እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 11. 2023
  • በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
    Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 381

  • @SileHiwotTV22
    @SileHiwotTV22  Před 8 měsíci +84

    በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን

    • @user-yo4jz3ni2e
      @user-yo4jz3ni2e Před 8 měsíci +4

      እንኳንም ያልሆኑ

    • @najahtn809
      @najahtn809 Před 8 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤

    • @user-hb4xm3ks9g
      @user-hb4xm3ks9g Před 8 měsíci

      Ere enkuan alhonu besmeam... Kaderegut ngr antsar firdu ygebachewal lijochu

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před 8 měsíci +2

      💔በስማም😮🙆😢

    • @user-wo3vo9tc3p
      @user-wo3vo9tc3p Před 8 měsíci

      ለሀውለ ወላቁወት ኢላ ቢላሒ አዚም

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před 8 měsíci +25

    እናት እደት ትገደል አለች ለገዘብ ተብሎ እምየን አይደለም ቢላዋ እቅፋት ሢመታት ልብ ይሠነጥቃል እናት ያለችሁ ለናታችሁ ክብር ፍቅር ስጡ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 8 měsíci +68

    ምን ልበል የእውነት ፈጣሪ ከእንግዲህ አይነት አፀያፊ ነገር ይሰውረን 😢😢😢

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před 8 měsíci +43

    ይሄ ፕሮግራም የሚመቸው 👍

  • @alamdamena5715
    @alamdamena5715 Před 8 měsíci +88

    እናቴ ምነው በኖረችልኝ ብዬ እመኛለው ምንም ገንዘብ ቢኖረኝም ሁሉ ቢሞላ ማን እንደ እናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fetayebelay9364
      @fetayebelay9364 Před 8 měsíci +3

      እኔም😢😢😢😢😢።

    • @alamdamena5715
      @alamdamena5715 Před 8 měsíci

      @@fetayebelay9364 አይዞሽ ውዴ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 8 měsíci +1

      betikikil

    • @user-fj2bp8ci7x
      @user-fj2bp8ci7x Před 8 měsíci +3

      እኔም ምነው እናት በኖረችን ሂወቴንም ጭምር በሰጠኋት አይደለም ገንዘብ

    • @alamdamena5715
      @alamdamena5715 Před 8 měsíci

      @@user-fj2bp8ci7x አይዞሽ እኔም እንዳቺ ነኝ

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 8 měsíci +19

    እናቴ ባለ እዳሽ ነኝና ዉለታሽን ሳልከፉል ሞት እዳይቀድመኝ 😢 አንቺ ስላለሽኝ ነዉ እንደልቤ የምሮጠዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fi6di6gp6s
    @user-fi6di6gp6s Před 8 měsíci +5

    ፈጣሪዬን የምለምነው ከእናቴ አስቀድመኝ ነው እናቴ እስከ አለም ፍፃሜ ትኑርልኝ

  • @user-bw3sg7ol1c
    @user-bw3sg7ol1c Před 8 měsíci +22

    እናት ያለዉ እናቱን
    እቃ ይቆጥራል
    እናት የለለዉ ደግሞ
    ምነው በኖረችልን
    ይላል እናት ያላችሁ
    እናታችሁን ተከባከዉ😢😢😢

    • @user-ou6fe1hk9t
      @user-ou6fe1hk9t Před 8 měsíci +1

      በትክክል ማርያምን እን ለናቴ ብየ ነው ተሰድጄ ያለሁ😢😢

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 8 měsíci +26

    ዘንድሮ የማንሰማው የለም😢ኧረ ፈጣሪ ተለመን

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 8 měsíci +8

    ያለቀለት ዘመን ነው ልጆች እናታቸውን ለገንዘብ ብለው ከገደሉ ይዘገንናል እግዚሐብሔር ምህረቱን ያውርድልን😢😢😢😢😢

  • @misgogo4397
    @misgogo4397 Před 8 měsíci +12

    በፈጣሪ ስም ምን አይነነት ጊዜ ደረሰን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አስበን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 8 měsíci +13

    ትውልድ ሆይ ወዴትእየሄዳቹ ነው???? አቤቱ ወደቤትክ ጥራን እግዚአብሔር በጣም ዘግናኝ ለዓይምሮ የሚከብድ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 8 měsíci +9

    እንዴ ግን ስለ ሒወቶች እውነተኛ ታሪክ ነው ወይ??? እንዴት እምዬን እንዴት ውዷንና አዛኛን ወላጅ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለሁ ክፉ አይንካብኝ ❤!!!

