ይህንን ትውልድ ከጥፋት ማዳን የጀመርንበት ምክነያት...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2023
  • በዚህ ቪዲዮ ትክክለኛዋን ኢትዮጵያ እንዴት እንደምንፈጥር እንመለከታለን! በየት/ቤቶች ያሉ ችግሮችን እንመለከታለን! በወጣቶች ላይ ያሉትን ችግሮች እናያለን! ከዚያም መፍትሄው ምን እንደሆነም እናያለን! ሰብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ! 👉👉👉👉www.youtube.com/@dawitdreams/...
    Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official CZcams channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our CZcams channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our CZcams channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift#FegegitaReact#EbsTv#ethiopian news#Donkey youtube#Dinklejoch#Denqlejoch#reflection#rophnan#9negnaw shi#Amharic movie,new ethiopian film,new Ethiopian movie,latest ethiopian news,amharic news#amharic#TDF#GERD#Eritrea Daily news 2022#ethiopian song#ethiopian music#new ethiopian song,Ethiopia#Ethiopia Tv#Arts Tv#Ethiopian News#Ethiopian Talk Show#Ethiopian Shows#Ethiopian TV#abel birhanu#ashruka channel#seifu on ebs#couple show#Norshow#አደይ#adey#Erengaye#እረኛዬ #dag'slifeclass #d/rwodajenehmeharene #dawitdeams#Dawitdreams

Komentáře • 460

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +51

    ዶክተር ወዳጀነህ የጠለቀ እውቀት ምርጥ አገላለፅ
    ምርጥ ስብዕና ትለያለህ እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏❤

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት የወጣቱን እንዲህ መሆን እፍርድበትነበር እውነት ለመናገር ዛሬ አለቀስኩ ምክንያቱም
    ወደው አልነበረም በእውነት መፍትሔ ትሆናላችሁ እንደሥላሴ ሶስት በዶክተር ወዳጀነህ ተጀመረ በዳግማዊት ከዚህም በዳዊት መመካከር ኢትዮጵያን ትለውጣላችሁ እግዚአብሔርም ይረዳችኋል ።

  • @hawariyawtube8159
    @hawariyawtube8159 Před rokem +21

    ዋውውውው በጣም አስደናቂ ጥምረት! ዶክተር ወዳጄነህ! ድንቋ ዳጊ! ዳዊት ድሪምስ! ፍቅር፣ አክብሮት እና ታላቅ ምስጋና።

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 11 měsíci +1

    ሶስታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ እወዳቸኃለሁ ትምርታችሁን እከታተላለሁ ቀጥሉበት

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Před rokem +95

    ትምርቱን በሶሺል ሚዲያ ይታይ እኛም በስግደት ሆኔንም እንሰማለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን አሜን ♥♥♥በርቱ

    • @dollar225
      @dollar225 Před rokem +2

      @user37957990986:1.ገንዘብ
      2.ገንዘብ
      3.ገንዘብ
      ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

    • @birtukan.ye..ethiopian1000
      @birtukan.ye..ethiopian1000 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zewdituaduna8701
      @zewdituaduna8701 Před rokem +1

      👏👏👏

    • @iamsolow9353
      @iamsolow9353 Před rokem

      10:30 10:30

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Před rokem

      @@dollar225 ክርስቲያነኝ አይቼዋለ ላሳይ?

  • @mengistunoah7429
    @mengistunoah7429 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሶስታችሁም ሀገር ማለት ሰው ነው እኛ ከለለን ኢትዮጵያ የለችም ዳጊ 🙏🙏

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před rokem +18

    የምወዳቹ የማከብራቹ ወዳጆቼ እቅዳቹ የተሳካ እንዲሆን ምኞቴ ነው!!!
    የተለያዩ ፕሮግራሞች ከምታቀርቡበት ጊዜ ጀምሮ ተከታያቹ ነኝ፤ በሶስታችሁም በኩል ህይወቴ ተነክቷል ሳያችሁም ደስታዬ ከፍ ያለ ነው!!🌹🌹🌹
    እናንተ በህይወታቹ ባትነኩ ኖሮ ዛሬ አናገኛችሁም ነበር፤ እንደዘመኑ ዜጎቻችን ጥሎማምለጥ ወስጥ ትገቡ ነበር፤ ይሄንን ልብ የሰጣቹ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Před 16 dny

