ደስታ እና ሀዘን ! ለ 21 ዓመታት እናቴን ስጠብቅ መሞቷን በሚዲያ ሰማሁ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 06. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 320

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před rokem +4

    የጊፍት ሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪዎችን ለማግኘት በዚህ ይደውሉ 👉+251 983 020 552
    +251 927 701 697

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před rokem +73

    አንተደሞ ልጇን ፈልጉልኝ ያልከው ጀግና ወንድማችን አላህ ዘርህን ይባርከው

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 Před rokem +2

      በጣም በእውነት ይህ ሰው ጀግና ነው ። በዚህ ሰአት ህሊናውን ጨንቆት ልጇን ልርዳው ፈልጉልኝ የሚል ጥቂት ነው።

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před rokem +44

    የእናትን ሞት እንደቀላል በሚዲያ መስማት በጣም ያማል ፈጣሪ መፅናናቱን ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ 😭

  • @worknshfantahun139
    @worknshfantahun139 Před rokem +58

    አቶ ታየ እንኳን ደስ አለዎት ጥሩ ልብ ያለወት ኢትዮጲያዊ ደስ ብሎኛል።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +35

    ሚስኪን የኔ ከርታታ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዞህ ወንድሜ መፅናናቱን ይስጣችሁ።

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před rokem +16

    በዚ አጋጣሚ ልጁ አባቱንም የማግኘት ተስፋ አለው እንደ እነዚ ባል እና ሚስት አይነት መልካም ሰዎች ያብዛልን❤️🙏

  • @meseretgebrewold4398
    @meseretgebrewold4398 Před rokem +34

    አቶ ታዬና ባለቤቱ ተባረኩልኝ በእናንተ ስላየሁት ቅንነት ጌታን አመሰግናሁ ይብዛላችሁ።

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před rokem +91

    የወለደ ሰው ሞተ አይባልም እኮ ግን መንከራተቷ ያሳዝናል እግዚአብሔር ልጇን ያኑርላት

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Před rokem +1

      ግን ከልጅዋም ዳትገናኝ ነው የሞተቹ

    • @Crstina246
      @Crstina246 Před rokem +2

      @@samiraadnan2757 እውነት ነው ግን ስሟ ከመቃብር በላይ ነው ልጇ ስላላ እኮ ነው ሰዎቹ የፈለጏት

    • @helenalemayehu4042
      @helenalemayehu4042 Před rokem

      Wendem agegnh

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před rokem +4

      ያልወለደ ጅብ ይበላዋል?ሞኝነት ያልወለደም የወለደም ከቀኑም ከሰአቱም ፈቀቅ አይሉም ስንቱ በወለደው ይቃጠላክ ስንቱ ደሞ ሳይወልድ በሰው ልጅ ተከብሮ ይኖራል ሲሞትም ቀብሩ ያምራል

    • @edumenghis9696
      @edumenghis9696 Před rokem

      ❤o😊

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +32

    ምንም ድንጋይ ቢጫን ቁጥቋጦ ቢያለብሰው ስሙ አይቀበርም ልጅ የወለደ ሰው 😢
    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ እሶን ነፍሶን ይማር ለወንድማችን መፅናናትን ያድለው🙏

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Před rokem +21

    Wwwwoww ደስ ስል በአጭር ጊዜ ውስጥ የብርቱካን ልጅ ተገኛ እግዚአብሔር ይመስገን ታዬ እንኳን ደስ አልክ መልካም ሰው ነህ መሲ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +50

    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድወንድማችን መፅናናቱ ያድልን😢😢ነብስ ይማራ😢 እናት ብታረፍም አንተ ተክታ አለፈላችሁ❤ አንተ በረታ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před rokem +23

