ህይወት በቃኝ ብዬ መሞትን ምርጫዬ ያደረኩባቸው 3 ጉዳዮች ገጥመውኝ ነበር … ሁሉም ያልፋል ክፍል 2 | Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 25. 11. 2023
- ላቤን ጠብ አድርጌ እየሰራሁ ነው አሁን ያለሁበት ላይ የደረስኩት … ምንም አይነት ሱስ የለብኝም
ህይወት በቃኝ ብዬ መሞትን ምርጫዬ ያደረኩባቸው 3 ጉዳዮች ገጥመውኝ ነበር … ሁሉም ያልፋል ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
ዘርሽ ይባረክ የትግራይ ህዝብ የክፋ ቀን ድምፅ የሆነች ሰው በሌለበት ሰው ሆና የተገኘች እንወድሻለን የልጅ አዋቂ
Ya and she's amhara and know that everyone is not the same
ትክክል እፍፍፍፍ እኔም ከዛ ቡሀላ ነው በጣም ያወኳትና ያከበርኳት ቬሮኒካ ቆንጆ ❤❤❤👍
በትክክል ቬሪዬ እንወድሻለን❤
betam enwedshalen ke tgray❤❤❤
blame it on tplf not on anyone..
አሜን ቤሮኒካ በመዝሙሩ እንጠብቅሻለን❤❤❤ እመቤቴ ትርዳሸ
አሜን
Ateredam , !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
መዝሙር መቀለጃ አይደለም !!!
አዳነ ተካን የማይወድ ሰው የለም....ምርጥ ሰው ነው....ሲያወራም፣ሲዘፍንም የሚወደድ ሰው ነው
የኔ እናት የዋህ ነሽ😊 ከንግዲ ስለ እናትሽ ስትጠየቂ ምንም አትበይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት 🤲 እኛ ሰዎች ስንባል ስለሰዉ ስሜት አንጨነቅም የቆየ ነገር እየመዘዝን የሰዉን ህይወት መበጥበጥ አብሶ ደሞ በዚ ሾል ሚዲያ ሰይጥነናል😢
ቪዮ ከዚህ በኋላ ስለእናትሽ ለሚጠይቅ ጋዜጠኛ ጀርባሽን መስጠት ነው ቆጆ
Exactly yehe hulu leman asefega😢
ትክክል አያስፈልግም የኔ ቆንጆ❤❤❤
Yes
Awo
ለምን ?
የኔ ፍቅር ዘማሪ ሁነሽ ለማየት ያብቃን❤።አሜን
የተገፉ የተናቁን የተጠሉን ሚያከብር የወላድተ አምላክ ልጅ ያነግሳል ወደድኩሽ ክብር በይ ከዚ በላይ ❤
የዚች ልጅ ጥንካሬ 🙏 ዘፈን አልወድም ግን ስሰማሽ ዛሬ ❤❤አጀብ ነው የኔ ሴት❤
መዝሙሩን እንጠብቃለን፡፡የሰው ልጅ የተፈጠረበት አላማም ምስጋና (ዝማሬ )ስለሆነ ሀሳብሽን፡መድሀኔ አለም ያስፈፅምልሽ፡፡ለዚህ ላበቃሽ አምላክ ለመዘመር ቀጠሮ አያስፈልገውም፡፡ባይ ነኝ፡፡የአባትሽን እድሜ ያርዝምልሽ፡፡
የዘፋኝ interview ሊያዩ ገብቶ ይህ ሁሉ ምርመፃደቅ። ሰው ተሰዶ ሲሰቃይ እንጅ ሰርቶ ሲያፕፍለት አትወዱም። በዚ ኑሮ በከበደበት ዘመን እንደ አፄ ቴወድሮስ ጊዜ ታስባላችሁ።
@@RiversideUSA ምንድነው የምትቀባጥረው?
መዝሙር የሀጢአት መዝጊያ በር አይደለም ።
ምን ችግር አለው በንስሃ ከተመለሰች
አናስገባም፡ሰርገኛ ልትል ነው?
ምነው ከፋህ?
ይቅርታ መዝሙሩን ትተውልሃለች፡
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለአባትሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ጀግና አባት ነው ያለሽ ስታለቅሽ ይከፈዋል
የዛሬ አመት ፈጣሪ አግብተሽ ልጅ ታቅፈሽ ሀሳብሽ ተሳክቶ ያሳየኝ ፈጣሪ እመቤቴ ከመልካም ሰው ይስጥሽ የኔ መልካም ጎበዝ ሴት 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
ቬሮኒካ እንዲህ ግልጽና ፈታ ያለ ቃለመጠይቅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤️❤️❤️
የእኔ ቆንጆ ሀኪም ቤት ሁነሺ የፖሰትሽውን ፎቶ አይቼ ልብ ተሰብሯል እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢እውነት ነው አባትነት እዲሁም እናትነት መውለድ በቂ አደለም እኔም እዳንች በ8 አመቴ ነው አባቴ እያለኩ ያደኩትን ሰው የእጀራ አባትሺ ነው ተባልኩ አባትሺ ነው የተባልኩት ሰዎየ በጣም ሀብታም ነው እና አምስት አይረዳኝም. ነበር አሁን ለቁም ነገር በቅቻለሁ. ❤❤
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ለቤቱ አገልጋይ ያድርግሽ ❤🤲🤲🤲 ቤተሰብሽን መውደድሽ ደግሞ እጅግ ያስደስታል ❤
የዚችን ልጅ ፍላጎት ድንግል ማርያም ታሳካልሽ፤ መድኃኒያለም ይባርክሽ!
እውነት ነው እናት መሆን ብቻ በቂ አይደለም አይዞሽ በርችልን
አባትሽ ጀግና ነው እድሜና ጤና ይስጠው🙏 አዝማሪ መሆንን እንደ ስድብ የሚያይ ሰነፍ ገልቱ ካለ ዘሩን ያንዘርዝረዉ።
Amen 😂😂
የጠራሽው መድኃኔዓለም ረድቶሽ ዘማሪ ሆነሽ ለምስክርነቱ ያብቃሽ ❤ስለእናቷ በጣም ተጎድታለችና በፈጠራቹ ኮሜንት ላይ የሚጎዳ ነገር አትናገሯት እሷንም ሆነ ሌላ ሰው የሰው ቅስም የሚነካ ነገር አንናገር Please ያለፈ የሰው ታሪክም ተዉ ወገን እራሳቹን አድኑ በትንታ ለምታልፍ ህይወት😢
አሜን ይርዳት
ደስ የምትል ልጅ❤❤❤ አባት ያሳደገው ልጅ በራስ የመተማመን ብቃቱ ልዩ ነው አባትሽን ያኑርልሽ🙏🏾❤️❤️❤️
Exactly ename abata naw yasadgy
በጣም
እኔም እናት እያለኝ አባት ያሳደገኝ ነኝ ክብር ለደጋግ አባቶች ይሁን🙏🏾❤️
ewnet new abat kemnm belay yehiwot mesmern yemyasyz bemnm ena bemanm endatbeger yemiaderd yeras metemamenn yemiawers lyu stota new.
thank you my dad love you for ever.
@@Evahewi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አዝማሪነት ክብርነው ምንድ ነው ጉድለቱ ሠውነን❤ ፈጣሪ እናትሽን ልቦና ይሥጣት🙏 አባትሽ ሽአመት ይኑርልሽ❤❤🙏
አዝማሪ ሌባ መሰላቸዉዴ ሰዉ ምን ነካዉ
አባትሽን በእድሜ በጤና ያቆይልሽ😍አንዳንድ አባቶች ከእናት በላይ ናቸው😘👌
ልጅነትሽን የዋህነትሽን ቅንነትሽን አየሁት
አይዞሽ በርቺ
ፈታ ያልሽ ነሽ ደስስ ትያለሽ❤ እግዚአብሔርን ማክበርሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ቀናይነት እና ፍፁም እምነትሽ ደስስ ይላል!
ባባት ያደገ ልጂ እናት እናትሺ ነኚ ብትል ፍፁም እንዳባት አሳዳጊ አትህንም ያባት ፍቅር ልዩ ነው ! 🙏🏾✌🏽🕊️
ጀግና አባት ነው ያለሽ ❤❤❤
የመዝሙሩን ነገር አስቢበት ያመመሽ ለምክንያት ነው እባክሽ ፈጣሪ እድል እየሰጥሽ ነው እማ ተማራበት😢😢 እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው
እየዘፈኑም እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚቻል እንሆ ፥
- በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …. ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖
የኔ እናት በጣም ውስጧ ተጎድቷል😥ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ስኬትሽን እያሳየሻቸው ነው በርቺ ቬራዬ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማደንቅሽ💙
የኔ ቆንጆ እንደዚህ የዋህ መሆንሽን አሁን ነው ያወኩት ጀግና ሴት ነሽ ቬኖርየ 😍😍😍😍😍
This interview made me your fan.. you are a genuine person ❤❤❤
The same here
Omg me too she so humble and genuine
not only u i am also here. i really loved her
በጣም ጀግና ነሽ እግአዚብሄር ይርዳሽ።
❤❤ አይዞሽ ወልደሽ በልጆችሽ እናትነትን ታይዋለሽ በጣም ድንቅ ነው እናትነት እሷ ናት ክብር የቀረባት አይዞሽ ዋናው አንቺ ደህና አባትሽ ደህና 🎉🎉🎉❤❤
ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል በፊትም አከብርሽ ነበር አሁንም ይበልጥ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ውዴ❤
የኔ ኮጆ ደእስ የምል አደበት ነያስብሽ ሁሉ ነይሳካልሽ ጌቲን የታመነ ያለበት ይደርሳል አሜን
ሳታውቁ ያወራችሁ የተሳደባችሁ ሁሉም በውስጡ ብዙ ቁስል አለው እና ይቅርታ ቬሮኒ አንወድሻለሁ❤❤
ቬሮ አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ የምር በርቺ❤❤❤❤
አትስሚያቸው ውዴ😍
ቤሮኒካ አዳነ ጀግና ነሽ
Be Strong 💪😘
❤❤☝️👍👏👏👏💪💪
ቬሮኒካ በዚ ድምፅሸ ብትዘምሪበት ጥሩ ነበር የምታመሰግኝው ፈጣሪ ሰትዘምሪለት በምሰጋና የጉደለሸን ይሞላልሻል ፡፡ ልክ እንደ ዘፋኝዋ ሰላማዊት ይዋንሰ ከሙዚቃሆቼ ቦአላ ዘማሪ መሆን ነው የምፈልገው የምትሉት ለሰው እንጂ ለፈጣሪሸ ቀጠሮ አያሰፈልግም የኔ ቆንጆ አለም ከንቱ ናት ግዜሸን ለመዳኒሐለም አድርጊው የጉደለሸን ይሞላዋል፡፡ፈጣሪ ጤናን ይሰጥሸ❤
አዝማሪነት ጥበብ ነው 😍😍😍 አይዞሽ
እውነት ነው ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ የለም ይህው አልፎ ዛሬ እዚህ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ ይመስገን 🙏
ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል
የልብሽን መሻት እግዚያብሔር ይሙላልሽ። አሜን
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት እንጀራ ይስጣቹ🙏🙏❤
አሚን
አሜን
Amen
እንዴት
Amen
እግዚአብሔር ፍላጎትሽን ያሳካልሽ እኛም ለእግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ለማዳመጥ እና አብረን ለመዘመር ያብቃን::
አስተዋይ ግልጽ እና ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነች። ትባረክ።
የኔ የዋህ በጣም የዋህ እኮ ነች እመብረሀን የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ የመጀመርያዋ ፈርያ እግዚአብሔር ያለዉ የምፈልግ ያልሽ አንችን አየሁ ሁሉም በገዘቡ ነዉ ፍቅርን የሚለካዉ የኔ ዉድ በዝማሬ እንጠብቅሻለን እመብረሀን ትርዳሽ
ወይኔ ቬሪዬ ማርያምን በጣም የዋህ ነሽኮ የእውነት በቃ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ስስ ነሽ ፈጣሪ በልጅ ይካስሽ የኔ ውድ በጣጣጣጣምምምም ነው የምወድሽ 😍😍😍
ዋው እህቴ እንዴት ያለሽ የዋህ ና ግልጽ ሰው ነሽ የወደፊት ህይወትሽ የምትደሰችበት ህይወት ይሁንልሽ በዚህ ሞራልሽ ቀጥይበት እግዚያብሔርም ይረዳሻል ❤
እኔ ይሕችን ልጅ ስሟ በአንዳንድ ነገር ሲነሳ ነው የምሰማው እዚሕ ያለሁበት አገር Dallas መጥታ ልትዘፍን ነው ተብሎ ታመመች ሲባል ግን እግዚአብሔር ምሕረት ያርግልሽ አልኩ ጌታ ያግኝሽ እግዚአብሔር በእውነት ልብን ያያል እግዚአብሔርን አባቴ ብሎ የሚጠራ ሰው ( እውነት አባትነቱ የገባው ነው )ከ17 እስከ18 ደቂቃ ያለው ንግግሯ እየሰማዃት ሳላስበው እንባዬ ዱብ አለ አስለቀሰኝ ንግግሯ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሱ ክብር የምትዘምሪበትን ፀጋ ይስጥሽ ዘፈን ሐጢያት መሆኑ ሲገባሽ እግዚአብሔር ከውስጥሽ ዘፈንን መውድድንና መዝፈንና ቆርጦ ይጣልልሽ
ለክብሩ እንድትዘምሪ አንደበትሽን ለሱ ክብር ይለውጠው ይቀድሰው❤🙏 19:57
ቬሮኒካ እንዲህ ቆንጆ ነሽ ለካ!! ሜካፕ የለ ዱቄት የለ፤በዚ ቸኮሌት ፊትሽ ላይ እንደፈለግሽ አልቅሰሽበት እንዴት እንደሚያምር 👍😃
She is so genuine and authentic!!
I love your personality...አባትሽን አመስግኚ አትቆጪ በእናትሽ...የሰው ልጅ አስተሳሰቡ የሚገነባው በልጅነቱ ነው...ኮንፊደንስሽን እና ይሄን ፐርሰናሊቲ የሰጠሽ አባትሽ ነው...እናትሽ አጠገብሽ ብትኖር ኖሮ በእርግጠኝነት እንደዚህ አይነት ፐርሰናሊቲ ላይኖርሽ ይችላል
የኔ እህት እውነት መድረክ ላይ ሳይሽ የወረደ ማንነት ያለሽ ለራስሽ ክብር የሊለሽ ትመስይኝ ነበር ግን ስሰማሽ አስተሳሰቢ ስላንች ተቀየረ ንፁህ እና መልካም እንደሁንሽ ታስታውቂያለሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
ንግግርሽ ሁሉ ብዙ መልዕክት አለው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔ ጨዋ እግዚአብሔር ይምረትሽ የቤቱ ናታኒም ያርግሽ ቨሮ እሱ እኮ አያልቅበትም የኔ ቀበጥ ❤️❤️❤️❤️
አልሀም ዱሊላህ እን በል ሁላችንም😢 እኔ ፊቴን ታጥቤ ስወጣ ኩላሊቱን ሚታጠብ ስንት አለ እኔ እና እናንተ እንደልብ ስንቀሳቀስ እግር የሌላቸውን ደሞ እናስብ 😢
እውነትሽን ነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ❤❤
እውነትሽ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
She embraced life's journey despite the pain, shining authentically through her words. Keep smiling, pursue your passions, and remember your uniqueness has something valuable to offer the world
I love her authenticity ❤❤❤
More blessings Veronicaye
Very well said ❤️
ያከበርሸው አምላክ ከዚህም በላይ ያክብርሸ ትህትናሸና ቅንነትሸን ያብዛልሸ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏
😂😂😂😂😂😂😂 በዘፈን ያክብራት ቅዘታም ያንችስ ይባስ😂😂😂
ነገርን እንደ ጋሪ ፈረሰ ፊለፊት ከማየትና ለሰድብ ቀመሮጥ እይታሸን አሰፊ (አሰፋ )ወገኔ ማሰተዋሉን ያድልሸ ያድልህ
@@linaenuofficial9919😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኣዝማሪነት ክብረት ነው ።
የእውነት የፈጣሪ አገልጋይ ፥አመስጋኝ ሆነሽ ለማየት ያብቃን!!!
ፈጣሪ ጠንካራና ብልሕ አስተዋይ ሊያደርግሽ ስላሰበ ነው በዚሕ ሑሉ አስቸጋሪ መንገድ ያሻገረሽ ፥አይዞሽ!!!
ገና እንደአልማዝ ዕንቁ ለብዙዎች ታበሪያለሽ፥የሌሎችን የሺዎችን ሕይወት ትቀዪሪያለሽ!!!ዕድሜ ጤና ይስጥሽ!!!ዕድልሽ ከዚሕ በሗላ ብሩሕ ነው!!!ፈተናሽ አበቃ!!!አንቺን እንዲሕ ሊሠራ ፥አሳለፈሽ በዚያ ሑሉ መከራ!!!✍
ነገሮች ሑሉ ለበጎ ነበሩ!!!አይዞን!!!የእኔንና የሌሎችን አስቸጋሪ የሕይወት መስዋዕትነት ለወላጆቻችን እየከፈልን ያለነውን ብታዪ ደግሞ "እኔ መቼ ተፈተንኩ ትዪ ነበረ!!!
ያውም እንዳንቺ የእናትነት ፍቅርን በደንብ ላልሰጠችኝ እናቴ የአባትነቱን ፍቅር ላልሰጠኝ አባት የሰጠኹት ክብር ፥ለእናቴ የከፈልኩት መስዋዕትነት፥ያቺ የከፈለች ሴት የእኔን ልጃቸውን ታሪክ ብትሰሚ ምንኛ ትፅናኚ ነበረ?!
አሑንም በከባድ ውስብስብ ፈተና ውስጥ ነኝ!!! በዚሕ ውስጥም ሆኜ እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእኔ ውስጥ ሆኖ ፈጣሪ የሆነ ድንቅ ስራ እየሰራ እንደሆነ ይሰማኛልና አመሠግነዋለሑ!!!
እመብርሐን አማለደችኝ!!!
አፅናናችኝ!!!
ደገፈችኝ!!!
ነገን የተሻለ ለሌሎችም የተሻለ መንገድ እንዳቀና ፈጣሪ እያበረታኝ፥ብዙ ነገር እያስተማረነኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!!
አይዞን እንበርታ!!!
