የራሴን ያልተሳካ የፍቅር ህይወት ነው ዘፈን ያደረኩት...ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 21. 10. 2023
- ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
እሰይ ደስ ስትል አለባበሷ ሲያምር ስረአቷ የተፈጥሮ ውበቷ ፊቷ ላይ ዱቄት የለ ቀለም የለ ድምጿ ሲያምር ደሞ አምለሰትን ትመስላለች ያሰበችውን ያሳካላት ተስፋ አላት ይመችሽ
ሲጀመር ሜካፕ ሳትቀባ ምትወጣ አለች በደምብ እያት እንጂ ሊያውም ስዕል አርጎ ነው የሰሯት
@@aynalemgadesha ዝም አቲይውም ታየኝኮ
@@sifuntiya7559 እኮ😆😆👍
@natnaelkinde7826 ሙሉ ማያሳፍር ለዘላለም የሆነ "ተስፋና ሰላም" ያለው በ ኢየሱስ ብቻ ነው! ኑ ወደ ኢየሱስ ሂወታቹን ስጡ! አታፍሩበትም!
እዉነት ነዉ ስርአቷ ደስ ይላል..ሴቶች በተለይ ጥፍራቸዉን ሲያሳድጉ የሰነፍ ሴት ምልክት ናቸዉ እሷ ግን ትለያለች ጥፍራሞቹም አደለችም
ድምፅሽ ከመልክሽ ውበት የሚለው ቃል አይገልፅም በርቺ ቆንጆ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ አጠገብሽ ያለው የትዳር አጋርሽ ይሁን ብዬ ተመኘሁልሽ ❤ ሩቅ መፈለግ ያደክምሻል አጠገብሽ ያለው ብዙ ትተዋወቃላቹና ሰይፍ ግን ጥያቄህ ምንም የቀረህ ነገር የለም እኮ
በጋራ የምትኖሩበት ዘዴ በጣም ይበረታታል ይሄ በውጭው አለም የተለመደ ነው በጣም ጥሩ ነው ራሳችሁን እስክትችሉ አብሮ መኖር በጣም ሊበረታታ ይገባል በርቱ 👍
ስይፉ እባክህን በጣም ፐርሰናል የሆኑ ጥያቄዎችን እየጠየቅ ሠዎችን አታስጨንቅ
ኤደን typical የሐረር ልጅ:: ግልጽነትሽ ለህይወት ያለሽ አመለካከት ድንቅ ነው:: ምኞትሽ ይሳካ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው:: በርቺ!!
በጣም ግልፅ ናት።
No makeup
No human hair
So beautiful
Cute sound
Well dress
Exactly
Ya
ሰይፊሻ ትንሽ uncomfortable የሚያደርጉ ጥያቄዎች ነበር ስጠይቅ የነበረው ቢስተካከል ለወደፊት ጥሩ ነው
ሰይፍሻ ኧረ ይችን ልጅ በጣም ወደድኳት ብስለቷ እርጋታዋ አስተሳሰቧ... ሁሉንም እንደሷ ያርግልን❤❤❤
ከዶቄት የፀዳ ውበት አለባበስ እንዲሁም ስርዐት ❤❤❤
what a humility, kindness, and maturity is this? ዘማሪ ብትሆኚ ድምጽሽ ዋው
ይህ ድምፅ አርግጠኛ ባልሆንም እስቲዲዬ ውስጥ ነው የተቀረፀ ነው ሚመስለው፡ የሚገርም ድምፅ ነው፡ አቦ ይመችሽ።
I know right
I was thinking the same thing.
በስማም የምር አንቺ ትለያለሽ የተለየሽ ሴት ነሽ እንዳንቺ አይነት አመለካከት ያለው ሰው ምንም መጎዳት የለበትም እንኮንም ከህይወትሽ ወጣልሽ እንደዚህ አይነት ሰው ኖሮም አይጠቅምሽም ደሞ እግዚአብሄር ይንቺን መልካምነት አይቶ ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው ባል እንደሚሰትሽ እምናልው ::
የድምፅሽን ነገር ግን ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም እንዳንቺ live ድምፁ የሚያምር አላየውም ባይም ድሞ አላቅም ያንቺን ድምፅ የምረሳው አይመስለኝም በርቺልኝ የኔ ሳቂታ ❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ድምፆዊት ነሽ ኤደን በተለይ በግል ዮቲዮብሽ የተለያዮ ዘፈኖችን ብታቀርቢልን እላለሁ ተአምር ነሽ...
