ወንድሜ ተገኘ! እህቱን ያስደነገጠው ያልታሰበ መልስ! Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2022
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 137

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Před 2 lety +5

    የሚገርም ድንቅ አባባል የጠፋብኝን ወንድም ስፈልግ የጠፋች ብኝን ኢትዮጵያ አገኘሁ አለች ግሩም አባባል ነው እህቴ ተባረኪ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety +35

    እንኳን ልብሽ አረፈ አንድ ነገር ልንገርሽ ከአዉሮፖ ፣ አሜሪካ ፣ አዉስትራሊያ ፣ ካናዳ በይዉ በማደጎ የተሰጡ ልጆች ሲያድጉ የተገኙበትን ሀገር እና ቤተሰብ ላይ ጥላቻ አላቸው እኔ ብዙዎችን አዉቃለሁ በጉድፍቻ የመጡ ቀርቤ ሳናግራቸዉ ንዴታቸውን ነው ሚገልፁልኝ ለምን አሳልፈው ለሌላ በዕድ ሰጡን አሁን ለምን ፈለጉን ብዙ ያለፉበት ነገር ስላለ ማለት ነው ለምን ቤተሰብ ለሌላ አሳልፎ እንደሰጣቸው ሚያዉቁት ታሪክ የለም ደግሞም እነሱ ሚያምኑት ችግር ቤተሰብን ሊነጣጥል ምክንያት ይሆናል ብለው አያምኑም ፍቅር ካለ ትንሽ ነገር ተካፍሎ መኖር ይቻላል ብለው ነው ሚያምኑት አዉቃለሁ ማንኛውም ወላጅ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ባይሆን የወለደውን ልጁን አሳልፎ ለሌላ አይሰጥም ያዉም የሐበሻ ቤተሰብ ሁኖም ግን እነሱ ሚረዱበት መንገድ ሌላ ነው ። ነጮች ከሀበሻ በተሻለ ሊያሳድጉ ይችላሉ ምክኒያቱም ሁሉም ነገር ስላላቸው ሁኖም ግን ወንድምሽ እና መሰሎቹ ከነጮች ቤት በሚያድጉበት ስዓት እኔ ለምን የቆዳ ቀለሜ ተለየ ከአሳዳጊዎቼ ለምንስ ለጥያቄዎቸ መልስ አላገኘም በማለት ከራሳቸው ጋር ሲታገሉ ነው ሚያድጉት መብላት ወይም መጠጣት ወይም የተለያዩ ልብሶች መሟላት የጭንቅላት ጥያቄዎችን አይመልስም !!!!

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 Před 2 lety +4

      በጥሩ ሁኔታ አብራርተከዋል እኔ ሳስበው እውነታቸውን ነው ምክንያቱም 1 ልጅ ማሳደግ አይከብድም የበላኸውን በልቶ ያድራል ። ብዙሀኑ የኛ ሀገር ሰው ጥቅም ፈልገጎ ነው የሚሰጡት ። ነጮች ደግሞ በማደጎ በሚያሳድጉ ጊዜ ከመንግስት ብዙ ጥቅም ያገኛሉ ።

    • @yodithaile3895
      @yodithaile3895 Před rokem

      Ja amen

  • @derebuaargechew7116
    @derebuaargechew7116 Před 2 lety +12

    እህቴ አንድነገር ልንገርሽ ፀልይ እንዲህ ብለሽ ጌታ ይችላል እንዲናፍቀን አድርግ በይው ታያለሽ ይሆናል አሜን

  • @eyerusalembelay1893
    @eyerusalembelay1893 Před 2 lety +6

    ፀዲ ደስ ይላል ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ታላቅ ነው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +12

    እልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዋናው በሕይወት መኖሩ ነው እዚህ በውጪ ዓለም አይደለም ከቤተሰብ ተነጥሎ ያደጉ ልጆች ይቅርና በቤተሰብ እጅ ያደጉት እራሱ ለቤተሰቦቻቸው እስከዚህ ናቸው እንደኛ ሀገር አይደለም እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ በአካል መገናኘታችሁ አይቀርም

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 Před 2 lety +7

    ዋዋ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b Před 2 lety +15

    እሰይ እልልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላቹ

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Před 2 lety +24

    ታድለሽ እንኳን ደስ አለሽ አንችን ያራደ አምላክ እኔንም ይርደኝ

  • @messaybekele5243
    @messaybekele5243 Před 2 lety +11

    ገጣሚ ፣ ደራሲ ፀዲ እንኳን ጌታ ረዳሽ በዚህ መንገድ እንዳለፍሽ አላውቅም ጌታ ታማኝ ነው ከጎንደር ህብረት ጓደኞችሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አትጨናነቂ እራሱ ፈልጎሽ ይመጣል ልጆቹ ሲያድጉ ይጠይቁታል የአባባን አደራ ተወጥተሻል ዋናው ጤንነቱ ነው እህት የእናት ምትክ ነች ዘመድ እስከ እናት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! ማስገደድ አትችይም አልፈልግም ካለ በህግ ስለሚያስጠይቅሽ መጠንቀቁ ይሻላል እንዳትሄጂ ከእርሱ ይምጣ በእርሱ ጫማ ብሆን ትክክል ነው ተይው ኑሮውን ይኑር ቤተሰብ አባት እናት ልጆች አለቀ :: ቤተሰቦቼ የሚላቸው ያሳደጉች ናቸው እናቱ ብትሆን ወንድ ልጅ ለእናቱ ምን አልባት ይናፍቅ ይሆናል ሆዱን ያራራልሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ፀልይ እግዚአብሔር ይችላል !

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +15

    እንኮን ደስ አለሽ የታፍንወን ህለምሽን የፍታ አምላክ ዘላልም የመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      yኔ፤እሪግብ፤ወዲም፤ተባረክ፤ለ።ምሰራወ፤ሁሉ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      እኮንለደስ፤አለች፤yኔ፤ከሪታታ፤እኔም፤በስደት፤ላy፤ነን

  • @woitay2011
    @woitay2011 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን፡ እንኳን ደስ ያለሽ።

  • @masaratbeke662
    @masaratbeke662 Před 2 lety +4

    እልልል ነዉየሚባለዉ እኳንደስ አለሽ እህቴ ተስፋካልቆረጡ ከፈጣሪጋር መፅናት ካለ አድቀን ደስታ ይገኛል ላቺየደረሰ አምላክ እዳቺለተጨነቁ ሁሉ ይድረስላቸዉ

  • @woine123
    @woine123 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ነሽ :: እንኳንም ደስ አለሽ:: የወንድምሽን ሁኔታ ማወቅሽ በቂ ነው:: ቢመጣ ምን ያረግልሻል :: አንድ ቀን ይቅርታ ሊጠይቅ ይመጣል::

    • @tsedaymengistu7794
      @tsedaymengistu7794 Před 2 lety

      ለምንድን ነው እሱ ይቅርታ የሚጠይቅ ህይወት ሲስተካክል ነው እንዴ እነሱስ የሚፈልጉት አውጥተው ለማያውቁት ሰው ከሰጡ በኃላ አሁን ማስመሰል ነው

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před rokem

    ዋው እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እህት ሁሌ አስብ ነበር ሚገርምሽ ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ኤላዬዬ ተጠበቁልኝ አባቴ

  • @salamsalam9459
    @salamsalam9459 Před 2 lety +14

    ወይኔ ታድለሽ የሰፈሬልጅ እንኩዋን ደስ አላችሁ አንቺም እህትሽም

  • @asealemu999
    @asealemu999 Před 2 lety +3

    እንኳንደስ አለን አገርሺን በማግኘትሺ እኔ እራሴ ነዉ አገሬን ያገኘኋት አገሬን

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před 2 lety +5

    እንኳን ደሰ አለሸ እግዚያብሔር ይመሰገን እግዚያብሔር ልብን ይመልሰልሸ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +1

