//እንተዋወቃለን ወይ?// “ሁሉ ነገር ያለ እኛ የማዳም ቅመሞች ውሃ ውሃ ነው የሚለው" /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Zábava

Komentáře • 763

  • @metikengussia7487
    @metikengussia7487 Před rokem +587

    የመዳም ሺቃሌት ባል አግብተን እንተዋወቃለን ለመሄድ ያብቃን አሜን በሉ እናተ አይጦች

    • @user-qx7df5yi5l
      @user-qx7df5yi5l Před rokem +5

      ክክክክ

    • @metikengussia7487
      @metikengussia7487 Před rokem +3

      ​@@user-cx7tn7mx7bእሺ የኔ መካሪ አመሰግናለሁ ላገባ ሂድኩ በቃ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️👈

    • @darodaroo530
      @darodaroo530 Před rokem

      😂😂👍👍❤❤

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl Před rokem +11

      እኔማ ኢቢኤስ ባል ካላጋበይ እጨረሳቸዋለው ስት አመት ሙሉ ስከታተል እድሜየን ጨረስኩት 😆😆😆😆

    • @subscribers489
      @subscribers489 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂ድመትስ

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +326

    የመዴም ቅመሞዎችም ብሎ ያወጣልን ልጂ ይቅረብ አብዲ ወሎ ቲዩብ ❤

    • @makeyaadam5623
      @makeyaadam5623 Před rokem +7

      ሚሥት የለዉም ማን ጋ ይቀርባል😂

    • @user-su9nd9xy4n
      @user-su9nd9xy4n Před rokem +14

      ​@@makeyaadam5623 ሞ ላአዚም ሚስት ቀለ መጠየቅ ያድርጉለት😂

    • @Heri21
      @Heri21 Před rokem +2

      ደምሩኝ

    • @makeyaadam5623
      @makeyaadam5623 Před rokem

      @@Heri21 አብሺሪ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před rokem +4

      አዎ ደረሴን አቅርቡልን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +190

    የመዳም ቅመሞች የሚዲያው ድምቀት ክፉ አይን ካቹ ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem +190

    አብዱ ደረሳዋነው የመዳም ቅመም ሳዱላ ያለው ይቅረብ የምትሎ እስኪላይክ

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +181

    ዛሬ ደስ የሚል ነው የመዴም ቅመሞዎች እንካን ደስ አላችሁ ቀረብን😂😂😂

  • @emuhiba9441
    @emuhiba9441 Před rokem +133

    እረ አትዋሽ. የመዳም ቅመሞች. እሚለውንስም የሰጠን. አብዱወሎ ወይም. ደረሳውአብዱ. እሚባል ይቱዩበርነው. እባካችሁ. ኢቢኤሶች. አብዱ ወሎንአቅርቡልን

  • @user-ov4cl2ji1q
    @user-ov4cl2ji1q Před rokem +107

    የጄርባ አጥት ነን እኮ በኮመንትማ ማንም አይቀድመን...!👌

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem +1

      ግንኮ አያመሰጉኑም

    • @werert2189
      @werert2189 Před rokem

      አይምስጋና ለኔስ ባል ይፍልጉልኝ😂😂😂😂😂

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Před rokem +109

    የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደረሳዉ አብዲ ነዉ በሳኡዲ በበረሀ ነበር የሚሰራዉ አሁን ሀገሩ ገብቷል

    • @user-qb7ux4mc7o
      @user-qb7ux4mc7o Před rokem +2

      በትክክል አብዲ ነዉ ለዚህ ስም ያበቃን😂😂😂😂

    • @zehara605
      @zehara605 Před rokem +1

      ​@@user-qb7ux4mc7o 😮😅😅😅

  • @ftumaassefa5501
    @ftumaassefa5501 Před rokem +18

    እራሣችን በራሣችንአይደለም የመዳም ቅመም ያልነዉ አብዱ ወሎ ደረሴነዉ ያወጣልን እንደዉም ebsላዬ እንድቀርብ እንፈልጋለን

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +28

    የማዳም ቅመሞቺዬ ሁሉ ነገር ያምርብናል በሁሉም ቦታ አሽናፊዎች ነን❤❤

  • @user-mf9sn5wy4k
    @user-mf9sn5wy4k Před rokem +31

    የመዳም ቅመም ያለን አብዱ ወሎነው ይቅርብልን❤❤❤❤

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql Před rokem +36

    የማዳም ቅመም ቀርባለች ❤❤😢😢😢🥺🥰🥰🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +25

    የመዳም ቅመም ያለን አብዱ ወሎየዉ ነዉ😍🌹💝

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +15

    እድሜ ለአብዲ ወሎ ክብር ይገባዋል ይሄን ስም ያወጣልን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před rokem +23

