ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • www.tiktok.com... የቃልኪዳን በግዱ ቲክቶክን Follow ያድርጉ::

Komentáře • 186

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 6 měsíci +23

    www.tiktok.com/@kal.baba10?_t=8jqB3bm18sv&_r=1 የቃልኪዳን በግዱ ቲክቶክን Follow ያድርጉ::

  • @rahelrita3679
    @rahelrita3679 Před 6 měsíci +86

    የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይፋጃል እናት ያላችሁ እድለኞች ናቸው ተንከብክብዋቸው 😢😢😢

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz Před 6 měsíci +96

    እውነት ነው እግዚአብሄር ስለምትተማመን ነው ልጅን የሚሰጥ እኔ ምስክር ነኝ እኔ በ 15 ዓመቴ ነው ልጄን የወለድኩት እሱም በጉልበተኛ ሰው ዛሬ ግን ማመስገኛዬ ነው ብዙ አይቼበታለሁ መከራና ስቃይና አይቻለሁ ሞትን የተመኘውበት ቀን ነበረኝ ግን ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ምን ያክል ቢወደኝ ነው የእምለው ሰው ቤት ነበር የምሰራው ልጅ ነኝ ግን እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሌም ልክ ነው ዛሬ ላይ ዛሬ ላይ ልጄ 9ኛ አመቱን እኔም ወደ ሃያ አራት እየሄድኩ ነው ተመስጌን ነው በልጄ ልደራደርም ሰው መጣ እርጉዝ ሆኜ ልጅነሽ ማሳደግ አትቼም ማደጎ ስጪ አሉኝ እኔ ግን እመቤቴን ይዤ አይሆንም አልኩኝ ግንኮምንም ገቢ የለኝም በችግርም በመከራም እስከ ሶስት አመት አሳደግኩት ከዛ ስደት ወጣሁ ለልጄ ዛሬ ተመስጌን ነው የምለው አልጸጸትም እግዚአብሔር እስከሰጠኝ ድረስ ግን ለወንድ ልጅ ያለኝ አመለካከት በጣም መጥፎ ነው እሱን ብቻ ነው መቀየር ያቃተኝ ለወንድ ልጅ ጥሩ አመለካከት የለኝም የነሱ ጭካኔ እስከ ዛሬ ከእኔ ጋር ነው ያለው😢

    • @sheychoawel9014
      @sheychoawel9014 Před 6 měsíci

      አንድ ሰው አይደለም የበደለሽ ለምን እነሱ ትያለሽ

    • @Future979
      @Future979 Před 6 měsíci +2

      ይቅርታ ላውራሽ? እህት ! ቅር ማይልሽ ከሆነ ....

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 6 měsíci +3

      የኔ ቆንጆ እንኳ ወልድሽ እሰይይይይ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ አንቺም በርቺልኝ

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 6 měsíci +1

      ስቀጥል እማ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም

    • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
      @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz Před 6 měsíci +1

      @@Future979 እሽ አውርኝ 🙏

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 6 měsíci +41

    እናትን ማጣት ሁሌም የማይለቅ ህመምነው😢😢😢 ምንም ቃል አያፅናናም ከባድነው😢😢😢😢

    • @tezaLove
      @tezaLove Před 6 měsíci

      በጣም 😢😢

    • @hrgggh4806
      @hrgggh4806 Před 6 měsíci +1

      በጣም💔

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 2 měsíci +1

      የደረሰበት ያውቀዋል አረርኩ በ19,አመቴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 Před 6 měsíci +5

    ልጅቷ ያለችው እግዚአብሔር የሌለበት የጨለማ ህይወት እንጂ ፈጣሪ አላለችም! ፈጣሪ የእግዚአብሔር ሌላኛው ስም ቢሆንም እንግዳዋ ያለችውን ብትፅፉ መልካም ነበር

  • @bisratdebelu8048
    @bisratdebelu8048 Před 6 měsíci +12

    ከ ቃል ጋር የተወወኩት ከዛሬ 4 ዓመት በፊት ከሻሸመኔ ወደ አዲስ አበባ አብረን በአንድ መኪና ሄደን ነው። በጣም መልካም: ጨዋ : ትሁት የሚተሰዝን ልጅ ነበረች ። ዘሬም ያለው ባህሪዋ ያው ነው። ይገርማል

