እናቴን ባጣም ወገን አግኝቻለው!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2023
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 271

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +36

    የኔ ወንድም አይዞህ በእርግጥ የእናት ሞት በጣም ይከብዳል አባትህም መገኘቱ አይቀርም ይሄኔ እሱም እየፈለገ ይሆናል የእናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው ላንተም መፅናናትን ይስጥህ በእውነት አቶ ታዬ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክ መሲዬ አንቺም ክፉ አይንካሽ ሁሌም መልካም ሥራ ነው የምትሰሪው

    • @elenisolomon989
      @elenisolomon989 Před rokem +1

      ከእግዚአብሄር በታቺ እንኳን ቤተሰብ አገኝህ እግዚአብሄር የተመሰገነ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před rokem +32

    እውነት ብለሀል ሰደት ክፉ እድሜያችንን በላው ከነሚሰትህ ጥሩ ልብ አላቹ እግዛብሔር ይሰጣቹ

  • @habtamtube
    @habtamtube Před rokem +33

    የዚህን ልጅ እናት በቅርበት የምታውቁ ሁሉ አባቱንም ልታውቁት ትችላላችሁና አግዙት ከአባቱ ጋር እንድገናኝ 😢😢😢😢

    • @zulakahsay4556
      @zulakahsay4556 Před rokem +2

      Abatu dibay ale ybalal yonetan yewhans

    • @zulakahsay4556
      @zulakahsay4556 Před rokem

      @@habtamtube hi hi des endil yeabatu en

    • @zulakahsay4556
      @zulakahsay4556 Před rokem +2

      ሃይ ደስ ኢንፍልህ ይአባቱ አናት አክስቲ ነገርኾችው ድስ የምል ዘና ትናትና አገናችህው

    • @habtamtube
      @habtamtube Před rokem

      @@zulakahsay4556 ከአባቱ እህት ጋር ተገናኙ እንደ በማርያም እግዚአብሔር እውነት ያድርግለት የማንነት ጥያቄ ከባድ ስለሆነ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +24

    በዚህ ዘመን እና በዚህ ጊዜ የማይገኝ ሰው ታየ ከነመላው ቤተሰቦቹ በጣም በጣም መመስገን አለባቸው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣቸው ነፍሳቸውን ይማር እናቱ ለቤተሰቡ ዋናዋ አርአያ ናቸው እሳቸው ጥሩ በመሆናቸው ነው ልጆቻቸውም እንደዚህ ለሰው የሚንሰፈሰፉት

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem +2

      እዉነት ነዉ ዪዲዲያ በጣም እድለኛ ነዉ በመልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ክሶታል

    • @blenlema2437
      @blenlema2437 Před rokem

      ዮዲትዬ የኔ ቆንጆ ደግ እግዚአብሔር የምትፈሪ ዛሬም በዚህ ሁኔታ ስላየንሽ ድስ ብሎኛል

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Před rokem +26

    በውነት ያሳዝናል ልጁ😢😢 አባትህም በሰላም ያገናኝህ የኔ ብቸኛ ወድሜ 😢😢😢😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +24

    እግዚአብሔር ሰለእናተ ይክበር ይመስገን ባልና ሚስት ታድላችሁ

  • @SenaitShaherget-qz7xw
    @SenaitShaherget-qz7xw Před rokem +11

    ስንት መልካም ሰዎች አሉ አንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም በስደት እድሜያችንን የጨረስነውን ያስበን

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 Před rokem +11

    በእውነት አቶ ታዬ ላንተ ቃላት አጣሁ በጣም መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ በእውነት፤
    ወንድሜ አንተም በጣም ጥሩ ቤተሰብ ስለአገኘህ እግዚአብሔር ይመስገን የእናትህን ነፍስ ይማር

  • @woynituahmed
    @woynituahmed Před rokem +20

    ለልጆችህ ገንዘብ ሳይሇን መልካም ስራ አስቀምጥላቸዉ።ይባል የለ❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před rokem +6

    ጋሻ ታየን ከናባለቤታቸው ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን ከልብ ሰው ሆኖ መገኘት የልብ ቅንነትን ይጠይቃል 🙏

