ክፍል 3 -አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር - Benegerachen lay part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2020
  • አባዱላ ገመዳ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 3 - Benegerachen lay part 3
    #Benegerachenlay #በነገራችንላይ #abadulagemeda
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Komentáře • 242

  • @rationalthoughts9609
    @rationalthoughts9609 Před 4 lety +7

    ወደድንም ጠላንም ስለ ሰዉዬው ወሬ ከሚነዙ ሰዎች ሺ እጥፍ ሃገሩንና ህዝቡን ይጠቅማል ብሎ ባመነበት መንገድ ሲያገለግለን ኖሮአል:: መቼም ያን ሁላ የጦር ሜዳ መከራ የራሱን ሀይወት ለማቃናት ብሎ አይደለም የመረጠው:: ክብር ለሚገባው በ አግባቡ ክብር እንስጥ ወገኖቼ:: galatoomaa obboo!! Thank you for your service🙏🙏🙏🙏🙏

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 lety

      Is that why he mocked and laughed at someone when he said "God bless Ethiopia" in parliament?

  • @mosesmygrace8515
    @mosesmygrace8515 Před 4 lety +30

    ደሬ! ድንቅ አጨራረስ ነው። በበሬዱ ታሪክ ልቤ በጣም ነው የተነካው። አዎን ሁላችንም ሰው ነን! እንደ ደረጀ አይነቱን ጋዜጠኛ ያብዛልን። የቤት ሥራውን አስቀድሞ የሰራ ድንቅ ጋዜጠኛ ።

  • @kibromkiros4249
    @kibromkiros4249 Před 4 lety +8

    አንድ ነገር ተርድቻለህ። አባዱላ ጀግና ነው!!! እምነቱ ምንም ይሁን ምንም በማንም ሊላላክ የማይፈቅድ ጀግና ነው።

  • @argetahunde899
    @argetahunde899 Před rokem

    ኦቦ “አባ ዱላ ገመዳ” እጅግ በጣም እናከብራለን ጥሩ ተሞክሮዎችን አግንቻለው 👨‍✈ም/ኢ/ር አርገታ ሁንዴ

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 4 lety +17

    ከአባዱላ እጅግ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። በዚያ ወቅቱ የሕወሃት ጊዜ በነበረበት ጊዜ ሁሉን እየቻለና ጊዜ እየጠበቀ የለውጡ እንቅስቃሴ እንዲበስል አስተዋፅዖ ማድረጉ እሱንም ለራሱና ለቤተሰቡ አተረፈ፣ አገርንም አረጋግቶ ለመቆየት ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል። በዚህ ላይ ሲናገር አስተውሎ ነው የሚናገረው፣ እውነትም ይታይበታል። በተረፈ ደረጀም ቢሆን የአፍሪካ ምርጥ ጋዜጠኛ ብለው የሚበዛበት አይመስለኝም።

  • @haregzerga4035
    @haregzerga4035 Před 4 lety +5

    በጣም ነው ያከበርኩዋቸው የበሠለ ኢንተርቢው ነበር ተባረክ ደሬ

  • @Bereda100
    @Bereda100 Před 4 lety +5

    ውጤታማ ጀግና። we love you Abbaa abba DuLA!

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 Před 4 lety

      ሌባነው መታሰር ያለበት ነው አብይ ችግር አለበት በዚህ ሰውዬ ጉዳይ

  • @ertrametkel700
    @ertrametkel700 Před 4 lety +2

    ኣባዱላ ገመዳም እንኳን ምርጥ የዘመኑ ሰው ለመሆን በቃህ። ኣልተገረምኩም። 5 ዓመት በኤርትራ በርሃ መታገል እንኳንስ ኤርትራዊ ሌሎችም ምንያህል ወደ ሰብነት እንደ ሚለውጥ እንደ ጥዋት ጎህ ቀደድ ብሎ ታየኝ። በነዛ 5 ዓመታት፡ ሂወት ምን እንደ ምትመስልና ምን ማድረግ እንዳለብህ ተማርክ። የጦርነት ኣስከፊነት፡ የባርነት ሸክም፡ የናጽነት ዋጋ፡ የህዝብ ትርጉም፡ የሞት ቅጣት፡ ሓዘን፡ ደስታ በኣይንህ ማየት ምን ያህል ሰው ሰው እንደሚያደርግው ተገነዘብክ። You become the architect of peaceful living. Congrats!