    ሰሶት የኣገራችን የኣልማዝ እንቆች የሆኑ ጀግኖች💪💪💪💪❤❤❤🙏🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ🙏🙏🙏💪💪💪😍😍😍

  • @habibakemal2222
    @habibakemal2222 Před rokem +18

    እንደው አላህዬ ይጠብቃችሁ ቃል አይገልፀውም እንዴት እንደምወዳችሁ ከክፉ አይን ስውር ሽፍን ያድርጋችሁ የኔ ብርሀኖች መንገድ ተቋሚዎች ናችሁ

  • @say-yeah24
    @say-yeah24 Před rokem +13

    ትዉልዱን ዝምብላቹ ቀፍሉት እንጂ እስቲ እንደምትሉት ለ passion ከሆነ ምሰሩት አቀም የሌላቸው ጋር የነፃ seminary አዘጋጁ በ ክፍለሀገር ወታቹ በየትምርት ቤቱ ለትዉልድ አስተዋፅኦ አድርጉ እና እንያቹ

    • @HM-oi4dq
      @HM-oi4dq Před rokem

      I agree 💯

    • @matusala8322
      @matusala8322 Před rokem +1

      They put paid actors on the front stage of everyone and making too much noise kkkkk
      Our people are much smarter than westerners and very difficult to manipulate.
      Our people can smell bullshyt 1000km away 😂

    • @Nunutube
      @Nunutube Před rokem

      እንዲህ አይነት ቪዲዮ ሚፖስቱት እንደ ፍሪ ሰሚናር መሰለኝ

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před rokem +16

    ❤❤❤❤የሚደገፍና የሚቡረታታ ነው ብዙ ህዝብ መቀየር ይቻላል ያለንበት የዘር የፓለቲካ የሃይማኖት በቀል መሰል ነገሮችን አላህ ያንሳልን ሰምተን ምንጠቀምበት ያድርገን

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 Před rokem +1

      የኢትዮ ችግር መንስኤው አብይ አህመድ ነው ስራው ሀሉ በማደናገር ላይ ነው የት ሁነን እንስራ

    • @BetyHeriakos-db4fj
      @BetyHeriakos-db4fj Před rokem

      Ignite and flame on!! Amazing Team of work to help who need you!! I pray 🙏 🤲

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +1

    የምወዳችሁ 3 ጥምረታችሁ ደሰ ይላል ኢትዬጵያዊነት ብቻ ተባረኩ ።።።እንደናት 10 ቢኖሩ በቂ ነው ለዚህ ለጠፍው እና እየጠፍ ላለው ወገን ።።።ተባረኩ ።።።ወዳጄ ዴቭ ዳጊ ❤ we love u ❤

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +3

    ዳጊዬ ዳዊት ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብራችሁ ናችሁ ትውልዱ በ እናንተ በ እርግጠኝነት ይቀየራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን🙏

  • @monalizamebratu9525
    @monalizamebratu9525 Před rokem +4

    ዳዊትዬ እጅግ በጣም አክባርህና አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገሬ ባንተ ተቀይሯል ገና ይቀየራል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Před rokem +2

    የ21ኛው ክፊሌዘመን ጀግኖቼ ስለእናንቴ የምለው ነገር ዬሌኝም አለሀ ብቻ እራጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አመሰግናለው በርቱልኝ ለሀገረችን ኢትዩጵያ ተስፋልጉናለቹ ፋጣር ሀገረችንን ሰለም የድርግን አመሰግናለው የዘወትና ናፋቅያቹ ከማል ነኝ ከuae አመሰግናለው❤❤❤

