የጋዜጠኛው ምሥጢር - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 07. 2020
  • የጋዜጠኛው ምሥጢር - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር

Komentáře • 752

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 Před 3 lety +1

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ለእዉነት የቆምክ ጠንካራ ሰዉ ነሀ በርታ። የትግራይ ህዝብም ላለፉት ሁለት አመታት በህወሓት ስብከት አይምሮዉ ተመርዛል ይሄን ህዝብ ለማስተማር በምትደክመዉ መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። የልጅህ መልካሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ። ❤️❤️❤️

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 Před 4 lety +51

    ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን አየሁህ፡
    ለብዙ ጊዜ ሳላይህ በመቆየቴ ነብሰ በላው ግፈኛው ስርዓት አጥፍቶት ይሆን ስል ሁሌ እራሴን ስጠይቅ ኖሬአለሁኝ፡ አሁን ግን እንዲህ አምሮብህ በተረጋጋው አንበተህ ነጭ ነጯን ደግመህ ስላስታወስከን እና በህይወት መኖርህን በማየቴ ፈጣሪን አመሰገንኩት።
    ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሆን ዘንድ ምኞቲር ከፍ ያለ ነው።
    ህዝባችን ፍትህ ባያገኝ እንኳን ሃቁን ግን ማወቅ ይኖርበታል እና ስራህን በርትተህ ትቀጥልበት ዘንድ ተማጸንኩኝ።

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 Před 4 lety +9

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያደረከው ኢንተርቪ በጣም ደስ የሚል ያላወቅነውን ያልሰማነው ነገር ነው እንድናውቅ እንድንሰማ ነው ያደረግከው በጣም ተመችቶኛል አርአያ ተስፋማርያም ለማንኛውም ራስህን ጠብቀህ እንቅስቃሴ አድርግ ፡፡

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +21

    እርአያ በሀምሳ አምስት አመት እድሜዬ እንደዚህ ልብ የሚፈነቅል ታሪክ ሰምቼ አላውቅም! ልዩየማደንቅህና የማከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! 🙏

  • @belewyigermal9575
    @belewyigermal9575 Před 4 lety +12

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ፤ የመጨረሻዋ መልስህ እና ምኞትህ የሁላችንም ምኞት ነዉ

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 Před 4 lety +95

    ትንታጉ ጋዜጠኛ ዓርአያ ከእዛ ሁሉ መከራ በኃላ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶህ እንኳን ለሀገርህ አበቃ 🙏🏽

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +4

    ጋዜጠኛ አርአያ እግዚያብሄር እንኳን አተረፈህ በጣም ነው የማስታውስህ መትውህ ሙቶዋል ብለው ጥለውህ እንደሄዱ አስታውሳለሁ ፅሁፎችህንም አነበው ነበር...good to see you brother እንኳን ኖርክልን from Sydney,Australia

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 Před 4 lety +12

    አርያ የቺካጎ ወንድማችን አንተ እና ሲሳይ አጌና እኮ ምርጥ ጎግሎች ናችሁ በሳሎች ኢንተርቨውንም አየሁ ደስ ብሎኛል የጠየቀህም ጋዜጠኛ ያለ ዛሬም አላየሁት በጣም ምርጥ ነው ልክ እንደ መአዛ ብሩ ኑሩልን

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 3 lety +2

    እመቤቴን የጀግኖች ጀግና ነህ ክበርልን በቃ የውነት የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ድንግል ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    እረጅም እድሚና ጤና ወድማችን ምግዚም እራስሕን ጠብቅ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅሕ
    እውነተኛ ሰው ነሕ

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 Před 4 lety +42

    በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር አሁንም ህዝቡ መንቃት አለበት ለስልጣን የሚሮረጠው እቤቱ ቁጭ ብሎ ነው ወጣቱን የሚያስጨርሰው:: ነገ ስልጣን ሲይዝ ዞር ብሎ አያይህም::

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl Před 3 lety +2

    ጀግና ወንዴሜ አርአያ አንባሳ እራስን ጠብክ አላህ ይጠብቅ

  • @user-om3io5vv1b
    @user-om3io5vv1b Před 4 lety +138

    አርአያ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ የምትበለውና የምትጠጣው እባክህ አሰታውሰ እነዚህ ጨከኞች ታውቃለህ አንዱ ጋዜጠኞች ከሰንት አመት ባሀላ ኢትዮጵያ ገብቶ ቤተሰቦቹ ሳይጠግቡት የሞተው ባልሳሳት በለጠ ይባላል ።ለማንኞውም እራሰህን ጠብቅ አደራ።

