ህፃናቶችን በግፍ ከገደለችው ሴት ጀርባ ያለው እውነታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 09. 2023
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 426

  • @user-cb9jk8yt3u
    @user-cb9jk8yt3u Před 9 měsíci +87

    በህይወቴ እጅግ በጣም ያዘንኩበትና ልቤ የተሰበረበት ቀን ቢኖር እነዚህ ህፃናት የተገደሉበት ቀን ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt Před 9 měsíci +71

    ፍርዱ ተፈፀመወይ ይህንን ነውእኛ ማወቅ የምንፈልገው ታሪኩን ሺግዜ ሰምተነዋል አለበለዚያ የሰውሀዘን አትቀስቅሱ

    • @peace8494
      @peace8494 Před 9 měsíci +24

      ፍርዱ አይፈፀምም አሁንም በሂወት አለች ምክንያቱም በኢትዮጵያ ሞት ፍርድ ወደ እድሜ ልክ ይቀየራል እንጂ ሲገደሉ አይተን አናውቅም ያሳዝናል

    • @miherttadese298
      @miherttadese298 Před 2 měsíci +2

      ነገ ወጥታ ሌላ ቤት ትደግማለች።

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p Před 9 měsíci +63

    😢በጣም ልባችንን የሰበረው ቀን ነበር😢😢😢😢😢

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před 9 měsíci +27

    ልገልፀው የማልችለሁ የአዘን ቀን ነበር ዛሬም እንደ አዲስ ነው ያመመኝ ያስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቿቸው መፅናናት

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 9 měsíci +27

    አባትየዉ ልጆቹ አንድ ነገር እንዳይሆን ያለበት ንግግር ከዛ ወይኔ ልጆቼ ምናምን ሲል ልጁ ደሞ ደንግጦ ነዉ መሠለኝ ሁለቱም ሞቶዋሉ ሲለዉ ያለዉ ሁኔታ በጣም ልብ ይሰብራል 💔😪

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před 9 měsíci +47

    እግዚአብሔር ከተሳሳተ እርምጃ ይጠብቀን ህፃናት የእግዚአብሔር ስጦታዎች የቤት ድምቀቶች ናቻ ፅናቱን ስጣቹ እናት እና አባት 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 ወላጆች ቸልተኛ እተሁን ለልጆቻቹ የስራ አጋዞቻቹንም አክብሩ ስራ ክቡር ነው ።

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l Před 9 měsíci +26

    እንዚህ ህፃናት ምን ፈረደባቸው እንኳን ሊገደሉ ሊቆነጠጡን ያሳሳሉ ኡፍፍፍ ልብ ይስንራን

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Před 9 měsíci +30

    ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም አንድ ቀን ትወጣለች እድሜ ይፍታሽ የተፈረደባቸው ሰዎች 20 አመት ታስረው ወተው አግብተው ወልደዋል😢የሞት ፍርድ ማለት በአደባባይ አንጠልጥሎ ሲጥ ማድርግ ነው።

    • @fikertefera7987
      @fikertefera7987 Před 9 měsíci +2

      ምን ዋጋ አለው ለዚ እኛ አገር አልታደልንም ህጊም ወንጀለኞችን ያበረታታል

    • @TigistLegesse-bo4hd
      @TigistLegesse-bo4hd Před 9 měsíci

      ተገደለች አትሰሚም

    • @semerbintbabasusu8220
      @semerbintbabasusu8220 Před 9 měsíci

      @@TigistLegesse-bo4hd አልተገደለችም ስትሞት ነው ከእስር የምትወጣው እንጂ

    • @tigisthussen6844
      @tigisthussen6844 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍፍ ይህችንማ መግደል ብቻ ሣይሆን ጋዝ ተጨምሮባት ማቃጠል እንጂ።።

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 Před 8 měsíci +2

      ሳዉዲ አረብያ ቢሆን ቀልድ የለም ሲጥ ነበረ የሚያደርጎት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 9 měsíci +30

    በጣም ልባችን፡የሰበረው፡የህፃናት፡ሞትነው፡ያማል፡በጣም😢😢😢

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 9 měsíci +4

    የእዩብ አምላክ የሁላችንም አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናችሁ እግዚአብሔር ይተካላችሁ እዩብን እያሰባችሁ ጸኑ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ይመሰገን በሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ቸር ይቅር ባይ ነው እንጸልይ ከመውጣታችን ለስራ በፊት ከመጀመራችን በፊት በያለንበት ሰላም ያሳደርከን ሰላም አውለን ብለን እንጀምር 😢😢😢😢

