እንዴተን አሳምኖ ክብረ ንጽህናዬን ወሰደው ||እኔ እያለሁ ባለትዳር እንደሆነ ለእህቴ ነገራት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2022
  • እንዴተን አሳምኖ ክብረ ንጽህናዬን ወሰደው ||እኔ እያለሁ ባለትዳር እንደሆነ ለእህቴ ነገራት
    እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ አልያም ደግሞ ሃሳብ አስተያየቱን ማጋራት የሚፈግ ማንኛውም ወዳጅ በ 0963143471 ወይም 0980115685 መደውል ይችላል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እድለኝነት ይሰማናል እናመሰግናለን። በቸር በጤና ቆዩልን።
    #ክህሎት
    #kehelot

Komentáře • 446

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 Před 2 lety +35

    የኔ ልጅ እንኳን በ4 ወር በአራት አመትም ሰው አይታወቅም ለወደፊት ተጠንቀቂ ከዚህ የባሰም አለ ራስሽን ጠብቂ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 2 lety +81

    ማርያምን ፍቅር ደስ ይላል ግን ልብን እንክትክት አድርጎ ከሚሄድ ፍቅር ይሰውራችሁ

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před 2 lety +88

    የሚገርም ፍቅር፣ የምትገርም አፍቃሪ በማምላክ እንዴት እንደምታዛዝን እንደዚህም አይነት ሰውም አለ ንግግሯ ደስ ሲል ደሞ እኮ ፈጣሪዋን ስትፈራ .... እኛ ውንዶች እንደው ምን ይሻለናል ምድረ ማማኩንቻ ሁላ....

    • @seadagyu1503
      @seadagyu1503 Před 2 lety +1

      @@wondosenalamerew8617 ሚስኪን

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 Před 2 lety +1

      @@wondosenalamerew8617 Good Luck

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 Před 2 lety

      Kkkkkkkkkkkk

    • @eyerusalemeyerusalem6833
      @eyerusalemeyerusalem6833 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂😋😋😋😋Aramucha hulla yeteregemachihu wendochi

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem

      @@wondosenalamerew8617 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety +26

    አብ ሽር እህቴ ዛሬ ዘመን በፍቅር ያልተጎዳ ሴት የለም ሁላችንም የተጎዳን ነን እና ሁላች እናገግም አብሽሩ😍😍😍😍

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል ካንቺ የሚጠበቀው ለፈጣሪ ፀሎት ማድረግ ነው ሁሉም ነገር ጊዜ አለው እራስሽን ማጠንከር አለብሽ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 2 lety +19

    የአኔ ቆንጆ አመቤቴ የተሻለ ትሰጥሻለች አይዞሽ🙏🙏🙏

  • @user-en4lw5dy4j
    @user-en4lw5dy4j Před rokem +4

    አንቺ መንፈሳዊ ሴት ነሸ የቀረበት እሱ ነው አምላክ አሪፍ ነገር ይሰጥሻል አይዞሸ

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 2 lety +33

    በአሁን ዘመን ትዳር አያስፈልግም በስሙ መንፈሳዊ ይባላሉ እንጂ ፍቅርን አያውቁትም የአሁኑ ዘመን ወንዶች በቃኝ በቃኝ በቃኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ከሄደ ይሂድ የምን ማልቀስ ማዘን ነው የተሻለ ይሰጥሻል ሱባዓየ ግቢ

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Před 2 lety +45

    አቤት እኛ ሴቶች እኮ ስናሳዝን ጌታን ስናፈቅር አይጣል ነው ምንም አይታየንም ከማፍቀር ንፁህ ልባችንን ከመስጠት ውጪ ኡፍ ፍቅር

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před 2 lety

      Megademwas.ayibisim

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +13

      ማፍቀር ችግር የለውም ግን ከትዳር በፊት ዳቦ አትስጡ እሱ ነው እኮ ችግር እየፈጠረ ያለው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@eshetubeyene9557 በቅንነት እነደማመር

    • @diasporabilu7563
      @diasporabilu7563 Před 2 lety

      😆 🤣 😂 😆 🤣 😂

    • @hawiitube1003
      @hawiitube1003 Před rokem

      ድምረኝ እህቴ😍

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 2 lety +32

    የሚያናድደው ክብርሽን ማጣትሽ ብቻ ነው ወንድ ቢሆድ ወንድ ይመጣል አይዞሽ እህቴ ተክሊሉ ቢቀርም በቁርባን ታገቢያለሽ ግን እህቶቸ ወንድ አትመኑ ከምንም በላይ ክብራችሁን ያዙ አይከብድም እኮ

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 Před 2 lety +1

      Easy say and done. Hope you walked what you talked

    • @fantish7680
      @fantish7680 Před rokem +1

      ሲጀመር ራሷ ፈልጋ የጠፋ ሰው ፈልጋ በውስጡ የገባችው በርግዳ ሰጠች ታፈሰላት አንች ተረጋጊ ወንድ ምን አጠፋ

    • @lidiyateshome4449
      @lidiyateshome4449 Před rokem

      @@fantish7680 may god bless this problem on ur daughter

    • @fantish7680
      @fantish7680 Před rokem

      ሴቶች ዝም ብላችሁ የደረቀ ከንፈር አትምጠጡ ደስታ ከረሚላ ምጠጡ እግዚአብሔር ሙሉ ሰው አድርጎ ፈጥሯታል ልጅቷ ፈልጋ የምትፈልገውን ሰጣት ሌላ ምንም አልተፈጠረም ሕይወት እንደዛ ነች

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g Před rokem +16

    ስታሳዝን ንፁ የሆነች ልጅ እረ ወንዶች ማስተማል ይስጣቹ!!!