  • @user-wh3wn6fs7b
    @user-wh3wn6fs7b Před 4 lety +6

    ወይ ታሪክ በቃ እችን አገር አናውቃትም በቃ ስለማንም ምንነት እስካላወቅን ድረስ ምንም ማለት ያሳፍራል

  • @mohammedabdella7714
    @mohammedabdella7714 Před 4 lety +13

    በመጀመርያ አቶ ደርጀ የቃል ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ባዱረጉባቸው ቪድዮዎች ዕድሉ ገጥሞኝ የስማኻቸው በሙሉ በጣም አርክተውኛል። ለፕሮፌሽናል ስራው አመስግኖታለሁ።
    ነዋሪነቴ በሀይድልበርግ ጅርመኒ የሆንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ነኝ። እዚህ ሆኜ ስለክቡር አባዱላ ገመዳ ሲታሙ የስማሁት እርሶ የጠየቃቸውንም
    ክቡርነታቸውንም የመልሱትንም አዳምጫለሁ። በተጨማሪም በስማቸውና፣ በባለቤታቸውና ብልጆጃቸው አዳማ ብዙ ፎቆች እስርተዋል ተብለው ይታማሉ። ክቡር አባዱላ ገመዳ ምንም ነገር የልኝም ብለው አፋቸውን ሞልተው ሲናገሩ ዛሬ በመስማቴ ክብርነታቸውን አምኜአቸዋለሁ። ሕይወታቸውን በሙሉ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ሲዋጉ ለኖሩ ጀግና ለውለታቸው የተስጣቸው የውሸት ስም ማጥፋት ነው። እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ብዙ ኢትዮጵያኖች ባልትረጋገጠ ወሬና ፍርድ ቤት በማያውቀው ጃነሆይና ቤተስቦቻቸውን፣ ክቡር መንግስቱ ሀይለማርያምንና ክቡር መለስ ዜናዊን እንዲሁም ኢትዮጵያን ያግለገሉ ባለስጣኖች በሙሉ በድላዋል ዘርፈዋል ብሎ ማውራት የስው ስም ማጥፋት እንደባህል የያዝነው ይመስላል። አቶ ደረጄ ሀይሌ እባኮን ለክቡር አባዱላ ገመዳ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ በጀግንንት ለፈጸማቸው ሥራዎቻቸው በሙሉ የክበረ ምስጋናዬን አቅርቡልኝ።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 4 lety +1

    ደሬ ብዙ የሚባሉት አባ ዱላ ገመዳ የሚባሉትን ሁሉ በተቃራኒው በመመለሳቸው እየተገረምኩኝ አንተን ግን ጥሩ ወሳኝ የሚባሉ እንግዶች ስለምትጋብዝልን ሳላመሰግን አላልፍም።😍😍😍😍💚💛💘💗💚💛💗💚💛💗

  • @yeabsra7681
    @yeabsra7681 Před 4 lety +1

    አባዱላ ገመዳ በእዉነት እርሶ አንድ ትልቅ የ ሐገራችን ዋርካ ኖት በስራ ዘመንዎ ላሳለፉት ዉጣ ዉረድ እንዲሁም የረቀቀ አስተዋይ አመራርነት በልባችን ለዘላለም ይኖራሉ ''የ ሰዉ ልክ''

  • @mekonnongoitom4342
    @mekonnongoitom4342 Před 4 lety +2

    በእውነት ፍቅር እስከ መቃብር ልብ ወለድ መፅሀፍ ያነበብኩ ነው የመሰለኝ በእውነት የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ልጆችህ የኦሮሞ ህዝብ ከዚያም በላይ ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች እነ አብይንና ለማ መገርሳን ያዋለደ ብዙ ካድሬዎችን በውስጡ ያሰለፈ አንቱ የሚባል ጉንቱ ብልጥ ፓለቲከኛና ደግ አዎ ህውሀቶች ተራ ካድሬዎች እንኳ እንዴት እንደሚንቁትና የ VIP የመኪና ፓርካንግ ለማግኘት በራሴ በአካል የታዘብኩት በኦሮሞ ጀግና ህዝብ ላይ የነበራቸው ንቀት ተወርቶ ተሰፍሮ አያልቅም ከዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ጀምሮ አባዱላን መኪና መቀማት ቤት መቀማት እነሱ በራሳቸውና በዘመድ አዝማዶቻቸው ሞልና ቤት ተከፍፋለው አዎ ህውሀቶች ጥግብ ብለው ጠግበው ነበር ከወሎ ራያ የኦሮሞ የልጅ ልጅ

