//እንተዋወቃለን ወይ?// "ለህክምና የመጣው በረዶ ወደ ፍቅር ተለወጠ..."/በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 287

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 11 měsíci +180

    የሀገሬ ልጆች ማንቀላፋታችንን ትተን ግብረ ሰዶማዊያንን እንቃወም ከባድ ጊዜ ነው ለክርስቲያን እስላሙ😢😢😢😢😢 እናተስ👍

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 11 měsíci +11

      በመጀመሪያ ይህ መንግሰት ካልወደቀ በሰተቀር ምንም ውጤት የለመው ምክኒያቱም ያው ጠቅላይ ሚኒሰተሩ አባልና ገዳፌ ነው

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen Před 11 měsíci

      ​@@user-ws5ey2et5tትክክል

    • @tigistbrileyemaryamleje4777
      @tigistbrileyemaryamleje4777 Před 11 měsíci

      Aye ebs yenesu kegni ejachew new
      Ayawerum aykawomom slehaymanot yemaywerabe tabiya new ebs so hulachehum ke tve ache aswegdut meskel yasere serategna enqun yelem newr new alu so ejachew alebet

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 11 měsíci

      😢😢😢😢

    • @jjdndn5020
      @jjdndn5020 Před 11 měsíci +1

      😢😢😢😢😢 ውለህ አገራችን በጣም የስዚንል😢

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 Před 11 měsíci +43

    ፍትሕ ለአማራ ሕዝብ ፍትሕ እንደ ዶሮ ለሚታረዱ ሕፃናት😢😢😢😢😢

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg Před 11 měsíci +35

    ሉሊት ግ 10ሺ ላደኛቸው ብቻ ከመስጠት ይልቅ 1ኛ ደረጃ ያሉት 5ሺ 2ተኛ ደረጃ 3ሺ 3ተኛ ደረጃ የወጡት ደግሞ 2ሺ መስጠት ነው ያለብሽ ሆ ፕሮግራሙን አክብረው ነው እሚመጡት ይሄኔ ከክፍለ ሀገርም እሚመጡ ይኖራሉ ለትራንስፖርትኳ ገፍትሪጅ ሆ

    • @frykhalifa
      @frykhalifa Před 11 měsíci +5

      15
      10
      5
      እንኳን ቢያርጉ ጥሩ ነው

    • @Tube-nv2jg
      @Tube-nv2jg Před 11 měsíci +4

      አወ ከምር በባዶ ከምሸኛቸው የተወሰነም ቢሆን በቃ ታስተካክል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 11 měsíci +3

      ትክክክክል

    • @user-ow6qi6to6q
      @user-ow6qi6to6q Před 11 měsíci +2

      ትክክል

    • @sadiamobile-ei5mz
      @sadiamobile-ei5mz Před 11 měsíci +2

      ትክክል

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 11 měsíci +64

    ❤❤❤የሉላዬን ጨዋታ ለመስማት ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ 😂😂😂የዛሬ ተጠያቂዎች እርጋታቸዉን አለማድነቅ ንፍገት ነዉ ❤❤ ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን 😢😢 እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ!!!

    • @user-hb3eb6xh1e
      @user-hb3eb6xh1e Před 11 měsíci +1

      እኔም ሉሉዬን በጣም ነዉ ምወዳት

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před 11 měsíci

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

    • @birahnetsegaye7045
      @birahnetsegaye7045 Před 11 měsíci

      ❤❤❤

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před 11 měsíci +73

    እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-vp1kq5vg6j
    @user-vp1kq5vg6j Před 11 měsíci +23

    ወላሂ ሰው ያሳለፈውን ሲናገር ድስ ይላል አሸናፋወቹ❤❤❤❤❤😢

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před 11 měsíci +63

    የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ፍልሰቷ ለማርያም ፆም በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር አገራችን ቤተክርስቲያናችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @user-br5jm6zl8c
    @user-br5jm6zl8c Před 11 měsíci +61

    አላህ ግብራሳዶን ከምድር ያጥፈልን😢😢

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe Před 11 měsíci +1

      Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen Ammen

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 11 měsíci

      አሚንንንንን

    • @user-lq9vz2fd8n
      @user-lq9vz2fd8n Před 11 měsíci

      ኣሜን(3)🙏🙏🙏

    • @Ismayilkoloismael
      @Ismayilkoloismael Před 11 měsíci

      አላህየ ይጠፈልን ለመጥራትም ለማውራትም በጣም ነው የሚይሰጠላው

    • @user-br5jm6zl8c
      @user-br5jm6zl8c Před 11 měsíci

      @@Ismayilkoloismael እውነት ነው አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 Před 11 měsíci +32

    ውድ የመዳም ቅመሞች አሏህ ለሁላችንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሚንን በሉ❤❤❤

  • @user-iw2qw9kx6j
    @user-iw2qw9kx6j Před 11 měsíci +40

    ebs ግን ለተገፋው ህዝብ ድምጽ አይሆኑም እንዴ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለተገፋው ህዝብ 💔😭

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 11 měsíci +6

      ፉትህ ከረቢናአለሚን ነው ዟሊሞችን አላህ ያሳቸው

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen Před 11 měsíci

      ​@@ttww9470አሚን

    • @birahnetsegaye7045
      @birahnetsegaye7045 Před 11 měsíci +1

      ibelo belo fano sitilu al neberm ende? bartu gobazochi zarfi malet kelale new ayidel😢

    • @UkYoj0
      @UkYoj0 Před 11 měsíci

      በኢፊቢ አሉ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 11 měsíci

      ፍትህ ከሰዉ አትፈልጉ ከፈጣሪ እጂ ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያ

  • @user-pu7du2kr8o
    @user-pu7du2kr8o Před 11 měsíci +30

    እንደኔ ናፍቆት የናፈቀችው ኢቢኤስ ላይ ስገባ እሷ ትዝ የምትለኝ ነገርስ 😢😢
    የኔ የት ነህ ና እንተዋወቅ ባክህ 😂
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před 11 měsíci +42

    ቦጋለ እና ሀይሚ በሽልማቱብር ጨምራችሁ አልጋችሁን ግዙ😂 እኳን ደስ አላችሁ❤

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u Před 11 měsíci +1

      😂😂

    • @samriathuobi5288
      @samriathuobi5288 Před 11 měsíci +1

      አሜን እሺ እንገዛለን

    • @samriathuobi5288
      @samriathuobi5288 Před 11 měsíci +1

      ግን ያሰቃል እኔ ሰውች ስንባል ግልፄ የሚያወራ ሰው አንወድም

    • @lebanonbeirut3273
      @lebanonbeirut3273 Před 11 měsíci

      ​​@@samriathuobi5288እዴ ቦጋለ😂😊

    • @user-fy2fq2ri8j
      @user-fy2fq2ri8j Před 11 měsíci

      @@samriathuobi5288 ዉዴዋ ወላሂ በመጥፎ አይቸዉ አደለም የሳኩት ማማ ካስከፍሽ ይቅርታ

  • @user-tm7ze2ek1h
    @user-tm7ze2ek1h Před 11 měsíci +17

    ፍትህ ለሉላ ወንበር ይገዛላት

  • @Rabia_Bahru
    @Rabia_Bahru Před 11 měsíci +22

    ግብረሰዶምን ፈጣሪ ያጥፋልን😢

  • @user-qx7df5yi5l
    @user-qx7df5yi5l Před 11 měsíci +23

    ኮሜንታተሮች ኑ ኮመንት ፃፉ ኮመንት ማንብ ደስ ይለኛል ክክክክክ

    • @StudyInUSNow
      @StudyInUSNow Před 11 měsíci +1

      የእኔ ኮመንት ተነበበ?

    • @user-qx7df5yi5l
      @user-qx7df5yi5l Před 11 měsíci +2

      @@StudyInUSNow አዎ አይቀርም የሚቀር የለም ሠላም ለሀገራችን

    • @werert2189
      @werert2189 Před 11 měsíci +1

      እኔ እራሱ ኮሜት ከለለው ማንኛውም ቢድዮ ማይት አልወድም😂😂❤

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před 11 měsíci

      ​@@werert2189እኔም ነኝ የመዳም ቅመሞች እኮ የሚኮምቱት ኮመንት ጠብ አትልም

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 Před 11 měsíci +2

      የኔ ሱሰኛ እኔም አለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před 11 měsíci +13

    የባለቢጫ ጃኬቷ ደሥ ሢሉ❤

  • @menensinke3472
    @menensinke3472 Před 11 měsíci +7

    አንድ ቅሬታ አለኝ መጀመርያ ላይ የተቀመጡት ባልየው የመለሰው ሌላ እናንት የፃፋችሁት ሌላ ነው ማለት (ባለቢትህ ደጋግማ ስልክ ደውላ ባታነሳ ምን ታስባለች) የሚለውን እሱ የመለሰው ሰራ ላይ ነው ብሎ ነው እናንተ ግን ትበሳጫለች አላችሁ ይህ ትክክል አይደለም አስተካክሉት ለተመልካች ክብር ካላችሁ::

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Před 11 měsíci +3

    የዛሬ ተወዳዳሪዎች በጣም ደስ ሲሉ በተለይ እነ ደረሰ ደግሞ ይለያሉ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 11 měsíci +9

    የመሀለኞቹ ሳይተዋወቁ ነው የተጋቡት😂😂ለማንኛውም በጣም ነው ደስ የምትሉት🥀

  • @abc12452
    @abc12452 Před 11 měsíci +11

    ኢሄ አፀያፊ የሆነዉ ግብረሰዶም እግዚአብሔር ከሀገራችን አጥፋልን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 11 měsíci +2

    ደሬሳና አሳንቱ
    ሰለሞንና ቤቲ
    ቦጋለና ሀይማኖት
    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
    ቦጋለና ሀይማኖት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed Před 11 měsíci +10

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያረግልን😢😢❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 11 měsíci +4

    እነ ሀይማኖት በደንብ ትተዋወቃላችሁ ትንሽየ ፍራሽ አላሉም ደስ ስትሉ ❤❤

  • @StudyInUSNow
    @StudyInUSNow Před 11 měsíci +12

    ይሄ ፕሮግራም ደስ ይለኛል

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Před 11 měsíci +6

    ደስ የሚሉ ሚስቶች ትህትናቸዉ

  • @alal8630
    @alal8630 Před 11 měsíci +7

    ወላሂ ቦጋለና ሀይማኖት ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ከምንም በላይ አድንቃችዃለሁ የእኔም ይፍቅር ታሪክ ልክ እንደናንተ ነው ከባልተቤቴጋ ለመጀመሪያ ጊዜ በሸራ ቤት ነበር የምንኖረው አቤት እኮ ግን የድህነት ፍቅር እንደት ደስስስስስ እንደሚል

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Před 11 měsíci +11

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Před 11 měsíci +2

    .ይሄ ፕሮግራም ባያል የምለው ነገርስ አጭር እዬሆነብኝ❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 11 měsíci +15

    ሀይማኖቴም ኢትዮጵያዊነቴም
    ይሄንን ቆሻሻ ግብረሰዶም እቃወማለሁ 👍

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 11 měsíci +13

    የሙሴ አምላክ ግርማውን ድሉን ያጎናፅፋችሁ ፋኖዎች ።

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Před 11 měsíci +5

    ውሻ ምላሥ የምታክል ፍራሽ አለ ክክክክ ግንኮ ደሥሥሥ ይላል ሣይኖር መገናኘት ችግሩ ሣልፍ የሚረሱት አሉ

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 Před 11 měsíci +3

    ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለደጉ አማራ በግፍ ለሚገደሉ😢😢😢

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu Před 11 měsíci +8

    ሰላም ለአገራችን በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ እህት ወንድሞቸ❤❤❤

  • @henokwendemu3726
    @henokwendemu3726 Před 11 měsíci +3

    ደሬሳ እና ሚስቱ ደስ ይላሉ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 11 měsíci +2

    ያሀጋሬ ልጆች በያሌንባት አላም ደር
    ፈጣሪ ይጣብቃን ግቢራ ስዶማ ያምባል ማጢፎ ነጋር እንቃዎም ሀጋራችን ዎዴት እያሄዳች ነው😢😢

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 11 měsíci +1

    ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ሀይሚና ቦጋለ ደስ ትላላችሁ በሉ አልጋችሁን ግዙ

  • @user-mf9sn5wy4k
    @user-mf9sn5wy4k Před 11 měsíci +4

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 11 měsíci +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ሁላቹም❤❤❤❤❤❤❤

  • @nurhusien6268
    @nurhusien6268 Před 11 měsíci +1

    Yezare tesatafiwoch betam new yetemechugn, fkrachu ybarek

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @eyaruseSole
    @eyaruseSole Před 11 měsíci