እኛ የተሻልን ሆነን መገኘት አለብን ማሰብ ለተሳናቸው ወላጆቻችን፥ማሕበረሰባችን ፥የትኛውም ሰው ሑሉ የተሻልን አስተሳሰብና መልካም ስራ ይዘን መገኘት፥ክፉን በበጎ መመለስ የተሻሉ መልካም ሰዎችን ለመስራት የእኛ ሐላፊነትን እንወጣ፥የክርስቶስ ነገር ከገባን!!!
እግዚአብሔር ይማርሽ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዘመንሽ ይባረክ !!!!!!
ብዙ አርቲቶች ታዋቂ ከሆኑ በኋላ መናፍቅ ሆነዋል ተጠንቀቂ እንዳ ያስቱሽ እህቴ የአምላክ እናት ከአንቺ ጋር ትሁን🙏🙏
ሰይፍሻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለመልካምነቱ ያልተነገረለት ልደታማርያም ዘመንህን ትባርክልህ
❤❤❤❤ግን እንደ ቬሮኒካ ያለ ሀገር ወዳድ ህዝብ ወዳድ አለ በመዝሙር ብትመጭ ይበልጥ እንወድሻለን ❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሴይፍ እንኳን በሰላም አንተም እህቴም በሰላም መጣችሁ በማለት ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ትምህርት የምትሰጡን ባለቤቶችም ሰራተኞች አንተንም ልጅቷንም ሳላመሰግን አላልፍም እና በጣም የልጅትዋ ሰሚት እኔ ደግም የሷ አይነት በእንጀራ አባት ብዙ እናቴ እኔም ብንሰቃይም ግን በአሁን ሰዓት አሜረካ በአትላንታ ምድር እኖራለሁ በአባቴ የመናዊ በናቴ ኢትዮጵያዊ የምኖረው አሜሪካ እናቴ መታ እዚህ ታማ ኢትዮጵያ ውሰጥ ብትምትም በሃገርዋ ይሁን ብዬ በካንሰር በሸታ አላህ ነብሰዋን የጅነት ያድርግልኝ እና የሷ ታሪክ በሙሉ ተገልብጦ የኔ የእውነት ታሪክ ነው ትንሸ የኔም ከበድ ይላል ግን እሷን ሰሰማ ሰሰማት እንባዬ መቆሚያ የለውም ልቤን ነካኝ እናት አባት ሸንታቸውንም ቢሸኑብን ለነሱ ምንም ብታደርግ ከፍለን አንጨርሰውም በተለይ የእናት ነገር እና አያችሁ ሰንት አይነት አባት አለ ሰው አባት ኩፍ ይላል ኩፍ ሆነውም አባትና እናቴ ቢኖሩ ይህ ሁሉ በእንጀራ አባት በጎልበት አይሆንም ነበር ደግምም ሰንት የእነጀራ አባት እናት ሌላም ጥሩ አለ ሁሉንም ማለት አልችልም ግን የደረሰበት እንደ እሷ እና እኔ በጣም ያማል ሰዎች ሆኖም ለአላህ ሰጥቸዋለሁ እኔ እንዳለችው ለፍቼ ከዜሮ አሁን እሰከአለሁበት ደርሻለሁ የኔ ታናሸ እህት ብዬ ልጀምርና ሰይፍ በጣም ያማል ይህ አይነት ታሪክ ይህች ልጅ ይህ ሁሉ ሆነሸ ለዚህ አለም በቃሸ ዛሬ ውድ አባትሸን ሰታሰጠሪ በማንነትሸ ሳታፍሪ በጣም የጀግና ልጅ ነሸ ሳይሸ ባለቅሰ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የውሰጤን የልጅነቴን ሰየደረሰብኝን ተናገርሸ ጭንቅላቴን መታሸው ግን ከሁሉ ያደነኩሸ የአላህን ሰምበየተናገርሸ ቁጥር እሱ አለኝ ማለትሸ ተሰፋ ሳትቆርጪ በሱ ተመክተሸ ለዚህ በቃሸ እና ለአባትሸ መከታ ሆንሸ ጀግና ሴት አለ ለካሰ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገው ጥሩ ያወራል ሰለ ቤተሰብ አንቺም ምንም ብታደርግ እናት እናት ነች ገበነዋን አሳልፈሸ አልሰጠሸም ምንም ብታጠፋ እናት እናት ነች ገነትም የሚገኘው ከእናትና አባት ነው የአንቺ አይነት ልጅ ባህልዋንና ቤተሰብ የእንጀራ እናት አክብረሸ እህቴ ብለሸ መናገር የጨዋ ልጅ ነሸ ሰንቱ እህትና ወንድም ለገንዘብ ለሃብት ብሎ በሚያሰገድልበት ዘመን አንቺ ጥሩ ንግግር ተናገር ሁሉንም ለአላህ ሰጪው አላህ ከፍ አደረገሸ ከፍ በይ በሂወቴ የዚህን አይነት ታሪክ አልሰማሁም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ነው እናትሸ እናት ነች ምንም ብትሆን እናትሸ ነች ሁፍ ብለን መናገር እንኳን አንችልም እናትና አባት የምመክርሸ እህቴ ሁሉንም ትተሸ እንደኔ ሳያመልጡ በፊት ይቅርታቸውን ተቀበይ ቢበድሉሸም ለምን የእናትና የአባት ምርቃታቸው ለ ልጅ ልጅ ይተርፋልእና ይህ ያልኩሸ የአላህ ቃል ነው የኔ አይደለም አንቺም የተባረክሸ ማንነትሸን ፈልገሸ እናት እንደ ልጅ ባታደርግም በማህፀንዋ ተሸክማ ለፍታ ወልዳሻለች ሁሉንም ለአላህ ሰጭው ሰትወልጅ ለካ ይሄ ነው ወይ እናትና አባት ትያለሸ ትንሸም ቢሆን ሰታውቂው እናትም ባደረገችው ትፀተታለች እንዳይመሰልሸ እና እህቴ አይዞሸ በይ ለናትሸም ነገ የዘራነውን እናጭዳለንና ምነው እናቴ አባቴ ኖረው ሸንታቸውንና አረቸውን በሸኑብኝ በጣም ሳያመልጡሸ ሁለቱንም ይቅርታቸውን ተቀበይ አንቺ በጣም ጎበዝ ሃይማኖትሸን የያዥ ልጅ ተደሰትኩብሸ አባትሸም ትልቅ እድሜና ጤና ይሰጠው ከእናትሸም ጋር አላህ ይቀላቅልሸ የአንቺን ታሪክና የኔን ታሪክ እድሜ ሰቶኝ በመፀሃፍ እናሳትማለን ይህ የምልሸ የእውነት ታሪክ ነው ልክ እንደ አንቺ እኔም አንድ ወንድም ከእናት ነው እና ለንብረት ለሃብት ተብሎ ወንድምሸ አራት ሰው ያጣሁ ነው አንድ ቀን ይህ ታሪክ አላህ ካለ አሜሪካም ሆንኩ የመን ወይም ኢትዮጵያ በኢወት ካለሁ ከአንቺ ጋር ይህን ታሪክ ቁጭ ብለን እናወራለን እውነት ሴይፍ ኢቢኤሰ በጣም ጀግኖች ኢቢኤሰ ይህን ሰላቀረባችሁልን እናመሰግናለን አይዞሸ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ እናትሸም ልቡዋ ተመልሶ ልጄ ብላ ፀፅትዋት ባረገችው ነገር ትክሰሻለች ግን እናት እናት ነች አይለወጥም ሰውች አባትና እናት የፈለገ ቢያደርጉ ቂም አይያዝም እሺ ለልጆቻችን ፊት መጥፎ ነገር አለመክተት በተለይ በልጅነት ልጅና ሸማግሌ የያዘው አይለቅም ታሪክሸ ታሪኬ ነው ግን ይህው አልፍ በአሁን ሰዓት የአራት ልጆች አባት ነኝ ከአገባሁ ሰላሳ አንድ አመት ሦሰት ድሬ አንድ ቀርቶኛል ያ ሁሉ ሰቃይ ከአንቺም የበለጠ አሳልፊ ለብቻዬ የአባቴ ሃገር የመን ሄጄ ለዘር ማዘር ተርፌ ለኢትዮጵያ ን ተርፌ በመጨረሻም ከየመን ወደ አሜሪካ በዲቪ መጥቼ ዜግነት ይዥ አግብቼ ልጆቼን አምትቼ ለዚህ በቃሁ ሁሉ አለፈ እኛ ካለን ሁሉ ይሆናል በየሄድኩበት ሃገር እናቴን ይዤ ሃብትም ሆነ ያደረጉኝን ኢትዮጵያ ትቼ ተመልሼ አላውቅም ካለየመን በስተቀር ሁሉ ቤተሰቤን ኢትዮጵያ ቀብሬ እና አንድ ቀን ይህ ታሪክ በአንቺና በኔ ለትውልድ የሚጠቅም ፊልም ይሰራበታል አላህ ይጠብቅሸ አሁንም ከአላህ ጋር ሁኝ ግዴለሸም ጥሎ አልጣለንም የደሃ ልጅ ሁሌም ድህነታችንንና ማንነታችንን እንኮራለን በጣም አደነኩሸ ብዙም ባዝን የምታኮራ እህት አለኝ አልኩ አባትዋን ያኮራች ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ግን ማን እንደ እምዬ እና አብዬ መከታወቼ ናቸው የምኮራባቸው እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ እና አባትዋን ቤተሰብዋን ያሳደጉሸን በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ማን እንደ ቤተሰብ ይባል አይደል ሰይፍ በጣም የማመሰግነው ይህን ፁፍ ኢቢኤሰ ሆነ ሌላም ያነበበ ለልጅትዋ አድርሱልኝ ይህን ቃል እድሜ ከሰጠ እኔና አንቺ በኢቢኤሰ ሰም ፈልምም መፀሃፍም አሰርተንና አሳትመን በኢቢኤሰ ሰም ለደሃ ልጅናለተቸገረ ሰው ይሆናል ለሰው ልጅ ለዚህ ጄኔሬሸን ትልቅ ትምህርት ይሆናል በተለይ ለአባት ለእናት ለእንጀራ አባትና እናት የሚሆን ትምህርት አሰተማሪ ነው አለ ደግም ም ከእናት አባት የበለጠ በጎረቤት በጓደኛ አድጎ ለቁም ነገር የበቃ ሁላችሁንም በአላህ ሰም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ አንድ ሰው መጥፎ ሲሰራ እኛ ጥሩ መመኝት ባዶ ተወለድን ባዶ እንሸኛለን ይዘን የምንሄደው አንድ ጥሩ ሰራችንን ነው አላህ ሲፈቀድ ሁሉ በሰሃቱ ይሆናል ሁሉ ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገረችንን ሰላም እመኛለሁ
batm yamigrm tarik naw sew lak fatari kayz yamyichl nagr yelm lant yadrs amlk lanym yidrs
ane yamgny ba arb hagr naw ba madm kushin
