በልደት ቀኗ ፍፁም ያላሰበቸው የገጠማት አስደንጋጭ ክሰተት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 09. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 185

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Před rokem +35

    🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️ያረቢ አተ ጠብቀን ያኢላሂ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +127

    እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 Před rokem +21

    ተራኪው በስማም ደስ ይላል

  • @wubatube1644
    @wubatube1644 Před rokem +67

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቀን

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +31

    አቤትስወደው ይሂንን ፕሮግራም ሰላም ለሀገራችን ፍቅርለወገኖቻችን 🥰🥰🥰🥰😘😭

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +28

    ሴቶች ላይም ችግር አለ ያለፉበትን እየተቀበሉ ሲሳለቁበት ነበር እዬ ብልግና ነው ለሶስቱም ወንዶች ፊት የሰጠችው እራስዋ ነች ዛሬ እንደቀልድ የምናየው ነገር ነገ ህይወታችንን ያሳጣናል ለሌላ ሴቶች ትምርት ይሁናቹ ለጥቅም ብሎ ወንድ መቅረብ ዋጋ ያስከፍላል

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +52

    በአለም ዳርቻ ያላቹ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ሰላም እድሜ ጤና ይስጠን አገራችን ሰላም ያርግልን!!!!

  • @medisho822
    @medisho822 Před rokem +3

    ብሩን የበሉበት ሰውዬ ግፍ ነው አጉል መዝናናት ቤተሰብም ከልክ በላይ ነፃነት መስጣት ጣጣው ብዙ ነው

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Před rokem +74

    የሴቶችም ያልደከሙበትን ገንዘብ መቀራመት ልክ አደለም አባቶቻችን ሲተርቱ ነገሩ እንጂ ጩቤ ሰው አይገልም ይላሉ በዚህ እድሜያቸው ቡና ቤት ለቡና ቤት መንጦልጦል ጥሩ አይደለም ያለፋሽበት ገንዘብ መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ማወቅ ያስፈልጋል እናም ካልፈለግሽው ወይም ከማትፈልጊው ሰው የሚመጣ ገንዘብ መዘዙ ብዙ ነው ወይም ለተከፈለሽ ገንዘብ እራስሽን ለመስዋት እንደቀረበ የእርድ በግ ለሰውዪው መሰዋት አለብሽ ምክንያቱም ዋጋ ተከፍሎብሻል እና ጨዋነት ያድናል በተለይ ለሴቶች እነዚ ትንንሽ ልጆች ሳሩን እንጂ ገደሉን መች አዩት ያሳዝናል ቤተሰብ ከልጅነታቸ አንስቶ በመምከር ማሳደግ አለበት ያልሽውን እጋራዋለሁ

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Před rokem +5

      You are absolutely right

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem +1

      @@arielasgedom3242 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @hananhanan-sd1hq
      @hananhanan-sd1hq Před rokem +1

      እውነት ነው ሰርቶ ማገኘት በምን ጣእሙ

  • @weyni2552
    @weyni2552 Před rokem +13

    በዚህ ታሪክ ላይ የወለደ አንጀት እናት አሳዘነችኝ

  • @mahramatyos9112
    @mahramatyos9112 Před rokem +12

    እውነት ለመናገር ሴቶች ጋር ችግር አለ ለምን ለገዘብ በለው ለምን ውንዶችን እንድህ አድገው ይሄዱና ችግር ይፍጥራሉ ግን ለምን እናት ድግሞ ልጆችን በስራት መክ ራ ማሳደግ እና ጥንቃቄ ማድረግ አልብን

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 Před rokem +20

    በጣም ነው የምወደው ይህን ፕሮግራም

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před rokem +6

    የልጆቹ ህይወት በራሱ ለወንጀል የተጋለጠ ነው ምንም ጥሩ ነገር ሊጠበቅ አይችልም ምስኪን እናት እሷ ናት የምታሳዝነው

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 Před rokem +11

    የት ደረሠች??መጨረሻዉ??እግዝአብሔር ባለችበት ይጠብቃት ከዚህ አይነት ይሠዉረን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před rokem +9

    ከልጅቱ መጥፋት የበለጠ ሊያሳስባችሁ የሚገባ ወጣቶች ስርዓት ቢይዙ እንደእድሚያቸው ቢሆኑ ብትሉ ይሻላችኃል

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Před rokem +16

    ጥሩ ለሴቶች አስተማሪ ድራማ ነው

    • @Helu460
      @Helu460 Před rokem +4

      ጋዜጠኞቹ ገለፃ የሚያደርጉበት ፕሮግራም እውነተኛ ታሪክ ነው በድራማ መልክ የሚያቀርቡት

    • @user-tr8kk6io9v
      @user-tr8kk6io9v Před 3 měsíci

      ማነዉ ድራማ ያለክ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem +2

    ልጆቹ አብደዋል ማስተዋል ያብዛላቸው ከአባታቻአው ጋር የሚወጡ ይመስል በሰባት ሰዓትመውጣት ጤና ነው ት /በት ደርሰው እስክመጡ እንኩዋ ወላጅ እየተጨ ነቀ
    ከሕፃንነት ጀምሮ አንዳንዱ ከልክ በላይ ነፃነት አንዳንዴ ከልክ በላይ ቁጥጥር እየተደረገባቸው አድገው ያልወለደውን እስከመመኘት ምደርሱ ወላጆች በዝተዋል እድሜያቸውም ብሆን ክፋት ምያደርስባቸውን ከማሰብ መዝናናታቸውን ነው ሚያዩት

  • @elesabethyohannes8849
    @elesabethyohannes8849 Před rokem +1

    ቤተሰብ ግን እንዴት ልጃቸው እስከ እኩለ ለሊት ድረስ እንድታመሽ ይፈቅዳል?
    እና ሴት እህቶቻችን ወንድ ልጅን ካልፈለጋችሁ እስከ ገንዘቡም ይሁን እባካችሁ። ብቻ እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @fafialitube6664
    @fafialitube6664 Před rokem +10

    እና የልጅቱ መጨረሻ ምን ሆነ ጠፍታ ቀረች

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před rokem +10

    እሷ እንደፈለገች የሙትፋልለው እናቷ ሕግ የላትም በቤቷ እንዴ ። እንደዚሕ አንዘላዝሎ ማሳደግ መጨረሻው ይሔ ነው

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 Před rokem +10

    ሴቶች የወንድ ገንዘብ ሲበሉ ብልጥ የሆኑ ነው የሚመስላቸው የሆነ ቀን እንደሚበላት አታቅም

  • @sssss-ow7zi
    @sssss-ow7zi Před rokem +8

    ተራኪው 👌👌

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před rokem +5

    በጣም ያሳዝናል እንድትሰወር ያደረጋት ልጅ በነፃ መለቀቁ ለጓደኞቿ ከላከችው ሜሴጅ ውጪ የምን ማስረጃ መፈለግ ነው ገዳዩ ወጣቱ ልጅ ነው

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 Před rokem +3

    እኔኮ 1 ሲሆን ከአባቴ ስልክ 10 ነው ሚደወልልኝ 7ሰዐት ከቤት እንዴት ይወጣል ይሄ የወላጅ የአስተዳደግ ጥፋት ነው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před rokem +10

    በዚህ ቪዲዮ ያየሁትና የተረዳሁት ነገር በወንዶቹ አንዳችም ጥፋት የለበትም እኔም ብሆን የማደርገው እንደዛ ነው ምክንያቱም ልጆቹ በሰው ላይ የሚቀልዱ ካለእድሚያቸው በወንዶች ገንዘብም ሆነ ህይወት ላይ የሚያሾፉ እንዲሁም እሽ እያለች ወንዶችን ግራ የምታጋባ በተጨማሪም በዚህ እድሚያቸው ከወንዶች ጋ ብየ ክለብ ቤቱ የሚዞሩ ወንበዴዎች ናቸው እናም ይገባቸዋል ምክንያቱም ወጣቱ ተበላሽቷል