    እንኩዋን ደስአለሽ። እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ። ስትናገሪ ለሰዎች ተራ ስጭ። በሌላም ቦታ ማለቴ ነው።
    ኤልያስን ብዙ አቁዋረጥሽው።

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp Před 2 lety +5

    ዉይደሰይላል እኳንደሰአለሽ አይዞሽ ፀልይ
    መልካም ይሆናል

  • @ejegayhushewakuna6735
    @ejegayhushewakuna6735 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ልቡን አራርቶ ለአይነስጋ ለመተያየት ያብቃችሁ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ጊዜ ስጡና ፀልዩ ፈጣሪ ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በእምነትሽ ፀዳል ፈጣሪ አሁንም ካንቺጋር ይሁን

    • @hdhdhwhehhehs5302
      @hdhdhwhehhehs5302 Před rokem

      እህትዬ ዋናው ወድምሽን እንካን በህይወት ተገኘ ወልዳል ልጅ አግኝታልና ነገ ፈልጌ መምጣቱ አይቀርም አሳዳጊዎቹ የሚነግሩት መጥፍ ነገር ይኖር ይሆናል አድቀን ስቆጨው መምጣቱ አይቀርም እህትዬ

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Před rokem +1

    እንዴት ልግለፀው የጠፋችብኝ ኢትዮጵያን አገኘሁዋት !እባካችሁ ይሄ አባባል እንኳን ወንድም እንጃ ሌላ ተአምር ያስገኛል አመሠግንሻለሁ

  • @eyerusalembelay1893
    @eyerusalembelay1893 Před 2 lety +12

    ዋናው በሰላም መኖሩ ነው። አንድ ቀን ልቡ ይመለሳል

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 2 lety +6

    ዋናወ በህይወት መኖሩ ብቻ ብቄ ነወ ጥያቄሽ ሰለተመለስ እግዝያብሔርን አመሰግኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 lety +10

    ቆሎ በልቶ አብሮ መኖርን ይሻላል ።

  • @sara46076
    @sara46076 Před 2 lety

    አይዞሽ ስለቤተሰቡ መጥፎ ነገር እየነገሩት ካላሳደኩት እራሱ ይፈልጋችኋል.

  • @SaraSara-ly3vb
    @SaraSara-ly3vb Před 2 lety +2

    Esey Egziabeher yimesgen enkun des alesh ehte

  • @hanamekete7604
    @hanamekete7604 Před 2 lety +2

    *እህት ጸዲ፣ በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ!! ደስታሽ የተሟላ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ👏 እስኪ ምን አልባት በምስቱ በኩል ብትሞክሩ መልካም መሰለኝ።

  • @newworld1212
    @newworld1212 Před 2 lety +2

    ወይኔ እንኴን ደስ አለሽ ማታ እንዲው ሳስብሽ ምነው እስከአሁን አልተገኘም ብዬ ይገርማል

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 2 lety +1

    እንካን ደስ አለሽ እሕታችን

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 lety +3

    Congratulations! 🏆🙏🏽🍀🌻🌞💐🌼

  • @saidasaida9609
    @saidasaida9609 Před 2 lety +4

    እንካን ደስ አለሽ እህቴ

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 Před 2 lety +3

    እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል ፀዳልዬ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Před rokem

    Congratulations!!