    • @user-bz8nn5nh4f
      @user-bz8nn5nh4f Před 5 měsíci

      ባክሽ እውነት ነው ምን እግዚአብሔርም ዝም ያለን የኛ ሀፃት በዝቶ አይደል ከስውኮ ህዝብ በለጠ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 8 měsíci +6

    እፍፍፍፍፍ እማየ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኚ እማ የኔ ብቻ ሳኮን የልጀም እናት ናት አባየም እደሳው እናቱ ሚዜው ነበር የምባለው እናቴም ልጅ ሚዜው ነበር ከስደት በፊት ስደት አስሮኚ በናፍቆት ሰክሪ አለሁ አላህ ይቅር ይበላቸው የህ ስራ የሰው ሳይሆን የሸጧን ነው እማየ እወድሽ አለሁ ❤❤❤

  • @feruzsallah1735
    @feruzsallah1735 Před 8 měsíci +3

    ምንም አሳዛኝ አይደለም በጣም ደስ የሚል ፍርድ ነው እሰይ አሁን ገና ትክክለኛ ፍርድ ሰማን ❤❤ እውነተኛ ዳኛ ነው ፍርዱን የሰጠው እናመሰግናለን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 8 měsíci +1

    ስለ ህይወት ምርጥ አስተማሪ ነው ድራማ የሚሰራው ግን አያስተምርም።።ብስራት የእናንተ ብቻ ይቀጥል 👏

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Před 8 měsíci +1

    በጣም ያሥዝናል እናት ቀድማ ሥትምት ልጆች የእናቴን ድረሻ ይላሉ አባት ቀድሞ ሲሞት ልጆችእ ያባቴን ይላሉ ግንነገሪ የእናት የአባት ገንዘብ የራሳችየእናትና የአባትናውጄ የልጄ አይደለም እኛን ካሥደጉን ካሰተማሩን በረሳችን እራሥችን ማሥተዳደረ ግዴታችንናው የእናት የአባት ንብረት ያሠተዳድረናል ብለን በህሌናችን ማሥብ የለብንም

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 8 měsíci +7

    በጣም ያሳዝናልን በእናት ላይ አደዝህ ያል ጭካኔ ከባደ ነው አይ ኢትዮጵያ ወደት እየህደን ነው

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited Před 8 měsíci +5

    Bisrat, you are an amazing preacher.❤

  • @user-qq4yu9ok9l
    @user-qq4yu9ok9l Před 8 měsíci +6

    በስማም በውልድ በመንፈስ ቅድስ ምን አይነት ነገር ነው የምንሰማው ኡፍ😢😢😢 ያማል በጣም

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před 8 měsíci +8

    😢😢😢 ወይ ግዜ እናቴ እወድሻለሁ😢

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 8 měsíci +1

    ፊልም ስትሰሪ ነበር የማውቅሽ በጣም ነው እርጋታሽን የምወድልሽ በርቺ 👍👍🫶🥰

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 Před 8 měsíci +1

    እግዚዮ ማህረን ክርስቶስ ይህን እውነት ነው ብሎ ማሰብ ከባድ ነው እናት ላይ ?ምን ክፉ ብትሆንስ ምን አይነት የተረገመ የተረገመ ትውልድ ነው እግዚዪ ጌታሆይ 😢

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před 8 měsíci +4

    አይ እዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ እናት እኮ እናት ናት 😢😢 እናትዪይቱም ቤቱን ሽጣ የውጭ እድላችው ባይበላሽ ለእዝህ ግድያ አይደረሱም ነበረ ግን ያም ሁኖ እናታችውን መግደል የለባችውም ነበረ😢😢😢😢😢

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 Před 8 měsíci +1

    እንደዚህ ዓይነቶቹ ከወንጀል ድርጊት በኋላ በጣም የተረጋጋ ኑሯቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች ካልተያዙ ለወደፊት በሌላ ምክንያት የሰው ሕይወት የማጥፋት እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው

  • @bisrattesfaye4076
    @bisrattesfaye4076 Před 8 měsíci +11

    ሲጀመር አባት ወይም እናት ሲሞት ድርሻዬን ተብሎ አይጠየቅም ትልቅ ነውር ነው ።

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 7 měsíci

    Good job. 🎉thank you

  • @truth2897
    @truth2897 Před 7 měsíci +1

    ይህ ቤት እኮ አባትና እናት ለፍተው ያፈሩት ለልጆቻቸውም መጠለያ ቢቸግራቸው እንኳን ቆሎ በልተው ውሃ ጠጥተው ገበናቸውን ሸፍነው የሚኖሩበትን ቅርስ ነው... ሸጠው አረብ አገር ለስራ ለመሄድ ይህን ማሰባቸው ትክክል አይደለም እናትም የፈለጉትን ያለማድረግ መብቷ ነው እውነት እነሱ ውጭ ወተው ሰርተው ለመለወጥ ካሰቡ ከዛው ካገር ነው የሚጀመረው ያገኙትን ስራ በመስራት በመጣር ካልቻሉ ነው ያባትም የናትም ወይም የዘመድ እርዳታ የሚፈለገው የሚመስለኝ ከናት የበለጠ ልጆቿን የሚያውቅ የለምና እምቢ ያለችበት ምክንያት ፈጣሪና እናትየው ነው የሚያውቁት ጥሩ ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ሴጣናዊ ስራ ባልፈፀሙ ነበር ሌላው የእናትየው መማታት ማንም ያለ እናት ቅጣት ያላደገ የለም ትክክል ነው ማለቴ አይደለም ግን ባገራችን የተለመደ እንደ ባህል የሆነ ነገር ነው በሂደት መቅረት አለበት ይህች እናት ግን ያለምክንያት ልጆቿን አትመታም በተለይ ብቻዋን ልጆቿን የምታስተዳድር እናት ቀላል አይደለም ከባድ ነው ብዙ ጫኛ ስልለባት የልጆቿም ተጨምሮ ለመሞቷ ምክንያት ሊሆን አይችልም።

  • @user-ui2cp8ee5e
    @user-ui2cp8ee5e Před měsícem

    እግዞ

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 Před 8 měsíci +2

    ይገርማል ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን 😢 እኛ ቤት የአንዳኛችን ቤት ስም በአዳንችን ነው አልሀምዱሊላህ ❤በፍቅር ነው የምንኖር

  • @Hirut-wp1rm
    @Hirut-wp1rm Před měsícem

    አግዞ

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před 8 měsíci +3

    እምዬ እንኳን ልገላት ዘላለም ኑራልኝ እኔ ልሙትላት ምንም ብር ቢኖረኝ እናቴ ከሌለች ብሩ ወረቀት ነው ተገቢውን ቅጣት አገኙ በአንዴ ዘራቸውን ለፈር አደረጉ ያማል😢

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 Před 8 měsíci

    Azegagiena Akirabe BESERT GAMEHU Betaem Temehrt Yameste Nawe Ena Betam Amesegenalew. Bazhue Katelbet. This programs is very nice fantastic 👌 All the time people u have to be must constriction u guys I like this performance keep going to be contains Tankyou for cooperation.

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před 8 měsíci +1

    ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው, አናመሰግናለን 🙏🏽 ትንሽ ክላስካሉ ይረበሻል እና አቀራቢዋ ሰታወራ ሙዚቃ ባይኖር. በርቱልን 🙏🏽

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před 7 měsíci

    የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ማስተዋሉን አድለን መልካም ነገር የምንሰማበት ጥሩ ነገር የምናይበት ጊዜ ዘመን ስጠን አቤቱ አምላኬሆይ በፍቅርህ የምንኖር አድርገን አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ የንስሃ እድሜ ስጠን እማ እናቴ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ በሰላም ለመገናኜት ያብቃን የእሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን እማም እወድሻለሁ ለእኔ ስትይ ያልሆንሽው የለም ሁለነገሬነሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ ክፉሽን አልስማው እሁ ያማል ነፍስ ይማር ለሟች እናታችን😭😭😭😭😭😭

