ለውርስ ብሎ የእህቱን ህይወት ያጠፋው ግለስብ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 231

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem +116

    እባካችሁ ተጠንቀቁ ተማሩ እትበሉን ከማን እንጠንቀቅ ? እግዚአብሔር እኛ ከማናቀው ጠላት ይጠብቀን እንበል

    • @meditube4525
      @meditube4525 Před rokem +15

      እኔጃ በዚች ምድር መጠንቀቅ ያለብን ከዱር እንሰሳ እንደሁጂ ከሠውማ

    • @Sabit33
      @Sabit33 Před rokem +2

      @@meditube4525 በትክክል መዲየ. እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @FatimaAli-zx7hk
      @FatimaAli-zx7hk Před rokem +1

      ትክክል

    • @senaethopia8774
      @senaethopia8774 Před rokem +1

      ትክክል

    • @rahmasuleman740
      @rahmasuleman740 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 Před rokem +32

    አሁንስ ከሀዘናችን ብዛት ልባችን ደንድኗል 💔💔💔ጌታ ሆይ ላንተ የማይቻል ነገር የለምና አንተ በምህረት አይንህ እየን 😭😭😭

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem +2

      😭😭😭😭😭

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před rokem +14

    ለዚህ ሰው እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለት አይቻልም በዚህ ታሪክ መማር ሳይሆን ከእንደነዚህ አይነት አውሬ ሰዎች ፈጣሪ ያርቀን ነው የሚባለው

  • @Useruservx
    @Useruservx Před rokem +28

    ብስራት እና መላው የስለህይወት አዘጋጅኦች በጣም ጎበዞች ናቸሁ። የምታቀርቡት ሁሉ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ እና በጣም አስተማሪ ነው። ሰዎችዬ እራሳችሁን ጠብቁ።

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 Před rokem +1

      ፡ብስራት ጎበዝ ነሽ ለምንድነውግን ትወናን የተውሽው እኔ እስከማውቀው ግን ስትጀምሪ ትችይበታለሽ ጎበዝ ነበርሽ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před rokem +20

    የገዛ ወንድሜ ይገድለኛል ይጎዳኛል ብሎ የሚጠነቀቅ አለ ፈጣሪ እሱ ብቻ ይጠብቀን እንጂ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +6

    የውርስ ጣጣ አይድረስባችሁ ማርያምን በተለይ በ አባት ልጅ የሚመጣ ጥያቄ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፍረድ የትም ብትሸሹ የማይፋታ እና ቆሻሻ ነገር እግዚአብሔር ሲፈጥረን ለኛ ያለው እያለ የ አባት ንብረትን ጠብቆ የሚመጡ በተለይ ቀድመው በሚወለዱ በእናትና አባት ፍቅር ታንፀው ያላደጉ ጨካኞች ናቸው ህመሜን እንዴት ልንገራችሁ በስደት ስለ እናቴ ስለቤተሰቤ ተሰቃየው በጣም ህመም አለው😭ንብሷ በገነት ትረፍ

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Před rokem +3

    የዘመኑ.ትልቅ.የሰው.አውሬ.በጣም.ያማል😭😭😭😭😭

  • @haymanot1497
    @haymanot1497 Před rokem +23

    አምላኬ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ጠብቅልን🙏🙏

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem +1

      አሜን ሀይሚ በናትሺ ሞት ደምሪኝ

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před rokem +9

    ግን እስለሂወች ፖሮግራም ላይ ነው የፖሊስ ስራ ጠንካራ የሚሆነው በአካል ግን በጭራሽ የለም እንደውም በጉቦ ተደልሎ የሠወችን በደል የሚቀብር ነው ያለው ፖሊስ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před rokem +2

      እውነት ነው እዚህ ላይ ብቻ ነው በትክክል ፖሊስ ስራ ስትሉ የምንስማው ታዳ ለምን በትክክሉ የሉም እደዚህ አይነቶች ፖሊሶችና ህግ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-bl2np8wu4g በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Před rokem +1

