የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 18 | የጠሪዎቹ ጥሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የቃሉ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ወደ ኢትዮጵያ በመጓዙ ምክንያት የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ለአንድ ወር በመዘግየቱ ይቅርታ እየጠየቅን ከዚህ በኋላ በጊዜው ማለትም ዘወትር ቅዳሜ እንደሚለቀቅ እንገልጻለን።
    ይህ ትምህርት በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ከቁጥር 41-52 ባለው ክፍል ላይ የተሰጠ ሲሆን የእንድርያስን፣ የጴጥሮስን፣ የፊሊጶስንና የናትናኤልን መጠራትና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጡትን ምስክርነት እንመለከታለን።

Komentáře • 50

  • @shewatatekfeleke8764
    @shewatatekfeleke8764 Před 2 měsíci

    “ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ንስሐንና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ማመንን ለአይሁድና ለግሪክ ሰዎች እየመሰከርሁ በጉባኤም በየቤታችሁም አወራሁላችሁና አስተማርኋችሁ እንጂ፥ ከሚጠቅማችሁ ነገር አንዳች ስንኳ አላስቀረሁባችሁም።”
    - ሐዋርያት 20፥20-21 እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ

  • @lemlemlabite1284
    @lemlemlabite1284 Před 4 měsíci +1

    ተባረክ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እኛ በቤ/ክ በህብረት እያጠናን በጣም እየተገረምን ነው ግን እኛ ምራፍ 3 ደርሰናል ባታቋርጥ ደስ ይለኝ ነበር ያንተ ይረዳን ነበር

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 Před 10 měsíci +2

    ጌታ ስለሰጠህ ይህ ፀጋ ሰሙ ይባረክ ስላገለገልከን አንተን እና ቤተሰቤችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @edenhailemariam2240
    @edenhailemariam2240 Před 10 měsíci

    ኦሪት ዘፍጥረት 28
    12፤ ሐለመ ኸኣ እሞ እንሆ፡ መሳልል ኣብ ምድሪ ደው ኢሉ፡ ርእሱ ድማ ሰማይ ጠንቍሩ፡ እንሆ ኸኣ፡ መላእኽቲ ኣምላኽ ይድይቡሉን ይወርዱሉን ነበሩ።
    ወንጌል ዮሃንስ 1
    51፤ ካብ ሕጂ ሰማይ ተኸፊቱ፡ መላእኽቲ ኣምላኽውን ናብ ልዕሊ ወዲ ሰብ ኪድይቡን ኪወርዱን ከም እትርእዩ፡ ብሓቂ፡ ብሓቂ እብለኩም አሎኹ፡ በሎ።
    Amen 🙏🏽. Yared Hawey bless you 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🩵.

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Před 10 měsíci

    Thank you so much! Wongelawi Yared! God bless you

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 9 měsíci

    ጌታ አገኘኝ እንጂ አላገኘሁትም ድንቅ ትምዕርት

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 10 měsíci

    It's like a never ending river!....strong holds are demolished.....tebarek tebarek tebarek!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 9 měsíci

    ተባረክልኝ ያሬዱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 9 měsíci

    Ye Geta tsaga ybizallhi❤❤

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 9 měsíci

    ተባረክልኝ የአንተ የሆኑት ሁሉ ይባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegawdaniel4095
    @tsegawdaniel4095 Před 10 měsíci +1

    Yared you are amzing teacher .
    God bless you forever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 Před 10 měsíci

    God bless you and your family

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec Před 10 měsíci

    Yaredo nafkehen neber Tebarekln

  • @danielah4508
    @danielah4508 Před 8 měsíci +1

    ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ አንድ ቪዲዮ እየተዘዋወረ አየሁ ስለ ድነት ከኒቆዲሞስ ሾው ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ ተቆርጦ ሰው ከዳነ አይጠፋም ብለህ እንደምታምንና እንደምታስተምር ከሌላ ወንድም ጋር እርሱም ሰው ከዳነ ዳነ ሃጥያት ቢሰራ ባይሰራ ይላሌ ሶስተኛው ወንድም ደግሞ ይጠፋል በሃጥያት ከኖረ ይላል በዚህ ዙርያ ትንሽ ነገር ብትል ጥሩ ነው ::ለሃጥያት ጫፍ ላይ ያለ ትውልድ ከናንተ ሲሰማ ደግሞ ማረጋገጫ እንዳይመስለው::ተባረክ!

