ተወዳጇን ተዋናይት ሀረገወይን አሰፋን ተከትለን ላፍቶ ሄድን!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 12. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 93

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +14

    በጣም ትልቅ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን ለወ/ሮ ክብራ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር እድሜንል ጤናን ያድልልኝ ። የጌታዬ እናት እመብርሃን እግርም አንደበትም ጉልበትም ትሁናችሁ።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +9

    መሲዬ እኛኮ ሙሉ ጤና ሰጥቶን አናመሰግንም ፈጣሪ ይዳርዳን የአቅማችንን እናደርጋለን ፣ ሀረግ ፈጣሪ ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ።

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +102

    ይችን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ኢንጀራ ይስጣቹህ፣ በታቹህ በደስታ የተሞላ ይሁን፣ ያሰባቹህት ሁሉ ይሳካላቹህ💞

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +4

    ሀረግዬ አንደበትሽ አጠራርሽ ፈገግታሽ በራሱ ብርታታቸው ነው የኔ እመቤት ኡፍፍ ፈጣሪ ፈውስ ያድላቸው💝🙏

  • @asterkebede4453
    @asterkebede4453 Před rokem +7

    ሀረግዬ እንዴት እንደምወድሽ ወደ አገር ቤት ስመጣ ባይሽ ስራዎችሽን ሁሉ ደስ ይለኛል ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክሽ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před rokem +13

    ሐረገ ወይን ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው

  • @destaalemu
    @destaalemu Před rokem +20

    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Před rokem +7

    መሲዬ የኔ ውድ ተባረኪ ሀረግዬ የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 Před rokem +7

    ሀረግዬ የቀን ቅኝት ይደገም።

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před rokem +10

    መሲ ትሁት ሰው ተባረኪ የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +13

    ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ሐረግ መሲዬ ተባረኩ ብዙ ቅኖቸ አሉ መልካም ነገር እንሰማለን ታሪክ ተቀይሮ ከፈጣሪ ጋር 🙏

  • @mattiastela1460
    @mattiastela1460 Před rokem +9

    ክብራይ አድሜእና ጤና ይስጥሼ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +2

    ሐረግዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ ስለመልካም ሥራሽ ስወድሽ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem +3

    ሁለታቹሁም በጣም የምትወደዱ ሰዎች ናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል በርቱ

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 Před rokem +10

    እኛ በውጭ ያለን ስወች በቀላሉ ማግኝት ዩምንችላቸውን material ስብስብ እድርገን እናተ ከቀረጥ ነፃ ማውጣት የምትችሉ ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Před rokem +2

      እኛም የተቸገርነዉ ሀገር ዉስጥ ማስገባት ነዉችግሩ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩም። መንግስት የተቻለውን ያህል ቢያስተካክልልን ብዙ ሰዉ ይረዳ ነበር።

    • @hayyathawani7430
      @hayyathawani7430 Před rokem +1

      @@ethiopialove2463 ስለዚህ ነው ከድህነት የማንወጣው😭

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co Před rokem +10

    ሀረገወይን ብርዛፍ ነኝ የልጅነት ጋደኛሽ ሉተራን ሚሽን ነው የተማርነው።ስላየሁሽ ደስ ብሎኞል።እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው።ይህን ኮመንት ካየሽ።

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +5

    ሀረግ "በሬድዮነበር የማውቀት ዱሮ ሀረግየ ስወደት 🥰🥰

  • @user-kl9wi7lf6x
    @user-kl9wi7lf6x Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን 🙏
    ይህን የደረሰበት ያውቀዋል እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በራስ ስላየሁት የምትችሉ እባካችሁ ዝም አትበሉ

  • @really4263
    @really4263 Před rokem +2

    ሃረግዬ ቆንጆ በጣም አቅም አለሽ እኮ ስርዓት እባክሽ

  • @Amiexym9189
    @Amiexym9189 Před rokem +7

    ሐረግ ወይንዬ ስወዳት 🥰

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před rokem +4

    መሲዬ መልካም ሰው ተባረኪ

  • @godislove6988
    @godislove6988 Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🙏🏾

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 Před rokem

    ሐረግዬ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል...የኔ ጎራዳ

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Před rokem +3

    መሲ እና ሀረግየ እግዚአብሔር ይስጣቹህ እኔ ሰምቸዉ እንኳን አላዉቅም በሽታዉን በርቱ

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před rokem +1

    ወይኔ ሐረግዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Před rokem +3

    ሀረግይ ስወድሽ ተባረኩ

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před rokem +3

    መሲዬ ተባረኪ

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 Před rokem

    Haregiya betam new mewadesh♥️♥️♥️ mesiy thank you for sharing 🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደው ውይ ቅን ልብ

  • @Jocy939
    @Jocy939 Před rokem +4

    Haregiye miss you, Also you look great.