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 Před 9 měsíci +9

    ሞት ቅጣት ያንሰባታል አሲድ ይደፉባት ትቃጠልና ከተረፈች ትገደል ወይም እጅ እና እግሯ ተቆርጦ 1 ድ አመት ትሰቃይ ከዛ ትገደል:: ሞት ቀለለብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarageleta2094
      @sarageleta2094 Před 9 měsíci +1

      Maranata eyesuse keresetose dereselene Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose Egeziyo maharene keresetose

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Před 9 měsíci +11

    የሞት ፍርድ ብለው አልነበር ወይ የሞተ ተጎዳ እንጅ ሌላ ማ 😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ 😭🤔🇪🇹ህገ አይሰራም ስንል በምክንያት ነው

  • @JemalAhmed3025
    @JemalAhmed3025 Před 9 měsíci +13

    በጣም እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው ከፍተኛ ልብ ሰባሪ ጭካኔ የተሞላበት ግድኛዬ ነው ሱበሃን አላህ😢
    እውነት በሞት ከሆነ ፍርዱ ወሳኝነው።

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 9 měsíci +14

    የማይረሳ ሀዘን ልብ ስብራት😥😥😥

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +11

    ለረጅምምም ቀን እንቅልፍ ያጣሁበት አሟሟታቸውን የቤተሰባቸውን ሁኔታ ሳስብ መቋቋም ሁሉ አልቻልኩም ነበር ምንም ቃል አያፅናናውም እግዚአብሔር ግን እሱ ይችላል ልባቸውን ይጠብቅ😢😢😢

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 9 měsíci +1

      Lijoch tiye sira mehed ferche lesinit qen enqilif atiche new yeseneberkut. Medhanialem lebetesebochachew tsinatun yisitachew. Kebad kebad kebad new.😢😢😢

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +1

      @@feven.leul6287 በጣም ሰቅጣጭ ጌታ ይጠብቀን

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 9 měsíci +7

    ፍትህ ሀገራችንማ የለም ፍትህ ያለዉ ሣዉዲ ወይም ዱባይ ነዉ አደባባይ ነበር ሚሠቅላት ለማስተማሪ ሀገራችን ነብሰ ገዳይ መግስት ይቀልባቸዋል

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci +7

    በዚህ ምድር ላይ በ2ቱ ውድ ህፃናት የሰቆቃ ሞት ለወላጆች የመጨረሻ ቃላትም የማይገልፀው ሀዘንና ፀፀት ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድላቸው😂😂😂...! ወላድ ሁሉ ከእንደዚህ አይነት መጨረሻ ከሌለው ሀዘንና የዲያቢሎስ ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 6 měsíci

      ኢሞጆቹን ይሪ የሣቅነዉ

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Před 9 měsíci +6

    እነዚህ ህፀናት መቼም ከእአምሮዬ አይጠፉም😢😢😢😢😢ለኢላህ ኢላህ አሁን ላይ ወላጆች እንዴት ነቸዉ ይሁን ሚስኪን ኡፍፍፍ😢😢😢😢 ደሞ እንዴት እንደ ሚየምሩ💔💔💔💔💔እኔን እንዲህ የንገበገበኝ ወላጆች እንደዉ እንዴት ቻሉት😢😢😢

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 9 měsíci +8

    አትቀስቅሱብን አልቅሰን ታመናል
    በግዜው ተውን አላአህ ይፊረድ በስ😢😢😢😢😢

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Před 9 měsíci +4

    እግዝአብሔር ለወጣት ወላጆች መጽናኛ ይስጣቸዉ ::እስዎም ከመጀመርያ ያልታደለች ህጻን ነበረች ግን እንደዛ ሆናም በደስታ መኖር ትችል ነበር::ከዚህ አይነቱ ዘግናኝ ነገር እግዝአብሔር ይጠብቀን☝☝