  • @user-zr2wc9ck3d
    @user-zr2wc9ck3d Před rokem +5

    እግዛብሄር እንደዚህ አይነት ወንዶችን ያጥፍልን አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @muke614
    @muke614 Před rokem +11

    ካንቺ በበለጠ የቀለደው በልጆቹ እናት በሚስቱ ነው::

    • @jasika499
      @jasika499 Před rokem

      ልጅና ሚስቱ እየኖሩ ነው በህግ መንገድ የሷን ህይወት አበላሸው

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 Před rokem +4

    አይዞኝ የኔ እህት፣ በርቺ እግዚአብሔር አለ፣ ይህ የተረገመ አታላይ አሁን ባለሽበት ሁኔታ ልጅ አሸክሞሽ ቢሆን ምን ያክል ይከብድሽ እንደነበር አስቢና ተጽናኚ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před 2 lety +27

    ህይወት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @dhiigiif8344
    @dhiigiif8344 Před rokem +6

    Really she is gentle and rational lady! God has open space for you

  • @sew971
    @sew971 Před rokem +3

    ወላሂ አንድ የምንወደው ሰው ብናጣ ክብራች ከጠበቅንአላህ የተሻለ ይሰናል እምኑኝ ወላሂ ክብር ወንድ ቢሄድ ክብር ትልቅ መፅናኛ ደስታ ነው

  • @jasika499
    @jasika499 Před rokem

    ማሚዬ አትጎጂ ሁሉም ሰው ያጋጥመዋል ይሄ ህይወት አልፈን በሰለን የራሳችንን ህይወት ማዳበር ጀመረን ሰለ ወንድ ትተን ዛሬ ላይ ጠንካራ ሆንን

  • @sew971
    @sew971 Před rokem +8

    ወንድ ቢሄ ወንድ ይምጣል እባካቹ ሴቶች ከትዳር በፊት አንድ ውሳኔ ያልደረሰ ነገር ክብራችንን አሳልፈን አንስጥ ከውደደን እስከ ትዳር ይጠብቅ ካልጠበቅው ተውት እሂድ

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 Před rokem

      ትዳርም ላይ ሁነውምኮ መለያየት አለ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před rokem +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ነው።

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 Před rokem +1

    አይዞሽ አህቴ አግዚአብሔር የራስሽን ሊሰጥሽ ነው.. ያልፋል ገና ልጅ ነሽ ቆንጆ ነሽ አሱ ፈጣሪ የጁን ይሰጠዋል

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před rokem +1

    አንቺ አስተዋይ ሴት ነሽ ጥሩ ወንድ ታገኛለሽ ልክ እንደ ልብሽ❤ እዬ ባለትዳሩ ልጅ ግን አውቆ ላበላሽሽ ተጠጋሽ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው🙏 የአስተዋወቀሽ ሰው እራሱ ጥሩ አደለም

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Před 2 lety +7

    እኔን አፈር ልብላፅሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አለ አይዞሽ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před rokem +4

    አይዞሺ ማማየ የዉሸት ልብ የሚሰብር ሰወቺን ልቦና ይሰጣቸዉ

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety +3

    አንቺ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነኝ ብለሻል ግን ከመመላለስ ውጪ አልተማርሽም
    ቤተክርስትያን ስለ ጋብቻ ስታስተምር በሁለት መንገድ ነው ትላለች
    አንደኛው በቤተክርስትያን መጋባት
    ሁለተኛው በቤተሰብ ፍቃድ መጋባት
    ከነዚህ ከሁለት አንዱ እኳን ሳይሳካ የተመሰረተ ፍቅርም ይሁን ግንኙነት ዝሙትነው ትላለች ቤተክርስትያን
    በዚህ አጋጣሚ በቤተክርስትያን መጋባት ቢያቅተን በቤተሰብ ፍቃድ መጋባት ከጉዳት ይከላከልልናል እዲሁም በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አለው
    ለማንኛውም ቤተክርስትያን ስታስተምር ልባችን ክፍት ይሁን በተረፈ ጠንክሪና ወደአምላክሽ ቅረቢ እሱ የሚስፈልግሽን አሟልቶ ይሰጥሻል እህቴ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 2 lety +7

    አንቺ እንዳወራሽው ከሆነ ቤተክርስቲያን ታዘወትሪያለሽ ቤተክርስቲያን ደሞ ከትዳር በፊት ዝሙት አጢያት እንደሆነ ያስተምራል እና ደሞ ቤቱ ድረስ ገባሽ ያለ ቀለበት ያለ ጋብቻ እና ከወንድ ምን ትጠብቂያለሽ እጥፍተሻል በይ አሁን ወደ ስራ ወደ ትምህርት እሱ ነው ሚያዋጣሽ

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety

      በትክክል ከመመላለስ ውጪ መቼ ተማረች

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety

      @@umuhabeba9706 ከእግዚአብሔር ውጭ ከንቱ ሆነን ነው ቤተክርስትያን ጋብቻን በሁለት መንገድ ነው የምትፈቅደው የመጀመሪያውና አንደኛው በቤቸክርስትያን በተክሊል እድንጋባ እስከለተሞት በትዳራችን እድንፀና
      ግን ኢሄንን ማድረግ ካልቻልን ደግሞ ሁለተኛው አማራጭ በቤተሰብ ፍቃድ ተመርቀሽ ነው
      እህ እኛ በየድበሩስር በዝሙት የተመሠረተ ትዳር እንይዝና እቅፋት ሲመታን እዬዬ ትዳሩስ በየት ይባረክ በዝሙት ተመስርቶ
      አጉል ልማድ አምጥተናል ልጅናልጅ ከተዋደዱ ቤተሰብ ምንአገባው የሚል አስተሳሰብ በዝቷል የእርግማን እርግማን

