እንዳስደነገጣችሁኝ ያስደንግጣችሁ።ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily
    ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት።
    / @hiwi_show የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።
    ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ...
    • አባቴ ''በምድር ላይ እንደ አንቺ ...
    • ከቤት ያስባረረኝ ስልጠና! ባለ ታሪ...

Komentáře • 1,8K

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  Před 9 měsíci +340

    ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት።
    czcams.com/channels/Udf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q.html የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።
    ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ...
    czcams.com/video/P1TSRE5FGJA/video.htmlfeature=shared
    czcams.com/video/K81TD-NC7oQ/video.htmlfeature=shared

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 Před 9 měsíci +1

      በጣምየሚገርም ታሪክነዉ ገንየ አንች ደግሞ እግዚአብሔር እረጂምእርሜእነ ጤነ ይስጥልን

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l Před 9 měsíci

      ገኒ ሳይቆይ ዩቲዩቡን ትክፈት አሁኑኑ ከሆነ ብዙ ሰብስክራበር ታገኛለች

    • @tirezaniguse3412
      @tirezaniguse3412 Před 9 měsíci

      Geniye shikorrrr! Betam tiru sew nesh, tihtinash betam wodije alehu!!

    • @abay5630
      @abay5630 Před 9 měsíci +1

      ሒዎትዬ ስምሽም ሒዎትሽም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ታሪክን ይቀይራል ተመስገን ጀግና ነሽ የእውነት ላንቺ ሒዎትን ላንቺ በቃ ብዙ ፈተናዎችን አልፍሻል ደስታሽ ይብዛልኝ የኔ እናት ለማማርር ምክናት ስንፈግ አንቺ ግን ለማመስገን ይገርማል እንዲ ሳቂልኝ 💚💛❤💒🙏

    • @hanam3589
      @hanam3589 Před 9 měsíci +1

      She’s so beautiful soul.

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před 9 měsíci +1186

    የዝች ልጅ ድስታ ያስደስታቹ እስኪ በላይክ አሰዩኝ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ይጣብቃት

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 9 měsíci +4

      የኔ ማር ዴምሪኝ

    • @leulgebremeskel5906
      @leulgebremeskel5906 Před 9 měsíci

      8😢😢😢🎉😢UIZP😅😢Z😅🎉😮

    • @fatafata-s7e
      @fatafata-s7e Před 9 měsíci +3

      🙏❤

    • @family-nj7eq
      @family-nj7eq Před 9 měsíci +3

      የኔ መልካም አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሰው ጥግ

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci +3

      Betam amsegnalhu CZcams gemeryialhu

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 Před 9 měsíci +138

    ነግግሯ ከተማረ ሰው በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 Před 9 měsíci +863

    ይችልጅ ሁል ጊዜ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤

    • @msrak4498
      @msrak4498 Před 9 měsíci +11

      በራሧ,,ሥራ,ትመጣለች,,የቺ,,ጠንካራ,,ሤት❤❤❤

    • @user-hh3rm1zc3y
      @user-hh3rm1zc3y Před 9 měsíci +6

      እረ ማርያምን

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 Před 9 měsíci +6

      በረሱወ ቸነል ትምጠ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 9 měsíci +1

      ዴምሪኝ ማርዋ

    • @Abirak6
      @Abirak6 Před 9 měsíci +1

      በጣም አስተማሪ ለሁላችንም አርአያ የምትሆን ጠንካራ ልጅ

  • @girmabekele4912
    @girmabekele4912 Před 9 měsíci +79

    ይህች ልጅ ንግግሯ እንደ ማር የሚጣፍጥ ጥንካሬዋ እንደ ብረት የሆነች ልጅ መዳረሻዋን በብርሀን ይሙላላት

  • @sekelaymaryamtube
    @sekelaymaryamtube Před 9 měsíci +405

    የህይወት ደስታ. እደኔ ያስደሰተው. ላይክ ግጩኝ

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 Před 9 měsíci +43

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከነርወይ ነኝ። ታሪክዋ መጨረስ ኣልቻልኩም ኣይኖቼ እንደ ውሃ ነው ያዘነቡ። ኣንድ ነገር ግን ኣልኩ መጨረሻዋ ደስ የሚል ይሁንላት ብዬ ተመኘሁ። ድንግል ማርያም ካንቺ ነች ኣይዞሽ

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 Před 9 měsíci +247

    እውቀቷ ፣ አመለካከቷ ፣ ጥንካሯ ፣ እምነቷ ሁሉ ይለያል 💪
    ቸሩ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፣ ዋቀዮ ጀባደ 🙏