  • @merwanure4015
    @merwanure4015 Před 6 měsíci +23

    ዛሬ እየኖርኩ ያለሁበት ህይወት 😢እንደምያልፍ ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ❤

    • @mulugetworke9096
      @mulugetworke9096 Před 6 měsíci +1

      ያልፋል የማያልፈው የምንሞትበት ቀን ነው አይዞሽ አልፎ አንቺም እንደ ታሪክ ታወሪዋለሽ🥰🥰💪

    • @gjygot4157
      @gjygot4157 Před 6 měsíci +1

      አይዞሽ ያልፋል እኔም አልፌዋለሁ አሁን ደስተኝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před 5 měsíci +2

    በጣም ነው ምወዳት ከምር ቲክቶክ ላይ የበለጠ ወደድኮት ጠካራ ሴት ነሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 6 měsíci +4

    ገኒየ የኔ እናት በጣም የምወድሽ የማከብርሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በሒወታቸው ብዙ ነገሮች ያሳለፍ ጠንካራ ሰዎችን ስለምታቀርቢልን ክበሪልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsionasele4663
    @tsionasele4663 Před 6 měsíci +9

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ በቲክ ቶክ በጣም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ ጀግና መሆንሽን እመሰክራለሁ የበለጠ በርቺልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @user-zn7fz4xr3p
    @user-zn7fz4xr3p Před 6 měsíci +35

    ማነው እደኔ የገኒ ማተብ የታየው
    ዋውውው ደስ ሲል እኮ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 6 měsíci +3

      ማህተቧ በዛላይ አለባበሷስ ቢሆን

    • @tesfu1230
      @tesfu1230 Před 6 měsíci +1

      ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ሚዲያ ላይ ሲወጡ በእምነታቸው ለምን ያፍራሉ።

    • @SamSami-ck1rf
      @SamSami-ck1rf Před 6 měsíci

      Ds emtel manentewa kulch yaregech nech❤❤esti ebs negerulgh ke (pankwa wech)

  • @samemu
    @samemu Před 6 měsíci +7

    መቻል የመሰለ ነገር ምን አለ ያልፋል እኮ ውሉንም ነገር መልካም ያደርጋል ፈጣር 🙏🙏

  • @user-kt9uq3vf4v
    @user-kt9uq3vf4v Před 6 měsíci +6

    የኔ ታሪክ ነው ሁሉም አለፍ ተመስገን

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 6 měsíci +5

    ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ አይዞሽ የኔ እህት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ነሽ እግዚአበሔር አንችንም ልጅሽንም ይጠብቅልሽ

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 Před 6 měsíci +3

    እንዴት ነው እምሆነው ብዬ እመጨነቅበትን ጉዳይ ትምህርትም መፅናናትን አስተምረሽኛል ጎበዝ በርቼ

  • @duretikedir5965
    @duretikedir5965 Před 6 měsíci +8

    kalye u r strong knowing the history u have been through u made me cry.😢

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 6 měsíci +2

    እንዴት ጀግና ሴት ነሽ በፈጣሪ! እኔም ህይወት ከብዶኛል ብዬ አለቃቅሳለሁ ለካ እንዲህም የሚፈተን ሰዉ አለ።

  • @buzeneshabicho6186
    @buzeneshabicho6186 Před 6 měsíci +8

    በጣም ነው ያስለቀሰችኝ የምር 😢😢😢😢😢😢

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Před 6 měsíci +3

    ሀገራችን የኢትዮጵያ ህዝቦችንም ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 Před 4 měsíci

    በህይወቴ እንደዚ አሳዛኝ ታሪክ አልሰማሁም በጣም ያሳዝነል !!!

  • @yebirgualkebede6511
    @yebirgualkebede6511 Před 6 měsíci +3

    ሠላም ገኒ እንዴት ነሽ ኘሮግራምሽ ን እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ነው፡፡እባክሽ የብዙ ወጣት ሴቶች ችግር ስለሆነው ድብርት እና በተለየ የሰውነት ክብደር መጨመር ችግርና እንዴት መቀነስ እንደሚችሉ ባለሙያ አማክረሽ ብትሰሪ ጥሩ ነው የብዙ ወጣት እና እናት ሴቶች ችግር ስለሆነ ነው፡፡

