እናቷ የምታሰደፍራት የተዳጊዋ አሳዛኝ ህይወት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 03. 2023
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 362

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před rokem +48

    😢😢😢😢😢😢😢 ከእንደነዚህ አይነት ቤተሰብ ፈጣሪ ጠብቀን አባት😢😢😢😢😢

    • @azaluazalu4402
      @azaluazalu4402 Před rokem

      amen amen amen 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

    • @jemo5716
      @jemo5716 Před rokem

      አይጣል ነዉ የሚባል።ልጁን የገዛ ልጁን የደፈረ አባት አለ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před rokem +55

    ጌታ ሆይ አሁንስ ያስፈራል ይህንን ዘመን እንዴት ነው የምናልፈው እናት እንዲህ ከጨከነች ማን ይታመናል😢😢😢😢😢

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem +5

      እግዜሩስ እንዴት ይታረቀን እግዚኦ 😭😭😭😭

    • @bezalove558
      @bezalove558 Před rokem +1

      drom neber. mistr slehone new. yhe program betam tru new

    • @user-ry7oy8jy2v
      @user-ry7oy8jy2v Před rokem +2

      በጣም ለማመን ይከብዳል

  • @helutube9275
    @helutube9275 Před rokem +52

    ለባል ብላቹሁ ልጆቻቹሁን መሰዋት የምታረጉ እናቶች እግዛብሄር አምላክ ይፍረድባቹሁ በጣም ልብ ይሰብራል 💔

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky Před rokem +3

      ወለሂ በትክክል አለህ ይፈርድባቸዋል

    • @MamaMama-ui3fs
      @MamaMama-ui3fs Před rokem

      እውነትን ነው ፈጣሪ የእጃችሁን ይስትጣቸው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +69

    ቆይ ይሄ ምን ጉድ ነው ግን ? እንዴት ልመን ይሄንን ? እሷ እንጀራ እናቷ ብትሆን አይገርመኝም ነበር ጌታ ሆይ ትውልዱን ታደግ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před rokem +34

    እውነት ወልዳታለች ግን??😢

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 11 měsíci +3

      Yeneme teyake New 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +41

    *_ቆይ ግን እትዮጵያውያን ወዴት እየሄድን ነው በእርኩስ መንፈስ ተይዘናል በየቀኑ የሚንሰማውና የሚናየው ነገር ያስፈራል ኑ እስኪ የህይወት ትምህርት እናዳምጥ የመንፈስ ሴራ እንወቅ የተዋሕዶ ልጆች የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ገጠመኝ አዳምጡ_*

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem

      😏😏😏ጤፋ ውስጥ አብሮ የሚመመረት ነግር አለ 😏😏

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 Před rokem +7

    የ2ልጆች እናት ነኝ አሁንም እንደፈጣሪ ፈቃድ 3ተኛ እየመጣ ነው እንዲህ አይነት ታሪኮችን ስሠማ ግን አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል መጭው ትውልድ ያሳዝነኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +12

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አምላኬ ምን ታደርገነ ይሆን😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-xu5gj3vv6s
    @user-xu5gj3vv6s Před rokem +17

    እረ እባካቹ እንደነዚህ ኣይነት ስዎች ይገደሉ ምን ኣይነት ኣውሬ ናቸው😢😢

    • @selam6047
      @selam6047 Před rokem

      Lik new enezih menor yelebachewm .Mskin lijtwa hitsan hona new enji eswa raswa neber megdel yeneberebat

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Před rokem +12

    አቤቱ ፈጣሪዬ እንዲህም ዓይነት እናት አለ የዚችን ጨካኝ አናት ፍርድ ብንሰማ ጥሩ ነው ዛሬም እንደወትሮአችሁ አድበሰብሳችሁ አለፋችሁት ስለዚህ ትረካ ነው እንጂ እዉነተኛ አይደለም ዳግም ለማየትም አይጋብዝም እውነተኛ ፍርድ የተሰጠበት አትበሉ ፍርዱ የትአለና???????