    • @MIkItube
      @MIkItube Před 4 lety +8

      አወ ትክክል ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ነው ያኔ ከሀገር እንደገባ የገደሉት

    • @user-pm2we6rs2t
      @user-pm2we6rs2t Před 4 lety +6

      አዎ የስድስ ኪ ሎ ልጅ ጋዜጠኛ በለጠ በገባ በ15 ቀኑ አረፈ አሳዛኝ ነበር ።

    • @jaguarrotschild364
      @jaguarrotschild364 Před 4 lety

      Ye abiy ye mecheresha eta fantaw yasamerilet🦍🦍👿👿 yehe shintam

    • @jaguarrotschild364
      @jaguarrotschild364 Před 4 lety

      Yehe hula ye tplf aleken ye opdo or andm beaden silenesu lemin atinegrunem Fa na

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 Před 4 lety +1

      @@jaguarrotschild364 Yeken jiboch

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 4 lety +34

    ጠያቂው ጋዜጠኛ አጠያየቅህ ለተጠያቂው ጊዜ አሰጣጥህ ጭምር ለሌሎች ጥሩ ልምድ የሚሰጥ በመሆኑ ቀጥልበት ።

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 Před 3 lety +2

    አንተ ትክክለኛ የአዱ ገነት ልጅ ነህ እውነት ትቆያለች እንጂ አትጠፋም ተባረክ🙏

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 Před 4 lety +7

    ዓርአያ ተስፋማርያም እግአብሄር በህይወት ጠበቆህ ስላለየሁህ ደስ ብሎኛል እውነት የጊዜ ጉዳይ ነው ትወጣለች፡፡ አብዛኞቹን እንዳልከው በምትጽፈው ጋዜጣ አነብ ነበር ታዲያ ብዙዎች አያምኑም ነበር ይህው ከአመታት በሃላ በግንባር ተገኝተህ በቃልህ የሰጠህው ምስክርነት አንድ ነገር አስታወሰኝ ኢአሀዲግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በደርግ ስርዓት በቀይ ሽብር ለሞቱት የሙታን አጥንት እየወጣ ህዝብን ሲያስለቅሱ በጊዜው የተመለከቱ የሚያውቁት ነው ታዲያ እነዚያ በግፍ በአንድ ጉድጋድ በግፍ ለተቀበሩት የቀን ጉዳይ እንጂ ህጋዊ መንግስት ተመርጦ አጽማቸውን በክብር ሊያርፍ ይገባል ፡፡

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 Před 3 lety

    👍ጋዜጠኛ አርአያ ገብረ እግዚአብሔር እንኳንም ተርፈክ ይሄንን እውነት ለመመሰከር አበቃህ👍 ምንም የማይሳነው አምላክ አሁንም ሰለእነዚህ ጅቦች የምታውቀውን ሁሉ ለኢትዮጵያ ህዝቡ አሳውቅ በእድሜ በጤና የቆይልን ።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @kedirjemal1212
    @kedirjemal1212 Před rokem +1

    ውንድሜ አርአያ በጣም እንወድሀለን አንድ ቀን አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ምታደርገው የወያኔ ሚስጥርህን ዘቅዝቀህ ማውታጥህ እውነት የኢትዮጵያ ልጅ መሆንህን አስመስክረሀል ትግሬ ሁነ በብር ሳትታለል ለገባኀው ቃል መሰረት ተግብረሀል አላህ ከጠላቶች ይጠብቅህ ወድሀለው

