዮጵያን ለሚጠላ አውሬ ላይ አንወድቅም ነበር ቀሪ ዘመናቸው መልካም ይሁን

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 Před 2 lety +2

    Thank you so much for the meeting & book discussion (last 3 consecutive weeks). It was such a pleasure to learn more about the 1974 Ethiopian Revolution. Doctor Endalegata; I appreciate you taking the time to interview Colonel Berhanu Bayehe.
    I would like to remind every listener like me: - history gives us the tools to analyze & explain problems in the past, it positions us to see patterns that might otherwise be invisible in the present. Colonel Berhanu Bayehe & General Addis Tedla’s books provide a crucial perspective (Firsthand Information VS. HERE SAY) for understanding the nature of the Ethiopian Revolution.

  • @magnateff6397
    @magnateff6397 Před 2 lety +4

    እድሜ ለወያኔ... ልጆቻቸው ዛሬም ይፈጁናል ያሉት

  • @debesewmehon211
    @debesewmehon211 Před 2 lety +8

    መሪዎቹ ባህሪያቸው ይለያያል ስለሞቱት ጀኔራል ኮሎኔሉ ሲናገሩ ፀፀት አይታይባቸው ለምትሉ ወታደሮች መሆናቸውን ሳንዘነጋ ጀኔራሉ ኮ/ብርሃኑን ያለምክንያት የደበደቡ መሆናቸውን አንዘንጋ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 2 lety +15

    መፅሀፋን ለታሪክ በመፃፋቸው እናመሰግናለን። ደርግ ብዙ ጥፋቶችን አጥፍቷል በተለይ ሀገሪቱ ብዙ ስራዎችን የሰሩ 60 ባለስልጣን መገደላቸው ስህተት ነው። ግን አንድ እውነት አላቸው ሀገራቸውን አጥብቀው ይወዱ ነበር።

    • @hailegezahagn903
      @hailegezahagn903 Před 2 lety +3

      ሃገር መውደድ ምንማለት ነው አገርስ ህዝብ ነው ወይስ መሬት

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 Před 2 lety +1

      አርን መውደድ ህዝብን ማክበር እናመውደድ ነው መግስቱ አገሩን የሚወድ አይደለም አረመኔ ጨካኝ ሰው በላ

    • @zinabumohammed9905
      @zinabumohammed9905 Před 2 lety

      Sex2021

    • @mulsam2011
      @mulsam2011 Před 2 lety

      @@hailegezahagn903 የሚወዱት ሃገርንም ህዝብን ሳይሆን ስልጣንን ነው። እንደኔ ሃሳብ ሃገር መሬቱ ነው። ሲከፋን ተሰደን ሌላውን ሃገር ሃገሬ ብለን እንኖር የለም እንዴ? የምንሞተውስ ለዳር ድንበር አይደለም እንዴ? ይሄ የኔ እምነት ነው።

  • @Ethio-Indian
    @Ethio-Indian Před 2 lety +1

    😡😡በጣም ያሳዝናል ጀኔራሉን ወገተው ለስድስት ስዐት ደብቀዋቸው ነበረ፲ በዛ ምክናያት ነው ህይወታቸው ያለፈው!!!

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Před 2 lety +15

    በጣም ያሳዝናል ሁላችሁም ከመንግስቱ ጀርባ በለው ቁረጠው ስትሉ የከረማችሁ ዛሬ መጽሐፍ በመጻፍ ራሳችሁን ነፃ ለማድረግ ትሞክራላችሁ።

    • @user-zo5pu6fr8r
      @user-zo5pu6fr8r Před 4 měsíci

      የሆንክ ኩበት ነገር ነህ ትላንት ላይ ቆመህ የቀረህ ትክል ዲንጋይ

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze Před 3 měsíci

      ቆሻሻ እነዚህን ሰዎች በመቶ አመትም አናገኛቸውም ።

  • @mesfindemessie1642
    @mesfindemessie1642 Před 2 lety +2

    አንድም ጊዜ interview የሚያደርጋቸው ጋዜጠኛም ይሁን interview የሚደረጉት ስማቸው ሲናገሩ አልተገለጸም:: ምናልባት ብዙሃኑ ሊያውቃቸው ቢችልም ለኔ ብጤው አለፍ አለፍ እየተባለ የጋዜጠኛውም ሆነ የተጋባዡ ስም ቢታይ መልካም ነው::