    ያረቢ ይህኮ ተዛም ተዛም መዉለድ መጨረሻዉ ይህነዉ ከቻልን መዉለድ ከፈለግን ካንድ መዉለድን እሚያክል ዩለም

  • @user-iu3qd2ju6b
    @user-iu3qd2ju6b Před rokem +7

    አላህ ይጠብቀን ወንድሞቼን ያባቴንም ንብረት ትቼላቸው በአስራ አንድ አመቴ እሰው ቤት ተቀጥሬ ነው ህይወቴን ያሳለፍኩት አሁን አልሀም ዱሊላህ ሁሉም አልፋዋል

  • @emu4249
    @emu4249 Před rokem +5

    በጣም እናመስግናለን ፍጣሪ ይባርካችሁ አቦ በጣም ብዙ ዜጋን ክዚህ አይነት አደጋ እየታደጋችሁ ነው በርቱልን በተላይ ስደት ያለን ሴቶች ማነንም እንዳታምኑ ክዚህ በሆላ ማነንምምምምምም በቃ ስውን እንዳታምኑ ተጠቀቁ አቤት ወንዶችና ገንዘብብብ ቱ አፍር ያስበላቸው ፍጣሪ የገንዘብ ነገር ሊደፋቸው ነው እግዚአብሄር ይፍርድባቸው

    • @weyni24
      @weyni24 Před rokem +1

      እኔም ሰው ማመን ትቻለው ከስደት ብመለስም ሰው አልቀርብም

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +11

    እኔም የምኞት አይነት ታሪክ አለኝ ኢኢሱስ ክርስቶስ አንድ ጊዜ ከአፈና አንድ ጊዜ ከመድሀኒት አድኖኛል እኔ ምንንም አይነት ጥርጣሬ አልነበረኝም የመጀመሪያውን ሊያፍኑኝ የወሰዱኝ ቦታላይ ሁላችንንንም የሚያቀን ፖሊስ ስላየን ተውት ሁለተኛውን ደግሞ ሆቴል ቀጥረውኝ በምሳ ሰአት ፍርፍር አዘው ጠበቁኝ እኔ ሌላ ቦታ በልቼ ስለመጣው አልበላም አልኩአቸው እነሱም አይጣፍጥም ብለው ጥለውት ሄዱ ያው ተመላሽ የሚበሉ የጎዳና ልጆች ተጠቂ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም እኔ አሁን እደምኞት ስራዬን ትቼ ቤቴን ትቼ ተደብቄ ነዉ ያለውት የኔን ለየት የሚያደርገው ተሳታፊዎቹ የወዳና የክ/ከተማ ሃላፊዎች እንዲሁም 30አመት በጉአደኝነት ያሳለፍን ጉደኛዬ የተሳተፉበት ነው ። በጉዳዩ 17አመት ተዘጋጅተውበታል ኮንደሚኒየም እስኪደርሰኝ 1200ካሬ የሚሆን የመንግስት መሬት 1977ዓም በልማት የተያዘ የመንግስት መሬት በእናቴ እጅ ይገኛል ቀበሌዎችና ቤተሰቦቼ ፎርጅድ ሰነድ በእናቴ ስም አዘጋጅተው በእናቴስም ካርታ አሰረተው ጨርሰው ገዥ ሆኖ የቀረበው ጉአደኛዬ ድንገት ቢነቃ ሻጮች አታለው ነው ብሎ መያዣ የሚሆን የኔ ኮንደሚኒየም እዲሆን አቅደው እስኪወጣልኝ ጠበቁ ሌሎች ቤተሰቦቼ በሙሉ የግል ቤትና ምንም ንብረት ስለሌላቸው ማለት ነው እና እኔንየእናትህ ውክልና ስለአለህ ፎርጅዱ ላይ የናቴ ነው ብለህ ፈርም ነው ጨዋታው ሌሎቹ ቢፈርሙም የሚያዝ ነገር ስለሌላቸው ችግር የለባቸውም እኔም አልስማማም ስልአልኩ ነው እንግዲህ ይሄሁሉ መከራ እንግዲህ የእውነት አምላክ የሆነው በምህረቱ አድኖኛል ወደፊትም ለጠላቶቼ አሳልፎ አይሰጠኝም ስለውእነት በመሰደዴም ደስተኛ ነኝ

