የደስታ ሚስጥር | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2022
  • የደስታ ሚስጥር | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | ክፍል 1
    Evangelist Yared Tilahun
    በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ። Find Us #Ethiopian_Christian _Fellowship Church _Los Angeles #Tsega_multimedia www.ethiochristian.org / tsega.multim
    / tsega-multim
  • Hudba

Komentáře • 25

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci +1

    አንተ እራስህ ታስገርመኛለህ ያሬዱ ወንድማችን ጳውሎስ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci +1

    ስለዚህ ርዕስና አስተምሮትህ ተባረክ ፀጋም ይብዛልህ ስንል ያለስስት ነው አሜን አሜን

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci +1

    ተባረክልን ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏♥️

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před 20 dny

    የኔ ውድ ወድም የአባቴ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ የውስጥ አይኔን እያበራው ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @salsawisahle8569
    @salsawisahle8569 Před rokem +1

    ድንቅ .... ገዝቶኝ ነው የሰማሁክ

  • @yohanneskantibaayana2784
    @yohanneskantibaayana2784 Před 3 měsíci +1

    ኤቢፋሚ!!!

  • @user-yx4te2oe8w
    @user-yx4te2oe8w Před 6 měsíci

    Praise God Glory to Jesus.
    God New every day he is living forever.
    I really Thank to God for his servant Evangelist Yared Telahun.
    You are our great Blessing from living God.
    Evangelist Yared I'm always blessed in your life
    Thank you God.
    You are amazing servant of God. And l proud of You 100%

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 Před rokem +1

    ሁል ጊዜ በትምህርትህ እታነፃለሁ አንተ የቤተክርስትያን ስጦታ ረጅም እድሜ እመኝልሃለው

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 Před měsícem

    You are amazing teacher, but you like America too much there is no doubt you are excellent❤

    • @negashkebede6036
      @negashkebede6036 Před měsícem

      በጣም የሚባርክ ትምህርት ነው። ሰው አሜሪካን ሊያደንቅ ይችላል፣ አምላክስ? በሀግርዋ ጦርነት ባይኖርም፣ ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ፣ጣልቃ የሚገባና መንግሥት የሚገለብጥ አገር የቱ ነው? አሁን ደግሞ በፆታዊ ግንኙነት በኩል አስፈሪ ነገር ከዚያው ከአሜሪካ እየመጣብን አይደለምን? የሚደነቅና ልንበረከክለት የሚገባን፣ የእግዚአብሔር መንግሥት ብቻ ነው።

  • @haylegebreladinew7322
    @haylegebreladinew7322 Před rokem +5

    የተወደድክ መምህር እግዚአብሔር ጸጋና ትጋቱን ያብዛልህ ጠፍተህብን ነበረ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem

    አሜን ። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @fregood2313
    @fregood2313 Před rokem

    God bless you wengelawi

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    ከረጅም ጊዜ በውሃላ ስለመጣሕ ጌታን አመሰገንኩኛ።ጌታ ዛሬም ይናገራል!

  • @deginetbatiso3040
    @deginetbatiso3040 Před rokem

    batami yamewodhi yarid geta eyasus yebarkh selanta Egzabharn amsgenalwe

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    “በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ።”
    - ፊልጵስዩስ 1:6 (አዲሱ መ.ት)
    በኛ ላይ ስራ ጀምሮዋል!! ሶስት ሂደት አለው! ጀምሮዋል ጉዞ ነው እስከ ጌታ ቀን ብሎ ደግሞ ፍጻሜ አለው! የሚሰራው እኛው ውስጥ ነው እና ነን፡ስራው ፍጻሜውም የኛ የማንነት፡ፍጻሜ ነው! ዳግም፡ስንወለድ መንፈሳችን ተወለደ!! ተጀመረ -በመንፈስህይወት አግኝተናል!! ነፍሳችን ደግሞ እየዳነች ትሄዳለች (ድህነተኣ ጉዞ ነው) !! በመጨረሻ ደግሞ ስጋችን ይለወጣል ይድና ይቀየራል የማይበሰብስ ይለብሳል- ፍጻሜ ይሆናል!! እለት እለት እግዚያብሄር በኛ ላይ የሚሰራው የአእምሮአችንን መታደስ ላይ ነው!!%ደስታ ስሜት ቢሆንም ከስሜት አይጀምርም ምንጩ የአእምሮ መታደስ መለወጥ ነው!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    ደስታ ግን ነው መዳረሻ!!ደስታ ውጤት ነው!! ኢየሱስ ግቡ ደስታ ነበር! "ነውርን ንቆ በፊቱ ስላለው ደስታ "
    - ጳውሎስ ሁሌም የሚላቸው ነገር አለ- ደስታዬና አክሊሌ!! ይላቸዋል ደስታችን እናንተ አይደላችሁም ወይ?!! ጳውሎስም ደስታን እንደ ግብ ነው የሚያየው!
    አለም ሳይፈጥውር ወደ ተዘጋጀላችሁ ደስታ ግቡ ተብለናል!!
    የእግ መንግስት ምንድነው ግቡስ ምንድን ነው? ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ደስታ ናት፡እንጂ ይላል!!
    የመኖር ግቡስ ምንድ ነው? ደስታ አይደለ ወይ!! የያንዳንዱ ድርጊታችን ግሓዳዊ ሆነ ድብቃዊ አጀንዳ ደስታ ነው! የሁሉ ነገር driving force ደስታ ነው!
    The first human right: the pursuit of happiness! የደስታ ፈለግ የመከተል ነጻነት የመጀመሪያው ህገ መንግስት ነው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +1

    ጸጋ ሚድያ ይህን ትምህርት ተከታታይ ሆኖ ሳለ አንድና ሁለትን ብቻ ለቃችሁ እሱንም ከቃላችሁ አሳልፋችሁ በሁዋላም ሙሉውን ስንጠብቅ 3 እና 4 እና 5 ሳትለቁት ቀራችሁ! በጣም ያሳዝናል!! ልብን ይሰብራል! እባካችሁን እባካችሁን ሙሉውን ልቀቁልን እንባረክበት!!ወይስ ለወንጌላዊ ያሬድ አግኝተን ስሞታ እናቅርብ ወይ? ለምንድና ነው አንድና ሁለትን ከለቀቃችሁ በውሃላ ሶስታ አራትን አምስትን ሳትለቁት ቀራችሁ፧ ? ይሄ በጌታም ያስጠይቃችሁዋል!!! እባካችሁ ልቀቁልን ካልሆነ ደግሞ ወደ ጎልደን ኦይ ሄደን የምናገኘው ከሆነ ንገሩን!!! ጌታ ይባርካችሁ!! ምናልባት ስላለገኘሁ ቀርቼ ከሆነ ይቅርታ linkun ላኩልን! እባካችሁ በጌታ ፍቅር!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    የፊሊፒሲዩስ መጽሃፍ የፊሊፒ ማህበር ለጳውሎስ ገንዘብ ሰብስበው በአፍሮዶቱ ልከውለት ፍቅራቸውን በመግለጣቸው ለሱ ለማመስገን የጻፈው ነው!

  • @haylegebreladinew7322

    የዚህ ት/ት ቀጣይ ክፍል የለም? ያገኛችሁ እባካችሁ

    • @tsegamultimedia5291
      @tsegamultimedia5291  Před rokem

      እግዚአብሄር ቢፈቅድ የሚቀጥለው ሐሙስ ይለቀቃል። የጌታን ቃል ለመስማት እንዲህ በጉጉት በመጠበቅዎ በሕያው ቃሉ ይሙላዎ። ተባረኩ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    በፊሉጲሲ መጽሃፍ ብውስጥ ውስጥ ካሉ 16 ጊዜ ደስታን ጽፎታል- በደስታ ተሞልትዋል እንደጅረት ይፈስበታል! የደስታው ሚስጥር ምንድን ነው- በአእምሮው መታደስ ስለተለወጠ ነው የአስተሳሰብ ሂደቱ thought process ስለተቀየረ ነው! የደስታው መሰረት ሃሳቡ የጠራ የታደሰ በመሆኑ ነው!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem

    የሮም፡እሥርብቤት አስፈሪ ነው- ለሞት ወይ እዳህን፡እስክትከፍል ነው ጉድ ጓድ ውስጥ ነው ምግብ የለውም ፍርድ የሚባል የለም። መታሰር የህሊና የአእምሮ ህብረተሰባዊ ቀውስ አለው- ታሰረ ከተባለ ሁሉም፡ሰው ነው የሚርቀው!