ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ለተነሳበት ትችት ምላሽ ሰጠ ክፍል አንድ Yared Tilahun interview with mukrab show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 10. 2022
  • #yared_tilahun #talkshow #mukrab_show
  • Zábava

Komentáře • 155

  • @sarahtaffese7113
    @sarahtaffese7113 Před rokem +32

    ወንጌላዊ ያሬድ ከልጅነት እስከ እውቀት እግዚአብሔር በአንተ ካስቀመጠው የማስተማር ፀጋ በብዙ ተጠቅሚያለሁ ብዙ አትርፌያለሁ። እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ከሰጣቸው አስተማሪዎች አንዱ ነህ። የቃሉን ብርሃን አብርቶልሀል። ቀኑን ሙሉ ስሰማህም ብውል አልጠግብም። ሁልጊዜ አዲስ ነገር ይዤ ነው የምወጣው። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!🙏❤

  • @samsonmengistu5396
    @samsonmengistu5396 Před rokem +14

    ያሬድ ማለት የቃሉ ፍቅር ተሰጥቶት ቀንና ሌሊት ተንበርክኮ የፀጋውን ቃል ከመንፈስ ቅዱስ እየተቀበለ የተጠራለትን ሕዝብ ይመግብ የነበረ እና እየመገበም ያለ ዕንቁ ስጦታችን ነው ፡፡ ወንጌላዊው በጠራው በእግዚአብሔር ብርቱ ነው ፡፡

  • @felekegebre9656
    @felekegebre9656 Před rokem +18

    He is my Greatest Preachers of All Time! God bless you my dear brother 🙏 ❤️

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 Před rokem +8

    ኢትዮጵያዊ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ......
    ወ/ዊ ያሬድ !
    ውድ ሥጦታችን። "ላወቀበት" ብቻ!!!!!!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ መልሶችህ ጥበብ የተሞሉና በጣም አስተማሪ ናቸው:: እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በአንተ ብዙ ተሰርቼአለሁ

  • @edenasgodom1299
    @edenasgodom1299 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርኽህ ወንጌላዊ ያሬድ በጣም በአገልግለትህ ተባረኬኣለሁ ተጠቕሜለሁን ኣትሪፌለሁን በርታ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋ ነው

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před rokem +11

    He is my greatest teacher all the time God bless you abundantly ❤❤❤yared!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @LCP6595
    @LCP6595 Před 2 měsíci

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አገልጋይ፡ ወንጌላዊ ያሬድ.

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před rokem +6

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ቅንነት የተሞላበት የመንፈስ ቅዱስ የፀጋ ስጦታ የማስተማርና ትውልድን የመቅረፅ በጥበብ ሰንጎ የሰጠህ የዘለዓለም አምላክ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ ለምልምልን ዘመንህ ቤትህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ እናመሰግናለን የሮሜ መልእክት ትምህርትህ ተከታቴዬው እጅግ ተጠቅሜያለሁ ተባረክ ውድ ወንድማችን

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Před rokem +5

    ወንጌላዊ ያሬድ መልካም መምህር ትምህርት ለቃሉ ያለ እውቀት ልዬ ነው።ተባረክ

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 Před rokem +5

    በጣም የምንወደው እና ብዙ የተማርንበት፣ በብዙ ትጋት በቃሉ የበሰለ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እናከብርሃለን። እውነትን የሚናገር ሰው ብዙ ትችት ይበዛበታል፣ ስለምናውቀው ምንም አይገርምም። በጥበብ እና በማስተዋል ስለመለስክ ጌታ ይባርክህ፣ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ።

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před rokem +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ ተጠቅሚያለሁ ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ስጦታችን ነህ ክፉ አይንካህ 🙏

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před rokem +15

    Yared is the most humble guy,❤you don't have to argue with him instead sit politely and learn from him!!!!!!!!

  • @woinshetkumazeleke1600
    @woinshetkumazeleke1600 Před rokem +6

    ወንድም ያሬድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን በ ብዙ በረከት ያጥለቀለቀው 🙏❤

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የማላውቀውን እውነት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እየተናገረኝ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 Před rokem +3

    በጣም የሚወደድና ትልቅ የእር ሰው ያሬድ ዘመንህ ይባረክ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን።

  • @yonatanyonas9711
    @yonatanyonas9711 Před rokem +4

    Yaredye i aways find new revelation in The Word when you say it💙💙 Glory be to God

  • @awetberhe5914
    @awetberhe5914 Před rokem

    ሆስቱ በጣም ጎበዝ ነው። ልቤ ውስጥ ሳብሰለስለው የነብርኩት ጥያቄ ነው የጠየቀው። ብእርግጥ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ትልቅ የማስተማር ጸጋ ያለበት ሰው ነው- ስለሆነም ብዙ ፍሬ ኣለው። እኔም እከታተለው ነበር። በሆነ ግዜ፣ የትግራይ ህዝብን ጠቅሶ፣ ` እነዚህ ሰዎች ከድሮ ጀምሮ የኢትዮጵያ ችግር ናቸው` ስል ሰማሁት። የኣብይ መንግስት ለመደገፍ በተሰበሰበ ህዝብ መሃል ነበር እንደዛ ያለው። ከሱ ያልጠበቅኩት ንግግሩን ልቤን ኩፉኛ ነካኝ። እሱ ለሚሰጠው ድንቅ ትምህርትም መከታተል እግርፍ ኣድርጌ ተውኩኛ። እንቅፋት ነገር መታኝ። ከ 6 ወር በኋላ፣ `ሰው ነው እና ስሜታዊ ሆኖ ሊሳሳት ይችላል` ብየ ይቅር እንደገና ትይምህርቱን መከታተል ጀመርኩኝ። ትምህርቱ በጥም ድንቅ ነው። በዚህ ኢንተርቪው ደግሞ እንደገና ህመሜን ኣገረሸብኝ። እግዝኣብሄር የሚናገረው ከሆነ ከዚህ የበለጠ ግዜ ኣለ ኣንዴ? ኣሁን ስሜቱንና ከኣብይ ያለው ወዳጅነት ብቻ እያዳመጠ ኣይደል? ለምንድ ነው ታድያ ዘው ብሎ ወደ ትንተና ( መንስኤ እና ወራሽ) የገባው? ምን ለመደበቅ ስለፈለገ ነው? ከትንተናና መዳባበስ ይልቕ እግዝኣብሄርን መጠየቕ ኣይሻልም? ኣሁንም ለሁለተኛ ግዜ ኩፉኛ ነካኝ። እንደገና ትምህርቱን ለመከታተል ስንት ግዜ ይፈጅብኝ ይሆን? ኣማርኛየ እያሰታካካላችሁ ኣንብቡት- ኤርትራዊ ነኝ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem +3

    ያሬዶ በጣም እወድሃለሁ በትምህርቶችህ ሀጅግህ ቅሜያለሁ
    እውነት ነው ስም ሳትጠራ የስህተት ትምህርትን በእውነት ያስዋጥከን ጸጋ የበዛልህ ስው ነህ
    አሁንም ኡብዛልህ እድሜ ከፀጋ ጋር ይብዛልህ ታስፈልገናለህ ።

  • @abeni107
    @abeni107 Před rokem +3

    Was challenging interview .... we love you Evangelist Yared Tilahun !!!❤❤❤

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem +2

    ስለድምፁ እግዚአብሔር ይባረክ ። አሜን።
    በዚህ ዘመን ከሚንጫጩት ድምፆች መሀል በግል ያለማመደንን የእረኛችንን ድምፅ እንለየዎለን።👍

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před rokem +6

    Wow temari negn!!! 👏👏👏👏 Pawlos gena endalyazkut ekotralehu yalewn astawesegn. We love you Yared much respect 🙏

  • @mekdesberhanu7056
    @mekdesberhanu7056 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ! እንዳንተ አይነት አገልጋይ ጌታ ያብዛልን😍 የዕብራውያንን መልዕክት ከአንተ እየተማርኩ ነው እጅግ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ሌሎች ትምህርቶችህን እየተከታተልኩት ነው! ለብዙ ሰዎች የአንተን ትምህርት እንዲከታተሉ እጋብዛለሁ። በዚህ የእምነት ጉዞ ውስጥ እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች በመኖራቸው በጣም ደስ ይለኛል ስለአንተም ጌታን አመሠግናለሁ!

  • @eyobatnafu176
    @eyobatnafu176 Před 8 měsíci

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በርታ ወንድማችን ።

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 Před rokem +6

    Just waw🔥👏👏👏God bless you!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    በጣም የሚሰገርም ጥብ እዉቀት የተሞላ ወንጌላዊ ያሬድ ወንጌላዊነት በጠላበት ዘመን ጥሬዉን በትክክል የገባ ወንድም ያሬድ ተባረክ።

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Před rokem

    '....የቡድን ሰው ሆኜ አላውቅም!...'...የእቅበተ እምነት ሰዎች ባህሪያቸው ምንድነው ከአገልግሎታቸው ባሻገር ?...'thank you very much Evangelist Yared Tilahun. That already kept you from contamination!!! That is wonderful spiritual stand. Speaking the truth of God with the power of the Holy Spirit works mightier....Much respect...worth hearing

  • @sBedaso
    @sBedaso Před rokem +5

    ወንገላዊ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በአንተ በጣም ተጠቅመናል አሁንም ጸጋ ይብዛልህ

  • @emu88
    @emu88 Před rokem +2

    Brother Yared we miss your teachings. Please don't be busy with other media. We love you 💗💗💗💗💗

  • @ruthmaru5061
    @ruthmaru5061 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ። ለዘመናት በእግዚአብሄር ቤት ቆይቻለሁ፣ አገልግያለሁ። ነገር ግን ሰማያዊ/መንፈሳዊ ህይወት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳሁት በአንተ ትምህርቶች ነው። ህይወቴ ተለውጧል። ሰማያዊ ሚስጢራትን በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ፈትፍተህ አብልተኸናል። ቃሉን በየቀኑ እየጣፈጠኝ እንድበላ ረድተኸኛል። በዚህ ምድር የመቆየታችን ዋና አላማ ሰዎችን ሁሉ በክርስቶስ ፍቅር መውደድ እንደሆነ ገብቶኛል። እሱንም ደስ እያለኝ እየተለማመድኩት ነው። ፍቅር እግዚአብሔርን መውደድ ብቻ ሳይሆን ከአጠገቤ ያለውን ወንድሜን/እህቴን እስከነ ድካማቸው፣ እስከነ ሃጢያታቸው መውደድ ያንንም በተግባር መግለፅ መሆኑ ገብቶኛል። ስለአገልግሎትህ የሰማይ አምላክ ይባረክ። ጌታዬ በየዘመናቱ የሰዎችን ህይወት ለመለወጥ የሚጠቀምባቸው ባሪያዎች አሉት። ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልኝ! ስለ ራዕይህ ደስ ብሎኛል። ከጉንህ ነን። ከሁሉ በላይ ግን የላከህ ከጉንህ ነው። ብዙዎች እንወድሃለን።

  • @trufatpupiseyoum6448
    @trufatpupiseyoum6448 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ ብስለትህ ዘመንህን የሰጠኸው የእግዚአብሔር ቃል ምን ያህል እንደሰራህ ያስረዳል። ጌታ ክብሩን ይውሰድ!

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před rokem +3

    ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před rokem

    በወንጌላዊ፡ያሬድ፡ጥላሁን፡አገልግሎቱ፡በጣም፡ከተጠቀሙት፡አንዱ፡በመሆኔ፡እድለኛ፡ነኝ፡፡ጌታ፡ኢየሱስ፡ይባርክህ፡፡

  • @mestawettulu1080
    @mestawettulu1080 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ በብዙ ተባረክ እጅግ ጥበብ የሞላብህ ሰው ነህ ስላንተ ጌታን እባርካለሁ እንዳንተ በሳል የጌታ ልጆች ይብዙልን

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před rokem +6

    Blessed evangelist ❤

  • @hannabeyene2863
    @hannabeyene2863 Před rokem +4

    God bless you brother yarade, I learned so much from you.

  • @ZOE-cm1eg
    @ZOE-cm1eg Před rokem

    God bless you Eva. Yared T.

  • @natthyyehalem6148
    @natthyyehalem6148 Před rokem

    ሁሉም አገልጋይ ነኝ በሚሉበት በዚህ ዘመን በተለይም በሀገራችን እንደ ኤልሳዕ ሁሉን ትቶ ንቆ የተከተላ የኛ ዘመን አለምን ክብሯን የተፀየፈ የክርስቶስ ወታደር ነው ።የኔ ወንድ ካንተ ወንጌል ስሰማ ትልቅ ፀጋ ነው የሞካፈለው ።አሁን ፀጋው ይደግፍ

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Před rokem +3

    Stay blessed my brother. You are our blessing 🙌

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 Před rokem

    የማልስማማው የተጠራው ጋር በሙሉ መሆዱ ችግር አለዉ motiv ለማጥመድ ለማሰደብ እንደድርጅት ለማፍረስ ሊሆን ይችላል ቃለመጠየቁን ማሸነፍ የማይችል ሰው ባሄድ መልካም ተባረግ ያሬዶ በትምህርት ብዙ አትሪፊአለዉ👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

  • @0911617971
    @0911617971 Před rokem +1

    እ/ር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ አሁን ኢትዬጵያ ውስጥ ሀሰትን እናጋልጣለን በሚል ሰበብ ሰዎችን የማሳደድና የማጥላላት ስራ በዝታል ቢታረሙበት መልካም ነው

  • @tsiontesemma6429
    @tsiontesemma6429 Před rokem +2

    Yared tilhune we expect alot from you don't stop .we all are with you!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ እውነት ነዉ ምን ተናገርክ እንጂ ለምን ቀረብክ አይደለም መሆን የለበትም ትግስት ሰው መንፈስ ነው ብላየምታምንበት ትምህርት እንዴት አለመቀበልክል ነበር የገለፅክላት ❤❤
    ወንድሜ በርታ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +9

    God bless both of you. thank you Yard for being a good teacher for most of us. Please keep up the great work 🙏. Jesus says this in John 8:32
    And you will know the truth, and the truth will set you free.”
    John 8:32 NLT

  • @aberashwmicael8290
    @aberashwmicael8290 Před rokem +1

    ተባረክ ያሬዶ ጥበብ የሞላበት መልስ

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 Před rokem +5

    Stayblessed man of God♥

  • @tatekkuma8611
    @tatekkuma8611 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ ጨዋነትህን አደንቃለሁ!
    ጠያቂ ተብዬ ግን ለአንተ አፈርኩ!
    ጥያቄዎችህን አንድም ለያሬድ ክብር የሚመጥን ሁለትም ለሕዝቡ ክብር የሚመጥን ነው ብለህ ማቅረብህ ያስተዛዝባል!!

  • @almazbekele9884
    @almazbekele9884 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ያሬድ ድንቅ እና ትህትና የተላበሰ ምላሽ ነው! እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏ድንቅ ግዜ ነበር ጌታ ይባርካቹ🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    አሜን አሜን የሚሰገርም መልሰ በበለጠ መገለጥ ተባረክ

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Před rokem

    ጌታ በብዙ ይባርክህ በምታደርጋቸው ቃለ ምልልሶች በጣም ገምቢ የሆኑ ነገሮች እየሰጠኸን ስልሆነ
    ለወንጌል አማኙ እምነቱን እንደ እግዚአብሔር ቃል ጠብቆ እንዲሄድ ትልልቅ ምክሮች እያሰማኸን ስለሆነ ፀጋ ይብዛልህ
    well said

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem

    ለተጠየቀዉ በሙሉ የሚሰጠዉ መልስ ስርዓት የሞላዉ የሆነ የሚደንቅ ምላሽ እና አጥጋቢ መልስ ነዉ። ሀሰተኛ ሀሰተኛ እያሉ ከማዉራት ከመሰዳደብ የእዉነትን ወንጌል ገልጠዉ ቢሰብኩት ሀሰተኞቹ ይዋጡ ነበር። አገልግሎትህ እና ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @meskeremeshetu9527
    @meskeremeshetu9527 Před rokem +1

    ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ 🙏🏽

  • @beja2184
    @beja2184 Před rokem +1

    በእዉነት ሁለት የማዉቃቸዉ የዕቅበተ እምነት አስተማሪዎች አሉ ዩቱባቸዉን ስመለከት ከስር ለህዝቡ የሚመልሱት መልስ በኮሜንት በጣም ይገርመኛል .ትህትና የላቸዉም ,ተሳዳቢዎች ናቸዉ በፍቅር ማስረዳት አያዉቁበትም ,ክርስቶስን እንዴት እንደተማሩት አላዉቅም .በተለይ ፍቅርና ትህትና ወሳኝ ነዉ ክርስቶስን ለመምሰል ,ከኔ ወንድሜ ይበልጣል ማለትን አያዉቁም ,ጌታስ እራሱ ባልንጀራህን እንደራስህ ዉደ ድ አይደል ያለን!!!

  • @millionworkneh1754
    @millionworkneh1754 Před rokem

    ትምህርቱ ከሚጥሙኝ ሰው አንዱ ነው ወንጌላዊ ያሬድ። ቀአካልም ተገናኝተን ለማውራት ዕድልን አግኝቻለሁኝ።
    ሁለት አጋጣሚዎች ግን የጫሩብኝ እስካሁን መልስ አላገኘሁለትም። 1. በፌስቡክ ገጹ ላይ በጣም ቀላል የሆነ ሥነ ምግባራዊ ነክ የሆነ ጥያቄ ጠይቄው ይመልስልኛል ብዬ ስጠብቅ ለምን እስከጭራሹም እንደሠረዘው እስካሁን አልገባኝም።
    2. አንድ ትምህርቱ ላይ ላይቭ ሲያስተምር በጓደኛ በኩል ተልኮልኝ ገባሁና ድንቅ የሆነ ትምህርት ተካፈልኩኝ፤ ግን አንድ መሠረታዊ የመጽሐፍ እውነት ጋር የተጣረሰ ትምህርት ማስተማሩ በጣም ገረመኝ። እግዚአብሔር አምልኩኝ እንጂ ውደዱኝ አላለም ብሎ ነቀር የሚያስተምረው ስለጋብቻ ሲናገር። ግን ቀፍጹም ልባችን፣ ሃሳባችንና ኃይላችን እንድንወደው ቃሉ እንደሚያዘን ዘንግቶት ነው? ብዬ ለመጠየቅ ተገድጃለሁ። ተቃዋሚዎችን መስማት ብልህነት ነው።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před rokem

    ያሬድዬ በአካል የማላውቅህ ግን የልቤ የምልህ ቃሉን እንዳፈቅር ህይወቴን እንድወድድ የረዳኸኝ መምህሬ ተባረክልኝ❤️ ስላንተ ጌታ ይክበር

  • @malizadunaris2139
    @malizadunaris2139 Před rokem

    Great interview, very informative and lovely. God Bless you Both

  • @milkiyassebsibe9228
    @milkiyassebsibe9228 Před rokem +2

    ያሬድ በትምህርቶችህ ውስጥ የምትቃወማቸውን ሰው መንፈስ ነው የሚለውን አሁን ፊት ለፊት ተገናኝተህ እውነቱን ማሳውቅ ስገባህ ሸፋፍነህ ማለፊ ባጣም ገርሞኛል ።ጌታ እውነቱን በትክክለኛው ሰዓት የመናገር ፀጋ ይስትህ?

  • @iyasufekadu2639
    @iyasufekadu2639 Před rokem

    Wow what a maturity! you are our blessings evangelist Yared

  • @ethiopiankidssongsandgames678

    I have no words for him !

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    ያሬዱ በጣም እንወድሃለን እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ አገልግሎናል አሁንም ብዙ ሰራ ከፊትህ አለና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @tolosasamri7434
    @tolosasamri7434 Před rokem +1

    Nurin Anite yetebarek!!! Gena bizu tiseralek !! Biruk nek Etsif yichemerik!!🥰

  • @henokalula3717
    @henokalula3717 Před rokem

    እ/ር ለዚህ ትውልድ ካስነሳቸው አስተማሪወች መሀል አንዱ ነህና እንደከዚህ ቀደሙ እውነትን በመግለጥ በርታ ታስፈልገናለህና በእውነት ወንድም ያሬድ ጌታ በአንተ ስለሚናገር እጅግ እደነቃለው አመሰግነውማለው

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 Před rokem +1

    ወንድሜ ያሬድ ፣ አንተን የሚቃወም መንፈሳዊ ማስተዋሉ የተደፈነበት ነው። ጌታ ይማረው። እግዚአብሔር አንተን የመሰለ አስተማሪ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ። I love you so much. Long life for you. Your new vision is amazing. On your recent teaching you said “በተውሶ መኖር ነው የምፈልገው እንደ እየሱስ” ያልከው ውስጤ ነው የቀረው። Every time I listen to you…I got closer to our father. So your preaching is according bible.

    • @awetberhe5914
      @awetberhe5914 Před rokem

      `አንተን የሚቃወም መንፈሳዊ ማስተዋሉ የተደፈነበት ነው። ` ብሎ ነገር ምንድን ነው? ከወንጌላዊ ያሬድ ትምህርት ብዙ ተጠቀምያሎህ። የማስተማር ጸጋውም ኣደንቃሎህ። ግን ሰው እና ሊሳሳት ይችላል። ሁሉንም እሱ ያለው ስላላመንክበት መንፈሳዊ ማስተዋልህ ተድፈነብክ ማለት ግን ትክክል ኣይደለም። ኣንተም እሱንም ጌታ ይባርካቹ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před rokem +1

    ልክ ነህ ወንጌላዊ ያሬድ ልብን ማንም ልብን አይመረምርም ዶክተር አብይ አላማውን ከመጀመርያው ግልፅ አድርጎአል በተግባርም እያሳየ ነው የህገራችን ሕዝብ ግን የአምባገነን ፍቅር አናዳንዶችም በጥቅማቸው ስለመጥአባቸው ነው

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 Před rokem

    ወንድሜ ለመጀመሪያ ግዜ በቀጠና 2 የኤፌሶን መልእክት ስታስተምር ነበር የማውቅህ መጽሐፍ ቅዱስን እንድወደውና እንዳነበው አግዞኛል ተባረክ መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮትህን ለማወቅ የሮሜን ተከታታይ ትምህርትህን ቢያዩት ከሞላ ጎደል መልስ ያገኙበታል እላለሁ።

  • @binisadeba7176
    @binisadeba7176 Před rokem +2

    Yared is a great man.

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera5501 Před rokem

    Dear Evangelical Yared Tilahun you are the greatest teacher and the real model of the new testament servant (teacher )of the True Father God with living the real life of Jesus Christ tangibly ! Stay Bless with great respect !❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Samila10
    @Samila10 Před rokem +4

    That interview it’s one of a kind you can watch again and again

  • @barseakele498
    @barseakele498 Před rokem

    ያሬዴ ከክርስቶስ እንደሆንክ እናውቃለን ጌታ የሰጠህን ስራህን በደንብ ስራው ከጎንህ ነን

  • @seblewodajo5164
    @seblewodajo5164 Před rokem

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před rokem

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ የተነሳህበት አላማ በጣም ደስ ይላል ሊደገፍ ሊበረታታ ይገባል እባክህን ወንድሜ ያሬድ እንዴት አገኝሀለሁ መርዳት አብሬህ መቆም እፈልጋለሁ !!
    እባክህ የምኩራብ ሜድያ አዘጋጅ እንዴት አርጌ ወንድሜን ያሬድ ን ማግኘት ይቻላል ?? አብሬ በዚህ አላማ መቆም እፈልጋለሁ ይህ የሁል ግዜ ጥማቴ ነበር !!

  • @emebetajalew5754
    @emebetajalew5754 Před rokem

    ተባረክ በብዙ ወጌላዊ❤❤❤🙏🙏

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před rokem +2

    Tigist Ejegu yeAbatachen lej nat❤ Yewendmoch kesash teteloal!!!!@@

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን። ምክንያቱም አመለከከቶ Rational ስለሆነ።

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 Před rokem +1

    ወንድም ወ/ዊ ያሬድ ይህ ጊዜ ሰለ ኢየሱስ የእስራኤልን መፅናናት ሲጠበቅ የነበረው ካህን ኢየሱስን አቅፎ እንዲህ አለ .........ኢየሱስ ለብዙዎች መነሳትና መውደቅ ምክንያት ይሆናል። ኢየሱስ ለብዙዎች መዳን እንደሆነ ሁሉ እንዲሁ ለብዙዎችም መውደቅ ምክንያትም ነው አለ። እና አሁን አንድ የእኛ ወገን ስልጣን ያዘ በማለት ብዙዎች እውነትን ሲጥሉ የጌታ እውነትን ትተው በምድር ላለ ባለስልጣን ወገን ለመውሆን ብለው ከእውነት ፊታቸውን መለሱ። ጌታ በመፅሀፍ ሲናገር እውነትን መናገር ሰውን መቃወም አይደለም ስራቸው ክፉ ሰለሆነ ክፉ ስራቸውን ትክክል አዬደለም ማለት ነው። ሰለ አብይ የተናገርኸው ያመንህበትን ማድረግ መብትህ ነው። ግን ስራው ክፉ ሰለሆነ የስራውን ክፋት ግን ሰለ እውነት ስትል ብትናገር ሰለ እግዚአብሄር ስትል እውነትን በፍቅር ብትናገር የታሻለ ይመስለኛል።
    ግን አንድ ጥያቄ ፈጠረበኝ ልጠይቄህ ወደድሁ ባለፈው ስለ አካፍልከው ራዕይ ስትናገር እጅግ ደስ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነበርሁ ከዕራይህ ጋር ለመተባበር ፈልጌ ነበር ከጌታ የተቀበልኸው ነው ብዬ ስለአመንሁና እውነትም ሰለሆነ። ዛሬ ግን ከአብይ ጋር ህብረት እንዳለህና ክፋቱን ለ እውነት ስላለተናገርህ ስሰማህ ራዩ በርግጥ ከላይ የተቀበልኸው ራዕይ ነው? ይህን የምለው ይህ አብይ የራሱን ምድራዊ ወገን አነጂ የጌታን ሀሳብ ስለሚጣላና ጌታን የግል የስልጠን ጥማቱን መጠቀሚያ ስለሚያድርገው ከዚህ የተነሳ ይህ ሰው ህዝብን የሚያታልልበት ሌላ ዘዴ አዘጋጅቶ መልካም ሰው ፈልጎ በአንተ በኩል ለመጠቀም የእርሱ ሀሳብ ይሆን እንዴ? ብዙዎች በዚህ ሰው ምክንያት ከእውነት ስለወደቁ እውነትን ስለጣሉ ። እና ፈራሁ አንተንም ይህ ሰው እንደ አቤሶልም እጅህን ስሞ ልብህን ሰርቆት ይሆንን? ጌታ ይርዳህ!!!

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Před rokem

    Hmm

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před rokem

    ስለ ወንድሜ ያሬዶ መናገር ያቅተኛል በብዙ መልካም ተግባሮችህ ምሳሌ ስለሆንከኝ አመሰግንሀለሁ!!በብዙ መመስገንም አያሞቀውም በብዙ መተቸትም አያበርደውም ይሄንን የተረዳሁት ያሬዶን ቀርቤ አውቄው ሳይሆን በርቀት ሆኘ ነገር ግን በመልካምና በእውነተኛ የወንጌል ትምህርቶቹ ስለምከታተልም ጭምር ነው:: ያሬዶ ቃለምልልሱን አይቻለሁ እከሌ እከሌ አላለም ያለበት ይግነንበት ሆኖ ነው እንጂ.....እስኪ ትንሽ ትንሽ ትንሽ እንኳን ተማሩ እነ ሆድ አምላኩ የኢትዮጵያን ህዝብ እኮ በላችሁት አይገልፃችሁም ለራሳችሁ የሰጣችሁት የመጠሪያ ስም ሌባ መሆናችሁን አይን ላለው ግልፅ ነው
    ነብይ ሳትሆኖ ነብይ እከሌ
    ቤታችሁን መምራት ሳትችሉ ፖስተር እከሌ
    አፖስቶል,ገለመሌ አረ ሳይመሽ ንሰሀ ግቡ...ህዝቡን አታስለቅሱትትትት

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 Před rokem +4

    መቼ ነው ከዝህ ትምህርት የምንማረው🙏🙏🙏

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w Před rokem +2

    የስ በትክክል ምክንያቱም ይሔ መንግስት ከካዝና አቅም እንካን ባዶ ካዝና ነበር የተረከበው አሁን እነሱ የዘሩት ዘር አድጎ አፍርቶ እየበላነው እንጂ እሱ ያመጣው ችግር አይደለም እውነት ነው እግዛብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @betiw7112
    @betiw7112 Před rokem

    Wey endew yetebareke amro new yaleh. Kibir le Geta yohun Egziabher yimesgen bizu mastewal wesigalew

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem

    ያሬድዬ ተባርከሀል ቀጥል

  • @tsehayelroe5407
    @tsehayelroe5407 Před rokem

    Tebaerku Pls Dawit faresn gabezelen

  • @bekelevsmediofficial1395

    Evangelist yared! Peace Grace and Love be up on you I respect all your teaching!
    leave all of them they all are business oriented thought so leave them!

  • @nahomderesse6299
    @nahomderesse6299 Před rokem +1

    ወንጌላዊ ያሬድ እንደምን ነህ ? ዛሬ ደግሞ በምኩራብ ሾው እንደገና ስላገኘሁህ እና ልምድህን እና እይታህን ስላካፈልከን ደስ ብሎኛል :: ባለፈው በኒቆዲሞስ ሾው ላይ ሼር ያደረከንን ትልቅ ቪዥን በተመለከተ አክሊለ በጥልቀት ይጠይቃል ብዬ ነበር ::
    አኪዬ የኔ ተወዳጅ ግን የራሱ ሞክንያት ይኖረዋል :) ፡፡ ተባረኩልኝ !!

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  Před rokem +2

      በክፍል ሁለት ቃለምልልስ ታገኘዋለህ ወዳጄ

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 Před rokem +1

    You ask him the right questions I appreciate you as a host

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před rokem +1

    ወንድሜ ያሬድ እኔና ቤቴ በጣ የምንወድህ የምናከብርህ ነህ በትክክለኛ የወንጌል ቃል እንዳድግ ረድተኸኛል አሁን ግን በጣም ግር ብሎኛል ከአንተው በተማርኩት ቃል ያልሰማሁት ትምህርት ያለ አይመስለኝም ብዙም መቀላቀል አልወድም በሕብረቴ ከማገኘውና አንተን ከመሰሉ እነማሙሻ የምሰማው እግዚአብሔር ተናግሮ ጨርስዋል ከዚህ ብዋላ አዲስ ነገር አይናገርም ብለህ አጥብቀህ እ/ር ተናገረን የሚሉትን ትነቅፍ ነበር ታዲያ ዛሬ እንዴት ተመሳሰልካቸው በተለይ ስለኢትዮጲያ የሆነውን ሁሉ ተናግሮኝ ነበር አልክ ምን አድርግ አለህ ?? አንተስ ምንአደረግህ?? ከዚህ በዋላ ለሚሆነው ግን በመሰለኝ ነው ያለፍከው ሌሎቹም እኮ ይሄንኑ ነው የሚሉት እንደገና አስበውና ተሳስተህ ከሆነ አርመው ብዙዎች አብረው እንዳይስቱ እኔስ ክብር ለጌታ ይሁን የምከተለው ለዘለዓለም በሐሳቡም በማንነቱ የማይለዋወጠው አንዱን ጌታ እየሱስን ነው ብዙዎች ግን አይመስለኝም አስተማሪዎቻቸውን ሊሆን ስለሚችል እንደምናየው እንደሁልግዜው ለመንጋው ተጠንቀቅለት እልሐለሁ ስለምወድሕ ና ስለማከብርህ የተሰማኝን አልኩ ተባረክ🙏🏼

    • @samsonmengistu5396
      @samsonmengistu5396 Před rokem +5

      የተከበርክ ወንድሜ ያሬድ እኮ እግዚአብሔር ተናግሮ ጨርሶአል የሚለው በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈውን ነው ፣ ከአሁን በኋላ በመጽሐፍ ቅዱስ እየተመረመረ የምንቀበለው ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈው ካልሆነ የምንጥለው እንጂ እግዚአብሔር ከአሁን በኋላ ጨርሶ አይናገርም አላለም ፡፡

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    እግሊዘኛ የምትቀላቅሉት እግዚአብሔር ይርዳችሑና የአገሬ ሠዉ እንግሊዝኛ ሥትቀላቅል በቃ ምንድን ነዉ ብሎ የማይገባዉ አለ ።እኔንም

  • @completeinc6550
    @completeinc6550 Před rokem +1

    Integrity is @ stake regarding your political view.

  • @wakgaribinu3339
    @wakgaribinu3339 Před rokem

    አሁንስ ወዴት እየመራ ይመስሎታል የጌታ ሰው? እስቲ አንዴ ፉት ይበሉልን እና ሚዘናዊነቱን ዬቱጋ እንደ ሆነ እንወቅ!
    ያሬድዬ! ያንተ አስተምሮት ብዙ አይነት የጌታ ተከታዮችን እየመራ ባለበት ጊዜ ምድራዊ መንግስታትን ማነፃፀር ተገቢ አይመስለኝም።

  • @zenebezenebu1567
    @zenebezenebu1567 Před rokem +1

    ብዙ ጊዜ የሾው አዘጋጆች ቢያዝድ ናችሁ።ይህ ትክክል አይደለም።አክሊሉ የራስህ ምልከታ ሊኖርህ ይችላል ነገር ግን እንደ ሾው አዘጋጅ ቢያዝድ ሆነህ አትቅረብ።ከቻልክ የእቅበተ እምነት ሰዎችንና ያሬድን በዙም አንድ ላይ አቅርበህ አወያያቸው።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድሜ አክሊሉ ወንጌላዊ ያሬድን ስላቀረብክልን

  • @henokhailu4570
    @henokhailu4570 Před rokem

    ሠላም ለናተ ወንጌላዊ እባክክ ከቻልክ ሥለ አቃቤ እምነት አገልግሎት ትምህርት ብታዘጋጅና ሥልጠና ብትሠጣቸው ይጠቀማሉ ።ከይቅርታ ጋር አንዳዶቹ በዚ ሥድብና እርግማናቸው ከቀጠሉ መዳናቸውንምእጠራጠራለው እጠራጠራለው

  • @droneber2024
    @droneber2024 Před rokem +2

    ተው ተው ተው!!!ወይ መያዝ ወይ መልቀቅ ነው!ችግሩ እዚህም በነበርክበት ጊዜም ነበር።መፈተሽ የማይቻለው "እግዚአብሔር አለኝ/አላለኝ" የሚለው ነውና እንዲህ ዓይነት ነገር ውስጥ ባትገባ ጥሩ ነበር፣በደርግም ጊዜ እዚህ ነበርክና!

  • @betseni5547
    @betseni5547 Před rokem

    ወንጌላዊ በጣም ኣከብራሃለሁ። ግን የገዛ ህዝቡ በውጪ ኣገር ሰራዊት መምታቱ መቃወም የሁሉም ኣገራዊ ጉዳይ ነው። ሌላው ላይ ይስማማለሁ።

  • @senaitbekele5255
    @senaitbekele5255 Před rokem

    ያሬዱዬ ስም መጠራቱ የማንቂያ ደውል ነው ዝም ማለት ደሞ ልክ የሆኑ ይመስላቸዋል ..... 🇺🇸

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 Před rokem +1

    Wengelawi yared tilahun, your teaching help me to grow up in my Christianity ✝️ I thank you for that. But lately I watched your interview and you are leaning towards to abiy's / prosperity party. This party is very much so a group of murderer!!! Abiy did slathered and killed tens of thousands people the last 4 years and you know that because it is pretty obvious but you denied that . Breaks my heart. Good thing that our model is Jesus christ 🙌.

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před rokem

    Wondeme hulun tiyake memeles ayasfelgem zim malet mebtih new enantem atawakbut 🔴