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 lety +17

    አባዱላ 20 አመት ሙሉ ያራመዱትን ፓሎቲካ ባልወደውም በዘመኖት ለዚች አገር በሚችሉት አቅም እና ልክ በመሰሎት ሁሉ ለአገሮት ብዙ ሰርተዋል ለዚች አገር ዳርድበር ለማስከበር ሲሉ ብዙ ለፍተዋል ለዛም ብዙ ምስጋናለኝ ክብር ለኢትዮጵያ ሰራዊቶች።

    • @hafizmohammed3045
      @hafizmohammed3045 Před 4 lety

      Good

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před rokem

      ዋዋዋዋ በሬዱ ተገኘች እንዴት ደሰ ይላል አባዱላ አረ ጋቢውንም ለኔም እንዳይረሱ እንግዲ ግዜ ለኩሉ እርሶ እስፖርት ይሰራሉ እድሜ ለእቢቹ እንጂ እነአቦዬ ሸቤ ገብተው እርሶ እየተቀባረሩ ነው ጊዜ ለኩሉ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ኤርሚያስም በመገኘቱ

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před rokem

    አቶ አባዱላ ገመዳ I respect you
    Thank you

  • @SamiSami-hy8lq
    @SamiSami-hy8lq Před 4 lety +1

    አባ ዱላ በጣም ወደድኮት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእርሶና ለቤተሰብዎ አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 Před 4 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር አቶ አባዱላ እውነተኝነት የሚታይባቸው ሰው እንደሆኑ ተረድቻላው ሃጺያት እንደሆነ ሁላችንም ሰርተናል እና ከመፍረድ ተቆጥበን ቀሪ እድሞያቸውን አምላክ እንዲባርክላቸው እንዲሆን ተመኘው !!

  • @eludj8412
    @eludj8412 Před 4 lety +2

    Dere!
    My heartly appreciation!
    I liked the bold questions raised by you and the responses given by Abadula.

  • @yosephherpo8479
    @yosephherpo8479 Před 4 lety +2

    great show, I think the rest of the media should learn from this guy, being a respectful, professional, and deep reader.

  • @negashabebe3945
    @negashabebe3945 Před 4 lety +3

    Thank you Arts TV❗️Thank you the one and only Dereje❗️🙏
    I am beyond impressed with who Aba Dula as a person is and what he has done❗️🙏

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 4 lety +25

    ዉድ አባ ዱላ በዉነት ብዙ እሰማ ነበር ስለእርሱ 😊 ነገር ግን በዉነት ከአንደበትዎ ሁሉም ስሰማ ከልብ አዘንኩኝ! በዉነት እጅጉን በጣም አገሮትን አገልግለዋል ብዙ መልካም ስራ ሰርተዋል!

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 3 lety

      Did you know he mocked and laughed at someone when he said "God bless Ethiopia in Parliament." I guess that's the type of guy you want to respect.

  • @zabibahussein6322
    @zabibahussein6322 Před 4 lety +7

    ደሬ እናመሰግናለን

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 Před rokem

    Excellent invitation!

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +3

    ሰኔ 7 የተወለዱ የቁድስ ኣባት የሆኑ
    እንግዳ ኣክባሪ ድምፀ መረዋ ክቡር ደረጀ ሃይለ ከበዓሉ ግርማ ኣንድ መፅሐፍ እንዲ ተርኩልን በትህትና እጠይቀዋለሁ 🙏
    በጣም ኣከብረሃለው ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @friewabebe1142
    @friewabebe1142 Před 4 lety +2

    This is the only interview that I didn't skip like.

  • @elimnoha
    @elimnoha Před 4 lety +9

    በጣም የማከብረው የጌታ ልጅ።

    • @tedroskassanegussie4771
      @tedroskassanegussie4771 Před 4 lety

      የጌታ ልጅ እውነትን አይሸሽም በግልፅነት ኦቦ ገለፀው።

  • @derejezewdu2102
    @derejezewdu2102 Před 4 lety +1

    አባ ዱላ ምርጥ ሰው። ዘግይቶም ቢሆን በተረዳውህ መጥን ክፋት አላየውብህም። ደሬ የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 lety +12

    አይ ደሬ የአንተአጠያየቅ ጨዋነት አባዱላ በጣም በሳለና አራዳ ናቸው ስለዚህ መልሱን እራስህ ገምተው አባዱላ እረጅም እድሜና ጤና በድጋሚ እመኝሎታለሁ የቤረዱ ነገር ያሳዝናል በሬዱን እንፈልጋት ብትገኝ እንዴት ደስ ይል ማን ያውቃል ትገኝ ይሆናል።

