ኢየሱስ ያላመናቸው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በማመን የሚገኝ ህይወት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 05. 2024
  • ኢየሱስ ያላመናቸው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በማመን የሚገኝ ህይወት
    በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (Evangelist Yared Tilahun) ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
    #እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams @Berhantube52 #devotional #amharic #christian #ethiopian
    @abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily

Komentáře • 26

  • @zelalemtheethiopian8256
    @zelalemtheethiopian8256 Před měsícem +2

    ያሬድ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před měsícem +1

    Glory to JESUS CHRIST KING OF KINGS AND LORD OF LORDS!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před měsícem +1

    Geta yebarkh bezu temeralehu ❤

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Před měsícem +1

    Thank you so much wongelawi Yared!!! God bless you!

  • @user-nw5fw5do9h
    @user-nw5fw5do9h Před měsícem +1

    God bless you 🙏🙏🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před měsícem

    ብዙ በአንተ ተምሬያለሁ፤ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።

  • @user-ss2og3fg3j
    @user-ss2og3fg3j Před měsícem +1

    ወንድም ያሬድ ወላጅ እናትህ እንዳጎረሱህ የታጨቀ ጉርሻ ቃሉል አጎረስከን ! እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +3

    ወንድማችን ያሬድ የሰማይ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን። ብዙ ዓመታት ያነበብኩትን አስተዉዬ የማላዉቀዉን እንደዉቅ አደረከኝ ።ሰላሙንና ጸጋዉን ያብዛልህ ።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před měsícem +2

    የምልክቶች ሁሉ አውራ የጌታችን ሞትና ትንሳኤ መሆኑና..... ለአማኝም ለሙታን ህይወትን በሚሰጠው ከማመን የበለጠ ነገር አለመኖሩን ተረድቻለሁ.....የነጠረውን እምነት እንድንይዝ ጌታ ይርዳን!!! ድንቅ ትምህርት ነው!!!

  • @destalukas-lr8lx
    @destalukas-lr8lx Před měsícem

    እነ አንኳን ገና የዕብራውያንን መልዕክት እያጠናው ያለው አማኝ ነኝ ፣
    እኔም ልክ እንደ ዮድት ለምልምያለው
    ምዕራፍ 11 ላይ ደርሻለሁ ፣
    ክፍሉን ማጥናት ከጀመርኩ በኋላ የእየሱስ ክርስቶስን መሆነን በደንብ እርግጠኛ ሆንኩኝ ።
    ይህ ብቻ አይደለም ከዝህ በፍት ተለማምጀ
    የማላቀው በርሃን በሕወተ መታየት ጀመረ !!
    መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ አፍታይተ ልክ እንደ ምንጭ ተከፈተ !!!
    ያረድየ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
    ተባረክ

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před měsícem +1

    አሜን አሜን❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +1

    Amen amen amen God bless you and thank🙏🙌🙏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před měsícem +1

    Praise God

  • @essayelema1234
    @essayelema1234 Před měsícem +1

    ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem +1

    አሜን ያሬድዬ ተባረክ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Před měsícem +1

    ጌታ ይባርክህ ያሬዶ።

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Před měsícem +1

    Bless you more

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 Před měsícem +1

    Eagerly waiting for the video. God always transforms my life EACH AND EVERY Day

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před měsícem +1

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓

  • @dagmendale8447
    @dagmendale8447 Před měsícem +1

    Wow!!!
    This is the true Gospel❤
    It is rare to find someone who teaches the truth in such a way!
    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před měsícem

    ለብዙዎች መሰናክል የሆኑ ሐሰተኛ ነብያት እና መምህራኖች በበዙበት በዚህ ክፍ ዘመን በሌሎች የሀይማኖት ጎራዎች ያሉ አንዳንድ ወዳጆቼ እናንተ ጋር በርካታ አጭበርባሪዎች አሉ ሲሉኝ ብዙም ሳልከራከር እስቲ የዚህን መምህር እንደ ወተት የጠራ ንፁህ ወንጌል አዳምጡ ብዬ ሊንክ የምልክላቸው ያንተን አስተምህሮች ነው ። የብዙዎችም ልብ በዚህ ተነክቷል ስለአንተ እግዚአብሔርን በጌታ ኢየሱስ ስም አመሰግነዋለው።

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před měsícem

    ኢየሱስ ያላመናቸው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በማመን የሚገኝ ህይወት :: What kind of title is that pls label it as before so that we can see it sequentially.

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 Před měsícem

    አንተን ቀደም አደምጥህ ነበር በሬድዮ ነዉረኛ መሆንህን ሳለዉቅ ።