በልጇ ልካሳት!የከርታታዋን ስደተኛ መጨረሻ ሳስብ ይቆጨኛል ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 317

  • @user-dl8vx8lo9c
    @user-dl8vx8lo9c Před rokem +65

    ታዬ ወንድሜ አብሮ አደጌ መልካሙ ሰው አንተ ብቻ ሳትሆን መላ ቤተሰቦችህም ጭምር በእንደዚህ ያለ ጉዳይ የስንቱን ሰው ህይወት እንደለወጣችሁና ተስፋቸው ብሩህ እንዲሆን የረዳችዋቸው ህያው ምስክሮች ብዙ ናቸው ።ታዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የአሰብከውን በጎ ዓላማ ይፈፅምልህ ዘንድ እመኝልሃለሁ !!!

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 Před rokem +11

    ታዬ ከበፊት ጀምሮ በጣም ደግ ነው ሌላው ቀርቶ ከመሶብ እንጀራ አውጥቶ የሚሰጥ ጥሩ ወንድማችን ነው ጌታ ዘመንህን በሙሉ ይብራክህ

  • @tirngoabebe1221
    @tirngoabebe1221 Před rokem +20

    አቤት የመለካምነት ጥግ!!!!!! ጌታ ሆይ እንድህ አይነት መልካም ሰወችን አብዛልን?????

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Před rokem +10

    በጣም ትልቅ ሰው አፍ በአሁን ጊዜ እደዚ አይነት ሰው መኖሩ ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ

  • @hareguadesta2612
    @hareguadesta2612 Před rokem +6

    አሜሪካ ያሉ ሰዋች ሰዉ መረዳት አይወድም ታዬ የሰፈሬ ልጅ ተባረክ ታዬ ከድሮም ጀምሮ ሰዉ ይረዳል አሜሪካ የምትኖር ከታዬ ተማር

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 Před rokem +29

    በጣም መልካም ሠው ነህ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ከልጁም ፈጣሪ ያገናኝህ

  • @kbtt1917
    @kbtt1917 Před rokem +6

    ታላቅ ሠው ነህ ፤ ልጆም ሠለሞን አብሮኝ ነው የተማረው ጠንካራ ልጅ ነው።
    በአንተ መንገድ አባቱን ስላገኘ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Před rokem +27

    የእህትህን ለቅሶ ማስቀደምህማ ልክ ነህ ይሄ ይሆናል ብለህ አላሰብክም እና በዚህስ አትጸጸት መልካሙ ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem +3

      ወንድሜ ፈጣሪ የልቦናህን ይሙላልህ በዚህ መልኩ መፀፀትህ አንተም ችግር ደርሶብህ ነው ሳታቀው እንዲህ መሆንህ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል አንተ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይርዳህ 💕 ✝️ 💚💛❤️

    • @tsegeredagezahegn5560
      @tsegeredagezahegn5560 Před rokem +1

      Get ybarekott

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +30

    🥰🥰🥰❤❤❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሰዎችን ውለታ በማስታወስህ ትልቅነት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +16

    እዲህም መልካም ሰው አለ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +8

    አንተም ምርጥ... ወገን ነህ ፋጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
    የ እናትህን @ የ እህትህን ነፍስ
    ይማርልህ ...🙏🙏🙏🥲💔
    በጣም ልብ ስባሪ... አቤት የእኛ
    ሂወት ::

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +39

    ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ከየትም ጉድጓድ ብንወድቅ ያወጣናል ። አሁንም የልብህን መሻት ይሙላልህ ወንድም የእታችን ነፍስ ይማር ።

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c Před rokem +21

    እጅግ ልብ የሚሰብር ነው እራሴን በእሷ ቦታ አድርጌ አሰብኩት የእውነት ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም መቼ ይሆን እኛም ሞልቶልን ከስደት የምናርፈው 😭😭😭😭

  • @R2.127
    @R2.127 Před rokem +13

    ታሪኩ አሳዛኝ ነዉ😢 አንተግን ምን አይነት መልካም ሰዉ ነክ በዚህ ዘበን❤❤❤

  • @user-fs4rg6jw6p
    @user-fs4rg6jw6p Před rokem +7

    በጣም ምትገርም ወንድም እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን መንግስተ ሰማይ ለአንተ ሰው የምት ሆን ይመስለኛል የተቀደስክ ተባረክ የኔ ጌታ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +16

    እኔ አፈር ልብላ ከርታታዋ እህቴ ያልፍልኛል ብለሽ ስትከራተቺ በዛው ቀረሽ አይ የስደት መጨረሻ ነፍሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ወንድሜ አንተም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህ መሻት ይሙላልህ😢😢😢😢