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před rokem +11

    ወድሜ አባትክንም እድታገኝ ፀሎቴነው እመብርአን ትርዳክ የስደቱንነገር ግን እባካችሁ የተሻለ አገር ያላችሁት ወገኖቼ እኛ አረብአገር ያለነውን ተመልከቱን ምክንያቱም የተሻለ ነገርም እያልን ብዙሆቻችን በረአላይ እየቀረነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    ወንድ ታዬ እና የናቱ ወዳጆች ልበ ቅን ኢትዮጵያዉያን ይሄን ልጅ ተባብራችሁ ብታወጡት አምስት ሰው ከፈረመለት መዉሰድ ከቻላችሁ የናቱ ህልምን ቢያሳካ እሱዋ የፈለገችው ሀገር እገባለው ብላ መንገድ ላይ ቀርታለች መንገድን ልጅዋ ቢጨርሰው እሱዋ ለልጁዋ ብላ ነበር እዛ ሀገር መግባት የፈለገችው ልጁዋ እራሱ ከገባ ካገዛችውት መንፈሱዋ ይረካል በእውነት እናንተም ልባችሁ ያርፋል የሆነ ሳንቲም ሰቶ መተው ሳይሆን በዘለቃ መቶ ሂወቱን ለውጦ ሌሎችን መርዳት ይችላል እና እባካችሁ ተባብራችሁ አውጡት አቶ ታዬ እግዚአብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @m.g5367
      @m.g5367 Před rokem +1

      Be mesded new yenatu helm maskat yalbet abet denkorna

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem +5

    አይዞህ፣የኔውድልጅ፣አግብተህ፣ወልዴህ፣ዘርህንአብዛ፣ሺ፣ያድርግህ፣ምኞቴነው🎉

  • @keryodtube
    @keryodtube Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተገናኛችሁ የእናትህ ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑራት😢

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +5

    ታየ በልጆቻችው ሁሌም ደስ ይበላችው ዘመናችሁ ይባርክ ተባርኩ❤🎉 አሜን በሉ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před rokem +17

    ሰላማችሁ ይብዛ የልጁ እናት በመሞቷ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም እኔም እድሜህን በስዴት ነው ያለቀው በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭😭 እንኳንም ልጇ የሚረዳ ሰው አገኘ። መስ እና አቶ ታዬ ከቻላችሁ ልጄን ደቡብ ሱዳን ትገኛለች ወደ አሜሪካ እንድትሄድ ተባበሩኝ ።እኔ እድሜሄን ሙሉ አረብ ሀገር ስሰራ ነው ያሳልፍኩት እሰከ አሁን እዛሁ ነኝ እስት እኔም ከስደት ወደ ሀገረ እንደመለስ ልጄን ተባበሩልኝ እላለሁ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před rokem +1

      አይን ያወጣ ልመና አይደብርም ጤና አላት ትስራ በራሱዋ ትጣር ሁሌም እርዱኝ ብቸኛውም በሸተኛውም የሞተበትም አልጋ የያዘውም ደግሞ እንደ አንቺ እየሰራ የአንቺን እድል ያላገኘ አለ እንፈር ልመናችንን በቅጡ እንድርግ መናፍቅ መቼም አያፍርም እነሱም ያንን እምነት ስለሚከተሉ በዛ ጠጋ ለማለት ነው ልብ ይስጠን

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před rokem +2

      አንተ ወይ አንቺ ስደት እድሜሽ ያለቀው ልጅሽን ለማሰደድ ነው እንዴ ልጅሽን አስተምረሽ አስመርቀሽ ስራ ይዛ ድረሽ አንቺም ህልምሽ ተሳክቶ ወደ ሀገር ገብተሽ መደሰት እንጂ አንቺም ስደተኝአ ልጅሽም ስደተኝአ ታዲያ የለፋሽው ለማነው?

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před rokem

      አይገርምም መቼ ነው የማያት እንኩአን አላለችም ወልዶ ጣል ማድረግ አያድርስ ነው!

