‹‹ኢሕአፓዎች ሲነሱ ሽብርተኞች ነበሩ፤ ቅጥረኞችም ነበሩ፤›› ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2020
  • ASRAT is Amhara news channel that provides trustful and unbiased information for the #ethiopian #amhara people.

Komentáře • 317

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety +6

    ጌዛጠኛው ከኦሮሞ ችግር አለብሕ ኢትዮጵያዊ አማራ ብቻ ይመሰልሐል ???? ታሪኩን ሰማ አንተ ያነበብከው ነው እሳቸው የኖሩትን ነው

  • @yonasworku1382
    @yonasworku1382 Před 4 lety +38

    የ66 ቱ የተማረው ትውልድ በተለይ የፓለቲካ አመራሩ ጸረ ኢትዮጵያ ነው ፡፡ ቀኝ ገዥዎች ተጫውተውባቸው ሄዱ ይሄው እስከ አሁን አገራችንን የደም ጎርፍ የዘረኞች መጫወቻ አደረጓት

    • @majoshe10
      @majoshe10 Před 3 lety +2

      ሰውየው ቀዳዳ ናቸው ከደርግ መቼም ጤነኛ ሠው አይጠበቅም

    • @solomonalemu5540
      @solomonalemu5540 Před 3 lety

      I had never heard such ridiculous analysis given by an aged person. I'm much younger than this guy, but I will never laugh while I'm talking the loose of human life. Dr. Tesefaye Debessaye was not a resist. He was a socialist. How could he be?

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      ልክ ብለሀል👍

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr Před 3 měsíci

      ​@majoshe10 ከወያኔ ጤነኛ እንደማይገኝ

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Před 4 lety +7

    Thank u sir!

  • @user-gj4be7vm7z
    @user-gj4be7vm7z Před 3 lety +6

    ጠያቂው ግን በግድ ሁሉንም ነገር አማራን ለመጉዳት ነው ነው እንዲሉት መገፋፋት ምን ይሉታል? ሰውየው ግን የእውነት ሰው ናቸው። ጠያቂው እነዲያነብና እነዲበስል እመክራለሁ።

    • @meketayeendeshaw
      @meketayeendeshaw Před 3 lety

      yimesilal gin still sewuyew sewun mamen yiwodal. gena sewun kemeterater alwotam. Ewunetaw gin ke gazetegnaw eyita yemiwota aydelem. Mengistu Hailemariam ye Atse Hailesellasie tilacha alew. gin ke woyane aybisim. at least Nigusun ena bemulu yalu amerarochin betam talak sira yyeseru Diplomatochin sayker ereshinual. Hizb lay gin tilacha alebet biye alamnim. yam bihon be derg gize yemotut ye Amhara generaloch yibezalu. Gondar beteley botaw ga mehedm ayfeligum neber. Woyane gin Zewudawi Haileselassie ke wodeke behuala temesirito Mengistu hailemariamn erasu Amhara bilo seyimo new Amharan kilil siyateka yenorew. Woyane fitsum seregna be agezazum be Amhara hizbim fitsum tilacha yesekere new

  • @abresh1079
    @abresh1079 Před 4 lety +6

    Nice asrat just make clear the old story's what still now affect the country

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety +2

    አሰተውል መሐል ሐገር ያለን የአማራ ና የኦሮሞ ደም ነው ያለን በኢትዮጵያ ነታችን አንደራደርም በኦሮሞ ነታችን እንኮራለን የጀግናው ጎበና ልጆች ነን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Před 4 lety +7

    ሻብያ እና ወያኔ በኢሀፓ ሆነው ትውልድን አስጨረሱት ከዛም በኋላ እግር ይዘው ሕዝብን ጨረሱት

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety +4

    SHAMBEL TESFAYE ERESTE ANTEM LE ETHIOPIA WOUDKET TETEYAKI NEHI.

  • @abrhamweba7151
    @abrhamweba7151 Před 3 lety +7

    ጋዜጠኛው ስራ ብትቀይር እመክርካለው ምንም አትመጥንም ለጋዜጠኝነት ውትድርና ብትሞክር ይሳካልሀል ብዬ አስባለው በግድ አማራ ተበድሉሀል እንዲሉክ ትወተውታቸዋለ ምን ይሉታል አውን ግንብ ፊት ከስቱዲይ እንደወጣ ወደ ጦላይ ማሰልጠኛ ካንፖ ንዳው

  • @MesfinJ
    @MesfinJ Před 6 měsíci +1

    በጣም አደንቆታለሁ። ብዙ መልስ እግኝቼበታለሁ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před 4 lety +15

    በጣም የሚደንቅ ዕውነተኛ ታሪክ ነው።
    ኢሕአፓ ጌታቸው ማሩን ቆራርጠው የገደሉ የአረብ ምንደኛ የኢትዮጵያ አጥፊ ድርጅት ነበር።
    እግዚአብሔር ያኑርህ ሻምበል ተስፋየ ዕርስቱ።

    • @nagaseyoum4181
      @nagaseyoum4181 Před 3 lety

      Kassa kebede and Mengistu Hailemariam are not photo look alike but also their voices are one and the same to my ears. Mengistu Hailemariam first personal high ranking personnel is the father of Kassa and Mengistu as advisor to himself and to the imprisoned Emperor at the same time and place or palace in ARAT KILLO.

    • @gadi6563
      @gadi6563 Před 2 lety

      Adugna you are just a puppet
      You might be one of the human blood sucker arranging the torch,leba gerafi neger neh
      Do you know that this guy has lots of blood in his hand
      *You know what you guys are not worth of my time

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před 2 lety

      አንተስ የነፍሰ ገዳዩ የደርግ ቅጥረኛ ነበርክ ? እህአፓ ለሕዝቡ የቆመ ለሕዝቡ የሞተ የወጣቱ ትውልድ ድርጅት ነው እንደማንኛውም ስህተት ይኖራል ? ቅጥረኛ ? በደርግ የተገዙ ነፍስ ገዳዮች ናቸው በደም የሰከሩ ባንዳዎች ናቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      Ehapa ye tebaboch banda neberu..wetatu gin algebawim neber. Ehapa menged meri yelut neber yebalal..

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 3 lety +9

    የማንንም የደርግ ካድሬ አምጥታችኹ አታንጫጬብን።
    ይኼኔ ስንቱን ገድሏል አስገድሏል።

    • @harerjhonalt2020
      @harerjhonalt2020 Před 3 lety +1

      ወንድሚ እውነት ብለሃል።ይሂ የቀይሽብር ተዋናይ መሆን አለበት። የመላኩ አሽከር።የመንግሥቱ አጣቢ አሽከር መሆን አለበት።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +1

      አሁን ይሄ ምን ይጠቅመናል? አለማፈራቸው በእነሱ ዘመን የስንቱ ደም ፈሶ እሳቸውን ብሆን ድምፄን አጥፍቼ ነበር የምኖረው።

  • @girsah7575
    @girsah7575 Před 4 lety +6

    አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር እንዋጋለን ሲሉ የነበሩ የቁርጥ ቀነ ሲመጣ አገርን ለወንበዴ አስረክበው የፈረጠጡ ያን የጀግና ልጆች ድርጅት ቅጥረኛ ሲሉ በምን ሞራላቸው ነው። 1983 ይመስክር። ስንቱ የኢሠፓ አባል ኑ መሣሪያ ውሰዱና ተከላከሉ ሲባል ከቢሮ የቀፈና በሽተኛ ነኝ ያለ። የሌላ ሰው ነፍስ ሲያጠፉ ምንም የማይመስላቸው አምባገነኖች የራሳቸውን በጣም እንደሚወዱ ዚምባብየ የፈረጠጠው የእነሱ ጀግና መሪ ትልቅ ምስክር ነው። ኢሕአፓ ነፍሳቸውን ለትግሉ አሳልፈው የሰጡ የጀግኖች ድርጅት ነበር። በምን ሞራል ኢሠፓ ኢሕአፓን ይተቻል

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety +1

      HULETUM YE ETHIOPIA NEFSE GEDAYOCHE NACHEW.

    • @adanechaytenfisu4977
      @adanechaytenfisu4977 Před 4 lety

      You are one off killer ,you .the Right upper hands off drag .you gan gate It.

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 Před 3 lety

      ደህና አድርገህ ንገርልኝ......

    • @Gerensay71324
      @Gerensay71324 Před 2 lety +1

      ልክ ነህ ጀግና የኢሀፓ ልጆች እማ ሞቱ አንተ ብልጣብልጡ እና ቅዘናሙ ግን ሸሽተህ ስትቃወመው የነበርከው ሀገር ቅዘን እየጠረክ እየኖርክ ነው

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 Před 2 lety

      @@Gerensay71324 this man he don’t have clue about EPRP I think he was abiot tebaki killer

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 Před 4 lety +3

    የጋዜጠኛ ስነምግባር የመጀመርያ መመዘኛዉ ፣ድርጊቶችን፣እዉነታዉን ሳያድበሰብስ ለአድማጭና አንባቢ ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ሐቁን መቅረብ ነዉ።ሌላዉ የሙያ መለኪየዉ የተለያዩ ሀሳቦችን Pro Contra ማስተናገድ ሲቻል ነዉ፤ያኔና ያኔ ብቻ ሙያተኛዉ/ጋዜጠኛዉ ሰመረለት ብሎ ማለት ይቻላል።ካለበለዚያ ነገሩ ሁሉ ተራ ፕሮፓጋንደና ሽቀላ ይሆናል ።በዚሁ መሠረት ከነተመሰገን ደሳለኝ ተግተሀ ተማር እላለሁ !!!

    • @MB-gd1uw
      @MB-gd1uw Před 4 lety

      .As far as I am a veteran journalist, I found your comment 100% correct.

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 Před 4 měsíci

    Mr. Journalistu try to convince your mind ,your guest Shem.Tesfaye told you in black & white as the 1970s politicians & students had no racial problems in their struggle .Really they were matured enough & had golden ideas .But you try in one or other ways to relate your todays problems .I respect & proud of Shem .Tesfaye Riste .Thanks !

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 Před 3 lety +1

    General Samuel Beyene is not in the list of the 60 Ethiopian officials massacred by the Derg.

