እንደ ጓደኛ የቀረበቻትን ልጅ ለባለሀብት ያስደፈረችው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 197

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +57

    ጌታ ሆይ ስንቱን ተጠንቅቀን እንዘልቀዋለን ልጆቻችንን ከክፉ ወጥመድ ሰዎች ጠብቅልን 😢😢😢

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před 6 měsíci +25

    በጣም ያሳዝናል መተማመን ከሁላችንም ልብ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን።

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Před 6 měsíci +34

    ኡፍፍ ያማል ይህ ፓሮግራም በ TV ቢተላለፍ ህዝብ እንዲሰማው እና እንዲጠነቀቅ. ይሆናል ማን ይታመናል

    • @meryemibrahim2415
      @meryemibrahim2415 Před 5 měsíci +2

      በፊት በፋና ያስተላልፉት ነበር አሁን ግን አላቅም

    • @user-rc8ed1jz3d
      @user-rc8ed1jz3d Před 5 měsíci

      በ TV ይተላለፋልኮ😊😊😊

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 4 měsíci

      It's on Fana TV. 😊

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 6 měsíci +20

    😢😢 እግዚኦ ዘንድሮ ማን እንደሚታመን እንጃ ፈጣሪ ይጠብቅ እንጂ

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 Před 6 měsíci +1

      ፈራሁት ኣሁንስ ከስው ምቅርብ😢😢😢

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Před 6 měsíci +39

    ፈጣሪ ልጆቻችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን🙏😥😥💔💔💔

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 6 měsíci +15

    በአሁኑ ሰአት ሁሉም ባይሆን እንደኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስፈራ የለም

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 6 měsíci +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን በአይናችን አታሳየን እባክህ ማረን አስበን ሰላሙን ስጠን😢😢😢

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před 6 měsíci +11

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 🙏💔😭🇪🇷

  • @mheretogbazghi7491
    @mheretogbazghi7491 Před 6 měsíci +3

    እኔ ሚገርመኝ የአጥፊ ጓደኛ ነው አንደኛ ወንድሟ ታዝቧታል ልጅቱ መጥፎ መሆኗን ለናትየው ደጋግሞ ብሏል እናትየው ግን አልተቀበሉትም ለልጃቸው ግን መስማት ነበረባቸው ምን ሰላየ ነው ብለው ማሰብና መጠራጠር ነበረባቸው ወይም መጠየቅ ነበረባቸው ተጨማሪ ደሞ እንደ እቃ ስለ ሸጠቻት እኩል ነው ከሰውየው ከገዳዩ መፈረድ ያለባቸው ምክንያቱም እሷ ለሰውየው ጥላለትና ባትሸጥለት ባታመጣለት አያገኛትም ነበር ተጨማሪ መተዳደሪያ ገቢዋ ዳይሬክት ሂሳብዋ ላይ እየገባላት ስለዚህ ለሷ እንደ አውሬም አልቆጠረቻትም መን ይገጥማታል ብላ እንኳን ሳትሳሳላት