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Před rokem +1

      አቤት አቤት አስተያየት እስት ምን አገባችሁ ስጀመሪ ሊያት አልያት በምን አወቅሽ ብለምን ምን አገባሽ። ገንዘብ አለመንኩሽ አይን ያወጣ ልመና ላልሽ አንችን ገንዘብ ስጭኝ አላልኩሽ ለማይመለከታችሁ ትንጫጫላችሁ እግዚአብሔር አምላኬ ሰውረኝ 😀😀☕☕☕ቡና እየጠጣችሁ ቀጥሉበት እንዳይደክማችሁ።

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Před rokem +1

      @@mulubirara7956 በጣም አዘንሽ አይደለም በየስድስት ወር አገኛታለሁ እንደዛ ያልኩበት ምነክንያት ስለ አለኝ ነው እናንተ የሚታወሩት ብዙም ስለማይጨንቀኝ ነው ገባሽ።

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Před rokem +1

    ውዬኔ ሚስቱ ዋው ጽጋ የሞላባት ጌታ ዬባርካቹ እናተ ሒውታችሁ በርቱዋል እናተ የአለም ብርሀን ናችሁ ይላል የእግዚያብሄር ቃል

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Před rokem +6

    የኔ እናት አሳዘነችኝ የኔ ከርታታ በርታ ወንድም አላህ ሶብሩን ይስጥህ😢😢

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Před rokem +13

    ወገንለወገን ማለት እንደዚህ ነው አትዮጲያዊነት ይለምልም አናንተንም እግዚአብሔር ጤናእና አድሜ ይሰጣችሁ🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před rokem +4

    መኖር መልካም ነው የሞተ ተጎዳ የሚባለው ለዚህ ነው :: ግሩም ነው ብቻህን የሆንክ ሲመስልህ እግዚአብሔር ግዜውን ጠብቆ በሰው አስከበበህ ድንቅ ነው የኛ ጌታ ትህትናህ በጥሩ ስነ ምግባር ማደግህ ያሳያል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ደግሞ አባትህን እና የአባትህን ወገን ያገናኝህ 🙏
    ሁላችሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ🙏

  • @AlysaAbdo
    @AlysaAbdo Před rokem +3

    እፍፍፍፍፍ እነት አልሞተችም አንተን የመሰለ ጀግነ ወልደ ደሞ መልከም ወንድም አገኜ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጠው ልጆቹን የሰድግለት

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +2

    ብርቱካን በጣም የምታምር የምታሳሳ የማትረሳ ሙልከ መልካም ወጣት ነበረች።ነፍስዋን በገነት ያኑርልን አሜን።

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem +2

    በእውነት ይህ ልጁን የፈለገ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Před rokem +27

    Taye and taye wife God bless you 🙏 u r the best man on the planet

  • @tigestdeseta7287
    @tigestdeseta7287 Před rokem +3

    በጣም የሚገርመው መልኩ ብርቱካንን ይመስላል አይዞህ በጣም ቆንጅዬ እግዚአብሔርን የምትፈራና ለመለወጥ የምትተጋ እህታችን ነበረች

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem +1

    ይዲዲያ እግዚያብሄር እንኩዋን በጤና አቆይቶ የእናትህንም እረፍት ሰምተህ ብታዝንም ግን ያቺ ውብ እናትህ ጥላህ እንዳልጠፋች እንዳልጨከነችብህ ማወቅህም ልብህን ያሳርፍልሃል።በጣም አዝኛለሁም ደስ ብሎኛልም ለአንተ ።
    የእናትና አያትህን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን።❤❤❤

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 Před rokem +2

    ተባረኩ እንደዚህ ዓይነትም ልብ አለ የናንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před rokem +6

    እናቱ የጓጓችለትን የውጭ ሀገር ጉዞ ለሱ ጀምሩለት ለሱ የሚጠቅመው ያ ነው

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +3

    መሥዬ እንኳን ሠላም መጣሽ አባትህን ያገናኝህ መዳኒያለም

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před rokem +2

    ብርቱኳን እድለኛ ነች ድንገትም መልኳም ስለሆነች ይመስለኛል ዛሬ የገዛ ዘመዱን የማይፈልጉ ብዙዎች ናቸው ግን ባዳ የሆነ የሟችን በገነተ ሰማያት ሆና ይህን የምታይ መስሎ ይታየኛል ስንት ደጋግ ሰዎች ሞለተዋል ተባረኩ እላለሁ

  • @seblehabte1810
    @seblehabte1810 Před rokem +5

    ❤❤❤ባልንሚስት ካንድ ወንዝ ይቀደል...በተግባር አሣያችሁን...😮ፈጣሪ ይጠብቃቹ...🙌🙏🙏🙏

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Před rokem +4

    የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ እይዞህ እንኳን ወለደችን እህታችን አልሞተችም

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +1

    እናንተ የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ህይወታችሁን ይባርከው ውይ እንደናንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን መስዬ አንችም ተባረኪ ልጁም እድለኛ ነው ፡፡

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አባትክን እንድታገኝ እንደዚሁ ያልታሰበ ቸርነት ያርግልሕ ወንድሜ!!