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 8 měsíci +5

    ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před 6 měsíci

    እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ማሀረነ ክርስቶስ ማረን

  • @helenabera4942
    @helenabera4942 Před 8 měsíci

    እግዚኦ አምላኬ እውነትኛ ታሪክ ነው እኔ ማመን አቃተኝ ምን አይነት ጊዚ ነው አምላኪ እንደቸርነትህ😢

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፈረደባቸው በምድርም በሰማይም ይቀጡ😢

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Před 2 měsíci

    Ejeg betam yasazenal

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 8 měsíci +1

    የፈለገ ይሁን እናትን መግደል ለምን😂እሷን ገድለው ምን አይነት ኑሮ ሊኖሩ ነበር እንዲህ አይነት ጭካኔ እግዚኦኦኦኦ😮😮😮

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 Před 8 měsíci +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን የጠቆምው ስው ስልክ ቁጥር እያለው ፓሊሶቹ 4ወር ሙሉ ጊዜ መውስድ ምን እመጣው ልጆቹን በቁጥጥር ማዋል ሲችል ልጆቹም እምልጠው ነበር ንፁህ ደም ነ የያዛቸው😭😭😭

  • @user-ur8bd6cc6e
    @user-ur8bd6cc6e Před 8 měsíci +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ያረብ አደራህን እነሱን በፈተንክበት አትፈትነኝ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 8 měsíci +1

    ሰላም የኔ ውድ በጣም በጣም ያሳቅቃል

  • @semuyazeru1220
    @semuyazeru1220 Před 8 měsíci +2

    እናቴ ብትኖር እንዲ አልሆንም እዚ ቦታ ላይ አልገኝም እላለሁ ሲከፋኝም ደስ ሲለኝም ደስታዬን በተካፈለች ሁሌም ምን አለ አብራኝ በኖረች እላለሁ አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቃት እናት ያላቹ እናትነትዋን ልጅነታቹን ተረዱ

  • @masreshasenait1347
    @masreshasenait1347 Před 8 měsíci

    በጣም ይገርማል የጭካኔ ጥግ እናትን ምንም ትሁን ይሄ አይገባትም የኔ እናት በጣም ትማታ ነበር መማታቷንም ሆነ ቁጣዋን አስቤውም አላውቅም ሲያማት እንኳን አልወድም ዛሬ ደርሼላት ቅብርር አርጌ ይዣታለሁ

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 8 měsíci +2

    አቤቱ,,አምላኬ ምንጉድነው,,የምንሠማው😭😭😭😭😭😭😭😭እምዬላይ,,እንዴት እጃቸውሥ ጨቀነ

  • @user-po1ej8ys1b
    @user-po1ej8ys1b Před 8 měsíci +2

    ሁሉም እናት እናት አይባልም ።ልጅ ላይ አምባገነን መሆን የሚቻለው ልጆች እያሉ ብቻ ነው።አለበለዚያ በቂም አድጎ መጨረሻው እንደዚህ መሆን ነው ።ይህ ፍቅር የሌለበት ቤተሰብ መጨረሻው ለሁሉም መጥፎ መሆን ሆነ።

  • @dawg929
    @dawg929 Před 8 měsíci +1

    ስታሳድጉ ልጅ አትምቱ የምንለው ለዚህ ነው። ችግሮች በሙሉ በአመፅ ነው የሚፈቱት ብለው እንዲያምኑ እናደርጋቸዋለን

  • @melesegenenedulecha7955
    @melesegenenedulecha7955 Před 8 měsíci

    ስታወሪ ይጣፍጠኛል እህቴ ❤ በተለይ መጨረሻ ላይ የምትሰጪው ምክር 🙏

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Před 7 měsíci

    በእውነት ያስፈራል እግዚአብሔር ይጠብቀን መውለድ ያስፈራል

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před 8 měsíci +2

    😢😢😢😢አይጆሮየ ሥቱን ሠማህ

  • @dawg929
    @dawg929 Před 8 měsíci +1

    ወጣትነት አደገኛ ነው። ማሰብ አቃታቸው ልጆቹ። ሁሉም ያሳዝናሉ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 8 měsíci

    በጣም ያሳዝናል እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ
    እንግዲህ ምን እንላለን እግዞኦ ከማለት ውጪ የእናት ዋጋዋ እንዲህ ከሆነ ላከ ጠላት ከእሩቅ አይመጣም 😢😢😢

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před 8 měsíci +4

    አንዳንዱ እናት ለልጆቻቸዉ ሂወት ግዴለሽ ናቸዉ መጀመሪያ እሺ ማለት አልነበረባቸዉም ነበር ልጆቹ ጉጉት ዉስጥ ከገቡ ቡሀላ የሚገፋፋቸዉ ሌላ ሀይለ ይኖራል እኮ ፈጣሪዬ የሶስት ነፍስ ሂወት እንደዋዛ አለፈ😰😰

  • @Bayush21
    @Bayush21 Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢😢

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 8 měsíci +1

    😢እፍፍፍፍ እደት ይዘገንናን 😥

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 8 měsíci +1

    😭😭😭😭😭ፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @user-od9mb6tf9r
    @user-od9mb6tf9r Před 8 měsíci +1

    እናቴ የኔ ህይወት ያአይኔ ብሌን ❤

  • @_XxxcupcakexoxoX_
    @_XxxcupcakexoxoX_ Před 8 měsíci

    Betam yasazinalu inatiyew nefis yimar

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 8 měsíci +1

    አይ አማ ወልደሽ ይኤ ነዉ ስጦታሽ እግዚአብሔር አንተ ፍረድ

  • @ayelechaklilu7579
    @ayelechaklilu7579 Před 4 měsíci

    የሚገርም ነው

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 Před 6 měsíci

    ሱባሃን አላህ 😭እናሱን አይደለም 1ዴ 1000ጊዜ ማግዳል ቢቻል ይጋበቸዋል እኮ እናሱ ልኖሩ አይደል እናታቸውን የጋዳሉት
    ሱበሃናከ ራቢ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před 8 měsíci

    እግዞ😢😢😢

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před 8 měsíci

    😢😢😢😢😢 አይስማ ይል እግዚኦ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 8 měsíci +4

    😢😢አረ እርዕሱ ራሱ ሲዘገንን በስማም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 8 měsíci +1

    ወይይይይ ወይኔ እረ ገዳያቸውን ወለዱ አቤት ጭካኔ ጭካኔ እረ ውይ 😭😭😭

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Před 8 měsíci +1

    ኡኡፍፍ ጌታ ህይ ምን አይነት ጭካኔ ነው ያውም እናትን 😭

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 8 měsíci +1

    ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኘ

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n Před 3 měsíci

    Ayyii hadhaa. Anna ajesuu. Saagalee ishee osoo hin dhagahin turunuu,nama ajesaa 😢😢

  • @yeworkwuhaayalew3836
    @yeworkwuhaayalew3836 Před 8 měsíci

    እግዛኦ እግዚኦ መድሀኒያለም አባቴ ሰውረን ከዚህ መዓት

  • @hithere4939
    @hithere4939 Před 3 měsíci

    Besriy ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 8 měsíci

    እግዚኦ😢😢😢😢

  • @user-tq7zf8rh4g
    @user-tq7zf8rh4g Před 8 měsíci

    ሱቢሀንአላህ

  • @fev984
    @fev984 Před 8 měsíci

    Enatyew betam new yemiyanadut

  • @meronyoakin7836
    @meronyoakin7836 Před 8 měsíci +1

    Anegagersh des sil keteybet❤

  • @kalkidanlulu-dr6wh
    @kalkidanlulu-dr6wh Před 8 měsíci +1

    ሴትየዋ ራሱ ችግር አለባቸዉ

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 Před 7 měsíci

    ያሳዝናል

  • @mememmememmmemem5648
    @mememmememmmemem5648 Před 8 měsíci +1

    እውነተኛ ነው ወይንስ ድራማ ነው 😢

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Před 7 měsíci

    የእናት፣ወሌታ፣በዚህመንገድ፣መክፈልአይከብድም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናትብዙሁናየምታሳድግ፣እኮናት😢😢😢😢😢😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 Před 8 měsíci

    እግዚኦ ይማረን ይቅር ይበለን ሰይጣን ነው ይሄን ያደረገ እናት እናት ናት እኛን ለማሳደግ መከራየተቀበለች ይዘገንናል እጅግ አዳዴ ስሜታዊ እንሆናለን የአዳድ ሰው ንግግሩም መርዝ ነው ሰይጣን በዚህ መሀል ይጠቀምብናል እርግጠኛ ነኝ ሆን ብለው አይመስለኝም ሲመትዋት እደተባለው የወረወረችው ቢላ አጉል ቦታ መቷቸው ይሆናል እንዴት እማን አውቀው እጃቸው ታዞላቸው በቢላ ደጋገመው በስመስላሴ

  • @SSs-mg6bl
    @SSs-mg6bl Před 8 měsíci +4

    እናት እኮ እንቁ ናት ሞት አይገባትም

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n Před 8 měsíci

    Degmo ahun yemkershew betam betam tekekel new be astedadeg metenkek aleben egzern egza twchemro lejochen ke metefo menged madan yechalal be ahun gize beteley be wech yalen lejochanenen yemnkebakebeq kemeten belefe menkebakeb alelewem makebet asadegen new memeleshaw yemitefan 👍