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před 6 měsíci +12

    አቤት የዛሬ ግዜ ጓደኛ 😭😭😭😭

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 6 měsíci +9

    ወይኔ እባካችው ወጣቶወች ይህን የምሰሙ በተቻለ መጠን እራአሳአችሁን ጠብቁ 😭

  • @hdhr7283
    @hdhr7283 Před 6 měsíci +9

    ገስተውሱ በወንጀል ተሳታፊ ነው ክንያቱም መታወቂያ ባለመጠየቃቸው

  • @righttube4828
    @righttube4828 Před 6 měsíci +3

    ስለ ህይወት ቲቪ በጣም እናመሰግናለን የሴቶች ድምፅ ነሽ የወንጀል መቀጫ ህግ እንዲያስተካክሉ ከፍተኛ ግፊት መፍጠር አለብን

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Před 5 měsíci +1

    እባካችሁን!በጣም አስፈሪና!አስደንጋጭ እየሰማን በመሆኑ! ልጆቻችንን የት እንውሰዳቸው!?እንዴትስ እንኑር!?ይህ ተፈረደባቸው !ታሰሩ!የሚባለው ከንቱ ነውና!ምናለ!አድራጊዎቹ በአደባባይ ቢገደሉ!አልያም!ይህ ድርጊት እየተባባሰ እንደሚቀጥል ነው!! ዕድሜና ጤና ይስጣቸውና!ፓሊሶች ከፍተኛ ቁጥጥርና ክትትል!ለሚያደርጉት ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ ይገባቸዋል!እናንተም!ለምትሰጡን!ምክርና ክትትል አላህ!ይስጣችሁ!!

  • @mheretogbazghi7491
    @mheretogbazghi7491 Před 6 měsíci +3

    እንዲህ ከሆነ ፍርዱማ ለካ እውነቱን ነው ህዝቡ ወንጀሉን ሳይፈሩ ይገቡበታል ኢተዮ ፍርድ አፈራረድ ላይ ካልተስተካከለ ህዝቡ ማለቁ ነው በዚህ አይነትማ

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 Před 6 měsíci +3

    የአቶ ገመቹ ልጅ ስወድሽ በርቺ ትንታኔ ስችሊ ደሞ ውሌ እንዳማረብሽ ማሻአላህ

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 Před 6 měsíci +6

    በጣም ብዙ ተምሬያለው ከፕሮግራማቹ thank you🙏

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 6 měsíci +7

    ጭንቅላቴን ይዤ ነው ኡኡኡኡኡኡ አልኩት ዱሮም ጓደኛ የምበል ነገር አያስፈልግም ወዬኔ ወይኔ

  • @destaasrat8265
    @destaasrat8265 Před 6 měsíci +6

    አስተናጋጆቹ መቀጣት ነበረባቸው እነሱም ተባባሪ ናቸው

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 6 měsíci +5

    ጌታ ሆይ ልጆቻችንን ሰው ከሚመስሉ አውሬዎች ጠብቅልን አደራ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před 6 měsíci +4

    እናቱ ሰትተርኪ በጣም ነው ልብ የሚነካ እራስሽን ጠብቂ

  • @hbeebihbeebi9558
    @hbeebihbeebi9558 Před 6 měsíci +4

    ያሳታል 16አመትያረብ ቤተሰብቻችንን ከመጥፍነገርይጠብቅልን እኛስቱን ተጠቅቀን እዘልቀዉአለን

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 Před 2 měsíci +1

    ያረቢ፣ያአላህ፣ከመጥፎ ጓደኛ፣በአንተ፣እጠብቃለሁ ወላሂ፣እኔ፣ሚስጥሬንም፣ሁሉነገሬን፣ለመጣ፣ለሄደዉ፣አወራለሁ፣መልሰዉ፣ይከዱኛል፣ኧረምን፣ይሻለኛል፣ምከሩኝ፣የዋህነቴ፣ጎዳኝ💔💔

  • @aseminoasee9768
    @aseminoasee9768 Před 5 měsíci +1

    ጥፋተኛ እናትየው ናቸው! ወጣት ከወጣት ጋር አይላክም! ለቅሶ ከሆነ እሳቸው አድርሰዋት መመለስ ነበረባቸው!! እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ጠብቁ!!!!!

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 6 měsíci +4

    እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ልጆቻችንን ጠብቅልን

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 Před 6 měsíci +2

    O very sad RIP for Yang girl. Thank you for your advice

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 5 měsíci +1

    ገሰት ሃውስ ያለመታወቂያ የሚያስተናግዱ ከሆነ ሌላም እህቶቻችን ላይ እንዳይደርስ ከወዲሁ ድርጅቱ ሊያስብበት ይገባል ገስት ሀውሱ ሊጠየቅበት ይገባል

