በትዳር ውስጥ Intentionally (ሆን ብሎ) መኖር | በእህት ዘለቃ በቀለ (ቃቁ) | የክርስቶስ ቃልኪዳን ቤተክርስቲያን በርሚንግሃም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 24

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 měsíci +1

    ዋዉ ሰለኔ የምታወሬዉ እህቴ ቃቁ ዘርሽ ይባረክ።

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 2 měsíci +12

    ግሩም አስተሞሮ በጣም ታስደንቂኛለሽ ጌታ የሰጠን እህታችን ነሽ የሁላችንም ቤት ነዉ የምታንኳኪዉ። ጌታ ይባርክሽ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 2 měsíci +1

    ይገርማል!!! በጣም በጣም እግዚአብሔር እራሱ ያወራን እስኪመስለኝ ነው የስማሁት !! ምክንያቱም እንዳልሽው በኔ ውስጥ የተሰገሰገውን ሁሉ ሰው የማያውቀውን ነገር ሁሉ ነው ስትናገሪ የነበርው !! እግዚአብሔር እንዴት ፍቅር ነው!! ልጁን እንድንመስል ወደ ፍፅምና ሊያደርሰን ስለፈለገ !! ይመክረናል !!ያስተምረናል!!ይውቅሰናል ተግሳፁም የፍቅር ድምፅ አለው !!
    ስለዚህ ብዙ ተመክሬበታለሁ , ተምሬበታለሁ , ዓይኔ ተከፍቶልኛል !! በርግጥም 52 ዓመት !! እንዲህ ሊነግሩን ሊመሩን ሊያሳዩን የሚችሉ በትዳርን በመንፈሳዊ ብስለት የቀደሙትን ለዚህ ትውልድ ብዙዎችን ያስነሳልን እግዚአብሔር!! ተባረኪ ተባረኪ 👏🏽👏🏽👏🏽🥰🥰🥰

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 Před 2 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።የህይወት መልእክት ነው።የትዳርን ህይወት ለመኖርም ጠቃሚ ነው ።

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před 2 měsíci +3

    God bless you again……what a powerful word and concept that word “intentionality” is! May God bless you…….i never cease to be blessed and benefit from your teachings. ❤❤❤

  • @user-hq6lo8zd9w
    @user-hq6lo8zd9w Před 2 měsíci +2

    ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltesfay6854
    @raheltesfay6854 Před 2 měsíci +1

    Wawww wonderful message May God bless you abundantly in Jesus Christ name ❤

  • @fikerm1327
    @fikerm1327 Před 2 měsíci

    Wow amazing lesson. I listen to it twice one after another.

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 2 měsíci

    ቃቁዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 Před měsícem

      እባክሽ በግል የምታውቂያት ከሆነ ወይም ይቺን እህት የማገኝበትን መንገድ ብትነግሪኝ

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před 2 měsíci +1

    አስደናቂ መልክት ነው ተባርኬበታለው

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 2 měsíci +1

    ተባረኪልኝ❤❤

  • @maki-l1w
    @maki-l1w Před 2 měsíci

    በብዙ አስተምረሽናል ዘመንሽ ይለምልም

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před 2 měsíci +2

    I love you so much sis

  • @elsademeke5733
    @elsademeke5733 Před 2 měsíci

    Kaku great God bless you. Elsa demek

  • @wintahailesillasie1438
    @wintahailesillasie1438 Před 2 měsíci +1

    Thank you so much!!! Blessings to you and your family!

  • @user-vw2nz1mq7i
    @user-vw2nz1mq7i Před 2 měsíci

    Eneko sewdeshe yen modell neshe ❤❤❤❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt Před 2 měsíci +2

    እውነት ትክክለኛ ባል እንዴት ይገኛል ከመኝታ በፊት ማኛ የሆነ እግዚአብሔራዊ ህግን የሚያውቅ
    በእውነት የለም ለማለት አልፈራም ሁሉ ወንድ የፖርኖግራፊ ሰለባ ስለሆነ ትክክለኛ ትዳር ከዚህ ዘመን ቧላ በዚህም ዘመን የለም

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před měsícem

    እስከማገኛት ተስፉ አልቆርጥም

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před měsícem

    ስላም እትዬ ቃቁ በመጀመሪያ ስላም ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ይሁን አንቺን በግል ለማግኘት እና ለማነጋገር በጣም እፈልጋለሁ ለችግሬም መልስ እንደማገኝ አልጠራጠርም እባክሽ እህቴ እንዴት ላግኝሽ? ምናልባት መልእክቴን ካላነበበች እባካችሁ ይሄን መልእክት የምታነቡ መልእክቴን በማድረስ ተባበሩኝ በችግር ውስጥ ስላለሁ ሀሳብ እንድታካፍለኝ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ🙏

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před měsícem

    እባካችሁ ወገኖቼ ግትዬ ቃቁን በየት መንገድ ላገኛት እችላለሁ? እባካችሁ እርዱኝ ወገኖቼ ይሄን መልእክት አድርሱልኝ ስልክ ወይም ኢሜል ካላት

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 Před 2 měsíci +1

    አማኝ ያልሆነ ባል ያለንሰ አማኝ ያልሆነች ሚሰት ያለውሰ