ተወዳጁ ድምጻዊ ከሞት ተረፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 59

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 3 dny +16

    ርዕሱ እንዴት አሰደነገጠኝ ብልግና ነው
    ቴዶዬ የሸገርዬ ልጅ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤🙏

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Před 3 dny +1

      ምንም ብልግና የለውም እውነት ነው

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Před 3 dny +8

    ቴዲዮ እንኳን ተረፍክ። ጎበዝ አርቲስት ነህና ልናጣህ አይገባም

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl Před 3 dny +4

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፈክ ቴዲዮ💚💛❤🙏🎉🎉

  • @Befike_React
    @Befike_React Před 3 dny +13

    s ebs famil tade እኳን በሰላም ተረፈክ
    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @elsatarikuelsatariku9133

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈ ቴዲዬ ተመስገን

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 Před 3 dny +2

    እንኳን አተረፈህ🙏🏻 ልቤ ስጥቅ አለ የሀገሬ ልጅ ኑርልኝ ወንድሜ🙏🏻

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 3 dny +4

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ ❤❤❤

  • @utopiatube6293
    @utopiatube6293 Před 3 dny +8

    Teddy Yo የአራዳ ልጅ

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara Před 3 dny +4

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 3 dny +1

    አይዞህበርታወንድሜአበረታቱኝላልከንእናበረታታው

  • @sarahj4895
    @sarahj4895 Před 2 dny

    Teddyo I’m happy you’re survived God protect you everywhere you go I’m big fun and you’re the best take care my brother.

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před 13 hodinami

    እንካንተርፍክ.ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před 3 dny

    I’m happy that he’s fine.

  • @yonag7651
    @yonag7651 Před dnem

    Glad you are ok!!!
    You said It is June 20th
    is not it is June 10th

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso Před 3 dny +1

    ቴዲ ዮ እንኮን እግዚአብሔር ኢራዳህ 😢❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Před 2 dny

    ዝንኛ ነው ያልከው 😂😂😂😂አይ ሰይፉ 😂😂😂

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui Před 2 dny

    ቴዲ ዮ እግዚያብኤረ እኮን አተረፈክ ፈጣሪ መልካም ነው

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Před 2 dny

    Tedyo jegna❤

  • @user-on9ut6gr8n
    @user-on9ut6gr8n Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 dny

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፈው

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 3 dny +4

    ደነገጥኩ ርሱን አይቼ በስማም

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 Před 3 dny

    This is Oakland brother be careful!

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 Před 3 dny +1

    It's everyday life in America 🇺🇸 shooting everyday news 💔

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 3 dny +6

    አፈርበላ አሰደነገጥከኝ

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Před 3 dny +2

      ገሎ ማንሳት ምንድነው አፈር ብላ ብሎ መደንገጥ

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp Před 3 dny

      @@mimialex2514 ጋዜጠኝው እርሱሳይ ደነገጥኩ

  • @user-nu9dt8tf1g
    @user-nu9dt8tf1g Před 3 dny +2

    ሰይፍሻ አብዱ ኪያር በጣም ከስቱዋል ምን ሆኖ ነው አሞታል ወይ ወይስ መቀነስ ፈልጎ ነው አሳውቀን በፈጣሪ ባባዬ እንዲ ነበር የከሳው ሲታመም ሳትነግሩን ሞቱን ነገራቹን😢abd ን አቅርበክ ጠይቅልን ስለሁኔታው እባክክ ሰይፍሻ

    • @SevenApp21
      @SevenApp21 Před 3 dny +2

      ሟረተኛ

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy Před 3 dny

      Seksu mekera sewefru mekera

    • @user-nu9dt8tf1g
      @user-nu9dt8tf1g Před 3 dny

      @@SevenApp21 ተሳስተካል ወንድሜ የስድብ መንፈስ የተወጋ ይሁን

  • @tesfayetabotamha3715
    @tesfayetabotamha3715 Před 2 dny

    My brother back to jesus!!!

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před 3 dny +4

    እንኳን አተረፈህ ግን ዘፈኑ ላይ ሹት ምን ይጠቅማል

  • @Mella341
    @Mella341 Před 2 dny

    አይ ሰይፉ ...🤏❔
    ቴዳ እንወድሃለ👌!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Před 2 dny +1

    😅😅😅he acted like a gangster until the real gangs showed up and show them how it is.kzenam hula

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Před 3 dny

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @alula2825
    @alula2825 Před 2 dny

    ምነው አካበዳችሁት የእለት ከእለት ህይወታችን ነው

  • @Lilianjoye
    @Lilianjoye Před 2 dny

    June 19

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 2 dny +1

    Juneteenth Is On Dé 19th Not 20🤷🏽‍♀️ #Yo

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 Před 3 dny +1

    Yene sakita wondme enkuwan fetari aterefek sew Hager woteh satker

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ማህሰኢድ

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 3 dny

    እንኳን አተረፈህ ግን ሰይፉ ህዝብ ስለ አንተ አስቦ ጠይቅልን አለኝ ሲልህ ቢያንስ የተጨነቀልህን ህዝብ አመሰግናለሁ ማለት ነበረብህ ብዬ አስባለሁ

  • @bettylv518
    @bettylv518 Před 3 dny

    June 20 sayhon 19 nw

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቤትቲኤልቪ፭፻፲፰

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 dny

      በ ጁን ፲፱ ፣ ፲፰፻፷፭ ዓም. ወደ ፪፻፶ ሺ የሚጠጉ ባሮች ፡ በቴክሳስ ግዛት ውስጥ ነፃነታቸውን ያገኙበት ቀን ሲሆን ፡ አራት ዓመታት የፈጀው የአሜሪካን የእርስ በርስ ጦርነት እንደ መደምደሚያም ሆኖ ይቆጠራል።
      የአሜሪካን ሕገመንግስት፡ በ፲፫ ኛው አንቀፅ ማሻሻያም መሠረት ፡ ባርነት በሕግ የታገደው ፡ ከስድስት ወር በኋላ በ ዲሴምበር ፮ ፣ ፲፰፻፷፭ ዓም. ነበር።

    • @bettylv518
      @bettylv518 Před 3 dny

      @@TruthEz nobody cares with the letters okay

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 3 dny

    አትዝፈንአንተዘፋኝለቀረፃውጥተህፈጣሪከሞትካስመለጠህይሄመልእክትነውሌላስራቀይርዘፋኞችመንግስተሰማያትአይወርሱምብሏልየእግዚሃብህርቃልቀሪዘመንህንለሰይጣንአትዘምርለእግዚሃብሄርለሱተገዝተህታዘህኑርብትሞትእንኳንየዘለአለምህይወትአለህህወደፊጣሪቅረብአለምትሰጥናትነሳሃለችአትሞኝ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 3 dny +1

      ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦
      ነገር ግን ፥
      - “ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔

    • @KibromYohannes-pr4yk
      @KibromYohannes-pr4yk Před 2 dny

      ​@@user-ie7cf5cw1t በማይኮ ማይክ ጥርስ ነው እንዴ የፃፍሽው😂😂

  • @abgospelmusic7748
    @abgospelmusic7748 Před 2 dny

    ዮ አየክ አንተ ትክክለኛ ሂፓፕ አርቲስት መሆንክን የምናረጋግጠው ከጋግስተር ጋር አገናኘክ ታድያ አንተን ጥበብ ጠርታክ የለ ...አንተ ጀምረከው ሂፓፕ በአማርኛ ይመችክ

  • @yilikalsemuniug3067
    @yilikalsemuniug3067 Před 3 dny

    Bemote

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk Před 3 dny +1

    First viewer me 💪

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 dny +1

    ይሄኔ መርቅኖ ይሆናል ምን እንደሚመስል ጫታም 🤨🤨

  • @gosateferi1793
    @gosateferi1793 Před 3 dny

    የአብይ አህመድ እርግማን ምልክት ነው ይቅርታ በል ያለበለዚያ ዋ

    • @user-kp1mi1uk2h
      @user-kp1mi1uk2h Před 2 dny +1

      ሰይጣን 💀
      እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ❤