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ማረን ስለናትህ ብለህ😥

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +29

    አቤት ጭካኔ ወድም ያልታመነ መን ሊታመን ነዉ 😭😭😭🇪🇷

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ማሬ ነይ በናትሺ ደምሪኝ እመልሳለሁ ዉዴ

  • @jemaljuhar1727
    @jemaljuhar1727 Před rokem +17

    ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱት ንፁኃን ዜጎች ።

  • @messy127
    @messy127 Před rokem +10

    ሰላም ሰለሂውት እንኳን ሰላም መጣችው እውነት እጅግ አስተማሪ እና ትምህርት ስጪ ለዚህ ቻናል ተመልካቸቹ በላይ አሳዩኝ 👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤👈

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      ዉዴ በናትሺ ሞት ደምሪኝ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      @@selamtube1319 ሰሉ ነይ እመልሳለሁ

  • @user-km9dn9ek1v
    @user-km9dn9ek1v Před rokem +1

    እውነት ነው መጠንቀቅ ይጠቅማል ንብረት ቢጠፋ ይሻላል. በእርግጥ ቀደር በአላህ እጅ ነው ቢሆንም አንዳንድ ስግብግብ ሰዎችን መራቅ. ጥሩ ነው

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +4

    በጉጉት እየጠበቅን ነው ብስሪ 💓ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሰው ሰው ከመሆኑ አልፎ አውሬ ሆንዋል እህትና ወንድም ያልተዛዘነ ማን ሊተዛዘን ይሆን ኸረ ወዴት ነን ልባችላይ ያለውን ሰይጣን አስወግዱ ሰዎች ሰውን የመሰለ ውድ ነገር የለም 😥

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 Před rokem

      ኣውሬው እንድ ድሮ ሰው ለዋህ ሁነዋል ነገሩ ተገላብጠዋል'ኮ፡

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e Před rokem

      @@ambesajrsemere723 በጣም 😭💔

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis Před 8 měsíci

    በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቡ ት ታሪኮች በርቱ እኔ ከዚ ብዙተምሬለሁ አመሰግናለሁ

  • @ezdenandhawlettube1660
    @ezdenandhawlettube1660 Před rokem +5

    እደኔ እናቶችን ሁሉ እማየ ብየ ነው የምጣራው

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +4

    አይ ጭካኔ መጨረሻው ዘመን ይሄ ነው ወንድሜ ማን ይጠብቃል እንዲ ያረጋል የሚለው

  • @wubityedemufireenegh5601

    የሰዉ ጠላት ቤትሰብ ነዉ የምል ቃል ይታመነ ነዉ አበቱ አደነን ደግ ሰዉ ከምድር ተፍቱዋሊና ኢናመስጊናለን ስላቀረባቹ በጣም ነዉ ከራሴ ትምህርት የወስርኩት

  • @user-pr9mn3xh5h
    @user-pr9mn3xh5h Před rokem +6

    የአሁኑ ትውልድስ የከፋ ነው ገና እናትና አባት ሳይሞቱ ነው ድርሻዬን ስጡኝ የሚሉት በጣም ያሳዝናል

    • @gaema9673
      @gaema9673 Před rokem

      Telek sehtat eko yebtsab shegr now
      Berasachow serto menor segbachow yena habt nenat now yalu keza wedzi kestat yegbalu

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በባልሺ ሞት ደምሪኝ ዉዴ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      @@gaema9673 በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem

    Thank you so much Slie Hewot ❤😂👍

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před rokem +1

    በዚሕ ዘመን እንኳን የማያውቁት የሚያውቁት ሰው አይደለም መኖሪያ መዋያ ማሳየት በማይፈልግበት ግዜ እንዴት ቤቷ እንደዚሕ አይነት የዋሕነት እህ እንዴ በዚሕ ዘመን።
    ከሰላሳ የሚወልዱ አባቶች ብልታቸውን መቁረጥ ነው ። እነሱ ናቸው ይሕንን መአት የሚያመጡት

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን
    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭካኔ. የስራውን ይሰጠው
    ለገንዘብ ብሎ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      ሀብትሺ በግዛብሔር ደምሪኝ ዉዴ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ ቴሎ ና ማራናታ !!!!!