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před rokem

      እናትየዋ ን መስቀል ነበር

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Před rokem +8

    ኧረ አሁንስ መኖር በጣም ፈራሁ ዘግናኝ ነገሮች ብቻ😢ኧረ ምን አይነት ሰይጣን ነው በሀገራችን የተለቀቀው
    ኧረ ወደ ፈጣሪያችን እናልቅስ😭😭😭😭💔💔

  • @user-fm8og1bi3p
    @user-fm8og1bi3p Před rokem +5

    እኔ ምንም ማለት አልቻልኩም ያረቢ አንተ መጥፎ ስዎችን ከዚህ ምድር አጥፋቸው

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 Před rokem +9

    ኢላሂየ ልጆቻንን ጠብቅልን መልካም እና ጥሩ እናትም አድርገኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +16

    ብስርዬ በጣም ትክክል ነሽ የኔ ልጅ ትንሽ ሆና ትምህርት ቤት በአስገድዶ መድፈር ስለ ልጅ ስርቆት የሚማሩትን እያንዳንዷን በጥንቃቄ ነበር የምትተገብረው መንገድ ላይ ማንም እንዳያታልላት ሰፈርም ጎረምሶች ሲልኳት ቆቅ ነበረች የማልገምታቸውን ጥንቃቄ ስታደርግ እንዚህን የጥበብ አካሄዶች የት ነው ያወቅሽው ? ስላት አስተማሪያችን ነግራን ትለኛለች የዛኔ 8ና 9 አመቷ ነበር

    • @strong1220
      @strong1220 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ከክፍ ይከልልሽ የኔ ውድ በጣም ከባድ ነው እኔም 14አመትዋን 4ወር ብኝላ ትይዛለች እና ከባድ ነው ልጅ መጠበቅ ቀላል ነገር አይደለም

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

      @@strong1220 አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ስለነሱ ዘወትር መፀለይ ያስፈልጋል የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭውው የሚያረግ ነው ጌታ ይጠብቀን

    • @strong1220
      @strong1220 Před rokem +1

      @@godisgoodallthetime836 አሜሜሜሜን

    • @strong1220
      @strong1220 Před rokem +1

      @@godisgoodallthetime836 አሜሜሜሜሜን ውዴ

  • @asther503
    @asther503 Před rokem +8

    ቢዘገይም እግዚአብሔር የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር ይመስገን እፁም ድቅ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምንአይነት ዘመን ነው

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +12

    እኔ ልጅ አለችኝ አሁን ልቤ አላረፈም አጠገቧ ሄጄ ላስተምራት ወስኛለው ስደት ነኝ ያለውት በቀደም ሳወራት ገንዘብ ብቻ መላክ ምን ይጠቅማል ነይ አጠገቤ አለችኝ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +5

      በቃ ሂጂ ያለችበትን አታዉቂም እዛዉ በዘመድ ነዉ ልጆች እየተደፈሩ ያሉት

    • @strong1220
      @strong1220 Před rokem +3

      @@Master_ofElements ከባድ ግዜ ደርሰናል እግዚአብሔር ከፈቀደ 15ቀን ብኝላ ገባለው

    • @zzx4738
      @zzx4738 Před rokem +4

      እረ ሂጅላት ማማየ ስደት አይሞላም ሂደሽ ልጅሽ ካር እደሰዉ ኑሪ ማሬ❤❤

    • @strong1220
      @strong1220 Před rokem

      @@zzx4738 ትክክል ውዴ አመሰግናለሁ የኔ መካሪ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      @@Master_ofElements በጣም ያስፍራል

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před rokem +3

    ብስራትዬ ፕሮግራምሽ በጣም ይበል የሚባል ነዉ ለህብረተሰቡ ህግ ካለም ለህግ አካል ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነዉ ተባረኪ በርቺ።

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 Před rokem +7

    ዘንድሮ የምሰማው ነገር በጣም እያመመኝ ነወ 😢

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Před rokem +6

    በጣም ያማል በዚህ ደረጃ እናት ስትጨክን ማየት ያመል አሁን ይቺም እናት ትባላለች ሁፍፍፍፍ በእውነት 😢እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም እዴት እናት ከባሏ ተስማምታ ልጇን በተደጋጋሚ ታስደፍራለች ክፉዎች እግዚአብሔር ይበቀላቹ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem +17

    በጌታ በኢየሱስ ስም መልካም ነገር መስማት ናፈቀኝ ሰው ወደየት እየሄደ ነው አቤት ጌታ ሁይ ትግስትህ 😭😭

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Před rokem +8

    አሁንስ ይሄ ቻናል እውነት አልመስል እያለኝ ነው ድራማ ነገር ሆነብኝ እናት ለልጅዋ እንዲህ አረገች ተብሎ ሲቀርብ ከሱጋ መስማት ያለብን በዲንጋይ ተወግራ ተገደለች መሆን አለበት አለበለዝያ አታቅርቡ የማንም ልጅ እንዲህ እሚደረግ ከሆነ እናት ትሁን አያት አክስት ትሁን እንጀራ እናት በሞት ትቀጣ ባካቹህ አንጀታችንን አታቃጥሉን በረመዳን ምድር በአላህ ብዝች ምድር በሰው ላይ ክፋት ለሚሰራው ክፋት ለሚያስበው ክፋት ለሚያደርገው በአላህ እሳት ይንደድ በዚህ ብረመዳን በዚህ በአርባ ጾም ያአላህ

  • @user-fq5fe2jm9p
    @user-fq5fe2jm9p Před rokem +3

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 Před rokem +3

    ይሄ ስራችን እኮ ነው እልልል ያለን ዱርዬ መናፍቅ እግዚአብሔርን የማያውቅ ደም መጣጭ ንብረት አውዳሚ አባቶችን የማያከብር ቤተክርስቲያንን ለተኩላዎች አሳልፎ የሚሰጥ ለህዝብ ንቀት ያለው psychopath ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አመድን ያዘዘልን!!! እግዚአብሔር ብቻ ምህረቱን ያውርድ ለዚህች ሀገር ለዚህ መድረሻ ላጣው ወገኔ😪😪😪🙏🙏🙏🙏💚💛❤!!!! አቤቱ ማረን ታረቀን

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem +9

    ወይ ጊዜ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +7

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ከምኑ ጊዜ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +5

    እባካችሁ ልጅ ወልዳቹሁ የምትልያዮ ሰዎች
    ልጆቹን ለናት አባታቹሁ ስጡ

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 Před rokem +5

    አቤቱ ምን አይነት ጭካኔነዉ እናት እንዲ ታደርጋለች ብሎ ማመን ይከብዳል

  • @almbl8962
    @almbl8962 Před rokem +1

    እግዞ መሐረነ ክርስቶስ በጣም የሚያስፈራ ግዜ ነው ሁፍ ግን ልጆቹ እደዚ አይነት ነገር እየተደረጉ ለምን መደበቅ አስፈለገ ሰራተኛዋ ፖሊስ ጋ አድሳ ነበር ልጅታዋ ለምን ካደች ደበቀች በግዜ ችግራዋ ይፈታ ነበር 😭😭😭 የመቅሰፍት ግዜ ጌታ ሆይ እንደዚ አይነት ነገር ከምታሳየኝ በግዜ ውሰደኝ ውነት ያስፈራል

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +9

    አሰላሙ አለይኩም📚የአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌼

  • @edendesta4225
    @edendesta4225 Před rokem +6

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +7

    እናትየው ከሄደ እቸገራለሁ ብላ ነው, ሆዳም:: ሴትም ሰርታ መብላት አለባት : በእርግጠኛነት ይህው ነው ምክንያቱ::

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před rokem

      ትክክል በተጨማሪ አብረው ይሰክራሉ

  • @betelhmeyerga3122
    @betelhmeyerga3122 Před rokem +5

    የእናት ክፉ አለ ብዬ አስቤም አልሜም አላውቅም ነበር ይገርማል ጉድ እኮ ነው

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +4

    ብስርዬ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽልን❤️

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před rokem +2

    አቤቱ አምላካች ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abilove1451
    @abilove1451 Před 11 měsíci +3

    ይች እናት አደለችም ምን አልባት አሳድጋት ይሆናል እንጅ በማህጸኗ 9ተሸክማ አምጣ በወለደቻት ልጇ ላይ እሚያረግ የጨከነ ልብ አይኖራትም😢😢😢😢😢😢 ይሄን አላምንም እንደት እናት በልጇ ላይ