  • @user-ie7qz7gs6k
    @user-ie7qz7gs6k Před rokem +1

    አምላኬ እግዚአብሔር እስከመጨርሻው ድርስ ይፍውሳቹ እግዚአብሔር ይጎብኛቹ

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Před rokem +3

    ሐረግዬ ስወድሽ

  • @hahhshue5692
    @hahhshue5692 Před rokem

    ክብራን የማውጣት የዛሬ 26አመት በቤቷ ሰራተኛ ሆኜ ሳገለግላት ነው መልካም ደግ ቤተሰብን ወዳድ ሳይሽ በጣም አዘንኩ ደነገጥኩ ግን በሆነው ነገር ክብሯዩ እግ/ር አዋቂነት ሀበንዬን ተዳረ እንኳን ደሳላችው ሁሌ በፀሎቴ ውስጥ ነሽ እግዝያብሄር በነገሮች ሁሉ መልካም ነው

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 Před rokem

    ሀረገወይንዬ ማናውቀውን ነው ያሳወቅሸን እናመሰግናለን

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +2

    ኢትዮጵያ ለዘለለም ትኑር ብዙ መልካም ሰዎች አሉ

  • @-zedye
    @-zedye Před rokem

    ወይ ጉድ ስንት የማነዉቀዉ ነገር አለ እመቤተ ትማርሺ

  • @lamriworku2783
    @lamriworku2783 Před rokem +2

    መሲዬ በጣም አክባሪሽ ነኝ እምታቀርቢያቸዉ ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላሉ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tsigeredaabebe7639
    @tsigeredaabebe7639 Před rokem +2

    Haregye yene konjo sewdesh mesim betam new yemwedesh tebareku

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před rokem +4

    ውይይይይይይ: ክብራዬ: እህቴ: የኔ: ጠንካራ: እግዚአብሔር: ይማርሽ!!!🙏🏾🌞🥰🙏🏾🥰

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 Před rokem

    Haregeye and mesi love u so much both of u

  • @fatumahussen1045
    @fatumahussen1045 Před rokem

    ወይኔ ሰፈሬ እኮ ነው ግን ከስሙ ውጪ ምንም አላውቅም ነበር

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před rokem

    ሐረገውይ ን👏👏👏🙏❤❤❤💚💛❤

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Před rokem +1

    ሸገር ኢንፎ እናንተ ከአዲስአበባ መስተዳድር ጋር ፈቃድ አዉጥታችሁ ከመላው አሜሪካን ሀገር የተለያዩ የህክምና መረጃዎችን ዊልቸሮችን በነፃ ያለችግር የሚገባበትን መንገድ ብታመቻቹልን ብዙ ሆስፒታሎችን donation መጠየቅ ይቻላል።

  • @sosinazeleke3235
    @sosinazeleke3235 Před rokem

    Haregyeeee my Favorite ❤

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před rokem +2

    እሰይ ዛሬ ገና የመጀመሪያ ሄንኩኝ 23 ሰከንድ ከተለቀቀ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před rokem

    Yesra hulem yemsgenale le sete bemolu
    Egezaberh yestelegn enatem Bertu
    Egezaberh yeblet yerdachiw Egezaberh kenawchiwn yebzalachiew 😘🙏

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před rokem +1

    Amen, ☝️ amen3

  • @hellenabeje
    @hellenabeje Před rokem

    ሃረግዬ የኛ ድምጸ መልካም በዛ ላይ የመልካም አድራጎት ምሳሌ እንደው በምንፈልግሽ ልክ እዳንጠግብሽ ተደበቅሽብን እኮ እስቲ እባክሽ ፊልም ድራማ ላይ እንይሽ እንዴት እንደምንወድሽ አልገባሽም

  • @buziyetilahun80
    @buziyetilahun80 Před rokem

    ሀረግዬ የኔ መልካም አሁንም ቆንጆ ነሽ

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    Hargeya edate edmewdeshi betaki eko ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @butikaniyoutube3673
    @butikaniyoutube3673 Před rokem +2

    ♥️♥️♥️♥️👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @kidestdebela8325
    @kidestdebela8325 Před rokem +1

