“እንደ ጸና ቀረ" የመጽሐፍ ምረቃ ሙያዊ ዳሰሳ ወንድም ሚኪያስ በላይ (የሕንጸት ክርስቲያናዊ ማህበር ዳይሬክተር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 16

  • @biruktemesgen1392
    @biruktemesgen1392 Před 6 měsíci +2

    ወንድማችን ተከስተ የረዳህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ውድቀትህ ይበልጥ ከጌታ ጋር ያስተዋወቀህ የእግዚአብሔርን ምህረትና የእንደገና አምላክነት ለአለም የታየበት ዛሬም በብዙ ድካም ውስጥ ላሉ ዳግም እድል እንዳለ የሚያረጋግጥ ነው። እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ? ማንም።

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus Před 6 měsíci +2

    ወንድሜ ተከስተ በእንተ ሕይወት ታሪክ ውስጥ አልተውህም አልጥልህም ያለውን የእግዚአብሔርን አባትነት ፍቅር ቸርነት ፀጋ ምህረት ርህራሄ እንዳስተውል ረድቶኛል:: እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንህን ይባርክ::

  • @amarechdane4056
    @amarechdane4056 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን 🙏ተባረክ 👍👍📖📖📖💯💯💯ተባረኩ ሁላችሁም 👏👏👏👏

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 6 měsíci

    ተክዬ የኛ ስጦታ ፣ ልዑል የጸጋው ሰጦታው ምህረቱ ይመሰገን ዘንድ ረዳህ እኛም ተጽናናን

  • @melkamzemelak4712
    @melkamzemelak4712 Před 6 měsíci

    ዘመንክ ይባረክ ሁሌም እንደተወደድክ ኑር❤❤❤

  • @habtamuyimam3249
    @habtamuyimam3249 Před 2 měsíci

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @amareasres9692
    @amareasres9692 Před 6 měsíci

    Egziabher Yimesgen !!!AMEN

  • @Bukashe
    @Bukashe Před 6 měsíci

    I have been waiting tor this 😊

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 Před 6 měsíci

    praise God

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před 5 měsíci

    ንጉስ ዳዊትን በተከስተ ሂይወት አይቼዋለሁ። በተለይ የቪኦኤ ጋዜጠኛው በተደጋጋሚ በተከስተ ላይ ያቀረበውን ፕሮግራም ተከታትዬ ነበር። ድርጊቱ አስተማሪ ሳይሆን ሰባሪ ነበር። ግን አልሆነም የወደቁትን የሚያነሳ አምላክ አልተወውም። ይበልጥ ጉልበቱን አበረታው እንጂ።

  • @Bukashe
    @Bukashe Před 6 měsíci

    Wow!

  • @Bukashe
    @Bukashe Před 6 měsíci +1

    That was awesome! How about the rest of the event? Yehema kimesha new 😅

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Před 6 měsíci

    እሰይ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 6 měsíci +2

    ተኬ የረዳህ ጌታ ይናረክ ebs ላይ ከቀረብክ ወዲህ ተነስቶበታል አጋንት ሰሞኑን አቧራውን እያጬሰ ነው ፀጋው ይጨመርልህ ለምልምልን

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 6 měsíci

    የምር መጽሐፉ እስካነበው በጣም ጓጓሁ ክፍላገር ያለን እኛ እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @Bukashe
    @Bukashe Před 6 měsíci

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