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před rokem +2

    እሳዛኛ ታሪክ ነበር በዚህ ልጅ እና እናቱ ዙሪያ እዲታውሱ ያረክው እናመስግናለን የምልካምነት መግልጫ ነህ !!! ይህ ልጅ በእናቱ ስም ሊታግስ ይገባል በውነት ግን ጥካ ውጣት ነው ደእስ የሚለው ።

  • @user-cg8uw4di7o
    @user-cg8uw4di7o Před rokem +2

    እንዴት ነሸ መሲዬ እኔ በጣም አድናቄሽ ነኝ በጣም ነው ምከታተልሸ ይሄ ፕሮግራ በጣም ነው ልብ የሚነካው የኔን ታሪክ ነው የመሰለይ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት በ14አመቴ ነው የተሰደድኩት እሰካውን አረብ አገር ነው ያለውት ከአንዴም ሁለቴ በእግ ወጥ ልወጣ ብዬ ገንዘቤን ተበላው ወደ እትዪጲያ እዳልገባ ምን ይዤ ልግባ በማለት እዛው ሰው ሀገር ቀራው ጋሼ ታዬና ባለቤቱ በጣም መልካም ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይባረካቸው በሀሳብ እንዲ ረድይ በጣም እፈልጋለው በገንዘብ ሳይሆን ካላቸው ከእህይወት ተሞክሩ ምክር እዲሰጡይ እፈልጋለው በእግዚአብሔር ሰም እጠይቅሻለው

  • @HussainAhmed-mp9oc
    @HussainAhmed-mp9oc Před rokem +2

    አይዞህ ወንድሜ ሁላችን ወደዛ ነን ከሞት የሚቀር የለም ወንድሜ እናትህን እናቴ ናት አይዞህ በገነት ያኑራት አንተ ዕድለኛ ነህ ሞትን የሰማህው ስንት እህቶቻችን ጅብ የበላቸው ባህርላይ የቀሩት አሉ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ,

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před rokem +10

    አቤት ባል እና ሚስቶቹ ቅንነታቸው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem

    ይዲዲያ በእግዚአብሔር የተወደደ በእርግጥ እጅግ እድለኛ ሰው ነህ ሰሎሞን እናትህ ቆንጅዬ ስሟ አልተቀበረም ብርቱካንብትኖር ብዬ ተመኘሁ ወዳጆቿ መልካም ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ሃሳብ ይፈፅምላችሁ ዘራችሁ ይባረክ በልባችሁ ያስቀመጠው እግዚአብሔር ነው ክብር ለእርሱ ይሁን በዘመናችሁ ሁሉ ትእዛዙን የምትፈፅሙ ሁኑ ፀጋውን ያብዛላችሁ ፀሎታችሁ የተሰማ ይሁን ብሩክ ናችሁ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ እወዳችኇለሁ

  • @kassaayelegn56
    @kassaayelegn56 Před rokem +1

    በመጀመሬያ መሠረትን ለማመሰገን እወድአለሁ። መሠረት ሀሉም ዩቱቨሮች እንዳች ቢሆኑ ሀገራችን የት ትደረስ ነበር። መሠረት በእውነት አንች የጋዜጠኝነት ስነመግባር ያሟላሺ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነሺ።እግዜአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤና እንዲሠጥሺ ሞኘቴ ነው። ሠሎሞንም አባቱን እንዲያገኝ ምኞቴ ነው።