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 8 měsíci +3

    በጌታ ስም አድነን ምን አይነት ጭካኔ ነው ?😢

  • @merik2813
    @merik2813 Před 7 měsíci

    እናት ሁሉ እናት አይደለም። ኢትዮዺያ ዉስጥ ከድህነት ጋር ተያይዞ ለ እናት ሚሰጥ የተጋነነ ቦታ አለ። እናት ቦታ ላይ ተቀምጠዉ የ ሰዉ ሂወት ሚያበላሹ ምቀኞች። በልጆቻቸዉ ሂወት ሚቀኑ አሉ

  • @user-wt2th5ym1y
    @user-wt2th5ym1y Před 8 měsíci

    حسبي الله ونعم الوكيل

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 8 měsíci

    ወይኔ በጣም አዛዘኝ ታርክ ነው እናታቸው ላይ እንድአይነት ጭካኔ እናት ላይ ልጅን በግባቡ መሰደግ ነው ብዬ አስባለው ልጆችን እንድ ያስጫከናቸው እድገታቸው ነው😭😭😭 ከባድ ጭካኔ ነው እናቴን በመጣቴ እጅግ በጣም ነው የተጎዳውት በኖረችልኝ እያልኩኝ 😢

  • @lifeistest5790
    @lifeistest5790 Před 8 měsíci +3

    ገና ሳላየው ርእሱን ኣይቼ ፈራው 🥺😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 8 měsíci

    እግዚኦ ምን ታሠማናለህ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 8 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አረመኔ ትውልድ ሰይጣን እራስ ወዳድ
    እግዚአብሔር የህሊና እረፍት ይንሳቹ
    የእናታቹ ደም ይፍረዳቹ😭😭😭

  • @AfiLata
    @AfiLata Před 8 měsíci

    Allah wakber er zndros gud new be mulu ayna mayet tasasaghalch eko enata hiwrta😢😢😢😢

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 Před 8 měsíci

    ምን አይነት ግዜ ደርስን ፈጣሪየ እሟሟቴ አሳምርልኝ😢😢😢😢

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n Před 3 měsíci

    Namnii hadhaa jijirachuuf biyyaa ba'aa malee hadhaa ajesanii biyya hin ba'anii. Eebba ishetuu. Karaa namaf saqaa 😢😢😢

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Před 8 měsíci +1

    ወንጀል ነክ ወሬዎች ሌላውን ሰው ለወንጀል ከማበራታታት ውጪ ጥቅሙ እምብዛም ነው፣! ብዙ ሰው ትንሽ ወንጀል ሰርቶ ማረሚያ ተብሎ ይገባ እና ሌላ ብዙ ወንጀል ተምሮ ይወጣል: ልክ እንደዚህ ነው ይህም ፕሮግራም እያደረገ ያለው

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 8 měsíci +1

    እውነት ኢ/ያ ላይ ይኸ ሁሉ ግፍ😢😢😢😢 እናቴ ካንቺ በፊት ያድርገኝ መቼም አልችልም አንቺን አጥቼ መኖር😢

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h Před 8 měsíci

    በስመአብ የጭካኔ ጥግ እማዬ የደስታዬ ምንጭ ካላቺ አለም ጎደሎ ናት ስስቴ ናት እናት መቼ ታይታ ትጠገባለች 😊😊ሲጀመር አሳደገችኝ ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ ዝቅ ብዬ ሰርቼ በላቤ እራሴን መቻል እንጂ እማ አንቺ ብቻ በጤና ኑሪልኝ ለምን ድንገይ ተሸክሜም ቢሆን አሮርሻለሁ እንኳን ለራሴ

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Před 8 měsíci +1

    እረጎበዝአሁንስ ከሰይጣን የበለጠሰውከፍታል ወይጉድ ያሳዝናል እግዚዎጪካኔ

  • @dassalejdassalej8948
    @dassalejdassalej8948 Před 8 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @user-hu7km3wr8t
    @user-hu7km3wr8t Před 8 měsíci

    ያአላህ እናትየዋ እህህህህህ😢😭😭😭

  • @madinhaa-jn3eb
    @madinhaa-jn3eb Před 8 měsíci +1

    ትክክለኛፍርድነው😢😢😢😢እናትንያህል ነገር