    • @MadineHasnn
      @MadineHasnn Před 8 měsíci

      እመኝ እናት እንደዚህ ትበድላለች

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 Před rokem +2

    እርግጠኛ ናችሁ ግን እንደዚህ አይነት ነገር አገራችን ላይ አለ እንዴት እናት የወለደችው ልጇላይ እንዲህ ትጨክናለች በስምአም ጌታዬ ሆይ 😢😢😢

  • @wondimagegnshiferaw9253
    @wondimagegnshiferaw9253 Před rokem +8

    ያማረ አቀራረብ 🙏 ይመቻችሁ 👌👌

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Před rokem +1

    አደኛ ይህች እናት ባሏን ጥገኛ ሆና እሡን እደፈጣሪ ለማሥደሠት የሚደረግ ገፈት ይመሥለኛል እና ልጆች እዲህ ይጠቃሉ እግዚአብሔር በየቤቱ ያለውን ሥቃይ በቃችው ይበል

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Před rokem +1

    ምን ዓይነት እናት ናት እግዚአብሔር የዚህች የሕጻን አምላክ ይፍረድብሽ አናት በዚህ ልክ የጭካኔ ጥግ እኔ ይህ ታሪክ አመመኝ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +2

    😢😢በጣም ዘግናኝ ነዉ እናት እንዲህ በልጇ ትጨክናለች ምን ዓይነት መንፈስ ነዉ

  • @Werkuha-pb9ku
    @Werkuha-pb9ku Před rokem +1

    በጣም የሚያም ይከብዳል ለምክራቹህ እናመሰግናለን

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Před rokem +2

    ምን አይነት አውሬ የሆኑ ሰዎች አሉ „ ስንቶች ያለታወቁት በእንደዚህ አይነት በደል የምያሰልፌት አሉ,, እግዚአብሔር ብቻ ማስተዋልን ይስጥልን በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 Před rokem +4

    እረ ኡኡኡኡ አሉ እማማ ዝናሽ 😢😢😢😢😢ወይኔ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +13

    አቤት ጭቃኔ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Před rokem +4

    ኧረ ፈጣሪዬ ቶሎና ኧረ የሀጥያቴ ብዛት ሞልቶ ነው የተደፋው🙏🙏🙏 ዛሬስ ሳላብድ አልቀርም😢😢😢

    • @user-sw2fj8bc6y
      @user-sw2fj8bc6y Před 6 měsíci +1

      በጣም ከባዲ ነው ያሣዝናል ሴት መሆኔን በዚህ አይነት ሣይ ጠላሁ !!ወላሂ ከባዲ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @burukedemisse6148
    @burukedemisse6148 Před rokem +2

    ምንድን ነው ምድሪቷ ላይ እየተፈጠረ ያለው፣ የሰው ልጅ ለምንድነው እራሱን መቆጣጠር ያቃተው፣ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ልጆችህን ጠብቅ እኛንም ከጥፋት አርቀን፤፤
    እባካችሁ ስሜታችን ከአይምሮአችን በላይ እንዲሆን አንፍቀድለት እባካችሁ
    እንኮን እግዚአብሔር ደረሰልሽ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem

    ሰላም ሰለህወት እድሁም አድማጭ ተመልካች በያላችሁበት የአለህ እዝነትና ሰላም አይለያችሁ
    እናት የአእምሮ ችግር ይኖርባት ይሆንጅ እናት ልጇን እደዚህ ታድርግ አይመሰለኝም ውይ አይ ዘመን ከክፍ ይሰውራችሁ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Před rokem +1

    ወይ አባት እድሜና ጤና ፊቅር ሰላም ደስታ ለትክክለኛ ለወላጆቻቺ ን

  • @aziebdesta7130
    @aziebdesta7130 Před rokem +1

    Very good idea keep up superior job ❤

  • @aziebdesta7130
    @aziebdesta7130 Před rokem

    You guys rock keep up super job ❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před rokem +5