ስይፉ ፋንታሁን.. አረ በመድሀንያለም.. የዛሪው ኢንተርቪው.. ብዙም አይስብም.. ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው .. ወጣቶች ናችው.. ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው.. በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ??
ዋል የ ኤደን ድምፅ መረዋ
አስቴርን ቁጭ... በርቺ @ በርቱ
ጎበዞች ከምንም በላይ.. ፍቅር
ሀያል ነው ወንድምነት እና እህትነት.. ከግዚያዊ ስሜት ይበልጣ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@@yodaheyoo-18 አሜን እህት.. ሁሌም .. ከሚጎዱት እህት @ ወንድሞቼ ጎን ነኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ሰይፉ ዛሬ በጣም የወረደ interview ነው ያደረከው ምንድነው ስለ ግል ህየወቷ ብቻ የምትተይቃት be professional በጣም ብዙ የሚጠየቅ ነገር እኮ አለ : ተመልካች ልምድ የሚቀስምበት አሁን እሺ ከዚህ interview ምን እንቅሰም : ኤደንን ግን አደነኳት : አንተ ግን ዛሬ 0/100
Someone had to say it, he keeps insisting on getting married and blah blah 🙄😤
ሰይፋ አኮ ስራው አሉባልታ እና ተራ ነገር ከሆነ ቆየ
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን አላህ ያሽርልን ❤🙏
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን❤❤❤
አሚን
አሜን አሜን
አሜንንንንን ተባረኪል አቦ
በድንግል ማርያም ደስስስ የሚል ኮመንት
አለባበስ ስነስርዓት ሁሉ ነገርሽ ያምራል ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ምርጥ ችሎታ አለሽ😍😍
የትኛው አለባበስ ነው ላንቺ ያማረው ባዶ ፀጉራቸውን እና አጭር ጉርድ የሚለብሱትን ማበረታታት የኛ ባሃል ሆኖዋል አላህ ይርዳን ቡዙ ሙስሊም ሴት እሂቶቻችን እየተበላሹ ነው ሀራም የሆነዉን ነገር አሪፍ ነው ብለን ማድነቅ ጡሩ አይደለም
@@moot5931 እደራሴ ሀይማኖት አይደለም ያደነኳት በብዛት አርቲስቶች እራቁታቸዉ ነዉ ሚወጡት ስለዚህ እቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ከመቼ ወዲህ ነዉ እነሱ ጸጉራቸዉን ተሸፍነዉ ሲዘፍኑ ያያሽ መቼም ሂጃብ ልበሺና ዝፈኝ አትያትም ጉድ እኮነዉ
መልክሽ ድምፄሽ ስብእናሽ ውብ ነሽ ቆጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ስይፍሻ ወዳጂክ አክባሪክ ነኝ እድሜ ከጤና ተመኝውልክ ከነቤተሰብክ ሰላም ለሰው ዘር ለአለም ሁሉ መድሀኒያለም ይስጠን።
አንቺ ቆንጆ ልጅ እደጊ በርቺ እግዚአብሔር አምላከ የርዳሽ አስተሳሰብሽ ሁሉ የበሰለ ነውና ቤተሰቦችሽም ይባረኩ፣ እነዚሕ ህልምሸን ለመሥበር የሚሞክሩትን አምላክ ልቦና ይስጣቸው። አቶ ሰይፉ እንደ ሁልጊዜው ተባረክልኝ።
EDEN =Your voices has miracle effect of evoking sympathy, Looks, Discipline, Sense of humor and Hard worker. Blessed by everything. your Biggest fan out there.
What a voice! What a politeness! What a maturity! What beautiful souls. Hats off for creating a unicorn of awesomeness, you two!😄
የኔ ቆጆ እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ ጣፋጭ ነው ከሄኖክ ድቁ አጭበርባሪ አፍቃሪ መሳይ የሴት ቀበኛ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
😂😂
She's undoubtedly a mature soul for a 24-year-old girl, and even her friend surpass the coolness bar. My respect goes for both of them. I'll definitely listen to her music; I'm already a fan.