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před 2 lety

    እንኳን ደሰ አለሺ እኛ ኢትዮጵያውያን ሳንወክላቸው ያጫርሱናል እንጂ ፍቅር ነን

  • @abebawmariamtaye5666
    @abebawmariamtaye5666 Před 2 lety +2

    Tsedu Egeziabeher talak new ahun anchi madereg yalebesh metseley new mekniyatum leben melewet yemichel geta ale betesebun yemenafek menefes ahun be eyesus Sem yegebabet

  • @fatimaahmed5822
    @fatimaahmed5822 Před 2 lety +2

    ተባረክ

    • @grumniguse9943
      @grumniguse9943 Před 2 lety +1

      ፀዴ ወንድምሽን ማግኘትሽ ደስ ብሎኛል የዘመናት ህልምሽ በመሳካቱ ሁሉም ጊዜ አለው

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የረዳችት እትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይረዳችሁ

  • @tsigeredademssie8881
    @tsigeredademssie8881 Před 2 lety +22

    እናንተ ከቤተሰብ ጋር ስታድጉ እሱ ተለይቶ መሰጠቱ እመኚኝ በጣም !!ያበሳጨዋል የተሰጠበትን ችግር አይረዳውም ወላጅ በህይወት ካለ ልጃቸውን ማሳደግ ግዴታ አለበት ብሎ ነው የሚያምነው

    • @maledachekol6594
      @maledachekol6594 Před 2 lety +2

      ትክክል 👌

    • @respectall8517
      @respectall8517 Před 2 lety

      They are selfish.
      adaption is for the kids has no families . But this is purely sale by
      betraying their own kids for adaption agency .
      Adaption agencies made ten thousands of dollars from each as commodities and giving a few money to sell them as well. After all this curulety they are trying claim back their Childern because they are foreigners they think they might have a chance to get money through emmotion of this victims can get advantages of support financially all they want to generate support or money nothing else honestly speaking .
      It is confusing feeling for me I really sorry for those victims Childern.

    • @tktk2709
      @tktk2709 Před 2 lety +1

      Absolutely

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Před 2 lety +4

    Please give him sometimes and pray God to open up his heart!

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Před 2 lety +2

    Wow Jesus is Lord am so happy sister

  • @etaferahuabebegebru1580

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው፡፡ አይዞሽ እህቴ ግድ ያለም አንድ ቀን ሲገባው ዘመዶቼ ማለቱ አይቀርም፡፡ ልክ እንደወንድምሽ እንደዚህ ዘመጆቹን አልፈልግም ያለ ልጅ ነበር አንድ ቀን በጣም ይታመምና ዶክተሮቹ ይህ በሽታ ከዘር እንዳለባችሁ ጠይቅ ወይም እስቲ ብሎ የቤተሰቦቹን ዝርዝር አያቶች፣እናት፤አባት፣ወንድም፣እህት ካሉ ከሌሉ ደግሞ አክስት አጎት ብሎ ከተዘረዘሩት ቤተሰቦች መካከል የዚህ አይነት በሽታ ምናልባት ያለበት ወይም ታሞ የነበረ ብሎ ሲጠይቁት ማጣፊያው ሲያጥረው የጠላቸውን (አልፈልግም) ያላቸውን ዘመዶች ማፈላለግ ጀመረ ታሪኩ ብዙ ነው ላሳጥረው እንጂ እሱ ያውም በልጅነቱ ለትምህርት አባቱ ልኮት የነበረ ልጅ ነበር፡፡ ስለዚህ ይኸም አንድ ቀን ሲገባው እራሱ አፈላልጎ በእግሩ ሳይሆን በዳዴ ይመጣል አይዞችሁ እናንተ በፊት ድምፅን መስማት ነው የፈለጋችሁ እመቤቴ ማሪያም ደግሞ ልፋታችሁን (ልፋትሽን) ድካምሽን አይታ ፀዳልዬ እንኳን ሀሳብሽን ሞላችልሽ፡፡ አይዞሽ አንድ ቀን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ትገናኛላችሁ፡፡

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Před 2 lety +8

    Focus on positive things u said well 🤝I'm happy for you 💚💛❤️Sister don't worry I'm sure just he needs time he will be back on his families 🙏

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ያለሽ እሰይ ተመስገን

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem

    ወንዶች ልጆች አንዳንድጆ ጠንከር ይላሉ አንዳንዱ ደሞ የዋህ ነው ለምሳሌ አ አአ አቦ ቤተክርስቲያን አራስ ልጅ አንዳለ እናት አና አባት ጥለውት በ30 ዓመት ከፈረሳይ መቶ ቤተሰቦችን ፈልጎ ይቅርታ አርጎላቸው የተገናኘው እንደዚህ ያለ የይቅርታ ልብ ያላቸው መልካም ልጆች አሉ እና እህቴ አይዞን ፀልይ እግዚአብሔር ልቡን አራርቶ ያገናኝሽ ብርቱ ጠንካራ ጎበዝ ሴት መልካም ኢትዮጵያዊ ነሽ ለመልካም ልብ ደሞ ምህረቱ ቅርብ ነው በፆሎት እኛም ከጎንሽ ነን!!

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 2 lety

    አልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 Před 2 lety

    Geta yeredash amlakish yagezish berech,thank you Netanet

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 2 lety

    እንኮ,ን ደስአለሽ በህይወት መኖሩን ስለአወቅሽ ! ሌላ ዉጭ አገር ያደጉ ልጃች ከ ህፃንነታችዉ ጀምሮ እነሱ ስለአሳደጉችዉ 🥲ላላሳደጉችዉ ወላጃች አቡረዋችዉ ስላላዱጉ እህት ወንድም ግድ የ ላችዉም! ምክነያቱም ለምን ለሌላ አሳዳጊ ሰጡን እይሄ ሁሉ አመት አልፈለጉንም የሚል አስተሳስቡ ይኖራችዋልአቡሮ🥲 አለማደግ፣ ለሌላመስጠቱ ያማችዋል የ እኒግምትነዉ።

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 2 lety

    enkone lebeshe arefe ye dershashen teweteshale desss beloshe nure beka❤❤❤

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 2 lety +4

    ሄደሽ አግኝው:: ከቻልሽ::

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 2 lety

    እኳንደስአለሽ በጣምደስይላል መገኘቱ

  • @lireshinato8773
    @lireshinato8773 Před 2 lety +1

    Wowowo zinkhan des alesha ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 Před 2 lety +1

    መገናኝትሽ ጥሩ ነው ግን ምናልባት የሰፈርሽ ልጆች ኢንቪተሽን ካርድ ቢሉክልሽ ብትሞክሪ ምናልባት ፈት ለፈት ቢትተያዬ ለውጥ ይኖራል ደውይለት ሞክሪለት ወይም ሚስቱን ኮንታክት አርጊት

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před 2 lety +2

    👍🌹

  • @bereketadem3088
    @bereketadem3088 Před 2 lety +2

    Alhmedulilh enkon des aleshi wendm yeabat meketa nw

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před 2 lety +3

    Ekwane dese alehe wanaw menorune mesematehe new ♥

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před 2 lety

    My sister congratulations about finding your little brother. He might be disappointed since. And he questioned why me? Just give him time. Time will solve it. May God help you all.

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před 2 lety +4

    ኤልያስ ሰላም! እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ።

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety

    ሰላም ኢትዮ ይንፎ እህት እንኳን ደሰ አለሸ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር ታላቅ ደሰታ ነው ለአንች የደረሰው ደሰታ ለእኛም ይድረሰ የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ ቤተሰቡ በሙሉ አድራሻዋን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ እህት እንኳን የአባትሸን አደራ ተዋጣሸ አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እንኳን ደሰ አለሸ ነው የምለው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 2 lety +1