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +4

    ብርሀኑ ባዬ አንተ ምክንያት በሆንክበት በጓደኛህ በተስፍዬ ሞት ልትፀፀት ልታዝን ይገባህ ነበር አሳፍሪ ፤

  • @yG-tp8nj
    @yG-tp8nj Před 2 lety +4

    Thanks for sharing honestly amazing interview

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Před 2 lety +8

    ሥልጣን መውደድና ሀገር መውደድ ለዩ።ነፍሰገዳዮችም ስለነበሩ ስልጣን መልቀቅ አስፈራቸው።
    ነፍሰ ገዳይ ነው።በእሱ ሰበብ ነው ጓደኛው የሞተው።ነፍሰገዳይ ነው።

    • @abebebekele1831
      @abebebekele1831 Před 2 lety

      ደሞ ለትግሬ መሞት ትጨነቃለሕ።ደግ አደረገ

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Před 2 lety +13

    መግደል ልማዳቸው ሆኖ እነ ብርሃኑ ባይህ ጀ/ል ተስፋዬንም ገደሏቸው ሶስት ሆናችሁ መስማማት ያልቻላችሁ አገር እንዴት እንደመራችሁ ይገርማል!

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 Před 2 lety +10

    He does not feel guilty for being reason for lose of life of his friend . What a disgrace !

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 Před 2 lety

      Listen to Addis Tedla's interview. If his account was true, it was self-defense and an accident.

    • @gashdegefu4749
      @gashdegefu4749 Před 2 lety +1

      @@danielabraham5901 I am.only referring to his way of expressing the incident

    • @abelmender6825
      @abelmender6825 Před rokem

      he feels that way because he and his friends killed many innocent people for long time.

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 Před 2 lety +11

    እንዴት የምታሳፍሩ ሰዎች ነበራችሁ እርስ በርሳችሁ ያልተሰማማችሁ እንዴት አገር እየመራችሁ እንደደፈራችሁ አሳፋሪ ሁሉ

  • @alexandergebreegziabher3904

    ጋዜጠኛውም ይገርማል እንዲህ ያለ አሳዛኝ የሞት ታሪክ ሰምቶ ወደ ሌላ ርዕስ ሄደ።

  • @mekonnenkassie1172
    @mekonnenkassie1172 Před 2 lety +3

    የምትናገረው ነገር ውሸት መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም!!! በእንትን ጀምረህ በእንትን ጨረስከው!!!

  • @lemlemhagos2750
    @lemlemhagos2750 Před měsícem

    ፀፀት የሚባል አሁን እንኳን የማይታይበት ጨካኝ አረመኔ ምንም እንዳልተፈጠረ ያወራል በቅንብር ጄ/ል ተስፋዬ እንደተገደሉ ነው። ለጊዜው ነው እንጂ ሰው ያንኑ የዘራውን ያጭዳል።

  • @workutheo1598
    @workutheo1598 Před 2 lety +2

    Well, very interesting
    Most of the history part
    We heard that....
    But to hear again from the source making me wonder...
    Ethiopia history full of:- conspiracy, personal conflict, personal interest, emotionally etc...
    Until today,,,,

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 Před 2 lety +1

      Gen. Tesfaye was more human but this guy is the most shroud and bad person. He played the meanest selfish role in the system.

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 Před 2 lety

      Never trust this man. He still has a hidden agenda

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 Před 2 lety

      @@jilsonkasereka3752 U may know the truth partly.But to conpare Brehanu Baye with the monster Tesfaye I know a lot about him he is most corrupted. cunning cruel & rudest derge member.Even his wife is cunning like him.You can't hide history.U heard even how professor mesfin was lying.

    • @jilsonkasereka3752
      @jilsonkasereka3752 Před 2 lety +1

      @@asnakemekuria3732 asnu you can be right about Tesfaye. But this berhanu was behind all the killings by giving wrong advise to mengestu. He was the silent killer. Believe me ever from his face u can read how shallow he is. Now he is trying to look innocent. As a human he was not even showing any remorse for his friend death. Smiling and trying to look cool. But we know the truth. Don't get me wrong l am not defending Tesfaye. But he is dead he canot defend himself.

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 Před 2 lety

      @@jilsonkasereka3752Yes i agree with the points u mention about Brehanu Bayeh any our unlucky country is fullof conspiracy. sabotage.bkackmailing and so and so on.Let the Almighty Protect Our country from deserters.Thank You for understandig my opinion.