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Před rokem +2

    🎉🎉ትክክል ዳጊ እንዳለችው ለመሞት እራሴን አዘጋጅቼ ዳዊት ድሪምስ የዝንቧን ታሪክ ሲያወራ ያየሁት ቪዲዮ ነው በስትሮክ ተመትቼ ድጋሚ መኖር የጀመርኩት🙏🙏🙏🙏ምርጥ ትምረት ነው ዶክተር ወዳጄነህ ትክክል ነው 5 ደቂቃ ይበቃል

  • @Yodahemedia
    @Yodahemedia Před rokem +10

    ሚኪ እባላለው ከትግራይ እወዳችዋለው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před rokem +2

      ይችላላል፣በርቱልን፣ጌታ፣ይባርካችሁ፣

  • @messya7125
    @messya7125 Před rokem +6

    ወጣቶች እድሉን ተጠቀሙበት እድለኞች ናችሁ በዚህ ጊዜ ስለትዉልድ ያገባኛል ብሎ ጊዜዉን ሰአቱን ሳይሰስት ትዉልዴን አተርፋለሁ እገነባለሁ ብለዉ ሕይወታቸዉን ነዉ የሰጧችሁ ተጠቀሙ መድሐኒያለም ይርዳችሁ በጣም ታምራላችሁ ።

  • @leylaeshetu2881
    @leylaeshetu2881 Před rokem +4

    ያሰባችሁት ይሳካላቸሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @TesfayeAleka
    @TesfayeAleka Před měsícem

    betam enamesegnalen Dr Wodajeneh Meharene

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh Před rokem +3

    ዶር ወዳጄነህ 💙ዳጊ 💙ዳዊት ድርሚስ💙
    amazing program everseen before
    Thank you beloved family 🙏

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሥግደት ላይ ሆኜ ከእናንተ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ለካ ነገንም መኖር እችላለዉ ባለኝ ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ አመስጋኝ ነኝ ሁል ጊዜ አመሥጋኝ ነኝ ተመሥገን አምላኬ

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምርልን። ከ40 በሗላ የጠፋውን ወጣት ማን ያውቃል የጥንቷን ኢትዮጵያ ትመጣልን ይሆናል

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Před rokem

      ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን! ይህ ቪዲዮ ከወደዱትና ከጠቀመዎት እባክዎ ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

  • @endalkachewmekonnen9955
    @endalkachewmekonnen9955 Před rokem +6

    Thank you, it's amazing! I appreciate your intentions, and I believe this project will continue for a longer period. It will transform the lives of many people.

  • @kumsadesisa763
    @kumsadesisa763 Před rokem

    this by itself is a class. thank you all

  • @user-el6xp6cl4j
    @user-el6xp6cl4j Před rokem

    Thank you for such education.

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Před rokem +5

    በዚህ አመት ውጪ ላለን ባገር ውስጥ ላሉም ዳክተር ወዳጄነህን አቶ መምህር አሸናፊን: ዳዊት ድሪምን: ዳጊን :ፓስተር ቸሬን ፍቅር ይበልጣልን አስነስቶልናል thank you ከአሜሪካ

  • @meroneshetu4388
    @meroneshetu4388 Před rokem

    ❤❤❤ god bless you all those stars endandey endezi chewata tale btadergubet betam des yelale

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 Před rokem +3

    እዴት እደምታምሩ ጥምረታችሁ ያስቀናል we are so lucky to have you guys 😘😘😘😘

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Před rokem +2

    Thanks David& Dagi &d.c wedaje❤❤❤

  • @DSNursing
    @DSNursing Před rokem

    Betam bizu temireyalehu thanks betam

  • @sintayehu5117
    @sintayehu5117 Před rokem

    Zemenachu yibarek ye hagere enkuwoch❤❤❤❤

  • @LammiiKeetooraan-er5oj

    thanks so much,amazing strategy, live for a people of world!!!!!!!

  • @susumuhammed8122
    @susumuhammed8122 Před rokem +25

    #መስጂዶቻችን_የከተሞቻችን_ውበት_ናቸው!
    ፍትህ ለመስጅዶቻችን!
    ፍትህ ኢትዮጵያዊያን!