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před 4 lety +1

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድማችን።የማናቃቸውንና የምንጠራጠርባቸውን መረጃዎች ሁሉ በልበሙሉነት በመረጃ አስደግፈህ አፋችንን አስከፍተህ ነግረኸናል። ከምስጋናዬ ባሻገር በማጠቃለያህ ላይ ወደ ሀገር ገብተህ ቀሪ እድሜህን ለሀገር ጉዳይ ላይ ለማዋል ባለህ ፕላን ላይ ከስጋት በመነጨ አልወደድኩልህም። ምክንያቱም ጀግና ባልባሌ ይሞታልና ባለህበት ሀገር የአብይ መንግስት እስኪረጋጋ በመቆየት ለጊዜውም ቢሆን ዩቱይብ ክፈትና ያሉህን መረጃዎች በሙሉ ዝርግፍ አድርገህ ለሕዝብ እንድታሳውቀን እመኛለሁ። እንደስምህም ዓርአያ ይህ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እንድትባል እመኛለሁ። እግዚአብሔር ፈቅዶ እስከዛሬ ቆይተሀልና ቀሪ ግዜህን በጥንቃቄ ልትኖር ይገባል። አስጀምረኸናልና ውጤት እስኪያመጣ አስጨርሰን። ፋናዎችም እናመሰግናለን ዓይናችሁን እየገለጣችሁ ነውና በርቱ። ኢትዮጵያ በልጆችዋ ሕብረት ለዘላለም ትኑር።

  • @kederreshid6848
    @kederreshid6848 Před rokem +1

    አራያ ተስፋ መረያም ጀግና ጋዜጣኛ አድናቂናኝ ሀገር ወዳጅ እና በዴራ ወዳጅ ።

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 4 lety +63

    ወንድሜ አስለቀስከኝ ቤተሰቦቼ ትግሬ ናቸው ግን ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ I salute you ....በእግዚያብሄር እራስህን ጠብቅ...ፃፍልን ፁሁፎችህን ለብዙ አመት እከታተለው ነበር

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 Před 4 lety +3

    I should say (Dear Araya) you are very awesome and smart minded Journalist...keep going to your destination you are on the right truck......Ethiopia needs journalists like you.

  • @hailegetahun6801
    @hailegetahun6801 Před 4 lety +24

    በጣም፡ብርቱ፡ኢትዮጲያዊ፡ነህ።
    እውነትም፡ኣርአያ።
    ልጅህንም፡ያሳድግልህ፤ለወግ፡ለማዕረግ፡ያብቃልህ። ከሕዝብ፡ጎን፡በመቆምህ፡አቸናፊ፡ነህ።

  • @salembante2651
    @salembante2651 Před 4 lety +3

    እግዚአብሄር ይስጥህ የተናገርከውን ሁሉ እጋራሃለሁ እውነት ነው የእኔም ታሪክ ከወልቃት እስከ አዲስ አበባ ብነግርህ ትገረማለህ ህወሃት የወንጀለኞች ስብስብ ነው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርታ የእኔ አንበሳ !!!

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire2361 Před 4 lety +6

    Journalist Araya, I have read a number of your articles. You are truly courageous and patriotic Ethiopian. Thank you for enlightening us all. Keep Safe All. Tecola

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 4 lety +23

    እጅግ ስጠብቀው የነበረው ቃለ መጠይቅ!

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 Před 4 lety +11

    የወያኔዎች ስራ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ የሚነግረን ለብዙዎቻችን አዲስ መረጃ ነው ሆኖም አይገርምም ነገር ግን ለኔ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብየይ ስራ እጅግ በጣም አስገርሞኛል

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 Před 4 lety +2

    ወንድማችን አቶ አርአያ፦ ጀግና ኢትዮጵያዊነህ! ለእውነት ቁመህ በሠራኸው ከልብ ንጹህ ሥራህ፣ ከብዙ ውጣውረድ በሇላ እድሜ አግኝተህ፣ ችግሮችን በየፈርጁ ተቋቁመህ፣ ፈተናውን አልፈህ፣ ታሪክህንም ለእኛ አካፍለኸን፣ እንኳን አንተም በሕይወት ቆመህ ልጅህን ለዚህደረጃ አምላክአደረሰልህ። ኢሀደግ በሠሩት በደልና ግፍ በትግራይ ሕዝብላይ በሕይወት እስካሉ ይከፍሉታል። ነገረ ሥራቸው ከማፊያና፣ከናዚ ተግባር የተለየ አይደለም። ዶር ነጋሶንም ነብሳቸውንይማርልን። ከልብ የአደረጉት ደግ ሥራቸው በጣም ልብ የሚነካነው። በዚህ ወቅት የፋና አዘጋጅንም በጣም እናደንቃለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም በነጻነት ትኑርልን!