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 Před 6 měsíci +2

    ወይ ጉዴ ፎሎወር ስታጣ ወደ መንፈሳዊነት ቀየረችው😢😢😢 ከዛ ወፍ የለም 😢😢 ከዛ ተቀየረ ወደ አለማዊ በቃ ጉድ እኮ ነው

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 6 měsíci +3

    አይዞሽ እህቴ በርች ዐንች ጠንካራ ሴትነሽ የኔ ውድ አይዞሽ 😢💪💪💪አ

  • @user-yg9hs2lo7o
    @user-yg9hs2lo7o Před 6 měsíci +1

    ቃልዬ ስወድሽ የኔ ማር የሰው ልጆች ብዙ ፈተናዎች ከባድ ለበጎ ነው አንቺ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ

  • @essetealemu9876
    @essetealemu9876 Před 6 měsíci +1

    እኔን እህቴ እኔን ጌታ ባይሆን ኖር ይሄን ማን ያፅናናል ማን ያበረታነበር

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 Před 6 měsíci +1

    ገኒ ትለያለሽ በጣም ነው እምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @rahamahussen3479
    @rahamahussen3479 Před 6 měsíci +1

    ገኒ ስላም በእዉነት በጣም ስላም ይኔ ቆንጆ የእናት ቆንጆ ልበ መልካም አዛኝ ሩህሩህ መልክ መልካም ያለሁት አሜሪካ ነዉ የምሰራዉ ፐብሊክ ላይ ነዉ እና ሁሌ ፕሮግራሞችን አየለዉ ታዲያ ሳይ ብዙ ደንበኞቼ ከኔ ጋር የየሉ አር በአላህ እንዴት ቆንጆ ናት ሳይሉኘ አንድ ሰዉ አልፎ አየዉቅም እኔምበጣም ስለምከታተል አልቃሻና ሆደ ቡቡ መሆንሽን ስላየሁ አዛኘና አልቃነትሽ እነግራቸዋለሁ ገኒ እኔ መልከ ቁንጅና አልቃነትሽ በጣም እንድወድሽ እንዳከብርሸ አደረገኘ መልካም እናት ነሽና ዘመንሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይባርክ ስላም ሁኚልን ቻዉ ልጆችሽ አላህ መጨረሻቸዉን የሳምርልሸ ።

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před 6 měsíci +1

    ድፍረት የታከለው እርስት ፈጣሪ የሌለበት ቦታ የትም የለም !

  • @SmilingMansion-gb8ur
    @SmilingMansion-gb8ur Před 6 měsíci +1

    የሻሼ ልጆች እድላችን ከባድ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @hawiguteta8422
    @hawiguteta8422 Před 6 měsíci

    Betam yasaznal yesew hiwot berchi gobez nesh kaliye

  • @hanafetsum5939
    @hanafetsum5939 Před 6 měsíci +4

    Des metele angagra chwa leje egzabhre yasadegelshe❤❤❤

  • @aberashtesfaye8544
    @aberashtesfaye8544 Před 6 měsíci +1

    ቃልዬ እኔ ማመን ከበደኝ ይሔን ሁሉ ማሳለፍሽ አባትሽ እኮ ኦንዴት እንደሚድሽ

  • @mekdelawitzerihun1591
    @mekdelawitzerihun1591 Před 6 měsíci

    Wiyyyy kaliye yene konjo betammm new miwedish 🥺🥺🥺🥺

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před 4 měsíci

    የኔ ቆንጆ ሞልቃቃ ትመሥያለሽ ግን ትልቅ ሠው ነሽ አይዞሽ

  • @seneduhayle7730
    @seneduhayle7730 Před 6 měsíci +3

    የእናት ሞት ከባድ ነው እባካችሁ እናት ያላችሁ ታዘዞት አክብሮት ።

  • @afafghantous9111
    @afafghantous9111 Před 6 měsíci

    ጎበዝ ጀግና አኔም ያለ እናት አባትነው ያደኩት ግን አኔም አንዳቺ15 አሜቴ ነው የወለድኩት አባቱ ጥሎ ሄደ አኔ ግን ልጄን አልጣልኩም ብዙ መሰዋት ከፍይ አሳደኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አረብ አገር ነኝ ልጄም 15አመት ሆነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Před 6 měsíci

    የኛ ወንዶች እኮ ኡፍ እኔም ይሄንኑ ነው የሆንኩት በልጄ ግን ሁሉም ያልፋል ዛሬ እንደ ተረት ነው እማየው 😢😢😢

  • @user-lv1oc1po7q
    @user-lv1oc1po7q Před 6 měsíci

    My Favourite of all the times ❤. .