    • @selamtadesse7213
      @selamtadesse7213 Před rokem

      Fkfk

    • @GoldenHomes-ys1hk
      @GoldenHomes-ys1hk Před rokem

      ትውልዱማ ስብዕናው ፈርሶአለ።አልፎ ተርፎም በጠባብ አመለካከት እንዲጠነባ ተደግሞበታል።መልሶ የሚገነባው ባለአደራ ያስፈልገዋል።

  • @ametmenkah2826
    @ametmenkah2826 Před rokem +1

    So inspirational guys ❤.

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 Před rokem +1

    Very important topic for this world and Ethiopia is lucky to have you kind of people

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 2 měsíci

    በጣም አናመሰግንአለን ክብርት ይስጥል❤❤❤🎉

  • @azariyaswasihun7125
    @azariyaswasihun7125 Před rokem

    ዳዊትየ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 Před rokem +4

    I lo❤e dawit dreams for real...he is the only one who changed my life to the beauriful side of my own reality...and i remember the class which made me "አሃ".. and that was..."you-squared and the quantum leap or quantum jump"....❤
    ❤Dawit-dreams is the only one who told me and convinced me factually that ME and Albert Einstein are one(quantum entanglement)...and truly we all are one lovingly ❤❤❤❤❤guys who ever ,wherever,and whatever you are ,we are connected by a divine way and we are one.........ISNT IT WONDERFUL ?!

  • @habtomhd9315
    @habtomhd9315 Před 9 měsíci

    Ebbifamaa❤❤❤❤

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před rokem +1

    ewnta ewnta amazing 👏 😍 🙌 👌 ❤

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Před rokem

    God bless you

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před rokem +2

    WoW- All of the 3 presenters are amazing !!! You are truly inspiring and lighthouse for others. Thank you and and keep it up !!!

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před rokem +3

    Wow thank you so much
    I love you guys
    These are all for me❤❤❤❤

  • @firdowsyusuf6575
    @firdowsyusuf6575 Před rokem +1

    yamr fetari ybarkachu

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Před rokem +2

    Important and useful topics to save the generation🙏

  • @emu88
    @emu88 Před rokem

    We love you all 💕. Specially Dr wodajeneh❤❤❤

  • @yirbebelay1850
    @yirbebelay1850 Před rokem +1

    You guys are a great business person. Talk and make your money

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před rokem

    Yeseberachihugn swech seleseberachihugn sleaslekesachihugn amesegnalehu zare Gen bektognal👌👌👌👌👌🏼👌🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarafirat8331
    @sarafirat8331 Před rokem

    Sost jemwedashew semester ❤️
    I Love you 3of YOU!!! ❤️

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 Před rokem

    Wish you good luck. This is a wonderful opportunity for millions of people.
    Ethiopia will prevail.

  • @elza253
    @elza253 Před rokem

    Am speechless 🙊 😶 😳 I just Love You 3 of You u are Amazing

  • @nebeyusolomon3702
    @nebeyusolomon3702 Před rokem +1

    በእውነት እንዲህ አይነት ሰዎች በመኖራራቸው እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ሃገሬ ተስፋ አለሽ ዋው ዋው

  • @user-cj7nf6pf1r
    @user-cj7nf6pf1r Před rokem +2

    I was excited when I heard about your grand plan
    i think It is also better to have the opportunity to online access

  • @EDS_tube
    @EDS_tube Před rokem +1

    amezing yes ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 Před rokem +1

    Peace is the first thing I sensed when I met Dr.Wodajeneh that’s very true

  • @meskerembirhanu7011
    @meskerembirhanu7011 Před rokem +1

    Thank you

  • @user-pc5qh2lh4v
    @user-pc5qh2lh4v Před rokem

    betam new mwedachihu dagi dawit dr wedage..............