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን. ከተፈጠረበት አላማ ወደሌላ ያረቢ አሏህ ይምራህ አሊ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @zaytunaadam595
      @zaytunaadam595 Před rokem

      አሚን ያረብ

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 Před rokem

      በጣም እንደት እያልኩ ነበር ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @zd8699
    @zd8699 Před rokem +17

    አብዱ ወሎ ቱዩብ ነዉ የመዱም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አቅርቡልን ebs ወችየ

  • @yytt8041
    @yytt8041 Před rokem +7

    አቡዱ ደረሳዉ ባለዉለታችን ወንድማችን አሏህ ይጠብቀዉ የመዳም ቅመሞች ያለን ደስ አይልም ቅመሞችየ እወዳችሁ አለሁ የእርፈት እንጀራ ጤና ሰላም ደስታ ጋ አሏህ ይስጠን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +10

    ወይ ሉላዬ እኛ የሠራነዉን እነሱ እንደሰሩ ብሉ ቆጆነዉ ምግቡ ብለዉ ያቀርባሉ የኛ ስቃይ ብዙ ነዉ ትክክል ናት እንኳን ደና መጣሺ ወደ ሀገርሺ 💚💛❤

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Před rokem +8

    ኧረ ልጅቷ ዋሸች የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አብዱ ወሎ ነው እድሜውን ያርዝምለትና የእውነት ስማችንን ስላወጣልን በተረፈ ለሀገራችንን አሏህ ሰላሙን ያስፍንልን

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Před rokem +10

    የመዳም ቅመሞች ስንት አመት ሙሉ በሰዉ ሀገር ዋጋ ከፍለዋል ፏ ብለዉ ሳይ ደስታየ ወደር የለዉም❤👍

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +56

    የሉላ አለባበስ ሁሌ ደስ ይላል❤

    • @godislove8937
      @godislove8937 Před rokem +1

      ስርአት አላት አትገላለጥም❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem +1

      አወ ጎበዝ ኘች ፣ዚሁ ብትቀጥል

    • @mmn8883
      @mmn8883 Před rokem

      ​@@godislove8937ኢ ቢስ አይፈቅድላቸውም መስቀልም አይፈቅድላቸውም ነበር

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +10

    😂😂😂ዬኔዋ አንዳንዴ ከባሏ ቀድማ ከበላች እንዳትስጪው ለሱ ቀልል ያለ ነገር ስሪ ትለኛለች 😂😂😂ባባ ሁሌ ሲበሉ ማሻላ እጅሽ ይባረክ ይላል እሷ እችን መስማት ሞትዋ ነው ከቢሮ ስታመጣኝ እንደእሷ መስያት ቤት ምግብ አይሰራም ብትሰሪም ለራስሽ ነው እኛ ከውጪ ነው ምናምጣው ብላ ነው ምግብ ስለምድ እሄው ስንት አመት አንድ ቀን ገዝተው አያውቁም ለኢድ ብቻ ነው ሚገዛው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +27

    እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንጅ የመዳም ቅመም አይደለንም እረፉ አሜን🌾💚💛❤️

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před rokem +68

    እድሜ ላብዱ ወሎ ቅመም ያለን እሱነው እዲሁም ሳዱሎች ያለን😅

  • @eyaruseSole
    @eyaruseSole Před rokem +30

    እንኳን ደና መጠሽ ሉላዬ የኔ ተነፈቅ❤❤❤ ቅመሞች በለይክ አገጩኝ🥰😍

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před rokem +13

    ማነው እዴኔ ሸቃላ ሲሉት እሚከፍው 😢😢😢😢

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    እውነት ነው ካለኛ እኮ ባዶ ናቸው እነዚህ ነጫጭባወች ክብር ለማዳም ወርቆች ቅመሞች በሙሉ 🙏ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤😘

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +24

    የመዳም ቅመሞች ሳዱሎች ብሎ ያወጣልን ደረሳዉ አብዲ ወሎ ቱዮብ 🥰

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Před rokem +7

    የማዳም ብቻ አደለም ለዩቱበሮችም ቅመም ነን ።
    ቅመሞችዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem +18

    የመዳም ቅመምየ ታርክ ይቀየራን😢👍

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Před rokem +18

    አብዲ፣ወሎነው፣ያወጣልን፣ስማችንን

  • @user-yy5gr8ud4v
    @user-yy5gr8ud4v Před rokem +12

    አብዲ ወሎ ነዉ ይህን ስም ያወጣልን

  • @Enat363
    @Enat363 Před rokem +55

    እርእሱን አይቴ የገባ የመዳም ቅመም ስለተባለ እጂ አልገባም ነበረ😅

  • @koki9528
    @koki9528 Před rokem +13

    እኔ የራሴ ቅመም ነኝ እንጂ የማዳም ቅመም አይደለሁም ለጊዜው ለስራ ነው እንጂ የመጣሁት ለሱ ቅመምነት አይደለም 😊

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 Před rokem

      ሀና እኮ አባይ ቲቪ ላይ እና ሀና ጎጂዬ የሚለው እራሷ ዩቱብ አላት እሁድ እሁድ ታቀርባለች

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Před rokem +11

    አረ ተይ አብዲ ወሎና ማሜ ናቸው የመዳም ቅመሞች ብለው ያወጡልን በራሳችን አላለይም ሆነ አረ ፍትህ ለደረሴና ማሜ ዩቱብ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah Před rokem +6

    አቡዱ ወሎ ነው ያወጣልን በላይክ

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +68

    የዩቱብ ቅምመ መባል አለብን 😂😂😂እኛ ሁሉም ቦታ አለን

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Před rokem +10

    የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አብዲ እሚሉት ነው እኛ የሡን ወሥደን ነው የመዳም ቅመሞች እራሣችንን ማለት የጀመርነው

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před rokem +23

    እኔም የማዳም ቅመም ላክ አድርጉኝ❤❤❤❤

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Před rokem +28

    የኛ ስም አለ ዛሬ ቅመሞች 😂😂

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před rokem +5

    የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ልጅ አብዴ ወሎ ይቅረብ ይቱበር ነዉ አሁን ኢትዮጲያ ዉስጥ ነዉ ወሎ ነዉ ያለዉ አቅርቡልን ባለዉለታችን ነዉ ምርጥ ስም ነዉ ያወጣል ማማየ ደሞ ተሳስተሻል ስሙን እኛ እራሳችን አደለንም ያወጣነዉ አብዲ ወንድማችን ነዉ ያወጣልን

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 Před rokem +32

    የመዳም ቅመም እሚልአይቸ ስሮጥ ተተክየነበር😅

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Před rokem +4

    በይ የተሳሳተ መረጃ ነዉ😮 ደረሣዉ አብድ ወሎ ቲዩብ ነዉ የመዳም ቅመም ያለን ኢቢኤስ አቅቡልን ፕሊስ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Před rokem +5

    አብዲ ወሎ ይቅርብልን የምትሉ በአለም ላይ አስተዋወቀንኮ የመዳም ቅመም

  • @meditube4525
    @meditube4525 Před rokem +12

    አብዲ ና ሙስጠፍ ናቸው ያወጡልኝ የመዳም ቅመሞች

  • @user-um1bw7yo8w
    @user-um1bw7yo8w Před rokem +10

    የመዳም ቅመም ያለን አብዲ ወሎው ነው ይቅረብና ይንገራችሁ በዝርዝር

  • @fehuyoutube
    @fehuyoutube Před rokem +12

    የቀድሞው አሊ አላህ ወደነበርክበት ይመልስህ 😢

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem +10

    በይ በይ ሁሉም ማለት አይቻልም አንዳዶቹ ሰራተኛየ ናት የሰራችው ነው የሚሉት ምሳሌ የኔ ሴትዮ አትዋሽም ሀቅም እያወራችሁ በተረፈ አብዲ ደረሳው ይቅረብልን

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 Před rokem

      ሳህ

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Před rokem +1

      የማይሉም አሉ በሚሉት ይስተካከል የኔም እሱዋ ናት ትላለች ግን የኔም እጅ አለበት ለማለት የማታደርገው የለም የሄን ጨምሪ እንትኑ እንዳይበዛ ምናምን እኔ ደግሞ ጥንሽ ነው የማደርጋት እድሜ ለልጆቹ ተስለም የድክ እያሉ ይበላሉ

    • @evanahabeshawit
      @evanahabeshawit Před rokem

      ማርያም እኔ ሁሌም ስሰራ መዳሜ እሷ ሰራች አትልም እኔ ነኝ ነው የምትለው

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před rokem +1

      ​@@evanahabeshawit ግን ሁሉም አደሉም ወላሂ በተለይ ጡሩ ምግብ ከሰራሽ እዳዶቁሽ ያርጋሉ ምን አይነት ሰወች እደሆኑ አላቅም የናተ ሲጀመር ይተዎወቃሉ እኮ እደማይሰሩ ምንም😂😂የፈሰሰ ውሀ ማቃናት ተራራ መግፋት ያክል እሚሰማው ሰው ምግብ ይሰራል ያውም ለግዳ

    • @evanahabeshawit
      @evanahabeshawit Před rokem +1

      @@aiqutbano1845 ጨው ካነሰ ብቻ ነው😂እሷ ናት የሰራችው የምትለው ደግሞ እኮ ሲጠይቋት ያልጨመርኩትን እንድህ ጨምሬ ነው የሰራሁት ትላለች እኔ የምሰራው ከዩትዩብ ብቻ አንዳንደ እንዳልሰራ ሞራሌን ትሰብርዋለች

  • @umouatika8909
    @umouatika8909 Před rokem +13

    አብዲ ወሎ ይቅረብልን እሱነው የመደም ቅመም ብሎየወጠልን ይቅረብ😂

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr Před rokem +20

    የኔ መዳም ምርጥ ናት እናቴ ቤት የለሆ ነው የምመስለን 7ዓመት ሁነኛል አንድቤት🎉🎉🎉🎉🎉መዳመያ እድመና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤

    • @user-sp9ej7mk3v
      @user-sp9ej7mk3v Před rokem +1

      የኔም ምርጥ መዳም ናት

    • @user-nv6ze2kt9k
      @user-nv6ze2kt9k Před rokem +2

      መሻ አለህ ለነንቴ ደስ ቢሎኛሊ ግን የኔዋም ለኩፉ አሰጥም ጡሩ ነት

    • @muniraalhanoon6265
      @muniraalhanoon6265 Před rokem +1

      እኔም ምርጥ መዳም አለችኝ ያልወለደችኝ እናቴ ናት ወላሂ

    • @user-sg5om8gq2w
      @user-sg5om8gq2w Před rokem +1

      አላህ ለኝም ጥሩ ያልሆኑልን ደህና መዳም ያስጠነ ያረብብብ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před rokem +2

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem +7

    ጀግና የአዳም ቅመም ነን❤❤❤❤

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Před rokem +9

    ወይ የመዳም ቅመም እኛንም ለሀገር ያብቃን😂

  • @zdtube6056
    @zdtube6056 Před rokem +2

    መዳሞች አያቁም ብሎ ማለት ግፍ ነው ስንት ጎበዞች አሉ የሚሰሩ ደግሞስ እጃችን ይዘው እያስተማሩን ምንም አያቁም ማለት ግፍ ነው መቸም የኢትዮን ምግብ አደለም የሚሰራው

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +6

    እደሜ ለአብዲ ደረሴ እሱ ነዉ የመደም ቀመሞች ያለን እንሻ አላህ እኔም ከባልጋ እመጣለሁ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +2

    የመዳም ቅመም ስታምሪ ደግሞ አገትሽ መቃ ነው እንኳንም አሸነፍሽ የኔ ቆጆ💚

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před rokem +6

    እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ሀገሬ ገብቸ እንተዋወቃለን ወይ የምቀርብ ያርገኝ የምወደው ብሮግራም

  • @user-qz2gz7pb1o
    @user-qz2gz7pb1o Před rokem +12

    እኔ ሚስት እየፈለኩ ነው CZcams ላይ ሳገባ አንቺ Show ላይ እቀርባለሁ ይዣት ከ 6 በኃላ 😂😂😂 I like it

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před rokem +8

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    አላህ ያሠባችሁትን ሁሉያሣካልን
    አላህ ከድገተኛ አዴጋ ይጠብቀን
    አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
    አላህ ከሰውቤት ከሰውሀገር ያውጣን
    አላህ ወልዶለመሣም ያብቃን
    አላህ ላላገቡትም ጥሩ ትዳር ይወፍቃቸው
    አሚንንን❤❤

