በበዓል ቀን የተፈጠረው አስደንጋጭ የባዕድ አምልኮ መዘዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 04. 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 221

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t Před rokem +42

    በጌታ በኢየሱስ ሰም በደሙ ፍሬ ስለሆንኩ አምለኬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hl9rs3jh1q
    @user-hl9rs3jh1q Před rokem +8

    እንዲህ ልረዳዉም ሆነ ልገምተው ከማልችለው ነገር ሁሉ የምትጠብቀኝ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን!

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 6 dny

    ጌታ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይህን አገንታዊ ስራ ይገስፅልን ይገርማል የመምህር ተስፋዬ ት/ት አድምጡ በዚህ አይነት ህይወት ውስጥ ያላችሁ መውጣት የምትፈልጉ አድምጡ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před rokem +23

    የተራኪው ድምፅ👍

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Před rokem +21

    አኡዙቢላህ ያረብ ከሽርክ አንተ ጠብቀኝ ያአላህ

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Před rokem +74

    በክርስቶስ ስም ጠብቀኝ አምላኬ ያንተ ሆኜ ልሙት !!!

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +26

    እግዚአብሔር ከመተታኛ ሰው ይጠብቅን

    • @tegestnegesh365
      @tegestnegesh365 Před rokem +2

      አሜን፫ ፊጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ😢😢😢

  • @breakads7881
    @breakads7881 Před 7 měsíci +5

    አላሀምዲሊላህ ሙስሊም ላረገኝ

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 Před 2 měsíci +4

      እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረገኝ። በክርስቶስ ማመን ከሞት ያስመልጣል።

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před rokem +4

    በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም የዳቢሎስ ሰራው ይፍረሰ የሰው ልጅ በኢየሱስ ክርሰቶስ ከአላረፈ ኢየሱስ በመስቀላይ የከፈለለትን ዋጋ አምኖ ከአልተቀበለ በቀር ኢየሱስ የግል አዳኙ እንደሆነ ከአላመነ የሴጣን መጫወቻ ነው የሚሆነው
    ኢየሱስ እረፍታችን ነው ክብር ለሰሙ ይሁን 🙏
    ያላረፋቹ ኑ ወደ ኢየሱስ እኔ በኢየሱስ አርፌ አለሁ❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +13

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አግአዝዎ ለአዳም ሰላም እምእዜይስ ኮነ ፍስሐ ወሰላም
    እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች👏👏
    እግዚአብሔር ይህን ባእድ አምልኮ ከሀገራችን ላይ ያጥፋልን ከጠንቁአይ ፣ከሙአርተኛ ፣ከመተተኛ ይሰውርልን 👏👏
    መምህራን ፣አባቶቻችን ይህን አቁሙ ብለው ባስተማሩ "እናንተ የሰይጣን አስተማሪዎች " የሚል ቅጥልስም ሰጣችሁብን "ገጠመኝ " በሚል ይህን መሳይ ታሪክ መምህራችን መምህር ተስፋየ ይህን በማስተማሩ "ተረት ተረት ተራኪው ፣ልብዎለድ ነው" የሚል ስድብ ይመጣል ።አያችሁ እንዲህ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ 👏

    • @user-zl6iu3fd8x
      @user-zl6iu3fd8x Před rokem

      እውነት ብለሻል ሄናዬ እግዚአብሔር አምላክ ባእድ አምልኮ ከአገራችንና ከአለም ያጥፋልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +10

    እደዚህ አይነት ችግር ያለባቹ ሰወች ስለመናፍስት በማወቅ በፆም በስግደት በፀሎት ከእስራት ተፈቱ ገጠመኝ አዳምጡ

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Před rokem +8

    ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ ! ፈጣሪዪ ከወዳጂ አንተ ጠብቀኝ ከጠላቲ እኔ እርቃለሁ ስሞትም ስኖርም ላንተ ሆኜ መኖርን እመኛለሁ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ ባአል 🤲🇪🇷

  • @fisshawgebrale3013
    @fisshawgebrale3013 Před rokem +10

    ለሱ መጥፎ ስራ ተባባሪ ናት በራስ ሲሆን ነው ችግሩ እሶ ራሶ መጠየቅ ነበረባት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +4

    ምንአይነት ጉድ ነው አምላክ ከዚህ አይነት መተተኛ ሰዎች ይጠብቀን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 6 dny