  • @emebettomass
    @emebettomass Před 9 měsíci +40

    ይህንን ደስታ ከእግዛብሄር በታች የሰጣቿት ልበ ቃና ኢትዮጽያዋያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 Před 9 měsíci +348

    እውነት የምትገርም ልጅ ናት ።ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ታስቀጥላለች። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን።

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci +1

      Thanks 🙏

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Před 9 měsíci

      @@Hiwi_show የኔ ቆንጆ በዩቱብ መጣሽልን

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 9 měsíci

      የኔ ውዲ. ዴምሪኝ

  • @SalmaSalma-qb1zh
    @SalmaSalma-qb1zh Před 9 měsíci +15

    ወላሂ በህይወት ላይ ተስፋ የቆረጠን ሰዉ ተስፋ የምታደርጊ እናት ነሽ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @godislove8937
    @godislove8937 Před 9 měsíci +254

    እንዲ ፏ ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ደስ
    ብሎናል ለሰጣቹ አብዝቶ ይስጣችሁ!

  • @arisemafeqirearisemafeqire583
    @arisemafeqirearisemafeqire583 Před 9 měsíci +36

    በጣም የማስገርመኝ በእምነቷላይ ያለት ጥንካሬ ያስገርማል ማርያምን እመብርሃን ትጨምርልሽ የኔ እህት

  • @user-tn3su8hx3q
    @user-tn3su8hx3q Před 9 měsíci +124

    እኔ ምለው ሰው እንዲህ ተርቦ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እኛ ጠግበን የምናድር ሰዎች ማመስገን ያቃተን እራሴን ታዘብኩት

  • @hanam3589
    @hanam3589 Před 9 měsíci +29

    ይህች ልጅ በጣም ጠንካራ እምነት አላት። እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን እና ከክፉ አፍ ይጠብቃት።

  • @user-mq5vn3jk3g
    @user-mq5vn3jk3g Před 9 měsíci +225

    ይቺ ልጂ በሀይማኖቷ ያለው ጥንካራ በስመአም በርቺ የኔ መልካም❤

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před 9 měsíci +14

    የንግግርሽ መጣፈጥ ምን አይነት አንደበት ነው በማርያም እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 Před 9 měsíci +143

    አባቴን ይበልጥ ወደድኩት ያችን ታሪክ ስሰማ የኔ ውድ አባት በልተን እንኳ የባላን የማይመስለው ምርጡ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ ቤተሰቦቸ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤እህቴ ጀግና ነሽ❤❤

    • @user-jk5ch1qn7z
      @user-jk5ch1qn7z Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤bexm

    • @xegajon4913
      @xegajon4913 Před 9 měsíci

      Daniye endyet nehelgn tsgyen Selam belelgn 😊dha lehaftam enji haftam ledha ayawukeeum tlaleh 😜 ena ewedachwalew ❤️

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 9 měsíci +6

    "እግዚአብር ሆይ ጉልበቴንም አንደበቴንም አንተ ተጠቀምበት" እግዚአብር አንደበትሽን በሚጣፍጥ ቃል አጣፍጦታል እምትገርም ልጅ ናት ተልቅ ቦታ እንደምትደርስ በደንብ ታስታውቃለች ልዩ የሆነች ልጅ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 9 měsíci +77

    ማርያምን ይችልጅ ለሰው ሁሉ ተስፋ ነች❤❤❤❤ይገርማል

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci +3

      Thanks 🙏

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 9 měsíci +1

      @@Hiwi_show እውነት ለመናገር አችን ለመግለፅ እኔጃ ከባድ ነው የኔ ጀግና እግዚያብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው በእምይነትሽ መፅናትግ እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @kisanethagos1241
    @kisanethagos1241 Před 9 měsíci +16

    የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም ስቃይሽ እንዳቀለለልሽ ደስታሽንም ብዝት ያርግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት በጣም ጀግና ነሽ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Před 9 měsíci +159

    ገኒ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ❤❤❤❤

    • @d.p.g.cwedoordie.1883
      @d.p.g.cwedoordie.1883 Před 9 měsíci

      ገኒ በጣም ደስ የምቲይ ሴት ነሽ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před 9 měsíci +1

      ጭንቅ ብሎኛል ያለሁት ስደት ነዉ ነገሮች አልሞላ አለኝ ጉልበቴም ልጅነቴም በስደት አለቀ አሁንማ ጤናም አጣሁ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před 9 měsíci +1

      እኔም ብዙመከራ አሳልፌ አለሁ ግን አልሀምዱሊላህ

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 Před 9 měsíci

      ❤ጀግና

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 9 měsíci

      ​@@ekrammohammed3009አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ😘❤❤🙏

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Před 9 měsíci +21

    አቤት ፈገግታ😂 አቤት ምስጋና ቸሩ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳከው❤

  • @rahimam
    @rahimam Před 9 měsíci +127

    እደዚህ ሆነሽ በማየቴ ወላሂ ደስ ብሎኛል ታርክሽ ሰምቼ ልቤ ተሠብሮ ነበር

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 9 měsíci +16

    ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሬ ካንቺ ይሄ ቅዱስ መዝሙር ይገልፅሻል ሂዊ በምስጋና ህይወትን ቀጠልሽ በእምነትሽ ተሻገርሽ እንደማር የሚጣፍጥ አንደበትሽ አይጠገብም ሁፍፍፍ ምስጋናው ይቀጥል በቃ ዝማሬው ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 9 měsíci +105

    ጀግና ሁሌም ከሚደረግብን ጋር መቆዘም ሳይሆን የወደፊቱን ብርሀን እያለሙ መጓዝ ነው ጀግኒት❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Před 9 měsíci +29

    ለዚህ ክብር ያበቃሽ የምታምኝውና የደገፈሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤቴ ማርያም ይህንን የአንቺን ደስታ ስላሳየችን ክብር ሁሉ ለእርሷ ይሁን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰላም አምላክ ሰላሙን ከነቤሰቦችሽ ያብዛልን፡፡ ገና ብዙ አለ የተደገፍሽው አምላክ ይጠብቅሽ፡፡ ለኔ አስተማሪዬ ነሽ፡፡

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před 9 měsíci +118

    በሰሞነ ብንሄድ ይሻላል እያላቹ ፋሽን ያረጋችሁት ሁሉ ኑ ከዚች ጀግኒት ተማሩ 👌

    • @yekalyotube3929
      @yekalyotube3929 Před 9 měsíci +1

      አዉነት❤❤❤❤❤

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 Před 9 měsíci

      ❤❤❤

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch Před 9 měsíci

      እኮ

    • @hhjgtvbjguu4741
      @hhjgtvbjguu4741 Před 9 měsíci

      👍

    • @mahisofi2498
      @mahisofi2498 Před 9 měsíci

      Anifired ibakachihu sew wedo aydelem motin yemishaw, andanide milikit sesetun mefitihe inihunilachew inakiribachew himemachewin inisima gudatachewin inesu inji iga anakewimina

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 9 měsíci +15

    በእግዚአብሄር ላይ ያላት እምነት በጣም ያስቀናል እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Bateal427
    @Bateal427 Před 9 měsíci +94

    ማይተኛው ማያቀላፋው የአለም ጌታ እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁላችሁንም እረዢም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 9 měsíci +12

    በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ እናትነሺ ማነው እደኔ ደስያለው❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 9 měsíci +121

    ገንዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ጋር በስማአብ ልጅቷ በእምነቷ ያላት ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Před 9 měsíci +15

    በእምነትዋ ያላት ጥንካሬ ይገርማል።እንኳን ደስ አለሽ።

  • @Dendi_D7
    @Dendi_D7 Před 9 měsíci +59

    ገኒ ላንቺ ትልቅ ተሞክሮ ነው! ከቀረፃ በፊት ሁሌም እንግዶችሽን ያሉበትን ሁኔታ ጠይቂ ለሌሎችም ትምህርት ነው ! ቢርባቸው ቢጠማቸው !ቢያማቸው !

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Před 9 měsíci +12

    ሲጀመር ገኒ እራሱ ሀቀኛ እውነተኛ ልጆቿን ወዳጅ ልብ ያላት ሰው ነች እንኳን እሷ ጋር ይሄ ፕሮግራም ቀረበ ጠንካራ ልጅ💝💝🤝

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 9 měsíci +63

    አይ እምነት አንቺ እኮ ኒቆዲሞስ ነሽ የማታው ተማሪ ትክክለኛዋ አማኝ አቤት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዴት እንደ ቀናው ባየሽ ህይወትን ውጣ ውረድሽን እያሰብኩት አሁንም ያመንሽው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ
    ገንዬ የኔ ዘመድ ለብዙ ሰዎች ምክንያት እና መንገድ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን 🙏

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před měsícem +1

    ትናንት ነው የሁት አጋጣሚ ብጋቢ ሜድያ እናም አንቺ ጋ መጥታ እንደነበረች ስለተናገረች አንቺ ሚድያ ላይ ፈለኩዋት ።እንደዚህ አባት እናም እናት በመኖራችውም ገርሞኛል ።እኔ ዛሬ ነው የእንጃራ አባቴን ያመሰገንኩት ትንሽ ያለመግባባት ቢኖረንም እንደ አባት አሳድጎኛል። አሁን መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦ ታ የሜለውን የሀመልማል ዘፈን እያታወስኩ ።እግዚአብሄር በኔ ላይ ተአምር ስለሰራልኝ እግዚአብሄር ይመስገን እያልኩ አሁን እንግሊዝ አገር እኔራለሁ ።ባለትዳር እናም የልጆች እትም ነኝ ።እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰደው አሜን አሜን አሜን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 9 měsíci +49

    አባትሽ ሳይሁን አባትሽ ላይ ያለው ክፉ መንፍስ ያንቼን የእግዚአብሔር መታመን ፅጋው እናዳለሽ ስለምይውቅ ሊገልሽ ይፍለገ አጋንት ነው አባትሽ አይደለም ፅሎት ይለለብት ቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh Před 9 měsíci

      ትክክል

    • @user-pk2fg8xf6u
      @user-pk2fg8xf6u Před 9 měsíci

      በትክክል

    • @user-tl4br6wx9i
      @user-tl4br6wx9i Před 9 měsíci

      በትክክል
      ግነሰ ደግሞ አጋንት 24 ሰኣት አይቆጣጠርም አዳዴ ወደራሱ ሲመለስ ማሰብ ነበረበት እንደ አባት 😢😢

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 9 měsíci +11

    የምትደነቅ ልጅናት በጣም የሚገርምነው እግዚአብሔር ለታምር ያስቀመጣት ናት የኔናት ጠካራ ናት ❤❤❤❤

  • @BezawitShemekit
    @BezawitShemekit Před 9 měsíci +50

    ገኒዬ የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ .......እንደዚህ ደስ ብሏት ስላየዃት ደስ ብሎኛል

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Před 9 měsíci +3

    እኔ እስካሁን ብዙ ሰምቻለዉ የዝች ልጅ መከራና ጥንካሬ ይደንቀኛል የምታወራሁ ሁሉ ሰምቼ መቋቋም አልቻልኩም ደሞ የይቅርታ ሰው ነች ደሞ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ተባረኪ ገንዬ አንቺም መልካም እናት ነሽ

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Před 9 měsíci +92

    እግዚአብሔር ይመስገን ታታሪና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሷ ያደረጋችሁላት ደጋግ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፈጽሞ ያክብራችሁ❤❤

  • @kebronberhanu6034
    @kebronberhanu6034 Před 9 měsíci +3

    በጣም ደሰ ብሎኛል እጅግ በጣም እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ከልጅነት ጀምሮ የኑሮ ችግር አሳልፌለሁ አሁንም ቢሆን አልቅሳለሁ ግን የዚችን ሳይ እኔ ምንም አልሆንኩ አልኩ ብቻ ጌታ ይርዳኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 9 měsíci +23

    ጥንካሬሽ ልዩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ካንች ጋር ይሁን❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 9 měsíci +16

    እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ይድረሰው በእርሱ ያመነ አያፍርም እምነትሸ ጠንካሪሸ ታሪክሸን ሰሰማ በእንባ ነው የሰማሁት ደሰታሸን ሰላየሁ ደሰ በሎኛል አሁንም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትድርሻለሸ ❤❤❤

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před 9 měsíci +7

    የእምነት ጥንካሬሽ በእውነት ያስደንቃል የዚ ዘመን ሀዋርያ ነሽ።

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před 9 měsíci +12

    የኔ ሴት ጠካራ ጅግና ነሽ በዚህ ሁሉ እሳት ውስጥ አልፈሽ አላቅም ቃል የለኝም እመቤቴን አቺ ገና ትልቅ ደረጃ ደረስ አይሻለሁ ምንም ጥረጥረ የለውም ❤️👌🙏

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před 9 měsíci +6

    እግዚያብሄር አምላክ ጨምሮ ደስታሽን ይጨምርልሽ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @mk45t89
    @mk45t89 Před 9 měsíci +11

    ወይኔ ይችን ልጅ በንግግሯ በጣም ቀናሁ እድሜዋ ትንሺ ሀሳቧትልቅ እመቤቴካለሺበት ከፍ ብለሺ እንዳይሺ እመኛለሁ የኔውድ ገኒንም እናመሰግናል❤❤❤❤❤❤

  • @MereteDegefaw
    @MereteDegefaw Před měsícem

    የዚችን ልጅ ታሪክ እግዚአብሔር አንደቀየረው እስኪ ተስፋ አንቁረጥ የሠው ልጆች ፈተና ቢበዛብንም 🙏🙏🙏

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Před 9 měsíci +40

    😭😭😭😭የሃያቲ ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ሰማሁት ከምር እኔ ምንም ችግር አላየሁም አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጀግና ነሽ ሶብር በጣም ጥሩ ነዉ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Před 9 měsíci +8

    አባቴ የኔ ኩሩ ለልጆችህ ከሰው በላይ አድርገህ ከጥቁር ነጭ አማርጠህ ጮማ ቆርጠህ እንዳይጎልብህ አድርገህ ስላሳደግከኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ውለታህን መመለስ አልችልም❤

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 9 měsíci +25

    ገንየ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ ❤ባለ ታሪካችንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ❤

  • @tittttittt8380
    @tittttittt8380 Před 9 měsíci +9

    ማርያምን ቃል የለኝም የኔ እና የጓደኞቼ ሂወት ቀይረሻል ምንም ሳይጎድልብን ስናማርር ነበር ኣሁን ተመስገን ማለት ጀመርን😍

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 9 měsíci +19

    ሁሉም ሰው እንደ እየፈርጁ ገረድ ነው ግርድና ክብር እንጂ ውርደት አይደለም ግን ደስ እሚለው ነገር ሁሌም የእግዚአብሔር ቸርነት እኛ ከተናቅነው ገረድ ከተባልነውጋ ነው እና ምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ በርቺ የኔ ውድ ገኑ ልዩ የኔ ሴት ነሽ አበባዬ 😭😭😭😭😭💐😍😘 💚💛❤️ 💪 🕯😭😭😭👏👏👏👏🤲🙏 👍

  • @selamawitchanyalew2688
    @selamawitchanyalew2688 Před 9 měsíci +6

    ህዬወትዬ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ
    አሁንም በርቺ ገና ከዚ የሚበልጥ
    ነገር ታያለሽ ።የቤት ኪራዬ የከፈሉልሽ
    ሰዎች ጌታ እየሱስ ዬባርካቸው ።

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před 9 měsíci +43

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w Před 9 měsíci +6

    እህቴ በጣም ይምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ብርቱ ሴት😘🥰

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 9 měsíci +25

    የኔቆጆ ስታምር ደሞ❤የእምነቷ
    ጽናት ሁሌ እግዚአብሔር ፈገግታሽን
    ያብዛው እማ😍

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci +1

      Thanks 🙏

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 Před 9 měsíci

      አይገርምም አባቷ በዓለም እንዳንቺ የምጠላውና አስቀያሚ ሰዉ የለም ያላትን ሳስታውስ ይገርመኛል

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 Před 9 měsíci

      @@gezahegndebella6972 እኔ በክደት ፍርድቤት አብሬው እስከመቆም ደርሻለው ግን
      መለስብዬ እንዳስብና እንድራራ የማደርገኝ
      በህይወት ባይኖርም ሣይወልደኝ ከ3ወር
      አራስ ልጅ ጀምሮ ያሣደገኝ ደግ አባት ሞት
      ነጠቀኝ አልታገል ከፈጣሪ😢ወልዶ የጣለኝ
      ሁለትጊዜ ለንብረት ሲል የካደኝ አባት ይባላል
      ደሞ አይደል?🤔አለ በህይወት ለምንግን
      ፈጣሪ ደጉን ስለኔ የደከመውን እኔን ለቁምነገር
      ለማብቃት የለፋውን አባቴን ወስደክ ወልዶ
      የጣለኝን ታስቀምጣለ እያልኩ ፈጣሪን
      እሟገት ነበር።ከደረሰብን በደል ይልቅ
      እግዚአብሔር የሚወደውን በመከተል
      ሁሉን ከውስጣችን አውጥተን ለፈጣሪ
      ሰተን የሂወት ጉዟችንን መጓዝ መገስገስ ብቻ።
      አሁን እህታችን እንደተረዳዋት የማዳምጣት
      የሚረዳት አልነበረም።ብዙ ውጣውረዶች
      አልፋ አሁን ላለችበት በምታምነው አምላክ
      እገዛ ለአሁን ደርሳለች። ዛሬ የመጣችበትን
      ጎዳናና የደረሰባትን ማስተማራም ይመስለኛል
      አባቷ አታምርም ወዘተረፈ ቢሉ እኔም አባቴ
      ለናቴ እሧ ጥቁር እኔ ቀይ ጸጉሯ ሉጫ
      የኔ ከርዳዳ እኔን አትመስልም😃የህይወት
      አባት ተናገሩ እንጂህ አልካዱም ።ለልጅ
      አይምሮ ንግግራቸው ልክነው እያልኩ አደለም።
      ልል የፈለኩት ሁላችንምጋር ህመም አለ
      ቁስል አለ።ቁስላችንም ህመማችንም
      የሚሻረው በድንግል ማርያም ልጅ ብቻነው።
      ህይወት የነገረችን ታሪክ ይበቃል።እኛ ደግመን
      አባቷን በክፉ ለመግለጽ አንሞክር።በየቤቱ
      ብዙጉድ አለ።በወለዱት ልጆቻቸው እንዲጨክኑ
      እንዲከፉ የማደርግ እርኩስ መፈስ
      እግዚአብሔር አርቆ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
      ጓዳውስጥ ፍቅር ሞልቶ ይፍሰስ🙏

