የፖሊስ መኮንኑ በፋኖ ትግልና በአጋች ታጋች ድራማው | Hiber Radio with PLT Samuael July 12, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 44

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Před 25 dny +8

    አንድም የፋኖ ስም በግለሰብም ሆነ በቡድን ሳይጠቀሱ "የፋኖ መሪዎችን አነጋግረን ለድርድር ፍቃደኛነታቸውን ነግረውናል" ብሎ ነጭ ውሸት በመለፈፍ፤ ብልፅግና ራሱ የውሸት ፋኖ አደራጅቶ ህዝቡን እንዲበድሉና እንደዘርፉ ካሰማራቸው ቡድኖች ጋር ድርድር ለማድረግ አቅዷል።

    • @Nigus616
      @Nigus616 Před 25 dny +2

      የታገቱትን ልጆች አስፈታን ከሚል በሬን መንታ መንታ ከሚያስወልድ አብይም ሆነ አብዬች ጋር ምንም ቢሉ የሚያምን የለም ግን ሁሌም እንደቃዡ ይኖራሉ

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 25 dny +3

    ትክክል የአማራን ህዝብን ከወያኔ ይባስ አረመኔ መጥተዋል ግን ምን ያረጋል በሁዳቸው የተገዙ ምሥለኔውች የአማራን ህዝብን አዋረድት ድል ለአማራ ህዝብ አሌታ ለሁነው ፋኖ❤❤❤❤

  • @yimamnegash7590
    @yimamnegash7590 Před 25 dny +2

    በጣም ገንቢ አሰተያየት ነዉ በርቱ👍

  • @0ahh858
    @0ahh858 Před 25 dny +8

    ፋኖያሸንፋል የሚል ላይክ ያደርገኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před 25 dny

    በርቱልን

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q Před 25 dny +3

    ሸኔም ብልፅግናም አንድ ናቸዉ ፀረ አማራ የአማራን ዘረ ለማጥፋት ነዉ ግን አማራ ሆነዉ ለነሡ መታባበራቸዉ ነዉ ሆዳሞቹ

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před 25 dny

    መ/አ ሳሙኤል ጀግናው 💪 እኳን ደና መጣህ ህብሮች እናመሰግናለን 🙏🏻

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před 25 dny

    👍🐅🐅🐅🐅🐅ፋኖ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 Před 25 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀግሬሰላምደገነ🎉

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 25 dny +3

    ትክክል ...! ሁሉንም ማላው ኢትዮጵያን የማስትፍ ...? እና ይህን የመላው ኢትዮጵያን ትልቅ ችግር ...? ሌላውም ቤሄርንና . ቤህርስቦች ...? እንዴት ...? ወደዚህ ትግል መቀላቀል የሚችሉበት ...? መንግድ ላይ ...? ቢስራ ምልካም ...? ይህ ችግር የሁሉም ነውና ...? ❤

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před 25 dny

    ❤ህብሮችዬ❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 25 dny +2

    ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን ።

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Před 25 dny +1

    ያሰልጥን ያሰልጥን ግብር ለፋኖ ለፋኖ ነው ችግር የለም

  • @Kasim-ty2ec
    @Kasim-ty2ec Před 25 dny +2

    አማራ ያሸንፋል

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 25 dny

    Thanks 🟢🟡🔴🥲💪🙏

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 Před 25 dny

    ያማል

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 Před 25 dny +2

    ፅንፈኛ የጋላ አራጅ ፋሸሰት ሰርዓት ሂሳብ የሚያወራርዱበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ፋኖ ያሸንፋል

  • @meneliksahelesilassie3768

    Officer You lost, and long time!
    Great to listen to you!!!

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 25 dny

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @Kasim-ty2ec
    @Kasim-ty2ec Před 25 dny +2

    መቶለቃ,,,በሳል,,,ሰው

  • @abisiniaethiopia7673
    @abisiniaethiopia7673 Před 25 dny

    መቶ አለቃ ሳሙኤልና ጋዜጠኛ ሀብታሙ ጥሩ ውይይት ነው ያደረጋችሁት እናመሰግናለን
    ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
    ፋኖ ያቸንፋል!!!
    ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ አገዛዝ!!!