  • @hamytube3728
    @hamytube3728 Před rokem +8

    አሜሪካ ያሉ ሰወች ዘመድ እንኳን መርዳት አይወዱም።ብርክ በል የኔ ጌታ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +1

    አንተ ሰው በጣም ቅን ሰው ስለሆንክ ነው እግዚአብሔር አንተ ካሰብከው በላይ ሁኔታዎችን ያስተካከለው። እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ በልጆቻችሁ በደስታ በጤና በእድሜ ተባረኩ በዚህ ዘመን ሰው የሆነሰው ማግኘት ይከብዳል🥰 ልጁ በእናንተ ምክንያት አባቱንም አገኘ የእግዚአብሔርን ስራ ፊልም የሚመስል ታሪክ ሁላችሁ በደስታ ተገናኝታችሁ ለመተያየት ያብቃችሁ ❤️🥰

  • @amsalework1
    @amsalework1 Před rokem +17

    ከዚህ የምንማረው በመንገዳችን እርዳታ የሚፈልጉ ሰዎች ሲያጋጥመን እድል ነውና ወዲያው እንጠቀምበት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +14

    ሓወይ መዓረይ እቲ ለውሃትካ ይኣክል ከማን ወዲ ማርያም ኪዳነምህረት ኣደይ ሓሳብ ልብኻ ትሃብካ ቡሩከይ ሂወት ኤርትራዊ ከምዚ እዩ ስደት 😭😭😭😭😭💕🤍🫀🧠🤍🫀🧠🤍☝🏾⚖️💠🤍🤍🤍🤍🍯🍯🙏🏾💠💐💐💐💐🕊️🇪🇷
    ነብሳ ይምሓራ ሓፍተየ😢😢
    መሲየ መዓረይ ጓል ማርያም ኪዳነምህረት ኣደይ ምሳኺ ትኹን❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +11

    እግዚአብሔር በመውጣት በመግባትህ ይከተልህ መልካም ሰው ነህ በጣም አሳዛኝ ነው ወይ ስደት .... እስኪ ተረጋግቼ እጨርሰዋለሁ ያማል በጣም

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +2

    የኔ ከርታታ በጣም ታሳዝናለች አንተ ግን በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +1

    አቶ ታዬ እግዚያብሄር የሚወድህ ሰው ነህ ለሰዎች ደስታ እና ሃዘን የሚጨነቅ ልብ ምን አይነት መታደል ነው?እናትህን እና እህትህንም ሳልኩዋቸው ምን አይነት ቀና ቤተሰብ እንደሆናችሁ በሞት ስላጣሃቸውም አዝኛለሁ እግዚያብሄር መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በቀኙ ያኑራቸው ያሰብከውንም ሁሉ ይሙላልህ ።ተባረክ ወንድም አለም።❤❤❤አሜን።

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +2

    አንዳንዴ ባገሬ ተሰፈ እንዳልቆርጥ የሚያረጉኝ እንዲህ አይነት ቅን ኢትዮጵያዊ ሳይ እኔ እንዲህ ነው ያደኩበት ጎረቤት ቀጥቶኝ ቤተሰብና ጎረቤረቤቶች የኔ ቤተሰብ ነው የሚመሰሉኝ

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl Před rokem +11

    በሀገራችን ተስፋ እዳቆርጥ የሚደርጉ እዳተ አይነት መልካም ሰወቸ ናቸዉ ተባረክልን

  • @shewittube29
    @shewittube29 Před rokem +5

    አግኝተሐቸው ለማየት ያብቃን ማልካም ሰው መሆን ቅን ልብ ያለው ሖኖ መገኘት አቤት እንዴት ደሥ ይላል መሠለህ ታዬ ወንድማችን እናመሰግናለን ሥለ መልካምንትህ 😢❤

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Před rokem +2

    በውነት አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሥራ ለራስ ነው ወንድሜ ያለህበት እግዚአብሔር ከለለ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před rokem +11

    አቤት የመልካምነት ጥግ❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před rokem +12

    ምርጥ ሰው በዚ ሰአት

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Před rokem +1

    በእውነት መልካም ሰው ነህ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ ደግ ሰው እውነትም መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ ተባረክ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Před rokem +3

    ውይ መስዬ የአንቺን እርዳታ ፈልጎ የመጣ ሁሌም ከእግዚአብሔር ጋር መልስ ያገኛል እግዚአብሔርይርዳህ ወንድሜ መሲዬም ውጤቱን አሳውቂን ❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před rokem +2

    ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ያሰብከውን ይረዳህ ዘንድ ፀሎቴነው ያረፈችውን እህት ነብሷን በገነት ያኑርልን ህይወት እንዲህ ነች አንዳንዱ በገንዘብ ይጫወታል አንዳንዱምእንንደተንከራተተ ህይወቱ ያልፋል አለም እንዲህ ነች ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት በተቻለ ካለን እናካፍል ከዚህ ወንድም እንማር ሀገራችንን ህዝብአችንን አምላክ ይጠብቅልን አሜን🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s Před rokem +9

    ምን አይነት ጡሩ ሰው ነህ ወድሜ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před rokem +2

    አይስደት በያገሩ እየበታተነን የዚህች ምድር እይወት እደሆን አትሞላ ይሁን እስቲ እህቴ የኔ ከርታታ ነብስሽን እግዚአብሔር በገነት ያኑራት❤❤❤ በጣምነው ያሳዘነችኝ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +35

    የስድት እህቶች የእርፈት እንጀራ የነፃነት ንሮ ፈጣሪ ይስጣችሁ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 Před rokem +1

      Amen amen amen

    • @user-dw2bb1ug2j
      @user-dw2bb1ug2j Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እኔማ እንዴት እንዳንገሽገሽኝ ወይለውጥ የለኝ ወይ በሀገሬ አልኖርኩ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 Před rokem

      Amen Amen

    • @user-zh9bh3qx7h
      @user-zh9bh3qx7h Před rokem

      ​@@user-dw2bb1ug2jእኔም 😢

  • @animelaku9347
    @animelaku9347 Před rokem +1

    የሰው ልጅ ይሄን ያክል መልካምና ደግ ሲሆን ምን ያክል መታደል ነው ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርገን እንደ ታዬ አይነት መልካም ሰዎችን ስናይ ተስፋችን ይለመልማል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መሲዬ❤❤❤መልካም ማድረግ ዋጋው በሰማይነው ።❤ አንድ ቢከፋ አንዱ ጥሩነው

  • @msfatama9308
    @msfatama9308 Před rokem

    እኔ ይህን ታሪክ ሳይ እግዝያብሄር ለኔ ሁተኛ እድል እደሰጠኝ ነዉ ያየሁት ግማሽ ታሪኳ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ስለሁሉም አምላክ ይመስገን የብርትካንን ፍጣሪ ከፃድቃኖች ጎን ያሳርፍልን ደስ የሚለዉ ዘራን ተክታለች

  • @solomonassefa1049
    @solomonassefa1049 Před 6 měsíci

    ምን አይነት ሰውነው ፍቅር የሆነ ሰው ያሳካልህ ዛሬ ሰው እኔ የገዛ እህቴ ጀርመን ቁጭ ብላ አታየንም አትደውልልንም ምንም ሳታጣ አንተ ግን ያሳደገችኝ እያልክ
    ትፈልጋለህ እድሜ ይስጥህ ሁሉም ሰው ካንተ ቢማር እላለው

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem +1

    ኡፍ ኡፍ የኔ ቆንጆ " የተከፋ ተደፋ" እኔን እኔን እህቴ ትቆጫለች! እግዚአብሔር ብድርህን በእድሜ በጤና ይባርክህ❤ እግዚአብሔር ወደ እንተ ቤተሰብ ሲያመጣት በምክንያት ነው! ልጅዋን መድዬ አስቦት ነው❤

  • @muluwerkbegashaw336
    @muluwerkbegashaw336 Před rokem +5

    😢 የባህር መንገድ ሰንቱን በላው😢ነብስ ይማር🙏🙏🙏

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před rokem +1

    ❤️😭አልችሁም የሞተቸው እህ ታችን ነፍሰ ይማር አንተ ቅን መልካም ሰው አግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ቅን መልካም ሰው ነህ አግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️❤️🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +1

    ይገርማል ቅን ልብ ያላችሁ እግዚአብሄር ያብዛችሁ ከነቤተሰብህ ተባረክ አባቴ ❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +1

    ፈጣሪ ከልጁ ያገናኝህ መልከም ሰው ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር።

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před rokem +1

    ወንድሜ ዘመንክ ይለምልም በጣም ይገረማል አቼ አለም ሰንት መልካም ሰዎች አሏት እግዚብሔር ይርዳሀ መልካም አና ቀን ልብ ጥሩ ሰዉ ትገናኝላችዉ አርግጠኝ ነኝ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Před rokem +1