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy Před 4 lety +4

    ገለልተኛ ታሪክ ቢያወራ እንጅ በጠላት የተፈረጁ ቢያወሩ ምኑ ላይ ነዉ ፍታሀዊነቱ? ደርግ የጨረሰዉን ሐዝብ እንዴት መሸፈን ይቻላል? ታሪክና ዓለም የዘገበዉ የመንግስቱንና የነወያኔን እልቂት እንጅ ኢሕአፓ ወይንም ሌላ አልተባለም። ታሪኩን ለማመን ያስቸግራል ወገንተኛ ከሆን በታሪክ ሂደት። ስለ ኢሕአፓ ያለዉ የአልጀሪያዉ እና ባጀቱ ከአሜሪካ ነዉ ካሉ በሁዋላ ያሉትን የታሪክ ትርክት ሁሉ ዉድቅ አድርጌላቸዋለሁ። ሱዳን ተባረዉ ነዉ። ከገዳዩ አፍ ሀቅ አይገኝም። የጭራቅ ቅጥረኛ ገዳይ ስለጠላቱ የተዛባ ቢናገር ምን ያወራል። ሕዝብ የረሸነ በሬ የገደለ ሺብርተኛ ብሎ ያወራል።

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 Před 3 lety +5

    እውነቱን ማወቅ መልካም ነው።
    ኢህአፓ በፍፁም እና በሙሉ ልብ በኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ስርአት እንዲገነባ በሙሉ ልብ እስከ ህይወት መስዋእትነት ለመሰዋት ምርጥ ድርጅት ነበር ።
    ለዚህ ምስክር ሊሆኑ ሁሉ ለኢትዬጵያ ሲባል አልፈው ዛሬ ኮናኞቹ መብዛቱ እጅግ ያሴዝናል።

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před 2 lety +2

      በግድያው የተባበሩና የነሱ ዘመድ አዝማድ ናቸው ወጣቱ ትውልድ ለሀቅ ያለምንም ርኅራኄ መቀተፉ ታሪክ ይመሰክራል ማንም ስለቀባተረ ታሪክ አይቀየርም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 6 měsíci

      Bakih ehapa ye tebab zeregnoch banda neber..hager yegentel..somalin atinku yemil wenbede dirijit new..ena hager atifito tefa..

  • @amanahmed6801
    @amanahmed6801 Před 7 měsíci

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ወንድሜ እጅግ የሚማርክ ታሪክና ትምህርት የሚሠጥ ለትውልድና ለሀገር ለወገን ጎረቤት ሃገራት በጣም በጣም ፍትሃዊ አለመሆ ምን አይነት ዋጋ እንደሚያሥከፍለን እራሣችንንም ህዝባችንንም ለሁሉሞ ለትልቁ ለትንሹም አሁን ያለንበት ጊዜው እራሱ ይመሠክረዋል አመሠግናችዋለሁ ለሻመበልም ላንተም በነገራችን ላይ እሣቸው ከሠጡህ መልሥ ላይ እኔም ሁለት ታሪክ ምሥክርነት ላረጋግጥልህ የመጀመሪያው ሀደሬ ሠፈር መሥጅድ አሚባል ቦታ ሣታውቅ አትቀርም እነ አቶ ኢሃፓ ተብዬ የሚተኩሡበት ሠው ሮጦ መሥጀድ ሢገባ ሠው በሙሉ ሥግደት ላይ ነበረ ያን ጊዜ ያ ሊተኩሥበት የመጣው ሠው ሲገባ ተከትሎት መለየት አቃተው የቆሙትን በሙሉ ሠጋጆችን እንዳለ ላያቸውላይ አርከፈከፈባቸው በሙሉ ገደላቸው 2ኛው ዋንዛ ሆቴል የተባለው ሆቴል አዳራሽ የከተማ አውቶቢሥ ማቆሚያ አጠገብ ያለ ሆቴል ነው እሣቸው ሲያወሩልህ እኔም አልፎ አልፎ ድሮ ምሣ እጠቀም ነበር ለተመጋቢ ሚሊተሪዎች መያዝ እየቻሉ መክረዋቸው መሄዳቸው እኔን እንደመከሩኝ ባለውለታነታቸው ተሠማኝ አመሠግናለው አበዛሁ ይቅርታ ተመሥጬ ነው

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 Před 2 lety +1

    What a story...WOW...Thank you.

    • @tilahunbalkam5517
      @tilahunbalkam5517 Před rokem

      ያሳዝናል ሽማግሌው ምን ያድርግ ጠያቂው ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ምንም ዕውቀት ስለሌለው የገማ አፈን ሲክፍት አብርኢት ይስቃል በአጭሩ ያሳዝናል ያሳፍራልም

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      Sewyew ewnetim ye mereja sew nachew..gin andandem awkew yehun sayawku yesasatalu..

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 3 lety +3

    Erjem edmina tena yesetote abati

  • @user-iv3wr1lp2h
    @user-iv3wr1lp2h Před 4 lety +2

    Fadayeen is in Arabic
    Meaning to make an operation against ur enemy by one or some soldiers even if it costs their life

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety +1

    SHALEKA YOHANIS MISEKIR NAEW.YOHANIS MITEKU AYIDELEM.