    የድል መተት ነውኮ ❤

  • @mesetetcherinet7508
    @mesetetcherinet7508 Před rokem +6

    በጣም የሚገርም ነው በጣም አስቀያሚ ተግባር ጌታ እየሱስ ይገስጣቸው ኢትዮጲያን አገራችን ከደዚ ነገር ይጠብቃት ጠላታችን አፈር እብላ። እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ያድናል አሜን አሜን

    • @user-om7oy4pw3t
      @user-om7oy4pw3t Před rokem

      አሜንንንንንንንን

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před rokem

      ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ነው የሚባለው ሰው ምን አቅም አለውና እስረኛ ነው!!!

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před rokem +3

    በየሱስ ስም ጌታ ሆይ እኔንም ልጆቼን ቤተሰቦቼን በክርስቶስ ደም የተሸፈንን እንሑን አሜን ጌታሆይ ምህረትህን ለአለም ሕዝብ አውርድ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před rokem +4

    ትክክል ብለሻል ፈዛ ደንዝዛ ከሆነ ለወንድሟ ሲሆን እንዴት ለቀቃት ታድያ???ስለዚህ ይሄ መልስ አይደለም እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።🙏

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem +6

    የእምዬተዋህዶልጆች እኳንለጊታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥክርሥቶሥ ትሳኤበሥላም አደረሥችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem +1

    ተተርትሬ እሞታለሁ ይህንን ጭቀት ይጀ በአል ላከብር የማይታመን ህመም ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ያስተካክላችሁ። ፈጣሪ ከሰሩ ካመን ከፀለይን የራሳችንን ይባርካል ። የምን የሰይጣን ተገዥ መሆን ሌሎችን ገሎ ማካበት አይ ሠው ያሳዝናል ተኮል ብቻ😢

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Před rokem +7

    Oh lord Protekt me from evil sprit 😢

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +4

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሐነ ትንሣኤው በሠላም አደረሣችው

  • @tegeskonjoo6920
    @tegeskonjoo6920 Před rokem +10

    የተዋህዶልጆችእንኳንአደረሳቹህ

  • @mimigirma4399
    @mimigirma4399 Před rokem +7

    That why we should pray before we eat and drink anything.

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +6

    ውዶቼ እንኳን አደረሳቹ ከዙረት አሁን ገባው እግዚአብሔር በሰላም በጤና እንኳን አደረሳቹ አመት አመት ያድርሰን 😊😊😊😊😊😊መልካም በአል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem

    እህት ጎበዝ ፈጣሪ ከንደዚአይነት ጉድ አምላክ ይሰውረን😢😢😢ዛሬም በየቤቱ አለ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Před rokem +6

    ከጥንት ጀምሮ በሀገራችን አብዘሀኛው ህዝብ በጥንቆላ የተዘፈቁ መሆኑ ቢታወቅም በአሁኑ ጊዜ በጥንቆላ የሚዘፈቀው ቁጥር ከቀን ወደ ቀን በእጅጉ እየጨመረ ይገኛል ።የዚህ ነገር ዋና ተባባሪ እና ፈፃሚዎች ህብረተሰቡ ከጥንቆላ ተግባር መራቅ እንዳለበት ማስተማር የሚገባቸው የእምነት አባቶች ጭምር መሆናቸው ነው ። የሀገራችን እና የትውልዱ መጪው ጊዜ በእጆጉ የሚያሳዝን የሚያደርገው የተማሩ የተባሉ እና ታዋቂ ሰዎች ባለሀብቶች ጭምር የጥንቆላ አማኝ እና ተጠቃሚ መሆናቸው ነው ።ስለ እውነት ጥንቆላ የሚሰሩ እና የሚጠቀሙት ሰዎች ምንአልባት አንዱ ከአንዱ በብዛቱ ገዝፎ እና አንሶ ቢገኝም በሁሉም እምነት እና ዘር ውስጥ ነው ። ስለ ጥንቆላ የሀጥያት ክብደት በእምነት ተቋማት እንዳይነገር ትእዛዝ የተላለፈ በሚመስል መልኩ ዝምታቸው በዝቷል ፤ ለነገሩ ማን ያውቃል በቀጥታ ባይሆንም በአቋራጭ ዜጎችን አታጨናንቁ በፈለጉት ይመኑ የማውገዝ እና የመቃወም ሰበካ አቁሙ ተብለው ወይም በገንዘብ ተደልለው ይሆናል።ግን እኮ ይመስላል ድሮ ድሮ ጠንቋይ እና አስጠንቋይ ተደብቀው የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ መች ድብብቆሽ ሆነ በመንፈሳዊ ህክምና ስም ፈቃድ አውጥተው በግልፅ እየሰሩ ነው የሚገኙት ። በዚህ አይነት ሌባም ግብር ከከፈለ ፈቃድ አውጥቶ መስራት ሳይችል የሚቀር አይመስለኝም ።ፈቃድ ሰጪውም ለዜጎቹ በማሰብ በህይወት እና በአካል ላይ ጉዳት ሳታደርስ መሆን አለበት ።ነገር ግን በህይወት እና በአካል ላይ ጉዳት የምታደርስ ከሆነ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ስለምትሆን ላለመያዝ በጣም የረቀቀ ዜዴ መጠቀም ይኖርብሀል የሚል ይሆን ይሆናል ። ወድጄ እንዳይመስላችሁ በኔ አካባቢ ማታለል ዋሽቶ መሸወድ እምነት ማጉደል አራዳ ብልጥ ሲባል ፤ አማኝ ቃል አክባሪ ታማኝ ፋራ ሞኝ ይባላል ፦ በእናንተስ አካባቢ እኔ ያየሁትን አይታችሁ ይሆንን ?