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 Před rokem +2

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን አይዞህ ወንዱሚ🙏❤🙏

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛዋ መሲያችን እድለኛ ነሽ ሳምንት ሳይሆነው ነው የጠፉ ሰወች የሚገናኙት እማምላክ ጤና ሰላም ትስጥሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኡፍፍፍ መልካምነት መልሶ ይከፍልካል ይባላል አቶ ታዬ እስከ ባለቤትክ እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድላቹ ይዲዲያ በእግዚአብሔር የተወደደ እውነት ነው አሁንም እግዚአብሔር ይወድካል ከፍ ሊያረግክ ስለፈለገ ነው በዚ መልኩ የተገናኘከው አምላክክን አመስግን

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před rokem +7

    ስለ ሁሉም ነጌር እግዝያብሄር ይመስጌን ❤❤❤❤❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ፣ ሰው ሰው የሚሸት መተሳሰብ መፈላለግ ብዙ ተምረናል ክበሩልን ።

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Před rokem +6

    Husband and wife bless you
    U r outstanding couple
    They are blessed

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před rokem +2

    በጣም ያስለቅስኝ ቤሆን የዚህልጅ ታሪክ አስለቅሱኛል ውይይይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před rokem +1

    ሰሌ አይዞኝ ታዬ ጥሩ ሰው ነው ቁጭት ስላለበት በእናትህ ምትክ ህይወትህን ያስተካክልልሀል ፀሎት ብቻ አድርግ

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Před rokem

    አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ ይሄን የመሰለ ጥሩ ሰው ግኘት እራሱ ጥሩ ነው ስንቶች የት እንደደረሱ ያልታወቁም አሉ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem

    ኢዲዲያ እውነት አንተ እዮብ ታጋሹ ነህ ታዬ በጣም የፍቅር ሰው ነህ እውነት ነው የዘሩትን ያጭዳሉ መልካምነት ለራሰ ነው

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před rokem +1

    በውነት ወንድም ታዪ እስከባለቤትህ ጌታ ይባርካችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +1

    አቶ ታየና ባለቤቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድማችን አይዞህ እግዚአብሔር የሚክስህ ጊዜ ነው ግን በጣም አስለቀሰኝ 😢 በብቸኝነት ያሳለፍው ጊዜ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před rokem

      አባትህን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሁኖ ያገናኝህ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před rokem +2

    ከመጀመሪያው አዳምጬው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈላጊውም ፈጣሪ እንኳን የልብህን መሻት ሞላልህ ተፈላጊውም እንኳን ደስ አለህ በዚህ ዘመን ወገን ልሁን የሚል ማግኘት መታደል ነው።

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 Před rokem

    መስዬ በጣም እናመስግንሻለን ጌታ ይባርክሽ የዚልጅ ፕሮግራም ከመጀመሬያ እስከመጨረሻ በለቅሳና በአንድ በኩል ደስታ እየተፈራረቀቡኝ ነው የስማሁት ጌታ ይባርካቸው ስልል ማለፍ አልፈልግም ለፈለጉት ስዎች ማለትም የአቶ ታዬ ቤተስባች በምድር ላይ እንደዚህ አይነት መልካም ስዎች ይቡዙልን ልጇችንንም ጌታ ለትልቅ ቁምነገር ያቡቃው ❤️❤️🙏🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +2

    እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před rokem +1

    እምዬ 😢😢😢😢 እንኩዋን ባደባባይ ሰምተህ አስታመህም እሳት ነው መድሀኒያለም ያፅናናህ ነፍስዋ በገነት ይኑርልን መሲዬ ከቃል በላይ ነሽ መድሀኒያለም ይክፈክሽ የፈለጉትንም እሱ ብድር ይስጣቸው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem

    ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው ይዲዲያ ቀሪው ዘመንህ የፍስሃ ያድርግልህ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +1

    መልካም ይሁንልህ ከዚህ በሆላ ላለው ህይወትህ ወንድሜ መሲ ተባረኪ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም መልካም ነገረ አድርጋችሁል❤❤❤❤❤😢😢😢አንይዛ ወንድሜ ለሁሉም ፈጣሪ የፈቀደው በርታ

  • @MitkeAsfaw
    @MitkeAsfaw Před rokem +2

    አይዞህ ውንደሜ ደሞ ሰታምረ የነበረ እናቱ😥

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 Před rokem +1

    አይዞህ የባህርዳር ጌወርጊስ ይጠቡቅህ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před rokem +1