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Před 6 měsíci

    ቃልዬ በርቺ ታሪክሽ በጣም አሳዘነኝ አይዞሽ 😭😭😭

  • @meselehailu
    @meselehailu Před 5 měsíci +1

    ሰላም ገነት አንቺና ባለቤትሽ የሄዳችሁበት የትዳር መንገድ አደገኛና ብዙ ሴቶችንም ትንሽ ሲበሳጩ ወደፍቺ እንዲሄዱ መንገድ የከፈተ በመሆኑ አጅግ አዝናለሁ መክንያቱም እናቶቻችን የሄዱበትን የትእግስት መንገድ የሚጻረር መሆኑን ነው የተረዳሁት

  • @user-ir8bz5fd8i
    @user-ir8bz5fd8i Před 6 měsíci +2

    ፈጣሪን ተደግፎ ያፈረ ማንም እግዚብሔር ለበጉነው እንዲህ የሚደረገው ሁሉም ሰው መናገር የሚፈልገው ግን አንች ጀግና ሴት ነሺ እናትመሁን ከባድነው እናትሁነሺ እናትን ማጣት ከባድነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያጠንክርሺ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 6 měsíci

    ❤በርቺ እግዝአብሔር ከነልጅሽ ሰላምሽ ያብዛ ❤🎉

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb Před 3 měsíci

    ገኒዬ,ያገሬልጅ,,በጣምነዉ,የምወድሽ,በርቺ,,ፈጣሪ,,ይባርክሽ,,ከነመላዉ,,ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před 6 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጎበዝ ቅመም ነሽ ❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 6 měsíci

    ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenFir
    @GenFir Před 6 měsíci

    ቃልየ እግዚአብሔር ይወደናል አይዞሽ የኔ ውድ

  • @user-rn5vm8kr4o
    @user-rn5vm8kr4o Před 6 měsíci +4

    ስወደት ❤❤

  • @user-pu6nu6tc2m
    @user-pu6nu6tc2m Před 6 měsíci

    ህይዎት ለካ ቀላል አይደለችም አይዞሽ እህቴ

  • @fatimabintislam317
    @fatimabintislam317 Před 6 měsíci +4

    ሁሉም ለሀይሩ ነው አይዞሺ እህቴ

  • @user-hw2cy5yb2b
    @user-hw2cy5yb2b Před 6 měsíci +1

    Yene konjo betam tenkara nesh

  • @user-xk3iu6ro7b
    @user-xk3iu6ro7b Před 6 měsíci

    geniye betam new yemiwedish ye enat temsalet

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s Před 5 měsíci

    እውነት ቆንጆዬ ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Před 5 měsíci

    ገኒን ዬ በማርያም በግል የማገኝሽ ስልክ ሽን ስጭኝ በማርያም እዠሻለሁ በጣም አሳሳቢ ነገር ነው የህወት ጉዳይ ነው 😢

  • @yembel1938
    @yembel1938 Před 6 měsíci

    አረ አሉ የኔ እናት ጨምሮ

  • @mahi3934
    @mahi3934 Před 6 měsíci

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና

  • @procell3625
    @procell3625 Před 6 měsíci +1

    ገንየ የኔ ደርባባ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @birhanuhaile6489
    @birhanuhaile6489 Před 6 měsíci

    Enat eko enati nechi really you are very strong women kaliye.

  • @Gus6727
    @Gus6727 Před 6 měsíci

    አይዞሽ እማ

  • @nanishitaye7450
    @nanishitaye7450 Před 6 měsíci

    በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤

  • @user-fo1mz4jk2k
    @user-fo1mz4jk2k Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤ ልዩ ሰው ነሽ😊