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Před 9 měsíci +17

    This young lady is triple threat. Beautiful, intelligent and compassionate. May you be blessed more and more.

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 9 měsíci +21

    በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነበር እስኪ ምን ደረሰች ልስማው 🥺🥺

  • @zinashtuji2935
    @zinashtuji2935 Před 9 měsíci +6

    የምታምኝው አምላክ ነው ከንደዛ ውጥንቅጥ ፈተናዎች ውስጥ ያወጣሽ እንደዚህ ደስተኛ በመሆንሽ እንደዚህ እምር ብለሽ በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ የዚህች ቆንጅዬ ልጅ ደስታ ያስደሰታችሁ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygashaye8153
    @tsehaygashaye8153 Před 9 měsíci +13

    እግዚአብሄር በብዙ መንገድ ያስተምራል። በዚች ልጅ ተመስሎ ያስተማረን ግን ይለያል
    ደግሞ እንዴት እንደምታምር አንደበቷስ በጣም ተገርሜለሁ
    እግዚአብሄር ሁላችንም እንድንማርበት ልቦናችንን ይክፈትልን

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @saraal8955
    @saraal8955 Před 9 měsíci +6

    በእዉነት ህዉይዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ያንችን ታሪክ የለወጠ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን❤❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 9 měsíci +20

    በስመአብ አቤት የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እኮ የእግዚአብሔር ስራ ብይ የአመንሽ አልተዋሽም የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci +1

      Thanks 🙏

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 9 měsíci

      @@Hiwi_show ህይዊዬ የኔ ጀግና በይቱብ መጣሽ እንዴ?😍😍😍😍 ደሰ ይላል በጣም link ላክልኝ

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 9 měsíci

      ​@@Hiwi_showየኔ ውድ 😘❤❤

    • @godislove1776
      @godislove1776 Před 9 měsíci

      ​@@saragirma5196ስሟ ላይ ስትጫኚዉ ይመጣል

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Před 9 měsíci +4

    ሀቢበቲ እንካንም እንዲህ አምሮብሽ አየሁሽ የሰው ህይወት የሚቀይረው አላህ ብቻ ነው በርቺ ገኒ አላህ ይጠብቅሽ መልካም እናት

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Před 9 měsíci +35

    ምክንያት ለሆነችሽ ለአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ቤተሰቧ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር !!!!

  • @user-dy7ru9eu9x
    @user-dy7ru9eu9x Před 9 měsíci +5

    ጥንካሬሽ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት የሚገርም ነው ትልቅ ምሳሌ ነሽ ጀግና በርቺ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Před 9 měsíci +16

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 9 měsíci +2

    ቆንጅዬ ልጅ ስትስቅ ደግሞ ሲያምርባት
    የእምነቷ ጥንካሬ ደስ ይላል ለዚህ ያደረስሽ ልኡል እግዚአብሔር ቀሪ ዘምንሽን ይባርክልሽ🙏🏾❤️

  • @selam8161
    @selam8161 Před 9 měsíci +23

    ገንዬ የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወድሽ ከነልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @user-mx1ds2pu6o
    @user-mx1ds2pu6o Před 7 měsíci

    ገንዬ የኔ እናት ሁሉም ሰው እንዳንቺ ቢሆን እግዚአብሔር እሄን ልቦናሽን አይቀይረው ።እውነት ለመናገር ማንም ሰው ቤተሰብ አለው ሠርቼ ልቀየር ብሎ እንጂ እባካችው ክብር እቤት ውስጥ ለሚያግዙችሁ ልጆች!!! ገንዬ እድሜ ይስጥሽ ለምታረጊው ነገር

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik Před 9 měsíci +12

    እዉነት በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 3 měsíci +1

    በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ❤❤❤❤ ደግሞ ስታወራ ቅመም ናት ጌታን በሳል ልጅ ናት😢😢

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc Před 9 měsíci +4

    ወላሂ እደዚህ ፍክት ብለሽ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛን ውሻው እያመጣ ለ15ስትቀን ያልሽው ብዙ ቀን ከሀይምሮየ አልወጣም ነበር በጣም ደስ ብሎኝ ነው አይቸ የጨረስኩት ገኒየ አችም በጣም ምርጥ ሰውነሽ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 Před 9 měsíci +2

    ያአላህ ይች ልጅ በህልሜ ሁላ ነበር የመጣችብኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ነበር የሰማሁዋት ደጋግ ኢትዮጵያን አላህ ያብዛልን ገኒ tank you ተቀይራ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @MimilaKutiru
    @MimilaKutiru Před 9 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው እየአንዳንዱ ቃላት ነፍስ ያለመልማሉ ጨለም ያለን አለም በብርሃን ይሞላል ኡፍፍፍ ላንቺ ቃል አጣሁ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽን እምነት ቀናሁበት ...... የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @BintKemal-ep2iu
    @BintKemal-ep2iu Před 2 měsíci

    ኡፍ የዚች ልጅ ታሪክስ በጣም ይገርማል ርእሱን አይቼ,እንቅልፌን ትቼ ያዳመጥኩት,,አልሃምዱሊላህ ሳልደፈር ለትዳር ላበቃኝ,,, ወላሂ ያለ እናት ከ6አመት እስከዛሬ ቆይቻለው የተለያዩ ሰዎችንም ፊት አይቻለው ከ6_12የእንጀራ እናትና ያጎት ሚስት ከ13_17የአክስት ፊት,ከ17_24_የሳውዲ መዳም ፊት*ከ25_28የአማትከ28_31የዱባይ መዳም ለወደፊቱ አላህ ያውቃል,,,ያረብ ለተጨነቁት ባሮችህ በሙሉ አንተው ድረስላቸው❤

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Před 9 měsíci +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤ገኒዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ🥰🥰❤🥰❤

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር በእድሜ ትልቅ ስለተሆነ አይደለም የሚያስተምረው ሲቀባችሁ ብቻ ነው ።አሁንም ነገም ከፈተና ሁሉ ይጠብቅሽ ሞገስ ይሁንሽ ቃላት ያጥረኛል ።ገኒ ማር አንደበት ያላትን የምታስተምር ልጅ ናት ❤❤❤

  • @amanufekir6373
    @amanufekir6373 Před 9 měsíci +8

    ገኒዬ የኔ መልካም ትክክለኛ የህዝብ እናት ነሽ ፈጣሪ ይሙላልሽ...ሂወትዬ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před 9 měsíci +1

    ገኒ የዚቺን ልጅ ታሪክ የመጀመሪያውንም ተከታትዬው ነበር ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያላት የእርስዋን ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም ሳቋን የመለሰ አምላክ ይመስገን መጨረሻዋን ያሳምርላት

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 9 měsíci +6

    ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የዝች ልጅ ታርክ በጣም ያማል እግዚአብሔር ድንቅ ስራም አሳየን ሂው በጣም ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ሰው ባንች ታርክ ይለወጣል

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @MalaAlotabi
    @MalaAlotabi Před 3 měsíci

    የዉነት የሰዉ ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ለካ ሁሉም ነገር ያልፋል የዝችን ልጅ ታሪክ ሰምቸ ትንሽ ተደናደንኩ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ ሁነሽ ፍገግታሽ ተመልሶ ማየት እንደት ደስ ይላል ታሪክሽ ጥንካሬሽ ልዩ ሴት ካንች ብዙ ተምረናል ያሁሉ አለፍ ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኃኒያለም. ❤❤

  • @Bizuye-lx3uv
    @Bizuye-lx3uv Před 9 měsíci +1

    ጎበዝ ኦርቶዶክስ ምርጥ ልጅ እመቤቴን ይዞ ማን ወድቆ ያውቃል ። ነገር ግን ብዙ አትቀባቢ ፈጣሪ በደንብ ስለጎበኘሽ

  • @AsAs-cq9bk
    @AsAs-cq9bk Před 9 měsíci +6

    ወላሒ የዝችልጅ የምንማረውነገር ለሐይማናቶ ያላት ክብር ነው እዝሕ ያደረሣት አብሽሪ በርች በሐይማኖትሽ

    • @Hiwi_show
      @Hiwi_show Před 9 měsíci

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před 9 měsíci

      ​@@Hiwi_showጀግና ወላሂ ሁሉንም ፓርት ሰማሁሽ ወይይ 😢😢😢ጀግና እያልኩ ሰማሁሽ

    • @SaraahSaraa-qb1ms
      @SaraahSaraa-qb1ms Před 8 měsíci

      ይህ ያንች አካውት ነው​@@Hiwi_show

  • @NooklFookl
    @NooklFookl Před 9 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ ሌላው ይቅርና ሳቅሽን ስላየሁ ብቻ ደስተኛ ነኝ እ/ር ይመስገን እዚ ለመድረስ በሓሳብ..በገንዘብ ..በሁሉም ነገር ከእ/ር በታች ለረድሽ ሁሉ እ/ር ኣምላክ ያሰቡትን ይሙላላቸው እንደናንተ ያለ ያብዛልን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vm6ju2ts2f
    @user-vm6ju2ts2f Před 9 měsíci +16

    እግዝያቤር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር❤❤🙏🙏

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Před 9 měsíci +1

    እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል አይ አንተ አምላክ እንዴት አዋቂ ነህ ኡፍፍፍፍፍ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @mesaytesema7080
    @mesaytesema7080 Před 9 měsíci +5

    እሰይ የእኔ እናት እንኩዋንም ተደሰትሽ አየሁሽ የእኔ ልእልት ያሳለፍሻቸው ነገሮች እንዲህ ቀላል አይደሉም ነገር ግን የምታመልኪው አምላክ ከአንቺ ቀድሞ ነው የተናገረልሽ እመኝኝ ነገ የብዙ እህቶችን እንባ የምታብሽ ይሆናል ።

  • @senigi530
    @senigi530 Před 9 měsíci +2

    ኡፍ ደስ ስትይ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እንናፍቃለን አሁን የመሳቂያ ግዜሽ ነው መልካምነትን ግን እንዳትረሺ

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 9 měsíci +28

    የዚች ልጅ የእምነቷ ጥንካሬ ከቃል በላይ ነው😢
    እንዴት ያለች ጀግና ልጅ ናት በማርያም😢
    ነፍፍፍ በረከትና ፀጋ ያድልሽ እህቴ አለም❤

  • @meazafekadu8404
    @meazafekadu8404 Před 9 měsíci +12

    Thank you so much for giving light to those who are still in the darkest times of their lives… and may God bless those who helped her abundantly!!

  • @wegayehuabebe7749
    @wegayehuabebe7749 Před 9 měsíci +8

    ገኒ የኔውድ እንደዚህ አይነት አስተማሪ ልጆች ስለምታቀርቢ እናመስግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @fantabirhan9112
    @fantabirhan9112 Před 9 měsíci +1

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ንግግርሽ እራሱ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ ነው እደጊልኝ የኔ ልእልት

  • @azmaraayalew8812
    @azmaraayalew8812 Před 9 měsíci +5

    የኔ እናት ፈጣሪ እደሜና ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ህወትየም ፈፃሜውም ያሳምረው አሰተዎይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc Před 9 měsíci +2

    ገኒዬ መጀመሪያ እግዚአብሔር ከክፊ ሁሉ ከነቤሰቦችሽ ይጠብቅሽ የህይወት ን ታሪክ አይቸዋለሁ እኔም እንደዚህ አይነት ህይወት አሳልፌያለሁ ያውም በእንጀራ እናት የህይወት ታሪክ የኔ ታሪክ ነው የመሠለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 9 měsíci +8

    የኔ ውስ ስቀሺ ስላየንሺ ድስ ብሎናል ጠካራ ፅኑ ሴት❤❤❤❤

  • @hanagirma887
    @hanagirma887 Před 6 měsíci

    እኔ በዚህ ታሪክ ውስጥ 3 ነገሮችን አይቻለው የበዛ የሠው ልጅ ጭካኔ የበዛ ደግነት የበዛ ጥንካሬ ማለት ምችለው ደጋጎችን የሠውን ችግር እንደራሳቸው ሚያዩትን ያብዛልን ምንም ሳይቸግራቸው ክፉ የሚሆኑትን ደሞ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ሁሉም ሠው የዛሬን እንጂ የነገን አያውቅም ስለዚህ በቻልነው መጠን ባንከፋ ሂዊ ደሞ ጀግና ነሽ አሁንም ጠንክሪ የኔ ቆንጆ መልካም ነገር ሁሉ ላንቺ ይሁን፡፡