  • @Sabit33
    @Sabit33 Před rokem +1

    ታው ታው ዝም ብላችሁ ተጠንቀቁ አትበሉ ይገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆርጥ የኢትዩጵያ ህግ ይሻሻል ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před rokem

    እግዚአብሔር ከእንደዚህአይነትነገርይሰውረን።እሄውርስየሚባልነገርነውእርስበርስየሚያገዳድል።ግንአባትናእናቴለራሳቸውየሰሩትነው።የኛደሞሰርተንለፍተንየምናገኘውነው።ያማአደጉወጣሁላባቴያልሆነለኔአይሆንም።ለኔየራሴንይስጠኝ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Před rokem +1

    እግዜር ይስጣችሁ ትክክል ትልቅ አስተማሪ ነው ምን አይነት ጊዜ ነው ቤተሰቡ ገድሎ እንዴት እድርጎ ቁሽ ብሎ ይበላል

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem

    ውድ ስለሂይወቶት በጣም ጥሩ እና አሳዛኝ ነገር ነው ምታቀርብ አስተማሪ የሆ ነገር ነው ግን ደሞ አጣፍጣቹ እንደምሰሩት ሁሉ የፍርዱንም ውሳኔ አጣፍጣቹ ስሩ ሁሌም መጨረሻው ተፈረደበት ነው ምትሉት ስንት ዓመት የሚለውንም ስሩት ወንጀለኞችም ጭምር ይሄን ፕሮግራም ስለሚከታተሉ :::

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem +2

    እግዚው ሀገራችንውስጥ እሚሰራውስራ ለጆሮ እሚዘገንንነው ምናይነት የመግደልመፈስገባብን በጣምያሳዝናል ሰውአውሪሁናል

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    ግንለምን፣እግዚአብሔርሆይ፣ፍልቦናይስጠን፣፣ሰው፣በጣም፣እየተማርንበትነው፣በርቱልን፣።

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z Před rokem

    ባሁንግዜእኮ የሰወልጅሞት እረከሰ እኛአገርኑሮወድነወ የሰወልጅእረኮሸነወ በተገላብጦሸ ኑኖእረክሶ የሰወልጅወድቢሆን የትበደረስንነበር አላህይርዳን በርቱ

  • @mohammedsafi6112
    @mohammedsafi6112 Před rokem

    እና ብስራት ፕሮግራማቹሁን በጣም እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን ለኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የምታቀርቧቸው የወንጀል ታሪኮች 99ፐርሰንት የሚፈጸሙት በክርስትያን እምነት ተከታዮች ነው እናንተስ ልብ ብላቹህታል ልትሉት ይገባል።

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 Před rokem

    እግዚኦ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት አውሬ ይሰውረን

  • @user-fm8og1bi3p
    @user-fm8og1bi3p Před rokem +1

    ይብላኝ ለኛ ይሄን ጉድ የምንሰመው አሁንስ እራሴን እንኳን እየፈራው ነው

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před rokem +2

    እሱ ከማሰር ማስወገድ ነበር መፍትሔው ምክንቱም አሁንም ከእስር ሲወጣ የቀሩትን እህቶችዋን ከመግደል ወደኋላ አይልም ጨካኝ አረመኔ እንደነዚ ያሉትን አስሮ መቀለብ አያስፈልግም።

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +8

    የዉስጡን መግለፅ አቅቶት የረብ ብሎ በለቀሳ ሁሉ የአለህ እዝነት በራከት ይስፈንበት ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏👈

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před rokem +2

    ታዲያ ተገቢው ቅጣት ግፋ ቢል ስድስት አመት? ከስድስቱ ሁለት ወይም ሦስት አመት ታስረው ይፈታሉ በኢትዮጵያ ህግ እ? ነገ ተፈተው በልባቸው ያሰቡትን ያለ መፈፀማቸው ምን ዋስትና ይኖረዋል ቅጣት ስለቀለለ ወንጀለኛ በዛ ለወንጀለኞች ህጉ የልብ ልብ ስለሰጣቸው አይደለም? ይህ ሁሉ ህዝብ እንደ ቅጠል የሚረግፈው እስቲ መልሱልኝ ????????