  • @abejewoldetsadik4996
    @abejewoldetsadik4996 Před rokem +7

    ገንዘብ ዝም ብሎ የሚሰጥ ሰው የለም ሴቶች ጥንቃቄ ብትረጉ የሰው ገንዘብ አትውዱ

  • @lidya2753
    @lidya2753 Před rokem +2

    እኔ ከሊቱ 7ሰአት እንኳን ከቤት ልወጣ ያዉም ምሽት ቤት 1ሰአት ሲሆን የስድብ አይነት ነዉ ቤት የሚጠብቀኝ እዴት ሴት ልጅ ከለሊቱ 7ሰአት ሆሆ 7ሰአት ሲወጣ የምታገኞቸዉ ሰወች ጤነኛ አይደሉም

  • @addismedia38
    @addismedia38 Před rokem +3

    ፋጣሪ ሁላቺንም ይ ታብቀን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Před rokem +5

    ሰላም እንዴት ነው ብርቱ ምርጥ ትምህርት ነው ጎበዝ ናቹ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem +6

    ሲም ቢቀየር ታድያ የተለዋወጡት ንግግር በቴሌ ሬከርድ ውስጥ አይቀመጥም እንዴ?በድምፅ ያወራት ሰው ማን መሆኑ ሊታወቅ አይችልም??

    • @user-ib3tm7zy4y
      @user-ib3tm7zy4y Před rokem

      በቀጥታ መስመር ከተደወለ እንደት ነው በቴሌግራም እሪከርድ የሚቀመጠው

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 Před rokem +3

    ሴት ልጅ ከማትፈልገው ግን እሱ ከሚፈልጋት ሰው ስጦታም ሆነ ገንዘብ ከተቀበለች መጨረሻዋ በፍፁም አያምርም። ሶስት የሚፈልጓት ወንዶች በአንድ ልደት ላይ? እቺ እራሷን አጠፋች ነው መባል ያለበት

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +5

    Thank you so much Sile Hewot ❤👍

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem

    አቤቱ ለቤተሰቦቿ ፅናት ይስጣቸው መጨረሻዋ ሳይታወቅ መቅረቷ እራሱ ህመም ነው

  • @yaredtefera2231
    @yaredtefera2231 Před rokem +15

    የዚህ ስራሽ አክባሪ ነኝ።በርች ማለት ብቻ ሳይሆን ስለቅንነትሽ አመሰግንሻለው።
    መሉውን ይሄንን ስራ ሰማሁሽ ከደቂቃዎች በኋላ ግን በጣም የከነከነኝ ነገር ካልጻፍክ በሚል አእምሮየ እረፍት ነሳኝና ይህን ለመጻፍ ተገደድሁ።
    1-ኛ _ሰውን ያህል ነገር ጠፍቶ በመርማሪው በተሰረቀ ሲም ነው የተደወለው የሚል በጣም ቁንጽል ምክንያት ተሰጥቷል ፤ይህ ፈጽሞ አሳማኝ አይደለም ፤ ምክንያቱም ዋናው የስልኩ ቁጥር ሳይሆን በዚህ ቁጥር ምን ምን አይነት ነገሮች አወራች content የሚለው
    2-ኛ ከዚህ ስልክ በዛ ቀን ወደሌሎች የተደወሉ ቁጥሮች ካሉ
    3-ኛ ከሶስቱ ሰዎች የየትኛው ድምጽ ከዚህ ድምጽ ጋር ይመሳሰላል የሚለው ቼክ መደረግ አለበት
    4-ኛ የነበረችበት ክለብ ቤት ታዘወትር ነበር?
    5-ኛ ስትወጣ ካልታየች እዛው የነበረችበት ክለብ ቀርታ ወይም ከበር ላይ ታግታ ከሆነ ባካባቢው ፍተሻና አሰሳ ቢደረግ
    6-ኛ ጋርዶች ያሉበት ቤት ስትወጣ አላየንም የሚለው አሳማኝ ባለመሆኑ ጋርዶች ላይ ትኩረት ቢደረግ
    7-ኛ ይሄ አደገኛ የተቀነባበረ ከሴትነቷ ጋር የተያያዘ ወንጀል እንጅ ከህጻናት መጥፋት ወይም መሰረቅ ጋር ተመሳሳይ አይደለም
    8-ኛ ፖሊሱ ወይም መርማሪው በመጨረሻ ሰዐታት ያወራቻቸውን ጨምሮ በዛን ሰሞን ስላወራቻቸው ነገሮችና ሰዎች በስልክም በአካልም ክሮስ ቼክ አድርጎ ያገኘው ውጤት መንድነወ?