  • @Timbit713
    @Timbit713 Před 4 lety +6

    የኢትዮጵያ ህዝብ ባለዉለታ
    ረጅም ዕድሜ እና ጤና
    ክቡር አባ ዱላ ገመዳ ።

  • @seidahmed772
    @seidahmed772 Před rokem

    አባዱላን ሳላደንቅ ማለፍ ንፎግነት ይሆንብኛል ለክብሩም ለሰውም ሳይጨነቅ የዛሬ 47 አመት የጠፋችውን ፍቅረጀኛውን ታሪክ ፅፎ ያገኘ ጀግና ሰው ነው ካለሁበት ዝቅ ብየ ክብር ሰጥቻለሁ

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 Před 4 lety

    Thank you Ato Dereje Haile. I really enjoyed all the three episodes of the interview. It was very witty and enlightening to learn from senior politicians in Ethiopia like Abbaduula who went through many ups and downs for their country. I wish long and happy life to Hon. Abbaduula Gamada. May God reveal the where-about of Bareeddu at last to make Ato Abbaduula's happiness complete !

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 Před rokem +1

    Way bareedduu🥰

  • @e-gebeya_consulting2269
    @e-gebeya_consulting2269 Před 4 lety +10

    Thank You Dereje for presenting this icone Ethiopian, I learned a lot

  • @AhmedAli-cz4pt
    @AhmedAli-cz4pt Před 4 lety

    very interesting and intellectual discussion we have been heard with aba dula gemeda !! to me as a person ,it was interesting and life education ,how each of us cannot control our destiny also I learn that the more you give GOD will BLESS you more!! also teach you that yesterday is history and enjoy today !! EXCELLENT interview both three parts !! THANKS for your good manner journalism MR.DEREJE !!

  • @W.W.J.D
    @W.W.J.D Před 4 lety +6

    Wededkut Aba'Dula , I can see his kindness !

  • @fisehatadesse9228
    @fisehatadesse9228 Před 4 lety

    tanx a lot # dere i respect for u and ur spcial gust ur execellency Mr ABADULA GEMEDA ........... now ikow u

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 Před 4 lety

    በአባዱላ ገመዳ ዙርያ እኔም ሆንኩ ብዙዎች የማናውቃቸውን ተቆጥረው የማያልቁ እውነታዎችን እንድናውቅ ያደረገን እና ከምርጡ ደረጀ ሀይሌ የሚጠበቅ ጥሩ እና ባለ ሶስት ክፍል ሰፊ ቃለመጠይቅ …………….. ……….ግን ግን ከሁሉ ነገራቸው ያንን ቀን የጣለውን እና እርሳቸውም አባል የነበሩበትን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት “የደርግ ሰራዊት“ ሲሉ ባልሰማቸው ደስ ይለኝ ነበረ …………እርሳቸው ሳት ቢላቸውም ደረጀ ሀይሌ በኤዲቲንግ ቆርጠህ ብታወጣው እንዴት መልካም ነበረ …………………

  • @eyobwondu
    @eyobwondu Před 4 lety

    Bareedduun ያገናኝህ፣ ፈጣሪ፣ ስሰ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን አባዱላ😍😍😍፣ ደሬ ክብረት ይስጥልን።

  • @natiman5850
    @natiman5850 Před 4 lety

    Very interesting I learned a lot from it we really appreciate the way you share your stories life is like a movie just play what is

  • @nunualemu8183
    @nunualemu8183 Před 4 lety +6

    በእውነት ፓለቲካ አልወድም ግን በደንብ ሳዳምጦት ወደድኮት ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም እንደአንተ አይነትጋዜጠኞችን ያብዛልን ደራ ሰላምና ፍቅር ለአገራችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 4 lety

    በድንጋይ ክላሽ የተማረከበትን ቀልድ ተወት አድርገን ያቺ የልጅነት ፍቅረኛ የመጀመሪያ የልጅ እናት የሆነችውን በሬዱን በተገኘው አማራጭ ብትገኝ ደስታዬ ወሰን የለውም።

  • @solomonmulugeta5789
    @solomonmulugeta5789 Před 4 lety

    Very attractive interview. I respect Ato Abadula!