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ አቶ ታዬ እና ባለቤቱ🎉🎉🎉

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +2

    መሲዬ ውሃ እና እንባ ማበሻ ጠረጴዛ ላይ ቢኖር ይመከራል የይዲዲያ እናት ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን እና ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ያለበት ነው ደጋግሜ አዳመጥኩት መልካም ሰዎች እናትህን በልባቸው ያስቀመጠው እግዚአብሔር ይመስገን ታየ እውነትም ስምን መላእክት ያወጡታል እንዲሉ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ የቢቲ ቆንጆ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እልልታ ከደጃችሁ አይታጣ የልባችሁ ሞላላችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Před rokem +12

    የኔ ከርታታ መሞትዋን እንኳን ቤተሰቦችዋ ሳይሰሙ መንገድ ላይ 😭😭😭😭😭😭 ቀረች ወንድሜ አላህ ሰብሩን ይስጥህ

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem +7

    ነፍስ ይማር የሊቢያ ባህር ስንቱን ሰው በላው😢😢

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před rokem +3

    ዉይ ሰውየው እደት የታደለ ነው ምን አይነት ልብ ነው ያለው በጣም ምስጋና ይገባዋል።አንተም ሶብሩን ይስጥህ ።

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před rokem +4

    እሰይ እልልል።
    እንደናንተን አይነት ሰዎችን አለማመስገን ንፉግነት ነው። ከቃል በላይ ናችሁ። እ/ር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @azebassefa4590
    @azebassefa4590 Před rokem +6

    ምስኪን በስደት አታሰቀረን ህልማችንን ሳናሳካ ነፍሷን በገነት ያኑረው አምላክ!!

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před rokem +3

    በጣም የሚያስዝን ታሪክ ነው .አቶ ታዬን ስላመስግ አላልፍም እንኳን ደስ አልዎት 🎉

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 Před rokem +4

    እ/ር ይመስገን መሲዬ አንቺም ቸሩፈጣሪ ከፊትም ከኋላም ይጠብቅሽ በርቺ ፈላጊውን ግን በጣም አደንቀዋለሁ ምን አይነት ስብና ቢኖረው ነው እ/ር እድሜ ከጤና ይስጠው

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    አቶ ታዬ በእዉነት ትልቅ ሰው ነህ ይሄን በማድረግህ እግዚአብሄር ቤተሰብህን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ማሰብህ በራሱ ይገርማል ሰው የትናንት ወዳጁን አያስታውስም እንኩዋን 20 አመት መብሰልሰል ልብህ ይገርማል ባንተ ምክንያት አባቱን ሊያገኝ ይችላል ሞት ለካ በመዉለድ ድል ይደረጋል ስሙዋን አስጠራት እኮ የኔ ደሀ እንደወጣች ቀረች እግዚአብሄር ይመስገን ልጁዋ በመገኝቱ

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 Před rokem +6

    እኔን የኔ ከርታታ አምላክ መንኩራተትሽን አይቶ በቀኙ ያርግሽ 🙏

  • @SenaitTufa-mg5cu
    @SenaitTufa-mg5cu Před rokem +5

    እግዛብሄር ያፅናህበጣም በጣም የሚሳዝነው እናትን ያህል ነገር እደቀል ሞታለች ከባድ ነውሁሌ ደግሞ ሁለት ልብ ከመሆን ቁርጥን አውቆ መቀመጥም
    ልቅ ነገር ነውስንቱ አደወጣ ቀርቷልይሙት ይኑርም ሳይታወቅ ቤቱ ይቁጠረው
    አይዞህበርታ እግዛብሄር ይፅናህ ወንድሜ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +5

    ኡፍፍፍፍ የእናት ሞትን አይደለም በሚድያ መስማት ይቅርና ቆመን የቀበርነው እራሱ ከባድ ነው ወንድሜን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ነፍሷን ይማረው ላንተም መጽናናትን ይስጥህ አቶ ታዬ አንተ መልካም ሰው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢😢😢😢😢

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Před rokem +6

    መስረት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ድንግል ማሪያም ትጥብቅሽ አይዞህ ወንድም በርታ በርታ የሞቱ ስዎች አይመለሱም እኛ ወደነሱ እንሄዳለን የእናትህን ነብስ ይማር በርታ ጋሽ ታየ እግዝእብሕር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ኢትዮጵያዊነህ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +6

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ያሳዝናል ለሟቿ ለወዳጅ ዘመዶችና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን ይሰጣቸው ሟቾን ነፍሷን በአጠደ ገነት ያኖራት ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰፅህ እኔ በጣም ነው የተሰማኝ መሰየ

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 Před rokem +5

    የኔ እናት ነፍሷን ይማር ታሳዝናለች እንደ አቶ ታዬ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልንን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ያፅናህ የናትህን ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před rokem +6

    ባልም ሚስትም አንድ አይነት❤❤❤ ደስ ይላል❤❤

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix Před rokem +2

    አቶ ታዬ በጣም ጥሩ ሠዉ ነህ ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይባርክህ ጌታ ይባርክህ ልጇም አይዞህ ፈጣሪ ያፅናናህ እናትህንም ነፍሥ ይማርልን ሁላቹሁም ጌታ ይባርካቹ ደሥ ይላል

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před rokem +6

    ማስታወቂያውን መጀመሪያ ካደረግሽ አይበቃም ለማየት ይረብሻል please 🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ልጁ በመገኘቱ ሁሁሁ

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Před rokem +4

    ውይ ደስ ይላል ልጁ መገኘቱ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያጽናክ ወንድሜ

  • @hannawoldu1057
    @hannawoldu1057 Před rokem +1

    በዚህ ዘመን አቶ ታዬና ቤተሰቡ ማግኝት በጣም ያስደስታል የዚህልጅ የዘመናት የምዬ ጉጉት መልካምም ባይሆን ቁርጡን አወቀ እናቷ ይሄንን ጉድ እንኳን አልሰሙ እናንተ ከነመላ ቤተሰቡ ተባረኩ አፅናኑት ❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před rokem +3

    አይ የስደት ነገር እዲነው ወይ ያልፍልናል ወይም ያልፍብናል የኔ ከርታታ ልጇን ያኑርላት ስም መጠሪያ አላላትም መሲዬ የተቸገረ ደራሽ እናመሰግናለን

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +7

    ለወንድማችን መፅናናቱን ይስጥህ ቀጣይ part እንጠብቃለን

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před rokem +6

    እንዴት ያላችሁ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚሐብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤

  • @yalemmekonnen1374
    @yalemmekonnen1374 Před rokem +1

    በጣም አቃታለሁ እህቴ ናት ከውጪ ደውላ እይው ኢንፎ ሚዲያ ታውቂያት ይሆናል ስትለኝ ሳየው ካይሮ አውቃታለሁ በጣም ጎረቤት ነበርን ግን እንዲህ ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ምክንያቱም ካናዳ ወይ አውስትራልያ ናት ብዬ ነበር የማስበው በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት እግዛበሔር ነፍስዋን በገነት ያኑረው በእምነትዋ ጠንካራ ነበረች፡፡ አቶ ታዬ ግን በጣም የሚደንቅ ሰው ነው እግዛብሔር ይባርከው ከነቤተሰቡ፡፡

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 Před rokem +7

    አቶ ታየ እንኮን ደስ አላቹሁ ውንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እሳም ነ ፍስ ይማር 😭😭❤️❤️❤️

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +4

    የኔ ወድም እግዝያብሄር ያፂናህ 😢😢😢😢😢😢 በጣም ያማል እናትን ማጣት 😢😢😢😢😢

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před rokem +2

    ሰለሙን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ የናትህ መሞትዋን አሁን ነው የሰማሀው በጣም ይከብዳል አባቱን ቢያግኝ ደግሞ መልካም ነው from Eri❤😢

