//እንተዋወቃለን ወይ? // “ቅንድቤን ላጭቼ የተገረፍኩትን መቼም አልረሳውም " ልዩ የእናቶች ቀን ጨዋታ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 284

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +208

    የኔ ጠካራ እናት እንኳን አደረሰሽ ልጅሽ አብዝታ ትወድሻለች❤❤

    • @ZedKonjo-fp6kd
      @ZedKonjo-fp6kd Před rokem

      ❤❤❤

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem +8

      አቤት ሀበሻ በሰው ስም መነገድ ሲወድ ይገርማል😅😅😅

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Před rokem

      ​@@user-pd7ji5rb6x ምን ማለት ነው አልገባኝም?

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před rokem +5

      ኧረ ድፍረት!
      😱😱😱
      እናትዎን መውደድዎት መልካም ሆኖ ሳለ በሰው ስም እና ፎቶ መነገድ ግን የብልግና ጥግ ነው።
      🤨😏
      ለእናትዎትን ረጅም እድሜ ይስጥልዎት!
      የሚወዷቸው እናት (አባት) በሰጡዎት ስም ግን አይፈሩ እሺ?
      😂😉

    • @rahelrahel6589
      @rahelrahel6589 Před rokem

      ​@@user-pd7ji5rb6x 😮😮😮

  • @AbuAbdulkader
    @AbuAbdulkader Před rokem +56

    ጀነት በእናት እግር ስር ነች ይላል የተወዳጁ እምነታችን አስተምህሮት.......የእናቶችን ደረጃ ከፍታ ሲገልፅ!
    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

    • @hl9677
      @hl9677 Před rokem

      የሰው ድርሰት (ልብ ወለድ ) ስለሆነ እኮ ነው ።

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Před rokem

      wud subcirebr adirgung🙏

  • @askme7620
    @askme7620 Před rokem +13

    መሀል ላይ የተቀመጡት እናት አቤት ግርማ ሞገሳቸው ደስስስ ሲሉ😍 ።
    💚💛❤

  • @ahahh7041
    @ahahh7041 Před rokem +11

    እናቴን ከተለየኃት 6አመቴን ጨረስኩ እና እናቴን በሂወት እንዳገኛት ዱአአርጉልኝ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před rokem +56

    #የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋ ያገናኘን🤲

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Před rokem +32

    የእናቶች ቀን ሁሌም ይከቀር ፈጣሪ እኛንም እናት ለመሆን ያብቃን

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +31

    ዛሬ ደስ ይላል እናት እና ልጅ
    እስኪ ዱአ ና ጾለት አርጉልኝ ስደት ነኝ እናቴን አሙብኛል እንዳገናኝ መችም በእናት እሚጨክን የለም
    በውስጣችሁም በኮሚት ዱአችሁን እሻለሁ

  • @danidire1557
    @danidire1557 Před rokem +6

    የእናቶች ቀን ስለሆነ ሁሉም አንደኛ ናቸዉ ከልጆቻቸዉ ጋር ቆንጆ ሆቴል ወይም መዝናኛ ቦታ ብትጋብዣቸሁ ፕሮግራሙ ያምር ነበር

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Před rokem +23

    እናት ያላችሁ ታደላችሁ 😢እረጂም እደሜ ለእናቶች ❤

    • @meron2151
      @meron2151 Před rokem +1

      Kanate balaye digel alachi weda❤

  • @Umufulan
    @Umufulan Před rokem +8

    እማዬ በአይኔ ከአየሁሽ 5 አመት ቢሆነኝም ግን ሁሌም በየ'ሰከንዱ አስብሻለሁ።እማዬ ከእራሴ በላይ እወድሻለሁ፣ አላህ የእናቶቻችንን እድሜ ያርዝምልን በሰላምም ያገናኘን❤🎉

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Před rokem

      አሜን እኔም 5 አመቴ እናቴን ሳላያት ፈጣሪ ይጠብቅልን እናቶቻችን ❤❤❤

  • @yeshiyeshi6458
    @yeshiyeshi6458 Před rokem +10

    ስታምሩ እድሜና ጤና ያድላችሁ
    እናት ሒወትናት
    እናት የመኖር ተስፋናት
    እናት ደስታናት አረ ስቱ😥😥😥

  • @sadddanuriya
    @sadddanuriya Před rokem +12

    አልሃምዱሊላህ ከሰባት አመት መራራቅ ዛሬ የልጀን ድምፅ ሠምቸ በለቅሶ ልሞት ነዉ አልሃምዱሊላህ በደስታ ልሞት ነዉ በአካል አላህ ያገናኜኝ በዱአ አትርሱኝ እናትነት በጣም ከባድ ነዉ ልጀ የሁለት አመት ሁና የዉ የተለያየነዉ አሁን ሳወራት ደህናነሽ ስላት ደህናነኝ አለች እኔ ማነኝ ስላት አላቅሽማ አለች 😭😭😭😭😭 ልጆ ወልዶ መለያየት በጣም ፈታኝ ነዉ የእናት እና ልጅ መራራቅ 😭😭😭😭ህመም ነዉ በእኔ የደረሰ አይድረስባችሁ