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Před 2 lety +5

    አቤት እኛ ሴቶች እኮ ስናፈቅር ከልብ ነው አይዞሽ እህቴ ልብን ሰብሮ ከሚሄድ ፍቅረኛ ያድነን ፈጣሪ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před 2 lety +5

    አንችም ቲኒሽ ፈጥነሻል ግን አይዞሽ ሒወት ይቀጥላል

  • @abebemelese1086
    @abebemelese1086 Před rokem +1

    አይዞሽ እ/ር ላቺ አላለውም ምክንያቱም ላቺ ያዘጋጀው አታውቅም ለበጎ ነው !
    እባካችሁ ወንዶች ሌላ ሕይወት እያላችሁ የሰውን ሕይወት አታበላሹ ምክንያቱም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +1

    የእኔ እናት በጣም አፍቃሪ ልብ አለሽ
    ወይኔ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před 2 lety +1

    አይዞሺ ጠንካራ መሆን ነው ተሰፋ አትቂረጭ በተስፋ መቂረጥ ተስፋ አለ ወደፊት የተሻለ ፈጣሪ ያደረግልሻል ፡

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 Před rokem

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ይቀየራል:: መልካይ የትረጋጋሽ ልጅ ነሽ!! ጤና ጥንካሬ ይስጥሽ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ መገፋት ጥሩ ነው ብቻ አንች አትግፊ የተሻለ ይመጣል እግዚአብሔር ላች ያዘጋጀልሽ አለ እሱ ባለትዳር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ያለያያችሁ ሲመርም ያች አልነበረም ማለት ነው ሁሉም ነገሮች በምክኒያት ነው የሚፈጠሩት እናም ጠንካራ ሁኝ ህይወት ትቀጥላለች ከትናት ህይወትሽ ትመሪይበታለሽ የነገን ህይወትሽን ያጣፍጥልሻል ፈተና የሌለበት ህይወት ደስ አይልም

  • @ylhamtube6372
    @ylhamtube6372 Před rokem +6

    አላህ ኢጠብቀን ከእንደዚ ያለ አጭበርባሪ ወንዶች የሰው ልብ መስበር ቀለል አርገው ከሚያዩ ሰዎች በተረፈ በርቺ ጠንካራ ሁኚ እህቴ ህይወት ኢቀጥላል

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 2 lety +1

    እህቴ ፈቅር አይደለም ሰሜት ነው አንች ዝም ብለሸ ከሰህተትሸ ተማሪ ክብርሸን አራሰሸ ጣልሸው

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 Před 2 lety +24

    የዘድሮ ሴት ግን 🙄ፍቅር ፍቅር ብቻ ሰራ ምንም የለም እንድ ሆ 😳ጡጦ ጠሎ ፍቅር 🤣🤣እኔ ገና ነኝ 🤣የቀኝ ጎን የት ነህ 🤣🤣🤣

    • @mrsalem5034
      @mrsalem5034 Před 2 lety

      ሀሀሀሀ ሀሀሀሀሀ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety

      ነጣም ደምርኘ አህቴ በቅንነት ጎራ በይና

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Před 2 lety

      Yigeermal.ye.zemenu.fiqir.bexammyasxelaluuu

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@user-jq4qb9bv7c በቅንነት እነደማመር

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety

      @@TubeTube-vf4yb ደምርኘና እደምርሺ አለሁ

  • @GlobalMidwives
    @GlobalMidwives Před rokem +2

    ማንም ሰው ፍቅር ሊይዘው ይችላል ስለምያፈቅረውው ሰው ፍላጎት ግን ማዎቅ አለበት:: ይህን ለመረዳት ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል::

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h Před rokem +2

    በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርች የፈቀደውን ለአንች አለና

  • @askalaraya7139
    @askalaraya7139 Před 2 lety +23

    ውይ ወንዶች እነሱኮ እንኳን በአራትወር እናሀያ አመት አብረሽ ብትኖሪም ገልጠሽ የማትጨርሻቸው ጉዳጉድ የተሸከሙ መፅሀፍ ናቸው ለማንኛውም አትዘኝ በርች የኔ እህት

    • @hereiam410
      @hereiam410 Před rokem

      ሴቶችም እንደዚያው የማይታወቁ ሰዎች ናቸው ። በ20 አነት ይቅርና 1000 አመት ወስጥ የሴቶች ሚሰረጢር እና ልብ የሚያውቅ የለም።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před rokem +1

      @@hereiam410 መጀመሪያ ጨዋዋን መረጠህ ካገባህ ሴት እስከህይወትህ ድረስ ታምናህ ትኖራለች ለማንኛውም 100% ባይባልም ወንድ ግን አብዛኛዋች ፅኑ አይደሉም ።

    • @hereiam410
      @hereiam410 Před rokem

      @@sebelleteferaminas9875 የሚታመን ሰው በዚህ አለም ላይ የለም። ሴት ሰለሆነች ትታመናለች ያለው ማን ነው። እውነቱን ለመናገር እንደውም ሴቶች በይበልጥ አይታመኑም።

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před rokem

      @@hereiam410 አር ተው እያስወለዱ ሲኮበልሉ ሴት ግን ፀንታ ልጆቾን የምታሳድግ ቤት ይቁጠረው ሌላ ምስክርም አያስፈልግ።

    • @hereiam410
      @hereiam410 Před rokem +1

      @@sebelleteferaminas9875 ስንቱ ሴቶች ብር ሲያዪ የሚሄዱትስ?