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Před rokem +5

    አቶ ታየ ከነቤተሠብ እረጂም አድሜ ይሥጣችሁ ቅን ሠዉ ነህ

  • @hareggebre
    @hareggebre Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ እድለኛ ነሽ ሁሌም የብዙ ሰዎች መልስ ወዲያው ይመለሳል አቶ ታዬና ባለቤታቸው የሚገርሙ ናቸው እኔ ብሆን አረገው ነበር እንድንል አርጎናል የህሊና እረፍት ማለት ይሄ ነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደነሱ ያሉትን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +6

    ለቤተሰብም ቁርጡን ማወቅ ጥሩ ነው እንኳን አክላት የእህታችን ነፍስ ይማር ።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ ያማል የማይጠፋ ጠባሳ የናት ሞት በሚዲያ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህ ፈላጊውም ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ በእውነት 21አመት ሙሉ በመጠባበቅ ህርማቸውን ሳያዎጡ ብርታቱን ይስጣችሁ መሲዬ ክበሪልን,,,

  • @zewdubelay5218
    @zewdubelay5218 Před rokem +2

    ሰለሞን እንኳን ደስ አለህ ለአንተ ደስታም ሀዘንም ነው ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ አቶ ታየም እግዛቤር ይባርክህ ለብርቱካንም ነብስ ይማርልን😢😢😢😢

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +3

    በጣም ደሰ ይላል የኔ ከርታታ እንኳን ልጁዋ ተገኘ በጣም ጥሩ ሰው ናቹ

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Před rokem +6

    እሰይ እኔ ለነሱ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ እንኳን ረዳቹ🙏🏻🙏🏻

  • @asnaqechabebe6903
    @asnaqechabebe6903 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መስዬ በጣም እውድሻለሁ ስራሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክሽ አንችንም ወንድማችንንም እንኩዋን ደስ ያለህ ልጁንም እግዚአብሔር ያጽናናህ አይዞህ በርታ።

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +1

    የኔከርታታ እግዚአብሔር ነብስዋን በገነት ያኑርልን! እናትዋ የልጃቸውን መጨረሻ ሳይሰሙ እንዲሁ እህህህህ እንዳሉ ማለፋቸው ያሳዝናል! ነብስ ይማር❤
    እኔን የኔ ውድ ልጅ እግዚአብሔር ያፅናህ አባትህን በማግኘትህ ደስ ብሎኛልልጄ እንኳንም ተወለድህ !

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +1

    ነብሷን ይማረው😢😢 እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን አቶ ታየም ተባረክ

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ በጣም ከባድ ነው💔😭እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥህ😭ነብስ ይማር

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před rokem +3

    አባቱ በሕይወት በኖረና ልጆች ኖረውት ለዚህ ልጅ እህትና ወንድም ባገኘ 🙏
    በጣም ደስ በሚያሰኝ ፍጥነት
    መሲ አንቺም እንኳን ደስ አለሽ
    አንዳን ብቸኝነት ያጠነክራል ልጁ ያለበት ሁኔታ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ተስፋ ሳይቆርጥ ሰርቶ መኖር በራሱ የሚደነቅ ነው ።
    እሷን ማሰብ እንኳን ለሱ ለሰማነውም ይከብዳል አቤት ስንቶች እንደወጡ ቀሩ ቤት ይቁጠረው
    እናትም ከነእርማቸው ተከተሏት ግን
    አረ እንኳን አልሰሙ ።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem

      Ale tegegnie😢😢eko temesgen

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Před rokem

      ተመስገን አባቱም ተገኘ ወንድሞችም አፍርቶለታል ከአባትም አባት እናት የሆነ 🙏

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ በነካ እጃችሁ አባቱን አገናኙት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem +3

    የኔ፣ከርታታ፣ልጅሽአድጎ፣ደርሶልሻል፣አይ፣ስዴት፣አይንህይጥፋ፣

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před rokem

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የ እውነት የማይመስል ታሪክ ነው የ እናትየው መሞት ደግሞ የበለጠ ያሳዝናል ምነው ትንሽ በቆዩ በጣም የሚያስለቅስ ነው ሰለሞን(ይዲዲያ)እግዚኣብሄር ሰላም የሆነ ህይወት ይግጠምህ ኣይዞህ በርታ እግዚአብሄር ደግሞ ኢትዮጵያውያን ይባርካት ሃገራችንን ሰላም ያውርድልንየዚህ ሁሉ መክንያት የሰላም መጥፋት ነውና