  • @addisalem3869
    @addisalem3869 Před 4 lety +3

    የተናገረዉ እኮ እዉነት ነዉ የኔ የአጎቴ ልጅ ገና 12ኛን ክፍል ጨርሶ ዩኒቨርስቲ ሊገባ ዝግጅት ባለበት ሰአት በባድመ ጦርነት ተመልምሎ እናቱ ይኑር ይሙት እሚገርማቹ እንዳለቀሰች በሀዘን ሞታለች ።

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 Před 4 lety +16

    This journalist has integrity and compassion. You are a brave man.
    Thank you!

  • @Jah-yesteserial
    @Jah-yesteserial Před 4 lety +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም; የሰይጣን ልጆችን ስራ በሚገርም ሁኔታ ስላቀረብክ እና ይህም ለሀገራችን ህዝቦች ጥሩ መረጃ ስለሰጠህ ከልብ እናመሰግናለን. ለቀጣይ ለሀገርህ ያለኽን እውቀትና ልምድ እንድታካፍል እንጠይቅሀለን ።

  • @FanoGeresuDuki
    @FanoGeresuDuki Před 4 lety +6

    I remember him when I was buying " Ethio piece" long time and he was genuine Ethiopian and I thank him. God bless Araya

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 Před 4 lety +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንተ እናትዬን ጀግና ነህ
    አከበርኩህ ኢትዮጵያ ልጅ አላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @admasualemu6451
    @admasualemu6451 Před 4 lety +3

    አርአያ እንኳን ሰላም መጣህ! እንኳን ለዚህ አበቃህ! ፅናትህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ልጂ!

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +1

    ኡኡኡኡ እናንተን መስማትና ማየት አይምሮ ያድሳል ስራ በሰሪው በባለቤቱ እጂ ያምራል።እሚገር ቃለመጠይቅ እንግዳውም በኢትዮጵያ ጨዋነት በእውነት ልብ የሚነካ ያልተዘጉ ሰነዶችን እያነሳችሁ ስትጨዋወቱ ብዙ ቁም ነገር አስጨበጣችሁን እናንተ እውነተኛ ጋዜጠኞች ደረጀን ዓለምነህን ሳንረሳ ብስል ጥልቅ እውቀት ያላችሁ የአገራችን ሀብቶች ናችሁ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጣችሁ።እናመሰግናለን

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 Před rokem +1

    He have been a great Journalist thanking him and wish to read his book !

  • @milireda2877
    @milireda2877 Před 4 lety +2

    አርአያ ምናለ ይሄን ታሪክ በ መፅሀፍ መልክ ብትፅፈው ብዙ ስህተቶች እንዳይደገሙ ጠቀሜታው ብዙ ነው :: ከ 1990ዎቹ ጀምረህ ይሰሩ የነበሩ ሴራዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሁነህ ለ ህዝብ ማሳወቅህ የሚገርም ነገር ነው ::

  • @adoniasgedion7855
    @adoniasgedion7855 Před 4 lety +3

    Araya, you'r a true son of ethiopia. I am really happy with the work you've done. Thankyou.

  • @haymanotfikadu8737
    @haymanotfikadu8737 Před 2 lety +2

    You are my hero long life
    God belssing you& your family

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 Před 3 lety +1

    በጣም ያስፈራል ሰምቼ የማላቀዉን ታርክ ሰማሁ ጌታ ሆይ ኤሄንን ጥፋት ያጠፉ ሰዎች ይቅር በላቼዉ፡፡

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 4 lety +2

    የኢትዪጵያ ምርጥና እውነተኛ ልጅ አርኣያ ። Respect !!!!

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 4 lety +16

    በምታወጣው አጅግ በሚያስገርሙ፣ በሚያሰፈሩ መረጃዎች የተሞላውን ፅሑፍህን ደጋግሜ አንብቤያለሁ ።በእውነቱ በዚያ እጅግ አስፈሪ ወቅት እንደ አንተ ዓይነት ለዕውነት ቆመህ፣ ህይወትህን መስዋዕትነት አድርገህ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት የታገልክ ታላቅ ሰው ነህ። በአካል ስለአየሁህ በጣም ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል ። አሁንም ከሀቅ ፈቀቅ ሳትል በምትሰጠው መልስ ተደንቄአለሁ። በመጨረሻ መፅሐፍ ለመፃፍ አስቤአለሁ ስትል በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ሚሊየን መፀሀፍህን ለማንበብ በጉጉት እንደሚጠባበቁ አልጠራጠርም ።
    እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ደ