  • @HawliYasu-ud8xh
    @HawliYasu-ud8xh Před rokem +2

    እኔ ትልቅ ቦታ መድረስ ፈልጋለው ግን ትምርት ላይ ጎበዝ አደለሁም ሁሌ ግን የናንተን አነቃቂ ቪዲዮ አያለው ትመቹኛላቹ አንድ ቀን ጎበዝ እሆን ይሆናል በዚው ቀጥሉ 😍

    • @SLovemLoveSe
      @SLovemLoveSe Před rokem +6

      በትምህርት ብቻ አይደለም ጎበዝ መሆን የሚቻለው ደግሞ መጅመርያ እራሳችሁን አሳምኑ ጎበዝ ነኝ እችላለሁ

    • @user-oe6kw3fl9d
      @user-oe6kw3fl9d Před rokem

      ❤❤ትደርሻለሽ እችላለው በይ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před rokem

    Enamesegnalen allah yisteln❤️❤️❤️

  • @Tarikarsi-Investment-Group

    ተባረኩልኝ

  • @Menuka7020
    @Menuka7020 Před rokem +2

    we are so lucky to have you guys 😘😘😘

  • @davdav1797
    @davdav1797 Před rokem +1

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሳባችሁ እጅጉን መልካም ነው ውለታችሁን እኛ ባን መልስ ኢትዮጵያ እርስዋ አፍ እውጥታ ትከፍላችሃለች

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před rokem

    Dagiye Dawite Wodajye ye Fetari melktegnoch yiabarkach hu . bertulin❤ wogenoche

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 Před rokem

    tebareku egziabher yebarkachehu mertochyyyyy

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před rokem +3

    ❣️❣️❣️😁❣️❣️❣️
    አክብሮቴ ከልብ ነው!!!💎💎💎እንቁ ናቸው ለትውልድ ታስፋልጋላችሁ ❣️💚💛❤️❣️

  • @natanginbaru8196
    @natanginbaru8196 Před rokem

    amazing Program❤❤❤

  • @yonasdawit8382
    @yonasdawit8382 Před rokem

    Waww our Ethiopian brathers and sisters.fkrachu des ylal.
    Sletmhrachu amesegnalehu.
    I'm from Eritrea.

  • @moabra7567
    @moabra7567 Před rokem +5

    In this type of show make it in a big crowd, also include some educated people from all faith backgrounds. It will help by all means & a lot of people will change for good. 👍🏼

  • @SntayoFaty
    @SntayoFaty Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብራችው በጣም ጥሩ ነው 3 ዕንቁውች❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem

    እናመሰግናለን ተባረኩ!!!

  • @DSNursing
    @DSNursing Před rokem

    Dinkoch thanks betammm ameseginalehu ❤❤❤❤

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 Před rokem +2

    Dear Dawit , Dagi , and Wedajeneh , thank you for your service, you are doing a great work, plz keep doing the great work no matter what others say about it, they are saying bad things even before it starts . so keep it going.... Please please please....

  • @user-oi7ml3ll9b
    @user-oi7ml3ll9b Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤በእውነት እደናተ አይነት አገሬ ስላላት ፈጣሪ ይመስገን ዘራቹ ይባረክ በጣም ነው የምወዳችው

  • @mekdesmarelign4432
    @mekdesmarelign4432 Před rokem

    yene zemen mirtoch thank you

  • @Learning09p
    @Learning09p Před rokem

    Ye dagi asab betam temechtognal tinish kemaseb tilkun lemin ayihonm milewu asab❤❤❤❤❤❤

  • @masturate2006
    @masturate2006 Před rokem

    Wow amazing

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 Před rokem +1

    ጀግኖች ናቺሁ በዚህ የጥፋት ዘመን የምታበሩ አንቁወች 😍 I wish if you included Ashenafi Taye
    it could be amazing 👌

  • @bekurengineeringplcelector6891

    በርቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይርዳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @debreworkletibelu3658

    Tbreku

  • @Habeshawit_612
    @Habeshawit_612 Před rokem +4

    እምወዳችሁ እንቁ መምህሮቼ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን እንድትፈጽሙ ይርዳችሁ። እኛም ተምረን ተለውጠን ለሌሎች አርአያ ለመሆን ያብቃን። ትምህርቱ ሲጀመር በአካል ቦታው ላይ ተገኝተን መማርና መሳተፍ ለማንችል በዩቱብ እንደሚለቀቅልን ተስፋ አለኝ።