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e Před 6 měsíci +6

    እናቷን አታላ ወጣች በዛው ቀረች የተረገመ ልጅ እንደዚህ ነው የራሱን ሕይወት የሚቀጨው እናትና አባትህን አክብር ይላል የመጽሐፉ ትእዛዝ ልጆች አጉል አራዳነት ሲጠናወታቸው ቤተሰቦቻቸውን ማታለል መዋሸት መስረቅ ማጭበርበር ነው የሚጀምሩት ግን ጉዳቱ ለራሳቸው ነው ቤተሰብን ማታለል መዋሸት ያስቀስፋል 🙏🙏

    • @agaretube2103
      @agaretube2103 Před 6 měsíci

      እዉነት ነዉ ይህ ትዉልድ የገነት በራቸዉን እየዘጉ ነዉ

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Před 6 měsíci +6

    God deliver and protect all young ladies from unfriendly friends and wicked men in Jesus name

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci +4

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 6 měsíci +9

    በጣም ነው የምያሰዝነው በእውነቱ😭 ማን ነው ግን የምተመነው በፈጣር

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 4 měsíci

      Fetari bicha new yemitamenew. Man ale bezih gize😢

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 6 měsíci +1

    ማረን ማረን ማረን እግዚአብሄር ምህረትህ ይግንልን

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 Před 6 měsíci +8

    😢😢ክፉ ግዜ

    • @Atalel983
      @Atalel983 Před 6 měsíci

      ሰው ነው ክፉ ጊዜማ ምን አረገ መሻል ይነጋል ሰው ግን ቅጡ ጠፋው

  • @milan8639
    @milan8639 Před 5 měsíci

    Wow Bisri how much I love your program! You’re I get always a big lesson from each of your program

  • @merontadele70
    @merontadele70 Před 5 měsíci

    የልጃቸው ሀሳብ ቢቀበሉ ይህ ባልተፈጠረ በቤሰብ ውስጥ የተለየ ሓሳብ ሲኖር መደማመጥ ሓሳቡን መቀበል ጥሩ ነው ምክንያቱ ፈጣሪ በአንድ ሰው ተመስለው በጎ ሓሳብ ሊያመጣ ስለሚችል እሉኝታም ጥሩ አይደለም በአሁን ሰዓት ሰው ራሱ የሰይጣን ተግባር የሚሰራ የክፋት ጫፍ ደርሰናል ሁሉም ለገንዘብ ሲል ለማንም አይመለስም ዘመኑ ያመጣው ነው እና መጠንቀቁ አይከፋም ከፈጣሪ ጋር እህታችንም እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ጉዳይ ስላቀረብሽልን ቤተሰቡም መፅናናት ይስጣቸው።።

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 5 měsíci +1

    ሕዝብን፡ለማንቃት፡ስለምትሠሩ፡ተባረኩ።

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 Před 6 měsíci +2

    ይሄ ፕሮግራም ስንቱንአሰማንከክፍዎችይጠብቀንፈጣሪ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Před 6 měsíci +1

    BELACHAT EGZABHER YBEQELACHEW !

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 6 měsíci +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 Před 6 měsíci

    Ilove when you tail as the story thankyou yene konjo❤

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před 6 měsíci +1

    በጣም የምያዛዝ ነው
    ለዚህም ነው ሰውን ዉዳድ እንጅ አትማን የምበላው #
    በሃፂአት የምገኝ ሀብት እንድህ እራሲህንም ሌላውን ይዞ ይጣፊል