  • @genettadese888
    @genettadese888 Před 4 lety +19

    የገረመኝ ነገር ወንጀላቸው ብቻ አይደለም
    ሳይገሉህ መቅረታቸውም ጭምር ነው
    ግን የሰው ደም ይጮሀል ለዚህ ነው
    በህይወት የቆየኸው ክርስቶስ ይፋረዳቸው

  • @yghebre
    @yghebre Před 4 lety +3

    Very passionate, truthful, articulate, and most of all courageous man - whether Ethiopian or Tigrayan is not relevant but absolutely commendable reporter and individual.

  • @selihom6023
    @selihom6023 Před 4 lety +7

    ወይ ሀገሬ ይህንን መስማት በጣም ያማል But why this all🤬OmG! Proud of My PM!! Dr Nagasoo May Rest your slow!!

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 4 lety +11

    አርአያን ቀጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው! ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እንጂ በውጪ ያለው በተለያየ የአለም ክፍል ያለ የአገራችን ህዝብ ገንዘብ አዋጥቶ ያልካቸውን ነገሮች ገዝቶ ቢልክ መንግስት ከቀረጥ ነጻ በማስገባት ችግሩ በቀላሉ ይፈታል

  • @benjesol2864
    @benjesol2864 Před 4 lety +4

    This is the real journalism brave and professional. The one who has fighting facist TPLF with his pen 🖊 am proud of you keep up the good work !!

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 4 lety +11

    “የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 4 lety

      The right verse at the right place n topic God bless You

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 Před 2 lety +3

    www thanks for sharing,Mr Araia also please don't give up for future to help your country people, God bless you and your family very honestly man, Mr Araia emportant parson for the victims all ✌
    thanks 🙏😍

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Před 4 lety +16

    ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እዉነተኛና ንፁህ ልብ ስለነበረዎት ጥሩ ያደረገ ሁሌም ይጠራል አልሞቱም ነፍስዎን በገነት ያኑረዉ

  • @kemalabakabe6409
    @kemalabakabe6409 Před rokem +1

    Mr. Araya You are real journalist. Keep it up.Bravoo

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 Před 4 lety +1

    ውድ ወንድሜ አርአያ እንዳንተ ያለ ሰው በህይወት ፈጣሪ ማቆየቱ ለምስክርነት ነው ፤ ፈጣሪ አሁንም ዕድሜ ይስጥህ ብድርህን በልጅህ ይክፈልህ.............................

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ....እውነታን ማሳወቅ አገርን መርዳት ነው :: እራስህ በተቻለህ መጠን ጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 4 lety +3

    ለእውነት መኖር እንደዚህ ነው ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእነዚህ መርዞች ተጠንቀቅ

  • @dawit5033
    @dawit5033 Před 4 lety +2

    Thank you Sir, Ethiopia need a person like you truth always makes you free.

  • @tesfamichaeltameru7206
    @tesfamichaeltameru7206 Před 4 lety +3

    ለእውነት የቆምክ ጀግና ሰው ነህ!!!!!

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před 2 lety +1

    ጀግናው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን

  • @nigatkassa7120
    @nigatkassa7120 Před 4 lety +4

    አቤቱ ጌታዬ ይህ ሁሉ ግፍ ምነው አምላክ በነዚህ ጨካኞች ህውሀት ላይ ፍርድህን ስጥ ተበቃይ አንተነህና

  • @jednatab5003
    @jednatab5003 Před 4 lety +2

    What an interview so impressive!! All this amateur journalist should learn from this guy. He ask and he listens really well with out interrupting. The whole interview was really captivating 👏👏👏

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ ጀግና ነህ

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 4 lety +39

    “እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤”
    - ሮሜ 1፥18

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 Před 4 lety +2

      Jesus is Lord
      🙏 🙏 🙏

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Před 4 lety

      This is a time, the funny thing is who those people did it , that horrible things with still in the same way, killing, torturing, dividing people and..so on..but mighty God is seeing them.

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 4 lety +1

      ይገልብጥልን የዚህ ዘመን አመጽኞችን ቸሩ መድሀኒያለም

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 3 lety

      አሜን ይግለጥባቸው!

