የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 17 | የፍቅር ስበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ ጥናታችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ወደሚጠራበትና እነርሱም ስለ እርሱ ምክስክርነት የሚሰጡበት ክፍል ላይ ደርሰናል። የመጥምቁ ዮሐንስን ምሥክርነት ሰምተው ከተከተሉት አንዱ እንድርያስ ለወንድሙ ለስምኦን "መሢህን አግኝተናል!" ብሎ መሰከረ። ፊሊጶስ ናትናኤልን አግኝቶ "ሙሴ በሕግ ነቢያትም ስለ እርሱ የጻፉትን የዮሴፍን ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስን አግኝተነዋል!" ብሎ መሰከረ። ናትናኤልም ወደ ኢየሱስ ከመጣ በኋላ "መምህር ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፣ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ!" ብሎ መሰከረ።
    በዚህ 17ኛ ክፍል በምዕራፍ 1 ከቁጥር 35 እስከ 39 ላይ በማተኮር፦
    1ኛ. መጥምቁ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ እንጂ ራሱን እንዳልሰበከ፤ ደቀመዛሙርቱን እንደ መልካም ሞግዚት ለኢየሱስ ክርስቶስ ያቆያቸው እንደ ነበሩ።
    2ኛ. ዮሐንስና እንድርያስ የተከተሉት "እነሆ ንጉሥ …" ተብለው ሳይሆን "እነሆ የእግዚአብሔር በግ!" ተብለው መሆኑ የሚሞት፣ የሚሰዋ፣ የሚታረድ ሰው ለመከተል መወሰናቸው።
    3ኛ. ጌታ ለምን እንደ ተከተሉት ቢያውቅም "ምን ትፈልጋላችሁ" በማለት የዓላማ ጥያቄ ለምን እንደ ጠየቃቸው።
    4ኛ. በክፍሉ ላይ እነርሱ መርጠው የተከተሉት ቢመስልም የመረጣቸው ግን እሱ እንደሆነና ያስከተላቸውም የፍቅሩ ስበት እንደ ሆነ በዚህ ቪዲዮ ላይ እንማራለን።
    መልካም የትምህርት ጊዜ
    ለበለጠ መረጃ በ www.goldenoil.org ይጎብኙን።

Komentáře • 40

  • @user-iw9kd5nq5h
    @user-iw9kd5nq5h Před 11 měsíci +6

    ያሬድ ,ጌታ ሲመጣ እሱን ከማየት ቀጥሎ ከሚናፍቁኝ ብዙ ነገሮች መካከል አንዱ ያገለገሉን አገልጋዮች አክሊላቸውን ሲቀበሉ ማየት ነው። እነሱ እንኳን አሁን ምን ያህል በእነሱ ጌታ እንዳነፀን ላይረዱት ይችላሉ፥ ያኔ ግን ደሞዛቸውን ያገኛሉ፥ተባረክ ,ላንተም ይከፍልሃልና ይባረክ አሜን

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 11 měsíci +1

    Wongelawi geta yebarkh tsegawen yebzaleh

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    ጌታ ይባርክህ የተወደድክ ወንጌላዊ- በጣም ገንቢ አሳዳጊ አደልዳይ መገለጥ ነው። ሁሌም፡አዲስ ብርሃን የማይበት ትምህርት ነው።ይጣፍጣል!! ከማርም በላይብይናፈቃል!! ለትጋትህ ጌታ ይባርክህ ብርሃኑን ያብዛልህ የበለጠም ብብርሃኑ ትሞላና እንዲሁ ትሰጥን፡ዘንድ ያንተን ጉዳይ ያስተኛልህ!!

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 11 měsíci

    God bless you abundantly my teacher !❤❤❤🙏🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 11 měsíci +3

    ያሬዶ እንኩዋን ደህና መጣህልን
    #በአእምሮ #መታደስ #መለወጥ በሚል ስሞኑን ያስተማረከው 3 ክፍል እየስማሁት ነበር በጣም ጠቃሚ ነው በዚህ ፖስትልን ብዙወችን ያንጻል ።

  • @hirutterefegebremeskel5722
    @hirutterefegebremeskel5722 Před 11 měsíci +1

    አንተ የእዉነት ቃል ታማነኝ አገልጋይ ብዙ ጌታ ይባርክህህህህህህህ ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ አሜን❤

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 11 měsíci

    Amen 🙏🏽 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @marthakebede2067
    @marthakebede2067 Před 7 měsíci

    Amen 🙏

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Před 11 měsíci

    Amen .