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Před 6 měsíci +7

    ጨካኝ ወላጅ እናቶች ሞሌተዋል ከዛ ውስጥ የኔ ወላጅ እናት ናት

  • @merr219
    @merr219 Před 6 měsíci

    ቃልዬ የሀገሬ ልጅጅ

  • @abebatube3540
    @abebatube3540 Před 6 měsíci +1

    እናት😢😢

  • @sadamohammed605
    @sadamohammed605 Před 6 měsíci

    አላህ ያፅናሽ😢

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 Před 6 měsíci

    ማርያም ን አስለቀሽኝ

  • @user-qg7ph5cd1q
    @user-qg7ph5cd1q Před 6 měsíci

    Kaliye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Před 6 měsíci

    ቃላት ያጥረኛል ለቃል

  • @user-gu4mf6pr9o
    @user-gu4mf6pr9o Před 6 měsíci

    ሙሉ ኢንተርቪዋ እንባ እየተናነቃት ነው ያደረገችው ውይ አላሁ 😢😢😢

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 6 měsíci

    የኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ውድድድድድድድ ስወድሽ

  • @zinuderu4
    @zinuderu4 Před 6 měsíci

    የኔ ተጫዋች አይዞሽ

  • @WayinsheetiWarkalemhu
    @WayinsheetiWarkalemhu Před 6 měsíci

    በርቼ እሸቴ

  • @user-cx8kj9nd1z
    @user-cx8kj9nd1z Před 6 měsíci

    Yne enat btm tenkara set nsh ❤

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Před 6 měsíci

    የእኔ ፍቅር አንድ እኮነሽ መናገር ነበረብሽ ለአክስቶችሽ

  • @AberashEthio
    @AberashEthio Před 6 měsíci

    እሰትአባራቱኛ እኔም ልፈምሰ የማደምይ ሸቃልንኛ እሠት ፈመሸ እንም አገሬ ልገባን እድውግንች ልሰራ ባግራልይ አይመሠልችሁም ቤተሰብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙋✈✅🏃

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 6 měsíci

    Kalabaye yene jegna set liyunessh berchlng 🥰🥰🙏

  • @chapterlisane1153
    @chapterlisane1153 Před 6 měsíci

    kaliye ❤❤❤❤

  • @kidesthailegebrel6738
    @kidesthailegebrel6738 Před 6 měsíci

    የኔ ጀግና❤❤❤

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Před 6 měsíci +1

    Yene konjo😢😢

  • @MimiMimi-mm1rn
    @MimiMimi-mm1rn Před 6 měsíci

    ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ አሁን ደሞ አንጀቴን በላሽኝ

  • @tsionbirhanu7378
    @tsionbirhanu7378 Před 6 měsíci

    kalyee yene konjoo

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 6 měsíci

    Kalabaye Ayzosh 😭😭

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před 6 měsíci +3

    የኔ ማር እኔ እናቴን አላቃትም ፎቶዋ እንኳን የለኝም ሀዘኑ ከባድ ነው

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @saronsarity-fg8rn
    @saronsarity-fg8rn Před 6 měsíci

    Yene konjo endet endemwedish

  • @leoulgmichael4454
    @leoulgmichael4454 Před 6 měsíci +1

    Ene ye ayen emag alehu kaleye kidi alsemachem

  • @adanchabera1338
    @adanchabera1338 Před 6 měsíci +2

    ገኒ ምትናገረውን አዳምጪ

  • @hiwotlegesse5239
    @hiwotlegesse5239 Před 6 měsíci

    kalyeeee yene konjooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤አይዞሽ እህቴ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Před 6 měsíci +1

    የሰንደቃችን ከለር አይቼ እኮነው እኔም ያዳመጥኩሽ እኮ

  • @EthioN14
    @EthioN14 Před 6 měsíci

    You mar me cry kalye ❤

  • @kalbaby2406
    @kalbaby2406 Před 6 měsíci +1

    አስለቀሽኝ እውነት እምባ አውጥቼ ነው ያለቀስኩት እውነት አሳዘንሺኝ

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 6 měsíci

    የባሰ ወደድኩሽ ውድድድድድድ

  • @kerawdgebryes8056
    @kerawdgebryes8056 Před 6 měsíci

    wow qalee

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 6 měsíci

    😢😢😢😢አይዞሺ ምሬ

  • @user-gs2zn2gz7e
    @user-gs2zn2gz7e Před 6 měsíci

    Yene konjo setamri demo

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Před 6 měsíci

    Yenen Tarik😢😢 new yawarachiw

  • @rohigetu1311
    @rohigetu1311 Před 6 měsíci

    Kaleye yen konjo ❤❤❤❤❤❤ yehene hula mekera ayeteshale leka????

  • @user-ot1yp8wk2w
    @user-ot1yp8wk2w Před 6 měsíci

    Yene jegna

  • @tigistsisaytigi2032
    @tigistsisaytigi2032 Před 6 měsíci

    Gobz

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm Před 6 měsíci

    OMG😢😢😢