    EGZABHER YEMESGEN just pray🙏🤲

  • @yewbdargetachw1877
    @yewbdargetachw1877 Před 2 lety

    ቤትዬ ወርቁ የዳሚቱሉ አድባር አንቺም ጥሩ ነገር ያሰማሽ ቸኮልዬ

  • @tessema2
    @tessema2 Před 2 lety

    ማወቅ ያለባችሁ ልጁ " ለምን ሰጡኝ?" የሚል ጥያቄ ይኖርበታል! ብዙ ልጆች አንፈልግም ይላሉ።

  • @riyaaktar1913
    @riyaaktar1913 Před 2 lety +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹👍

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 2 lety +5

    What do you expect after giving him up to strangers after yrs of hard work you now want to claim him. Off course he has the right not to be contacted nor accept you.hope others will learn from this., The moral message is take full responsibility for the child you bring into this world.

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Před 2 lety +6

    First, I am happy for you. Second, I do not doubt that one day it will be his turn to look after you. It is only a matter of time. Blood is thicker than water.

    • @minasseful
      @minasseful Před 2 lety

      You are right, blood is thicker than water. But I suspect they may be playing a make believe story because this gay at one time was accused by a certain lady who claimed to be his former wife. She was begging him to show her their daughter whom she had not seen for years. Here again another lady claiming to be a sister emerged. I wish it were true,but to me it is a carefully studied dramatic script. If you can look back all the videos posted by EthioInfo you can get what I mean.

    • @yilmakidane110
      @yilmakidane110 Před 2 lety +2

      @@minasseful Ethioinfo is one of the best youtube channels. Let us give this story the benefits of the doubt and move on. With that being said, I do respect your opinion and view.

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před 2 lety

      @@minasseful እንዴ ምን እያልክ ነው? እኔ ግን አንተ እንደምታስበው አይመስለኝም።

  • @meskeremjeldu1041
    @meskeremjeldu1041 Před 2 lety +2

    Enkuan dess alesh. Yenem wendem endanchy bagegnew....

  • @bmtq
    @bmtq Před 2 lety +12

    ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 140 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🌸🌸🌸🌸

  • @natsnettsegay8116
    @natsnettsegay8116 Před 2 lety +2

    Enkuan des alesh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 Před rokem

    enkan weldalshe

  • @yaredtlahun3290
    @yaredtlahun3290 Před 2 lety

    Yantra astesaseb new yeahe
    Men blew endengerut enesu Naches yemyawkut slebetesebu huneta yemyawkebet meknyat betsbochu gedta slalebachew yketalalu gen senegrut menblew endehone enesu nachew yemyawkut enegy ante endemtlut aynet aymeslem lehlum egziyabher mechershawen yasakaw

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Před 2 lety

    Kawn buhala atechnku chger yaleyayale bezaw mekakade yemtale sesu ahun ketate yahele aychnkim lezi balebet selam yehun entem ersachun tebeku

  • @romi-qc2fp
    @romi-qc2fp Před rokem

    እረባካቹ ምንሆነንነው ፈራጅየሆነው
    እናት ባትቸገር ካልባሰ ልጃን አትሰጥም

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Před rokem

    እንግዳህ ነጭ ስላገባ የበታችነት ስሜት ኖሮት ይሆናል ወይም ደግሞ ሚስቱን ዋሽቷት ይሆናል የኢትዬጵያን ድህነት የህዝቦቿን ጉስቁልና ለነጭ ሚስቱ ላለማሳዬት ሊሆን ይችላል

  • @fatimawasye9409
    @fatimawasye9409 Před 2 lety +5

    May be he totally influenced by european culture or as you said his adoption parent were nice to him he didn't see the other side of the challenge. Who knows ?? May be his wife or his friends or may be he think he is not ready to meet you guys. Do not hate him or angry unless you speak to him and heard the answer. You did what you have to do the rest is for him.

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety +4

      He did nothing wrong. He was raised without his family in different culture and he moved on with his life, this is the only life he knows.