    ብዙ ክፉ እናቶች አሉ በባለፈዉስ የሞተችዉ ህፃን ልጅ በእንጀራ አባት እና በወላጅ እናቱ አይደል😢

    • @user-nw9dy7ru8c
      @user-nw9dy7ru8c Před rokem

      ትክክል ሆድ ይፍጀው😢

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 Před rokem

      ማመን አቃተኝ ግን ውነት ነው😢😢

    • @molumulo570
      @molumulo570 Před rokem

      @@araguaraara8286 አወ የ11 አመት የምታምር ህፃን ከአባቱ አንደበት ነው የሰመሁት እናት እና የእንጀራ አባት በቁጥጥር ሥር ወለዉ እሥር ቤት እንዳሉ ነው የተናገረው እና ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን እህቴ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Před rokem +5

    እረ ጭካኔ እናትነት እንደዚህ ክብረ ነክ ወራዳ ተግባር ይፈፅማል?😢😢😢😢

  • @user-nr4mx4wx3v
    @user-nr4mx4wx3v Před 10 měsíci +1

    አንዳንድ ክፉ እናቶች የእውነተኛ እናቶችን ስምየሚያጠለሹ ናቸው። ምናልባት ከአንዳንድ እናቶች መልካም አባቶች ይሻላሉ❤❤

  • @weyni24
    @weyni24 Před rokem +3

    እሄ ታሪክ በድሬደዋ በአምላክ ግርማ ላይ የተፈፀመ ነው መጨርሻው እናቷ እና እንጀራ አባቷ እንደ እባብ ቀጥቅጠው ገደሏት እንጂ ፍርዳቸው ገና በሂደት ላይ ነወ የበአምላክ ደም ይጮሀል ፍትህ ለበአምላክ ግርማ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem +1

      ያሳዝናል አባቷስ አረዳትም ከእስር ተፈተው ነው የገደሎት መከራዎ ምነው በዛ የኔ እናት አፈር ልብላላት ዲያብሎስ የነገሰበት ግዜ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem

      ሰመአት ናታ 🙌

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před rokem +1

    አዎ ወቅቱ እንዲህም አይደል ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን እንጂ የወያኔና የኦነጉ ጋብቻ ይሄዉ ነዉ።

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem +1

    በስመአም ምንብዬእደምኮምት አላቅም እሄፕሮግራም በጣም ልዩ ነው ከናተብዙተምሪያለው

  • @user-jn8fu8uk6u
    @user-jn8fu8uk6u Před rokem +3

    እሱስእሺ አዳድወዶች ለስሜታቸዉብቻ ያደሩናቸዉ ግን እናትተብየዋ እዉነትእናትናት እናትስባኮንሴትአይደለችም

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem +1

    እግህዞኦ ማርን ክርስቶስ

  • @ycufyfuffuufgu149
    @ycufyfuffuufgu149 Před rokem +3

    እግዚኦ እግዚኦ😢

  • @amognbirhan5621
    @amognbirhan5621 Před rokem

    ማኔ ጥሩ ልብ ስላለህ እና እግዚአብሄር በጨነቀህ ጊዜ ሰዉ ስለላከልህ እዚህ ደረጃ ደረስህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክህ ነገር ግን ድሮ ባለፈፍክበት ሁኔታ ላይ ያለን ሰዉ ብታገኝ ምን ታግዘዋለህ ወይስ መስራት እየቻለ ምንም አይነት መነሻ የሌለዉ ምን ያድርግ በተጨማሪም የእናንተን 8 ተኛ ዙር ከተፈጥሮ ጋር ራስን ማገናኘት መሳተፍ እፈልጋለሁ ግን ምንም ብር የለኝም የምጠይቀዉ ሰዉ ራሱ የለኝም እስኪ ተባበሩኝ!!!

  • @user-lu8lu2ib6m
    @user-lu8lu2ib6m Před 10 měsíci

    Fetari ybarkachhu astemari new snt ytedebeku alu yhn siyayu biyans endet medan endalebachew ymarubetal

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +3

    እነዚህን ከምድረገፅ ማጥፋት ነበር😢😢😢😢😢😢

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před rokem +3

    እሄ ምን ጉድ ነው እናቷ ናት ግን በፈጣሪ እሄ አውሬነት ነው 😢😢😢😢 ወይኔ አምላኬ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢ማረን ይቅርም በለን

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +4

    ወላጅ አባትም ሊከፈለው አይገባም:: ስላልፈለጋት ነው እንጂ ማግኘት መርዳት ይችል ነበር:: አባትየውም ጥሩ አባት አልነበረም::

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 Před rokem

    ፈጣሪ ጠብቀን

  • @yordanoshabtyayordanoshabt6434

    ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን በስመአብ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před rokem +2

    ድራማውን የሠሩት ራሱ ዘገነኑኝ!