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před 25 dny +1

    አማራ መብቱን ሊያስከብር ተነስቷል ሁሉም ትግሉን በመደገፍ ይሄንን ፋሽስት ማስወገድ ያስፈልጋል

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs

    😢

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před 25 dny +2

    #ፍኖ ያሸንፍል
    #አምሓራ ይነግሣል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Před 25 dny +1

    የቀማኞች፣ የአረመኔዎች፣የወሮበሎች እና የዘረኞች ጥርቅም አንድ ጥይት ሳይተኩስ በአማራ እገዛ ስልጣን ከጨበጠ በኋላ ጥጋብ ጥላቻ እና ትቢት እረፍት ነስቶት እየተቅበዘበዘ ይገኛል። ይሁን እንጅ አሁን በፋኖ አከርካሪው ተመቶ ጣር ላይ ይገኛል። በቅርቡ ነፍሱ ከሥጋዉ ትለያለች።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 25 dny

    General Tafara explained the very very fact about the the Amhara struggle.!! The best solution for Amhara people is, united and fighting for servive! to live in freedom in Ethiopia. I agreed completely with his idea and plan. Yes, Amhara people died and scarfired almost for 30 years because of Dirty ethinc ideology politics which brought the hate propaganda and Not allowed Amhara to participate in any economy sector fully. Amhara people genocided in walaga in horrific condition for 4 years.
    But No government officials explained and felt heartbroken about that horrific events! This was very very heartbroken.

  • @eshetekibret4191
    @eshetekibret4191 Před 25 dny

    I don't need thank you

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 Před 25 dny +1

    ፋኖ ውግያውን ከክልሉ ቶሎ ካላወጣ አብይ በምዕራቢያን ድጋፍ ፈረሞ በአጭር ጊዜ ውሰጥ ኦርሚያን ይገነጥላል በአለም አቀፈ ያጸድቃል የፋኖ ትግል ሸፋን በማዘናጋት ሌላው ቤሄር ቤሄረሰብ ፋኖን እንደ መና እንደጠብቁ ምንም አሰተዋጸኦ ሳያደረጉ እጀቸውን አጣጥፈው አፋቸውን ዘግተው መከራና ሰቃይን አሜን ብለው እንዲቀበሉ ዙሪያውን ፋኖ ፋኖ በማሰጮህ ማደናቆር አዘናግቶ በፓላማ አንቀጸ39ን በመጠቀም በህዝብ ደምጸ ብልጫ የራሱን መብት ተጠቅሞ ሀገር መሰረታል ብሎ በቅረብ የውጃል ደቡብ ይዋጣል ማንነቱ ይጠፋል በቅርብ ቀን ያደረገዋል ይሄ መሰሪ ህዝቡ ትኩረትና አሳቡ ፋኖ ይመጣል እዚህ ገቡ ተቆጣጠሩ ጀነራሉ ሞተ እንዲህ አለ ሊደራደሩ ነው አሜሪካ ይህን አለች አብይ ሊጠፋ ነው ደንግጣል ወዘተ እያጫጫሁ ቀይ ባህር ሱማሌ ፑርቱላንድ ትረኪ ሚርኪ በማውራት ሀገርን ውሰጥ ውሰጡን ለመበተነ እየሰሩ ነው

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Před 25 dny

    ይህንን መነኩሴ አታሳዩን ባንዳ ነው! የቻለ በለበሰው ወይቫ ጧፍ ለኩሶ ያቃጥለው???

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 25 dny

    ከአብይ ጋር እያጎበደደ ላለ የኢትዬጵያ ህዝብ አፈርኩበት። ምን እያደረገ እንዳለ ከጀርባ አያውቁም ሆነው ነው ወይንስ እኔ ላይ እስኪደርስ በማለት ነው? በተለይ እግዚአብሔርን እናመልካለን የሚሉ የደሀው መገደል፣ መሰደድ፣ መታረድ፣ መታሰር፣ መገረፍ፣ እና መፈናቀል አይሰማቸውም? ከባለ ጊዜ ነን ባዬች የበለጠ ልብ የሚሰብረው የአድር ባዬች ማጎብደድ በጣ አመመኝ፣ ያስለቅሰኛልም እግዚአብሔር ይፈርዳል ስለ ድሆች መከራ ስለችግረኞች ጩኸት ዝም አይልም።፡

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před 25 dny +1

    የአማራ ድያሥኩራ ምሁራን 00 ምንም አይረብምእዲሁም የአማራ ህዝብ ነቅሉ ቢወጣ የአብይን በመከላከያ ሥም የገባው የኦሮም ልዩ ኃይልን እድ ትግራይ ህዝብ እዛው ክብ ቢጨፍጭፍው ይህ ሁሉ አይዋረድም ነበር

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 19 dny

    ንጉሱ ጥላሁን የት ነው ያለው? አይ አማራ አይ ሆድ። የአተላ አማራ ብዛቱ።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před 25 dny

    እሱ ወደውጭ እሚሄደው ተወያቶ በአማራ ላይ የአደጋ እቀቅድ አውቶ ተማካክሮ ውሳኔ አሳልፎ መሆኑን መላው አማራ ከተረዳው ውሎ አደሮ በንቃት ማወቅ አለበት

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před 25 dny

    😊😊😊😊😅😅😅😢😢😢😢😢🎉

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Před 25 dny

    You have t talk about the car too much