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp Před 4 lety +19

    ትልቁ ጀግናው አበ ዱላ ገማደ
    ግን ጀግነቱ ያልተነገረ ለት ቆራጥ

  • @fendikatube-8266
    @fendikatube-8266 Před 4 lety

    thank u dere! i like your bold speach ever

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow wow Happy father day abadula you are really Ethiopia protaccter

  • @maybostube4042
    @maybostube4042 Před 4 lety +1

    ማንም ሰው በህይወቱ መልካም ነገር ወይም ስህተት ሰርቶ ያልፋል :: ስህትት በይቅርታ እና መልካም ስራን በመስራት ሲስተካል እጅግ አስደሳች ይሆናል :: አባ ዱላ እንደ ሰው ልጅ ተሳስተህ ሊሆን ይችላል :: ነገር ግን የሰራሃቸው መልካም ነገሮች እጅግ በጣም ብዙ በመሆናቸው ስህተትህን አክስመውታል :: ረጅም እድሜ ከምልካም ጤንነት ጋር እመኛለሁ :: ደርጀ ሃይሌ አንተ ደግሞ ፈጣሪ ለዚህ ለጋዜጠኝነት ስራ በተለይ ለቃለ ምልልስ በአለማችን እንዲሆኑ ብሎ ከፍጠራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ አንተ ነህ ::

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 Před 4 lety

    Akeberkut yin sew! Kibir lemigebaw kibir ensit.Big respect Aba dula gemeda.

  • @tekomodise99
    @tekomodise99 Před 4 lety

    Woww beraduuuu 1q aba dula viva I respacte u yetezaba amelekaketane asetekakelhewale enamesegenale dera

  • @yeneyene2937
    @yeneyene2937 Před 4 lety

    @Dereje, you are a real journalist. I really appreciate your contribution to our country's journalism field. I can see that you read a lot and learn very well about your guests before they appear in your talk show. I have never seen a journalist like you who bring their guests with their book so that they ask questions by referring to their book page by page. Actually, lately, I have also noticed that almost all of your guests had written their own book. I guess you are selecting your guests based on that.
    Let me summarize it; YOU ARE GOOD IN YOUR JOB. YOU CAN BE AN EXAMPLE FOR ANY JOURNALIST IN OUR COUNTRY. KEEP YOUR GOOD JOB!

  • @babamaki6146
    @babamaki6146 Před 4 lety +33

    የተሳሳተ አመለካከት እሚቀይር ፕሮግራም ደሬ እናመሰግናለን አባ ዱላ የምር አመለካከቴን ነው የቀየሩት ክበሩልኝ

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 Před 4 lety +1

      አንቱ ከማይባሉና ሀገርን የዘረፈ ነው

    • @embayegebrehiwetmekonnen1327
      @embayegebrehiwetmekonnen1327 Před 4 lety

      የልጃቸው ዕድሜ ቢወለድ ስንት ይሆን ነበር ?

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Před rokem

      አባ ድል እባ ገመዳ በጣም የሚደንቁ ኢትዮጵያዊ ኖት ብእውነትና ሀገር እፍቃሪ በመሆንዎ ይከበራሉ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @jomanman5863
    @jomanman5863 Před 4 lety +5

    እስቲ የየትኛዉ የሕዉሀት ባለስልጣን ልጅ ነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተማረዉ

  • @mofob7042
    @mofob7042 Před 3 lety

    Great interview questions Dereje! I like your professionalism and being direct. Interesting life journey. Hope those who serve in Abadula capacity learn that power doesn’t stay forever and to serve with honesty. Melkam sim ke Melkam shito yibeltal. Serve your country with integrity! Great job Dereje

  • @lieasmelash6121
    @lieasmelash6121 Před 4 lety +2

    በሬዱ ያገኛት እኔም ሸልማት አለኘ!!

  • @gasheyemanedesta9906
    @gasheyemanedesta9906 Před 4 lety +1

    I respect you!

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před rokem

    ደሬ እንዴት እኮ ጥፍጥ እንዳደረከው አተራረክህ አቶ አባዱላንም ፍቅራቸውን ድጋሚ አደስክባቸው የፍቅርን ሀይል ፊታቸው ላይ አየሁ አነበብኩ ታድለው በሬዱ ተገኝታ ዜናውን የምሰማበት ቀን ናፈቀኝ ..........

  • @amishawarsenal2216
    @amishawarsenal2216 Před 4 lety +1

    Dere the best journalist.you know what if you get chance give to those un professional journalists talent class please.