ይሄ ድምፅ ተጠቀሚበት ቬሮኔክ ልዩ ነዉ ድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኝበት በተስፋ እንጠይቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️❤️❤️
Share God's Word
2ኛ ቆሮንቶስ 6
2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል
The best interview for the year!! Saifu, Veronica!
እመአምላክ የአምላካችን እናት ወደቤቷ ትጥራሽ የልጁን ምስጋና የምታቀርቢበት አደበት ታርግልሽ አሜን ውድድ መሀተብሽን ጥብቅ ውበትሽ ነውና ደሞም ሲያምርብሽ መሀተብሽ ቃልሽ ተሳክቶም እደምናይ እዳቺ አንጠራጠርም የልቤሽን መሻት ይሙላልሽ አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር በደንብ ያያል እውነትሽን ነው በልፋትሽ በጉልበትሽ ያገኘሽው ሀብት ነው ዝናሽም በላብሽ ነው የአባትሽም ምርቃት እረድቶሻል በርቺ 🎉🎉🎉❤❤
she is so honest and genuine
የኔ ቆንጆ ግልጽነትሽ ደስ ሲል የምታምኘው መድሃኒ አለም ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ ለአባትሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ🙏❤😍😘
አንዳንዴ የቤተሰብን ችግር ልብቻን ውሰጥ ይዘን እንኖራለን ብናለቀስ ብናነባ እንኳን ልብ ውስጥ ተቀርቅሮ አልወጣ ያለ ጥቁር ድንገይ አይነት ስሜት ነው ያለው የመታፈን አይነት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ጀግና ነሽ የኔውድ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ይማርሽም የልፍተሽን ዋጋ ይክፈልሽ መድሀኒያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንቺ ታድለሻል የአባት ፍቅር እንኳን አግኝተሻል እኔ አለዉ አይደል የናትም የአባትም ፍቅር ያማላቅ😭😭😭😭💔💔💔💔💔
ድሮ በደፈናው አሁን ግን አወኩሽ የምር big respect
🥺🥺እግዚአብሔር ያድርግልሽ 🤲🥰 በርቺ ደሞ ደስ ሚለው🥰🥰 ልጆቹ ጎበዞች አዳነ ታድሎ የዋህነቱን አይቶ በልጆቹ ይካሰው 🤲
የዘፈን ፀጋ እና እውቅና ከእግዚአብሄር አይደለም አትሳሳቺ ከዚህ አለም ገዢ እንጂ....ጌታ ይርዳሽ እና ዘምሪለት መፅሀፍ ቅዱሱንም በርችበት የሚለውጠው እሱ ነው
በእውነት እንደዚህ ያለች ወጣት በስራ እምታምን ህይወቷን ታግላ እዚህ ያደረሰች ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያ አፍርታለች አንቺ ለሁሉም ወጣቶች ዓርዓያ የምትሆኚ ነሽ እናትሽ ደግሞ አጠገብሽ ባለመሆኗ አንቺ የበለጠ በራስሽ እንድትተማመኚ ሆነሽ አድገሻል ከአሁን በኃላ ከእናትሽ ጋር እንደእህት እንዱጓደኛ ሆናቹህ ቀሪውን ህይወታቹህን ብታሳልፉ ዱስ ይለኛል። ለአባትሽ የሚገባውን ክብር ስሉሰጠሽ ደስ ብሎኛል።
የጎቴ ልጅ የኔ የዋህ ጠንካራ ፈጣሪ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ❤
እንደ ድሮን ሁሉም ቦታ አለሽ
ሚሚስ፣ ቪ ላውንጅ ፣ ውቤ በረሃ ጎበዝ ነሽ።
I have Respect for you 🙏
በጣም የዋህና ግልጽ ነሽ. ሰው ሁሉ የሚመኘው ባህርይ ነው. እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃሽ 🙏
ቦታ አትስጫቼዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርግጥ የናት ፍቅር ከባድ ነዉ
የአኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለመዘመር ያብቃሽ❤🙏🙏
Every women artist need to learn from her. Veronica you are brilliant humble kind, keep it up. Proud of you!!!