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 2 lety

    ewenetu new enem bihone weledew ketalugn beteseb alefelegem👈He is right👍

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před rokem

    እኔንም አምላክ ይርዳኝ እህቴን እዳገኝ።።

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 Před 2 lety

    የድሮ ቤተሰቦች እናዳለ ልጆቻቸውን ለጉዲፈቻ ሰጠዋል ሆሆ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem

    ለምን ግን ቤተሰብ ማገኘት ጠላ ምን አልባት ለምን ለሰው ሰጡን በሜል ጥላቻ አድሮበት ይሆናል

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Před 2 lety

    It may be another reason, do not try to confront. Yo do not know what the adoption case said. It may bear info about orphange, means that his family not alive at that time. Now when he knew that his komplet family were alive as he was adopted, he must have enough time to rewise his life many times to accept the new situation, to answer why only he was given away? e.t. c. Therefore give him time to accept the late death of his father and mother? and that he has two? sisters and other sieblings. I am sure he has tried 100 times for more than 20 years, until he has his own family, wife and children. Do not give up, his children pushed him to you.

  • @great-full3612
    @great-full3612 Před 2 lety +1

    Now that you found him and you are at peace he is alive and thriving pls leave him alone! Don’t push your agenda any further! He deserves his privacy that he is working hard to protect. Let hi. Live in peace and you do too. Family is not blood it’s who has been there for you through thick and thin. This blood is thicker is just outdated crap! We see so many being betrayed and hurt by their blood families

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Před 2 lety +1

    Sister, do not bother, he will come one day to you & will ask you to meet him, if he will not do that, his childern will ask him to have their ants. Be sure! He onley need a little bite time.

  • @user-gi7cb3lj2w
    @user-gi7cb3lj2w Před 2 lety +2

    እንካን ደስ አለሽ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před 2 lety

    ዋናው መኖሩነው ምናልባት ቤተሰብ አልፈልግም ያለው ከቤተሰብ ተነጥሎ ማደጎ ስለተሰጠ ተናዶ ቂም ይዞ ይወናል

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 Před 2 lety +1

    መጀመሪያ ለምን ሰጣችሁት ጨካኞች ናችሁ የሁለት አመት ልጅ ምን አርጓችሁ ነው ከወገኑ ነጥላችሁ የጣላችሁነ እሱስ ደግ ሰዎች ስለገጠሙት ጥሩ ቦታ ሆነ ሰዎቹ ክፉ ቢሆንስ እንዲህ አይነት ቤተሰቦች በራሳችሁ እፈሩ እኔም ብሆን አይናችሁን ማየት አልፈልግም በመጀመሪያ ቤተሰብሽን ወክለሽ በሚዲያ ይቅርታ ጠይቂው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      Tikikil, eyeweledu metal keza demo yazugn leqequgn, lemeteqem NW yihe Hulu. Maferiawoch nachw bemulu, yalserubetin lemached.

    • @mimigebra3462
      @mimigebra3462 Před 2 lety

      Lemin setu belo mefred yekebdal gin betesb bayteyk teru new lijochu rasachew betseboch yet nachew belew biteyku new melkam

  • @roseabie3643
    @roseabie3643 Před 2 lety

    Wchi yadege leji mefelge metamem nw egna nen menawkuw ategebu yeluten betsbe ayfelgum

  • @wudneshabera1085
    @wudneshabera1085 Před 2 lety +2

    Gudegnaye enkuan egziabher redash betam des bilogn... Pls call me

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 2 lety

    Lmanegawm enkwan agengashew.