Well put!
ቆንጆ ነሸ። አብሮ መኖር በእራሱ ትልቅ ተሰፕቶ ነው በርቱ። ህልማችሀን ያሳካላችሁ። "በርቱ ካልበረቱ አይባልም አንቱ " ።
"ሰው ደስ ይላል"
She's so pure❤❤
ኤደንዬ በጣም ደስ ትያለሽ! አንቺም ጓደኞችሽም እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ! ሁላችሁም እንዲ ተዋዳችሁ እየዘፈናችሁ እንደምትኖሩ ሁላችሁም ደሞ ለኢየሱስ ሕይወታችሁን ብትሰጡ ዘላለማቹን ታሳምራላችሁ; ለትልቁና መልካሙ እግዚያብሔር እየዘመራችሁ ብትኖሩ! ከዚ በበለጠም ሕይወታችሁ በማይጠፋ ተስፋ ደስታና ፍቅር ይሞላል!
ለፈጣሪ ውጪ የሚደረግ ዜማ ወይም ዘፈን መንግስተ ሰማይ አያስገባም መፀሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው:: ኢየሱስ ይወዳችኋል!
Tkikil 💯👌
Ewnet new
So much grace, so much talent. Look forward to hear more from you.
ዋዉ እናቴ ጥበብ ያለችው ካንቺይ ጋር ነው ጉልበት ያለው ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፕሊስ አብሮሽ ያለው ልጅ ግን ወበትሽ ነው አብራችሁ እደጉልን በርቱልን
You have the voice of an Angel. I love everything about you. Keep shining my dear. God bless you and your friends.
I am sorry you had to sit through and endure Seifu's interview, but you handled it like a pro.
Looking forward to hearing more from you. God bless. blessed
አስተዳደግሽ በጥሩ እንሆነ ያስታውቃል ስረሀትሽ ሲያምር ቁምነገርኛ ❤❤❤
እርግት ያለች ሴር ደስ ስትዪ የኔ ቆንጆ🥰
ፍቅር ናችሁ ድምፃዊ ብቻ ስትሆኚ አንደበተ ሩቱም ነሽ በርቺ ልጅነትሽም ደስ ይላል በርቺ ሌላው በጣም የገረመኝ የክሪዬ መልሶች እርጋታው ዋው በዚህ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር ናችሁ❤❤❤
ሰይፍየ ወንድምነት በመወለድ አደለም በጣም በጣም ምርጥጓደኝነት አለ እኔም ከእናቴ ልጂ የማለየው ወንድም አለኝ❤❤❤
ሙሉ ሰው ነሽ ፈጣሪ ከጤናና ስኬት ጋር ይርዳሽ ውዴ ለሁላችሁም
የአስቴርን የዘፈነ ሁሉ ልብ መብላት ያቅበታል👌👌 በርቺ 🙏
ዋው በጣም የሚያምር ድምፅ ከማስተዋል ጋር ከውበት ጋር ቆንጅዬ ነሽ በዝሁ ቀጥይ እንደ ባለ አእምሮ እንዳለው ማስተዋላችሁ ደስ ይላል ከጉደኘችሽ ጋር መልካሙን እመኛልሁ።
❤
ኤዱ ምርጥ ድምፅ አለሽ፤ እደጊ። በርቺ!!
ሰይፉ ቀለል ያለው፤ ቃለመጠይቁን ወድጄልሃለሁ። በዚሁ ይቀጥል።
wow amazing voice with beautiful soul, bless you
ሰይፈሻ እስካሁን ካቀረብከቸው ሠው ሁሉ 1ኛ እንደዚህ አይነት ልጅ ያብዛልን
እውነተኛ እድሜ ስትናገር የሰማሁት ይችን ትሁት ልጅ ብቻ ነው። የኔ ፍልቅልቅ።
በምን አውቅሽ
ዋው ሁለታችሁም አስተያየታችሁ መልሳችሁ በጣም በጣም በሳል ነው በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም 🙏🙏🙏❤❤❤
Wow, ሄደን አይሸሽም's voice is absolutely amazing! It's incredible to see someone with such talent. While it's a big statement to say they might replace the legend አስቴር አወቀ, there's no denying that ኤደን አይሸሽም is one of the best I've heard, and getting closer to the greatness of አስቴር አወቀ. Keep up the fantastic work❤❤❤
ውይየኔ ቆንጇ በጣምበጣም ደስ ትያለሺ ጥሩ ድምፂ አለሺ መድሀኔአለም አይለያችሁ በርቱ ደስ ትላላችሁ 🙏❤❤❤
አቤት ስይፋ እድሜ መጠየቅ ስትወድ እረ እህቶቻቸንን ተዎቸው
36:37 her voice 10/10 ❤❤❤
Why did you focus on her personal life this much?? She is very young and unnecessary to subject her to such scrutiny. Your interview should have just focused on her career. This was not a good interview at all!!!