    Italian safer kemr yeteleye newu hareg tebareky

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS Před rokem +1

    በገጠራማው ወሎ፣በአርጎባ እና አፋር አካባቢዎች በስፋት የተለመደ ነው፡፡ ለአካባቢው ነዋሪ ሴቶች ውብ ፊትና ጥርት ያለ ቆዳ ምስጢሩ እሱው ነው፡፡ቢያንስ በሳምንት 3ቀን ወይባ የማትሞቅ ሴት እንደ ሰነፍ ትቆጠራለች ፣ሴቶቹ ለውበታቸው፤ ለቆዳቸው አብዝተው ይጨነቃሉ፡፡ ወደእነዚህ አካባቢዎች ለሥራም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ብቅ የሚሉ ሁሉ በሴቶቹ ውበት መደነቃቸው አይቀሬ ነው፡፡ አንዳንዶቹም ከመደነቅ አልፈው የሴቶቹ ውበት ምስጢር የሆነውን የወይባ እንጨት ይዘው ወደመጡበት ይመለሳሉ፡፡ እንጨቱ በአካባቢው ወይባ፣ እና መለሆ በሚሉ መጠሪያዎች ይታወቃል፡፡ የእንጨቱ ቀለም ወደ ቢጫነት የሚያደላና ዘይትማ ባህርይ ያለው ነው፡፡ እንደተለመዱት የማገዶ እንጨቶች ቦግ ብሎ የመንደድ ባህርይ የለውም። ዝግ እያለ የሚጤስና የጭሱ ሽታ ለአፍንጫ ጥሩ ስሜትን የሚሰጥ አይነት ነው፡፡ ሁሉም እንጨቶች እንደየአይነታቸው የሚሰጡት ጠቀሜታም የተለያየ ነው፡፡ ወይባ እና ሚጤ የተባሉት የእንጨት አይነቶች ለቆዳ ጥራትና ውበት ተመራጭ ሲሆኑ ደደሆ ደግሞ ጢሱ የቅባትነት ባህርይ ስላለውና በሰውነት ላይ ስለሚጣበቅ ቆዳን በማሣመር የተለየ ውበትና ወዝ ያጐናጽፋል፡፡
    ምስሮች የተባለው የእንጨት አይነት ደግሞ ለማህፀን በር ጥበት፣ አላስፈላጊ የሆነ የማህፀን ፈሳሾችን ለማስወገድ የሚጠቅም ከመሆኑም በላይ የወር አበባ ችግሮችን ለማስወገድ ትልቅ ጠቀሜታ አለው፣የአጋም ስር፣ክትክታ፣ብሳና እና እርጥብ ወይራም ተቀላቅለው የሚሞቁ ለቆዳ እና ለማህፀን ጤንነት ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸው እንጨቶች እና ስራስሮች ናቸው ፡፡ በ80 ሣንቲሜትር ጥልቀት እየተቆፈረ በሚዘጋጀው የወይባ ጢስ ጉድጓድ ውስጥ እንደተጠቃሚዋ ምርጫና ፍላጐት የተዘጋጀው የወይባ እንጨት ይጨመርና ቀስ እያለ እንዲጨስ ይደረጋል ልጣጩ ተልጦ ተጨፍጭፎ ተጨምቆ የተዘጋጀው የሬት ስር ከላይ ይሸፈናል ጭሱ ቀዝቃዛ እና ደስ የሚል እንዲሆን ያደርገዋል ፡፡ እንጨቱ በባህርይውም ቀስ እያለ ይጨሳል እንጂ አይነድም፡፡ ሴቶቹ እግራቸውን ግራና ቀኝ በጉድጓዱ ደፍ ላይ በማስቀመጥ ከጉድጓዱ የሚወጣውን ጭስ ይታጠኑታል፡፡ በወይባ ጢስ እጠና ወቅት ታጣኟ አናት ላይ ንፁህ ለጋ ቅቤ ይቀመጣል፡፡ ቅቤው ከጭሱ በሚወጣው ሙቀት እየቀለጠና በጭሱ በተከፋፈተው ገላዋ እየሰረገ ውስጧን ያርሰዋል፤፡፡ ይህንን የወይባ ጢስ አገልግሎት ዛሬ ዛሬ የከተማችን ቆነጃጅትም በእጅጉ ተላምደውታል፡፡ “ባህላዊ የወይባ ጢስ ቤት” የሚል ታፔላ የለጠፉ በርካታ ጢስ ቤቶችም በራቸውን ለደንበኞቻቸው ክፍት አድርገው የሃያ አራት ሰዓት አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከትክክለኛው ሥፍራ የሚገኘውን እውነተኛ የወይባ ጢስ እንጨት የምትጠቀሙ ከሆነ የወር አበባ ችግሮችን ያስወግዳል፣የተዛባ የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል፣ ለማህፀንና አካባቢው ህመም መፍትሔ ይሰጣል፣ የማህፀንን በር እንዲጠብ ያደርጋል፣ አላስፈላጊ የማህፀን ፈሳሾችን ጠራርጐ በማስወገድ ማህፀን ደረቅ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ "
    እውነት/