  • @mesuyohannes3522
    @mesuyohannes3522 Před 10 měsíci

    God bless you brother Yared!

  • @tanabahrdar3426
    @tanabahrdar3426 Před 10 měsíci

    “የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ፥ የልዑልንም እውቀት የሚያውቅ፥ ሁሉን የሚችል የአምላክን ራእይ የሚያይ፥ የወደቀው፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት እንዲህ ይላል፦”
    - ዘኍልቁ 24፥16

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 10 měsíci +2

    Nice to see you again on the track and welcome back wengelwi Yared 😊
    ከዛሬው ትምህርት የቀረልኝ ትልቅ ነገር ቢኖር ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈልጎ ያገኝ እንጂ እኔ ፈልጌ አላገኛሁትም ምክንያቱም እየሱስ የመጣው የጠፉውን ለማግኝት ነውና !! ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před 10 měsíci +1

    Evangelist Yared God bless u in abundance thank u

  • @derejeyonas4523
    @derejeyonas4523 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! በህይወቴ ብዙ ለውጦችንና ጥቅሞችን እያገኘው ነው። ወንጌላዊ ያሬድ ይህ ትምህርት ከተለቀቀ ስድስት ወር ገደማ ሆኖታል ቀጣይ ክፍሎችን ብጠብቅ ላገኛቸው አልቻልኩም። ምናልባት ተለቀው ያላገኘኋቸው እንደ ሆነ link በመስጠት እርዳኛ። አመሰግናለሁ !!

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 10 měsíci

    I am delighted in the way you explained how Jesus describe Nati under fig tree and genesis Jakob r/ships. thank you Dear Yared!

  • @helinamckrory482
    @helinamckrory482 Před 10 měsíci

    አሜን!" እኛ እሱን ለማወቅ ስንሔድ እራሳችን እንተዋወቃለን፣ እኛ እርሱ ውስጥ ያለን እውነታ ነን" ዋው እግዚአብሔር አምላክ እና አባት አብዝቶ ይባርክ ውድ ወንድሜ ያሬድ ደስ የሚል መገለጥ ነው ያለህ የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ!!! በጣም ደስ የሚል ትምህርቶች ነው ምታቀርብልን ልክ እንደ ሁልግዜ!!! የሚቀጥለውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ!!! በጣም አመሰግናለሁ!!! ዘመንህ ይባረክ!!!❤

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 9 měsíci

    Egziabher abzeto yibarkeh 🙏🙏🙏

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

    አሜንንን አሜንንን ተባረክልኝ ያሬዱ 🙏🙏🙏

  • @user-cf8xn3td6o
    @user-cf8xn3td6o Před 10 měsíci +1

    ተባረክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 10 měsíci

    እሺ ያሬዶ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!!!

    • @sergutmengistu944
      @sergutmengistu944 Před 10 měsíci

      አሜንንን አሜንንን ተባረክልኝ ያሬዱ 🙏🙏🙏

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před 10 měsíci

    Welcome back brother Yared ❤❤❤🙏

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 10 měsíci

    "እግዚአብሔር.አብዝቶ.ይባርክህ::"
    "ፀጋውንም.ያብዛልህ::"
    "ተባረክ::"!!❤❤❤👍
    "ወንጌላዊ.ያሬድ."❤👈

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 10 měsíci

    ❤❤❤👍

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 10 měsíci

    አሜንን ዘመንህ ይባረክ❤

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Před 10 měsíci

    stay blessed welcome

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 9 měsíci

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን !!እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ከሰጠን ስጦታዎቻችን አንዱ ነህ። ኑርልን አሁንም ፀጋ ይብዛልህ እጅግ በጣም እንወድሃለን ።ሰይጣን አይኑ እያየ ወንጌልን ከዚህ በላይ ታገለግላለህ ምን ያመጣል ይንጨረጨራል እንጂ😂 በምንምና በማንም ልብህ እንዳያዝን የታናሽነት ምክሬ ነው።እኮ እኔ አንተን ልመክር?😂 ለማንኛውም የሆነ ዩቱበር ቡና አፍልቶ ከሆነች መንደሬ ጋር ቡና ቁርስ አርጎህ ሳይ መጀመሪያ ደነገጥኩ ከዛ ተቃጠልኩ ቀጥሎ ልቤ ስብር አለ ምክንያቱም እነሱም ክርስቲያኖች ነን ስለሚሉና ጥቅስ ስለሚያነቡ ከዛም ተቆጣሁ በተለይ ሴቷ ውስጧን የተቆጣጠረው የዘረኝነት አጋንንት ሥጋ ለብሶ ሳያት ዘገነነችኝ።እንዳልሳደብ ተጠነቀቅሁ ግን እንደዘገነነችኝ አልደበቅኳትም😂😂ለማንኛውም በወንጌል አገልጋይነትህ ትቀጥላለህ ወይ ደግሞ ...ትቀጥላለህ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 10 měsíci

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke 🎉🎉🎉

  • @user-yr3kz6li9k
    @user-yr3kz6li9k Před 10 měsíci

    Evangelist Yared በጉጉት ነበረ እየጠበኩት የነበረ ጌታ ይመስነን ስለ አንተ።

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 Před 10 měsíci

    ተባረክ አቶ ያሬድ❤

    • @tanabahrdar3426
      @tanabahrdar3426 Před 10 měsíci

      “የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ፥ የልዑልንም እውቀት የሚያውቅ፥ ሁሉን የሚችል የአምላክን ራእይ የሚያይ፥ የወደቀው፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት እንዲህ ይላል፦”
      - ዘኍልቁ 24፥16

  • @hanahailu2098
    @hanahailu2098 Před 7 měsíci

    Ato Yared thanks for your delightful teachings of the gospel. But i need ur continual support on the rest of the parts as i am learning attentively. I assume this is your last video from Jhon's gospel. I will wait eagerly.

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci +1

    መምህር ብለው ገብተውን፡መሲህ ብለው መጡ!! ሲያገኙት እንደ መምህር ነው ያገኙት ከሱ ጋር ከቆዩ በውሃላን፡ግን መሲህነቱን አዩ- ከዛም፡መሲሁን አገኘነው ብለው፡መሰከሩ!ጴጥሮስ ኢየሱስን ሊያውቀው ሄዶ ራሱን ተዋውቆ ተመለሰ (አለት መሆኑን)! ራሱን፡ሊያስተዋውቅ ሄዶብራሱን ተዋውቆ ተመለሰ!

  • @redietabera-on5tr
    @redietabera-on5tr Před 6 měsíci +1

    pls yihe temhert lamen takuart??😢😢

  • @user-cf8xn3td6o
    @user-cf8xn3td6o Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ ያሬድ ከ18 በኋላ አልደረሰኝመ

  • @HeranKitesa
    @HeranKitesa Před 3 měsíci

    Ere next part….

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    ኢየሱስን አብ ሳይገለጥልህ ማወቅ አይቻልም!

  • @milliondaniel9943
    @milliondaniel9943 Před 9 měsíci

    Thank you for your teaching, and I have question john 1:41-42 with mark 1:16-20 in this both verses it’s look like there is contradiction in the calling of Peter, I believe there’s no contradiction in bible but I want to be clear with this, thank you.

  • @hanayoutubechannel
    @hanayoutubechannel Před 5 měsíci

    ያሬድ ምነው ትምህርቱን ተረከው እባክህ

  • @yohannesabrahamofficialcha426

    I don’t understand why stop studying Gospel John

  • @mesigebre3709
    @mesigebre3709 Před 5 měsíci

    ቀጣዩ ት ም ለምን ተቋረጠ