    ሰላም እንዴት ነቹ የሀገሬ ልጇች ሰለማቹ በእጥፍ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹 የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ልከበር ይገባል ሰዉን እንክብር ሰው ስለሆነ ብቸ😢😢

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 11 měsíci +1

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም። መጣሸልኝ የኔ ቆንጆ

  • @MeremYmar
    @MeremYmar Před 11 měsíci +4

    ወይ ግጥሙ ግን😂😂😂

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y Před 11 měsíci +1

    የኔ ማሮች አሸናፊወች ማር ናቸዉ እኳን ደስ አላችሁ

  • @user-xw9co8oc1z
    @user-xw9co8oc1z Před 11 měsíci +2

    ጨፍትህ ለሚገድለው ለሚታፈነው ለሚሰቃየው ደጉ አዛኙ የአማራ ህዝብ ፍትህህህህህህ ፍትህህህ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 11 měsíci

    ፈጣሪ ሰላማቹ ያብዛ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 11 měsíci

    ቤቴለሄም እልክሺ ብዙ ነው እንዳትተዋወቁ ያረጋችሁ

  • @Netsanet-ez6nk
    @Netsanet-ez6nk Před 11 měsíci +2

    ሉላየ እዎድሻለዉ 😍❤️

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před 11 měsíci +2

    ደስ የምሉ ጥንዶች

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty Před 11 měsíci

    ፋክክሩ ደስ ይል ነበር
    ደስ ይላል

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 11 měsíci

    ደስ ይላሉ

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Před 11 měsíci

    ግጥሙ ዴስ ሲል❤❤❤😅😅😅

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb Před 11 měsíci +1

    ሉላዬ የእኔ ቆንጆ የእኔ ቀና እህት

  • @keymobile-yk9yr
    @keymobile-yk9yr Před 10 měsíci

    ደስ እሚሉ ጥዶች ናቸዉ ሁላቸዉም

  • @nunuabebe2023
    @nunuabebe2023 Před 11 měsíci +4

    ሚስቾች ግን ለምንድን ነው ምናኮረፈው😅😅😅😅😅

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 Před 11 měsíci +3

      ባሎች የሚያበሳጨን ነገር ካረጉና ካበሳጩን በኃላ ይቅርታ እንደመጠየቅ እና ጥሩ ግዜ እንደማሳለፍ መልሰው እኛ እንድናናግራቸው ይጠብቃሉ! ኩራታቸው፣ ትምክህታቸው አይሰጣቸውም! አበሻነት የሚገለፀው በዛ ይመስላቸዋል ይሄ ደሞ ትልቅ ክፍተት ይፈጥራል። ሴቷ ብቻ ትለማመጥ የሚል ህግ ያለ ይመስላቸዋል። ሰው እንዴት አብሬው እኖረዋለው ላለው ሰው ስሜት አይጨነቅም? ከዛ ከነኩራቱ ልቀመጥ ሲል ያጣታል!

  • @user-fy2fq2ri8j
    @user-fy2fq2ri8j Před 11 měsíci +3

    ቅመሞች ዬ❤ ተአሉ

  • @BeintAhmad-xc3fv
    @BeintAhmad-xc3fv Před 11 měsíci +2

    የግጥሙ ነገር ክክክ ድሞፁ

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 Před 11 měsíci

    ሉላየየየየ ሰወዳት የኔ ልዮዮ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 11 měsíci +6

    በግጥም❤❤❤ ዋው ታምራላችሁ ሁላችሁም

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉lulaye ebs nurulin

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 11 měsíci +9

    በግጥም ፍቅሩን የገለፅው ድምፁ እዴት እዳሳቀኝ ደግሞ መልካቸው ይመሳሰላሉ 😂😂

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 11 měsíci

    ሰላም ለሀገራችንንንን

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 11 měsíci

    ❤የግጥሙ ነገር ግን አበሳነህ

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Před 11 měsíci +2

    ፍትህለሐገራችንንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Před 11 měsíci

    ማሀለኛው ፈገግታው ማሻአላህ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před 11 měsíci +1