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem +1

    ያማል ልቦና ይስጠን

  • @tilahunweldhana8793
    @tilahunweldhana8793 Před rokem +1

    Wed sil hewet azgajoch betam yemiyastemir program new .be sira bota lay abron yeminor ye hulet guadeguchen genzeb serko saytawekebet koyeto ene ga seserk teketatye yezewalehu ke siram tenor wed hageru hedual genzenb yaschger yezewalhu ke siram tebarual .yehem yehonew ye police program betam silmeketatel new.adrasachun betlkulgne lelam tarik ale silk betlkulgne

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Před rokem

    እውነት ነው እኔም በእናታችን ውርስ ምክንያት 50አመት ከኖርኩበት ሰፈር ከማህበራዊ ኑሮየ ከብዙ ነገር እርቄ ሰፈር ቀይሬ ከወንድሜ ሸሽቼ ኑሮ ጀምሬአለሁ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦ያረቢ

  • @ehetefita9665
    @ehetefita9665 Před rokem

    ላማረት ታቡሎ የጋዛእህቱን ይጋላል ሞትላማንም አይቃርም ጋዳዩም ይሞታል ሟቹም ይሞታል ምንድኖ እንዲየለጭካናኤ አድናን አድናን 😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem

    ብስራትዬ ስወድሽ እርጋታሽ 👌❤️❤️

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem +1

    Weyne ethiopa fetari yqir ybelat hulu wengel yfexemal betam yasaznal

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před rokem +1

    ስለ ህይወት አዘጋጆች ለምንድ ነው ወንጀለኞች ሲቀጡ ምን እንደተፈረደባቸው እና ቅጣቱን የማትናገሩት ?? ይህንን መልስ እንድትሰጪን በተለይ ብስራት ገመቹን እንጠይቃለን ።

    • @guenetgebre1584
      @guenetgebre1584 Před rokem

      Tikkil wenjelu yet endetederegena meche lingrun yigebal

  • @mihretutefera5733
    @mihretutefera5733 Před rokem

    ስለህይወቶች ጥቆማወቻችሁ ለሁላችንም ትምህርት ሰጭ ነው:: ግን ብዙ ጊዜ ፍርድ አገኝ ትሉናላችሁ እንጅ ፍርዱን አታሳዩንም (እትነግሩንም):: ፍትህ ለሁላችንም መማርያ ይሆነናል እና የስራት ዘምኑ የሞት ፍርድም ከሆነ ብትነግሩን ጥሩ ነው:: ወንጀል ለመስራት ለሚያስብ ሰው consequence ከባድ መሆኑን ይረዳሉ::

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 Před rokem

    እኔ እራሴን ከጠላቶቼ ጠብቃለሁ ጌታ ሆይ አንተ ከወዳጆቼ ጠብቀኝ እንዴት ወንድሜ ይጎዳኛል ብላ ታስባለች ከባድ ነው

  • @545menel
    @545menel Před rokem

    Besrtya think you welcome

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem

    ግሩም አስተማሪና አስጠንቃቂ ነው ነገር ግን ወንጀለኞች በመሆናቸው ስማቸውና የተፈረደባቸው ለምን አይነገረንም። ወንጀል ከስር በሗላ ህግ ሊሸፍናቸው አይችልም።

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ወይ ጭካኔ ነገ ለሚጠፋው መረጋጋት ያስፈልጋል

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před rokem

    እግዚሆ ጌታሆይ ሲሰቀጥጥ

  • @kassahunbayekedagn300

    እግዚአብሔር. ሆይ. ይህችን. አሀዛኝ. ልጅ. ደሟንም. እንደተበቀልክላት. በወለጋእና. በሌሎች ም. ኦሮምያ. ክልል. የሚታረዱ ፍጥረቶችህንም. ደም. ተበቀል. በቀል. የኔ. ናት. ብለሀልና.