  • @user-wn2sc9wv9h
    @user-wn2sc9wv9h Před rokem +3

    ይህ ነገር ሁሉም ሰው ነው የሚደርገው ግን የሰው እድል መሥለብ አይከብድም ወይ በየሱስ ክርሥቶስ ስም የተወጋ ይሁን😢😢😢😢

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +17

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔ አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች መልካም የትንሣኤ ብአል ይሁንልን ቤተሰቦቼ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před rokem +12

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሀለ ለተሳኤ በአል

    • @Habeshabete
      @Habeshabete Před rokem

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን::

  • @freetafreeta
    @freetafreeta Před rokem +8

    ውድ የኦርዶቶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 እግዚአብሔር ሆይ አንተው ጠብቀኝ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před rokem +6

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለትንሳኤ በአል በስላም አደረሳችሁ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Před rokem +10

    ውድ የሀገረ ልጆቼ ሰው አመትባአል ሲያክብር እኔ ታምሜ እየተሰቃይሁ ነው ይማረሺ በሉኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bjgu
      @bjgu Před rokem

      ጨርሶይ ማርሽ❤❤❤❤

    • @sergutgebru1362
      @sergutgebru1362 Před rokem

      አይዞሽ ጸልይ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ቆንጆ

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Před rokem

      አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ😢

    • @birtukan120
      @birtukan120 Před rokem

      እመቤት ይመሪሽ

    • @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
      @Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Před rokem

      እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ ውዴ😢

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Před rokem

    በስመ ሥላሴ አበስኩ ገበርኩ ቸሩ መድኃኔዓለም ከክፉ ሰሪ ጠብቀኝ።

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před rokem +1

    እግዝኦ መሐረን ክርስቶስ እህደኸ ሠይጣን አቤቱ አምላኼ አንተ ጠብቀኝ ለሁላችን ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @newlife9989
    @newlife9989 Před rokem +2

    ስንቶቻችን ይሄ ጉድ ሳናቀው ደርሶብናል

  • @yourdiyourdi-or2my
    @yourdiyourdi-or2my Před 3 měsíci

    እግዞ ማርና ክህርስቶስ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před rokem +22

    እንኳን አደረሳችሁ የማዳም ቅመሞች መልካም የተንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ አይዟችሁ በደሰታ ዋሉ ነገ ለኛም ቀን ይመጣል እሸ❤

    • @selame3757
      @selame3757 Před rokem

      😢❤❤

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Před rokem +2

      ልክነሸ ትላንት እኔም እንዴ እናንተ ነኝ ዛሬ ደግሞ ማደም ሆኛለሁ ያኔ እኔና ጎዴኞቼ ነጌ ሌላ ቀን ነው እያለን ነበረ ለእኔ የደረሰ እግዚአብሔር አምላክ እህቶቼ ለእናንተም ይድርሰለችሁ መቼም ብሆን ተስፋ አትቁረጡ ሁሉንም ነገር ቻሉ በትንሽ ነገር ተስፍ ቆርጣችሁ በመይሆን ቦታ እንደትወድቁ