  • @hairme5723
    @hairme5723 Před 2 lety +6

    *ትልቁ ስህተት አንቺጋ ነው እህቴ እኛ ቤተክርስትያን የምንሄደው የምንማረው ከትዳር በፊት ዝሙትላይ እንድንወድቅ አይደለም እኮ አፍቅሪ አታፍቅሪ አይደለም ሁላችንም አፍቅረን ተከድተናል የኔን ታሪክ ያላያችሁ ገብታችሁ እዩው ተከድቻለሁ ለዛውም ከአምስት አመት በላይ በማቀው ሰው ነገርግን እኔ በማንነቴ አልደራደርም ከትዳር በፊት ምንም አይነት ዝሙት እንደማልፈልግ አሳውቄው ነበር ነገርግን መጽናት ባለመቻሉው እኔን አጣኝ እንጂ እሱውን አላጣሁትም ከሱው ያጣሁት ደግሜ የማገኛቸውን ነበር ክብሬን ንጽህናዬን ይዤ ነገም ፈጣሪ የተባረከውን ሰቶኝ እንደሚክሰኝ አቃለሁ እንግዲህ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ነበጎ ነው ብለሽ ኑሪ*

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety

      እህት እኔም ድግል ነኝ አሁን
      ግን የሆነ ልጅ ተዎውቄው ድግልነኝ እና እኔ በክብርነው ማገባው ሰለው እሽ ግን አሁን ሰደትላይ ሰላለን አይመቸንም እና አሁን እንገናኝና ብሀላ አገር ቤት ሰንገባ በቁርባን እንዳራለን አለኝ እኔ ግን አልፈልግም አልኩት ክብሬን ጠብቄ ብሀላ እ/ር ያለውን ይሰጠኛል አልኩት ግን እኔ በጣምነው ምወድው ማፈቅረው እና ምን ላርግ እህቴዎ አማክሪኝ ውዴ❤❤❤

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety

      ​@@user-sx7sn9qc4w ere ehete kebershen tebki enqu nw yalesh esun asalfesh kesetesh edeme lekshen tachiwalsh period!

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety

      @@user-ij8dl7kf9h እህቴዎ ይቅርታ ባማርኛ ትፅፍልኝ አልችልም ብዙ ም እንግሊዝ

    • @user-ij8dl7kf9h
      @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety +1

      @@user-sx7sn9qc4w ክብርሽን ከሰጠሽው ለጊዜው እስኪበቃው አብሮሽ ይቆያል እመኒኝ ካንቺ ጋር ቁም ነገር አያስብም እስከወዲኛው ታጪዋለሽ ባጭሩ እንቁሽን ጠብቂ በነፃ ሳይሆን በሃላፊነት በትዳር ስጪው አሻፈረኝ ካለ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት ብትሰጪውም የጊዜ ጉዳይ ነው መሄዱ አይቀርም ራስሽን ጠብቂ አደራ እህቴ ሌላው ዊንታና ሾው እይ ስለዚ ጉዳይ በደንብ አውርታለች ይጠቅምሻል።

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +1

      @@user-ij8dl7kf9h እሽ እህቴዎ አመሰግናለህ
      እሱማ አሁን እንገናኝ እያለኝ ነው እኔ ግን ህሊናዬን አልፈቀደልኝም ሰለዝህ አልመጣም ልበለው አደል ከፈለገ ይጠብቀኝ ከልፈለገ ደሞ መገዱ ጨርቅ ያርግለት

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ይቅርታ ማድረግሽ የትልቅነት ፡የጨዋነት፡ምልክትሽ ነዉ ደሞ ስታምሪ የኔ ዉብ፡ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ፡ በጊዜዉ ላንቺ ያለዉን ፈጣሪ ያመጣዋል እና በአምላክሽ ፀንተሽ ቁሚ ፡ጠላት ከምታምኝዉና ፡ከምታገለግይዉ ሊለይሽ ያዘጋጀዉ ወጥመድ ነበር ተስፋ ቆርጠሽ መጥፎ ነገር እንድተወስኝና የክፉ ስራዉ ተባባሪዉ ሊያደርግሽ ነበር ፡ግን ከልጅነትሽ ጀምሮ ያሳደገሽ እግዚአብሔር አልተወሽም በደሙ ዋጋ ከፍሎብሻልና ስለዚ የኔ ቆንጆ በርቺ መደገፊያሽ ከምንም በላይ ጠንካራ ስለሆነ አልወደቅሽም በእምነትሽ እና በአገልግሎትሽ በርቺ አምላከ ቅዱሳን ካንቺ ጋር ይሁን የእናትሽን ነፍስ ይማር ።

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Před rokem +1

    የሴት ግፍ ይፍረድባችው የስንቱን ልብ እየስበሩ ልጆችን መበተን መቹ ይሆን በወዶች መልካም ዜና የምንስማው

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety +19

    አረባክሽ የኔ እህት 4 ወር ብቻ ነው ያወቅሽው!! ሕይወት አስጣለኝ, ትምህርት አስጠላኝ!!! እራሴን ማጥፍት አስቤ ነበር, ይሄን ያህል? አለበዛሽውም? ለሱ ብልሽ ሕይወትን መጥላት??? ይሄ ፍቅር አይደለም, አለመብስለ ነው.ወይም የጥገኛ ስብዕና መዛባት ይባላል. ላንቺ መምከር የምፈልገው ስለ የጥገኛ ስብዕና መዛበት ምልክቶች ብታነቢ ሊረዳሽ ይችላል. እግዛብሄር ይቅናሽ🙏🏻

    • @store8674
      @store8674 Před 2 lety +3

      ሥላልደረሠብሽ አትፍረጂ

    • @danasayaf4934
      @danasayaf4934 Před 2 lety +1

      ሳህህህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@store8674 በቅንነት እነደማመር

    • @user-uu1zt2bs4j
      @user-uu1zt2bs4j Před 2 lety +3

      አትፍረጂ የኔ እናት ፍቅር እንደ ልክፍት ነው😥

    • @tsigeweinebelay8603
      @tsigeweinebelay8603 Před 2 lety +1

      lek belsal yeljun alma satwek gena be 4 wore lemot naw aybalm

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +1

    እይዞሽ ያጋጥማል ስህተቶች በማወቅም ባለማውቅም ይፈጠራል ዋናው ከስህተት መመለሱ ነው ቆንጆ ነሽ ልጅ ነሽ ወደፊት ብዙ የሚጠብቅሽ እለና እንቺን የጕዳሽ እራስሽን እሳልፈሽ ሰተሽው እምነት ነበረሽ በሱ ይሄ ሲፈጠር ጎድቶሻል ፀልይ አይዞሽ ሁሉም ይስተካከላል ጠንካራ ሁኚ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እማ ሁሉም ለበጎ ነው። ጠንከር በይ ።

  • @hadiatube
    @hadiatube Před 2 lety +4

    መቻል ከጥንካሬ እንደሚብልጥ ሁሉ ትዕግስትም ከውበት በላይ ነው።

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +40

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወደ እቤ

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 Před 2 lety

      እባክዎን ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ 🙏💜jazakallahu keeyrin

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx Před rokem

      SAW SAW SAW SAW SAW

    • @yirgaalemyoutube9346
      @yirgaalemyoutube9346 Před rokem

      ቂቂቂቂቂቂ😂😂😂

    • @htdf8217
      @htdf8217 Před rokem

      @@yirgaalemyoutube9346 በግ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 Před rokem +1

    ማንም አያየንም ሰውብቻነው እሚፈራው አላህን አግዝአብሄርን እንደማያዩ አረግሽ ያውም የቤተክርስቴያን ሰው ሆነሽ አላህ ይቅርይበላችሁ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před rokem +4

    What a Beautiful Soul ! may God bless you የኔ እናት ፤ አንተ ወንድየው ግን ጨው እራስ ውርጋጥ ነህ እሺ ፦ እግዚአብሔር ይገስጽህ ፤

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Před rokem +1

    አይሁድ አንዲት በዝሙት የወደቀችን ሴት በድንጋይ ወግረው ሊገሉዋት ይዘው ወደ ጌታ እየሱስ አመጡዋትና ይህቺ ሴት በህጋችን በድንጋይ ተወግራ መሞት አለባት አንተ ምን ትላለህ ቢሉት ጌታም ከእናንተ ሀጥያት የሌለበት ሰው እሱ በድንጋይ ይውገራት አለ። በዚህን ጊዜ በታምራቱ የሁሉንም ሀጥያት ግንባራቸው ላይ ሲፅፍባቸው እያፈሩ ሹልክ እያሉ ሄዱ። ጌታም እኔም አልፈርድብሽም። ደግመሽ ሀጥያትን አትስሪ ብሎ በሰላም አሰናበታት። እህቴ እኛም በአንቺ ላይ የምንፈርደው የትኛው ንፅህናችን ነው? ህይወት በፈተና የተሞላች ነች። ስለዚህ በርቺ ። ሁሌ ፀሎት አድርጊ። ፈጣሪ የሚያስደንቅ ስራውን ታያለሽ። ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ።

  • @tube3808
    @tube3808 Před 2 lety +17

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 Před rokem

    አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የኔ እህት እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem

    ትክክለኛ አፍቃሪ ሁሌም ትፈተናለች አይዞሽ ከቤትሽ ውጪ ስራ ፈልጊ እንድትረሽው ብቻ ታገይ ለአንቺ አይሆንሽም እሱን ለሚስቱ ተይላት አንቺም ከብቸኛ ፍቅር ለለላቀቅ ታገይ እቤት አትቀመጭ ውጪ አታሰላስይው ምስኪን ነሽ ይቀናሻል እህቴ ህይወት አጭር ናት ጠንቀቅ

  • @dagnewwelataw3334
    @dagnewwelataw3334 Před rokem +2

    ይበልሽ በየሜዳው እና በየ አጥር ጥግ ክብር ሁን የምትስጡ የናሽን ይዘሽ በምን መስፈርት ነው ላንች መዋሽት የማይደፍርብይት

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před rokem

    You are so cute
    እግዚአብሔር ያዘጋጀልሽ ነገር አለ
    በእምነትሽ ፅኚ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እህቴ ላንች ያለዉን ፈጣሪ ይሠጥሻል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 2 lety +2

    እናትሽን እግዛብሄር ያስናሽ አሁን ወደፍት ብቻ ማየት ይሻልሻል 11ኛ ክፍል ማለት እኮ ገና ማትርክ university ከፍቱ ይጠብቀዋል ሌላ ተጨማሪ ሃሳብ መደረብ ትክክል አልነበረም ከስተትሽ ተማሪ ሌላውንም አስተምረ

  • @teddyendashaw269
    @teddyendashaw269 Před rokem

    አይዞኝ የእኔ እናት ፈጣሪ አሌልሽ እሺ
    ደግሞ በርቺ እኛም እንራደሻሌን ስልክ ብኖራችሁ ጥሩ ነበራ ባይ ነኝ

  • @NAZRAWI371
    @NAZRAWI371 Před 2 lety +6

    "..ረዥም ግዜ ...?" የ15 ዓመት ታሪክ የምታወራ ነው የምትመሰለው:: ሆሆሆ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወዶች እዲሁ እናቸው

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 lety +2

    Be strong my sister I know mom is everything I don’t have mom my mom passed away 22 years ago you I cry every day so my sister you like you have sister I don’t have any sister talking to So don’t worry about man take care yourself be strong my sister ♥️♥️♥️♥️

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 2 lety +13

    ችግራችንኮ ይሄ ነው ሰው ሲነግረን አናምንም እራሳችንን በራሳችን እንዋሸዋለን እረ ወዶች ተው ተው ተው በቃ የናተን ግፍ መስማት አቃተንኮ

    • @adu1535
      @adu1535 Před rokem

      ንፁህ ልብ ስላለሽ ተደሰቺ።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +3

    ኸረ ክህሎቶች አትጨማለቁ እና እኛ ከዚህ ምን እንማር ወይንስ ተስፋ እንቁረጥ ሲጨማለቁ ሳያማክሩን ሲለያዩ እዚህ መተው መነፋረቅ ኤጭ😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 2 lety +1

      የኔም ጥያቄ ነው ለብር ነውእጂ ለኛ ምንም አይጠቅመንም

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@mekdestemeche6871 በቅንነት እነደማመር

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Před rokem

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው አሁንም ለእግዚአብሔርብቻ ታመኚ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 2 lety

    እረ ተረጋጊ ለ4 ወር ፍቅር ምን አላት በጣም ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል በርቺ ያሳለፍሽ ነገር ጠንካራ ያድርግሻል

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před rokem +8

    እኔ በጣም ያንገበገበኝና ያቃጠለኝ የቤተ ክርስቲያን ዘማሪ ጓደኛሽ ባለ ትዳር መሆኑን እያወቀ ያቃጠረሽ እግዚአብሔር ይፍረድበት እህታለም አንቺስ ቤተ ክርስቲያን እያገለገልሽ እየዘመርሽ በ15 ቀን ውስጥ በችኮላ ልብሽን ለወሮባላ መስጠትሽ እኔም ልቤ ተነካ በተክሊል በእልልታ በደስታ መኳል መዳር ነበረብሽ ነገር ግን አይዞሽ የተተፋ አይላስምና ይህ ክፋ ሰው ፈጣሪ በመንግሥቱ ይሰርዘው አሁንም ከአባቶች ጋር ተነጋገሪ ንስሐ ድንግል ያደርግሻል እግዚአብሔርም ለአንቺ ያለውን ሰው ይሰጥሻል መፍረድ ቀላል ነው ለአንቺ የደረሰብሽ ከባድ ነው እንኳን ከዚህ ሰይጣን ሰው አልደቀልሽ አይዞሽ በፍፁም ይህን ሰው ከልብሽ አውጭም ይቅርታሽ እንደ ክርስቲያን መልካም ለወደፊት ለትዳር ጠያቂዎችሽ በችኮላ ሰው አትቅረቢ አትራቂም የፈለገሽ ሰው ከመጣ ማን እንደ ሆነ ጠይቂ እወቂ ከመጋባትሽ በፊት ለፈቃደ ሥጋ ግንኙነት ፈቃደኛ አትሁኝ ከልቡ የሚአገባሽ ሰው ከሆነ ሽማግሌ ይልካል ካልሆነ ለግንኙነት እምቢ ስትይው ለመጥፋት ፍጥነቱ ከነፋስ ይቀድማል ስለዚህ አስቀድሜ ግንኙነት የምፈቅድለት ሰው ያገባኛል ብላ የምታስብ ሴት የተሸወደች ነች አራዳነት መስሏችሁ የማንም ዱርየ መጫወቻ አትሁኑ እንዳያመልጠኝ ክብረ ንፅሕናየን ልስጠው ማለት እጅግ ሞኝነት ነው የምረዳሽ ካለ እስቲ ስልክሽን አስቀምጭ የኃይማኖት ፍቅርሽ ብቻ አስለቀሰኝ ጠላትሽ ደም ያልቅስ አይዞሽ ሰው የሆነ ሁሉ ይፈተናል ወድቀሽ ትነሻለሽ ሁሉንም ነገር አታጨልሚው የሰውየውን ስልክ ብሎክ አድርጊው በእግዚአብሔር ቤት እንደ ቀድሞው ተመላለሽ ደስታሽ ይመለሳል አባቶችንም ካነጋገርሽ በጥናት ጥሩ አባት አነጋግሪ ሁሉም አባት አይደሉምና ምክንያቱም አባ ጨጓሬም አባ ይባላልና ከአባ ጨጓሬም ያነሱ አሉና እንዳትሰነካከይና እግዚአብሔርን እንዳትክጅ ተጠንቀቂ ተመልካች

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 Před rokem

      Lijetewa chewana ayizosh yemilatn sewu tefekeg seleenebrree tetakrlech. Qedmo yehnn yemiteyiq sewu ayirebam. Tenesh tender betelebet yitefa neber. Fetary bederun yikfelewu yichn yemeselech lijjee endegodat.ayiqenaeum mecchem.

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Před 2 lety +1

    ጥሩ አፍቃሪ ነሽ ግን የምታፈቅሪውን ሰው ማወቅ አለብሽ የኔ ለምትይው ሰው መከታተልና ማወቅ አለብሽ ለወደፊቱ አይዞሽ ከዚህ ወዲያ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ በመንፈሳዊ ሒወትሽ ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ ከዚህ ወዲያ ጠንካራ ሁኚ ገና ነሽ ተስፋሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před rokem

    የተዋህዶ ልጁች ደፋር አርቲሰቶች እያያቸሁ አትሳሳቱ አባቶችን መምዕራን ዝም ጭራሸ የአርቲሰቶች ሸምግልና ተላላኪ ማናት ማነው የለም ይሳዝናል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před rokem +2

    አብረሽው ላለመደር ያደረግሽውን ውሳኔ ማጠፍ አልነበረብሽም ለወንድ ብለሽ እምነት እና ፍላጎትሽን አጎደፍሽ ለፀፀትም ተዳረግሽ

  • @tameratdenku4150
    @tameratdenku4150 Před rokem

    አይዞሽ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ጠንካራ ሴት ሁኚ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 Před 2 lety +13

    እፍ አሁንስ እደው እነዚህ ስራአት የለላቸው ልጆቺ ሳያዲጉ ፍቅር ፍቅር እኝክ አሁን ከዚህ ምደነው የምንማረው

    • @user-ln2hk6jz3u
      @user-ln2hk6jz3u Před 2 lety

      ደምሪኝ እህቴ👏

    • @martac3910
      @martac3910 Před 2 lety

      ክክክክ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před 2 lety +2

      እሽ ደምሪሻለሁ

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +1

      እኮ ምን እንማር ከዚህ አሁን የተጨማለቀ ነገር

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe Před 2 lety

      soltan wada7a 😁 እሮሮ ትማሪያለሺ በይ ዳይ የኔን ዩቱብ ብታዳምጭ ይሻላል ማሬ ኣንድም ነገር የሚያሥደሥት ነገር ሠምቼ ኣላቅም በቃ ሮሮሮሮ ነው

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před rokem +1

    ይኼ የቤተሰብ ጠንካራነት ወሳኝ ነው:: ከሆነም ካለመሆኑም በፊት ልጆች ጠንካራ መሆን አለባቸው:: ከልጆች ጋ በግልጽ መነጋገር አለባቸው:: ማንም ሰው ሴት ይሁን ወንድ ከጋብቻ በፊት የጾታዊ ግኑኝነት! ለእንደዚ አይነት ችግር መጋለጥ ይመጣል :: አይዞሽ የሆነ ሆኗል አስረግዘው የሚክዱ አሉኮ!!!!አይዞሽ ነገ እኮ ሌላ ቀንነው:: ከዚ በኋላ ወንድ ተጠንቀቁ የባሰ ነገር እንዳይገጥምሽ ከበረታሽ ከጠነከርሽ የተሻለ ሰው የተሻለ ሕይወት ይገጥምሻል አይዞሽ አንብቢ:: የብዙ ሰው ሒይወት ታሪክ ስሚ:: ብዙ የባሰ ነገር አለ:: ጸበል ተጠመቂ ::ጸልይ :: አይዞሽ ከዚ በኋላ እንዳትሸወጂ ገና ልጅ ነሽ እርሺው እሱ ሸርሙጣ ነው አፈር አባቱ ይብላ ቆሻሻ ሰውነው እንደሞተ ሰው ቅበሪው አንቺ ገና ቆንጅዬ ወጣት ነሽ የበለጠ ታገኛለሽ አይዞሽ የብዙ ወንዶች ተግባር ነው የማህበራዊ ሕይወቶችን ተግዳሮቶችን ተከታተይ አንብቢ ይኼ እኔ ላይ የደረሰ ምን ኢምንት ነች ትያለሽ ቆንጆ.....

  • @ef6079
    @ef6079 Před rokem

    ወንዶች ግን ከሴትልጅ አይደል የተወለዳችውት ምን አይነት ክፉናችው አይቅናችው ሁሌም ውስብስባችው ይውጣ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 2 lety

    ለማንኛውም አይዞሽ አታልቅሽ ያለፈዉ አላፋል ለወደፊቱ አሪፍ ትምርትህት ነው4ወር እኮ 4ቀንነው

  • @Yohana-zj9pj
    @Yohana-zj9pj Před 2 lety

    አይዞሽ ማማዬ የኔቆንጆ ሁሊምነገር ለበጎነውሁሌም ከጎንሽ እኔአለውልሽ

  • @salem4086
    @salem4086 Před rokem

    ዘና በይ አንችን ብቻ ሳይሆን ለላዉን ሴት እንድዉ ያታልላልሰልኩን ብያነሳ ምን ጥቅም አለ ለአንች ጌታ ለላ ሰዉ ያዘጋጅልሽልበርች አይዞሽ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 2 lety +4

    አላህየ ምንም ሣላቅ እዚህ ሥላደረሥከኝ አመሠግንሀለሁ አሁንም ልጀን አደራ መጨረሻውን አሣምርል 😭😭😭😭 አሁን ይህ ምን ተብሎ ይወራል ወደው አደለም ቤተሠብ በራሣችን ምርጫ ለመዳር የሚገደዱት

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c Před 2 lety +1

      አሚን ያረብ እህቴ በቅንነት ደምርኘ ወደቤቴ ጎራ በይና

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety +1

      አንቺም ልጅሽን በጊዜ ዳሪ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 2 lety

      @@eshetubeyene9557 መቸም ወንድ ነው😂

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@eshetubeyene9557 በቅንነት እነደማመር

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Před rokem +2

    ኣይዞሽ ላንቺ ያለዉ እመቤቴ 🙏 ኣለችልሽ።

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 Před rokem +1

    አይዞሽ እህት በርች

  • @bisratyemariam7803
    @bisratyemariam7803 Před rokem +2

    She is in depression, she needs help...please take her to talk to someone.

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 2 lety +1

    አይወድ የስራዉይስጠዉ
    አቸጠካራ ሁኒ ደባሻዬ😥😥👐

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před 2 lety +2

    እርጋታዋ ደስ ሲል♥♥

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Před rokem

    አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Před rokem

    እንኳን ወደዘመናዊ ልመና ከልጅሸ ጋር መጣሸ ወደሸ በገባሸ

  • @ethiopianwedding2317
    @ethiopianwedding2317 Před rokem +3

    Be strong, Jesus will deliver you and give you joy and happiness.

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před rokem +2

    አረ ደህና ነሸ በ15ቀን የፈቅር ታርክ😂😂😂😂ሰው እዴት በራሱ ይቀልዴል ያው በዚህ ዘመን በ15 አመት ትውውቅ እኳን የፈቅ ታሪክ ተብሎ አይራም እህት እየሄድሸ አረ

  • @newworld1212
    @newworld1212 Před 2 lety

    ጎበዝ ነሽ ወይ ይቅርታ በህይወት መንገድሽ አስወጥቶሽ ከክብር አሳንሶሽ ልጎዳሽ አላሰብኩም ይላል ማንነቱን ደብቆሽ ንፁህ ልብሽን አቆሽሾ የስራውን ይስጠው አንቺም የተሻለውን ይስጥሽ

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 Před rokem

    እጅግ ያማል ወንዶች ግን ብዙዎቹ ክፉዎችና ጨካኞች ናቸው

  • @muluworkandarge5519
    @muluworkandarge5519 Před rokem

    Ayezosh yena konjo. Ershewe weshetame sewe denkoro new. Berchi

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 2 lety +1

    አሀሀ የኔ እህት እሱ ሳይጠይቅሸ ሳይወድሸ አንችው እራሰሸ ከቤቱ ሂደሸ የፈለግሸውን አደርገ
    ወደ ትዳሩ ሂደ የዛሬ ወንድ በአሰራራት አመቱ ሴት አለው እባካችሁ ወንድ ልጄ ችግሬን አሰርሳኜ አትበሉ ምን አደርግልሸ ተጫወተብሸ እንጄ

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před 2 lety +1

    አይዞሽ ህወት ከበዲ ነዉ

  • @edentube2291
    @edentube2291 Před rokem +1

    Ebakachihu ehitoche satagebu gingunet atadrigu kibrachhun yetim atitalu elalehu edeza mifelgi kehone ketidari behuala arigut eshe beterefe ayzosh

  • @teklomgaym8109
    @teklomgaym8109 Před rokem

    እደዚ ያለች አፍቃሪ ስጠኝ ፈጣሪ

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Před rokem +1

    እውነተኛ ፍቅር የትጋር እንደሚወድ ሰማቹ አዘንኩ ለዝች ልጅ ጨዋ አፍቃሪ እንዴት እንደተሰበረች

  • @samcook9137
    @samcook9137 Před 2 lety +1

    ወይኔ እእቴ የኔ ሆነሽ እንባሽን ባበስኩት😭😭እግዚአቤኤር እንባሽን ያብስ

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před 2 lety +7

    አምላኬ ሆይ አፍቃሪ ልብ ስጠኝና አፍቅሬ ልጃጃል ከለዛ ግን አፈቀርን ብለዉ ሲያለቃቅሡ እኔ በሳቅ እየሞትኩ ነዉ የመዳም ድርሀም እጅ የወንድ ፍቅር አይዘኝም እኮ የፈጣሪ ያለሽ ክክክክክክ ማነዉ እንደኔ አፍቅሮ የማያዉቅ እስኪ እጅ አዉጡ

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 Před 2 lety

      🙋

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 Před 2 lety

      ክክክክክ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem

      3 አፍቅሬ አቃለሁ

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 Před rokem

      እደኔ አፍቅረሽ ተጃጃይ አልልሽም የተሰብረ ብርጭቆ መጠገን አይቻልም እራስሽን ነው የምጠይው ለኔ ወዶችና እባብ አይታመኑም እባብ ለመደተብሎ በኪስ አይዝም ወድም ያፈቅረኛል ታማኝነውተብሎ ተስፋ አይጣልበትም ከላይ መልካምሊመስል ይችላል እውስጡ ደብቆየያዘው ብዙጉዳጉድ መርዝ አለው

    • @workneshnesh8252
      @workneshnesh8252 Před rokem

      እኮ እኔም ወንዶችን ስለማላምናቸዉ ምንም ቢያወሩ ለኔ አይዋጥልኝም ቦታም የለኝ

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Před 2 lety +5

    Girls, Please give priority to your Education.

  • @user-ls2tn3wm4t
    @user-ls2tn3wm4t Před 2 lety +1

    ጌታየ ሆይ ባሌን. ጠብቅልኝ ከሴት ዝርክርክ ወላሂ መጀመሪያ ሚስት አለሆወይ ልጅ አለሆወይ ብለው አይጠይቁምእዴ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።እኛበርቀትየምንኖርሰወችእደትልቤይመን ወይጉድ እዝህ።እየመጣችሁ አታሸክኩኝ ባሌን ልመንበት ።።።።።።።።።

    • @zinat8042
      @zinat8042 Před 2 lety

      ክክክ

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 Před 2 lety

      Basafaret kena masafare aykareme sate nahe nagane asebe maneme feseme yalame atsadabe

  • @user-jt7hz9ul3y
    @user-jt7hz9ul3y Před rokem +1

    አይዞሽ እማ

  • @zemzem69
    @zemzem69 Před rokem

    የን ቆንጆ ሥታሣሰዝን 💔😥ደሞ እርጋታዋ 🥰❤️🌹