  • @ZebenayNigatu
    @ZebenayNigatu Před 10 měsíci

    አቤቱ መልካሙን ዘመን አምጣልን

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před rokem +1

    እንደው ምን ጉድ ነው የምንሰማው።አቤት ግዜ።

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 Před rokem +1

    አቤቱ ፈጣያችን ይቅር በለን ምን ዘመን ደረስን እናት እግዚአብሄር ይይልሽ።

    • @meazaworku6870
      @meazaworku6870 Před rokem

      እንዲህ አይነቱ ታሪክ አስተማሪ ቢሆንም ግን ይህንን መስማቱ ጥቅሙ ምንድን ነው ህግ ካልሰራ የወንጀል መቅጫ ካልተቋቋመ ሰው በሰማው ነገር ከመጨነቅ ውጪ ኑሮ ያስጨንቃል የሚሆነው ያስጨንቃል ! ለአቅራቢዎቹ ገቢ ማስገቢያ ካልሆነ በቀር ሰቆቃ በይሰማ ጥሩ ነው

  • @betiteklehaimanot9280
    @betiteklehaimanot9280 Před rokem +2

    ሳራ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭እናት እነደዚ ኣይደለም

  • @appme7571
    @appme7571 Před rokem +1

    ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 Před rokem +2

    አቤቱ ወዴት እየሄድን ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před rokem +2

    😭😭😭 ያማል

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před rokem

    😢😢😢 min ybalal yhea fetari yqir belen

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 Před rokem +2

    ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @misgogo4397
    @misgogo4397 Před rokem

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Před rokem +1

    ሱብሀንአላህ !!!😢😢😢

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +3

    ጀግና ነች ሰራተኛዋ 😢😢

  • @halimahalima5190
    @halimahalima5190 Před rokem +1

    ያረቢ ምን ጉድ ነው

  • @loverobel
    @loverobel Před rokem +1

    I’m single mother i can’t imagine putting my child is this life my Goddess 😢😢😢😢😢 this is so sad

  • @hayatali7158
    @hayatali7158 Před rokem +1

    ❤❤❤አላህይጠብቀንያዛዝናል

  • @FetleKelemework
    @FetleKelemework Před rokem

    ፅናቱንይስጥሽ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 10 měsíci

    😢😢😢😢ታመምኩ

  • @bereketasfeha2660
    @bereketasfeha2660 Před rokem

    አቤቱ ጌታዬ ምን ጉድ ነዉ

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před rokem

    እግዚኦ

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 Před rokem +1

    ተከራይዋ ድንቅነች

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 Před rokem

    Weyine Betam New Miyasazinew Ere Hu Hu Hu kenate Yetamene Yete Yinoral Allah Yitebiken

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před rokem +5

    አባት ዘጠኝ ወር ባያረግዝም እናት ነዉ ሚባልዉ ለእንደዚህ ላለዉ አባታችን ነዉ ሚገባቸዉ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk Před rokem +1

    ጌታሆይ😭ምን ጉድ ነው🤔

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    ያአላህ😢

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem +1

    በስላሴ ስም ያማይስማ ይለም ጉደ እደዝህ የለ ጭካኔ አለ አቤተ ማርን ይቅር በለን

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před rokem +3

    ኧረ ይች እናት አትባልም አኡዙቢላ😢😢😢😢😢

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před rokem

    እናትተብየዋ፣አምሮዋ፣ታሞል፣ያረብአንተ፣ጠብቀን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před rokem

    ምን አይነትዋ ጨካኝ እናት ናት እግዚአብሔር እማትፈራ ልጅዋን

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Před rokem +3

    አይ ቅድስት ኢትዮጵያ ያልሆነውን በትርክት ነን እያልን

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 Před 11 měsíci

    God pay you back.

  • @user-hi1ln2vw7u
    @user-hi1ln2vw7u Před 11 dny

    Qoshasha enati nati yedifashi 😢😢😢😢😢😢