    ወንድማችን ታዬና ባለቤቱ በእውነት ስላላችሁ ቅንነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ይህ እግዚአብሔር የሚከብርበት ነው ተባረኩ
    እኔም ከእናንተ ጋር መተባበር እፈልጋለሁ so please let me know in advance. I’m living USA and if you communicate me I’ll be happy.
    Jesus is Lord
    Be blessed

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 11 měsíci

    ሰለ እውነት እደናተ ያለ መልካም ሰው የለም እግዜአብሔር ይርዳችሁ እፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 Před rokem

    እዉነት ሠወችን ሣላደንቃቸዉ አላልፋም ጓደኛ ማለት ትክክለኛዉ ሆኖ መገኘት መታደል ነዉ እረጅም እድሜ ለባልናሜሥቱ ዘመናችሁን ሁሉ ይባረክ እኔ አለቀስሁኝ ሥለሡ የናት ሞት ከባድ ቤሆንም የእናቱን ቦታ ተክታችሁ እንደምትክሡት አልጠራጠርም

  • @user-vo1uw7od1l
    @user-vo1uw7od1l Před rokem

    መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ እዉነትም እግዚአብሔር በአንች ተጠቀመ አሁንም እርሱ ይጠብቅሽ የኔ መልካም

  • @user-id4fo9wj5f
    @user-id4fo9wj5f Před rokem +1

    እኳን፣ለዚቀንአበቃህ
    አባትህንምያገናኝህ
    መልካምሰዎች

  • @woynishetkebededeme7864

    Thanks so much God bless you 🙏

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Před rokem +1

    ተባረኩ እውነት በዚህ ጊዜ እደዚህ አይነት ሰው ማግኘት አቶ ታዬ እና ባለቤቱ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před rokem +3

    Thank to God for everything amen
    God is good all the time amen

  • @helenbekele-yc9wi
    @helenbekele-yc9wi Před rokem

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የእናትን ሞት በዚህ መልክ መስማት ይከብዳል ታዬ እና ባለቤቱ ዮዲት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰው ጥግ ናችሁ በልጆቻችሁ ተከፈሉት ጥሩ ዘር ዘርታችሀል መስዬ የሰው ማኛ እንቺም ተባረኪ ሁሌም ስራሽ ያስደስተኛል በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሽን

  • @martatsegay
    @martatsegay Před rokem +1

    ተባረኩልኝ ታዪ እና ዪዲት ቅንነታችሁ አይወስድባችሁ

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w Před rokem

    ተባረክ። እውነት። ነው

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Před rokem +1

    ታዬ ጥሩ ሰው ከነ ባለቤቶት ወደፊትም ያሰባችሁት ተሳክቶ ማየት እንፈልጋለን❤

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef2803 Před rokem

    ክብሩ ሁሉ ጌታ ይውሰድ። እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ የኔ እንቁ የድሃ እንባ አባሽ ነሽና እጅግ ልትመሰገኚ ይገባሻል። በርቺ የኔ ውድ አንቺን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። ተባረኪ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Před rokem

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Před rokem +1

    ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አባትህን ያገናኝህ አይዞህ

  • @diboraaaemmanuel4236
    @diboraaaemmanuel4236 Před rokem

    ውይ ይዲድያ እግዚአብሄር ይወድሀል እንደ እነ ታዬ አይነት መልካም ሰዎች እግዚአብሄር ሰጠህ ሀዘንህን አብሮ የሚያዝኑ ቤተሰብ እንሁን የሚሉ እግዚአብሄር ይወድሀል😍😪

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 Před rokem +1

    Mesi thank you God bless you 🙏 God bless you all

  • @selam4659
    @selam4659 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zulakahsay4556
    @zulakahsay4556 Před rokem

    Thank you God bless you with your
    Family Ato taye .Brtkan sm sisema lbyen Al chalkum thank you cheers TV hulu qen ystawsat lgiwan sayw des ylal alen enatoch ayzo yenye lge