  • @azit5510
    @azit5510 Před rokem +22

    ያለኛ አይሆንም ቅመምእኮነን❤❤❤

  • @haleemasayed8413
    @haleemasayed8413 Před rokem +7

    እርእሱን ውሀ ውሀ የሚለውን ያነብበ እደኔ😅😅😅😅😅😅🎉

  • @user-ek2np8de7t
    @user-ek2np8de7t Před rokem +7

    ውይ ደግሞ ዛሬ የመዳም ቅመሞች መድረኩን ተቆጣጥረነዋል😂😂😂

  • @fatisaeed7727
    @fatisaeed7727 Před rokem +7

    የኔ መደም ፍቅር ናት ❤️❤️❤️❤️🇦🇪❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️

    • @genetsadso5590
      @genetsadso5590 Před rokem

      Me too bexam teru sewochi nachew hulum ❤❤❤❤

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 Před rokem +11

    ናይ በሓቂ ናይ መዳም ቅመም ጽቡቅ ጌራ ገሊጻቶ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem +5

    የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን
    አብዱ ወሎ ትዩብ ነዉ
    እኔማ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ሰርቸ እኔ ነኝ የሰራሁት ስትል እደት እደምናደድ

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c Před rokem +4

    መጨረሻዉ ግን አስገርሞኛል ❤

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Před rokem +5

    አወ እኛ የመዳም ቅመሞች አይናቸው ነን አላህ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን በቃችሁ ይበለን የሰው ቤት አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን💚💛❤

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Před rokem

    የማዳም ቅመሞች ሁላችሁንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ!!!

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d Před rokem +5

    ❤❤❤❤❤የመዳም ቅመምዬ እኔም እዳንች ለዚህ ቀን ያብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před rokem +5

    የመዳም ባጃጅ
    የይቱፕ ኮመንት ቅመም
    የፌሥቡክ ኮመት ሰጭ ቅመም
    የመዳም ታክሲ
    የመዳም ፓናዶል
    የመዳም ቅመም
    የመዳም የመዳምየመዳም
    ያረብ እሙ አብዱረህማን የእከልየ ባለቤት እምንባልበት ቀን ቅርብ አድርግልን ኡፉፉፉፉፉ 😢😢😢😢

    • @hattaddd6346
      @hattaddd6346 Před rokem

      ኮመንቱ በሙሉ የመዳም ቅመም አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lubabaali4974
    @lubabaali4974 Před rokem +5

    የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤

  • @user-rf5ic4oe5u
    @user-rf5ic4oe5u Před rokem +5

    አለን አለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ለቤተሰብም ለባሎቻችን ለመዳሞቻችን አረ ለሁሉም ቅመሞች ነን አቦ ሸቃሎች ውድድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @masiik7285
    @masiik7285 Před rokem +1

    ሉላየ በጣም ነው እምወዲሺ አንዲቀን ባገኝሺ ደስ ይለኝ ነበር 💋💋💋

  • @toyiba...7304
    @toyiba...7304 Před rokem +2

    ግን አብዲ ወሎ ነው የመዳም ቅመሞች በሎ ያውጣልንኮ ያበናት

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +5

    የመዳም ቅመሞች ላይክ አደረጎኝ😂😂😂
    ስንቱን ሀብታም አደረግናል የቱብ ጡረተኛ ሁሉ
    ባለቤት አደረገናል 😅

  • @Selam-bb7xs
    @Selam-bb7xs Před rokem +6

    በስማችን ፌመስን ማለት ነው 😎

  • @ababeshababesh1136
    @ababeshababesh1136 Před rokem +10

    የመዳም ቅመም ሚል ሳይ ለማየት ምሮጠው ነገርስ😂😂

  • @applered4091
    @applered4091 Před rokem +1

    እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ያብቃን።

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před rokem +3

    አብዱ ወሎ ይቱብነውየሠዳም ቅመሞችብሎ ያወጣልን🥰🥰🥰🥰

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Před rokem +1

    ይመቻችሁ አቦ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +3

    ሉላየ የኔቆጆ ወላሒ እኔበጣም ነው የምወድሽ ለምንበይኝ አለባበስሽ ሙረተብነሽ ወዶችን አያሸማቅቅም❤

  • @user-kb4xn6si7r
    @user-kb4xn6si7r Před rokem +3

    ይገርማል በመጨረሻም የማዳም ቅመም አሸነፈች እሰይ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před rokem +23

    የመዳም ቅመም የሚለዉን ሳይ አሮራጤ ለማየት ልክ መዳም ስጠራኝ እደምሮጠዉ ነዉ የሮጡኩት😂😂😂😂😂😂😂

    • @zerituamusha767
      @zerituamusha767 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MuluMulu-cn7qs
      @MuluMulu-cn7qs Před rokem

      እኔሳ ደሞ ምን ሊሉ ነዉ ብየ

    • @yeshiworkgetaye8246
      @yeshiworkgetaye8246 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawa7349
      @hawa7349 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @Twhdg-vp4xn
      @Twhdg-vp4xn Před 11 měsíci +1