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 Před 9 měsíci +8

    እግዚአብሔር ከእንደዚህ ዓይነት ይሰውረን ሰለ ህይወት አስተማሪ ሚዲያ ነው አናመሰግናልን

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 9 měsíci +7

    ብቻ 😢😢ለእናት ና አባት ፂናቱን ይስጣቸዉ እጂ አስፈሪነወ ገና ልጂ እኮናት ምነወ እደዝህ አዉሬ ሆነች አቤት ጭካኔ 😭😭😭

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 9 měsíci +6

    ልጅቷምኮ ገና ልጅ ናት ግን ምን ሰይጣን አሳሰባት እነዚህን ምንም የማያዉቁ ህፃናት ለመግደል 💔😪 ቤተሰቦቻቸዉ እንዴት ሆነዉ ይሆን ገን በጌታ እንኳን ለነሱ ለኛም እኮ ከብዶናል 😞

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 9 měsíci +3

    አመት ሆናቸእ እንደቀልድ እህህህህ እንዴት ያለ ሰይጣን ቢቆጣጠራት ይሆን እኒህን አሳዛኝ ልጆች ላይ እጁአን ያነሳች😢
    የሞት ፍርድ የተባለ ሚዲያውን አፍ ለማዘጋት ነው በእድሜ ልክ ቀይረው ከዛም በይግባኝ አስር አመትም አያስሩአትም ለማየት ያብቃን 😢
    ብሥራት እግዚአብሔር ይስጥሽ አመቱን ጠብቀሽ ትክክለኛ መረጃ ሰጠሽን 👏👏

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Před 9 měsíci +5

    መቼም ከዉስጤ ማይወጡ ህፃናት ኡፍፍፍ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤እውነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ፈትህ ካለ ምንም የማያቁ እፃናት ደም ፍትህ ያገኝ 💔💔💔መቼም ማያልቅበት አምላክ እነሱን በሌላ ልጅ ባርኳቸዋል

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před 9 měsíci +1

    ደጊቱ በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስሁት
    ግን እኩ እሱም በጥላት መንፈስ ታያዛለች ስትታይ ጤነኛ ትመስላለች ነግር ግን በስይጣን መንፈስ ተይዛለች
    ከስባት አመት ጁምሮ በስው ቤት ደግሞ እሱ የምስራውን ቤተስብ መቀበል የስባት አመት ዕድሜ የምትስራውን
    አንዳንድ አስሪውች የእግዚአብሔርን ቃል አይስተምሮችውም ቤት ክሪሲቲን እንዲሄዱ አያፈቅዱላችውም
    የቤተስቦቻ ጭካኔ ይች ልጆ መልካም ነገር ከየት ትማራለች እኛ ኢትዮ ያለን የስራተኛ አመለካከት ከባድነው እነሱን ማለቴ አደለም እነሱጋ 3ወር ነው የስራችው
    ባለ ኩሚቱች ግን ተረጋጉ ጤነኛ ስው ስው አይገልም ደግሞ አትፈርዱ በእናንተም እንዳይፈርድባችሁ ይች ድህ ስለሁነችነው ስንት ህዝብ አጫርስው አሉ አደል እንዲ ወንበራች ው ስልጣነችው ሳይነካ ምነው ድህ ሲገል ብቻ ነዉ የምታጨበጭብት አጭብጭቢ ሁላ አች ራስሸ ጋዚጠኛዋ ሌላ ቦታም ወጣብለሽ ዘግቢ ስንት ወጣት እየረገፈ አደል ኒትወርክ ዘግተው ምነው ይህን አዘግብም ጦርነት ይቆም ብላችሁ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መጥናናትን ይስጥልን ።
    እጅግ በጣም ከባድ ነው።

  • @fatimabamujally6595
    @fatimabamujally6595 Před 9 měsíci +5

    ጥሩ ፍርድ ነው የተሰጣት ኢንሻ አላህ ለልጆቹ ወላጆች ግን አላህ መንታ ሴቶችን እንዲወልዱ አድርጓቸው ጊወናዊት እና ክርስቲና እንደሚሏቸው ተስፋ አለኝ

  • @shewayedemile7351
    @shewayedemile7351 Před 9 měsíci +3

    እኔም በስምንትአመቴ ነዉ ሰዉ ቤት የገባሁት ግን እኔ እጄራ አባቴ ክፉ ሰለነበረነዉ ግን ጨካኝ አይዴለሁም እሚያሳዝን ፊልምኳን ካየሁአለቅሳለሁ እኳን ነፍስን ያህል ነገር ላጠፋ ለዛዉም ህፃናት ለመሳምኳንኮ ያሳሳሉ ልጆች የኔዉዶች ነፍሳችሁን ይማረዉ

    • @Ethio.selam27
      @Ethio.selam27 Před 9 měsíci +2

      መልካም ሰው ነሽ እና እግዚአብሔር ያሳብሽን ያሳካልሽ

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 9 měsíci +4

    እሱ ምንችግር አለው እኔ በ6አመቴነው ሰው ቤት የገባሁት የተረገመች

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 9 měsíci +5

    በስመአብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የማረሳ ጠባሳ 😢😢😢

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 9 měsíci +5

    በጣም የማልረሳው እና ልባችን የተሰበረበት ቀን ነው

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 Před 9 měsíci

    Allah bless you sister you doing very great and you are brave women also your advice is great.from 🇨🇦🇨🇦🇨🇦

  • @user-yu9tp8jm9z
    @user-yu9tp8jm9z Před 9 měsíci +4

    ትልቅ የስነ ልቦና ችግር አለባት ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እርግጠኛ ነኝ በአድ አምልኮ ይኖራል😢 ውይ ልጆች ሲሳሱ 😭😭😭

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname Před 9 měsíci +4

    እንዴት የሚያስደነግጥ እና የሚያሳዝን የማይጠበቅ አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ?

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci +1

    ልጅትዋ ህይወትዋ የተመሰቃቀለ ስለሆነ ብልጅነትዋ ሜንታሊ ናት እመኝ በጣም በጣምዴንጀረስ እነሱንም እግዚአብሔር ነው ያወጣቸው ብስርዬ ሜካፕሽን ወድጄዋለሁ ምክሬንም መቀበልሽ አሁንም ትንሽ ቀነስ ቅነስ አድርጊው ወጣት ስልእሆንሽ የተፈጥሮ ውበት አለሽ አሁንአየሽው አፍሽን እንክዋን በደንብ ማላወስ ችለሻል ትን ቀነስ አድርጊው በጣም ታምሪያለሽ!!! ልጅትዋ ሜንታሊ ናት እርዳታ ትፈልግ ነበር ግን ምን ያደርጋል!!! በልጅነታቸው ቶርች ስለሚደረጉ አይምሮአቸውን አፌክት ያደርጋል!!!!

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 6 měsíci

      ልክነሽ ሥለሜካፑም ሥለሠራተኛዋም የተናገርሺዉ😢😢😢😢😢

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 Před 9 měsíci +2

    ዛሬም እንደ አዲስ አለቀስኩ። 😢ወላጆቻቸውማ እጅግ ሀዘን እንደሚቀሰቀስባቸው አሰብኩ። እውነት ነው ተስፋ የምታደርገው ነገርም ሕይወትም የላትም። በእግር እንደመጣች በሳጥን (የሚገባት ከሆነ) ትወጣለች። ብስራት ፍርዱ ተፈፀመ ወይ? እንደው ይሄን አጣርታችሁ ብታሳውቁን ደስታው ሙሉ ይሆናል።

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Před 9 měsíci +1

    ይቺን በምን እንደምገልጻት ቃላት የለኝም እግዛብሔር ለህጻናቱ ቤተሰብ መተኪያ ማጽናኛ ይስጣቸው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 9 měsíci +6

    Unforgettable sadness!🙏🏾‼️😢

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Před 9 měsíci +7

    በህጻናት እንደዚህ መጭከን ግን ጤኛ ናት ሰራተኛዋ😢😢

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp Před 9 měsíci +3

    ገና 7ሰባት አመት እሰዉ ቤት መቀጠር ከባዲ ነዉ ምን አልባት የስልቦና ችግር ይኖርባችት ይሆናል አላህ ከዲህ አይነት ነገር ይጠብቀን የሞት ፍርዲ መፈረዲ ያለበት አዳዲ ሰወች ላይ ብቻ ሳይሆን የሰዉን ነፍስ ያጠፋ ሁሉ ሰዉ ላይ ሊፈረዲ ይገባል ። የገደለ የደፈር ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 Před 9 měsíci

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @FitawAhferom-gx8qw
    @FitawAhferom-gx8qw Před 9 měsíci

    ይሄችግር በህፃናቶች ላይ ከተፈፀመ ጀምሮ ሁሌ ነው የምናስባቸው ከቤተሰቤጋር እናትና አባት በምን ሁኔታላይ ናቸው እያልን እናስባቸዋለን ህፃናቶቹማ የእግዚአብሄር ስጦታናቸው በእቅፉውስጥም ናቸው ለወላጆች ግን የእግር እሳት ሆነባቸው አሁንም አፅናኝ መልአክን ፈጣሪ ይላክላቸው ሌላ ምንይባላል

  • @hanaleul9465
    @hanaleul9465 Před 8 měsíci

    ህመም የዘለአለም ቁስል መቼም የማይሽር የማይድን ጠባሳ።ጊዜ አልፎ አሁን ድረስ ክው ድርቅ የሚያደርግ ዜና። የሁላችሁንም ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ። ይህ ነገር በማንም ቤተሰብ ላይ እንዳይደገም እመኛለው።የሰው ቃል ብቻውን አያበረታም ለህፃናቱ ቤተሠብ መፅናናትን የሚሠጠው የሚያበረታው ሀይልን የሚሠጠው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 9 měsíci +9

    ፈጣሪ ያፅናችሁ😢😢😢😢ፈጣሪ መተኪያ ፍሬ ይስጣችሁ😢😢😢

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 9 měsíci +3

      በቅርብ ወልዳለች እናታቸው

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 6 měsíci

      ​@@Naniya254ፈጣሪ ይመሥገን

  • @user-mh2ps1ly2h
    @user-mh2ps1ly2h Před 9 měsíci +2

    ኡፍ ወይኔ እንዲህ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም እንቅልፍ ሁሉ እምቢ ብሎኝ ነበር።

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Před 9 měsíci

    እግዚኦ እረ ስለ እግዚአብሔር አትደጋግሙብን የስራዋን ይስጣት እግዚአብሔር እኛ እንዲህ ያዘንን ቤተሰብ ምን ይሁን ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችው ገዳያ ግን በምድርም በሠማይም መቃጠሏ አይ ጭካኔ እኔ ግን ከበስተሃለዋ ሌላ ገዳይ ያለ ነው የሚመስለኝ ሞት ያንሳታል ለምን የፈለገ ቢሆን እነዚህን ህፃናት አንመልሳቸውም ሞንም ቢፈረድ ውስጣችን አታርፍም ብቻ አመብርሀን እናቴ ታፅናቸው ቤተሰቡን

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 Před 9 měsíci +2

    በአብይ አመድ ትዛዝ የአማራ እፃናት በየቀኑ እየተረዱአደል ለምን አዘግቡትም እናተ እረሱአስመሳይናቹህ ያሁሉ አማራ እያለቀ አድቀንም አዘግቡም

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 9 měsíci +1

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ከዚ ሃዘን እና ጉዳት ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před 9 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼም መቼም የማረሳው ዘግናኝ ግድያ አምላኬ ፈጣሪ ያፅናቹ አቤት አቤት ወይኔ አባትዬዬው እዳሳዘነኘሰ በነፃ መለቀቋን ሰማሁኝ መሰለኝ

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Před 9 měsíci +4

    May God remove the thoughts of evil from our minds, Amen. I am very happy with the verdict, even if the children do not respond to the parents

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Před 9 měsíci +11

    Children are gifts from God. God have mercy and protect all children

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 9 měsíci +2

    በእውነት ልክ ብለሻል የትኛውም ቃላት አይገልፀውም ያማል እግዚአብሔር ያፅናቸው ይካሳቸው

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před 9 měsíci

      ወልደዋል እኮ በቅርብ

  • @almasa6055
    @almasa6055 Před 9 měsíci +6

    እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ነገር ይሰውረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 9 měsíci +4

    😢😢😢ውይ ቤተሰብ ሁሌ እሳት😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 9 měsíci +12

    ተለቀቀችዴ ከተለቀቀች የሟች ቤተሰቦች አናቷን ብላችሁ ድፏት 😢 ቀሪ ሂወታቸውን አጨለመችባቸው 😢 ሀዘን ከባድ ነው

    • @user-qq5wf9po8i
      @user-qq5wf9po8i Před 9 měsíci +1

      ትገደል እየተባላ ነበር ልጆች የሞተ ቤተሰብም አንድ ልጅ ወልዶዋሉ ግን ምን ይደረግል😢

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 9 měsíci

      ​@@user-qq5wf9po8iእንደው መውለዳቸው ደስ ይላል😢😢😢

    • @user-mf1nr2jd4p
      @user-mf1nr2jd4p Před 7 měsíci

      Betam welahi😢😢😢

  • @AwetWediyaye-lt9qe
    @AwetWediyaye-lt9qe Před 8 měsíci

    በርቱ

  • @ItsMe-nv4wt
    @ItsMe-nv4wt Před 9 měsíci +1

    መስሎሽ ነዉ እነጂ እሷማ ነገ ምስር ዛሬ ስጋ እያለች እያማረጠች እየበላች ሙያ ተምራ ደልቷት መንግስ ሲቀየር አልያም ዝም ብለዉ ይለቋታል ደግሞ ላገራችን ለገማ ህግ ይብላኝ ለወላጆች 😢😢😢

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 Před 9 měsíci +4

    በህይቴ እንደዛ ቀን በቁሙ የደረኩበት ቀን የለም

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Před 9 měsíci

    I y is sad, Beautiful kids.

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 9 měsíci +6

    የሞት ፍርድ ማለት ከእድሜ ልክ ፍርድ ጋር ምን አገናኘው 🙄 የሞት ፍርድ እሷ ስትገደል ነው 😢

  • @meleka1842
    @meleka1842 Před 9 měsíci

    በስመ አብ እዳድስ ሆነብኝ ዛር ደግሞ እፍፍፍፍፍ የኔ እናቶች😢😢😢😭😭😭😭መፅናናትን ለቤተሰቦቻቸው ይስጣቸው😭😭😭😭

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 9 měsíci

    ብስሪ በርች ብዙ ነገሮችን እደምትቀይሪ እደምትሰሪ እየሰራሽም እደሆን እናዉቃለን፡ከዚ በላይ እደምትሰሪ እናምናለን

  • @samruth536
    @samruth536 Před 9 měsíci

    Mot fird betam beza . Altemarechim .be yesewubet yederesebatin anawkim .aymrowa tenegna aymeslim.

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y Před 9 měsíci

    ያረብምንአይነትዘመንላይነውየደረስንበትያረብከድህያለፈተናአላህይጠብቀን
    ይገባታል
    አላህለልፃናቶችቤተሰብምመፅናናትንእመኝላችሀለሁ
    የመጨረሻውዘመንነውያለንበትሰውበሰውጨክኗል

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 9 měsíci +2

    በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ 😭😭😭

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 9 měsíci +2

    ምንም አለመግባባት ቢኖር ጥሎ መሄድ እያለ ለምን ግድያ አስፈለገ መሰቀል ነበረባት እሷ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 9 měsíci +1

    በእየሱስ ስም ከገዳይዋ አርጂው ሁለቱም ሞትዋል ። ምን ዋጋ አለው እሷ በሳጥን ብትወጣ መንፈሱ እንደሆነ ተረጋግቶ ገና ያልተወለደ ሽል በእናቱ ማህፀን እንዳለ እያወጡ እየገደሉ አይደል እንዴ? ያንን ዝም ባልን መጠን እየባሰ መጣ። መንፈስ ነው።

  • @elias0829
    @elias0829 Před 9 měsíci

    እግዚኦ ማሀረነ💔 ልጆቻችንን ከክፉ ሁሉ ሸፍንልን🙏 መፅናናትን ይስጣችሁ!

  • @debreworkletibelu3658
    @debreworkletibelu3658 Před 6 měsíci

    Tbreke

  • @yeshikidanye
    @yeshikidanye Před 9 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ያማል ያማል ለእናት እና ለአባት መፅናናትን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před 9 měsíci

    ጌታን እስከዛሬ ብዙ ድራማ ሠርታችዋል እንደዚህ የተዋጣለት ግን አልሠራችውም ዋውው በጣም አሬፍ❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ያበርታቹ 😢😢😢

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před 9 měsíci +1

    ውይይይ በቃ..ተረሳኮ የእኒህ ልጁች ታሪክ😢😢

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 9 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ልባችንን ያደሙን ህፃን ይቺ ጭራቅ መጨረሻ ምን ሆነ ታሪኩን እማ ሰምተን አብተናል ቤተሰቦቻቸውን አዲ ሚዲያ እንኳን ሄዶ ምን ላይ እዳሉ ለህዝብ አላሳወቃችሁም ልባቸው ተሰብሮል ይቺ አውሬ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před 9 měsíci

    እግዚኦ ለመስማት ሁሉ ይዘገንናን እነሱስ አርፈዋል ይብላኝ ለእናትና ለአባታቸዉ ኧረ ለኛም ለምንሰማዉ ጭምር ልብ ሰባሪ ነዉ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 9 měsíci +1

    ልብ ሰባሪ ሀዘን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před 9 měsíci

    It’s very sad 😢

  • @sufeyanekareta4638
    @sufeyanekareta4638 Před 9 měsíci +2

    ፍርዱ አደባባ በህዝብ ፊት ቢደርግ ጥሩ ነበር

  • @merihtesfay
    @merihtesfay Před 9 měsíci +3

    መንፈስ ኣለባት ልጅትዋ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Před 9 měsíci

    Very sad

  • @TigistLegesse-bo4hd
    @TigistLegesse-bo4hd Před 9 měsíci +1

    ውይይይይይይይ ,😥😥😥😥😥😢 አይይይይይ ልጆቼን😢😢😢

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Před 9 měsíci

    እህህህህ😢😢እጅግ አሞናል እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před 9 měsíci +6

    የገደለ ይገደለ ሆን ብሎ ተዘጋጅቶ ለፈፀመ እግዚአብሔርም ያዝንበታል እንኳን የሰው ልጅ

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 Před 9 měsíci +1

    God help us 😮

  • @SamiiraJamaal-rc6xv
    @SamiiraJamaal-rc6xv Před 17 dny

    Subahanallha😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 9 měsíci +1

    😢😢😢😢😢

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 9 měsíci

    በጣም እጅግ ያሳዝናል ጨካኝ ናት ።
    ፈረደባቸው።

  • @user-vv3tb8my7i
    @user-vv3tb8my7i Před 9 měsíci

    😢😢😢ኡፍፍ ያማል

  • @aaasssaaasss4616
    @aaasssaaasss4616 Před 9 měsíci

    Please family 🙏

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před 9 měsíci +6

    እኔ በሞት ፍርድ ባልደሰትም ባደረገችው ነገር በጣም አዝኛለሁ! 😥
    የነፍሷ ባለቤት እግዚአብሔር ይፍረድባት 😣

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Před 9 měsíci +3

      የሞት ፍርድ ሲያንሳት ነው...

    • @linjolie9520
      @linjolie9520 Před 9 měsíci

      Yemot fird siyasat naw what are you talking about? She literally destroyed this couple’s life enda 😢😢😢

    • @queenie8896
      @queenie8896 Před 9 měsíci

      @@linjolie9520I don’t condemn what she did. Rest in peace to those beautiful Angeles. However her story is also heartbreaking. Her family was abusing her, making her do hard labour job at the age of 7 still take the money she earned for themselves. growing up she was abused to the max henceforth I don’t think she is mentally stable person. Otherwise normal person would not do such things. But that’s my opinion

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 Před 9 měsíci +1

    tegudell llelawee temert yehunallee☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Před 7 měsíci

    እጀቴን የቆረጠችው እቺ እረመኔ ልጆቼ ነብሳችሁ በገነት ትረፍልን

  • @asterassefa9486
    @asterassefa9486 Před 9 měsíci +1

    Pls be silent are enjoying by remembering the pain for us and heart broken families

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 9 měsíci +2

    ወሬ አትደጋግሙ ወላጆችን ቁስል አትሁኑባቸው ሆዳም ዩቱበሮች
    ፍርዱን ብቻ ነው መስማት የምንፈልገው

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Před 9 měsíci +1

    በጣም ልብ ስባራ ነው መቼም ከውሰጣችን።እይወጣም

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢አግዚይኦ ማህርነክርስቶስ

  • @Efrata.Antenh
    @Efrata.Antenh Před 9 měsíci

    They are so lusifer ok😢😢😢😢❤❤😢.

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Před 9 měsíci +1

    ስትሞት ብታሳዩን ወሮ ብቻ ሁኖ እዳይቀር

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 Před 9 měsíci +2

    Yih ye silik dimx sisema yamegnal miskin abat gerow lay ye ljochun mot mesmat 😢😢😢😢😢😢😢😢