  • @meskermteklu6276
    @meskermteklu6276 Před 5 měsíci +1

    ይሄ በጣም ልብ ይሰብራል እባካችሁ ወገኖች ተጠንቀቁ

  • @zahralama8064
    @zahralama8064 Před 6 měsíci +4

    አላህዬ አንተ ጠብቀን እኔም ለእህቴ እፈራለው

  • @MelatTsegaye-eg1hh
    @MelatTsegaye-eg1hh Před 6 měsíci +1

    Ejeg Betam asazagn tariq nw ….sele’astemari programachu Enamsgenalen 🙏

  • @hewotkonjo132
    @hewotkonjo132 Před 6 měsíci

    Asetamarey new betam

  • @user-lg7lp6iy9w
    @user-lg7lp6iy9w Před 6 měsíci

    1ኛ😊 ይገርማል

  • @user-nz6yb9jn8v
    @user-nz6yb9jn8v Před 6 měsíci +2

    ፖሊስ ለቅሶ ቤት የተባለው ቦታ ቢሄድ በቀላሉ ማግኘት ይችል ነበር

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e Před 6 měsíci +2

    ሰው ግን ባዳን እያመነ ልጁን አሳልፎ ይሰጣል ዘመድም አይታመንም እንኳን ባዳ 🤔🤔

  • @djgdic
    @djgdic Před 6 měsíci +3

    አምላክ የፈጠርናቸውን ልጆቻችንን ይጠብቅልን

    • @eden2056
      @eden2056 Před 5 měsíci

      Amen Amen Amen 🙏

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 4 měsíci

      "Anlak yefeterelinin" maletish new? Egna eko anifetirachewum lijochachinin eniwelidachewalen enji.

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew691 Před 6 měsíci +1

    አቤቱ አምላክ ሆይ ምህረትህን ለህዝብህ ስጥ ! ይች ጅብ የመሰለች ልጅ ወጣቷን ልጅ ለክፉ ጅብ ሸጣ አስበላቻት ፍርዱ ምን ይሆን ?

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 6 měsíci +2

    ልብ ይሰብራል በጣም ያማል

  • @user-yd2lw9nu5i
    @user-yd2lw9nu5i Před 6 měsíci

    ያሳዝናል

  • @mariabebe8880
    @mariabebe8880 Před 6 měsíci +2

    ወይ ኢትዮጵያ 🤔 ሰው ማመን ቀብሮ ነው ሲባል ዝም ብሎ ተረት ተረት ይመስለኝ ነበር!😥🤕 ያልጠረጠረ ተመነጠረ። ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው!!!

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 6 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 6 měsíci

    😢😢😢 so sad

  • @sarateshome5765
    @sarateshome5765 Před 6 měsíci

    ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 6 měsíci

    ያሳዝናል 😭😭😭

  • @yordi21277
    @yordi21277 Před 5 měsíci

    So sad 😢 😢😢

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 6 měsíci +2

    ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን አይነት ሰይጣን መጣ😢

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢 egzeo

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 Před 6 měsíci +2

    አቤት ጭካኔ😭😭😭💔💔💔

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 5 měsíci

    እኛም እናመሰግናለን ማዝዬ ዶክተር ይልቃል

  • @ZebibaBelay-dn4dt
    @ZebibaBelay-dn4dt Před 5 měsíci

    በጣም ያሳዝናል😢

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 6 měsíci +1

    አምላክ አንተ ድረስ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ወቅቱ ማንንም ማመን እንደሌለብን ያመለክታል

  • @H.com____313
    @H.com____313 Před 6 měsíci +1

    ماني فاهم شي

  • @gigike1500
    @gigike1500 Před 5 měsíci

    Bezih zemen set guadegna atimenuuuuu,merzoch nachew merzoch,beteley enate chewana yesira sew kehonachihu,yemot gurguad new mikofrut,dersobign akewalew, egzhabher new yadanegn😢😢