    • @Asa-bq9dc
      @Asa-bq9dc Před rokem

      ትክክል ቢለሀል ግን የኢትዮጲያ ቴክኖሎጂ እንደዝ ለመከተተል. ይችለል ወይ?
      የሂፀናት መጥፈት. ከዝች ፈፆም አይመሠሰልም ትክክል ነው የለልከዉ

    • @mheretkeflai6730
      @mheretkeflai6730 Před rokem

      እጅግ በጣም ልክ ነህ ኣገላለጽህ ይሄን ሃሳብ የስለህወት ፕሮግራም ተረድተው መልስ መስጠትና ተግባራዊ ማድረግ ኣለባቸው?

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    ወይ ሀገሬ እግዚአብሔር ይማርሽ 😭🙏🏿

  • @universal8534
    @universal8534 Před rokem +1

    Thank you it's awesome 👍

  • @melkam2674
    @melkam2674 Před rokem

    እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍነን መግባት መውጣታችንን እርሱ ይቆጣጠርልን

  • @rabiyayasin6790
    @rabiyayasin6790 Před rokem

    በጣም ነዉ የሚወደዉ ፕሮግራሙን

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před rokem +23

    ማነዉ በዝህ ፕሮግራም ሱስ የያዘዉ ❤❤❤❤

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před rokem +3

    ሰላም በጣም ጎበዝ ተራኪ
    👍👍👍👍

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před rokem

    ሰላም ለናቴ ይሁን እንኳ ለመስቀል በአል አደረሳቹ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 Před rokem +5

    በቃ ሳትገኝ ቀረች ዉይይይ፤

  • @englishwithteshe8
    @englishwithteshe8 Před rokem

    It has a great message!

  • @hirutgashaw308
    @hirutgashaw308 Před rokem +1

    የከተማችን ሴቶች ከዚህ ተማሩ በየሆቴሉ እየዞራችሁ ወንድ የምትግጡ ማፈሪያዎች

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Před rokem +4

    ስለ ህይወት 👍

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před rokem +1

    መጀመሪያውኑ ልጆቹ ብልሹዎች ናቸው ሲጀመር ነፃ ስጦታ የለም ቤቷ ሲታይ የድሓ ልጅ ናት ምን ሑማን ሔር ሞባይል እየወጡ መጠጣትን ምን አመጣው

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Před rokem +4

    በጣምአስተማሪነው

  • @madunahmadunah5555
    @madunahmadunah5555 Před rokem +1

    enkuwan Beselam Metachu

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Před rokem +1

    በጣም ያሳዝናል ጠፍታ ቀረች ማለት ነው

  • @Sabit33
    @Sabit33 Před rokem +5

    በቃ ተወልዳ ካደገችበት ሀገር ጠፍታ ቀረች ወየው. ሚስኪን ስታሳዝን ያርቢ ከክፎ ነገር አሏህ ይጠብቀን ያርብ ያርብ

  • @fantutadese1418
    @fantutadese1418 Před měsícem

    ግን ጓደኞቿ ተጠርጥሯል ምክንያቱም ብዙም ጊዜ ወንዶች እሷን ነበር በተደጋጋሚ ሲፈልጓት የነበረው ቅናት የሚባል ጉዳይ ህይወት ያሳጣል ፤ የእዮብ ጓደኞች

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Před rokem +1

    በርቱልኝ ብርቱዎቹ💞

  • @mheretkeflai6730
    @mheretkeflai6730 Před rokem +1

    እኔ ያልገባኝ ነገር ግን ኣንደኛ የእጅ ኣሻራስ የለምዴ ለምንድነው ለሶስቱም የማታደርጉላቸው ኣሻራስ ተጨማሪም እንዴት ኣወቃችሁ ገድሎ እንድቀበራት ለህዝብ ግን እልገለጻችሁልንም ( ኣላሳወቃችሁንም)please?