  • @helen9254
    @helen9254 Před rokem +2

    Thank you guys you are really amazing people❤
    live stream please if you can you can change more than 100,000 people all over the world 🌎 🙏

  • @genetabebegebre4239
    @genetabebegebre4239 Před rokem

    The 3 bests

  • @danieladere7086
    @danieladere7086 Před rokem +1

    እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem

    Tebareku

  • @esayasesayas1090
    @esayasesayas1090 Před rokem +1

    This students is very important in your own

  • @suzimare5436
    @suzimare5436 Před rokem +1

    Wow betam desi yelale

  • @webet2273
    @webet2273 Před rokem

    በእዉነት እኔ ሳያቹም ሳዳምጣችሁም የእግዚህአብሄር ፀጋ ያላቹ የእግዚህአብሄር አገልጋዬች ናቹ እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቹ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Před rokem +2

    ሶስት ቃላት የማይገልፃቸው እንቁ ኢትዮጲያዊ ስወዳችሁ እንደናንተ አይነት ሀገር ወዳድ ሰው የመሆን ሚስጥር የገባው ትውልድ ይብዛልን

  • @seblephilippi5475
    @seblephilippi5475 Před rokem

    በጣም ልቤን የነካው ትምህርት ዶክተር ወዳጄ ምንኛ መባረክ ነዉ? እግዚያብሄር ይባርካችሁ ። የምለምናችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት በክፍለሀገ ደረጃ አብሶ በሰሜኑ ላሉት ህዝቦቻችን ደም ለተፋሰሱት እናንተ ድልድይ መሆን ትችላላችሁ። የቂም እና የፀብ ግድግዳ እንዲፈርስ እንደናንተ ያሉ ሰዎችን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል። አገራችን ትልቅ ነች። ለአፍሪካ አህጉር የምትተርፍ ነች እንኳን ለሀገራችን ሰዎችን አንገፋፋ ።ስለሀገሬ ትውልድ ሁሌም አለቅሳለሁ። የእግዚአብሔር እርዳታ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @ermiastariku5467
    @ermiastariku5467 Před rokem

    ምርጥ ጥምረት

  • @EdenNatnael
    @EdenNatnael Před rokem +1

    Thanks ❤❤❤

  • @user-lm7eh9wh4m
    @user-lm7eh9wh4m Před rokem +16

    ፍትህ ለመሳጂዶች ፍትህ በግፍለታሰሩ ወድሞችችን ☝️💔💔🕌💔🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌ዉድሞችችን ይፈቱሉን መስጂዶችችን አይፍረስብን ፍትህ💔💔💔☝️☝️

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před rokem

    Temesgen Hagere Sew alesh ❤❤❤❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před rokem

    በእዉነት ልዩ የኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታወች ናችሁ ዶክተር ወዳጀነህ, ዳዊት ዳጊዪ ያሰባችሁት ሀሳብ በጣም ወሳኝ ነዉ ,

  • @user-ep6cl7ob8d
    @user-ep6cl7ob8d Před rokem

    በጣም ነው የማደንቃችሁ የምወዳችሁ በተለየይ በዚህ ስዓት ለወጣቱ ትምህርት ለመስጠት ተግታችሁ በመነሳታችሁ እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ፡፡ምክንያቱም እግዚያብሄር በእናንተ ላይ አድሮ ወጣቱ እንዲማር ስለፈለገ ነው እናንተን የላከልን ብየ ስለማስብ ነው፡፡በርቱ እንዳትሰለቹ አደራ እላለሁ!!!

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንቁዎቻችን ናችሁ

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Před rokem

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ

  • @user-mm5iu7ps7e
    @user-mm5iu7ps7e Před 11 měsíci

    ፈጣሪ እንደናቴ አይነቱን ያብዛልን በጣም ነው የማካብረችው የምወደችው ትላያለችው ምሪጦቼ እናተ እቁዎች ናቹ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    thanks for sharing guys when did you start the online class we are waiting please we need change our life again thank for sharing god bless you more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️