  • @addisababa6540
    @addisababa6540 Před 4 lety +2

    Thanks you are hero God bless you & I wish you long life, health !!!

  • @birhanukebede2188
    @birhanukebede2188 Před 4 lety +2

    ዉድ ወንጀደሠሜእግዝአብሔር ይጠብቅሕ የወያኔ ሥረአትያልጠፈፍ ሥላልሖነ ወደ ኢትዬጵያ ለመለሥ አትቸኩል እኔ እንደት ለግኝ በሰደተ ለይቲ ነገ ብዙኅ ጫወታት እለሑ ሰላም ያገናኘን አሜን አሜን አሜን

  • @addis312
    @addis312 Před 4 lety +3

    ከታሪክ መማር ብልህነት ነው እውነት ትመነምናልች እነጂ አትሞትም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ሰህትት አትስሩ ነብስንም አታሰቃዩ አትግደሉ
    ጉድጔድ አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅም እና. በረታ እንክዋን ለምስክርነት አበቃህ አመሰግናለሁ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb Před 2 lety +1

    ዙልምን. መጥላትህ. ከእዉነት. መቆምህ. ፈጣሪ. አትርፏሀል. አሁንም ይጠበግህ. እዲለኛ. ነህ. የህንንም ማየትህ. አሁንም. ባዳወች ጠፍተዉ. አገር. ሰላም. ሁና. በሰላም ያኑረን

  • @emmanuel6935
    @emmanuel6935 Před 4 lety +1

    Yegermal Enkuan Egzabher Reda Brother Gena Bezu Gud Yewetal Yegize Guday New Hulem Melkam Sew Egzabher Yetbkewal Betam Adenkhalew Araya.

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 Před 4 lety +4

    Please take care bro
    You are real honest man, God bless you bro

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 Před 4 lety +7

    አረ ሀገሬ እኛ የሰማነው ተቃጠልን ግፉ የተፈፀመባቸው ምን ያህል ይታመሙ
    እሰይ ጀግኖች አሉሽ ሀገሬ አንተ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም የሀገሬ በቃል አይገለፅም

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 Před 4 lety +1

    ምርጥሰው አቦ ይመችህ ጀግናነህ ሽአመት ኑርልን

  • @eritreatecletsion2816
    @eritreatecletsion2816 Před 4 lety +1

    A very brave man! your honesty is obvious. keep up the good work!

  • @tilahunabebe4408
    @tilahunabebe4408 Před 4 lety +1

    አርአያ፡የእውነት፡አርአያ፡ነህ፡ለዘመኑ፡አስመሳዮች፡ቢማሩ፡ካንተ፡በልጅህ፡መልካም፡ውጤት፡ደስ፡ይላል፡እድሜ፡ጤና፡ሰላም፡እመኛለሁ

  • @semabera2485
    @semabera2485 Před 4 lety +4

    Araya Tesfamariam is one of the most proud and hero son of Ethiopia, he is extremely brave. God bless you brother. Enquan lezih abekah. Egziabher yitebkih. Truth always prevails, God's is always the winner.

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 4 lety +1

    ድንቅ ውይይት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ይበል የሚያስብል ነው🙏

  • @harrarm71
    @harrarm71 Před 4 lety +12

    Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, for telling this hidden truth. God Bless the Ethiopian Tigrai people. I hope one day the TPLF clicks will face justice

  • @user-si3sb1vd2z
    @user-si3sb1vd2z Před 4 lety

    I heard how you survived back then but only your voice at the time. I’m glad to see you sir. You are one honest journalist I’m glad you stand for the truth. God bless you.