  • @hanatigist2293
    @hanatigist2293 Před rokem +1

    Sayesh endat des endalegn haregy yeakemachenen enadergaln

  • @robeltegene
    @robeltegene Před rokem

    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem

    ትንሽ አጥኑበት ይህ በሽታ 1 እድሜ 2 የነርቨ ችግር 3 በዘር የሚተላለፍ ነው ግን በብዛት ነጮች ላይ ነው የሚገኘው. ወይ ዶክተሮች አማክሩ ብፊት.

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem

    ሀረግ ምርጧ

  • @user-uj8tc6lu1q
    @user-uj8tc6lu1q Před rokem +1

    😘😘

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Před rokem +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před rokem +1

    ህመሙ በጣም አስቸጋሪ ነው!ዶክተር አብይ በጣም አመስጋኝህ ነኝ ግን እውን እንደዚህ አይነት ችግር ያለበት ማህበረሰብ ባለበት ሃገር ሌላ ቤተመንግስት ያስፈልገናል??አገር ማለት ህዝብ ነው!ካለ ህዝብ ቦታ እንጂ ሀገር ሊባል አይችልም!!!

  • @brookwakanda4059
    @brookwakanda4059 Před rokem

    Geta kezih belay yakbreshi
    Ewedeshalehu yene melkam Sew

  • @fatumaebrahimebrahim6163

    🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 Před rokem +1

    እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳት ችግር አለብን ከአላህ የመጣን በሽታ እርግማን ማለት

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před rokem +1

    AGZABHER ADMENA TENA YSTACHUH

  • @ethiopiayegna5584
    @ethiopiayegna5584 Před rokem +2

    Hareg endet endemwedeshe betaki kal yelgnme

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Před rokem +4

    መሲ እሄ ህመም አንደኛዉ የmovement disorder ህመም አይነት ነው።እኔ ለ 16 አመት ህሜን ሳለውቅ 1አመት አይሆነኝም የህመሜን ስም ካወኩኝ።Functional movement disorder ይባላል።ከባድ ነው ሰይጣነው እየተባለ ለብዙ አመት ተሰቃይቸለሁ።ሁሉም መሀበረሰብ አውቆት ህሙማንን መደገፍ ቢቻል

  • @zm3020
    @zm3020 Před rokem

    ሰብስክራይብ መደራረግ የሚፈልግ በሙሉ ኑ እንደራረግ

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Před rokem

    በስራሽ የማከብርሽ የምወድሽ አርቲስት ነበርሽ ግን ምግባር ያለ ሃይማኖት በራሱ የሞተ ነው እኔን የበለጠ ያሳዘነኝ መነሻና መድረሻው በማይታወቅ ሀይማኖት መኖሮሽ ብቻ አይደለም ምንም የማያውቁ ህፃናትን ጓደኛ እያደረግሽ ከእናት ቤተክርስቲያን እያስኮበለልሽ ማስካድሸ ነው ልቦናውን ማስተዋሉን ይስጥሽና ተመልሰሽ ያስካደሻቸውን ለመመለስ ያብቃሽ ግን በአጠፋሽው ልክ ይከፍልሻል ጠብቂ

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Před rokem

      አልገባኝም ምን አድርጋ ነው?

    • @Maryg05
      @Maryg05 Před rokem

      የሎተሪ ገንዘብ እኮ ነው ያነሳት

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před rokem +5

      ሃይምኖት አያድንም የሚያድነው ከድንግል ማያም የተወለደው ስለበደላችን በቀራኒዮ ላይ የተሰቀለው በሶተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው እየሱስ ክርስቶስን ብቻውን ማምለክ ነው !

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před rokem +1

      @@tigib6790 እረ እንደዚ ነው እንዴ አናውቅም ነበር የናንተ ነገር እኮ ምጥ ለናቷ አስተማረች አሉ 😅😅

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +3

    አህሌንን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před rokem +1

    ሀረግዪ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽን

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