እውነተኛ እምነት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በማመን የሚገኝ ህይወት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • እውነተኛ እምነት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በማመን የሚገኝ ህይወት
    በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (Evangelist Yared Tilahun) ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
    #እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams @Berhantube52 #devotional #amharic #christian #ethiopian
    @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily

Komentáře • 18

  • @metsihetmuhe4832
    @metsihetmuhe4832 Před 29 dny +1

    እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ እኔ በጣምእየተጠቀምኩበት ነው በትምህርቶችህ

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před měsícem

    Geta yebarkh ❤

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před měsícem

    በስልካችሁ ምታዳምጡ ሁላችሁም like 👍 ሼረ አትረሱ ተባረኩ 🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    አሜን ተባረክ ያሬድዬ

  • @zerihufekadu2089
    @zerihufekadu2089 Před měsícem

    ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před měsícem

    Amen Amen 🙏

  • @dagneshdana
    @dagneshdana Před měsícem

    አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤ተባረክ በብዙ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem

    Amen amen amen God bless you wengelwi Yared 🙏🙌🙏🙌

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ♥️ 👏🏻 👍 ✅️ 🙏🏻 🙌 ♥️ 👏🏻 👍 ✅️ 🙏🏻 🙌

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅️ ✅️ ✅️ ❤❤❤

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 Před měsícem

    Yanten temhert sesma yemagesaw rasu YeEgziyabhern kale nw atenten keltemn zelqo yegbale tebrklen bebzu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅️ ✅️ ✅️ ❤❤❤

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před měsícem +2

    ለብዙዎች መሰናክል የሆኑ ሐሰተኛ ነብያት እና መምህራኖች በበዙበት በዚህ ክፍ ዘመን በሌሎች የሀይማኖት ጎራዎች ያሉ አንዳንድ ወዳጆቼ እናንተ ጋር በርካታ አጭበርባሪዎች አሉ ሲሉኝ ብዙም ሳልከራከር እስቲ የዚህን መምህር እንደ ወተት የጠራ ንፁህ ወንጌል አዳምጡ ብዬ ሊንክ የምልክላቸው ያንተን አስተምህሮች ነው ። የብዙዎችም ልብ በዚህ ተነክቷል ስለአንተ እግዚአብሔርን በጌታ ኢየሱስ ስም አመሰግነዋለው

    • @rebkabelete
      @rebkabelete Před měsícem

      ወንድም ያሬድ ተባረክ በአንተ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ተባረክ

  • @NanaBaba-hn6gu
    @NanaBaba-hn6gu Před měsícem

    hi yared ጌታ ይባርክህ . could your crew fix the lighting it's a lil dim.

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 Před měsícem

    አንተ አጭበርባሪ ድሮ ያታለልከኝ ይበቃል ።
    እምቧይ ሎሚ መስሎ ሰዉን ያታልላል
    መልኩን አሳምሮ ሰዉ ያጭበረብራል አለ ሙሉቀን እሱን መዝሙር አድምጥ
    ማን እንደሆንክ እንደሆናችሁ ያሳያችሗል።