  • @tizualayu9320
    @tizualayu9320 Před 4 lety

    ዋው ደሬ የጋዜጠኛ ልክ!! ክብረት ይስጥልን፡፡

  • @gutemadunfa1000
    @gutemadunfa1000 Před 4 lety

    Aba Dula! Iconic, Hero love you

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Před 4 lety

    Derege I never listened to you before I left Addis. You are a very good interviewer and you do your homework very well. I have never met Abadulla , I only knew him on TV as I left the country before his time. Following Ethiopian politics, I have always thought that this guy was just a puppet of meles (satnael) . Thank you for making Abadulla human! I enjoyed the interview and my opinion about him has changed. I kinda like him now. He needs to be grateful for this interview. I hate to believe that Beredu is not alive.

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 Před 4 lety

    Good artist yewetekal bewenat good job 🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    esey selet semery abadla wyane kebere

  • @yonasabebe1459
    @yonasabebe1459 Před 4 lety +4

    ትክክል!! አሁን ላይ ድል እየቀማ ያለው ህፃኑ ጃዋር ነው!! የውስጥ ትግል ባይኖር ኖሮ ኢህአዴግ የውጭ ትግልን ፈርቶ ስልጣን ሲለቅ ታየኝ

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye9641 Před 4 lety +2

    ደርዬ❤

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 3 lety

    Tigray Vote Is Good Vote For Tigray

  • @kerayub2681
    @kerayub2681 Před 4 lety

    Welcome Aba Dula.

  • @seidahmed9282
    @seidahmed9282 Před rokem

    በመጨረሻም ኤርሚያስ አባዱላ ወልዳ ተገኘች እንኳን ደስ አለህ አባዱላ ገመዳ

  • @abdinasir8122
    @abdinasir8122 Před 4 lety

    Abba Duula Jiraadha Fayya Taa Umrii Dheeradha Galatooma Waan Ummata Oromootif Ojjettan.

  • @godsplan3262
    @godsplan3262 Před 4 lety +11

    Am felling completely confused who is to blame every one is a saint this days 🤔🤔🤔

    • @malekseifert9909
      @malekseifert9909 Před 4 lety

      Is it God‘s plan?🤔. I used to hate this guy before as he was Eprdf member. Because i hated the system which was clearly fascist regime. Now with this interview i understand abadula as he narrates his story . I think anyone who lived in Ethiopia knows how hard life for anyone of us it is/was.

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 Před 4 lety

    መልካም ውይይት ነው። እንዲያ ገዝፈው ከነበሩ ሰው ጋር በእኩል ተቀምጦ መወያየት የማህረሰብ ባህል ለውጥ ነው ። በውይይቱ ላይ አስተያየት መስጠት አልፈልግም ።
    ነገር ግን የአቶ አባዱላ የፍቅር መጀመሪያቸው የበሬዱ ታሪክ መጨረሻው ፣ ልብ የሚያንጠለጥው የእዩኤል ዮሀንስ ያቺ ዛሬም በእርጅናቸው ከልቤ አትጠፋም የሚሏት ትዝታ አያረጅምን የገጠሙላት አጭር ድንቡሽቡሽ ፍፃሜ ያህል ልብ ያንጠለጥላል ።
    አንደእኔ እነኝህ ሁለት ታሪኮች የፍቅር አምላክ በህይወት እያሉ ለአይን ቢያበቃላቸው የሚፈጥረውን ደስታ ባይ እንዴት ደስ ባለኝ ። ደሬ / አስደናቂው ጋዜጠኛ / ሽልማትክን ብላ ።ሎ

  • @bodidoda2564
    @bodidoda2564 Před 4 lety

    ዎው በጣም ደስ ይል ነበር

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow wow this is Ethiopian

  • @temobishoftu944
    @temobishoftu944 Před 4 lety

    Betame enamesgenalen Dereje antena Azebe worku ye Ethiopia meret gazetega nachehu

  • @yohanneskebede7361
    @yohanneskebede7361 Před 4 lety

    አባዱላ ለእርስዎ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለኝ.ከቀድሞ ስርአት ጋር የሰራ ሁሉ ክፉ እንዳይደለ አየሁ.እንደእርስዎ ያለ አብሮ ባይሰራ ኖሮ ይህ ለውጥ አይመጣም ነበር.