  • @wanshtzudo8402
    @wanshtzudo8402 Před rokem +4

    ፈጣሪ፣ያፅናህ፣የኔ፣ወድም፣የሷንም፣ነፍስ፣ይማር፣ፈላጊዉም፣ፈጣሪ፣እረጂም፣እድሜ፣ይስጥህ

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የዘገየ ቢመስልም የሚቀድመው የለም ተመስገን 🙏
    መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በነቤተሰብሽ 🙏
    ወንድማችን እንኳን በሕወይት ኖርክ እንኳንም ዘሯ ኖረ የወለደ ሰው ሞተ አይባልም የሚባለው እውነት ነው የናት ሞትን በሚዲያ መስማት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ያበርታህ የእናትህን እና የአያትህን ነፍስ ይማር 🙏
    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው በርታ🙏

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +3

    መሢ እንኳን ሠላም መጣሽ እግዚሀብሄር ይመሥገን ወንድማችን መጽናናቱን ይሥጥህ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +9

    ታዬ መልካም ሰው እንኳን ደሥ አለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማለም ❤❤❤❤

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Před rokem

      የራሱ የታየ ልጅ ነው።

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Před rokem +3

      @@mershaabebayehu3095 እንኳን ደሥ አለው ያደገ ልጅ ተገኝቶ ነው

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 Před rokem

    መስዬ አንቼ መልካም ሴት የተባረክሽ ነሽ ጌታ ይህን ፀጋ ባንቼ ያስቀመጠ የተመሰገነ ይሁን እናቱ ❤❤

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደስ አላችሁ ዋናው ልጁ መገኘት ነው

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před rokem +6

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልህ ወንድሜ🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +7

    ምን አይነት ልብ ነው ያላቸው ባልና ሚስቱ❤

  • @user-ng2jt5xt9i
    @user-ng2jt5xt9i Před 5 měsíci

    መሰረት በዙ እድሜሽ ይርዘም ለሁሉም ሰው መፍትሄ የምትሰጭምርጥሰው

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Před rokem

    በእውነት አንተ ልዩ ሰው ነክ የሰውነት ጥቅ አለክ እመአምላክ ዘርክን ትባርከው መዳንያለም ዘርክን እንደምድር አሸዋ ያብዚላችው❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +13

    መፅናናቱን ይስጥህ

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን
    አባትህንም እግዚአብሔር ያገናኝህ ወንድም

  • @tsigatsiga7333
    @tsigatsiga7333 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Před rokem +1

    ዉይ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 😢😢እንኳን ደስ አላችሁ። ልጇም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ያብዛልህ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 Před rokem +2

    የብርቱኳን ልጆ እናት ጀግና ነት እሳ አለፋ አንተን ግን ትልቅ ሀብት ጥላነው የሄድችው

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Před rokem +7

    እግዚሀብሄር ያፅናህ

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd Před 6 měsíci

    ወይ በሥማም እኔ በጣም ነው የአዘንኩት እኔን እራሤን አሰብኩት በጣም ያሣዝናል አይዜን ውንድሜ በርታ ግን አንች እግዛብሄር እድሜ ይሥጥሽ 😂😂😂😂😂

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 Před rokem +2

    አይዞኝ ወገኔ ሶብሩን ይስጥህ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት እኛም በቅደም ተከተል መሞታችን አይቀሬ ነው አንተ ጠክረህ ብዙ ሁንላት የወለደ ቢሞትም በልጁ ይጠራል

  • @jamila4395
    @jamila4395 Před rokem +3

    በጣም ይከብዳን እናትን ማጣት 💔😭

  • @maghdamaghda9698
    @maghdamaghda9698 Před rokem +1

    እግዚአብሔር. ያፅናክ ወንድሜ

  • @abebewassie
    @abebewassie Před rokem

    bro ምንም እንኳን ግማሽ ደስታ ግማሽ ሀዘን ቢሰማህም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው l wish u all the best

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያፅናህ የእናት ሞት ቢደላህም ባይደላህም እናትህን አፈር እስክትገባ አትረሣትም የፈለገ ደስ የሚል ነገር ወርቅ ቢነጠፍልሕ ምንም ደስታ ቦታ ላይ ብትቀመጥ የእናት ሞት ከባድ ነው እናትህንም ነፍሷን በገነት ያኑራት፡፡በርታ በርታ አማኑኤል ብርታቱን ይስጥሕ፡፡ እምነግርህ አማኑኤል ያበረታሃል ያፀናሀል ሁል ጊዜ ከቤተክርስቲያን አትጥፋ የእግዚአብሄርን ቃል ስማ አፅናናኝ ነው ሰው ቢተውሕ አማኑኤል አይተውህም፡፡መሲዬ ተባረኪ መላው የኢንፎ ሚዲያ አባላት በሙሉ ተባረኩ፡፡

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Před rokem

    እልልል በጣም ደስይላል የተጠፋፋ ሁሉ ይገናኝ መስከረም በዚ ጤና እድሜ ይስጥሽን ምንአናድርግሽ ተባረኪልን የኔውድ ፈጣሪ ይርዳሽ የወለደ አይሞትም

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Před rokem +1

    😭የኔ ጌታ ወንድሜ እግዚሐብሔር ያፅናህ የእናት ሞት ከባድ ነው 💔😭🙏🏽

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Před rokem +6

    ወንድሜ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ😢😢😢😢

  • @-nt5np
    @-nt5np Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መባረክ ነው ይሄ ❤❤❤ወንድሜ አይዞን እናትህ ብታልፍ እግዚአብሔር ዘመድ ሰጥቶሀል

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 Před rokem

    CONGRATS GOD IS DO GOOD !!!!!!
    God bless you and your family

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እግዜአብሄር ያፅናህ ይከብዳል አይዞህ

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 Před rokem

    አይዞህ ወንድሜ እንኮን ከዘመዶቹህ እግዛብሔር ቀላቀለህ የስሞ መጠሪያ ነህ ኑርላት

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +2

    የእኔ ውድ አላሕ ጥናቱን ይሥጥሕ አይዞሕ አላሕ የወደደውን ነው ያረገ

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před rokem +2

    እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል አልሞተችም አለች እኳን ልጇ ተገኘ

  • @tigabdinku5708
    @tigabdinku5708 Před rokem

    የኔ ከርታታ ነፍስሽን ይማረው ልጁም እግዚያብሄር ያፅናህ ቁርጥ ማወቅም አንድ ነገር ነው ሁልጊዜ ልብህ ከምያመነታ የኔ ወንድም

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 Před rokem

    መሲዬ ሺ አሜት ኑርልኝ ተባረኪ🙏

  • @destata7749
    @destata7749 Před rokem

    እግዚአብሔር ያጽናናናዉ ወንድሜ
    አይዞህ እግዚአብሔር አይጥልም

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před rokem +2

    ውይ መሲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ🙏 አይዞክ ወድማችን ፈጣሪ አብሮክ ይሁን🙏💔

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ጉአደኞቹአን ማግኝትህም ትልቅ ነገር ነው በርታ

  • @lekiea2384
    @lekiea2384 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před rokem +1

    ሁሁሁፈ የኔ ከርታታ እህቶቼ ወቶ ቀመቅረት ይጠብቃቹ

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Před rokem +1

    ዎው በጣም ደስ የሚል ዜና ታዬ እንኳን ደስ አለህ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Před rokem +1

    የኔ ከርታታ 😭😭😭😭እደወጣሺ ቀረሺ አይ የኛ የስተኞች መጨረሻ እንዲ ነው 😭😭ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭አይዞህ ውንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