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r Před 6 měsíci +2

    አረ በጣም ያሳዝናል ሰውን ያክል ክቡር ነገር እንዴት በገንዘብ ይሸጣል አምላኬ ሆይ እባክህ አረነነነነነነ

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Před 6 měsíci

    😥

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 6 měsíci +1

    የዘንድሮ ጉድ ያሳዝናል 😓😓😓😭

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 6 měsíci

    😢😢😢

  • @user-jj7kj2oq7w
    @user-jj7kj2oq7w Před 6 měsíci

    😭😭😭💔

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Před 6 měsíci +1

    So sad please don't trust anyone

  • @betube7117
    @betube7117 Před 6 měsíci

    😢

  • @tizutizu3050
    @tizutizu3050 Před 5 měsíci

    እዝጊኦ💔😭

  • @user-zj1tv8gh3e
    @user-zj1tv8gh3e Před 6 měsíci

    😭😭😭💔💔

  • @user-ui9pe2nu2j
    @user-ui9pe2nu2j Před 6 měsíci

    ያማልም ያሳዝናልም

  • @hirutnus7042
    @hirutnus7042 Před 6 měsíci

    😭😭😭

  • @burteetube1835
    @burteetube1835 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @desyuae887
    @desyuae887 Před 5 měsíci

    Uuuuuuuufffff 😢😢😢😢😢

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před 6 měsíci +1

    ምን ጉድ ነው ወይ ሰው ወስዳ አሳረደቻት ወንድምየው ሲነግራቸው ቢሰሙ ምንአለ እናትየው ናት ለይሉኝታ ብላ ልጇን ያስገደለችው የናንተ ምክር እራሱ በቂ ነው

  • @anutie3632
    @anutie3632 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😭😭😭

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 6 měsíci

    ኦጅግ ብዙ እንስቶች እበላለሁ ሲሉ መበላትም እንዳለ ይማሩበት ይሆን ???
    እውነት ለመናገር ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ዱብዳ የሟቿም አስተዋፅኦ አለበት ምክንያቱም ከሸጠቻት ካስገደለቻት ሴት ጋ ተባብራ ተከራያቸው ሀዘን እንደደረሰባት በማስመሰል እናቷን ዋሽታ አሞኝታ ወደሞቷ ተጣድፋለች ።
    እግዚያቤሔር ወደልቦናችን ይመልሰን 🤲

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Před 6 měsíci

    Uuufff😢😢

  • @beriketibeyene9325
    @beriketibeyene9325 Před 6 měsíci

    💔💔💔😭😭😭

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Před 5 měsíci

    ክፉ ዘመን ክሃዲ ምን ጉድ ናት ለጅብ አሳልፉ ስጠቻት ይሁዳ ቤተስቦ እሚሆኑላትን ልጅነቶ ህልሞን ሁሉንም ቀበረች መጥፎ የስራን ይስጥሽ ምን አገኘሽ ለወገኖቾ መፅናናትን ይስጥ😢😢😢

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 6 měsíci +3

    Dear Bisrat, trust and belief is so mixed up in our country. You believe your Creater and trust people not the other way around. I am really sorry for younger lady. Thanks for the tips.🎉🎉🎉

  • @ccggg9180
    @ccggg9180 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ku9ce1me8g
    @user-ku9ce1me8g Před 6 měsíci +1

    Endet new abera weta bechawan yemetemelesew ?

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 5 měsíci

    😭😭😭😭

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 6 měsíci

    😭😭😭😭😱

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Před 6 měsíci

    Subanallaa yaa rabbii koo najanubasi bara mali kesa jira

  • @aselefch
    @aselefch Před 6 měsíci

    💔💔😭😭😭😭😭

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci

    💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-zh8sb4xq4l
    @user-zh8sb4xq4l Před 6 měsíci

    😢😢😢😢

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +1

    እሡየተናገረዉ ነዉ ትክክል ሸጣለት ነዉ በክፍያ ሥላልተሥማሙ ነዉ

  • @selinagere3359
    @selinagere3359 Před 6 měsíci

    😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 6 měsíci

    ምስኪን ነፍስዋን ይማር

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 5 měsíci

    🤔🤔🤔😭😭😭😭😭

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ እፍፍፍፍፍ 💔💔💔እማዬ ግን ያሳዝናሉ አይይይይይ መጥፎ ግዋደኛ ከባድ ነው ይስራሽን ይስጥሺ ልፍቶ አሳዳጊ ሌላ አንቺ ምን አለብሽ 💔💔💔💔