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow aba dula westa kbnow egezeyabher berk yargow

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 4 lety

    አባዱላም አንድንም ነገርንም ፀባይንም
    አለዉ ስለራስዉም ወዳድነትም አለዉ
    ካማራዉም ትግልም ኢሃደንም ሲሳደድም የራስዉንም ምንገድም ማየትም ወደሚጠቅመዉም ማድላትም የተጠጋቸዉም
    መክዳትንም ከኢህደንም መሸሽም ነዉ የጀመረዉም ሊሎችንም የኢህደንም ጋዶችዉም መእስርንም ሲማቅቁም ከህዎሀትም ምንም ከኦነግንም ጀርባም ቁም ውል የሊሎችም ኢሄደኖችንም በእስርንም ሲማቅቁም ያንም
    ጥፋትም እያወቀም መቀያየርም ስራም ብዝዉም አለዉ ያዉቃል ሁላችንም በፊስትንም
    ቡህንም የተገለባባጭነትዉም ተቃዉመናል ሁላችንም ትክክልም ስለናይሰራም ለትግልዉም ላላማዉም እየሸሸም ለህዎሀት ።እድልም አንጋሽንም እየሆነም አሸግሮንም ነበር እና ያንም ስራዉም በፊስትንም በምንም
    ጭሆንበታል ስለለቀም ሰላምንም መምጣት ችለዋል እስዉም የረዳቸዉም ኤነግም መግደልም ጀመረም እራስዉም ከዉስጥም እየረዳዉም በድብቅም ሱራም ሰርትዋል እተሳቀን ህዝብንም እንዲፋጅንም ሰርትዋል
    ከንግግርዉም ስራዉም ሊላም አይነትም ነዉ በአልድንም ነገርንም ትክክልዉም ተናግርዋል ከኢሄደንም ጋርንም ሳልዉም ምን ያህልም ደስተኛንም ስለነበረም ተናግሮታል ሲታሰርዉንም ግን አላዉቃችሁም ብልዋል እራስዉም የዘርም የቢሃርም ትግልም ጀመርን ።ማለትንም ነዉ ስለዚህም ነዉ እሽይ ቻዉ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    this is yhe one Ethiopia protacceteer

  • @hagere1703
    @hagere1703 Před 4 lety +1

    የኛ ሀገር ትልቁ ጠላታችን "የተሳሳቱ የመረጃ ምንጮቻችን" ይመስለኛል። We blame every one. በስማበለው ሚዲያዎች (ጋዜጣ፣መፅሄት፣ ሬድዮ፣ ቲቪ ...)በርካታ ለሀገራቸው የደከሙ ሰዎች ተጎድተዋል። ሀገርም ተጎድታለች። አሁንም እየተጎዳን ነው። IT IS NOT TO LATE TO LEARN.

  • @kedirmamo7818
    @kedirmamo7818 Před rokem

    ድንቅ ባለታሪክ አባዱላ ከምርጡ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ጋር እጅግ ጨዋነትና ልምድ ካለው ጋዜጠኛ በሚቀርብ መሪ ጥያቄዎች አማካኝነት ባለታሪኩ ከተወለደበትና ካደገበት አካባቢ ጀምሮ መጠይቁ እስኪጠናቀቅ ድረስ ያሳለፈውን ሕይወት እንዲሁም ከመጠይቁ ጋር የቀጥታም ሆነ የተዘዋዋሪ ጉዳዮችን ለማወቅ ጠያቂው ድንገት ጣልቃ እያስገባ ለሚያቀርብለት ጥያቄ የሚሰጠው መልስ በግልጽ በማስረዳት ረገድ በሦሥት ተከታታይ ክፍሎች ከልብ እንድንከታተለው በመደረጉ እጅግ እናመሠግናለን ።

  • @nik9283
    @nik9283 Před 4 lety +2

    ፓለቲከኛ እና የፊልም አክተር አንድ ናቸው•••••
    በአባዱላ ትእዛዝ ያሁሉ ወጣት ተጨፍጭፎ አሁን እዚህ መልአክ መስሎ አፉን ይከፍታል።
    በአባ ዱላ ትእዛዝ የሞቱትን ወጣት ኢትዮጵያውያን ነፍስ ገና እናወራርዳለን።