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 Před 4 lety +1

    አስራቶቺ በረዳቺሁን እራያ ቆቦ ከአርሶ አደር ሸሺኖ እገወጥ ቦታ ገዛን ከ3 5አመት በላይ ቀንሶ ሰጥቶ እዳይወስ አርሶ አደሩ ሺጦ በጨረሰዉ መሬት ላይ እዲያሟላ ሀላፊነት ሲሰጠዉ የሸጠላቸዉን ከድቶ ሌላ አሟላ እኛስ ፈጣሪን የፈራ ሺጨ አለሁ እያሉነዉ አብዛሀኛዉ አናቅም መግስት እዳረገ ያርጋቺሁ ሀላፊነቱን ሰጣቸዉ እኛስ ምንእንሁ ከሰዉ አገር ተገላተን የት እንግባ ድጋሜ እዲሸጥ እዴት ይፈቀድላቸዋን

    • @tesfayenegussie1768
      @tesfayenegussie1768 Před 4 lety

      K.G.B!!!! down. down.down!Game is over! !!!!!

    • @sikosilo969
      @sikosilo969 Před 4 lety

      ሁላችሁ ም. ሌባ. ናቸው. መንግሥቱ. ብቻ ነው. የኢትዮጵያን. ልጅ. ሌሎቻችሁ ቆሻሻ ሁላ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 4 lety +2

    The whole thing about east Africa is Depressing...

    • @John-sf6hv
      @John-sf6hv Před 4 lety +1

      I think it's a lot worse in West Africa where the entire region (except Ghana and Nigeria) is still under french colonialism to this date!

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    Many statements of the guest match with info that I have from other notable families of the political actors.

  • @topfacts-ETH
    @topfacts-ETH Před 4 lety +3

    ኢህአፓዎቸ ወደ እራስ ያላየ (ያላገናዘበ)ከነቱ ጉጉት ነብራቸዉ:: እይታቸዉ ሁሉ በጠላት አዉሮፓዉያነ መነጥር ነበር::

    • @mesfin7151
      @mesfin7151 Před 3 lety

      የግዮን ዳር Tube ለምን እንደተመሰረቱ ሳያውቁ ብዙ ታዳጊ ቀልጣፋ ወጣቶችን እና ከጦሩ ጋር የተማረውን በየ ፊዳቸው ጭህረሱን።

  • @universal9716
    @universal9716 Před 2 lety +2

    የገዢ መደብ በማለት የአማራን ብሄር ያነጣጠረ ግድያ ነበር ነገር ትግሬ ባላባቶች ላይ ትኩረት አልነበረውም

  • @habtamukassa7317
    @habtamukassa7317 Před 4 lety +1

    shambele tesfa ,beserachwe tatare ena betame huleme negere begeltse nowe yemengere fetare erajeme edmay yestachwe.

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 3 lety +2

    በደህንነት ውስጥ ሆኖ አዋጁ በጀም ያልታጠበ የለም።
    የማያውቀው ሲገኝ ነው።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    This gentleman has a lot of secrets, and he an honest man. Ethiopians want to hear more of his secrets, and it is time to let it out before the time is up for him.

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 4 lety +2

    When they are on power you call them Shaleka Daniel or Shambel Moges Aye Ethiopian Educated people General Seyoum and others are worked for their own country.

  • @henokmalik3741
    @henokmalik3741 Před 3 lety +1

    Balegie gazetenga new liju amara amara blo limot new endie sewyew liyasast yaladeregew tiret yelem

  • @zerfushuite648
    @zerfushuite648 Před 3 lety

    D

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 4 lety +2

    As a military officer you should call this people with their own military status

  • @girmawongele
    @girmawongele Před 6 měsíci +1

    ዩሃንሥ ምትኩ በነካ እጁመንግስቱን ቢባርክው ኑሮ የኢትዮጵያ ታሪክ ይቀየር ነበር

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 3 lety +3

    ትክክለኛው ታሪክ ይሄ ነው ለኢህአፓ ቅጥረኛ ጀሌ ቡድን ልክ ልካቸውን ንገራቸው ። ጋዜጠኛ ነገርና ታሪክ አታጣም ዘረኝነት የመጣው በአንተ ትውልድ ነው ።ጌታቸው ማሩን ቆራርጠው ናይጄሪያ ኢንባሲ መታጠፊያ ወደ 6ኪሎ ስንሄድ በስተግራ በኩል ትንሽ ጎጆ ውስጥ በጆንያ ውስጥ ከተው በማሰር ጥለውት የክብር ዘበኛ አሳሾች ናቸው አግኝተው ግፋቸውን ያጋለጡት ። ሀ ብሎ የመጀመሪያ ግድያ የፈጸመው ጥርጥር በሌለው ሁኔታ ኢህአፓ ነው ።ምን እሱ ብቻ ብአዴን ብለው ግንባር ቀደሞቹ መስራቾች የዚህ ክፉ ታሪክ ተጋሪዎቻቸው ከመሆናቸውም በላይ ወያኔን ሰተት አድርገው ይዘው የገቡና ህዝቡን ለእልቂት የዳረጉት ኢህአፓዎች ናቸው ።

  • @gezawtaye3070
    @gezawtaye3070 Před 3 lety

    thank you - shambel!!!!!!!!!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety

    DEJAZMACH KEBEDE TESEMA YEMENGISTUN LIJ MEHON ALTEKEBELUTIM.MISEKIR PROF MESFIN W MARIYAM.

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw Před 4 lety +6

    የኣልጀርያ መንግስቲ ???? የኤርትራ ፖስፖርት ?? ኤርትራ ነጻ ሃገር ነበረ ወይ????🤣🤣🤣🤣

    • @immanuelbereket
      @immanuelbereket Před 3 lety

      Aside from embellishments, his use of present and past tense is interchangeable, and is confusing.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety +3

    COLONIEL TESFAYE WELDESELASSIE KUDETAWOUN AKESHIFO ETHIOPIAN GEDELO MOTE.E/R NEFSACHEWOUN YIMAR.

  • @Masinqo
    @Masinqo Před 4 lety +4

    ክፍል ፫ እንጠብቃለን

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw Před 4 lety +2

    በእርግጥ ከመጀርያ ሸዓብያ ያስታጠቁ ኣስራተ ካሳና ሲኣኤ የኣሜሪካ የስለላ ድርጅትና እስራኤል ናቸው:: የሲኣይኤ ወኪል ሪቸርድ ኮፕላን ይባል ነበር የእስራኤል ደግሞ ኮለነል ባርሸሎም የተባለ የኮማዶ( ኮማንዱስ) ኣሰልጣኝ ( በኤርትራ ) እንዲሁም ኣንድ እስራኤላዊ ኮለነል የኢትዮጵያ ነቪ ( ባሕር ሓይል) ኣሰልጣኝ ነበር::ሚስቱ ጎንደረ ነበረች::

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw Před 4 lety +3

    ኩደታ የታቀደው ጀነራል ታሪኩ ከተገደለ በሃላና ናደው ከፈረሰ ምጽዋ ከተያዛ በሃላ ነው::: ኣለን ሁሉም ነገር የምናውቅ::

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 Před 3 lety

      Yanebebenem Alen ....egih sewu gen cheger alebachew.

  • @BiniamGebresilasie-yo7bt
    @BiniamGebresilasie-yo7bt Před 5 měsíci +1

    የምር ግን ሰዎቹን መክረዉ ኣለፏቸው ሻምበል ተስፋየ ለያዉም ስለ ኩዴታና ስለለዉጥ የሚነጋገሩን መኮንኖች ቀልደኛ ኖዎት ሻምበል ።

  • @belayeabate6929
    @belayeabate6929 Před 4 lety +2

    ehapa yshabia kteregna nbre

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    Mengistu used to visit Kebede Tesema every evening during the early days of Derg. Mengistu ordered Kebede Tesema to be buried with media coverage and big fanfare as a war hero while no attention was given to his friends.

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 Před 3 lety

    MENGSTU H M SIWoLED DEJAZMACH KEBEDE JERUSALEM SDET LAYI NEBERU

  • @raciseme9320
    @raciseme9320 Před 3 lety

    Tenya newe yeheyeseweye

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 Před 4 lety

    Gendebret ybarya mschecha

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 3 lety +2

    የኢሕአፓ ታሪክ ለተተኪው ለትውልድ ምን ይጠቅማል ? ከንቱ ታሪክ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    Who is the EPRP lady who was one of the armed robbers of Addis Bank located next to the big mosque in Merkato? Please, let us know.

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 3 lety +2

    Tikikekel

  • @abresh1079
    @abresh1079 Před 4 lety +2

    Ehapa has had hidden agenda

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 Před 4 lety +2

    ባለፈው ቃለ መጠይቅ ላይ 1948 ተወለድኩ 1948 ትምሀርት በት ገባሁ 1957 በእደ ማሪያም (12 ክፍል) ገባሁ ሰትል ነበር ፡፡
    ያው እንግዲህ በሀዝብ ደህንነትህ ሻለቃ መላኩን ሳታግዝ ይቀራል ብለህ ነው ??

    • @mengistuyetbarek5070
      @mengistuyetbarek5070 Před 4 lety

      ምንድን ነው መደጋገም, ፣ቀላል ስህተት ነው።

  • @abresh1079
    @abresh1079 Před 4 lety +4

    Ehapa was shabiya servant

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 Před 2 lety +1

    ይህን የሕዝብ ልጆችን የፈጁ የቀይ ሽብር ወንጀለኛ እንዴት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል መናገር ይችላል ለምንስ ነው የጠየካቸው ያውም በመግደል የጦር ፍርድ ቤት ወሳኝ ሰው

  • @universal9716
    @universal9716 Před 2 lety +1

    በርታልን ወንድማችን የአማራውን በደልም በሌላ ፕሮግራም አቅርብልን

  • @ahaduniamin6645
    @ahaduniamin6645 Před 4 lety +1

    እኝህ ሰው በቃለ ምልልሱ መጀመርያ ላይ የት ተወለዱ መች ተወለዱ ለሚለው ጥያቄ በጣም አስቅኝ መልስ ነው የመለሱት ጋዘጠኛውም ያወቀው አይመስለኝም። መች ተወለዱ ለሚለው ጥያቄ በ 1948 ተወለድኩ ይሉና በ 1948 ትምህርት ጀመርኩኝ ነው የሚሉት። በጣም የሚገርም ቃለ መጠይቅ ነው። ተሳስተው ነው ብየ አምናለሁኝ ሆኖም ግን ጋዘጤኛው ይህን ስህተት ሳይገነዘበው ነበር ስራው የቀጠለው።

    • @solomonkefyalew9682
      @solomonkefyalew9682 Před 4 lety

      የሚገርመው አይቶ ኢዲት አለማድረጉ ነው

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 3 lety

      ሲቆይ ጠፍቶባቸዉ ይሆናል የተወለዱበትን በትክክል የሚያዉቁት አይመስለኝም

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před 3 lety +2

    ፕ/መ/ኃ/ማ "ቀይ እና መልከ መልካም ሰው አይወዱም::"የተባለውን በ 3 ተጨባጭ ምክኒያቶች አልቀበለውም::
    1ኛ.መንጌ ራሳቸው የሚያምር ፈገግታ!የሚስቁ ዓይኖች!ቆፍጣና ወንዳወንድ ቁመና ያላቸው ቆንጆ ሊባሉ የሚችሉ ሰው ናቸው::
    2ኛ.ከተራ እስከ ሹም አብረዋቸው በቅርብ የሚሠሩ ሁሉ አብዛኞቹ ቀያዮችና መልከ መልካሞች ናቸው::
    3ኛ.ታጠቅ ጦር ሰፈር የወታደር ልጆችን ወደ ኩባ ሲሄዱ ለመሸኘት መጥተው ከልጆች መካከል አንድ ፈረንጅ የሚመስልን ልጅ ሄደው ጸጉሩን አሻሸተው አቅፈውት ፎቶ ሲነሱ በዓይኖቸ አይቻለሁ::

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 Před 3 lety

      Key sehetet .... bmelku balawkewem mengstu konjo ayedelem .. mewded lela tarik new ....

  • @hailederessa4853
    @hailederessa4853 Před 3 měsíci

    ENDZI SEWYE BEQAQEN YELEM. WUSHETAM EN

  • @ermiasabidara1757
    @ermiasabidara1757 Před rokem

    Swyew seawra ayferm yent sew dem egulay yale sew🎉new

  • @fassilgabremariam7849
    @fassilgabremariam7849 Před 3 lety +1

    It is Yohannes Berhane not Berhanu yohannes. A St Joseph student

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Před 4 lety +1

    gazetenaw shalekawen wede Amara behertegna lewesdachew yefelgal soste arate semahut

  • @lisamicheal8745
    @lisamicheal8745 Před 3 lety +2

    በጣም ይቅርታ ለዚህ ኢንተርቪው ትክክለኛ ጋዜጠኝ አደለም። ከይቅርታ ጋር ለአርእሰቱ አልመጠነም

  • @goitomteklehimanot8663

    The most asteli

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 Před 2 lety

    እነ አያልነሽ ትግላቸው በሕይወት ያለው የጎጃም ሕዝብ እንዲሁም መተከል ጭምር ምስክር ነው አያልነሽም በሕይወት አለች ፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅም የሳታላይት ስርጭት አለውና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያዳምጥ
    የእነዚህ ቡቱቶ ፕሮፓጋንዳ የብአዴን ከሃዲ ድርጅት ኢሕአፓን በአንጃነት ለደርግ እየጦቆሙ የሕዝብ ልጆችን በቀይ ሽብር ያስፈጁ የመጀመሪያው የብርሃነ መስቀል አንጃዎች ሲሆኑ አሁን ያሉት የመርሻ ዮሴፍ አንጃ ደግሞ ከዘመዶቹ ከብአዴን ተቀላቅሎ ኢሕአፓ ነን የሚል የወያኔ ሌላው ባንዳ ሲሆን ኢሕአፓ ጥንካሬው ጠቅላላ የኢትዮጵያ ጠላቶችን ተቋቁሞ ነው ለዚህ ለሃምሰኛው የምስረታ በአል የደረሰው
    እነዚህ የኢሕአፓ ጠላቶች ወያኔ ኢሕአድግ ሻቢያና ኦነግ ፀረ አንድነት ፀረ ባንዲራ ፀረ ኢሕአፓ ናቸው እነዚሁ ድርጅቶች ደግሞ ፀረ አማራ ናቸው
    ምንድነው መነሻው ከተባለ እናት ኢትዮጵያን መጠበቅና መከላከልና አንድነት ዋና ጠላትነትን ፈጥረዋል
    ፋኖን ዛሬ እንደ ጠመዱና ቅስቀሳ እንደሚያደርጉት በኢሕአፓም ላይ ተመሳሳይ ዘመቻ ነው እያካሄዱ ያሉት

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw Před 4 lety +1

    እንድዬ እነ ቀይ ሰው ነኝ ግን ይወዱኝ ነበር::

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 Před 4 lety

    Yehe eko bsykolji YETWEKAL

  • @kalidkebireneho3126
    @kalidkebireneho3126 Před 3 lety +1

    endew men aynet denez gazetegna neh ante yebeher poletika west engedahen temzezeh masgebat temokeraleh gen engedah telek sew nachew yanten alama alasakulehem kebrara ethiopiawe nachew menew ehapa nafekeh gobez ?