  • @keleteasfaha3462
    @keleteasfaha3462 Před 2 lety +1

    ኤረ እባክዎ❗️ደርግ ምሉበምሉ በሚከተሉት የስለላ መርርበቦች ቁጥጥር ስር እኮ ነው የነበረው‼️ ይህን አያዉቁም ማለት ነዉ❓
    1) በንግሊዝ የስለላ ምሀንድሶች:
    2) የሲኣይኤ 3) የከይጂቢ 4) የሞሳድ
    5) ይፈረንሳ ስለላ መርበብ አይደሉም እንዴ ስቅጣጠሩት የነበሩት

  • @gebremedhinhadera4652
    @gebremedhinhadera4652 Před 3 měsíci

    ሰዉየዉ ጨካኝ ነዉ

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Před 2 měsíci

    ከደርጎች ሕግ የተማረ እውቂምየሙባል ስው ይባል ነበር የ60 ግድያ እንደተቃወመ ሌሎችም መስክረውልታ እንደሌሌቹ ደርግ ባልስልጣናት ፍስሀ ድስታ ፍቅረስላሴ ሲፀፀት አይታይም
    ስል እውነት ያትውልድ ግን ደርግን ጨምሮ ኢሕአፓው መኢስኑ ሻዕቢያው ወያኔው ሁሉም እርጉም ፍጥረት ነበር ይህ አለመፀፀት በጥፋት አለመመንንከ60 ትውልድ ስወች አሁንም ፀፀት የለም

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 Před 2 lety +2

    How does history help us learn from our mistakes?
    History gives us the opportunity to learn from others' past mistakes. It helps us understand the many reasons why people may behave the way they do. As a result, it helps us become more impartial as decision-makers.
    “Those who cannot remember the past are condemned to repeat it.”

  • @user-qe8wc8tk2x
    @user-qe8wc8tk2x Před 4 měsíci

    የዚህች ሐገር ታላቅ የስብራት ምክንያት ደርግ ነው አያችሁ ገድለው እንኳን ምንም የማያፍሩ ማፈሪያዎች

  • @tsehaynehatnaf9246
    @tsehaynehatnaf9246 Před 2 lety +2

    ግሩም ቆይታ ነበር። እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yonasad9535
    @yonasad9535 Před 2 lety +2

    Online alayim lemn download endayidereg
    Aregachiw

  • @mikeOslo
    @mikeOslo Před 2 lety +15

    In Simple words you are a murderer! It makes me angry to see these people to get Media coverage. He don't feel bad to kill his friend.

  • @alexandergebreegziabher3904

    በ ጀነራል ተስፋዬ ሞት ያዘኑ አይመስልም ። ሌላው እርሳቸው ፍርድ አለገለገሉም። እስር ቤት ከቆዪት እኩል ነፃነት የላቸውም። የዚያ ሁሉ ወንጀል ሃላፊነት መውሰድ አለባቸዉ ። ልክ ምንም እንዳልሰሩ የተደረገ ቃለ መጠይቅ ይመስላል ።

  • @lizbelete6778
    @lizbelete6778 Před 2 lety

    ካሜራ አንሺው ህዝቡ ላይ ረጅም ሰዓት ይፈጃል

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 3 měsíci

    የጣሊያን ኤምባሲ ተጠያቂ ነው ።ጀነራሉ ለሀገራቸው የደከሙ ሰው ናቸው !

  • @zenatekeba6042
    @zenatekeba6042 Před 3 měsíci

    Those amhara ppl who were in powe during the Derg regime are mainly from certain areas and filled with hatred to haile Selassie and the aristocracy.
    They are the reason why amhara have been suffering since then.

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 Před 5 měsíci

    How come Colonel Berhanu Bayeh at this age has no regrets as to what happened to Acting President Tesfaye GebreKidan Geletu? No condolences for the family of the deceased.

  • @user-qe8wc8tk2x
    @user-qe8wc8tk2x Před 4 měsíci

    የአንድ ሐገር መሪዎች ሳሉ ድብድባቸውን ሕዝብ ፊት ሲያወራ ? ምድረ እንስሳ ሰገጤ

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Před 4 měsíci

    THE ETHIOPIAN CHRONICLE

  • @getachewbiru6425
    @getachewbiru6425 Před 2 lety

    በውስኪ ጠርሙስ ፈንክተህ ገሎ መዘላበድ ምን ይባላል?

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 2 lety +4

    እርሶ ግን በፈገግታ ነው የጀነራል ተስፋዬ ገብረ ኪዳንን ሞት እሚናገሩት? ምንም ሀዘን አይታይቦትም! ሟቹ ጀነራል ነበሩ እርሶን ወደ ጣልያን ኤባሲ ይዞዎት የገቡት ሟቹ ጀነራል ይዘዎት ጣልያን እልምባሲ ባይገቡ ኖሮ ወያኔ ያርድዎት ነበር‼ እርሶ ግን ምንም አይነት ሀዘን አይታይቦትም እሚገርሙ ሰው ኖት!!

    • @hailegezahagn903
      @hailegezahagn903 Před 2 lety

      ወንድም ወያኔ ሰው አላረደም ማረድ ይገባው ነበር እንደነ ሃ/ለቃ ለገሰ አስፋው በክብር ከእስርቤት ወጥተዋል ለዚህም ነው ኢትዮጵያ እየታመሰች ያለችው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 2 lety +1

      @@hailegezahagn903 ፦ ወያኔ አራጅ ወንጀለኛ ዘራፊ የወሮበላ ስብስብ ነው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 2 lety +2

      በትክክል፦ የማይፀፀት አሳፍሪ ሰው ነው

    • @emmy1365
      @emmy1365 Před 2 lety +1

      @@mordecai4675 በእውነት ክፉ ሰው ነው ፀፀት በፋፊቱ ላይ አይታይበትም ገራሚ ሰው ነው ክፉ!!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 2 lety +7

    በትንሽ ነገር የማትግባቡ ማፈሪያወች በእንባሲ ተደብቃችሁ እንኳን ትገዳደሉ የነበራችሁ ትንሾች ነበራችሁ

  • @anwarr4720
    @anwarr4720 Před 28 dny

    Sew-bella irkusoch tiwlidun beltew cherrisew irs bers tebelallu.
    " In the book I noti ospiti, a waiter claimed that on June 2, 2004, Tesfaye was struck on the head with a bottle by his fellow refugee (and former Foreign Minister) Berhanu Bayeh, causing him to bleed. He was taken to Menelik II Hospital, where he was pronounced dead."

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe Před 6 měsíci

    አስተሳሰባችሁ መገዳደል ብቻ ነው

  • @lidyafikre2775
    @lidyafikre2775 Před rokem

    በነገራችን ላይ የኝሁን ሰውዬ ኢንተርቪ እየፈለኩነበር ይገርማል ሰው እንኳን እድሜው ገፍቶ እውነቱን ቢናገሩ ጥሩ ነበር እኔግን ስለ ጄኔራል ተስፋዬ አሟሟት ትክክለኛ መረጃ ብቸኛው ሰው ጄኔራል አዲስ ናቸው እሳቸው ሚዲያ ላይ ቀርበው ቢናገሩ ጥሩ ነበር በተጨማሪ በዛ ግዜ የነበሩት የጣልያን ኤንባሲ ሰራተኛ ግዳጃቸውን ጨርሰው ሲመለሱ ለጣልያን ጋዜጦች ላይ ስለጉዳዬ የታወቁት እንግዶች በሚል ይሄንን ተናግረው ነበር ሶስቱ ጓዶች ሰው ማየት ስለሚናፍቃቸው በአንድ የጣልያን ኤንባሲ ዝግጅት ላይ ራቅ ብለው ፕሮግራሙን ይከታተላሉ በዚህ መሀል እንደተባለው ጓድ ተስፋዬ ብርሃኑን ሸንቆጥ ያደርጋቸዋል ነገሩ እየተባባሰ መጥቶ ጓድ ብርሀኑ በንዴት ፊታቸው የተቀመጠው የውስኪ ጠርሞስ አንስተው ጄኔራሉን ጭንቅላታቸውን ይፈነክቱአቸዋል እንደተባለው እዛው ኤንባሲ ያለ ክሊኒክ ህክምና አግኝተው ሰላም ነበሩ በምን ምክንያት መሆኑ ሳይታወቅ ልባቸው መስራት እንዳቆመ እና ለህክምና ወደ ዳግማዊ ሚኒሊክ ሲሄዱ መንገድ ላይ ህይወታቸው እንዳለፈ ፅሁፎ አስፍራል በተጨማሪ ጄኔራሉ በደም መርጋት መንቀሳቀስ ስለማይችሉ በዊልቸር ነበር የሚጠቀሙት እንግዲ ድብድብ ብለው እኚህ የጠቀሱት ከየት መጣ?ሌላው እንዳለጌታምነው መረጃ ሰብስበህ ኢንተርቪ ብትሰራ እኔ ግን እኚህ ሰውዬ እውነት አለኝ ካሉ ለምን በነገራችን ላይ ደረጄ ሀይሌ ጋር አይቀርቡም ደህና አድርጎ ያፋጥጥልኝ ነበር ሌላው መረጃ ስለኚሁ ሰውዬ

    • @lidyafikre2775
      @lidyafikre2775 Před rokem

      ሌላው ሰለ ጄኔራል ሀይሌ ይመኑ አብረው ጣልያን ኤንባሲ በግርግሩ ከተጠለሉ አንዱ ናቸው በሰአቱ ራሳቸውን አጠፎ ተባለ በወቅቱ አብረውቸው ሻወርቤት ነበር ጄኔራሉ እራሳቸውን ያጠፎበተ ሽጉጥ የተገኘው እኚሁ ሰውዬ እጅ ላይ ነው እንዴት?ለምን መልስ ያሻዋል ለማንኛውም እውነታውን እውነት ሆኖ ግዜ ይፈታዋል ግን እንደኔ ደረጄ ሀይሌ ጋር መጥተው እውነትን ቢነግሩን ለእርሶም የህሊና እረፍትነው

  • @zelalemtesfaye1564
    @zelalemtesfaye1564 Před 2 lety

    Ke silsawochu tiwilid ewnet lenger ayichilim.mikiniyatum wonjelegnoch nachew

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Před 2 lety +12

    ብርሃኑ ባይህ እያማጡ ነው የሚናገሩት ትንሽ እንኳን ጸጸት አይታይባቸውም ቀጣፊ

    • @mebrahtubeserat5742
      @mebrahtubeserat5742 Před 2 lety +6

      የሄን ሁሉ አሳፋሪ ድርጊት ፈጽሞ
      ትንሽ እንደሰዉ ጸጸት እማይሰመዉ ሰዉ በሞተ ሰዉ እንደባህላች የሀዘን ስሜት እማይሰማው ሰዉ ሆኖ አገኘሁት

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 2 lety +2

      ብርሀኑ ባዬ አንተ ምክንያት በሆንክበት በጓደኛህ በተስፍዬ ሞት ልትፀፀት ልታዝን ይገባህ ነበር አሳፍሪ ፤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      ​@@mebrahtubeserat5742yasazinal alu eko..yehonk leba zeregna neh..yelele taweraleh..meat yawrdibih

  • @mehariabera2771
    @mehariabera2771 Před 2 lety +1

    "...1 tiqur shaleqa ale alu hailegna tenagari,abiyet sile Ethiopia siqoreqor..." senie 1966 yetor hailoch, yepolis serawit ena biherawi to'er asitebabari komitie A.A. Arategna K. To'er Gibi (Legehar) endetesebebe be A.A. yetesemaw werie.

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf Před 2 lety

    ጀ/ል ተስፋዬ ፡ "እንጠፋፋለን።"
    ኮ/ል ብርሐኑ ባይህ፡ "ለእራት ሲጠብቀኝ ለቁርስ በላሁት።"

  • @wondezewdie7951
    @wondezewdie7951 Před 4 měsíci

    THE ETHIOPIAN CHRONICLE

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +3

    እውነት እውነት እላችኋለው ጋዜጠኛው አሳፍሪ ሰው ነው፦ ያለተፀፀተውን ነብስገዳይ ብርሀኑ ባዬን በሚገባ ሳይ ጠይቀው እንደዋዛ አልፎት ወደሌላ እርስ ገባ ምን ዓይነት ጋዜጠኛ ነው ይሄ እንኩቶ ነፈዝ፤

    • @tedhs2282
      @tedhs2282 Před 2 lety

      He’s no better than these imbeciles, killers destroyed generation the prevailing situation is the result of these idiots irresponsible idiotic acts. Brhanu be cursed ad infinitum, zer aywtaleh in like manner you did to our Moms

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 2 lety +2

    yehe seweye ezaw italia embassy neber mekeret yeneberbet ....kehadi

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu Před 2 lety

      Minabah tawkaleh aleklaki

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před 2 lety

    ትውልድና ታሪክ ፊት ለፊት ተጋፍጧል

  • @gebrehawaryattesfalemokbam1894

    ጨካኞች ብቻ በሂወት የቆዩት ነብሰገዳይ ነዉ እሂ ሽማግሌ

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Před 7 měsíci

    Very sad you caused your friend's death. Did you regret it?

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety

    Ya hulu wettate aleko enezane ymeslu muhetoche cherrwe zari meneme enedlehone dmo lswe nefese sayazenu selmetwate mesebre !! Yasszrnale

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před 2 lety

    የታሪክ ስህተት ክህደት

  • @kidist56
    @kidist56 Před rokem

    ምንድነው ታዳሚዎቹ ዝርክርክ ያሉ ዱርዬዎች የሚመስሉት። አይ ይ ይ ይ!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +2

    አቶ ብርሀኑ ባዬ ፦ አነሰም በዛ ለ ጀነራል ተስፍዬ ሞት ምክንያት ነበርክና ልንፀፀት ልታዝን ይገባህ ነበር፦ ሆኖም ግን ንግግርህ ላይ ምንም አይነት ፀፀትና ሀዘን ባለማየቴ አዝኛለሁ ፤ አሳፍሪ ሰው ነህ፤

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 Před 2 lety

    What happened after he killed him?

  • @user-bv2lg2hb9z
    @user-bv2lg2hb9z Před 5 měsíci

    Sewyewn endet endemote bdenb altenagrkm bewktu ategbachu nberkugn

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Před 2 lety +6

    Mr Birhanu Bayehi is not telling the truth about land tenure system before 1976. Your totally wrong. After all Tenancy and crop sharing is present in America and Europe too.

  • @zm645
    @zm645 Před 8 měsíci

    Ere enezi ye aremene tirkmoch nachew and rihrahe tihtna yelelachaw hulum yezemenu balesiltanat yaw nachew

  • @GemedaDaluJaragalato
    @GemedaDaluJaragalato Před 6 měsíci

    Nabsee jeneral Tasfaayee gabire kidaaniitiif namiticha kofiyyaa ofirraa qabu kanatu itti gaafatamuu qaba,waan madaa inni dhayeen du,eef .

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 Před 2 lety

    mekeses ena meteser yelebet sewuye benetsenet gedaynetun yeminagerbet gud hager. Lezaum General gedlo

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 2 lety +2

    ብርሃኑ ባየህ ለየት ያለ የደርግ አባል ነበረ። ቆምጨጭ ያለ ሰው ነበረ።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 2 měsíci

    EPRP leaders had committed treason and introduced hostile beliefs among Ethiopia students, so should be liableand condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.
    EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups.
    In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making.
    Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason.
    In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.
    EPRP leaders had committed treason and introduced hostile beliefs among Ethiopia students, so should be liableand condemned for their wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Před 2 lety +2

    እነዚህን የጀግና ልጆች ፈጣሪ ያቆይልን የመንጌ ጋርዶች አይ መንጌ አላህ ባለህበት ያቆይልን እስኪ አንበሳው ቆሽጣናው ምንግስቱ ኃይለማሪያም

  • @jamesbrown9995
    @jamesbrown9995 Před 2 lety

    The Camera man disaster

  • @AlemayehuDemise-jo8my
    @AlemayehuDemise-jo8my Před 11 dny

    Dirty man!

  • @user-lb7kk2zc8q
    @user-lb7kk2zc8q Před 2 lety

    *#እንካን** ሞተ ህዝብ የጨፈጨፈ ሰው ነበር እሰይ የንፁሀኑ ደም ነው#*

  • @JanoTube-ed6rp
    @JanoTube-ed6rp Před 10 měsíci +1

    አነጋገርህ ግን ምንም አይነት የጥፋተኝነት ስሜት የተሰማህም አይመስልም።
    በሁለት ነገር ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባ ነበር።
    1ኛው. በኢትዮጵያ በደርግ ሰዓት በጦርነትም ሆነ ከጦርነት ውጪ ለሞቱት ኢትዮጵያውያን አንተን የመሰሉ ሰዎች ሁሉ ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባ ነበር።
    2ኛ.ለሰው መሞት መንስኤው ምክንያቱ አንተ ነበርክ አሁንም ግን ንግግርህ የመፀፀት ሳይሆን የአሸናፊነት ስሜት ነው ያለህ። ያሳዝናል።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 2 lety