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před rokem +1

    እኛ በምናስበውና በምንወስነው መች ሆነ ብለሽ ነው ልጅቷ እኮ ይህንኑ ሸሽታ ነበረ እረቃ ለመኖር የወሰነችው ግን ደግሞ አልሆነም በዚህ ሰበብ ትጠፊያለሽ ካላት ማንም አያስጥላትም።

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před rokem

    ያአላህ ዉይ የኛጊዜ በጣም ያሣዝናል

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Před rokem +2

    ሁሉም ነገር ለበጓ ነው ሌባው የላከላት ደሟ መና እዳይቀር ነው

  • @meseretabebe
    @meseretabebe Před rokem +1

    Ufffff 😭😭😭😭😭😭 betam yamal

  • @abse4305
    @abse4305 Před rokem

    ጥንቃቄ ቢያስፈልግም ግን የሰው ልጅ ፍፁም አደለም በኑሮውም በተለያየ ሁኔታ ብዙ ነገር ሚያሳስቱን ነገሮች አሉ ያው ፈጣሪ ይጠብቀን ነው ሚባለው

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před rokem +2

    የምወዳችሁ ጥሎብኝ ፕሮግራማችሁን በተለይ ሁለት እንቁ የሆነ አስተሳሰብ እና ዓመለ ሽጋ ቆንጆዎች እህቶቻችን ወንድሞችን አስከትላችሁ ለምታቀርቡት አስተማሪ እና ሁላችንም ልንጠነቀቅበት እንዲሁም (always awareness) ልንሆንበት ልታነቁን ስለወደዳችሁ ምስጋናዬ እጅግ የላቀ ነው።

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 Před rokem

    ግን ለምን ???????? አምላክ ልቦና ስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @seyamanzayna1408
    @seyamanzayna1408 Před rokem

    Bro fetree yechmerlke

  • @amelework8204
    @amelework8204 Před rokem

    በስመ ስላሴ የጭካኔ ጥግ ለገንዘብ ብሎ የእህቱን የወንድሙን የቤተሰቡን ነፍስ የሚያጠፋ ሰው ግን ለምን ይች አለም አላፊ ጠፊ ነች ገንዘቡም ያልቃል ሺ አመት ላንኖር ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጡር ነፍስ መቅጠፍ ነገ ወደማይቀረው ቤታችን ስንሄድ እንጠየቅበታለን ማሰብ ያለብን ለዚች ከንቱ አለም የድሎት ኑሮን ሳይሆን ለላይኛው ቤታችን ነው መሆን ያለበት😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    እንጠብቃለን 😢መበላላት መገዳደል ሆነ የኛ ሥራ?? ሰይጣን ራሱ ስራችን እያየ ይገረማል ምክንያቱም በእድሜ ብቻ ነው የሚበልጠን ሰይጣን 😭ውይይይ በወለጋ ለሚታረዱት ምንም የማያውቁ ገበሬወች ነፍስ ይማር ይብላኝ ለእኛ በቁም ለሞትነው በዘመናችን አይተነው የማናውቅ ጭካኔ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 Před rokem

      አይየሞቱትኮ የታደሉ ይህን ጉድአትዩያላቸዉናችዉ የወለዱማህፀኖች ባልወለዱእሚቀኑበት ግቤላይደሰሥን ወዮልሽነፍሤ

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 Před rokem

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽአይከፈልበትም

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem +2

    אלוהים ישמור אך הוא יכול לרצוח את אחות שלו כול כך אכזרי ממש כואב הלב נשמתה תיהי בגן עדן 😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ሰው ለገንዘብ ብሎ የሰው ሕይወት ሲያጠፋ !!

  • @betypos1003
    @betypos1003 Před rokem +1

    ታሪኩን ተራኪው ድምፁ ገዳይ ነው

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem

    ኡፍፍፍፍፍ አላህ ይስውርን

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Před rokem

    እወዳችኋለሁ የስለ ሒወት አቅራቢዎች!!!

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +3

    ዋውው አንደኛ ነኝ በቃ በመጨረሻ ክፋት ሆነ ስራችን አቤቱ ይቅር በለን ❤🙏በቅንነት ኑ እስኪ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ በቅንነት ብቻ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 Před rokem

    Egzio maren

  • @ahimedkasim6458
    @ahimedkasim6458 Před rokem +2

    በኡነት ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @llllll-vb5hb
    @llllll-vb5hb Před rokem

    Eneko bisrat girimmmmm mitiyign nigist yehonsh kibrishin yetebeksh kuru mesmerish is too visible which i love about you beka you are super classy for me yene konjo akebrishalew set negn misale nesh lene

  • @promobil5835
    @promobil5835 Před rokem

    Fetari hoyi wedajen anet tebekilegn telaten ene tebekalwe mebalwe nger bewentu lek nwe esu kekifu nger hulu yitebekin