    • @weyni24
      @weyni24 Před rokem +1

      ​@@bafanamemehiru6442 እግዚአብሔር እንኳን ከሰው ቤት አወጣሽ😍እኛንም ያስበን

    • @weyni24
      @weyni24 Před rokem +1

      አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 Před rokem +2

    እንኳን አደረስችሁ ዉድ ክርስትያኞች ጴንጤ ነኝ እንዳ ኦርቶዶክሶቹ አደልንም እኛ ለሁልም ክርስትያን ነው እንኳን አደረስችሁ የምለው ጌታ የምስገን ፍቅር ነው ጴንጤ ለዝህ ነው የባዛነው 😘

    • @birukbelayneh5759
      @birukbelayneh5759 Před rokem

      Were

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 Před 6 dny

      አይይይይ😢 አለመታደል የአዳልሞቴ መንፈስ ይዞ ሲያስጨፍርሽ

    • @soliyanachalaa4397
      @soliyanachalaa4397 Před 5 dny

      @@rrrtuui2204 አዳል ሞቲ በኔ ለይ ስልጣን የለውም ሲስቱ 😁እኔ የኢየሱስ ልጅ ነኝ በዳሙ የገዛኝ ✝️🫶

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Před rokem +5

    አራተኛ ነኝ ዛሬ እሰይ

  • @user-xl6vb1hx2u
    @user-xl6vb1hx2u Před 7 měsíci

    ውይ እደው አዳደ ሳስበው ሀገራችን በወንጀል ተጨመላልቆል የአላህ እዳደ ውደ ሀገር መግባት እፈራለሁ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před rokem +3

    ትክክል መጀመሪያውኑ ለፖሊስ ማሳወቅ ነበረባት በወንድምዋ ሲደርስ ነው የነቃችው ሌላውስ ስው

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Před rokem +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሳን🥰🥰🥰🙏🙏🙏የማዳም ቅመሞች አመትበል እንዴት ነው በመዳም ኩሺና🥰🥰🥰እኔ ግን ዛሬ በጣም ነው የካፈኝ😭😭😭😭

  • @Temesgen-hc4mm
    @Temesgen-hc4mm Před rokem +3

    አምላኬ ሆይ ከዝ ሁሉ አዳነን

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +6

    እንኳን አደረሳቹ የስለህይወት ቤተሠቦች

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Před rokem +5

    Yeah Allah protect us from this kind of evil people yeah Allah 🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +3

    Thank you so much brother ❤

  • @telefonak
    @telefonak Před rokem +2

    ወንድሟ ሲነካ ሌላውስ ስንቱን በከለ በመናፍስት

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu5688 Před rokem +2

    No word to say you are amazing

  • @haftshfkr2994
    @haftshfkr2994 Před rokem +4

    ብስራት የሚወዳት❤❤❤❤

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 Před rokem +1

    Happy holidays from Grand Island Nebraska USA ... I love you stay blessed

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-wn2tu3qn3g
    @user-wn2tu3qn3g Před rokem

    የትንሳኤው ጌታ ክርስቶስ እንዲህ በእለተ ቀኑ ነፃ ያወጣል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před rokem +4

    ❤❤❤እንካን አደረሳቹ

  • @elyaskamilebrahim8248

    ትክክል ናቹ በርቱ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před rokem +1

    እኳን አደረሳችው

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Před rokem +5

    እንኳን በሰላም በደስታ አደረሳችው

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před rokem

    ብሥራትዬ ቅንና በሳል ነሽ በርቺ!

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 Před rokem +1

    Beautiful dress 👗 I love it

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem +2

    በስመ አብ ምን ጉድ ነዉ የፈጣሪ ያለ 😢😢😢

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před rokem +2

    የቲቪ ተዋናዯች በምንም መልኩ የእምነታቸው መገለጫ የሆኑትን ምልክቶች በማድረግ መተወን የለባቸውም::ስለዚህ በማወቅም ሆነ ባለማዎቅ መስቀል አንገት ላይ አድርጎ;በቤት ያሉ የቅዱሳን መፅሀፍት በማሳየት አለማዊ ድርጊትን ማከናወን መቅረት አለበት::