  • @amlakuwobet3230
    @amlakuwobet3230 Před 2 lety

    Ye 60wechu temarn yemilut yametubin mekar eskahun alabara blual

  • @amenazeleke3102
    @amenazeleke3102 Před 2 lety

    ጠያቅው፣ በግድ ወደ ጠባብ ዘረኝነትህ ሳትጎትት አወያያቸው። ታሪክ አታዛባ። የሚነግሪህን የሀገር ታሪክ ስማ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 2 lety

    የዛን ትውልድ ስራ ማለቴ ደጉንም ክፋንም በአርት መልኩ ቢሰራ ጥሩ ነበር።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 4 lety +3

    He Born 1948 and 1961 Graduated from police collage. 🤣😂🤣😂

    • @yade5710
      @yade5710 Před 4 lety

      yes he was 13 years old

    • @tkh4049
      @tkh4049 Před 4 lety

      At the age of 13 years old, you graduated from police college?

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 4 lety

      BE FERENJI AKOTATER MESELEGHNE.

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 Před 4 lety

    Weye gud

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 Před 4 lety +1

    Eihaba gude adrgene lterba aselfen LKEBSA aselfen

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 3 měsíci

    totally agree with the guest that EPRP should be condemned for its wrongs. First and foremost, communism, the philosophy of EPRP, is not a science which EPRP falsely claims to be. Next, atheism is the belief of communism which is antithetical to religious society of Ethiopia. Thirdly, EPRP denigrated Ethiopian heroes and their achievements by aggrandizing communist thinkers. In short, the philosophy of EPRP was a detriment to Ethiopian people.
    EPRP had also supported 'national struggle' upto secession by blaming Amharas as 'chauvinists' creating animosities among the ethnic groups, particularly between Amharas and the rest ethnic groups.
    In addition to the lie of scientific socialism, EPRP lied that Ethiopia has industrial workers while the factory workers of Ethiopia were less than 20,000 and majority of them were seasonal workers, seasonally at the factory and their farms. They were also 75% illiterate. EPRP claimed to be a party of this group. EPRP used to boast about 'International Proletariatism' in the absence of cooperation with the rest of the world. At home, EPRP was based on fantasy world of its own making.
    Moreover, EPRP moved to enemy lands of Sudan and Somalia and waged wars against them birth country causing deaths and destructions to their home country. It is unforgivable crime and treason.
    In conclusion, the wrong philosophy adopted, the lies fabricated, and the crimes committed by EPRP had wreaked havoc on Ethiopia, and still those EPRP wrongs are haunting the country. As a result, EPRP has no achievement to be proud of.

  • @zerfushuite648
    @zerfushuite648 Před 3 lety

    L

  • @MB-gd1uw
    @MB-gd1uw Před 4 lety

    * ያለፈው በትክክል ....ሆኖ ተብሎ ይበብልኝ::

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw Před 4 lety +1

    Why can’t this man give a straight answer?

  • @midobuki4338
    @midobuki4338 Před 2 měsíci

    ጀገገገ

  • @g.michaeltzerai7764
    @g.michaeltzerai7764 Před 4 lety +1

    ወቸ ጉድ! ኩደታው የሰራዊቱ መሽነፍ ምክንያት ሆኖ ከቀረበ ናደው እዝና ዉቃው እዝ በምንተሸነፈ ሊባል ነው። እረ ለመሆኑ ባኣሉ ግርማ (ኦሮማይ የደረሰ) የቀይ ኮከብ ዝግጅት እንዲያ ሲበታተን የተመለከተ ኣንዲያው የትኛው ኩደታው ይሆን ምክኒያት የሚቀርበው?

    • @MB-gd1uw
      @MB-gd1uw Před 4 lety

      ትክክለኛ ኣስተያየት ::የኩደታው መንስኤ የጦር ብሶት ነው :: "ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይንገር ...."
      ጦሩ ከማጥቃት ወደ መከላከል የተወሰነው ከ1982 በፈረንጂ ኣቆጣጠር ነው :: "የእነ መለስ ኣላማ ኣማራና ጉራጌ ለማጥፋት " ውሸት ነው :: በኣንጻሩ " ተመጽዋች ተብሎ የተሰደቡ ትግሬዎች ኤርትራውያኖች ደግሞ ወደ ቀይ ባሕር
      እንጨምራቸዋለን ያሉ የኣማራ ባለስልጣኖች ኣይደለምንህ ወይ? እውነቱን ተንገሩ እንጂ :: በኤርትራና በትግራይ ስንት ሰላማዊ ሕዝብ ነው የጠፋው በጃንሆይና በደርግ ጊዜ::

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety +1

    nNO !! be Dergim hone be Hailesilase
    Amara Gurage Oromo Gamo bilo neger alneberem !!!!!!

  • @harerjhonalt2020
    @harerjhonalt2020 Před 3 lety +1

    የአማራ መጨፍጨፍ የተጀመረው በደርግ ግዚ ነው።ኅይሉን ያስፈታው በኢኮኖሚ ያደቀቀው ደርግ እና ይሂ ቡችላው ጋር ነው። ለጅብ አሳልፎ የሰጠው።ሳትሽኮረመም ጠይቀው!

