Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 2 | EECMN 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በአዕምሮ መታደስ መለወጥ
    Evangelist Yared Tilahun
    Ethiopian Evangelical Church

Komentáře • 38

  • @Corinthians-fb6fr
    @Corinthians-fb6fr Před rokem +8

    Abet geta hoye endet yale timihrt new, Yared. You are a blessing to our generation. May God bless you and your vision. የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ሮሜ 12:2 Amen 🙏

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před měsícem

      ወንድም ያሬድ ግን የምሩን ነው???
      "በእምነት የሆነው ፅድቃችን 50% (ግማሽ ፅድቅ) ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ እኛ በስራ ማገዝ አለብን" ያሬድ ጥላሁን::
      መፅሃፍስ ምን ይላል?
      👉 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው #ይጸድቃሉ (ሮሜ 3: 24)::
      👉 አብርሃም በሥራ #ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም (ሮሜ4:2)።
      👉 ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል (ሮሜ4:5)።
      👉 እንደዚህ በእምነት #እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል(ገላ 3:24)
      እንግድህ እነዚህ ክፍሎች ፅድቃችን ግማሽ መሆኑን ሳይሆን የሚያሳዮን በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል በፀጋው ሙሉ ፅድቅ እንዳለን ነው የሚነግረን::
      ⚠️ ልብ በሉ! ⚠️
      ✍️ የፅድቅ ስራ መስራት አለብን ወይ!? ምንም ጥያቄ የለውም!:: ግን የፅድቅ ስራችን የሚያፀድቅ ስራ ሆኖ የጎደለውን 50% አያሟላልንም::
      #የፅድቅ_ስራ_እንጂ_የሚያፀድቅ_ስራ_የለምና!

  • @debirteketel3928
    @debirteketel3928 Před měsícem

    Thank You Brother Yaredo!!

  • @melkamutesfaye4935
    @melkamutesfaye4935 Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 Před 11 měsíci +2

    ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ ለትውልድ መታደስ ምክንያት አድርጎሃልና

  • @teshomechama3104
    @teshomechama3104 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይበረክህ❤❤❤

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem

    እግዚአብሔር ትውልድን እንደ ታድን ቃሉን ያበራልህና እኛንም ወደ ማስተዋል የምታመጣን የእግዚአብሔርን መንጋ የምታተርፍ አስተማሪ ነህ ብልህ ለእኔ ይሻለኛል የእግዚአብሔር ቃል ውቅያኖስን ገብቶ ዋኝቶ እንደ ማይጨርስ ስለ ሆነ ከዚህ በበለጠ እውነቱን ያበራልህ ዘንድና ያስብከውን ቅን አላማ ከግቡ ያደደስልህ ዘንድ ከሁሉ በሚበልጠው ጸሎት ዘወትር አስብሀለሁ ጌታ ሆይ አእምሮችንን አድስልን ከራሳችን ይልቅ ለሌሎች መድርስን እንችል ዘንድ እርዳን ስምተን የምናድርግ አድርገን ማስተዋልን አብዛል እግዚአብሔር ከነ ቤተስብህ ይባርክህ በመንገደህ ሁሉ ከአንተ ጋራ ይሁን አሜን 1:18:5

  • @ag7541
    @ag7541 Před rokem

    ድንቅ ትምህርት ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ያሬዶ❤

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    ክርስቶስ በሁሉም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec Před 11 měsíci

    ያሬዶ ተባረክ እንወድሀለን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

    እንደተለመደው ድንቅ መልክት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

    • @mathewosterfa
      @mathewosterfa Před měsícem

      ወንድም ያሬድ ግን የምሩን ነው???
      "በእምነት የሆነው ፅድቃችን 50% (ግማሽ ፅድቅ) ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ እኛ በስራ ማገዝ አለብን" ያሬድ ጥላሁን::
      መፅሃፍስ ምን ይላል?
      👉 በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው #ይጸድቃሉ (ሮሜ 3: 24)::
      👉 አብርሃም በሥራ #ጸድቆ ቢሆን የሚመካበት አለውና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም (ሮሜ4:2)።
      👉 ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ #ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል (ሮሜ4:5)።
      👉 እንደዚህ በእምነት #እንጸድቅ ዘንድ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን ሆኖአል(ገላ 3:24)
      እንግድህ እነዚህ ክፍሎች ፅድቃችን ግማሽ መሆኑን ሳይሆን የሚያሳዮን በክርስቶስ በሆነው ቤዛነት በኩል በፀጋው ሙሉ ፅድቅ እንዳለን ነው የሚነግረን::
      ⚠️ ልብ በሉ! ⚠️
      ✍️ የፅድቅ ስራ መስራት አለብን ወይ!? ምንም ጥያቄ የለውም!:: ግን የፅድቅ ስራችን የሚያፀድቅ ስራ ሆኖ የጎደለውን 50% አያሟላልንም::
      #የፅድቅ_ስራ_እንጂ_የሚያፀድቅ_ስራ_የለምና!

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን 🙏🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤

  • @ተዘራሾው
    @ተዘራሾው Před 7 měsíci

    ጌታ ዘመንህ ይባርክህ

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን👐👐👐👐👐

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Před rokem

    ያሬዶ ፀጋ ይብዛልህ🙏

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Před rokem

    Yaredo sele ante egezabher ebarekewalew.yebezaleh.

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 11 měsíci

    ወንድም ያሬድ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ri7dk3kl5h
    @user-ri7dk3kl5h Před 9 měsíci

    I am blessed Thank you and God bless you ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ShamsShams-zs2ln
    @ShamsShams-zs2ln Před 10 měsíci

    ወንድሜ ያሬድ ❤❤❤ ተባረክ

  • @deborasolomon4910
    @deborasolomon4910 Před 11 měsíci

    Such a blessing,long life to you thank you.

  • @frayg6560
    @frayg6560 Před 11 měsíci

    Wow what a powerful message God bless you more our brother yared🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @birkimitku7380
    @birkimitku7380 Před rokem

    Zemenih yibrek thtekimyalhu

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec Před rokem

    ያሬዶ ተባረክልን

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 11 měsíci

    Woww so amazing God bless you . Yared 💙🙌🙏😘💙

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 11 měsíci

    ብርክ በልልኝ ዉዴ ወንድምይ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤩

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před 11 měsíci

    Brother yared please preach the word of God like before ahune gen wore abezah

    • @esa972
      @esa972 Před 10 měsíci

      Yared altekeyerem ant neh yetekeyerkew

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 10 měsíci

    @1:24:50 የጸጋ ጉዳይ ነው፤ የችሎታ ጉዳይ አይደለም!!

  • @Hani-v9h
    @Hani-v9h Před 9 měsíci

    Wey gud yet nebrk or yet nebrku? I Was Lookig for suach teachung real Gospel eko 😢 ere eyesus yibarkih hiwot yemignbet timhrt. Mizanawi yehone yemiaramid yemiasktl new.

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 11 měsíci

    ኩዴታ ሲደረግ ሮጠው የምይዙት አራኪሎን ነው።አራ ኪሎ አእምሮ ነው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 11 měsíci

    እግር አይን እንዲሆን ቢጸልይ ይሰማልታል ወይ