    አንተ የተባረክ ሰዉ እድሜ ይስጥህ ❤ መሲ ስለመረጃሽ እናመሰግናለን የተፈጠረዉ ነገር ያሳዝናል😭😭

  • @samsom4361
    @samsom4361 Před rokem +1

    በዕውነት አንተ የተባረክ ዘርክ ዘመንክ ይባረክ መልካም ሰው ❤❤❤❤

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před rokem

    ፈጣሪ መልካም ነው
    ሰው በህይወት ካለ ይገናኛል
    አምላክይርዳህ
    ካሉ ታገኛቸዋለህ
    መልካም ነገር ይዘን ከተነሳን ይሳካልናል
    ይቀናናል
    በርታ ወንድማችን

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 Před rokem +2

    He is an extremely kind man. I hope he will be find the young man. Thank you Meseret for the excellent work.

  • @tigistkebede3511
    @tigistkebede3511 Před rokem +3

    መልካም ስው በጠፍበት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před rokem +1

    በጣም ያስዝናል ታሪኩ እግዚኣብሔር. ነፍስ ይማር አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @yeneworktadesse1135
    @yeneworktadesse1135 Před rokem

    • ፍጹም ጥሩ ሰው ነህ ይህንን ልቦና ያላት ሀገር ሰዎች ሁነን አሁን ያለውን ነገር ማሰብ ይከብዳል ወንድሜ እጅግ ጥሩ ሰው ነህ

  • @terhasgebregziabher8550

    መስየ ተባረኪ የንድማችን የናቱ ስምና የእህት መጡየቅ ነበረብሽ

  • @astretilye3612
    @astretilye3612 Před rokem

    የሰውልጀ ግን ሁሉም እደእናተቢሆን መልካም ሰውችግን ያብዛልን እግዚአብሄር ያብዛልን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 Před rokem

    አቤቱ እዳታ አይነቱን ያብዛልን በጣም እድለኛ ነህ መታደል ነው እድለኛ ነህ መልካም ልብ መባረክ

  • @amarechmessele8968
    @amarechmessele8968 Před rokem +1

    ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህህ🙏🙏🙏

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +1

    ደግ ስው በእውነት

  • @tesfayeteferi9639
    @tesfayeteferi9639 Před rokem +1

    You are a good man. God bless you

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Před rokem +1

    Thank you Tayule 💚💚💚Thank you Mesye 💚💚💚

  • @fikirteashine4410
    @fikirteashine4410 Před rokem

    መልካም የፍቅር የህሊና ሰው ነህ። ልጆጅህን ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @dagmawitabraham3574
    @dagmawitabraham3574 Před rokem

    መልካም ሰው እንደ ኣንተ በዛን ግዜ ፡ እግዛብሄር ጥና ይስጠህ ኑርለይ፡ ረጂም እድመ ይስጠህ፡❤❤❤

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +3

    አቤት ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሷን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩክ ነህ ለበረከት ሁን ሃሳብህ በራሱ ድንቅ ነው በልብህ ያስቀመጣት እግዚአብሔር ነው ፀፀት ሆነብህ የማታ እንጀራ ይስጥህ ይላል ያገሬ ሰው ሲመርቅ መልካምነት ለራስ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ በሚቀጥለው ከመሲ ጋር ይዲዲያ ቀርቦ ላለፈ ነገር አትቆጭ ብርቱካን ልጅ ስላላት ስሟ አልተቀበረም በህይወት እናግኘው እድሜ ይስጥህ God bless you all ! ይሄኔ ጎረቤትህ ይሆናል ማን ያውቃል ?

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up Před rokem +2

    ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ from Eri❤😢😢 😢

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem

    በጣም ያዛዝናል ወንድሜ በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አሳብህን ይሙላልህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem

    ውይ ታይዬ መልካም ሰው ተባረክ እድት እንደምንወድህ

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 Před rokem

    ኦግዜር እድሜና ጤና ይስጣቹህ እስከቤተሰቦችህ የምትፈልጋቸውን ሰዎች ታገኛታለህ መስዬንም አድናቂዋ ነኝ እድሜ ጤና ይስጣት

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před rokem

    አንተ በጣም መልካም ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +4

    ስው በሰውነቱ መኖር ሲችል መፈናቀል ምን ይባላል።አላህ በሰጠው መሬት ማፈናቀል አላህ በቃ ይበለን

  • @dagmawitabraham3574
    @dagmawitabraham3574 Před rokem

    ኣንተ በጣም ጥሩ ሰው ነው እግዛብሄር ከኣንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @hareguadesta2612
    @hareguadesta2612 Před rokem

    ታዬ ምርጥ ሰዉ የሰፈሬጅነዉ ተባረክ ታዬ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም መልካም ስው በዚህ ዘመን ለሰው የሚስብ ሰው መገኘት ተስፋ ነው ።

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před rokem +12

    በጣም ያሳዝናል ! ሱዳን እያለን አውቃት ነበር ! እጮኛዋ ኢትዮጵያ ሄዶ ሊፈርምላት ሲል ለሰርጋቸው ትንሽ ቀን ሲቀራት ! በወሬ ነው ! ሰርጉን ለመተው የወሰነው ! እነዛም ያወሩለት ሰዎች ሱዳን ነበሩ ! I’m so sorry!

    • @muluwerkbegashaw336
      @muluwerkbegashaw336 Před rokem +2

      አይ ወሬ ፀፀቱ ያኖራቸው ይሆን ህሊና ካላቸው መቼም ሲያልፍ
      አሉ በምንስ ሁኔታ አየኖሩ ነው? አሰተማሪ ይሆናል ብዬ ነው

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 Před rokem

      Debdbo new yabererat

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr Před rokem +1

      ግን ነግቶ ሳታወራው ሳያልፉላት መሆኑ ያሳዝናል

    • @muluwerkbegashaw336
      @muluwerkbegashaw336 Před rokem

      @@mahletmulat6420 🙈 yasazinal

  • @martatsegay
    @martatsegay Před rokem

    ታዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ቅን መልካም ስለሆንክ አሁንም እግዚአብሄር ልጅን ያገናኝሀል

  • @SewuachiSewuachi
    @SewuachiSewuachi Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ሠወችን ማሥታወሥክ 🙏

  • @shewareg4548
    @shewareg4548 Před rokem

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰብህ ጋር ይባርክህ እንደምትገናኙ እርግጠኛ ነኝ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት መልካም ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @jasika499
    @jasika499 Před 11 měsíci

    እውነት ቀና አሰተሳሰብህ ለሌላው ትምህርት ነው

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳክ መልካም በማሰብክ ሁሉንም ታገኛቸዋለክ

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Před rokem

    I couldn’t believe Betty your Amazing person I remember you , your sun shine when you live Sudan we have great times Betty yoni Kongo ❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    ኡፉ፡ምስኪን፡የኔ ከርታታ፡ያማል በጣም😢😢

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    ወንድሜ በእውነት አንተንጨምሮከነቤተሰቦችህመልካሞችናቸው።እግዚአብሄርብድሩንይክፈላችሁ።ለሞቱትቤተሰቦችህምፈጣሪነፍሳቸውንበገነትያኑረው።እሷንምነፍሷንበአጸደገነትያኑራት።ልጇምተገኝቶ ጥሩቤተሰብእንድትሆኑእመኛለሁ

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ጨምሮ ተባረክ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem

    በእውነት ለቅንነት ፈጣሪ አሁንም መልካምነትህን አይቀይርብህ ለእህቴም ነፍሶን በአጸደ ገነት ያሳርፋት

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd Před 7 měsíci

    ጥሩሰዋች ናቹህ ሁለታቹሁም እድሜ ይሥጣቹሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👏👐👏👐👐👏

  • @hiwetaddis1367
    @hiwetaddis1367 Před rokem +6

    አባቱ አደለም የኢድድያ አባት ጀርመን ነው የሚናረው ኤርትራዊ ነው እሱም ይፈልገው ነበር

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Před rokem

    Mesi mar thank you

  • @hagosamehretab3979
    @hagosamehretab3979 Před rokem

    GOD BLESS YOU 🙌

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem

    ፈልጌ ፈልጌ ላይ መጣሁ ትናትና የሀረግን ኢንተርቢዉ ሠምቸ ላይ መጣሁ እሥኪ ልሥማዉ 🤲🤲🤲

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem

    ምንአለ እጮኛዋ የተባለው በወሰዳት ።አላህ አላለውም ።አንተ ግን በጣም ጥሩ ሰው ነህ።ተባረክ።

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před rokem

    የተባረከ ፍጹም መልካም ሰውም እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před rokem

    ታዬ የተባረክነህ ወድሜ😊

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 Před rokem

    በጣም ልብ የሚነኳነገር ኡፍ ፈጣሪ ይርዳህና ብታገኝ በጣም ደሰይላል ኡፍ የኔከርታታ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    My God bless u and your familly dear Taya we love u

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 Před rokem

    ተባረክ

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Před rokem +1

    ዋዉ አላህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ❤

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +2

    እንደዝህ አይነት ስው በምድራችን መኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን