ሱፍ የለበሱ ጠንቋይ ነቢያቶች // ስለ ዘመኑ ነቢያት ልናገር / ነቢይ ጥላሁን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2023
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m. pastorkassa/?t...
    FOLLOW ME
    pastorkassahun?...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
  • Zábava

Komentáře • 282

  • @yemibelete-ob1yd
    @yemibelete-ob1yd Před 9 měsíci +16

    እኔ ኦርዶክስ ነኝ መፅሀቅዱስም አንብቤ አላውቅም ግን ነብይ ጥሌን ሲያስተምር እንደቀልድ ነው መስማት የጀመርኩት እና እንካን እናንተ የገባችሁ እኔ እንኳን ጳውሎስን አውቀዋለው ስታስተምር በሚገባ መልኩ ስለሆነ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው

    • @UserFitsum
      @UserFitsum Před 4 měsíci +2

      ወንድሜ በደንብ ተከታተለዉ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል

  • @yegetalij05
    @yegetalij05 Před měsícem +2

    ወንድም ጥሌ ዘመንህ ይባረክ።

  • @tilahunmengiste3973
    @tilahunmengiste3973 Před 5 měsíci +3

    ነብይ ጥሌ በሚገርም አይነት አገላለጥ እኮ ነው የገለጠልን ዘመንህ ይባረክ

  • @Merry2989
    @Merry2989 Před 10 měsíci +14

    Pastor kassahun ድምፅር አገልግሎትህ ድንቅ ነዉ በጣም ትወደዳላቹ ሶስታቹም አትጠገቡም
    ተባረኩልኝ❤❤

  • @Tsss646
    @Tsss646 Před měsícem +1

    ተስፋዬ ጋቢሶ ኡኡኡኡኡ የሰማያትን ሰማያት ጉብቼ የወጣሁ እስኪመስሉኝ ሰመጥኩ amazing ተባረኩ

  • @SAMUELsami-xy1gf
    @SAMUELsami-xy1gf Před 10 měsíci +2

    ተባርኩ

  • @user-jf7ej8ds8n
    @user-jf7ej8ds8n Před 9 měsíci +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዋው የዛሬወችህ እንግዶች 1ኛ ይህ ነው መረዳት!!

  • @AmmanJor-xp2ez
    @AmmanJor-xp2ez Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ትብርክ 🥰🥰🥰💘💘💘🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 10 měsíci +23

    እንደ ተቀበልኩት ምህረትህ እንደ ቸረነት ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስን እሳት እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ስብረሃል
    ነፍሴ እንዲታከብረህ ነጻ አውጥተኽሃኛል
    ባርነት አበቃ ልጅ ነህ ብለኽኛል
    በደምህ ቃል ኪዳን የአንተ አድረገኽኛል 💚

  • @weynishetzerihun8387
    @weynishetzerihun8387 Před 10 měsíci +11

    ነብይ ጥሌ ስለ ነብያት አገልግሎት የጠፋብን ድንቅ መብራሪያ ጌታ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ በተባረከ እውቀት ይባርክህ

  • @bezawitmekonnen4444
    @bezawitmekonnen4444 Před 9 měsíci +2

    ነብይ ጥላሁን እጅግ አድርጌ ነው የማከብርህ የምወድህ ክርስቶስ በግልፅ ከሚታይባቸው አገልጋዬች አንዱ አንተ ነህ፡፡ ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Před 10 měsíci +14

    እኔ በእንደዚህ አይነት አጋንንታዊ አሰራር አጥምደውኛል እውቀት ከማጣቴና ከድፍረቴ አሁን ግን መዳን እፈልጋለሁ ፀልዩልኝ እባካችሁ በኬንያ ቸርች ውስጥ ነበርኩ እና የሚሰማው ነገር ሁሉ በጣም ከባድ ነው ከዛም ባለፈ ጋናዊ ጉአደኛ ይዤ ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-py1ir2qb8g
    @user-py1ir2qb8g Před 9 měsíci +2

    ነብይ ጥሌ ሁለም የሚወድህ ሁኔታ ላይ ሳይሆን ክርስቶስን ባንተ ውስጥ እያየሁ ስለሆነ ነው ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @blenashuye4176
    @blenashuye4176 Před 10 měsíci +2

    Nebiy tle getaye zemenihin yiberkw..slante e/rn ebarikewalw❤❤❤

  • @temesgenberihun9073
    @temesgenberihun9073 Před 6 měsíci +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፓስተር ካስሽ፤ ነብይ ጥሌ ጌታ በብዝቶ ይባርክህ፤ ቤተክርስቲያን ካንተ ብዙ መማር ይጠበቅባታል፡፡ ዘመናቹ ይባረክ የውሸትን ትምህርት እንዲህ እየገለጣችሁ ቀጥሉልን ፡፡

  • @meronhabtamu1589
    @meronhabtamu1589 Před 10 měsíci +44

    እኔ ግን ወንድሞቸ እንደዚህ ስብስብ ብላችሁ ስለ አባታችን ስታወሩ ደስታየን መቆጣጠር አልችልም እንደዚህ ፍቅራችንን ያብዛልን

  • @SAMUELsami-xy1gf
    @SAMUELsami-xy1gf Před 10 měsíci +4

    ጥልዬ ስለነብይነትየሰጠውማብራርያው በጣም ደስብሎኛል✅✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před 10 měsíci +3

    ፓስተር ካስሽየ በርታልን፡ጥሩ ጥሩ አገልጋዮችን፡ሥለምትጋብዝልን እናመሰግናለን፡አንድ፡ቀን ከእኔም፡ጋር፡በጌታ፡ጊዜ፡እንደምንገናኝ፡አልጠራጠርም፡፡ጌታ፡ቅርብ፡ነዉ፡በርቱ፡

  • @Goodtvyoutube
    @Goodtvyoutube Před 6 měsíci +2

    Tekekelega weyeyete new tebareku lebe yalewe lebe yebele

  • @rahelel1080
    @rahelel1080 Před 10 měsíci +8

    ነብይ ጥሌ የሚገርም የሚታይ ትህትና..በጣም ቀናሁ🥰🥰...ተባረኩ ወንድሞቼ🙏 በጣም እወዳችኋለሁ ስለእናን እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 10 měsíci +2

    ፓስተር ካሳሁን ፀጋህ በእጥፍ ጨምሯል!!!! ጥልዬ!!!!! የጌታን ስቃይ በስብከት የምትተውነው በራሱ ላይ እንዳለፈበት ሰው ነው ሁሌ ሳደምጥህ እገረማለሁ ያብዛልህ !!!!!!!!አቤ ግሩም ዝማሬዎች አሉህ በርታ!!!!!!!!

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Před 10 měsíci +9

    በጌታ ፍቅር አብጃለው የነብይ ጥሌ ስብከት ነው ኢየሱስን እንድወድ ያደረገኝ .ብቻ ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤ፓስተር ካሳሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚ በላይ ስፋ❤❤❤

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 Před 10 měsíci +3

    ፓስተር ካሣሁን በጣም የምወድህ የማከብርህ በአንተ ጌታ ሰቶህ በዘመርካቸዉ ተባርኪያለሁ አሁን ሾህን ስከታተል በጣም አዘንኩብህ ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘምሩ በማስተዋል ዘምሩ አይደል የሚለዉ ለምቀኛ ሰዎች ሲልህ ዝም ብለህ ኢፍሬምን አሞካሽተህ የለቀቅከዉ አለማዉያን ለሕይወት ሳይሆን ይሰዳደቡበታል ደካማ ክርስቲያኖች ይበሻሸቁበታል እባክህን አሊበላሊ ያለዉን ሁሉ አታሞካሽ ከአገልግሎት በፊት ሕይወት ይቀድማል እነዚህ ግን ጌታ ይባርካቸዉ አይወሰድባቸዉ ሞገስ አላቸዉ የተከፈተን ዘማሪዎችን መልስልን የመድረክ ጀግኖች እንደዘመኑ አሰተኛ ነብያቶች መኮፈሳቸዉ በዚያ ላይ እዳ ነዉ አይገሰፁ እረኛ የላቸዉ የሚሰሙት ታላቅ የላቸዉ ሲመሽ የተከፈተ እያሉ ጨልጠዉ ይጨፍራሉ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 10 měsíci +4

    መልካም ጊዜ ነው የነበራችሁ ብዙ ትምህርት ተምሬሃለሁ ተባረኩ ቀጣይ ክፍሉን እጠብቃለሁ ቡሩካን ናችሁ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Před 10 měsíci +5

    ጥልዬ የተናገርከ ንግግር power fuli ተባረኩልኝ የተወደዳችሁ ❤❤

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 Před 10 měsíci +5

    ተባረኩልኝ በቡዙ የተወደዳቹ ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @zaydreda3857
    @zaydreda3857 Před 10 měsíci +47

    በእውነት እንደናተ አይነት አገልጋዮች ያብዛልን በጣም እወዳችኅለሁ ዉዶቼ ደስ ትላላቹህ ጌታ በብዙ ይባርካቹህ.

  • @Konjitbekel-dl4ht
    @Konjitbekel-dl4ht Před 10 měsíci +4

    ጥልሽዩ የተባረክ ነህ እውነተኛ የጌታ ባርያ ፣ ወንጌልን ብቻ የምታገለግል እውነተኛ ነብይ ለምንምልኝ ፣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před 10 měsíci +8

    እናንተ ጌታ በመስቀል ላይ በጭንቅ አምጦ ወልዶ የሰጠን ወንድሞች ናችሁ በጣም እወዳቹዋለው እናንተን ለኛ እንድታገለግሉ ጌታ ስለሰጠን ጌታን እባርከዋለው

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።ትውልድ እያጠፋ፣እያደነዘዘ ያለውን የሀሰተኛ ነብይ(ሱፍ የለበሱ ጠንቋዮች) ጉዳይ ማንሳታችሁ ትልቅ ግንዛቤ ፈጣሪ ነው።
    ወንድማችን መምህር AB በተቻላህ መጠን በንግግርህ መሀል "ምጥ" "ምጥ" የሚል ድምፀቱን ለመተው ሞክር

  • @SintayehuKibebew
    @SintayehuKibebew Před 10 měsíci +3

    እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ነዉ ፖስተር ካስዬ ቀጥልበት ተባረክ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Před 10 měsíci +5

    ወደዳችሁም ጠላችሁም ሶስታችሁን በጣም በጣም እወዳችኋለሁ እናንተ የቤተክርስቲያን በረከቶች ናችሁ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ነብይ ጥሌ በትምህርትህ እየሱስን እያንጸባረክህ ቀጥል🥰🥰🥰🥰🥰 ለምልሙ

  • @user-hl4uk4ls7s
    @user-hl4uk4ls7s Před 20 dny

    Bewenete zemenachu yebareke Ewente arenete yawetale bless you more ❤❤❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Před 10 měsíci +2

    ጥልዬ በረከታችን ነህ ለምልም የዘመኑ ክፉ አያግኝህ ❤️

  • @user-my3gp1tx7f
    @user-my3gp1tx7f Před 4 měsíci

    ዋውውውውው ሃሉያያያያ ኢየሱስ ይድናል ይታደጋል እግዚአብሔር ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @Konjitbekel-dl4ht
    @Konjitbekel-dl4ht Před 10 měsíci +5

    አብሌዝር ልዩ ዘማረይ ነህ እግዚአብሔር ያለምልምህ በዝማሬዋችህ ሀሌ እባረካለሁ ከፍበልኝ 🎉🎉

  • @user-bz7qc1hz8h
    @user-bz7qc1hz8h Před 10 měsíci +13

    ጌታ ይባርካችሁ መንፈስ ለአብያተ ክርስታያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ እውነትን ለትውልድ በመግለፅ ትውልድን አስመልጡ።

  • @birtukanbekele1678
    @birtukanbekele1678 Před 10 měsíci +4

    ልክ ነው ዛሬ የኔን የልቤን ስለተናገራችሁ ደስ ብሎኛል እኔ ስናገር የምቀሰፍ ሁሉ የሚመስላቸው ነበሩ።

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 Před 10 měsíci +5

    እንደዚህ በግልፅ የሚደረጉ እውነተኛ ውይይቶች ስንቱን ነፃ ያወጣሉ ። ይህ ብርሐን የማለዳ ቢሆን ቀኑ እስኪዋገድ ጨምሮ ዘላለም ውስጥ ይጠቀለላል። ኢትዮጵያ ላይ የሚነሳው ለነሱ ተስፋ ነው። ረክቻለው ተባረኩ

  • @abelmichaelaraya6838
    @abelmichaelaraya6838 Před 10 měsíci +4

    ኣምላኽ ይባርኽኩም።

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 Před 10 měsíci

    ጌተ ይጨመርላችሁ ይህ ፀጋ ይብዛላችሁ ።

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 10 měsíci +1

    Woooooooow zemerut ❤❤❤

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 Před 10 měsíci +11

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ ዉዶቼ በጣም ደስ ትላለችሁ ስለ እናንተ ቅዱስ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስዬ እወድሃለሁ ዉድድድድድድድ

  • @user-hs2my4se2g
    @user-hs2my4se2g Před 10 měsíci +3

    የእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ ትክክል ነው የልቤን አሳብ ነው ያወራክልኝ

  • @eyerusalemtilahungebir224
    @eyerusalemtilahungebir224 Před 10 měsíci +4

    ነብያቶች አስተማሪዎች ናቸው። yes

  • @abenezermulugeta1536
    @abenezermulugeta1536 Před 10 měsíci +4

    እናንተ እናንተ ባትኖሩ ምን ይውጠን ነበር???much luv n big respect!! seriously ነብይ ነን ባዬች ኑና አዳምጡት

  • @hanahana445
    @hanahana445 Před 10 měsíci +5

    ሰላማችሁ ይብዛ ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታ ኢየሱስ ይታይባችሁ አሜን❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 10 měsíci +4

    የሰማኋችሁ በእንባ ነው።ጌታ ይባርካችሁ !!!!!!! ሃሌ ሉያ!!!!!!!

  • @user-qg1ff9mi8i
    @user-qg1ff9mi8i Před 10 měsíci +4

    ፕስተርጥላሁ የሜገርም የሜገር ም የቃል መገለጥ ነው ሁላችሁም እንደዜ በቃልተደግፈው ወደ እውነት የሚደርሱንን አገልጋዬች ያብዛልን ገታይባርካችሁ

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Před 10 měsíci +2

    ይህ እንደውም እንደትምህርት ለሁሉም እንዲደርስ ቢደረግ ህዝብን ከሆዳም ሀሰተኛ ነብያት መጠበቅ ይቻላል እንደናንተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤

  • @AberoKiwt-zy3gv
    @AberoKiwt-zy3gv Před 10 měsíci +4

    ተባረኩ ፀጋው ያብዛላችሁ በጣም የምወዳች አገልጋዮች 3 ከልቤ ውውውድድድድ ጌታ ከዚህም በበለጠ ይግለጣችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-td8im3xc1y
    @user-td8im3xc1y Před 10 měsíci

    Tebareku abenezer amargna bttekem kas midhahn amargna enditekemu btaderge

  • @user-ii5nr1cv3j
    @user-ii5nr1cv3j Před 8 měsíci

    Paster kashun thank you very much ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 4 měsíci

    ጥልዬ ፓስተርየ ዘማሪ የኔ ልዩች ኑሪልኝ ብዙ ልዝላልም ኑሪልኝ ይ አብቱ ቡሩክን 🥰🥰wow💕💕💕💕❤️❤️❤️💞

  • @Ab-Volun
    @Ab-Volun Před 10 měsíci +5

    ልክ ነው ክብር የተገባው እየሱስ ብቻ ነው ክብር ራሱን ላላካበደብን ለ እየሱስ ብቻ ይሁን

  • @medhanieberhane7012
    @medhanieberhane7012 Před 10 měsíci

    ተባረኩ

  • @user-ii5nr1cv3j
    @user-ii5nr1cv3j Před 8 měsíci +1

    Telane baxami naw mewodaw ❤❤❤❤❤❤

  • @comcell4310
    @comcell4310 Před 10 měsíci +5

    ሰልምና ፀጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ቡርካኖች በጣም አስትማሪ ነገር እይትናገራችሁ ሲል ሁን ዳስ ብሎናል በጣም ነው ከእናተ እይትማርክ ነው እዎዳችሁ

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 Před 9 měsíci

    ይብዛላችሁ

  • @mintesnoteworku3418
    @mintesnoteworku3418 Před 10 měsíci +2

    ብዙ ጨቡዴ የሆኑ አቅራቢም እንግዶችም አሉ .... የአንተ ፕሮግራሞች ግን በጣም ያንፃሉ ይባርካሉም....👏👏👏👏👏

  • @User-ye5iw9hh9f
    @User-ye5iw9hh9f Před 10 měsíci +3

    አቢየ ጌታ ይባርክህ ተረጋግተህ ነው ምትዘምረው❤❤❤❤

  • @WabiOljira-bo3oh
    @WabiOljira-bo3oh Před 10 měsíci +5

    Dear Pastor Kasahun,
    Thank you very much for arranging such a lovely and educative memories of life.
    Dear Singer Abeni, I absolutely loved the ways you share your testimonies and that lovely and very spiritual songs.
    Dear Pastor Tile, thank you for those lovely lessons!
    May God bless you all!
    Love you!!!

  • @user-xp7if3jy1z
    @user-xp7if3jy1z Před 10 měsíci

    ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋውን ያብዛል በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማችሁ ተባረኩ ነብይ ጥሌ ተባረክ

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 Před 10 měsíci

    ፓስተር ካስዬ በርታ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ይዘሃል እየተማርንም እየተባረክንም ነው

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Před 10 měsíci +6

    ከእግዚአብሔር የሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን ሰላም ናችሁ ወይ ሁሉ ሰላም ሙሉ መልካም እያደረገ እያደረግን እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @MalidaMisikr-qg9bj
    @MalidaMisikr-qg9bj Před 10 měsíci

    ነብይ ጥሌ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ንፁ ወንጌል ስለምትሰጠን አመሠግናለሁ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Před 10 měsíci +1

    ጥቤ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @aynalem4291
    @aynalem4291 Před 10 měsíci +2

    ፓስተር እባክህን እንግዳ ጋብዘህ ስለእራስህ አታውራ

  • @bute5158
    @bute5158 Před 10 měsíci +2

    በጣም አዝናለሁ ወንጌል ብታወሩ ብትሰብኩ ደስ ባለኝ የእርስ በርስ ገበና ከምትገላለጡና ለአለም ቋንቋ ከምትሰጡ ብትፀልዩላቸው ወንጌል አይሆንም ነበር ?

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx Před 10 měsíci +3

    Tebareku❤❤❤🙏🙏🙏Geta Eyesus abizeto yibarekachuw❤❤❤

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 Před 10 měsíci +3

    ወይኔ ስወዳችሁኮ በጌታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 Před 10 měsíci +2

    ኑሩልን

  • @TarikuGenet
    @TarikuGenet Před 8 měsíci

    ወይ ምን ልበላቹ የእየሱስ አባሳደሮች ተባረኩልኝ ውድድድ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመናችውን ውሉ ይባርክ 👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 9 měsíci

    ስወድች ሁ
    ጥ ሌላን አግዚአብሔር የባርክ
    ኢየሱስ ጅግና ነው
    ❤❤

  • @tewodrosbabanto2694
    @tewodrosbabanto2694 Před 10 měsíci

    ጥሌ ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እወድሀለው

  • @betygelaw1300
    @betygelaw1300 Před 7 měsíci

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እንዲህ እውነትን በድፍረት የሚነግሩና ትውልድን ወደ ክርስቶስ የሚመልሱ አገልጋዮች ያስፈልጉናል

  • @betiy3418
    @betiy3418 Před 10 měsíci +1

    ጥሌ በረከታችን ነክ ❤ተባረኩ አቢ ብሩክ ነክ ፖስተር ተባረኩ❤

  • @tarikuabizuneh179
    @tarikuabizuneh179 Před 10 měsíci +1

    ተባረኩ❤❤ ፓስተር ጆንና የራሱን ልጅ ቃላአብን አብረሀቸው ብታቀርባቸው ደስ ይለኛል።

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 10 měsíci

    ,ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 10 měsíci +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PROPHET TILAHUN TSEGAYE AND SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @BirhaneTulu-mo1cm
    @BirhaneTulu-mo1cm Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ፀጋ ይብዛላቹ ቅዱስንዬ

  • @WoleTame-ll6qp
    @WoleTame-ll6qp Před 10 měsíci +1

    ቅምም ያለ ብስል ያለ ንግግር ነው በተለይ ለዚህ ዘመን ላለነው ክርስቲያኖች አስተማሪ ነው ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ እኔ ተባርኬባችዋለው ተባረኩ ጨምሩ ለምልሙ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችውተባረኩ፡በጣም፡ነው፡የምወዳችው

  • @ruth5624
    @ruth5624 Před 10 měsíci +1

    Tebarekuln burukan yegzbihear sowach nggrachu betam ytaftal💜💜💜💜💜💜💜🎁🎁🎁

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነትህ ብዛት ጌታ ሆይ ስጠኝ የመንፈስህን እሳት 🔥🔥🔥🔥
    We really need that fire. May God bless you Kassye and prophet Tile and singerAB 24:01

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před 10 měsíci

    ጥሌ በጣም ነው የማደንቅህ ተባረክ።

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 10 měsíci +1

    ተባረከ! !!

  • @chalasadi3897
    @chalasadi3897 Před 10 měsíci +11

    My people destroyed due to lack of wisdom .Most churches ignored the coming of Jesus, everlasting life . They preached prosperity gospel . You raised very critical and timely issue. Thanks all. Paster Kassahun Tile and Ab. Tile pointed out that our people, the so called prophet, travel to west Africa and do many things unbiblical. They are more than lords boast and position themselves as small god . They led luxurious life by exploitation. Above all they are not humble rather arrogant disrespecting and compare themselves as healer. Tile may God bless you abundantly. I am always tempted because majority of people are supporting and I am in doubt concerning their practices. Definitely truth prevail

  • @andargachewkassahun1351
    @andargachewkassahun1351 Před 10 měsíci

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባቴ ብሩካን።
    በጣም የማከብርህ ፓስተር ካሳሁን ለማ ያቀረብከዉ ቃለ መጠይቅ በጣም ጠቃሚ ነዉ። በቅድምያ በጣም አመሰግናለሁ።
    አንድ ነገር ግን እንደ ወንድም ልምከርህ። ነብይ ጥላሁንን ሰትጠይቀዉ።"ነብይ ነህ?!"
    ብለህ ስትጠይቀዉ አጠያየቅህ የሚያስደነግጥ ነበር ። አጠያየቅ አክብሮት የተሞላበትና በትህትና ቢሆን ሌሎችን ያንጻል ።ተባረክ!

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 10 měsíci +1

    ውይ መዝሙሩ እፍፍፍፍ ጌታ ስምህ ይባረክ

  • @azebwoldeyesus2766
    @azebwoldeyesus2766 Před 9 měsíci

    Wow what a wonderful interview?!! God bless you more❤❤❤

  • @yohaniessifir9502
    @yohaniessifir9502 Před 10 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩ በቀጣይ ዮናታን አክሊሉ አቅርብልን❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před 10 měsíci +1

    Amen amen bezulen Eyesusen selemetasayune betam yemenewedachieu yetewedededachieu eg/r ahunem abezeto bekal be zemare be tselote yebarekachieu ❤❤❤

  • @tarikufurgassa
    @tarikufurgassa Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ተባረኩ
    በጣም እወዳችኋለሁ

  • @rollnati
    @rollnati Před 10 měsíci +1

    ተባረኩ,,,,,ነብያት,,,,በእግዜአብሔር ቃልና በዉጤቱ ይፈተሹ::

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před 10 měsíci +2

    Am glad to be part of that generation.
    We 💕 you.

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 10 měsíci +1

    ተባረኩኩኩ❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️😍😍😍🥰🥰

  • @tarikugichamo8500
    @tarikugichamo8500 Před 10 měsíci +1

    በብዙ ተበረኩ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 5 měsíci +1

    እንዴት ነው የሚፈሰው?አቤት ጌታፀጋይጨመርልሕ