  • @juliachurina1554
    @juliachurina1554 Před 4 lety +7

    አረ ወይኔ ያገሬ አላህ መለስዜናዊ 90 ቦታ መታትኖን ሂደ አረ ጉዱን ስሙልኝ መለስ ኢሸአላህ በመቃብርክ ሁል ጊዜ እሳት ይደት መቼም አትረፍ ሞት ላይቀርለት ወ ይኔ ጆሮዬ ደማ እደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም እድሜ ጤና ይስጣቹ ለሁለታቹም ህዋሀት ለስልጣን ይጋደላሉ ወሃ እኩዋን ለህዝባቸው ሳያስገቡ አረ አላህ ይፍረዳባቸው ወንድሜችን እራሳቹን ጠብቁ ሰው የሰው ደም አምሮታል ታስፈልጉናለቹ ወላሂ ከተፈጠርኩ ዛሬ ነው እደዚ አይነት ጉድ የሰማሁት 22 አመቴ ነው ግን እስካሁን ምንም አልሰማውም ኢትዮጵያን ፈራው ።

    • @ashyalemu8373
      @ashyalemu8373 Před 4 lety +1

      እኛማ እናውቃቸዋልን 27 ኣመት ነው የተዋጋናቸው ምን 90 እረ ለብዙ ነው

    • @user-si3sb1vd2z
      @user-si3sb1vd2z Před 4 lety

      Senetun enakalen lejenetachenen yeserekun zeregnoch bandawoch nachew tekeke new emakachew

  • @hebronmeron
    @hebronmeron Před 4 lety +2

    You the best araiya may God protect you from those evil people!

    • @musseberhane4799
      @musseberhane4799 Před 4 lety

      እውነት ቢመሽም ገና ከዚህም በላይ ትወጣለች
      የሀቅ የመፈንጃ ወቅት አሁን ነው በርታ

  • @yaaw2023
    @yaaw2023 Před 4 lety +1

    Good points: It is good that you have mentioned about good health care, modern agriculture, fire and emergency services, sanitation. Finally, peace!
    Thank you. Take care!

  • @alexberhe8370
    @alexberhe8370 Před 4 lety +1

    I am impressed, what clear information so brief and sound like the truth. Please we want to know more we need this guy back for the second time, he has a lot to say, God bless his daughter.

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እነዚህ እባቦች እግዚአብሔር የእጃቸውን ትስጣቸው

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před 4 lety +29

    "አይትብከ እንድዩ ዘብክየኒ"
    ንሕወሓት 100%ነጥብ ብትኽክል ገሊፅካዮም። ሕዝብ ትግራይ ነዚ እንንዳፈለጠ ንሕወሓት ኽድግፍ ከሎ እንታይ ኧይነት ፅላለ ከምዝኾነ አይርድአንን*** ሕጅውን አይረፈደን""
    ብሹም ሕዝቢ ትግራይ ዝግበር ፖለቲካዊ ሸቐጥ ይአክል_ _ _ይአክል_ _ _ይአክል_ _ _
    ሞት ንሕወሓት!!! ኧወት ንሕዝብ ትግራይ!!!

    • @user-nu6vm8rw3q
      @user-nu6vm8rw3q Před 4 lety +5

      I am in tears hearing these shameful facts. They are still in power in Tigray. My G_D my G_D why have you forgotten me, tibil Ade. ዓወት ንሓፋሽ ! ድል ለሕዝብ !

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 4 lety +1

      ያልከው ባይገባኝም ሞት ለሕዋሀት ግን ትክክለኛ የትግራይ ሕዝብ በብዙ የተጎዳ ሕዝብ ነው በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ

    • @leuca1280
      @leuca1280 Před 4 lety

      I hate TPLF .
      I hate Amhara Extemist . ( not Amhara people) .

    • @Duchess-T
      @Duchess-T Před 4 lety

      leuca 12 there is no such Amharan extremists. Don’t talk your dream here.

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před 4 lety +5

    WOW This is The best Interview With Actual Facets ....

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 3 lety +2

    ውድ አርአያ ተሥሥፉ ማርያም እንዳተ ያለዉን ሃራዊ ጀግና ትግራይ ላይ እንደመሰየም መንግሥታችን ከፍ ያለ ጥበቃ አዘጋጅቶ እንተን የሚያክል የሚያህል ኢትዮጵያዊ ስለሌለ ይህን ሠዉ ትልቅ ጥበቃ እድርገን ብንመድበዉ ትልቅ ተዓምር ሊያሳለን የሚችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ይህ ለምን እንደማይሆን ጥያቄዬ ለ ውድ ዓብያችን ነዉ እናስብበት ይህ ክቡር የኢትዮጵያ የ በኩር ልጅ ነዉና ብምንም በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና ልብ ያለው ልብ ይብእል
    ኢትዮጵያዊ ለትግራይ ሃላፊነት የሚመጥን ለሃገርም ለትግራይም ህዝብ ደህንነት የሚወክል