    • @sadh5915
      @sadh5915 Před rokem +1

      አብሽሪ ሀቢበቲ የልጅን ነገር የተለየ ነው የሚያውቀው ኢንሻ አላህ አብሽሪ በሰላም ያገናኛን ያረብ

    • @sadddanuriya
      @sadddanuriya Před rokem

      @@sadh5915 አሚን አሚን ኢንሻአላህ

    • @zemzemmohammed8156
      @zemzemmohammed8156 Před rokem +1

      Abishirii ihatii nabasi sitawqii inatee malataa ayiqaramii

    • @sadddanuriya
      @sadddanuriya Před rokem

      @@zemzemmohammed8156 ኢንሻአላህ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ይሆናል

    • @user-fy2fq2ri8j
      @user-fy2fq2ri8j Před rokem

      ሌሽ እስከዛሬ ሳታገኛት? አላህ ሠላም ያገናኛችሁ

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem +13

    ሲጀመር የእናቶች ቀን በኢትዮጵያ አይታወቅም ነበር አሁን ነዉ ከፈረንጆች የተኮረጀ ባህል እንጅ የኢትዮጵያን ባህል አደለም የእናቶች ቀን አንድ ቀን ብቻ አደለም መከበር ያለበት በየቀኑ እናትን ለማመስገን ያንሳታል እንጅ አይበዛባትም እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

    • @selamawitlemma5742
      @selamawitlemma5742 Před rokem

      እረ ድሮም ነበር ያው internet አቅርቦቱ ስላልነበረ ብዙም አልሰንም ለዛ ነው ከ10 በላይ ሰምቻለው።

    • @meinliebe3454
      @meinliebe3454 Před rokem +2

      @@selamawitlemma5742 እኮ 10 አመት በፊት አልነበረም የእናቶች ቀን የአባቶች ቀን ቫላታይ ቀን ቤቢ ሻወር አይታወቅም ሀገራችን የፈረጅ እየኮረጅን ነው አሁን ልጆቹ ቢያንስ ከ25 አመት በላይ ናቸዉ በዛ ሰዓት የህፃናት መጫወቻ ብዙ አይታወቅም ኢትዮጵያን የምንጫወትበት እቃ እቃ ጨዋታ ይታወቃል እነሱ ግን አዘምነዉ አመጡት

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      ​@@meinliebe3454 ትክክል እህት መሰልጠን እየመሰለን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +35

    ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰🥰

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh Před rokem +4

    ውይ ሳምራዊት እንደዚህ ትልቅ ሇንቨ የልጆች እናት ስላየሁሽ ደስ አለኝ የልጅነት ትዠታ ስንታየሁ የተዋበች ጓደኛ ከአሜሪካ

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +5

    እናቶቻችሁ ላሉላችሁ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤ እኔ ሳላቃት ነው የተለየችኝ 😢ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před rokem +18

    የናኒ እናት ከአለባበስ ጀምሮ እንደ እድሜያቸው ናቸው ደስሲሉ

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Před rokem +6

    የኢትዮጵያ እናቶች እንኮን ለእናቶች ቀን አደረሳችው

  • @bizuneshbizunesh-gb6it
    @bizuneshbizunesh-gb6it Před rokem +22

    እድሜና ጤና,ለናቶች

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem

    መቼም በኢቢኤሰ አንቺን ሳይሸ ውሰጤ በጣም ደሰ ይለኛል በጣም የምወዳት በጣም የሰው ልጅ አዛኝ ነች ታዛዝነኛለች ቆንጆ አቤት ቁመት መልክ ቁመና የልጆችዋ ማማር ደሰ የሚሉ ቤተሰብ እንኳን ተወለድሸ የፈገ ግታዋ ደሰ ሲል ሚሰት ደሰተኛ ከሆነች ባልዋ ደሰ ይለዋል

  • @aaihsawusedawud2923
    @aaihsawusedawud2923 Před rokem +1

    እናት ያላቹ መታደል ነው እረጅም እድሚ ለናቾች

  • @user-tt9yu5sw9v
    @user-tt9yu5sw9v Před rokem +2

    እነ ግን መቼ ይሁን ከሰዴት ተመልሽ በልጅነት የነበረው የማወራ ቁጭ ብየ ለምድያ ሳይሆን ኬእሱዋ ጋር❤

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem +5

    ሁሉም ቀን የአላህ እንጂ የናትም የአባትም የፍቅረኛሞችም የአህዮችም አይደለም የአንድ አላህ ብቻነው

    • @user-vu2ug3yj2t
      @user-vu2ug3yj2t Před rokem

      ✅✅✅✅

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před rokem +1

      አህዮችም በአል አላቸው እንዴ?

    • @MaMa-qc4qi
      @MaMa-qc4qi Před rokem

      ​@@yeshyhall6997 አዎ በቅርብ ተከበረ 😂😂

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Před rokem

      😂የአህዮቺምአለ😮

    • @zuzuyoutube7131
      @zuzuyoutube7131 Před rokem

      @@user-ux2dg7yj6f አወ ከ3ቀን በፊትተከበረኮ😁😁ጉርሻ ፔጂና ሙጂብ አሚኖ ለቀውነበረ 😁😁

  • @seadi536
    @seadi536 Před rokem +43

    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤🎉 10 አመቴ እናቴን ካየኋት ናፍቃኛለች 😢

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem +9

    ሽልማት አንደኛ ለወጣ 5ሽ ሁለተኛና ስስተኛለወጡ 2500 ይደረግ ስለመጡ ይሁን

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke Před rokem +8

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Před rokem

    ይሄ ጨዋታ በሀኒ ግዜ ስወደው
    ሉላዬ ትክክለኛ ለዚህ ፕሮግራም ምትመጥኚ ርግት ያልሽ ነሽ! 🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před rokem +10

    እናቶች እወዳችሆለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před rokem +15

    እዲሜና ጤና ለሁሉም እናቶች🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 Před rokem +4

    የሚመለሰውን መልስ ለተመልካች ብታሳዩ አሪፍ ነው ሉላዬ በርቺ።

  • @user-in9ey7hw5o
    @user-in9ey7hw5o Před rokem

    የናት ዉለታዋ ላወሳ ዎዳለዉ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አዉቃለዉ ወላጅ እናትኮ ፍፁም ሳትሰለች ከራሷ አስበልጣ ልጇን ትወዳለች 🥺❣️🥺
    ጌታዬ እድሜ ና ጤና ለናቶቻችን🤲

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před rokem +2

    ፀጋዬ እንዃን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የኔ መልካምና ቅን ሰው ሀንደስዬ ተባረክ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +9

    እደኔ ሉላ የምትመቸው በጣም ነው የምወዳት ድምቀት ናት

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Před rokem +6

    ረዝም እድሜ ለእናቶች🎉🎉🎉🎉

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 Před rokem

    ሰላም ለእናንተ ይሁን, ያው የዚህ ፕሮግራም ሰዎች ቢቀየሩም ማህተብ ግን አይቀየርም, ገባችሁ አይደል,እንኮን አደረሳችሁ, የኔ አስተያየት ልጆችን በመግረፍ ፍንታ በሚወዱት ነገር መደለል ይሻላል፤ ባይ ነኝ ልጅን መደብደብ በሀገራችን ውስጥ ማስቆም አለብን

  • @DocMedia1991
    @DocMedia1991 Před rokem +5

    መልካም የእናቶች ቀን! ለእናቶች ጤና ተግተን እንስራ!
    "አንድም እናት ህይወት ለመስጠት ህይወቷን ማጣት የለባትም"
    ❤ ዶክ ሚዲያ-Doc Media❤ ን ይደግፉ❤

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +4

    ሉላ እንኩዋን እንችንም ለናቶች ቀን አደትሰሽ❤❤❤

  • @andeseshechtemamsaji
    @andeseshechtemamsaji Před rokem +3

    ነብስሽን ይማረው😢እማዬ

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 Před rokem +1

    ሁሌም ቀኗ ነው ለእናቴ
    አልሃምዱሊላህ

  • @semiradawudesemiradawude5429

    ረጅም እድሜ ለእናቶች 🎉🎉🎉🎉
    መልካም እናቶች ናቸው 🎉🎉 😊

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před rokem +6

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን ❤❤❤❤❤

  • @gondertube618
    @gondertube618 Před rokem +1

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናቴ ኑሪልኝ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 Před rokem +3

    የኔ ዉድ እናት እግዚአብሔር ጤናሽን ያብዛልኝ

  • @HabibtyHabibty-he4xf
    @HabibtyHabibty-he4xf Před rokem +1

    የኔ ውድ እናት እንኩዋን አደረሰሽ አላህ አፊያሽን ይስጥልኝ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před rokem +3

    ሁለተኛዋ እናት ወደድኮት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +5

    ❤እድሜ ከጤና ለእናቶች❤

  • @jamilaenderis-fp5fc
    @jamilaenderis-fp5fc Před rokem +3

    እርጂም እድሜና ጤና ለእናቶቺ

  • @Abduolh
    @Abduolh Před rokem +3

    መልሥ ሣይጨረሥ እናቶች ምልክት ያሣያሉ ለምን እንደዚህ ይሆናል

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እኛም ላመቱ ደሞ እኛም ለናቶቻችን የምናከብር ያርገን

  • @zebibagetatube9215
    @zebibagetatube9215 Před rokem +2

    እኔ መቸ ነው እናቴን የማመሰግናት ተገኘ ቁጭ ብየ የኢላህ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +1

    በእናቶቻችን በጣም ደስብሎኝ ተዝናናሁ።

  • @bezaadinew2704
    @bezaadinew2704 Před rokem

    መሀል ላይ ያሉት እናት አቤት ድርብብ ያሉ እናት❤❤❤❤❤

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እንኳን አደረሰሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ እንድንገናኝ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤❤

  • @Abduolh
    @Abduolh Před rokem +3

    አረንጓደ ልብሥ የለበሠችው በጭራሽ ሥረአት የላትም እንደዚህ አላየንም ከሀና ዩሀንሥ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Před rokem +5

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ እደሜና ጤና ተመኘሁላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ💚💛❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +2

    እረጅም እድሜና ጤና ለናቶች❤

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 Před rokem +8

    የመሰልቸት ባህሪ ይታይብሻል አስጨርሻቸው ሀሳባቸውን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před rokem

    ፈተና መሰሎኝ ነበር አይባልም ሎልዬ አማማን ጥንቃቄ ለቃላት አጠቃቀም የኔ ቆንጆ

  • @heluhope
    @heluhope Před rokem +1

    የሃንደሰ እናት ደስ ትላለች❤

  • @gjch5302
    @gjch5302 Před rokem +1

    እኳንም አደረሰን ለእናቶች ቀን እድሜ እና ጤና ለመላው እናቶች

  • @Abduolh
    @Abduolh Před rokem +2

    ቦነሡን ለምን አድላይ አታደርጊውም እንደ ሀና ዩሀንሥ ድጋሚ ከማሦጣት

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před rokem +1

    ዋው ደስ ሰተሉ❤🎉🎉❤🎉🎉ebsለኡሉም የተመጣጠነ ሽልማት ያዘጋጅ🎉❤5ሺ 3ሺ2ሺ❤❤❤10ማካፈል!!!ኡሉም ለራሱ አሸናፊ ስለኦነ❤❤ሉላዬ ጨምረሻል ጫወታ!!!

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Před rokem +2

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን ያረብ

  • @salam_love
    @salam_love Před rokem +2

    እማ እናቴ እንኳን አደረሰሽ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před rokem +6

    ኡፍፍፍ እነቴን ካዮሃት 6ዓመት 😥😥😥

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před rokem +5

    አረ ስንት የሚጠየቅ ጥያቄ አለ ጥያቄዎቹ የወረዱ ናቸው ስለ ትምህርት ማህበራዊ ኑሮ የጓደኞቻውን ስም ...ብዙ ነገር ነበር

  • @alemisegedbirihenu6877

    የእኔ እህት አንተዋወቅም የምንኖረዉ በቅዠት ዉስጥ ስለሆነ ገንዘብ የህይወት መሰረት አይደለም ገንዘብ ለሰዉ እንጅ ሰዉ ለገንዘብ አልተፈጠረም ለመማር ለማወቅ ለማሰብ የምንቆምበት አገር ሰላም ነገን የምናስብበት የሚያቆመን ምግብ ስናገኝ ነዉ ዛሬ ታሪክ ህልዉና ሀይማኖት ትልቁ ሰዉ የሚባለዉ ህያዉ ፍጡር በየደቂቃዉና ሴከንድ በቁሙ እዬፈረሰ ነዉ እያችሁት የታወራችሁ እዬሰማችሁ ጆሮአችሁ የደነቆረበት የገንዘብ ጥማት ስላለባችሁ ህሊናችሁ ታዉሮአል ይህ የዘር ጥፋት ጠራጎ እስከሚወስዳችሁ ድረስ የምትኖሩት በቅዠት ነዉ ገንዘብ ከሞት አያድንም ጆሮ ያለዉ ይስማ ምፅአቱ እዬመጣ ነዉ ገንዘብ የጥፋት ሁሉ ስር ነዉ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ የምንኖርበት ህይወት ለነገ ጋራንቲ አልሰጠንም እህቴ አንተዋወቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ እባክሽ በመገለጥ ኑሪ

  • @Defend202
    @Defend202 Před rokem

    ስታምሩ እረ ስደት በቃችሁ በለን አገራችንን ሰላም አርግልን ለሁሉም ቢሸለሙ❤

  • @user-sm9cz1px5o
    @user-sm9cz1px5o Před rokem +1

    መሻአላህ መቀመጫሺ ሲያምር ❤

  • @mulunafakiwa2537
    @mulunafakiwa2537 Před rokem +1

    አሰተማሪ ነገረ ብትጠያየቁስ😊

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +1

    ረጅም እድሜ እድሜ

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před rokem +3

    ዛሬ አንደኛ ነኚ ላይክ👍👍👍👌👌👌👌

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 Před rokem +1

    ሚኪ ልክነህ እናት ያጣሰው ጎሎበታል

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Před rokem

    ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @samrawittesfaye9697
    @samrawittesfaye9697 Před rokem +3

    omg nani's mom is so sweet😂😂❤❤

  • @user-ez9gn4xx9r
    @user-ez9gn4xx9r Před rokem +1

    መልካም የእናቶች ቀን❤

  • @ffft3101
    @ffft3101 Před rokem +6

    አደኛ ነኝ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Před rokem

    እኔ እናቴም አባቴም መተውኝ አያቁ የአያት ቅምጥል ስለሆኩ ለናፍቆት ነበረ ሂጀ የማያቸውም❤❤

  • @netanetsisay5799
    @netanetsisay5799 Před rokem +1

    ❤ረጅም እድሜ ❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ሲያምሩ ደግሞ ድምፅዋ አንደኛ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před rokem

    መልካም ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    እናት ለዘላለም ትኑር ክፉ ነገር አይካት

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Před rokem

    ሳምራዊትና ሚኪዬ ንኮን አየኃችው ሳምራዊት እንኮን ለእናቶች ቀን አደረስሽ

  • @ayatulahayfrah2801
    @ayatulahayfrah2801 Před rokem

    ዋው የናት የልጅ ፍቅር የታይበት ዝግጂት

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem

    ❤❤❤❤እማ እናቱ የናፈቀው

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Před rokem

    ❤እድሜ ጤና ለናቶች

  • @user-ly6ve1dm8v
    @user-ly6ve1dm8v Před 9 měsíci

    በክት አሚለው ሰድብ ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @zeritumohammed7644
    @zeritumohammed7644 Před rokem +3

    እኔ ደግሞ የመጀመሪያ ነኝ

  • @firdos4354
    @firdos4354 Před rokem +2

    ሊያ ልብስሽ ያምራል❤

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Před rokem +4

    ሠላም ሠላም

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Před rokem +1

    Happy mother's day 🥰💐🥂📸

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Před rokem

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በስደትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +3

    እድሜና ጤና ለእናቶች🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞

  • @user-hv2pc1lg8p
    @user-hv2pc1lg8p Před rokem +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ አልቀደማችሁኝም

  • @universal8534
    @universal8534 Před rokem +3

    For all happy mothers Day, Mother is everything all the time ❤🙏🙏🙏🙏

  • @idrissahmed675
    @idrissahmed675 Před rokem +1

    ከጨዋታው በላይ ያንቺ ውበት እኔ እንጃ

  • @eman3582
    @eman3582 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @negemelkamyihonal2036

    እማዬ እወድሻለሁ ከቃል በላይ 😢❤imaaaaaaaaaaa

  • @kuwaitjamilaa1058
    @kuwaitjamilaa1058 Před rokem +6

    እኔደሞ ሀለተኛ ለሁላቹም

  • @werasd688
    @werasd688 Před rokem

    ሉላዬ ኡነትም ሉላ ነሽ