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u Před 2 měsíci

    Uuuuuuffffffff yene mesikin ehete 😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před rokem

    መጠንቀቅ ማለት የውርስ ጭቅጭቅ ካለ በህግ ማስያዝ ያስፈልጋል ቤተሰቤ ነው ብሎ መዘናጋት አያስፈልግም በፍጥነት ሸጦ ለተገቢው ሰው ማከፋፈል ህጉ የቤተሰብ ጉዳይ መጀመሪያ እርስ በርስ ይለቅ ቢልም ጉዳዩ በህ ግ እጅ ስለሚታወቅ ቢያንስ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ስለሚያውቁ ወንጀሉን አይፈፅሙም 1.2 ማለት በጣም ትንሽ ገንዘብ ነው ትልቁን የሰው ነፍስ ለማጥፋት ያውም 5 ሰውን የሚያክል እንዲህ አይነት ሰዎች የማይገባቸው ብሩ እጃቸው ላይ ሲገባ ከአሰቡት በታች መሆኑን ሲረዱ ነው ከገንዘብ ሰው ይበልጣልና

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před rokem +5

    ብስራት እና ሜሬ ድምፀ መርዋው 👌🥰🥰አምላኬ ሆይ በምህርትህ ጎብኘን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል 💔😭😭

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      ሀረግዮ በገብሬኤል ደምሪኝ

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 Před rokem

    ምን ጉድ ነው

  • @Zelalem12t
    @Zelalem12t Před rokem

    ስለ ህይወት ፕግራም ሚመቸው ✌

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před rokem

    🙇👌👌👌

  • @merrywondimu
    @merrywondimu Před rokem

    ድምፁ ፍቅር አሲዞያል

  • @tarekegngebre9714
    @tarekegngebre9714 Před rokem

    ውይ ጭካኔ ብቻ ፋጣር ካ ክፍሁ ሁሉ ይታብቃን ባጣም ያዛዝናል 🤭👈

  • @elsaabraham1819
    @elsaabraham1819 Před rokem

    Eswa men atefache megedel kasebe megedelu ayker
    Eko shesheche men lewut meta
    Geta yetebeken belu

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před rokem

    👍👍👍👍

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před rokem

    Gemechu please consult your legal team there are programs under "sele hiwot" this has really confused me and unable to link directly to your site.

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Před rokem

    OMG Lord have mercy on us mercy my Lord what kind evil is he this is redeclouse unbelievable how can you kill your Love once for money ufffff

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Před rokem

    🙏🙏🙏😭😭😭

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 Před rokem

    Very sad, unhuman

  • @hawagana8437
    @hawagana8437 Před rokem

    Tikikil new ehe yene tarik new

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 Před rokem

    ትውልዱ ከቲክ ቶክ ጊዜ ተርፎት መቼ የእናንተንና እንንተ የመሰሉትን ተመልክቶና አዳምጦ ይማርበታል። ድሮ አንድን ሰው ለማወቅ ጓደኛውን እይ ይባል ነበር በዚህ ዘመን እኔ እምለው አንድን ሰው ለማወቅ ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ያደረገውን እይ እላለሁ።

  • @chefbuzyeshemlise7917

    ye ena hiwotm be egzbher aylee degnalhu medanit arghubgne leglhugne neber Ethiopia west gin be ewnte Christina nachw wey malt eykbdal

  • @furtonayemane6492
    @furtonayemane6492 Před rokem

    እን ማማር የሚለውን ፕሮግራም እይና እስኪ ትንሽ ለወጥ ያለ ፕሮግራም አቅርቢ

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Před rokem

    😢😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️

  • @bulgaw
    @bulgaw Před rokem +2

    Bisrat, I really like your show and the way you presenting. But I have to say the MAKE UP on your face is too much and keeps distracting me while I am watching your show. I don't think you guys need a make up to this extent I.e. you are beautiful with out.o

  • @545menel
    @545menel Před rokem

    is setane newe

  • @furtonayemane6492
    @furtonayemane6492 Před rokem

    እረ መቼ ነው መልካም ሀሳቦች ለሰው የሚጠቅም አይምሮሽ የሚያመነጨው🤔

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 Před rokem

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Před rokem

    😭😭😭😭😭