የኔ እናት ደስ ስትል
She is so cool, mature and disciplined.
i am addicted to her voice - my God they both are pleasing to see and enjoyable, zein to listen to
በጣም ደስ ትላለች ልጅቷ አይዞሽ በርቺ ሲፉ እስኪ አንዳንዴ የመዳም ቅመሞችን አሰብ አርጋቸው በተረፈ ይመችህ 😊
she's on point 👌👌👌 በተለይ ስለመስፈርት ያወራችው 👏👏👏👏👏
እንደ መልክሽ ሃሳብሽም ውብ ነው አንድዬ የልብሽን መሻት ይስጥሽ በጣም ነው የወደድኩሽ 👌👌👌❤❤
ፍቅር እራሱ ችግር አለበት እቺን የመሰለች ልጅ ይጎዳል
ምን አይነት እሚያስደምም ድምፅ ነው
ሁለመናችሁ ስማርክ,,,,🙏🙏🙏
Oh wow if she got good lyrics and music she will rise easily
Very humble and gifted God be with you every single steps of your yours sister
Amazing voice ....go girl
Her voice is AMAZING ❤❤❤
ኤዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ከውበት ጋር እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሆን
I love the taste of your voice and your nice behaviour. I can not stop listening Aster's play of your msic. I delayed from my work because of your melodious voice.
ምርጥ ሃሳብ!!!ምርጥ ዘፈን!!! ምርጥ ድምፅ!!!
ኤዱ በጣም ገራሚ ሴት ይመችሽ ኣቮ መልካም ትዳር እንዳች የሚያስብ ባል ይስጥሽ እግዚኣብሔር ቆንጆ
ሰው እንዴት እንደዚህ ሙሉ ይሆናል? ቤተሰቦችሽ ጎበዞችም እድለኞችም ናቸው። በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
ሰይፉ አንተን ጨምሮ የሀገራችን ታዋቂ ሰዎች እድሜያችሁን የማትናገሩት ለምንድነው
She is so beautiful and talented
Great idea interpretation of Aster’s song
What a voice wow 🔥
አቤት ስረአት ፈጣሪ ይባርክሺ ሟልቶ ነው የሰጠሺ❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ምርጥ ሴት እደኔ መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ሴት መሆን ነው የምፈልገው እኔም ካነበብሽው አሜን በይ የበለጠውን የሚመወድሽን የሚያከብርሽን የሚሳሳልሽን ይስጥሽ የኔ ውድ ተባከኪ ደግሞ በተባረኩ ልጆች ቤትሽ ይሙላልሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አስደሳች ኢንተርቪው ሊሆን ይችል የነበረውን ስለ ፍቅር ደጋግሞ በመጠየቅ ረበሸው::
የኔ ውብ ስታምሪ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ እራሱ እድሜ አትጠይቃት አታሳቃት ስታወራ እራሱ አትጠገብም
such a killer voice, I'm blown away ❤❤❤
በጣም ተመችታኝ ነበረ .... እንደ መውደደ አርጎኝ ....ትዝ ሲለኝ ለካ አርቲስት ናት .... አርቲስት ደግሞ ሁሉም ሰው ስለሚወዳቸው ... ማን ይቃጠላል በኑሮም በቅናትም መቃጠል አልፈልግም .......ቁንጅናሽ ግን ወደር የሌለው ነው በተለይ ከለርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ::
The most innocent and humble soul. She is too young to expose in this industry. May God lead her life. Jesus loves you sister
how can i describe you OMG really you are the special one bravo ❤❤❤❤❤
Great girl. Excellent voice
Beautiful voice and beautiful interview❤
She is a good singer and you are right Sifesha, she looks like Amelestey! However, failure comes from strength and confidence minded! So sharing your weakness with others is it shows your stronger side and confidence.
Of course, in our culture we don’t hear tAlking about her/his weakness in front of others. Only gossiping or judgments.
But most brave people like her do not hesitate to saying it. So Good luck to you young lady and keep your head up. you are young and beautiful. On God’s time you will meet your life time soulmate.
ሰይፉ በዚህ interview የመጨረሻ የወደቀ የልጅቷን ስብእና ያልጠበቀ ነው ያደረከው ዝም ብለህ ስለ ግል ሕይወቷ ትቀባጥራለህ ስለፍቅር ሕይወቷ ስለ ጓደኛ ሕይወቷ አብረውት ስለሚኖሩ ጓደኞች በእውነት ድቄት የሆነ interview. ያደረከው ሙትቻ
Ya that’s too private eko sometimes seifu u aren’t professional 😮
ትክክል ምን አገባህ የሚመለከትህን ብቻ ጠይቅ ይቺን የመሰለች ልጅ አዛጋት ማነው የድሮውን የሚረሳ መላጣ
ውይ ነገር አሁን ምን አገባችሁ እሱ ከሙዚቃው መነሻ ነው ያወራው ከትላንቴ ድኛለሁ አለች ከዛን ጠየቃት
@@muktartube1326👍👍👍
Minew friend bf nh endy 😂
በጣም ግሩም ድምፃዊ ነች
ፈጣሪ ለ አንቺ የሰጠሽ ደስ የሚል ስብና ነው ዋው ሴት ልጅ የዚህ አይነት ስርዓት ሲኖራት በጣም ደስ የላል ሴfu ግን ትንሽ አግባብ ያሎነ ጥይቄ ነው የ ጠ የከው
ቁንጅና ጥሩ ድምፅ እና ርጋታን አሟልቶ ሰጥቶሻል አብሮሽ ያለውም ልጅ በጣም ረጋ ያለ ነው ንግግሩ ያስታውቃል
😂😂😂😂😂
ምርጥ አቀንቃኝ ሐሣብሽን ያሣካልሽ ❤❤❤ i love you both of them
Wow ,wow,wow Btam dessss yemel muisc and voice ynekonjo btam new yewededkulshe keep Going on ultacheum btam dess telalachu❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏 seyfuye Enamesgnalen❤🙏
Oh i loved ur music, u did a great job. U sound lovely. I hope all ur dreams come true.
ስይፉ ፋንታሁን ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው ወጣቶች ናችው ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ?
she has a great voice, live sound !
I don't know who the fifth member of your group is but looking at the characters of Eden, Neba, Kaleb, and Beti I think this group is full of more mature, decent, and calm members. keep up the good work and attitude.
cool . We need this kind of generation
የጎዳሽ ይጎዳ ብድሩ ይድረሰው የኔ ቆንጆ ጣዝማ ማሬ
ዋው በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለጊታሩም ተባረክ
የአለም ልጅ በርቺ የኔ ቆንጆ ል ጅ
እንደውም ከአምለሰት ሙጬ የበለጠ more አርቲስት አዜብ ወንድወሰንን ነው የምትመስለው😊
Tekekl
ጎበዝ ልጅ ነህ አንተም እና አምላክ ይርዳችሁ ሁላችሁም
በእውነት እንድትልቅ ሚድያ ያለውስው እንዲህ የወረደ ጥያቂ ያሳዝናል ምነይነት ጥያቂ ነውይህ ነውር ነውበጣም ወረድክ
they're very calm and mature
ምን አይነት ታምር ነው wow👏👏👏👏❤️🔥
ድምፅሽ ቆንጆ ነው በርች
አመለጥሽው የምር በጣም በሳል ሰው ነሽ ሰይፉ በጣም ነው የምወድህ ትልቅ ቦታ አለኝ ላንተ
ጓደእነትና ፍቅር በፍጹም መለያየት ያለባቸው ባህሪያት ናቸው። አለበለዚያ መተማመን ሊጠፋ ነው።
thank you seifu አችን።
ደስ ትላላችሁ ❤ ጎበዞች ❤