የእህቷን ባልና ቤት የወረስቸው ሴት ዘግናኝ ወንጀል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 10. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 281

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +55

    በትዳር መካከል ምንም አይነት ዘመድ ለጥዬቄ ካልሆነ አብሮ ማኖር መዘዙ ብዙ ነው ከቻሉ በውጪ መርዳት አለቀ ምን አይነት አይምሮ የሌላቸው ናቸው ጌታ ሆይ አድነን

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Před rokem +35

    Thank you for the wonderful presentation. ከዚህ ቀደም ሰዎች ጠላት ከሩቅ አይመጣም ሲሉ ሰምቼ ነበር:: መደምደም ባይቻልም ይህ ድራማ ግን ያንን ያሳያል::

    • @natty2781
      @natty2781 Před rokem +3

      ድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው

    • @robelwamisho2982
      @robelwamisho2982 Před rokem +2

      @@natty2781 : Ok; በድራማ መልክ የቀረበ እውነተኛ ታሪክ በሚለው ይታረም::

  • @wubatube1644
    @wubatube1644 Před rokem +62

    እግዚአብሔር አያየንም እያሉ ግፍን በደልን የሚፈፅሙትን ሁሉ ልቦና ይስጣቸው እውነት ይዘገያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም

  • @dagnachewseifu1724
    @dagnachewseifu1724 Před rokem +13

    ከማንም የምንሰማውን ነገር እውነትም ይሁን ውሸት ቆም ብለን መመርመር ከብዙ ጉዳት ያድነናል ::
    ያልጠረጠረ ተመነጠረ ከሚባለው አባባል ያድናል :
    እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን 🙏

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před rokem +7

    አላማፈሯ ቀና ብላ አይኗን ማየቷ ጉድ ጉድ እሽ ከእህት ወድያ ማንን እንመን 🙏🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ማንነታችን መልሰን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem +6

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክፉዎችን ልቦና ስጥልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ኢትዮጲያን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርን አድለን በግፍ በወለጋ እሚጨፈጨፈው አማራ ደም በራያ እሚሰራው ግፍ በደል ተመልከት

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +34

    የሰው አውሬ ቱ የደረስንበት ዘመን ያስፈራል😭😭😭💔💔😭

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Před rokem +15

    ወይኔ ጉዴ ዘንድሮ ለጆሮ ዘግናኝ ነገር ብቻ ነው የሞላው😭😭

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 Před rokem +5

    በዝች ስሀት ብዞወቹ ውድ ህይወታቸውን አተዋል ብዞውች ይችን ምድር ተቀላቅለዋል
    ብዙዎች ታመዉ ህክምና ላይ ነቸዉ ብዙዎች መኑሪያ አተዉ እየተንከራተቱ ነዉ ብዙ ወች ተርበዋል እን ግን ደህነነን ፈጣሪ ይመስገን
    በሉ ።።።።ለተቸግሮት ፈጣሪ ይድርስላቸዉ

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Před rokem +50

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚዮ ድንግል ማርያም አደራሽ ከእንደዚህ አይነት ሰዉርን አሜን

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 Před rokem +15

    እንኳን አልሞተች የእህቷ የባሏ ክህደት በአይኗ አሳያት

  • @ጊዜ_ለኩሉ
    @ጊዜ_ለኩሉ Před rokem +8

    አምላኬ ሆይ የምናየው የምንሰማው የምናደርገው ክፍ ነገር ሁሉ ህልም አድርግልን በጣም የባሰ ጊዜ እየመጣብን ነው

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před rokem +15

    እግዚኦ የሚሰማው ሁሉ ነገር ይዘገንናል 😭 ብረሃኔ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይማርሽ🙏 እህቷ እና ባሏ ፈጣሪ ከምድር ያጥፋቹ🙏

    • @jsishjdudkn4498
      @jsishjdudkn4498 Před rokem

      ይዘገያል እንጂ የውነት ቀን አይመሽም

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před rokem +4

    ስለ ግለሰቦች የግል ሂወት ቡዙ ግዜ ተረካቹህልን።
    ስለወጋ የጅምላ ጭፍጨፋስ ሰው መሆናቹህ ተሰምቷቹህ ነግ በኔ የሚለውን አስባቹህ ስለ ወለጋ የምታቀርብልን መቸ ነው❓

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před rokem

      እሱማ አይታሰብም መንግስት ጋ ያጣላቸዋል በወለጋ እሚታረደው ከሰው አይቆጠርም

    • @user-nr7jn7hy1s
      @user-nr7jn7hy1s Před 7 měsíci

      ሳህ ወላ በየቤታቸው ሃዘኑ ገብቶ ይቅመሱት የዛንለት ይገባቸዋል አሁንማ አልደረሰባቸውም

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q Před rokem +7

    ስለሄወቶች አጭርና አስተማሪ ድራማ ናት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ

  • @saronjone340
    @saronjone340 Před rokem +5

    ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ነገር እውነት ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እርስ በርሳችን ተጨካክነናል