      እኔም እዳች ግን ከስልምና ወደ ክሪስታን የዞረውን ሳይ አስጠላኝ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před rokem +1

    አይ ቅመሞች የዩቱብ ድምቀት ብሎ ቢቀየር ሶማችን ኮሜቱ ሁሉ እኛዉ እኮ ነን

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 Před rokem +6

    በጉጉት የምጠብቀዉስ ነገር 😊😢😢😂❤❤❤

  • @user-ji6nb4ty9z
    @user-ji6nb4ty9z Před rokem +4

    አኡዙቢላ. ከአሊ ወደ በላይ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem

    ሉላየ ጎበዝ የዛሬው ቆንጆ ነው ጨዋታ እየጀመርሽ ነው

  • @semutub7343
    @semutub7343 Před rokem +8

    እረ የመዳም ቀመም ዋሸሽ ስልክ መቼ ከእጃችን ይነጠላል ሲጀመር 😮😮

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před rokem +2

      አረ ሁሉም አንድ አይደለም

    • @user-ei6lq8zc5g
      @user-ei6lq8zc5g Před rokem +2

      እኔማ24ሰአትአይለየኝምግንእሳጠለብከሆነችይመስለኛል

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před rokem

      ​@@user-ei6lq8zc5g እኔም

    • @user-yc2jb3rj3y
      @user-yc2jb3rj3y Před rokem +1

      ሁሉ ኣንድ ኣይደለም ስልክ የማይወዱ ኣሉ

    • @mekatabess1690
      @mekatabess1690 Před rokem +1

      አው አያሶሩም ሁሎ አንድ አደለም

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem

    ዋው🎉🎉🎉❤

  • @njvip6090
    @njvip6090 Před rokem

    ወይ የመዳም ቅመም ትክክለኛ መልስ አይ ሉላየ ደስ የምትይ ልጂ❤❤❤

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před rokem +1

    እኳንደህናመጣችሁ❤

  • @user-uy5lh9nv8l
    @user-uy5lh9nv8l Před 9 měsíci

    የመዳም ቅመመች የሁሉ ነገር ማጣፈጫ ነን መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před rokem +4

    ይሀዉ ሴቶችዬ በዚህ ተማሩ በሩቅ ፍቅር መተዋወቅ የለም

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před rokem

    ትክክል ነው ያለችው እኛ ነን ቅመማቸው

  • @yeshiworkgetaye8246
    @yeshiworkgetaye8246 Před rokem +2

    የመዳም ቅመሞች ደና ናቹህ ❤❤❤

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +3

    አይገርምም ትዳር ፌስቡክ አለ እኔ ግን ሀይ ሲሉኝ እንኳን አልመልስም ምክንያቱም አንድ አይነት ነዉ ጥያቄ ነዉ የት ነዉ ሀገርሽ ምንድነው ስራሽ..... ትግስት የለኝም 😂😂😂😂ደሞም አልፈልግም ሳያዬኝ ሳላዬዉ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      አይገርምም እኔም ሀይ ስልኝ አለመልስም😂😂😂

    • @saraa3434
      @saraa3434 Před rokem

      @@titititi6005 እኔ በጣም ነዉ የምናደደዉ😂😂

    • @user-vs4vz5up5l
      @user-vs4vz5up5l Před rokem

      ሀይ
      ሲሉ
      ሀው ማለትነው ሀሀሀሀ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      @@saraa3434 ብቃ ከዚህ በሃላ ሀይ ካሉን እንመልስልን እሽ እኛስ ለምን ይቅርብናል😁🙄😂😂😂😂😂

  • @comcell9602
    @comcell9602 Před rokem +1

    እውነት ነው እኛ በሠራነው ባላቸውን እኛ ነን ይላሉ😢😢

    • @DegieMekashaw
      @DegieMekashaw Před rokem +2

      ግን እኮ ወንዶች ስለማይናገሩ ነው እንጅ እንዳልሠሩት ያውቃሉ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před rokem +1

    የመዳም ቅመምብሎያወጣልን አብዲ ዘርዝሮ ያስረዳችኋል ይቅረብልን የምትሉ ኢቤኤስላይ👍

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před rokem

    በመጨረሻም ቅመሞ አቸነፈች የቦነሱን እድል ስለሰጠሻቸው ሉላ ክበሪ😍😍😍💐

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Před rokem

    አሚንንንን