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Před 2 lety +1

    Enkuwan des yalshe enenim yelijen abate afaliguge potowe alege bedibik yegil endalewe sinekabet aderashawen atefa ene besidet new yalehute aderashawe alege kutiru eriduge yemaninet tiyake endimelesilig

  • @tadast7771
    @tadast7771 Před 2 lety

    Ehte tesfa atkurchi endalshwm rasu felgoachu ymetal tnsh edmew ychers baufelgachu sale enante ayketatelem never Ymetal ymetal ymetal geta yredashal

  • @salamsala9871
    @salamsala9871 Před 2 lety

    dese yelale Ename wademe xefetobegnale wdeme kayehut 5 amete demetsun kasemahu 10 were honegne ebakachu jagenawu wademe hagere lamexebeqe kewaxa 18 ametu hagere bamexabeqe

  • @josephbisratjoseph1638

    Ku65

  • @tadast7771
    @tadast7771 Před 2 lety

    Yhe sew rasun ydebekew lemistu yaweraw lelatarik slhone yehe tarik lesu wrdet new blondw miyasbew beteley Freng magbat chgru yhe new

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety

      ማደጎ ማደግ ምንም ውርደት የለውም ደግሞ የሰለጠነው አለም ያደገ አይዎሽም ለምን ከቤተሰብ ለይተው አሳደጉኝ ብሎ ያስባል ለዛ ነው

  • @tesfa1440
    @tesfa1440 Před 2 lety

    ተፈላጊ ጋሻው ታደሠ ልጃቸው ፈላጊ ሠላም ወድማቸው ስም ማሞ ታደሠ የትውልድ ቦታቸው መንዝ ድሮ የኖሩ የነበረው ቦሌ

  • @zed2899
    @zed2899 Před 2 lety

    እንኳን መኖሩን ሰማሽ ተስፋ አትቁረጪ ደጋግመሽ ለማግኘት ሞክሪ

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Před 2 lety

    እኔን፡ያልገባኝ፡ኤሱ፡ለምን፡ተለይቶ፡ጉደፈቻ፡ተሰጠ፡በሙሉ፡አክብሮት፡እኔም፡ብሆን፡እሱ፡ያረገውን፡ነው፡የማደርገው።

  • @tadast7771
    @tadast7771 Před 2 lety

    Ende emnetsh yhunlsh demo yhonal atterateri

  • @godislove5271
    @godislove5271 Před 2 lety +2

    Please talk to his wife about your relationship
    I don't care about he is graduating
    Temiro yaletemare new

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 2 lety +1

    Think about it,
    You gave him to strangers when he was a helpless baby!
    Now you looking for him when he is a man!!
    Leave him alone,
    If his wound is too deep and never heal, he will not united with you guys!

  • @sarawelday6957
    @sarawelday6957 Před 2 lety

    እቶጱያሸርሙጣቁልቁልአፋትደፋእ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 2 lety +3

      አንቺ የማታቂውን ሰው ምን ያሳድብሻል አውቀሽ ሞተሻል 🤬

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 Před 2 lety +1

    1,ቸርች እሄዳለሁ ማለት ምን ማለት ነው? አሳፈረሽ እየሱስን አማኝ ነኝ አገልጋይ ነኝ ማለት🤔 2, ደስታ የሚባል አላውቅም? ለኛ ግን በየሱስ ደስታችን ነው።። ባይደላንም።።።

    • @selamtube6483
      @selamtube6483 Před 2 lety +2

      ባዶ እረስ ነሺ የቤተሰብ ጎደሎነት አልገባሺም አንች እንደኛ ይጉልብሺ እና እይ እንደልልሺ ህመሙ ከባዶ ነው የደረሰበት ያቃል በአይባልም ባዶ እረስ ከእምነት ጋረሰ ምን አገናኝው

    • @mintabelanator2252
      @mintabelanator2252 Před 2 lety

      እር ተርጋጉ : ኢየሱስን መከተል ማለት ቤተሰብን መርሳት ነው እንደ?? አትስከሩ: ተርጋጉ: : አውሮውች ሽ ሰው ሲያልቅ የተነፈሰ ሰው አለ?? ማምለክ ማለት መጨፈር ነው እንደ??? እንደ ሰው ማሰብ ጀምሩ::

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před rokem

      l. m maezing you are good person his Like
      Milk