  • @aberakassa9987
    @aberakassa9987 Před 4 lety

    Aba Dula ,Aba Laba , Aba Gedaye ,Aba Achberbary, ahun sake nege talcsalh

  • @filas3179
    @filas3179 Před 4 lety

    abadula hodam wushetam

  • @user-pf7mq9mc6x
    @user-pf7mq9mc6x Před 4 lety

    Wow

  • @kwowolde3127
    @kwowolde3127 Před 4 lety +1

    ደረጄ ቆንጆ ጥያቄ

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 Před 4 lety +8

    አባዱላ ገመዳ ፊልም ቢተውን በጣም ታዋቂ ሚሆን ይመስለኛል 😄

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 4 lety

    wow sebate nga ahun seruwen awelko yebede

  • @EsmaelWollo
    @EsmaelWollo Před 4 lety +11

    የበረዱ ትሪክ እንዴት አንጀት ይበላል.ደሬ እናመሰግናለን.በጀኔራል አባዱላ ገመድ ላይ የነበረኝ ብዥታ አጥራክልኝ.ጀኔራል ለአገረዎ ላደረጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @fitsty1444
    @fitsty1444 Před 3 lety

    ኑርልን!

  • @daveneg7854
    @daveneg7854 Před 4 lety

    When we get closer to people we know them more .... I did not know Abadula is this much friendly and good person. ... after the interview I loved this man.... he is smart too. He explains things very deep and with knowledge !!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 3 lety

    Recorder Is Good

  • @yohanneswolde8946
    @yohanneswolde8946 Před 4 lety

    Good interview dere please for the future ask about mulualeme ejigue former Addis Abeba mayer no body once talk about this man please

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 Před 4 lety

    እነዲህ ያለ አንደበተ ሩት ሰው ናቸው ለካ በዚህ አልገምታቸውም በጣም አርቆ አሳቢ መሪ ሰለሆኑ ግንባራቸውን ፊት ለፊት እያሳዬ በነጻነት የሚሄዱ ናቸው ።ደረጀ እንዲህ ያሉትን መሪዎችን ሰላቀረብክ የምትደነቅ ነህ በርታ።

  • @ertrametkel700
    @ertrametkel700 Před 4 lety +1

    ሰላም ደረጀ። 'ክቡር ሰብ ማዕረ ነብሱ የኽብራካ' ነው የሚባለው ባገሬ ኣነጋገር። በኣክብሮትና ጥሞና የምከታተለው ዝግጅትህ ተናፋቂ ነው። ደጋግሜ ብሰማውም ኣይሰለችም። ከየጓዳው ሰብቅረህ የምታወያያቸው ሰዎችም ምርጥ ናቸው። እዲሁ በኣክብሮት መነጋገር ኣይደለ የናፈቀን! ካንተ የሚማሩ ኣይጠፉምና ቀጥልበት። እንድያው የኣፍሪቃ ቀንድ ምርጥ ግዜጠኛ ለመሆን የሚቀርህ ትኬቱን ቆርጠህ፡ ኣንድ ቀን ኣስመራ፡ ሁለትኛ ቀን ናይሮቢ፡ ከዛ ቀጥለህ ካርቱም፡ ከዛም ጁባና መቃድሾ እያልክ ወደ ኣውሮፓና ኣመሪካ ጎራ ማለት ነው። እስኪ ኣስብበት።

  • @embetemariamanchitebkije1953

    Ye ametu kedada nowt
    Abadula gemeda

  • @user-bq1hx5id7u
    @user-bq1hx5id7u Před 4 lety +3

    ደሬ ደራራው ሞት የማይፈራው አክባሪክ ነኝ

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 Před 4 lety

    Mr Rambo.. (Abadula)

  • @simesh4548
    @simesh4548 Před 4 lety +2

    Thanks Dere you showed us the other part of life

  • @wondwossenwoldesilasie562

    አቶ አባ ዱላ አርቆ አሳቢ ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገራችን ያስፈልጉዋታል

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 Před 3 lety

    ASS For Share

  • @ThThTh40
    @ThThTh40 Před 4 lety

    ለውጡ ሲመጣ ህዋህት ያን ሁሉ ሀይል ይዞ ማለትም መከላከያውንና ደህንነቱን ይዞ በሰላም ስልጣኑን ስላስረከበ ነው እንጅ ኢትዬጵያ ከመፈራረስ አትድንም ነበር።

  • @nikon6308
    @nikon6308 Před 4 lety

    በእውነት የተከበሩ አባዱላ እየተናገሩ ያሉት ነገር ከቁ1-3 ሰምቻለሁ እውነት ከሆነ ገነት ትገባለህ ነገር ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥ ማስመሰል ጥሩ አይደለም ምንም ጥሩ ስራ አልሰራህም ማለት ሳይሆን ብዙ አይን ያወጣ የቀበርካቸው እውነት አለ ለማንኛውም እኔ ንጹ ነኝ ስትል የምታዘብህ እግዚአብሔር አለና ተጠንቀቅ