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 6 měsíci +1

    አቤት የሰው ጭካኔ ብዙኡች እንማርበታል ስለ እይወት በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ 👍👌🫶🫶

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 Před rokem +3

    እውነት ብዘገይም ትወጣለች
    ሁሌም መልካም እናድርግ እግዚአብሔር በማናውቅው መንገድ ይከፈለናል መልካም መስራት ለራስ ነውና

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +7

    ሰው ወደ አዉሬ ተቀይሮ ስለበላት አዉረው ራራ ላትና አዝኖላት በሕይወት ተገኘች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +13

    የሰው ነገር የምትመኙ ግን በሰላም ነው?? 😭
    አይ የሰው ልጅ

    • @asly8915
      @asly8915 Před rokem +1

      በጣም ነው የሚያሳዝነው 🥺🥺🥺🙏

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +1

    Thank you so much Slie Hewot 🙏💕👍

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +21

    መልካም ነገር አይናችን ናፈቃች ጥሩ ዜና ጆሯችን ተጠማ....ሰላምኑ ያምጣልን ፈጣሪ ❤️

  • @redaatredat1796
    @redaatredat1796 Před rokem +4

    በስመአብወልድ ወመንፈስቅዱስ ምንአይነት ዘመን ደረስን ኡፍ የኔናት ፈጣሪ ይጠብቃት ሌላምን ይባላል😭😭😭

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Před rokem +1

    ብዙ ታናሽ አህቶች የታላቃቸውን ህይወት አበላሸቸዋል ሰለዚህ ታናሸ አህትን ታላቋ መጠንቀቅ አለበት ምክንያቱም ታናሽ አህቶች በተፈጥሮ ግበዞችና ፈጣኖች በመልካቸውም ከታላቅ የበለጠ የሚያምሩ ናቸው ሰለዚህ አነሱን በሩቅ መያዝ ያሰፈልጋለ

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +7

    ይሄንን ፕሮግራም ስወደው ጎጀኞቼ የቀረው ይቅር እንጂ የሰው ትዳር ውስጥ አትግቡ መጨረሻ አያምርም

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před rokem +2

    ብስራትዬ ስወድሽ ተራኪው ድምፁ አይጠገብም ጊዜው ከፍቷል በምህርቱ ይጎብኘን አምላክ 😳😭

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +3

    አይ መጨረሻው ዘመን ከእንዲህ አይነት ነገር ሰውረን ጌታ ሆይ እኔ ሀፅያተናው ልጅክ አስበኝ አስበን

  • @SeadaTube
    @SeadaTube Před rokem +5

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በአለም ዳርቻላይ የምትገኝ ውድ ኢትዮቢያዊያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፓሮፋይሌን በመጫን ወደኔ ቤት ጎራ ይበሉ በቅንነት

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንን ያረብብ

  • @daviddada548
    @daviddada548 Před rokem +3

    Enqane dehena metachu am always following you,me from Texas love ❤️ Bisrat betammmmm Qonjo nate webe😅😂🎉❤

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před rokem +10

    የመጨረሻ ዘመን ህእትና 💔ባል💔 ከደዚ አይነት ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን🙏

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 Před rokem +18

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያችንን ሰለም አድርገት

  • @tigistsendek5760
    @tigistsendek5760 Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደሠው ያላደለህው እሰኪ ልቦነ ሰጠን ሠትዬዋ ፈጣሪ እደታደገሺ ጨረሶ ይማረሺ

  • @mohammedharari0281
    @mohammedharari0281 Před rokem +5

    ትልቅ ትምህርት ነው ፕሮግራማቹ ሁሌ ይናፍቀኛል ወዳቹሃለው

  • @user-ce2xo9zn3p
    @user-ce2xo9zn3p Před rokem +2

    ያርብ የኢቶፐያ ያለ ምን የሆንን ይሁን አኡዙቢላ ጡሩን አሰማን ይብቃን

  • @yrdtyyrrty8385
    @yrdtyyrrty8385 Před rokem +2

    ሱብሀን አላህ አይ ሰው ከንቱ ማመን ይከብዳል ጉድ ጉድ ወንድ ግን ቅንጭላታችሁ አይሰራምዴ በአላህ

  • @meskeremmaru1408
    @meskeremmaru1408 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከደዚህ አይነት ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ሰዉር
    ለወርቅ አበዳሪ ጠጠር መልስለት የሚባለዉ ነዉነት ነዉ

  • @bezaaseged4873
    @bezaaseged4873 Před rokem +7

    ዘንድሮ ሴቶቹ የሰው ባል ነው የሚያምራቸው።

  • @konjodenbel5891
    @konjodenbel5891 Před rokem +2

    እግዚኦ ያንተ ያለህ ቅዱስ አማኑኤል

  • @misrakgirma7244
    @misrakgirma7244 Před rokem

    Enkuwanim behiwet terfa ayuwat yeredat egizihaber yibarek

  • @user-bu7kb5pb8b
    @user-bu7kb5pb8b Před rokem

    በጣም ይገርማል

  • @amarech7384
    @amarech7384 Před rokem

    well come!

  • @user-dd5cm2ms2l
    @user-dd5cm2ms2l Před rokem +2

    እግዚኦ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ እግዚ አብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 Před rokem +5

    ፈጣሪየ እኝናን ወይስ ዘመኑነዉ የተበላሸዉ😭😭😭አሁንስ ሁሎም ነገር ቆቅ ብሎኝል

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +4

      ዘመኑ አደለም ዘመኑ እማ ይመሻል ይነጋል እኛነን እጂ 😭😭

    • @bezyafirmaworkuworku8741
      @bezyafirmaworkuworku8741 Před rokem +1

      ዘመኑማ ምንም አልተበላሸም የተበላሸነው እኛው ነን ጉዳችን መአታችን የበዛው

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před rokem +1

      እኛ ነንጅ የተበላሸነው ዘመን ለሰው ተሰጠ እንጅ ሰው ለዘመን አልተሰጠም እኛ እንዳደረግነው ነው

  • @abdulkaderjemal4323
    @abdulkaderjemal4323 Před rokem +4

    ያረብ ከእንደዚህ ዓይነት አንተ ጠብቀን😭😭😭😭

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +5

    ፈጣሪዬ ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን 😭💔እህት የለኝም ብዬ እከፋለሁ ።እህት በእህትዋ መጨከን ኡፍፍፍ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před rokem +3

    ልክስክስ ወንድ መቸም አይታረም አስቀድማ መጠንቀቅ ነበረባት 😥😥😥

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před rokem +1

    ጥሩ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ከሞት አዳናት ዘመኑ በጣም ያስፍራል እንደዚ..ያለ መከራ.እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +1

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ሐጢያታችን ብዛት ሳይሆን
    እንደ ቼርነትህ ማረን ማረን😭😭😭😭😭

  • @genetredae2748
    @genetredae2748 Před rokem

    Bhnkewta new mtbekew sine hiwet enkan denh metachu ♥️♥️♥️

  • @mesemese1064
    @mesemese1064 Před rokem

    egezaberehe yeqebelene

  • @user-vd7ot5oo8w
    @user-vd7ot5oo8w Před rokem +1

    ምን አይነት የጭካኔ ዘመን ነው እግዚአብሔር ግን እኛን በመሸከሙ። ምነኛ እድለኞች ነን 🙏🙏🙏💔💔💔💔😥😥

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před rokem +2

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ይሄንን ሳያዮ የሞቱ እንዴት የታደሉ ናቸዉ

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +4

    እምላኬ፣ሆይ፣በገዛእህቷዋ፣እሁንስ፣ፍራሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ELINKENTERTAINMENT
    @ELINKENTERTAINMENT Před rokem +7

    ቤተሰብ አድርጉኝ አጫጭር የቴክኖሎጂ ዜናዎች አቀርባለሁ!
    ወዲያው ቤተሰብነታችሁን እመልሳለሁ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +3

    ስታይማ ራሱዋን ማዳን ከባድ ልሆን ይችላል ግን መጀመርያ ከመንገድ ያነሳቻትን ምክር በህደት እንደከታተል ምክሩዋን ንጽ ወደ እህቱዋ ማድላቱዋ ዋጋ አስቀፈላት

    • @kal.27
      @kal.27 Před rokem

      እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😥😥😥😥 ይችን ደፋቶ ነበር መጣል የምትሎ በላይክ ግጩኝ

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 Před rokem

      @@kal.27 ሆ ያንቺው ይባስ በፈቀድ ቀን ይውሰዳት like ምናደርግሽ ግፍ ለመካፈል ነው

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Před rokem

    ሰላም ለሀገራችን ውድያገሬልጆች በያለንበት ሰላም ጤናይስጠን ክፊነግር ከመስማት ይሰውረን

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před rokem

    Anchii wende weyes set mehoneshee maytaweqe balegayyy mastemaria neger ateteshee naw yehaynin metaqerbiii?

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +7

    አላህ ሆይ ከዚህ ነውረኛ ጠብቀን 😭😭😭💔

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j Před rokem +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Před rokem

    Be fetari sema ....koye ene teyake aleng be mabete mariyam ...wedaje manewu plz

  • @rahmaboge9268
    @rahmaboge9268 Před rokem +1

    ሱበሀን አላህ

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 Před rokem +3

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዝኦ☝☝☝☝☝

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    ከማን ጋር ማንን አምነን እንኑር ??

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem

    እግዞ፣መሀርና፣ክርስቶስ

  • @debritudebritu5376
    @debritudebritu5376 Před rokem

    Betame yaseznale yehe telke temhrte new lelelaw

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Před rokem +1

    እውነት ነው ቀድሞ ራስን መዳን ይሻላል ቅድሚያ

  • @gizachewgirma7686
    @gizachewgirma7686 Před rokem

    Anchii damo guraa mini hiqiirtaa alee indeezii adiro hikirtaa biloalii tiyaleeshii inee

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před rokem

    Egziyabher yemarate lensu yesrachwen yestachwe

  • @jerryayele1662
    @jerryayele1662 Před rokem

    እግዚዮ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከአእምሮ በላይ ነው

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem +1

    weyne min ybalal yhea betam yemigerm now

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እኮ አለ ይፈርዳል እንሰሳዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭 መልካም ሰራ ከሳት ያወጣል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +3

    በሕይወት መገኘቱዋም አንድ ነገር ነ ው

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 Před rokem

    እኔ ከዚህ ፕሮግራም በጣም ነዉ የተማርኩት በጣም የሚገርም ነገር ነዉ ለማመን የሚከብድ

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p Před rokem

    የበከተ ዘመን ነው አይደረግም ማለት አይቻልም እኔም ብቅርብ የማውቀው ታሪክ አለ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před rokem

    እንኳን አልሞተች እግዚአብሔር ይማርሽ ወይ የሰው ነገር ማንንም ማመን የከበደበት ጋዜ ደረስ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ።

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Před rokem +1

    ወይ ዘድሮ ብሏል ኤፍሬም ታምሩ ገራሚነው

  • @dibbadibba6210
    @dibbadibba6210 Před rokem

    Oh my God

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +1

    እግዞ መአርነ ክርስቶስ ፈጣሪ ሆ አተው ሰውረን 😢

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před rokem +1

    ያረብ፣የት፣ነው፣ሚኬደው፣ከማን፣ጋ፣ነው፣ሚኖረው

  • @meazitadassemeazi4286

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ለይ ነው የደርስነው የመጨራሻው ዘመን

  • @mqw544
    @mqw544 Před rokem

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ደረስን ይች እህት አይደለችም አውሬ ናት እኔባሌ በድል ፈቶኝ ጓደኞቹ እናግባሽ ሱሉኝ አብራችሁ ባታችሁ ከባሌ ጋር እንደት ላግባሽ ትሉኛላችሁ ብየእቢ ነው ያልኳቸው

  • @zdyknziinash5152
    @zdyknziinash5152 Před rokem

    Selam lee hulum

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před rokem +1

    ጥሩነት ይከፍለል ከእንዲህ ዓይነት ጉድ ይሰውረን ጥሩነቷ ከሞት አትርፏቷል

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    እግዞኦ 😭😭😭

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 Před rokem

    Sint ayinet balage new yallew abbo zamad ibet wust mamtat ayasfeligm legna timirt new be bada inkwan bitti kedda mnm aydelem be ihit betam yikebdal

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +2

    ወይ ዘንድሮ

  • @kalkidanmeshesha
    @kalkidanmeshesha Před 4 měsíci

    ያሳዝናል

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Před rokem

    Adande edezi aynet fku ehtochen smeleket enkuwanm eht alnoregn bye asbalew

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před rokem

    እግዚኦ መሀረነ ክርስትስ የሚሰማው ሁሉ ዘግናኝ ነው መጨረሻችንን አሳምረው

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem

    አቤት ሰው ሞት አነሰው ክፎወች እኩ ነን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ያልሞተች ችግሩ የኢትዮጵያ ህግ አይረባም ትንሽ ቀን አስሩ ይለቃቸዎል እግዚአብሔር ሙሎ ጢናሽን ይመልስልሽ እንዳትሞች የረዳሽ ጌታ ሰራተኛዎ ጌታ ይባርክሽ ታማኝ ነሽ

  • @gnedryoutobe6670
    @gnedryoutobe6670 Před rokem

    ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Před rokem

    Egziuw marene krestu 😢😢😢😢😢😢

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před rokem

    Bsrat Mkapu Albzrme?

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u Před rokem +1

    እውነተኛ ታሪክ ነው ግን🤔 ከሆነ ቢያንስ አመተ ምህረቱንና ከተማውን አትገልፁም እንዴ እውነት አይመሰልም ።

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 Před rokem

    Batami yesazinale

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 Před rokem

    እግዚኦ😳😳😢😢

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Před rokem +1

    Family is not by bleed by loyalty

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 Před rokem +1

    Hulem ewente yezegeyal enje and ken megaltu aykerm fetare lehulachenem lebona yeseten Betu Maren yekerm Belen 🥺