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 Před 2 měsíci

      በትክክል። ሰው መቸትን የኦርቶዶክስ መገለጫ አድርገውታል እኮ።

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 Před rokem +2

    በአስር ደቂቃ ውስጥ መጨረስ የምትችሉትን ወሬ እንደ ትልቅ ነገር ማነብነብ ምን አስፈለገ ስራ መፍታት ይሆን ይሄ ምን አዲስ ነገር አልው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před rokem

      ትረካ የሆነ አቀራረብ ጥሩ ነው ምክንያቱም በጉጉት ትሰሚዋለች ነገር ግን አንቺ እንደምትይው ዜና አይነት ወሬ ሰልችቶናል እናም የስነህይወት አቀራረብ የሚደነቅ ነው

  • @temesgenkfle5500
    @temesgenkfle5500 Před rokem

    Igziabher ytebken amen

  • @tgay5642
    @tgay5642 Před rokem

    ጀግና እህት ናት

  • @Mkids2836
    @Mkids2836 Před rokem

    በርቱ

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Před rokem

    አቦ አሳጥረዉ ትረካ አረከዉ እኮ

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ገጠመኝ ስሙ

  • @Xayetu163
    @Xayetu163 Před rokem +1

    በእየሱስም

  • @hdddgd5968
    @hdddgd5968 Před rokem

    እናመስግናለን

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w Před rokem

    የምወድሽ ልጅ ብስራትየ❤

  • @bjgu
    @bjgu Před rokem +2

    እካን አደረሷቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem +2

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @AnelleTube
    @AnelleTube Před rokem

    እንኳን ኣደረሳቹ ከ ሜልበርን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 17 dny

    በስላሴ እመቤቴ ትገፅጠዉ አዎ በአል ሰብብ በአድ አምልኮ ይፈፀማል

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Před rokem

    Egzio mhren krestose enkuwan egziyabher redate

  • @user-oh2ml3en8m
    @user-oh2ml3en8m Před 10 měsíci

    Auzubillah minashim sayytahan rajjem

  • @EldanaFeyisa
    @EldanaFeyisa Před 27 dny

    Be geta be eyesus sim serachew yeferes

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    ወይይሄየሰይጣን ስራ ፈጣሪይጠብቀን

  • @birtukanmengeshaeshete5032

    Aw. Betam tikil new. Eras wedadi neberchi

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 9 měsíci

    ወይ አበረ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem

    እግዚኦ አድነን

  • @Cat-ob2lk
    @Cat-ob2lk Před rokem +1

    😢😢😢😢 yaa waqaayoo karaa nuu bararii

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem

    Selam Hulachum Kirstyanoch Enqan Lefasika Beal Aderesachuh

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem

    Begeta Beyesusim Yeseytan Amlkona Srat Yfres

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 Před rokem +3

    ኋላ ቀር አላለም ሰይጣንን ማምለክ ነው እንጂ

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aasala2807
    @aasala2807 Před rokem +1

    የስራዋን ይስጣት ይቺ ሾካካ ወንድሟ ሲሆን ነው የነቃችው

  • @romejesus7094
    @romejesus7094 Před rokem

    Betam yasiferali yasedenagixali

  • @Meri-mr3nu
    @Meri-mr3nu Před rokem

    Ankan aderesachu ❤❤❤❤❤

  • @asemerttilahuntilahun5225

    ይህቼማ እራስ ወዳድ ነች

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 Před rokem +1

    ብቸኛና ሰው የለንም የሚሉ በተለይ ሴቶች እስከሞት አልያም አጋጣሚውን እስኪያገኙ በትዕግስት ችለው ይኖራሉ።

  • @amenam9888
    @amenam9888 Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @BetiDawod-by8mt
    @BetiDawod-by8mt Před 3 měsíci

  • @user-gt7ex6xv6u
    @user-gt7ex6xv6u Před rokem +2

    ❤❤❤🎉

  • @halimaaymen6902
    @halimaaymen6902 Před rokem

    እንግድነት መሄድም ያስፈራል ወይ ጉድ

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z Před 9 měsíci

    ሁለተኛ በበአል ሰው ቤት አልሔድም😅😅😅 የምሬ ነዉ ጌታን

  • @elyaskamilebrahim8248

    👍👍👏👏👏

  • @miserms4091
    @miserms4091 Před rokem

    Maqaa yesusin afuura Dabtara yaa waranamu

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před rokem

    👍👍👍