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 Před rokem +3

    ሴቱ ችግር አለበት የልሠራውን ያለፋበትን ለመብላት ይሄን ያህል ጣጣ ይዞ ይመጣል ለብር ብላችሁ ወንድ ለወንድ የምትሯሯጡ ሴቶች ልብ ግዙ

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 Před rokem +2

    ያስገደላት ሁለተኛው ስውይ ነው መኪና ገዚ መስሎ በመጣው ልጅ ነው ያስገደላት

  • @belaychaely9961
    @belaychaely9961 Před rokem

    dinek sera ymitesere neshe enameseginalen

  • @disccell5888
    @disccell5888 Před rokem +1

    ምርጦቼ፣እኳን፣ደናመጣቹ

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 Před rokem +1

    ያው የበላችውን ነው የተፋችው ነብስ ይማር

  • @mitu8128
    @mitu8128 Před rokem

    Mechem me sostu wendoch ayalifem wendochun betam meketatel alebet yesintoch dem demekelib hono keritoal ,,

  • @zemaretigenettashome
    @zemaretigenettashome Před rokem

    Hye porgram betam aref ,astemar new

  • @user-di5rv6zt3i
    @user-di5rv6zt3i Před rokem +3

    በርቱ

  • @user-fm7bz5wq5y
    @user-fm7bz5wq5y Před rokem

    እንኴን አደረሳቹሁ ለመሰቀል በዓል

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 Před rokem +1

    ሀይ ስለ ህይወቶች ስለ ፍሬ ስለተባለችው ልጅ ከአለቃዋ በስተቀር ሁለቱ ሰዎች ያስጠረጥራሉ 1ኛ ወድኳት ያለው ሰው ስራው ምንድነው የገቢው ምንጭ ከየት መጥቶ ነው ፍሬንና ጓደኞቿን ሲያንበሸብሽ የነበረው እኔ እሱ ነው ብዬ አልደመደመኩም ፖሊስ ይህንን መጣራት አለበት
    2ኛ, በሌሊት ደውሎ የጠራት ኢዮብ የተባለው ም ን እንደሚሰራ ደገቢው ምንጭ መኪና ከየት አምጥቶ ነው የገዛው በማስጨነቅ abuse ያደርጋት ነበር ይህን የምልበት ምክንያት አለኝ ኢሉሚናቲ የሚባሉ መሀል አዲስ አባ የሚነሩ አሉ እነሱ young የሆኑ ለጆችን ይመርጣሉ ከዚያም ልጆቹን ለአጋንንት መስዋዕት ያደርጓቸዎል ለአረቦች ለብዙ ነገር ይጠቀሙባቸዋል አኔ ግን ሳስበው ቦሌ ያሉ ዝግ ቤቶች ሁሉ underground ቤቶች ሊኖራቸው ስለሚችል ፖሊስ ይህንን ማጣራት አለበት please please ቦሌ መሀል አዲስ አባ የሲዖል ኑሮ የሚኖሩ የጠፋ ሴቶች እህቶቻችንን እያሰብን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ከእነዚህ ከሁለቱ ተጠርጣሪዎች አንዲ በፍሬ ላይ ይህነነ ፈፅሞታል

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Před rokem +4

    መጨረሻዉስ?

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 Před rokem +2

    አህለን እኳን ደህና ምጣቹ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před rokem +1

    አንደኛ ነኝ

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk Před rokem +2

    አንደኛ ነኝ✍️✍️✍️

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +1

      ረ ተቀድመሻል 🙄🙄🙄🙄🤔

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 Před rokem +2

    ሰላም ሰላም 🙏🌹💞💓

  • @ferahiwotferahiwot6431

    Eshi mechershawes lejeto tefta kerechey

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před rokem +1

    ስለ ህይወቶች ስወዳችሁ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Před rokem +3

    እንኳን በስላም መጣችሑ ስለ ሕይውት ሑሌም ነው የምከታተላችሑ እግዚአብሔር ሀገራችን ስላም ያድርግልን በቅንነት ስብስክራይፕ እንደራረግ 🥰🥰🥰🥰

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +2

    እኳን ደና መጣቹ

  • @kebebe3818
    @kebebe3818 Před rokem

    ደግአደረገ የሰዉገዘብ መብላት አስፈለጋት

  • @user-tr8kk6io9v
    @user-tr8kk6io9v Před 3 měsíci

    መቸም ጉዳቹ ማለቂያ የለዉም ምንድናቹ ኢትዮጵያ ምትባሉ ኣገር

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před rokem +6

    ፖሊሱ ግን በየት በኩል ነው ወንበሩ ላይ የሚቀመጠው በየት በኩል ነው የሚወጣው ። office መግቢያም ሙውጫም የለውም

  • @betelbteklehaimanot1920

    ኣወዳት ርስሓት ደዶቦች ሳስጠሉ ኣረሜኖች ለምን እንደዛ አይነት ድርጊት ከሴቶች ምትሰሩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 Před rokem +1

    በትክክለኛ ፎቶ ብትፈለግ ጥሩ ነበረ

  • @adyamtata3811
    @adyamtata3811 Před rokem

    Tel hedo the last conversation magente aychalem???

  • @santabirhanu4916
    @santabirhanu4916 Před rokem

    Arif program nw ketlubet

  • @yegbtshiwotabay3673
    @yegbtshiwotabay3673 Před rokem

    😍😍😍 gobezoch

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Před rokem +4

    May Allah protect us from these guys people

  • @user-rh7gv6gp3e
    @user-rh7gv6gp3e Před rokem +8

    ምዲር ራቁታምና ሰካራም

  • @user-wd4ff3jg7v
    @user-wd4ff3jg7v Před rokem +1

    የህፃናት መጥፋትን ፓስተር ዮናታል ላይ ቀርባ ያወራችውን ልጅ deeply መመርመር አስፈላጊ ነው::

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-qc7xq8gf5x
    @user-qc7xq8gf5x Před rokem

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol7035 Před rokem +1

    👍👍👍💖❤

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 Před rokem +2

    ሳትገኝ ቀረች 😥😥😥

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před rokem +3

    በቃ ጠፍታ ቀረች

  • @lewamtsehaye7739
    @lewamtsehaye7739 Před rokem +1

    What’s the end??

  • @moammarcargouae6836
    @moammarcargouae6836 Před rokem

    They deserve most of them they do it

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem +2

    😭😭😭😭

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +2

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 Před rokem +4

    What we learn from this story is Ethiopian police force is weak to defend to investigate crime doers. On my opinion don't present in your program unless fully investigated the crime doers and their punishment otherwise it might encourage to commit crime without trace. Thanks

  • @hananasafa6876
    @hananasafa6876 Před rokem

    መጨረሻው ምን ሆነ

  • @hermelasahile5165
    @hermelasahile5165 Před rokem

    ራሄል ግን የት ሄዳ ነው አብራሽ የምታቀርበው???

  • @lensekeneni5117
    @lensekeneni5117 Před rokem +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 Před rokem

    Ye hulu ye Ethiopian yenuro dareja new geazbi filga hiwotuwan atechi

  • @jamila8911
    @jamila8911 Před rokem

    ፕሮግራማችሁን ስወደው

  • @zemaretigenettashome
    @zemaretigenettashome Před rokem

    Sew eko aqewalew ymbalew erasu anqewim.ye sew lij kebad new🥺🥺

  • @weletageberela4280
    @weletageberela4280 Před rokem

    Endaa filmaa baraschoo demtsa bisera konjo nebera mabarara saygebabeta