  • @entrtian
    @entrtian Před 2 lety

    ጋዜጤኛዉ ግን ምን አይነት አስተያየት ነዉ የሚያየዉ? የፖሊስ መርማሪ ይመስላል

  • @negatu8231
    @negatu8231 Před 2 lety

    ኢህአፓ ቅጠረኝነቱ ከከተማ ተጥቅ ትግል ጀምሮ አስከ በረሀ አመራረጡ የሄደበት መንገድ ልብ ብሎ ለስተዋለ ቁልጭብሎ ይታያል

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 3 lety

    Egih sewu ke mesafachew jemero weshetam nachew ....
    .seyaweru ersu yastawkalu . ye bezu sew dem alebachew..
    ..yemeshefenu yemselal!!

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 Před 4 lety +13

    ትክክል ። ኢሕአፓ እኮ አላማቸው እንደባንዳዎች ኢትጲያን ለመመሰቃቀል ነበር

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy Před 4 lety

      እዪበሰልን በምናዉቀዉ ነገር እናዉራ።

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 Před 4 lety

      @@BbBB-yv8vy ማለት? አልገባኝም

    • @medlotnew
      @medlotnew Před 4 lety +2

      ኢሕአፓ ማለት አምላክህ ነው ቢገባህ

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 Před 3 lety

      Dear@@medlotnew do not even respond to these EPRP killerS

    • @getachewtedesse9187
      @getachewtedesse9187 Před 3 lety

      @@medlotnew g

  • @alehegnayanaw1594
    @alehegnayanaw1594 Před 4 lety +3

    መንግስቱ አማራ አይወድም ካሉ በኋላ ዘረኛ አይደሉም ማለት ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው?

    • @mesfin7151
      @mesfin7151 Před 3 lety

      Alehegn Ayanaw ከገባህ ኣማራ ሆድ አይጠራ። እንጂ እንደ ወያኔ ሕዝብን ሳይሆን በጥራት አማርኛ ተናጋሪውን የግለኝነት ፉክክር ነው።

    • @meketayeendeshaw
      @meketayeendeshaw Před 3 lety

      Ende woyane ayhonm be zeregninet.

  • @alemuale7216
    @alemuale7216 Před 4 lety +4

    በጣም ደስ ይላል ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው። ሰውየው የዋዛ አይደሉም ። ሁሉንም መንጥረው ያውቃሉ። ሀቅ አይባቸዋለሁ። እንዴው ግን ለገሰ ዜናዊን ሳይኖር ሞተ ያሉት ለምን ነበር ይሆን?

  • @joseoneway6090
    @joseoneway6090 Před 4 lety

    አይነፋም

  • @louletesfatsion397
    @louletesfatsion397 Před 4 měsíci

    This man should be prosecuted for destroying innocent children as EPRP.

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Před 2 lety

    aye milas muti shemagle

  • @mamexamare8024
    @mamexamare8024 Před 2 lety

    this is the truth no one to hear it .

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Před 3 lety

    ዳሉል፡ይሆን

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 3 lety +3

    ሻለቃ ዮሃንስ ምትኩ አንበሳ ነው

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 Před 6 měsíci

    ስለ ኢሐፓ የመሰከሩት ትክከል ነዉ። በከንቱ ወጣቱን አስጨረሱት በደርግ።

  • @yabumish7560
    @yabumish7560 Před 3 lety

    ke assimba sibareru bemechereshawa ken eseregnochin gelewal

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io Před 7 měsíci

    በጣም እኔ ብቻ ነው የማውቀው የሚል ሰው ነው ንግግሩ አያምርም

  • @kukulunega
    @kukulunega Před 3 lety +2

    ሻምበል አይሮፕላን የጠለፈ ሁሉ ሽብርተና ከሆነ፣ እስራኤልን ለነጻነታቸው ያስጨነቁት ፓልስታይኖች ምን ሊባሉ ነው?ያቺስ የጀግኖች ጀግና ለተደጋገመ አይሮፕላን ጠለፋ ፊቷን በቀዶ ጥገና የቀየረችው ፓልስታናዊቷ ሊላ ክሃሊድ(Leila Khaled) በእውነት ሽብርተኛ ነበረች? ሻበል የዓለም ፖለቲካ አንጻራዊ ነው።እርሶ በጠላትነት የፈረጁት አሸባሪ ካሉት፣እርሶን ደግሞ የፋሽሽት ደርግ ቡችላ፣ የሚሎት ወገን ደግሞ አሸባሪ ቢሎት ትክክል ነው ። በእዚህ ዘመን አንድ የደርግ ጆሮ ጠቢ ስለ ኢ ሕ አ ፓ እውነት ያወራል ማለት ወደል እህያ ለምስክርነት ፍርድ ቤት እንደ ማቅረብ ይቆጠራል። ዛሬ ዛሬ በሞተ ግምታችሁ መጽሀፍ ለመቸርቸር የማትሉት የለም።በሐቀኛ አብዮት ዘመን በየሥርቻው ተደብቃችሁ፣ መቶ የፋሽሽት ቡችላን አሥር ወጣት ያሸማቅቅ ነበር። ጠያቂው ስመ ጋዜጠኛ ፣የሚፈልገው መልስ ሳይሆን ፣የአማራ ጠላት ማነው የሚል ተልኮ ያለው፣ኢትዮጵያዊነትን በጎሳ ፖለቲካ የመነዘረ የመለሰ ዜናዊ የጡት ልጅ ነው።