    ኪንግ ሜከሮቸ አሜርካኖቹ ናቸው

  • @User-zzyyxxvv
    @User-zzyyxxvv Před 2 měsíci

    ከሞተ 20 አመቱ ተስፋዬ, አሁንም እኮ አይወደውም አወራሩ 😂:: እነዚህ ውርጋጦች ነው እንግዲህ አገር የመሩት:: አይ ትእቢት በስተርጅና ንስሀ በመግቢያ ጊዜ
    በነገራችን ላይ እዛ የነበረ የጣሊያን waiter ፅፏል ስለዚህ:: አሱ ያለው, ድግሱ ውስጥ ከሁዋላ ሲያዩ ነበር, ከዛ 1 - 2 ተባብለው ተካረረና ብርሀኑ በውስኪ ጠርሙስ ተስፋዬን ከሸከሸውብሎ ተናግሯል::
    ማን እንደሚዋሽ አላውቅም:: መቼም አሁን ምስኪን ሽማግሌ ሊቅ መስለው መፅሀፍ ለመቸርቸር ይቀላምዳሉ ይመቻቸው:: እኔ ግን ያን አስፈሪ ጊዜ ኖሬያለሁ:: ከነዚህ በብዙ ሰው ደም ከሰከሩና ከደነዘዙ ወረበሎች እውነት እኔ እልጠብቅም::
    እንደወያኔና ሻቢያ ዘረኛ ተባይ ባይሆንም, ደርግ እኮ የህዝብን አብዮት ጠልፎ አንድ ትውልድና ስንት ምሁራንን የጨረሰና ትልቅ አዘቅት ውስጥ የከተተን የአጭበርባሪ የነፍሰ ገዳዮችና የoriginal ጁንታዎች ስብስብ ነው::

  • @tesfayekassa1158
    @tesfayekassa1158 Před 2 lety

    Ketafi! Murderer!

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 Před 2 lety +10

    ይህ ውሸታም ገዳይ አዛውንት ሲዋሽ መስማቱ ያስጠላል።ይሄን ባለጌ አንድ ክፍል ውስጥ ዘግቶ እንድሜውን በቁሙ ቢያሳልፍ ደስ ይለኝ ነበር።ውሸታቸውን መስማት ይሰለቻል ።

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před 2 lety

    ለዋሹት ውሸት ንስሃ ይግቡ ጀኔራሉን የገደልከው አንተ ሆነህ ሳለ ጫማ አንሸራቶት ከመስታወት ጋር ተጋጭቶ ደም ፈሶት ሞተ ወራዳ ሰው ነህ ልጆችህ ይታዘቡሃል።ንስሃ ግባ።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 2 lety +3

    የጀነራል ተስፋዬ ገዳይ ናቸው የኮለኔል ብርሃኑ ባለቤት ከትግሬ ወይም ኤርትራ ስትሆን የጀነራል ተስፋዬ ኦሮሞ ናት በሚስቶቻቸው ምክንያት ቅራኔ ነበራቸው

    • @bouggyhobbes9542
      @bouggyhobbes9542 Před 2 lety

      Tell us some detail or evidence

    • @ylemma4211
      @ylemma4211 Před 2 lety +5

      አይ ይህ እንኳን በአብዮቱ ጊዜ ቦታ የሚሰጥው ጉዳይ አይደለም

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 Před 2 lety

      Kift af hulu. Zim bey!

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety +2

      አንቺስ የማን ሚስት ነበርሽ

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 Před 2 lety +2

      ጄነራል ተስፋዬ ገብረኪዳንም ኦሮሞ ነበሩ የማይሆን ነገር አትቀባጥር።

  • @sinta8585
    @sinta8585 Před 2 lety +2

    በህግ በዘረ ማጥፋት መጠየቅ አለባቸው ይቅርታ አልጠየቁም ፣ አልተፀፀቱም

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 3 měsíci

    የጣሊያን ኤምባሲ ተጠያቂ ነው ።ጀነራሉ ለሀገራቸው የደከሙ ሰው ናቸው !