ትልቁ ሙሽራ በማመን የሚገኝ ህይወት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
Vložit
- čas přidán 27. 04. 2024
- በማመን የሚገኝ ህይወት
በ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን (Evangelist Yared Tilahun) ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ትምህርቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams @Berhantube52 #devotional #amharic #christian #ethiopian
@abenezerfikruandtsegadanie62 @ebstvWorldwide @-haddiszema @seifuonebs @marakiweg2023 @ComedianEshetuOFFICIAL @TeddyTadesseOFFICIALChannel @mikurabmedia2572 @yonatanakliluofficial @MARSILTVWORLDWIDE @prophethenokgirmajpstvworl8083 @propheteyuchufaamharic @abelbirhanu3world @MinewShewaTube @daniel64813 @BereketTesfayeOffical @realityshow7187 @FrieDagiFamily
የክርስቶስ እጮኛ መሆኔን ሳስበው የሚመጣውን ሙሽራ በመጠበቅ በተስፋ እደሰታለሁ በዚህ ትምህርት አዲስ መረዳት አግኝቻለሁ ወንድም ያሬድ ዘመንህ ይባረክ እፎይታ ትረካም የእለት ስንቅ ሆኖኛል ❤
My heart is full of joy! Back to the word of life! My heart will continue to bless you! Eva yaredo!
Blessed
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሚ ወደ ተቋረጥው ትምህርት ስለ መለስከን ጌታ በሁሉ ነገር ስለ ረዳህ ክብር ምስጋና ለዘላለም ለአምላካችን ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ እጁግ በጣም ተጠቅሜያለሁ አሁን በዩቱብ በምትለቀው እጅግ የማከብርህና የምወድህ ጠቃሚ ወንድሜ ነህ ተባረክ ፀልይልኝ።
ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ ❤❤❤❤
አሜን አሜን ተባረክ ያሬድዬ❤
Amen Amen Amen
ያሬድዬ ጌታ ይባርክ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤
God bless you
አሜን🎉❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ።❤❤❤
Jesus is coming soon Amen 🙏 Marnata
ያስድንቃል የእግዚአብሔርን ቃል የምትገልጥበት መንገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬዱ 🙏🙏🙏
ዋው ወንጌላዊ ያሬድ እንኳን ደህና መጣህልኝ ደስ ብሎኛል ዮሃንስ ወንጌልን ጀምረን ብዬ ፀልዬልህም ነበር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ትልቁን ሰርጌን ማሰብ ይሁንልኝ ይመጣል።
ዘመንህ ይባረክ
ይሄ ታዳሚ ባለበት የሚሰጠው ትምህርት በቀጥታ በካሜራ ከሚተላለፈው ትምህርት በተሻለ አትኩሮትን የሚስብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ…በዚሁ ይቀጥልልን...ወ/ያሬድ እና የወርቃማ ዘይት አገልጋዮች ተባረኩ!!!
THANK YOU & BLESSED
የዮህንስ ወንጌልን በመቀጠልህ ደስታዬ ትልቅ ነው። ርቦኛ ነበር! ጌታ ይባርክህ! አሁን ነፍሴ በቃሉ ትጠግባለች!
Ammen My God bless ❤❤❤❤❤❤
AMEN THANK YOU & BLESSED
የምንውድህ ያሬዳችን እንኳን ደህና መጣህልን!!
Eyesus Geta Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥ ❤ 👌 ❤❤❤🎉🎉🎉
THANK YOU & BLESSED
Ameeeennn tabraki yardi
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን።ከዚህም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ያሬድ።
THANK YOU & BLESSED
AMEN
Get Yetamasgan Yehune Ehanen Temeret Lamamare Goguch Naber Yaredesh Ewodehalo Hulame❤❤❤❤❤❤❤❤
THANK YOU & BLESSED
ተባረክ
Geta hoy neqeten endintebqeh erdan! Wongelawi geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
THANK YOU & BLESSED
Wuyyy etir alebign bless u brother yared❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ❤
SHALOM THANK YOU & BLESSED
Woww geta abzeto yebarkeh
ሰላም ሰላም ያሬዱ
Tebarek yaredeye .
Wellcome Evangelical yaredo God bless you yaredo
መታደም ይቻል ይሁን ?
Amen. Evangelisit yared you are our Gift. Glory to God. HALLELUJAH
THANK YOU & BLESSED
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
THANK YOU & BLESSED
Yarediye, I really miss this amazing program. It is so powerful. Thank you
Welcome back yaredo and Amen 🙏
እንኳንበደህና መጣ
Tebareki
I hope to attend some day soon!😊
❤❤❤👏🙏
THANK YOU & BLESSED
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ደህና መጣህ። live ቢጀመር መልካም ነበረ?
ተባረክ!
ኢሜልህን አስቀምጥልኝ ?
መቼነው የሚለቀቀው ?
እግዚሀብሄር ይመስገን አንተን ስለሰጠን። ወንጌላዊ አንድ ጥያቄ አለኝ ምን አልባት ከተቻለ በትምህርቱ ዉስጥ ስታስተምር በአይሁድ በሀል ብለህ ስለእጮኝነት የተናገርከውን ሀሳብ የሀሳቡ መገኛ መጵሀፍ ብትጠቁመኝ። ለሌላም ጊዜ የመጵሀፍ ቅዱስን ሀሳብ የሚያብራሩ ና የተጳፈበት መነሻ ሀሳቡን የሚገልጱ መጵሀፎች ካሉ ቢጠቀሱ። አመሰግናለሁ
Bless you brother Yared! I only want to add one correction. The synoptic gospels had not all Q as their source. They are believed to have four sources, one of which is the Q source. We have Mark which is independent of Q and all the other sources. Then we have Q that includes all verses that are NOT found in Mark but are common between Matthew and Luke. And then we have the M source that is only found in Matthew and the L source that is only found in Luke. Again Mark and Q are independent of each other. Thanks and be blessed for your wonderful service.
እይታ ምን ሆኖ ነው የጠፋው
Blessings ❤ how can i attend with you beloveds please ?
You have got very nice teaching but I don't understand why you have to waste time on telling the entomology of individual words
I don't think I can benefit from the entomology of words but what helps me more is the explanation of verses
Mejemerya ante nsha gebtehal ? Wey temelsehal?
Be hzb fit weteh tigray (tgra) cancer nachew cancerm metakem sayhon nekleh mawtat new yalebh eyalk betesebesebu seoch fit tenagrehal. Yetenaw mengst new mtsebkew ye geta mengst weys yemdr mengst?
ተባረክ!
ኢሜልህን አስቀምጥልኝ ?
ተባረክ!
ኢሜልህን አስቀምጥልኝ ?