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před 11 měsíci

    Amen
    Bless you

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 Před 11 měsíci

    በኔዉስጥ አንተ ታይልኝ

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 11 měsíci

    ጌታ ይባረክ።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 11 měsíci

    🙏 Blessings

  • @diorG18
    @diorG18 Před 11 měsíci

    God bless you

  • @ayenalembelayneh2369
    @ayenalembelayneh2369 Před 11 měsíci +1

    ተባረኪ የአባት ብርቱ ጌታ አበዝቶ yrbarekiki😢🎉🎉

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    የእግዚያብሄር በግ ብሎ ሲያስተዋውቅ የሚሞትን የሚሰዋን ሰው ነበር የጠቆመላቸው። የዮሃንስ ደቀመዝሙራቱ የሚሞተውን ነበር ይተከተሉት።እኛ ደግሞ እየሱስን ስንከተል ለመሞት ራሳችንን ለመካድ፡ነው!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 11 měsíci +1

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 🎉🎉🎉

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 11 měsíci

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 11 měsíci

    የዓለሙን ኃጢያት ሁሉ የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ጌታ ይባርክህ

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před 11 měsíci +1

    Welcome Brother Yared በ Ethiopian evangelical church MN የነበው ትምህርት እዚያ የተገኘው ያህል ነበር ደጋግሜ በ CZcams ስማረው የነበረው በአዕምሮ መታደስ መለወጥ እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው እጅግ አዝናኝና ፍሰሃ ያለው በጣም ገንቢ አስተማሪ ህይወትን የሚቀይር ጊዜ ነበር selfless ለመሆን ጉዞ አስጀምሮኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🥰🥰🥰🙏

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 Před 11 měsíci +2

    God bless our beloved brother .I can't express my gratitude b/se of your work in Christ with Him for Him.
    I'm renewed!!!

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 11 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 Před 11 měsíci

    welcome Yaredo

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 11 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ 🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 amen 🙏 and thank you for teaching us God bless you 🙏

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ወደ እዚህ ሙላት ያስገባኝ አላማየ ነው

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 11 měsíci

    አሜንንንንንን ጌታ ያብራልኝ🙏🙏

  • @tututesfaye6577
    @tututesfaye6577 Před 11 měsíci

    Peace be with you brother Yaredo, I thank Holy Spirit to the gifts He gave Church 🙏 you are one of the gift God gave us. I have learned a lot from your teaching and it helps me to reflect it in our bible study, specially the book of Romans and Hebrews. God bless you and your family.

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf8xn3td6o
    @user-cf8xn3td6o Před 10 měsíci

    ከክፍል 18 ጀምሮ አላገኘሁም

  • @user-cf8xn3td6o
    @user-cf8xn3td6o Před 11 měsíci

    በሳምንት መቼ በስንት ሰአት ነው የሚተላለፈው

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    ምስኪን ድሃ የሆነ ሰው አይተህ እንዴት ያለህን ሁሉ ጥለህ ትከተላለህ? የደቀመዝሙርት መከተል አያስገርምም? የሚያስገርምስ ኢየሱስ "ናና ተከተለኝ" ብሎ ሲጠራ ማንም፡እንቢ ሊለው የማይይችል የስበት ሃይል መኖሩ ። ድምጹ ጥሪው ይማርካል ያንበረክካ ሁሉን አስጥሎ ያስከትላል- በጥሪው ውስጥ፡አስደነቂ የስህነት አለ - አስገራሚ መስህብ!!
    - ጊዜው ትዝ ይለኛል የተጠራንበት
    ትዳሩን ሊያሸንፍ ሁሉም በያለበት
    ሲወጣና ሲንወርድ አግኝተህ ስትጠራው
    አልማረክ ብሎህ እንቢ ያለህ ማን ነው። (ተስፋዬ ጋቢሶ)

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    በቅድሚያ የመረጠ ኢየሱስ ነው!! ስለመረጣቸው ነው ደቀመዝሙርት የመረጡት።ስለመረጣቸው ነው የመረጡት!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 10 měsíci

    የዮሃንስ ደቀመዝሙርቶች ዮሃንስን፡ትተው ወደ ኢየሱስ ሄዱ!! ዮሃንስ ራሱን ዝቅ አደጎ ኢየሱስ ከፍ ያደረገው እስከ ጥጉ ነው!! " ክርስቶስን ጌታ እንደሆነ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለናንተ፡ለማገልገል ባሪያዎች አደገን ሰጥተናል!!!"
    ሙሽራይቱ ያለችው፡እሱ ነው ሙሽራው። በሙሽራው መክበር ደግሞ ሚዜው በሙሽራው ድምጽ ደስ ይለዋል!!! ሙሽራው ሊከብር ከፍ ከፍ ሊል ሊገለገል ሊልቅ ሰዎችን፡ከኔ፡ዘንድ፡ሊሄዱ እሱ ጋር ሊሰበሰቡ ይገባዋል! ሚዜው ሊያከብረው ሊያገለግለው ይገባል!

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před 11 měsíci +1

    አንተ እግዚአብሔር የሰራ ይሰጥ በትግራይ ህዝብ ኮንሰር ነው በማለት የተነገረው አነረሰም አሁን አንተ ወንጌላዊ ነህ???

    • @kke1813
      @kke1813 Před 10 měsíci

      እውነት የጌታ መንፈስ ያልራቀው ሰው ይጸጸታል ካንተ ጋር የለው መንፈስ የማን ነው ራስህን መርምር ከማስተማርህ በፊት ወንጌላዊነትንም ለሚገባው ስጥ ጌታን በማያምኑት ፊት አታሰድብ

    • @amanuel1238
      @amanuel1238 Před 10 měsíci

      @@kke1813 ከእኔ ጋር ያለ ጌታ እዮስስ ነው I am Christian

  • @tamiruregassa109
    @tamiruregassa109 Před 11 měsíci

    God bless you