  • @sambeyen9464
    @sambeyen9464 Před 3 lety

    I thank you from the deepest of my heart, true and Jeniunity will always prevail. Keep the good job 👏

  • @ksaid8621
    @ksaid8621 Před 4 lety +4

    Thank you so much brave man

  • @hailualemaw5903
    @hailualemaw5903 Před 4 lety +39

    ከትህነግ ጋር ጉረሮ ለጉረሮ የተናነቀ አሁን ሳይሆን ድር በዚህም ደብድበው ሞቷል ብለው ጥለውት የሄዱ በአምላክ ጥበብ የተረፈ ጀግና ።
    አንተን በህይወት ተርፈህ ለዚህ በመብቃትህ ደስተኛ ነኝ ።ኑርልን !!!!!!

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 Před 4 lety

    Tesfaye....you are very wise and you know how to ask and you gave him enough time to explain things....keep doing such a job.

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 Před 4 lety +2

    እጅግ በጣም ይገርማል በመፅሀፍ መልክ መፃፍ አለበት

  • @megdelawitm.1897
    @megdelawitm.1897 Před 4 lety +1

    አርአያ ስላየንህ ደስ ብሎኛል. ስትጠፋ አስበን ነበር. Take care.

  • @paolospapacinos6576
    @paolospapacinos6576 Před 4 lety +110

    እንዳንተ ዓይነት ለእውነት የሚኖር መገኘቱ ተስፋ እንድናደርግ ይረዳናል

  • @hannge7073
    @hannge7073 Před 4 lety

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይይላቸው ያማል ውይይይይይ ለትግራይ ህዝብ እንደዚህ አይነት የልብ ሐዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ያሳዝናል አመለከቴና አስተሰቤ በጣም የተሳተ ነበር ።ውይይት ሃገሬ አውሬዎች በሏት ።ጌታ ይፍረድባቸው።የሚገርመው ታሪኩን ከዚህ በፈት ሰምቸው አዝኘ አዝኘ አዝኘ ነበር በህይወት መኖርህ ደስ ይላል።

  • @yosiefredai3133
    @yosiefredai3133 Před 4 lety +45

    የማከብረው ጋዜጠኛ ነው ከሲሳይ ኣጌና ኣብራቹ ብትሰሩ መልካም ነበር

  • @yedrev3806
    @yedrev3806 Před 3 lety

    The best Ethiopian ethics journalist I have ever seen.

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 Před 4 lety +1

    አርእያ አሜሪካ እንደመጣ በኢሳት ነው መሰለኝ በራሱ ላይ የደረሰውን እና ህወሓት የሚሰራቸው ግፎች አጋልጦ ከዛ በኋላ ከሚዱያ ጠፍቶ አሁን ብቅ ሲል በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ።

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 4 lety

    እውነት መናገር ጀግንነት ነው ወንድሜ በርታ ነገር ግን እነዚህ የወያኔ ጨለምተኞች እዉነት ታናገረከ ብሎ እንዳያጠፉ ራስህን ጠብቅ

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ልጅ ! እንደ ስሙ ነገሩ ሁሉ አርአያ መሆን የሚችል። አዲስ አበባ ተወልዶ ካደገ ሰው የሚጠበቅ ገራሚ ምኞት ለሀገሩ መመኘቱ ደሞ ከዘመኑ ቆዳ ጭንቅላት(ዘረኛ) ወጣት በሚሊዮን እጥፍ እንደሚበልጥ ማሳያ አድርገን ልንወስድ እንችላለን። ብራቮ አርአያ ይመችህ

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před 4 lety +17

    We Want Part two and more of this Interview...............Areaya" got lots of information to all Ethiopians !!! I Like to say Thank You !!!

  • @endatresawteklehaimanot3979

    አርኣያ ትንሽ ቆይተው አፓርታይድ ሰፈር አማራ ወረረህ አለማለታቸው።መቸም የነሱ ማመካኛ አማራ ነው ።

  • @tedted8833
    @tedted8833 Před 4 lety +72

    በጣም ይገርማል የህውሀት ጉድ ቢነገር ቢነገር አያልቅም

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta3358 Před 4 lety +9

    ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ ። በሆዳሞች ሀገር ላይ የተፈጠርክ ጀግና!!!!