የኔ እናት አይዞሸ ቀጣም ነው ያሰለቀሸኝ ልቤን የነካሸው ያሳለፍሸው እይወት ያሳሰዝናል መዳንያለም የልብሸን ሁሉ ያሳካልሸ ❤
የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያምንየመሰለች እናት❤ አለሸ ለምን ታለቅሻለሸ አይዞሸ እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሰሸ ለምሰጋና ያብቃሸ 🙏በዝማሬ ያገናኝን እግዘአብሄር የጠፋውን በግ ሊፈልግ ነውየመጣው
How genuine she is i felt ashamed for my self for judging her before
Me too
me neither 😢
ሰይፉ በሚዲያዉ ላይ ለሳየኸዉ ብቃትና ፅናት ልዩ ክብር አለኝ::በእርሻ ኢንቨስትመንት ላይ ብትሳተፍና ከሶስት እስከ አምስት አመት ባለዉ ጊዜ ለመሳይ መኮንን ቦታህን በልዩ ስነስረአትና ሲመተ በአል ብትሸጋገር ደስ ይላል::የሚዲያዉ ፔሌ ነህ...ቬሮኒካ ይመችሽ
Veronica, you have such matured taughts and confidence.... Thank u and God bless you.
እናትሽ ለራሷ ነው የቀረባት አንቺ ኢንሻ አላህ አንቺ እናት ሆነሽ ፊሊንጉ ሲገባሽ የቀረባት እሷ እንጂ አንቺ እንዳልሆንሽ ይገባሻል ❤❤❤
እኔ በጣም የማደንቅሽ ለ አባትሽ ያለሽ ፍቅር ብቻ ያስደስተኛል
እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ካንች ጋር ይሁን እህቴ የእናትነትን ፍቅር ለልጆችሽ ይስጥሽ የውስጤን ነካሽው❤
የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ አይዞሽ 🥰🥰🥰🥰🥰 አባትሽን የማትሶላ እድሜ ያድርግልሽ and also I really like your confidence ❤❤😊
በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር የበለጠ ከክብርሽ ጋር ያቆይሽ ያንቺ ቁስል የጉዳዩ መንገድ ይለያይ እንጂ ሁሉም ጋር አለ ሐሳብ ልብሽን ይሙላልሽ ሰይፍዬ እባክህ በስደት ኡጋንዳ ላለነው ኮንሰርት አቅርቢ በላትና ታግዝ በዚህ አጋጣሚ እመቤቴ ማርያም የእናትሽን ቦታ ትሞላለች ጥሩ እናትም ትሆኛለሽ ግን እኔን አግኝኝ እባክህ ሰፉ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች፤ አታልቅሽ እሽ እኛ እንወድሻለን።
She is brilliant and intelligent. Keep it.
I feel something positive about your heart ! You have such a beautiful soul! Many times As you called (mentioned ) God’s Name Hope God will bless you with good husband and kids and you will be good wife and Mom❤❤❤
Wow I am so proud of you You such amazing strong keep shining!! . You good example ok don’t judge the book by the cover .keep shining queen
ኣዝማሪነት ማለት ብዙ ትንተናና ርቀት መሄድ ሳያስፈልግ በቃ ሞያ ነው ‼️ Period
የዚህ ጥበብ ሞያ ያለው ሰው ደግሞ እንደማንኛውም ሰው የሚተዳደርበት መተዳደርያ ስራው ይሆናል ማለት ነው። ዋናው ቁምነገር ሞያ ይከበር ነው❗️
ስለዚህ ቬሮኒካም ኣዝማሪነት ልክ እንደ ሮያል ፋሚሊነት ኣስበሽ ምን ብትይ ጥሩ ኣዝማሪ ፋሚሊ ❤
አዝማሪነት ለዘላለም ይኑር
ጤና ይስጥልኝ እህቲ እህቲአሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
አንች እናትሽ ብትክድሽ በእግዚያብሄር ከበረሻል ፈጠሪ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ጀግና !!!
መልካም የዋህ እና ቅን ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ እወድሻለሁ የልብሽን መሻት ሁላ ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ❤🙏
እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃሽ