Sunday with EBS: Entewawekalen Wey / እንተዋወቃለን ወይ EBS Special Show

Sdílet
Vložit

Komentáře • 690

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 4 lety +33

    ዮኒ በማሸነፉ ደስስስ ብሎኛል ደስ ያለው ላይክ ላይክ በማድረግ ደስታውን ይግለፅ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 4 lety +6

    እንደ ዮናስ ያለ ሰዉ በአገራችን ላይ ቢበዙ እንዴት ሰላም ነበር ሥርዓቱ ለሰዉ ያለዉ ክብር በሚያቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ሁሉ አገሩን ታሪኩን የሚወድ ሰዉ ባለቤቱ እድለኛ ነሽ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @user-go3nf3qd5x
    @user-go3nf3qd5x Před 6 lety +145

    ዮኒ ለሚስትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

    • @abebechgetay8980
      @abebechgetay8980 Před 6 lety +1

      Sabila yemaryamlij የኔ ቆጆ ለኛም እንደዚህ አይነት ባል ይሥተን

    • @user-go3nf3qd5x
      @user-go3nf3qd5x Před 6 lety

      አሜን የኔ ቆንጆ

    • @ahmedsami7348
      @ahmedsami7348 Před 6 lety

      Sabila yemaryhhhamlij

    • @user-tp2ig4mq1t
      @user-tp2ig4mq1t Před 4 lety

      ግን ያለባበሳቸዉ ነገር በስማም

    • @seblistars9721
      @seblistars9721 Před 3 lety

      በጣም ደስ ይላል የዮኒይ እወድሀለሁ

  • @tu1262
    @tu1262 Před 6 lety +54

    ጅግናው ኣትሌታችን ገብረእግዚአብሔር ከነ ክብርትዋ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Před 6 lety +3

    ዮኒ ትህትናህ እና ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @yonasyonas2476
    @yonasyonas2476 Před 6 lety +28

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው መቋረጥ የለበትም ሀናም በጣም ሲበዛ ሀይለኛ ጋዜጠኛ ሆናለች መድረኮንም በጣም ነው ምታደምቀው በፊልሙ እየተደነቅነ በዚህ በጉዋሮው ከች አለችልን ተባረኪ ሀሪፍ ዝግጅት ነው!!!!

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 4 lety +1

    የምር ዮኒ ትዝታችን በEBs ስታቀርብ የደስታ ስሜት ውርር ነው የሚያረገኝ ምክንያቱም የሀገር ፍቅር አንደነታችን መልካምነታችን መቻቻልንታችን የአባቶቻችን ታሪክ አረ ስቱን ዘርዝሬ ዘልቀዋልው ኡፍፍ ብቻ ሀገሬን እና እዝቦቺን አላህ ይጠብቅልኝ የመጣውን ብሽታ ያሳልን ዘር ቆጣሪ ለሀገሬ ክፉ የሚመኘውን ከምድረ ገፀ ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ክፉ ብላ በአለም ዙርያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vw5zv6zm8g
    @user-vw5zv6zm8g Před 6 lety +3

    የወናስ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ሲል

  • @user-zd4vy9jy6g
    @user-zd4vy9jy6g Před 6 lety +22

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @tesfshmimucvvv6835
    @tesfshmimucvvv6835 Před 6 lety

    ዮኒ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g Před 6 lety +1

    በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው ይመቻችሁ

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 6 lety

    ዋው አዲስ .ፕሮግራም ነው ..ደስ.ይላል.ቀጥሉ...ደባሎች አልገባኝም

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v Před 4 lety

    እንትዋውቃልን እንኳን በሰላም መጣችሁ እና ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት እሚን

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 6 lety +1

    በጣም ነው የተመቸኝ ፎረግራሙ ሀንዬ ምርጥ ስው በጣም ቅዱስ አስብ ነው ያቀርብሽው ትልቅ ትምህርት ነው ባለትዳሮችንም ላላገቡትም በጣም ይመቻል ቀጥይበት

  • @messiyonastube6113
    @messiyonastube6113 Před 6 lety

    አዝናኝ እና ደስ ሚል ፕሮግራም እናመሰግናለን

  • @lilililingshe6284
    @lilililingshe6284 Před 6 lety +30

    አቦ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሀንዬ በርቺይ

  • @selamhailuhailu8806
    @selamhailuhailu8806 Před 6 lety

    Haniye konjo Des yemil chewata newu egzabihar kefekedewu enem agbcha kebale emetalewu haniye konjo tebareki

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 Před 6 lety +2

    Wow betam arif new thanks ebs tv

  • @user-mc3ky2od9l
    @user-mc3ky2od9l Před 6 lety

    ዋው ሀኒቾ ስውድሽ እኮ እስት ከእኔ ጋር መቅረብ የምፈልግ ካለ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት ስመለስ ነው ታድያ

  • @mesfinshemlash4526
    @mesfinshemlash4526 Před 6 lety

    this is the best progeram that i have ever seen it able to change my perciption aboute merrige

  • @Hana-dr4kh
    @Hana-dr4kh Před 6 lety +2

    Betami des zebli eyu ketselulu hani shikor

  • @onegodisjiseslove4846
    @onegodisjiseslove4846 Před 6 lety

    Im Eritrean I Love This Program Nice

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 Před 6 lety

    Wow thankes ewunetim enitewawekalen

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 6 lety

    በሳቅ.ፍርፍር አደረጋችሁ...ዋው። ቀጥሉበት።ስምሽን።አስተዋውቂን
    አዘጋጃቹን.ሽልማቱን.ቀድመሽ።ብታስታዊቂ.አሪፍ.ነው...

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 6 lety +6

    ሀኒቾ sweet😍😍😍 በጉጉት ነበር የምጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው 👌👌

  • @user-uh6ob7fb8v
    @user-uh6ob7fb8v Před 6 lety +1

    ዋው በጣም ደስስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት !!!

  • @user-uw8ze7of6g
    @user-uw8ze7of6g Před 6 lety +4

    wow ምርጥ ፕሮግራም፡ነው እዉነት ለሁላችንም ይጠቅማል እንተዋወቃለን ወይ ሃኒ ስወድሽኮ

  • @user-ib2wx4bi3g
    @user-ib2wx4bi3g Před 6 lety

    I 'm from Eritrea I can't write amharic that is why am writing English right now to aprricate the the show , you konw what if this show was runing by other person it would't be good as much as now she is perfcet host , thanks to her she always make my day I like her alot she is funny , hambel and smart . She knows how to ask how to talk , she is ameazing and she a great actros too! Love Hanna .

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 Před 6 lety

    ዋው ደስ የሚል ከሁሉም በላይ ፕሮግራም አዝናኝ ዋው ሀንዬ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @haanaahaanaa6417
    @haanaahaanaa6417 Před 6 lety

    ዘመን ለሰይ ድብን ነው ምታርጊኝ ቅጥል እዚጋ ደሞ እዴት እደወደድኩሽ የኔ ማር እድሜና ጠና ተመኝቼልሻለው የኔ ውብ

  • @erilovegigi4112
    @erilovegigi4112 Před 6 lety +1

    Waw I'm form eritrean ፕሮግራማቹ ወደድኩት ደስ ይላል በርቱ

  • @fetumhabesha1932
    @fetumhabesha1932 Před 6 lety

    ደስ የሚል መዝናኛ ወደድኩት 😍😍

  • @yemifekadu6465
    @yemifekadu6465 Před 6 lety

    I love your show and you are my favorite actor

  • @kng4900
    @kng4900 Před 6 lety +18

    አይጥማ ከለር ተመችቶኛል

  • @fatumaseid2173
    @fatumaseid2173 Před 6 lety +97

    ሀኒ ስወድሽ

  • @user-ij5kg8cw5c
    @user-ij5kg8cw5c Před 6 lety +1

    ቅቅቅቅቅቅቅ ደባሎች ተመችቶኛል አሪፍ ፕሮግራም ነው ሃኒቾ በርቺ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 Před 6 lety +5

    በጣም ደስ ይላል

  • @rachelrachel701
    @rachelrachel701 Před 6 lety

    arif idea new keep it up .love it

  • @kedirwollo8967
    @kedirwollo8967 Před 6 lety +1

    ከምር በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እኔም ከባለቤቴ ጋ ከቺ እላለሁ ኢንሻአላ

  • @user-eh6yy3qj4q
    @user-eh6yy3qj4q Před 6 lety

    የሄ ፕሮግራም በጣም ዝነኛ የሆነ ነው
    በዚህ ኣገጣሚ ሃንየይ በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ የማደንቅሽ
    እኔ ዶሞ ከስደት ተመልሴ ከውድ ፍቅረኛይ እመጣለው

  • @user-ro3kq5vt6j
    @user-ro3kq5vt6j Před 5 lety

    ዮኒ ማኝ የሆለታ ልጅ አመል የለውም አትልም ሀንዬ ይመችሽ አቦ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 Před 6 lety +1

    Wow Arif program new agebecha emetalew

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 Před 6 lety +5

    ሀና በጣም ነው እማድንቅሽ ይህን ጨዋታ ባንች ስለቀርበ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እማየው

  • @user-ng1ik3lb7g
    @user-ng1ik3lb7g Před 6 lety +1

    የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው ሀኒ ቀጥይበት ማሬ በርችልኝ

  • @user-rp8fk8hl1q
    @user-rp8fk8hl1q Před 6 lety +1

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @user-yj3fv9db9z
    @user-yj3fv9db9z Před 6 lety +1

    በፍቅር የምሾፈዉ ሾዉ እናመሰግናለን ሀኒቾ

  • @sebleseble4040
    @sebleseble4040 Před 6 lety

    ደ ስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ነው

  • @romakonjo3168
    @romakonjo3168 Před 6 lety

    Wow yemchachu arif program nw

  • @deretade9710
    @deretade9710 Před 6 lety +1

    ቀጥሉበት አሪፍ ትምህርት አለው ግልፅ እንድንሆን ይረዳናል

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l Před 4 lety +1

    ዬኒታ ስነ ምግባርህ ደስ ስትል ሰላምህ እደ አሸዋ ይብዛ

  • @tirhasgebremeskel8742
    @tirhasgebremeskel8742 Před 6 lety

    Btam des yemil program new👍

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 Před 5 lety +43

    ኧረ ተይ ሀኒቾ ተይ ደግሞ ኪሱ ውስጥ ስንት ብር ይዟል እያልሽ ሌባ ልታዘርፊያቸው ነውደ ሆ
    በነገራችን ላይ እወድሻለሁ ሀኑ

  • @user-od9rn8cf4n
    @user-od9rn8cf4n Před 6 lety

    ሀኒ በርቺ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥይበት በርቺ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety

    ምርጥፕሮግራነው
    እናመሰግናለን

  • @fjf1878
    @fjf1878 Před 6 lety +1

    betam arifi new gini sew bizu edezi ayeneti edelesegegn metekeme yemifeligi bizu sew ale lemisele kedisebe wecii bihon belelekilili wisitime edi ayeneti wididirochi binuru betem arifi nebire gn min yeregele hulum adisaba wisiti hon bin

  • @titizeray1335
    @titizeray1335 Před 6 lety

    ሁሌ የምወደው ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ሱስና ኣዳነች

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 Před 6 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 Před 6 lety

    በጣም አሪፈ ፕሩገራም ናው ቀጥሉበት

  • @helenberhe3646
    @helenberhe3646 Před 6 lety

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራሙ ነው ሀኒዬ ስውድሽ 😍😘💖💘

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c Před 6 lety

    ምርጥ ፓሮግራምነው ቀጥሉበት

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 4 lety

    እናመሰግናለን በጣም ሃንየ ስወድሽ

  • @alimtgstu250
    @alimtgstu250 Před 6 lety

    Hana yena konjo libsochun betam yamral

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Před 2 lety

    ዬኒኒኒ ሰው አክባሪ በጣም ደስ ትላለህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ይመችህ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 Před 6 lety +3

    በጣም ደስ ይላል የምር

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 Před 6 lety +3

    I love ❤️ this program but I’m single

  • @aleweyashlema2007
    @aleweyashlema2007 Před 6 lety +1

    ዋው ደስ ስል አዝናኝ ነው

  • @hfgy6584
    @hfgy6584 Před 6 lety

    Wowwww edat dase yelal banatachu enanm Asatefug

  • @suprman3929
    @suprman3929 Před 6 lety

    Wow betame dese. Yemile programe nwe hanicho

  • @tgabera6489
    @tgabera6489 Před 6 lety

    ተመችቶኛ እሄ ብሮግራም ስውድሺ

  • @habeshnagn2219
    @habeshnagn2219 Před 6 lety

    Wowwww hanecho mirt program naw katiyebat

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 6 lety +4

    ቁጥራቸው ስንት ነው በሞቴ

  • @rahma5861
    @rahma5861 Před 6 lety

    የዉነት በጣም ፈታ ያረጋል

  • @bruickworku1230
    @bruickworku1230 Před 6 lety

    Des yelal teyakochu gin more yestekaklu.....like tshafe beketer melew teyake mehon yelebetm

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 Před 6 lety

    ዋው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @meronhailu9045
    @meronhailu9045 Před 6 lety

    Congar yoni

  • @selamhailuhailu8806
    @selamhailuhailu8806 Před 6 lety

    Yene Mar hanichu betam newu yemwedsh yene Mar chewataw temechegn

  • @tig4420
    @tig4420 Před 6 lety +1

    woow arif new sosi sewadshi eko

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep Před 6 lety

    አዝናኝ ነው ቀጥሉበት በርቱ

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 6 lety

    እናመሰግናቸዋለን

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s Před 4 lety

    ጥሩ ቆይታ ነው ዮኒ ሳቅህ ደስ ይላል

  • @YUi-wo4eg
    @YUi-wo4eg Před 6 lety

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት ነው ይበል ብለናል

  • @mahletbyene5411
    @mahletbyene5411 Před 6 lety

    Arife program new berce yene konjo

  • @user-il4ko8zv2z
    @user-il4ko8zv2z Před 6 lety

    ደስ የሚል ፕሬግራም ነው በርቺ ደግሞ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @semiradamo3128
    @semiradamo3128 Před 6 lety

    ድስ እሚል ፔሮግራን ነው ድስ ሲል

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety

    ገብረእግዚአብሔር ጀግናችን ዬናስ ከነፕሮግራምህ ውብ ስታምሩ ሁላችሁም

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 Před 6 lety

    ምርጥ ፕሎግራም ነው

  • @user-ef7rb2mx8u
    @user-ef7rb2mx8u Před 6 lety

    ሠላማቹሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ሀኒ ማር

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 6 lety

    Arfe programme naw hanye barche ❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 6 lety

    Wow Hani good job!!!!

  • @zdaazedo6365
    @zdaazedo6365 Před 6 lety

    wow bexam arif new

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    woooow batmam Dasi yelali የርቀት የላችሁም ወይ

  • @user-cd1kw4ks2c
    @user-cd1kw4ks2c Před 6 lety +7

    ዮኒ&ቢቲ እንኳን ደስ አላቹ....ሀኒዬ እናመሰግናለን

  • @ggfg2426
    @ggfg2426 Před 6 lety

    በጣም ደስየሚል ኘሮግራምነው

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 6 lety +5

    እውነት ሀኒ ኘሮግራምሽም አንችም በጣም ደስ ይላል እኔም አገር ቤት ብሆን ከባሌ ጋር ዱቅ ነበር እምለው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @hana7abachye75
    @hana7abachye75 Před 6 lety

    ዩኒ ያገሬ ልጅ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ሰው

  • @zinetlovetube6166
    @zinetlovetube6166 Před 6 lety

    Selekachibun lakulen

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 Před 6 lety +16

    የአሜሪካን ኢባሲ ጥያቄ አስመሰልሽው ነገ ደግሞ ማታ ስትተኙ ያረጋችሁት ፓንቶ ፓንቱ ምን አይነት ነው ትይ ነው ጉድ ዘንድሮ

  • @mekidesmeri1663
    @mekidesmeri1663 Před 6 lety +5

    ሃንየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 6 lety

    Wuye Betam Azenaghi beFiker yemetay program new

  • @wesenbelay9443
    @wesenbelay9443 Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል ይቀጥል