    ይሄ ወርጌሳነው መርደሳ አስቆኛል ሁሌአንድ አይነት።ምንያረጋል አላለም ክክክክክክክክክክክክ

  • @MdHassni-fz2dv
    @MdHassni-fz2dv Před 11 měsíci +1

    ሉሊ ያኔ ንግስት😘😘😘😘😘😘

  • @abc12452
    @abc12452 Před 11 měsíci +4

    የግጥሙ ነገር😂😂😂😂ድምፁ

  • @user-bh7wk7xz7j
    @user-bh7wk7xz7j Před 11 měsíci

    የዛሬ ሴትች እርጋታቸዉ ዋዉ ነዉ❤❤❤

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 Před 11 měsíci +1

    ወይኔየሉላውበትኮ

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y Před 11 měsíci

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤ዋውውውውው

  • @user-ov4cl2ji1q
    @user-ov4cl2ji1q Před 11 měsíci +4

    ግን ይሄ ፕሮግራም በሀና ቀረ ሞቅ ደመቅ ታደርገው ነበር የኮመቱ ሩጫ ዴግሞ
    ...!😊
    እኔ አሁን ብዙ ግዜ አልከታተለውም

  • @user-hb3eb6xh1e
    @user-hb3eb6xh1e Před 11 měsíci

    ሉላዬ 😘😘

  • @kiyyaatasfaye1520
    @kiyyaatasfaye1520 Před 11 měsíci +1

    ❤😢

  • @asnqusisayi1466
    @asnqusisayi1466 Před 11 měsíci

    baxami dasi yilala porgalem❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 Před 11 měsíci +1

    ሰሞኑን መልሶችእየተመለሱነዉ

  • @ethiopiahagere2544
    @ethiopiahagere2544 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 11 měsíci +2

    ወይ በርዶ ባለውለታ ነው 😅😅😅😅

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 11 měsíci +3

    የውሻ ምላስ😂😂😂 እማሀል ይሉት ግጥም የለለ ነው

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před 11 měsíci

    Melktegnaw መልክትኛው የሚለው የዬቱብ ቻናል ስብስክራይብ እያደር ግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Před 11 měsíci

    😂😂😂😂ግጥሙ ይለያል

  • @taebhsaed6404
    @taebhsaed6404 Před 11 měsíci +1

    አሸናፊወቹ ደስ ይላሉ

  • @KuuriGirmaa-xp3kt
    @KuuriGirmaa-xp3kt Před 11 měsíci

    😢😢😢

  • @alayfantu4951
    @alayfantu4951 Před 11 měsíci +1

    Ine daresa 1ny nachu ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 11 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @santyosaed8333
    @santyosaed8333 Před 11 měsíci

    ❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-fl8zp4jq7x
    @user-fl8zp4jq7x Před 11 měsíci

    ክክ ወጥ እኔም አልወድም😂

  • @selamabraha4285
    @selamabraha4285 Před 11 měsíci

    ሰላም ሉላዬ ስለምንድነው በፕሮግራምሸ ላይ ወንዶችን ብቸ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 11 měsíci

    😀😀😀😀አይ ደምፅ 😂

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 11 měsíci +1

    የመሀለኛወቹ መልካቸውም ሰውነታቸውም አንድ አይነቶች ናቸው ክክክ ቅጥነታቸው

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 11 měsíci

    ትክክለኛ ካወሩ ሁላችውም ያሸንፋሉ

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před 11 měsíci

    ወየሁ😂😂😂ግጥም

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Před 11 měsíci +5

    ግጥሙ ዜማዉ ዋዉ ነዉ 😂😂

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 11 měsíci

    እንኳንሁለትልጆችአንድያለሽአትመስሊም

  • @bisratzemichael7126
    @bisratzemichael7126 Před 11 měsíci

    ሉላዬ ፡ጥሎብኝ ፡ ከሚገባው ፡ በላይ ፡ እወድሻለሁ።

  • @yig3
    @yig3 Před 11 měsíci +2

    የውሻ ምላስ አላለም😂😂😂😂

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před 11 měsíci +4

    እሽልማታችሁ ላይ ትንሽ ጨምራችሁ አልጋ ግዙ

  • @abusud-yk8yv
    @abusud-yk8yv Před 10 měsíci

    Unkani Dana.matecgew❤

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Před 11 měsíci +4

    መሀል ያሉት ባልና ሚስት ይመሳሠላሉ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Před 11 měsíci +1

      እና ምንድን እና ምንድን ናቸው እእ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 11 měsíci

      ሀሀሀሀሀ እረበሳቅ አይመሰሎም ለማለት ፍልጋነው መሰል