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Před rokem +2

    አለምፀሀይ እጅግ የምትደንቅ እህት ናት ያልተዘመረላት ጀግና ናት እና ላለፉት ከ15 አመታት በላይ እና ዛሬም ወገኖችዋን ለምታደርገው እረፍት የለሽ ትግል ምንግዜም ልትደነቅ ልትከበር የሚግባት እህት ብቻ ሳትሆን ወንድም አባት እና እናት ናት

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 Před rokem

    ወይኔ ይህስ ውል ከክፉሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተስብህ. ውል ህግን ድር አይነት ያብዛልን. የስደትንነገር ሆድይፍጀው. ሁላችንም ያለፍንበት መንገድ እህህ

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 Před rokem +1

    አይዞህ እድለኝ ነህ አይዞህ ባይ ማግኝት
    ቀላል አደለም ተጽናና

  • @Helutube-m8w
    @Helutube-m8w Před rokem +5

    የስደት ክፉ ገፅታዎቹ 75% ነው😢😢😢

  • @Mesafnt-kt6ip
    @Mesafnt-kt6ip Před rokem

    ባልናሚሥት አዳይነት ደግ የሆናቹህ ጥዶች እድሜ ዘናቹህን በደሥታ ያኑራቹህ እግዛብሄር አምላክ ያለም ኑግሥ የሁሉ ንጉሥ የሆነው ቅዱሥ እግዛብሄር ያልታስበ ደሥታ በቤታቹህ ይግባ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před rokem

    ኡፍፍፍፍ ከባድ ነው የኔ ከርታታ እህህህህህህ አመመኝ
    አይዞህ ወንድሜ ቁርጥ ማወቅም አንድ ነገር ነው ከዛሬ ነገ ትመጣለች እያሉ ደጅ ደጅ ከማየት በርታ ነው የምለው
    ጋሽ ታየ መልካም ስው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ያክብርህ እንደ እናንተ ያሉትን ያንዛልብ ክበሩልን

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Před rokem

    ዉይ እርጋታህ ደስ ሲል እግዝአብሔር አባትህ ጋር ያገናኝህ❤❤❤❤❤

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይዞክ ወድሜ እግዚሕአቤር አምላክ አባትክን ያገናኝክ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናተ የተባረካችሁ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 Před rokem

    God bless you guys very good idea👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👏

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Před rokem +1

    sending you big hugs, my brother.
    we have a beautiful country, we should find ways to help people when they are still there.

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před rokem

    ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ አይዞህ የኔ ጌታ! እንኳን ተወለድህ! እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ!የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማረው!
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před rokem

    መሲ ጌታ ይባርክሽ መልካም ነው የምትደርጉት

  • @martatsegay
    @martatsegay Před rokem

    ተባረኩልኝ ታዪ እና ዪዲት ቅንነታችሁ አይወሰድባችሁ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Před 3 měsíci

    አይዞህ የኔ አምበሳ፤ እንኳን ተወለድክ ፤

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Před rokem

    Messi Tadlesh Egziabeher Endeat Desss Endemilew Banchi 🙏🙏🙏🙏❤ Tebareki Yene konjo

  • @mbd8317
    @mbd8317 Před rokem

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Před 2 měsíci

    Mesyia..endachi...melkam..sew..ayicha..alawkim..zemenshi..hulu..yibarek..ehta..enwedshalen ♥️♥️♥️

  • @immigration2009
    @immigration2009 Před rokem

    እንደአንተ አይነት ሰዉ አገራችን አጥታ ይህዉ እንዲ ሆንን በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ

  • @egizbehezfikirnew9179

    😭❤️አልችሁም እኔን አይዞህ ወንድማለም እግዚአብሔር ያፅናናህ ሃዘን በጣም ከባድ ነዉ ግን ደሞ በጣም ፈጣሪ ሥራ ማን ይገባል የምተቸው እህታችን እግዚአብሔር ንስፍሽን ይማር እህታለም 😭❤️አንተ ቅን መልካም ስዎችጅ ለመልካም ሥራችሁ አግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሜ እህቴ ❤️🙏መሰዬ የኔ አስተዋይ እመሰግናለሁ በርችልን የኔ ውድ ❤️🙏

  • @samerha4891
    @samerha4891 Před rokem

    Egezeyabeher yebakachu Taye Ena balbetik❤️❤️💕zamanachu yelamelime Deke sawe nachu Geta yebarekachu💕💕