እንተዋወቃለን ወይ /Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,2K

  • @user-jd7ju7gd5x
    @user-jd7ju7gd5x Před 5 lety +270

    እስቲ እንደኔ ስደት ስልችችችችትያለውና የአረብ ልጅ ጩህት ስልችችችችትያለው የቤተስብ ናፍቆት ለ6አመት ያንገበገበው ኖሮ ከዛሬ ነጌ ይሞላል እያለ ሚንከራተት ማን ነው ላይክ

    • @alauddin504
      @alauddin504 Před 5 lety

      አይዞን የኔቆንጆ አድቀን ይስትካከላል እኔ 7 አመቴ የባስ አለ

    • @amaramaramar6253
      @amaramaramar6253 Před 5 lety

      አይዞሽ ማር

    • @kebretkebret5128
      @kebretkebret5128 Před 5 lety +2

      እኔም ሰልችቶኛል ግን በፈጣሪ ፍቃድ ኢትዬ ልገባነው 2ወር ቀረኝ

    • @messyhailegebriel1617
      @messyhailegebriel1617 Před 5 lety

      Ayzosh konjit hulum yalfal

    • @user-gl5ce5fz3u
      @user-gl5ce5fz3u Před 5 lety

      እኔም ልክ እዳቺ 😢 የልጆች ጩኸት ሲቀር

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l Před 5 lety +306

    ያላገባችሁ አግቡ ይላል ስደት አግብቶናልል!!!

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +24

    በቃልና በህይወት ሆነሀል ምስክር
    እንደ ፀሐይ አበራህ በእግዚአብሔር አገር
    ሰማያዊ ነህ እንጂ አይደለህም ምድራዊ
    ገብረ መንፈስ ቅዱስ ርዕሰ ባዕታዊ
    የአባታችን በረከት አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

    • @user-lv7gc9jb1z
      @user-lv7gc9jb1z Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አብነመንፈስ ቅዱስ ባለንበት ይጠብቁን

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

    • @user-rz2bz1io9m
      @user-rz2bz1io9m Před 5 lety +1

      አሜንንንንንንንንንማሬ

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 Před 5 lety

      @@user-rz2bz1io9m አሜን አሜን አሜን

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 5 lety

      Amene
      Amene
      Amene
      Amene

  • @bestlyrics3599
    @bestlyrics3599 Před 5 lety +34

    Nadia yene konjo endet tamerialesh eski Nadia konjo Nat yemil like

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +1092

    ያላገባችሁ ብቻ ላይክ አድርጉ ልቁጠራችሁ😉

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 5 lety +57

    እንኳን ደና መጣሽ ሀንቾ
    ትክክል የሚል ላይክ ግጩኝ
    ወንዶች ለመዋሽት ሲፈጠሩ
    ሴቶች ደግማ እነሱን ለማመን
    ተፈጥረናል ውይይይ የኛ ነገር

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 Před 5 lety +187

    ሀና የምትወዱ ላይክ ግጬኝ

  • @leahsukran4576
    @leahsukran4576 Před 5 lety +59

    ፍቅረኛ የሌላችሁ ግጩኝ ብቸኛ እዳልሆንባችሁ

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +88

    መልካም እለተ ሰበት
    ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ የደስታ ህይወትን ይስጠን የእኔ ዉዶች
    በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 5 lety +35

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን
    የድንግል ምልጃ እና ፀሎት አይለያችሁ
    መልካም ዕለት ሰንበት እያልኩኝ
    ሀኒ የምትወዱ Ike's

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 Před 5 lety +114

    በ2011 ማግባት ያሰባቹ ብቻ like እያረጋቹ አፅናኑኝ
    እኔጋር እሚመጡት ደሞ ባል አይሆኑም ምን ይሻለኛል

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v Před 5 lety +16

    ክክክክ በሳቅ ገደሉን እኮ የመካከሎች ሲያምሩ በእውነት አብሶ ሴቷ💓💓💓

  • @ghg7238
    @ghg7238 Před 5 lety +246

    እንካን ሰላም መጣሽ የኔ ማር ሀኒ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ አንደኛ ነኝ

  • @user-ql6ig2ib6j
    @user-ql6ig2ib6j Před 5 lety +28

    እስኪ ሀኒን እደኔ የሚወዳት ስው ላይክ አሳዩኝ ዘመን ላይ ደግሞ የምታናዳችሁም ላይክ ግጩኝ

  • @user-po4xi9py6s
    @user-po4xi9py6s Před 5 lety +49

    ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ
    ያላገባነው ሳሊህ የሆነውን ይወፍቀን
    ትዳር የኢማን ግማሽ ነው።

    • @fgggp6yhh991
      @fgggp6yhh991 Před 5 lety

      Amiin😍😍😍

    • @shituhabib9758
      @shituhabib9758 Před 5 lety +1

      አላሁምመ ሪዝቅኒ ተዉበተን ነሲአንተ ቀብለን መውት አሚንንንን

    • @sophiyaali695
      @sophiyaali695 Před 5 lety +1

      @@shituhabib9758 ሀኒ በጣም ይደብራል የዛሬው ጤያቄሽ

    • @user-sr6wh4nb5f
      @user-sr6wh4nb5f Před 5 lety

      አሚንን ያረብ ይወፍቃቹ

    • @user-sr6wh4nb5f
      @user-sr6wh4nb5f Před 5 lety +1

      @@shituhabib9758 አሚንን ያረብ

  • @user-ij6lh2xb1l
    @user-ij6lh2xb1l Před 5 lety +2

    ወይኔ ቀደሙኝ ሃናዬ የምወድሺ እባክሽ ፕሮግራምሽ አይለቅ ከስደት እስከምወጣ አዝናኝ እና አስተማሪ ስለ ፍቅራችን ግልፀኝነት የሚያስተምር ፕሮግራም ነዉ ሃኒዬ አድናቂሽ ነኝ ከመዳም ተደብቄ የማየዉ በጉጉት የምጠብቀዉ ነዉ በርቱ ኢ ቢ ኤስ እናመሰግናለን

  • @user-mk1pg2tj3z
    @user-mk1pg2tj3z Před 5 lety +102

    እስኪ የኔ መሰሎች ያላገባችሁ ላይክ ግጩኝ ልያችሁ

    • @zx5066
      @zx5066 Před 5 lety +1

      አይዞሽ አንድቀን እናገባለን

    • @dydhwjf9891
      @dydhwjf9891 Před 5 lety

      Dfhjjhoyt

  • @user-jr4oy7uq9w
    @user-jr4oy7uq9w Před 5 lety +337

    *ሁላችሁም አረብ ሀገር ትመጣላችሁ ዝነኛ ሸቃላ ሀብታም ትሆናላችሁ ምክንያቱም ሽልማቱ wifi ነዉ ይምጡ ይሸለሙ በዛዉም እንተዋወቃለን ወይ እንባባል😜*

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 Před 5 lety +7

    አለባበስ ሢገለጠ ሙሰሊም ላደረከንአላህ አልምዱሊሃ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +1

    "ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን"
    ተጠንቀቁ ለይምሰል እንዳይሆን ፍቅራችሁ ከልብ ይሁን

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 Před 5 lety +8

    ሀኒ ቀን ታዝናኒን አለሺ ማታ ታቃጥይናለሺ በዘመን ለማንኛውም ሠላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-eh8lx1xy7j
    @user-eh8lx1xy7j Před 5 lety +175

    አላሁመሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @umuharuntube5155
      @umuharuntube5155 Před 5 lety +4

      ሱብሀነክ ላኢላሀኢለላህ
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @mohamm1038
      @mohamm1038 Před 5 lety +4

      ሱብሀነክ ላኢላሀኢለላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-jf5ih3gs5i
      @user-jf5ih3gs5i Před 5 lety +4

      ስለላ ዋለይ ወሰለም

    • @user-gf8xg1zd8u
      @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +4

      አሏሁመሶሊ ወስሊም አላ ነብይና መሀመድ ጅዛኪአላህ ውዴ

    • @user-eh8lx1xy7j
      @user-eh8lx1xy7j Před 5 lety +3

      @@user-gf8xg1zd8u ወኢያኪ ሁቡ

  • @user-kt6cn4lf3f
    @user-kt6cn4lf3f Před 5 lety +13

    ተምሬ ነበረ እስከ ዘጠነኛ
    ድግሬዬ መጣልኝ
    ያረብ ሰራተኛ
    እንደው እንደ እኔ ሸቃላ የሚባል ስም የሰለቸው ማነው ውይይድይይይይ
    የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነውና በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እወዳችኋለሁ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 5 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንተዋወቃል ወይ ምርጥ ፕሮግራም ነው ክክክክ የቦነስ ጥያቄዋ በጣም ነው ያዝናናን

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q Před 5 lety +77

    ኮመታተርች ውስጤ ናቹ
    የምትወዱኝ እወዳቹሀለው የምጠሉኝንም እወዳቹሀለው መብቴ ነው

    • @FasiNico
      @FasiNico Před 5 lety +1

      የኔ ቆንጆ

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q Před 5 lety

      Fasi crochet የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ምርጥ የኢትዮ ልጅ ውድድድ

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 Před 5 lety +1

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ እር እኔ እወድሻለሁ ሁሉም ቦታ ላይ ትሳተፊያለሽ እና ውድድድድድድ

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q Před 5 lety +1

      @Rama Ahmar ከልብ አመስግናለው እኔም ከልብ ♥ውድድድድ

    • @user-xp5wr9fl7s
      @user-xp5wr9fl7s Před 5 lety +1

      ውይ ማሬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 5 lety +73

    ውይ አህለን ሀኒ ውድ ስደተኛች እደት ከረማችሁ አቦ ባሌ ናፍቆኛል ባሉ የናፈቀው በሉ አፅናኑኝ 3 አመቴ ከተለየሁት

    • @rahmatjamal9824
      @rahmatjamal9824 Před 5 lety +2

      አላህ በቂየ ነው አላህ በቂየ ነው መር እኔም ልክ እንደንቺዉ ነኝ

    • @user-sn6dz6ve2t
      @user-sn6dz6ve2t Před 5 lety +1

      @@rahmatjamal9824 አላህ የተነፋፈቀን ያገናኘናል ኢሻአላህ ማር

    • @user-wl4yt3kp8w
      @user-wl4yt3kp8w Před 5 lety

      anem nafkogan samnt honegi keteleyehut

    • @user-rh1xh3lt2u
      @user-rh1xh3lt2u Před 5 lety +1

      ሠላምያገናኝ የኔውድ

    • @fatomahamad7310
      @fatomahamad7310 Před 5 lety

      አይዞሽ፡የኔህት፡እኔምእዳቺበናፍቆትልሞትነው

  • @ritariri1012
    @ritariri1012 Před 5 lety

    wow ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሠጠሁትን አስተያየት ተግባር ላይ ስላዎልሽው ከልብ አመሠግናለሁ ቀጥሉበት happy Sunday 💚💛❤😍😍😍

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ምትኩ ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ ስወሲሽ የዛሬው ጉዲ ነው ያው ስው እንደሚያደርገው ሀሀሀ

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk Před 5 lety +12

    wel ሀኒ የኔ አንደኛ ሣቂልኝ ዘላለም ላቺና ለነፂ ልዩ ፍቅርአለኝ ኑሩልኝ ዘላለም በሣቅ በደስታ 💖💖💖💖💖

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 5 lety +87

    የሚገርመኝ ሁሉም ሰብስክራይብ ለማኝ ሆነ ማን ተመልካች ሊሆን ነው ከልመና ውጡ እስኪ ላይክ ሰብስክራይብ አትበሉ

    • @hanatelake9553
      @hanatelake9553 Před 5 lety

      😂😂ብር እኮ 😂😂

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety

      ወይኔ ሀኒቾ በናትሽ ዛርየእንዴት እንደ አማረብሽ

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety

      አንገትሽ ላይ በናትሽ ማተብሽ አትለይ በእንየ ምት ብየሻለው ፣

    • @keandallahbestekerlalaamel5732
      @keandallahbestekerlalaamel5732 Před 5 lety

      🤮🤮🤮🤮🤮😬😬😬😬😬😬😆😆Lol

    • @user-lt4fi1bj8c
      @user-lt4fi1bj8c Před 5 lety

      ግን ሰብስክራይ ስለተደረጉ ጥቅም አለውእንደ?

  • @user-or6nr6sc8y
    @user-or6nr6sc8y Před 5 lety +1

    የሰራጌ ለት ደስ ነብራ ያለኝ ማታ የተለመደዉን ነዉ ምሽት በጠም ደስ እሚል አዉነት አሁን ሰደት ሁኑል ፈተና

  • @fira9631
    @fira9631 Před 5 lety

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ፈጣሪ እድሜሽን የማቱሳላ ያርገው ♥♥♥

  • @dghhkfdg9208
    @dghhkfdg9208 Před 5 lety +84

    የሰርጋችሁ ቀን ማታ ምን አደረጋችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ፕሮግራም ያስቃል እዩት እኛም ለዚ ቀን ያብቃን😭😰😰😰

    • @tyghih7257
      @tyghih7257 Před 5 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክ

    • @user-ry9zr7zh3r
      @user-ry9zr7zh3r Před 5 lety +1

      Kkkkkk

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d Před 5 lety +4

      ግርም። ይለኛል ጥያቄዎቻ እኮ የቀራት በወር ስንት ጊዜ በሳምንት ምን ያህል ጊዜ ታረጋላቹ ስፋቱ ጥልቀቱ ማለት ነው የቀራት

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu Před 5 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @hayatjemal4436
      @hayatjemal4436 Před 5 lety +1

      Dghh Kfdg 😂😂😂😂

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 5 lety +220

    ዞሮ ዞሮ መተኛት ነው 😁😁😁

  • @bezunshi6262
    @bezunshi6262 Před 5 lety

    Wowowow yene maaroshi tabaraku 💗 👏

  • @asdg1731
    @asdg1731 Před 5 lety

    ሀንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ነው እምወድድሽ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግል ውድድድድድድድድ እማረግሽ

  • @user-lu6ih2nx7w
    @user-lu6ih2nx7w Před 5 lety +10

    ሀንቾ ለኔም ወረፋ ያዢልኝ ባል ፍለጋ ላይ ነኝ ሳገኝ ከስደት መጥቸ እንተዋወቃለን እንድል እሲ እንደኔ ፍለጋላይ የሆናችሁ ላይክ

  • @user-tw2pf5ly3u
    @user-tw2pf5ly3u Před 5 lety +34

    ሀንየ ዛሬ አምሮብሻል መሀትም ስላደርግሸ ሁሌም ይልመድብሸ መሀተባችን ውበታችን ነው👌👌 ደሞ ሀንየ ማታ በዘመን ድራማ ላይ እሰካይሸ አላደርስ አለኝ ምን ይሆን ውሳኔሸ

    • @user-rz2bz1io9m
      @user-rz2bz1io9m Před 5 lety

      ትክክል ማሬ ያምራል ትእዛዝ ጠባቂ ያድርገን ማሬ

    • @user-tw2pf5ly3u
      @user-tw2pf5ly3u Před 5 lety

      @@user-rz2bz1io9m አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @selamreda9929
    @selamreda9929 Před 5 lety

    እሯ ሰልካቹ ሰጡኝ ልደውል ..ደሰ ሚል ዝግጅት ነዉ ሃኒየ በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤

  • @wendimak5021
    @wendimak5021 Před 5 lety +1

    Haniye love u mu favorite actress

  • @user-eu8uy9vy6o
    @user-eu8uy9vy6o Před 5 lety +69

    ውዶቸ ገባ ገባ በሉ ሀኒ መጥታለች ለአላህ ስል እወዳችኋለሁ ማሮች

    • @likelike59
      @likelike59 Před 5 lety

      Einam😗😗😗😗widddddddd

    • @mekamusa880
      @mekamusa880 Před 5 lety

      እኔም ውድድድድድድ

  • @KsaKsa-sk1up
    @KsaKsa-sk1up Před 5 lety +5

    የስ አይኔን ፍጥጥ አድርጌ ስጠብቅ ዱቅ አላችሁልኝ እሰይ መዳምን አፎዋን ማን ይያዝልኝ እስኪ እያቆራርጥሁም ቢሆን እሹፈዋለሁ ሌላማ ምንም አማራጭ የለኝም ግን እንዳትጠረኝ ብየ የሌለ እቃ እፊቶዋ ለይ ከምሬላታለሁ ግን እሳዋ መጣራትዋን አታቆምም ለማንኛውም ግባ ገባ በሉ

  • @user-se6bf2ez6v
    @user-se6bf2ez6v Před 5 lety +2

    አንዳንድ የማይጠየቅጥያቄዎች ባታቀርቢ ደስ አይልም

  • @user-gc2pj1on1k
    @user-gc2pj1on1k Před 5 lety +11

    ሃኒየ መተብሽን እንዳትፈቺ በማርያም በጣም ያምርብሻል

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 5 lety +43

    እኔ፡እሚገረመኝ፡እዚህ፡ፖሮግራም፡እሚቀረቡት፡ሁሉም ሴቶችም ወደቹም፡ሲጠየቁ፡እወደዋለሁ፡ሁለነገሬ፡ነው፡ወዱም፡እደዛው ግን እደህ፡ከሆነ፡ስቱነው፡ከሚስቱ፡ውጪ፡እሚባልገው፡በየቤቱ፡ስንት፡ጉድአለ፡ሁሉማለት፡አይደለም፡ባዝሀኛው፡ግንብዙ፡ችግርአለ፡እዚህ፡ስትቀረቡ፡ሁሉም፡ያስቀናሉ፡ጡሩጥሩው፡ያወራሉ፡ውሸታሞች።

    • @buzufikir9687
      @buzufikir9687 Před 5 lety

      😃😃😃😃😃👍👍👍

    • @mayamaya-qi4lm
      @mayamaya-qi4lm Před 5 lety +4

      እቤት ሲገብ እንዴት አታቂኝም በለው ይናጫሉ

    • @user-th8vu5yv5g
      @user-th8vu5yv5g Před 5 lety

      Samera በጣም ያምራል Mohamad ህህህህ እውነትሽን ነው እቤት ስመጣ አያስገባትማ መጥፎ ነው ቢባል

    • @tsigealemayehu6417
      @tsigealemayehu6417 Před 5 lety

      maya maya ሀሀሀሀ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 5 lety

      😅😅😅😅

  • @asteryegetaliji5177
    @asteryegetaliji5177 Před 5 lety +3

    Mademi temuti endi zarhe seke alwekemi yen marr hanechu 🙌🙌🙌😘😘😘

    • @fetumm.h9091
      @fetumm.h9091 Před 5 lety

      Ear aebalem ehete

    • @asteryegetaliji5177
      @asteryegetaliji5177 Před 5 lety

      Fetum M H marr sorry😘😘Aswan,😘 yen konjo sel asekagn new ye sarigacho elati meni adergacho Tagnenihe kkk

  • @umuashiim3610
    @umuashiim3610 Před 5 lety

    Annuye widdinesh achi baxamnow mi wadish ❤️❤️❤️😘😘👍👍

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety

    ሀንየ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ምሀተብ ስላደረግሽምሀተባችን ዉበታችን 😍😍💖💖

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před 5 lety +18

    ሀኒ ሱሴ መጣሽልኝ ማኛዬ ውድድድድድድድድድድ አደርግሻለሁ

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z Před 5 lety +20

    ያገባ ችሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ

    • @user-yd9tj3jl2y
      @user-yd9tj3jl2y Před 5 lety

      የዛሬው የጉድ ነዉ ክክክክክክ hhhhhhhhh

    • @user-cb9tn6ic1z
      @user-cb9tn6ic1z Před 5 lety

      @@user-yd9tj3jl2y
      በጣመ፯ ዞሮ ዞሮ መተኛት ነዉ በሣቅ ቅ

    • @user-wy9dg6io3o
      @user-wy9dg6io3o Před 5 lety

      አልሀምዱሊላ

  • @manabeyene3328
    @manabeyene3328 Před 5 lety

    Hannye, my favorite actress. Sport siri gin .. Ye acting sira aquam yasfelgwal yimeslegnal

  • @malatkonjoo2242
    @malatkonjoo2242 Před 5 lety

    ሀንየ የኔ ፍልቅልቅ መስቀል በማሰረሽ ደስ ብሎኛል ሲያምርብሽ እኮ

  • @dahab7484
    @dahab7484 Před 5 lety +4

    እንደ ነገርኳችሁ ነፈሰ ጡር ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አድርጉልኝ

  • @martatube73
    @martatube73 Před 5 lety +3

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችን ብዝትዝት ይበልልን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛልን ሀኒ ሰላምሽ ይብዛ ♥

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u Před 5 lety

    የምወደው ፕሮግራም ልጠላው ነው ሃኒቾ ጥያቄው ትንሽ ኣይደብርም ኣምሮብሻል ፍልቅልቅ እየከሳሽ ነው

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q Před 5 lety

    Yezarew demo betam yaskal heni konjo enamesegnalen😚😚😙😙😙🍓🍓🍓🍓🍓

  • @haihahmaad3098
    @haihahmaad3098 Před 5 lety +3

    ምርጤ መጣሽልን

  • @user-yq6rg4sd3z
    @user-yq6rg4sd3z Před 5 lety +4

    ክክክክክክ ወይ ዛሬ ቆመን አናድር አለች ሀንዬ ዌል ብያለው ዘና ነው ያደረግሽኝ

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h Před 5 lety +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🌷🌹🌷🌹🌴🌿♨🌼🌼

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 5 lety +1

    ሀኒዬ ፈታ አረግሺን ማራኪያ ስወድሽ እኮ ኑሪልኝ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +43

    😀😀😀😀😀 የዛሬወ የተለየነው ማንኛውም ሠው አንደሚያረገው ተኛን 😀😀😀😀 የአራዳ ልጅ መልሠሺዋል

    • @likelike59
      @likelike59 Před 5 lety

      Eko😗😆😆😆😆😆gin..batam..naw..yasakwt

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 5 lety +1

      ኦረ ሽህም ነው ይህ ጥያቄ ግን ሀኒ እንዴ ሚዲያ ላይ ፣፣

    • @user-um2zz8vn2v
      @user-um2zz8vn2v Před 5 lety

      ክክክክክክክክክክክክ አረበሣቅ

  • @user-st8tn9qi4m
    @user-st8tn9qi4m Před 5 lety +14

    ላይክ አድርጉኝ በሀኒ ሞት

    • @salol45
      @salol45 Před 5 lety

      ኡስራ ነኝ የህልሜ ድራሴ እሽ ክክክክክ

  • @user-gy8ky7hp1z
    @user-gy8ky7hp1z Před 5 lety

    ለማንኛዉም እደዛሬዉ ስቄ አላዉቅም በቦነስ ጥያቄዋ ክክክ እናመሰግናለን ሀኒቾ

  • @heronhern1816
    @heronhern1816 Před 5 lety

    Wowwww betam dasi yelali

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v Před 5 lety +43

    ሁላችሁም ዱባይ ትመጣላችሁ ዝነኛ ታዋቂ ትሆናላችሁ ሽልማቱም የመዳም ጩኸት ነው ዳይ😂😂😂😂

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety +10

    ዞረን ዞረን ተኛን ተመችኝ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ሀኒዬ በሳቅ ገደለሽኝ

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f Před 5 lety

    ወይኔ ዛሬ ድክም በሳቅ አቦ ይመችሽ ሀኒዬ እንደዚህ አይነት ጥያቅ ይልመድብሽ ከምር እኛ በልላ መልኩ አየነው እንጂ ስንት ነገር አለ ጋይስ እንዳትሳደብ

  • @user-hr4cd1np9v
    @user-hr4cd1np9v Před 5 lety

    እደዛሬ በሳቅ የሞትኩበት ቀን የለም ሀኒ ምርጥ ልጅ ፈታ አደረግሽን

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 Před 5 lety +10

    በቦነስ ጥያቂ መልስ ስቂ ልሞት ክክክክክክ አድ ማታ በዘመን እንገናኝ የነ አረም

  • @sopiarwan8632
    @sopiarwan8632 Před 5 lety +25

    ሀኒየን የሚወድ ላይክ በሉኝ ውዶች

    • @sopiarwan8632
      @sopiarwan8632 Před 5 lety

      እሽ ውዴ አረግሽ አለሁ

    • @lijinet
      @lijinet Před 5 lety

      እሺ አንቺም sub አርጊኝ?

    • @lijinet
      @lijinet Před 5 lety

      @@hageregnahub እሺ አሁኑኑ አንተም?

    • @lijinet
      @lijinet Před 5 lety

      @@hageregnahub thank you ወንድሜ

  • @user-im5go5ws2b
    @user-im5go5ws2b Před 5 lety

    ዋው ሀንቾ ያምራል ጥሩ ጥያቄነው ለጠቅላላ እውቀትም ያግዛል

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc Před 5 lety

    betam arife new damo ye zara des yelale haney yena konjo enamesgenalin

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 5 lety +19

    ያገባቹ ላይክ #ግጩኝ ያላገባቹ #ኮሜንት ግጩኝ

    • @hayatmohammed3260
      @hayatmohammed3260 Před 5 lety

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አንቺ ከየትኛው ነሽ ክክክክክ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed Před 5 lety

      @@hayatmohammed3260 እኔ ያገባሁ የ1ልጅ እናት ነኝ ማማየ

    • @alhamdulilahalhamdulilah120
      @alhamdulilahalhamdulilah120 Před 5 lety

      ምን ይዘሽልን ነው ሀሀሀሀሀ

  • @user-fr2jz1vm5w
    @user-fr2jz1vm5w Před 5 lety +4

    ሀኒቾ ማተብሽ በጣም ያምራል
    ይልመድብሽ ♥

  • @sadiyaaabduramen1958
    @sadiyaaabduramen1958 Před 5 lety

    Insha Allah ya zare sosita wari entawqalen yigagnalo

  • @ritafikr7318
    @ritafikr7318 Před 5 lety

    ሀኒዬ የኔ ፍንድቅድ የቦነሱ ጥያቄሽ ተመችቶኛል አሪፍነበር በርቺልኝ

  • @samigetachewgetachew7316
    @samigetachewgetachew7316 Před 5 lety +18

    ሰላማችሁ ይብዛ
    ውይ ሀኒዬ ምነው ማህተብሽን እስከዛሬ የት አስቀምጠሽው ነው እረ ተዉ ደስ እንዳላችሁ ነው እንዴ ማህተብ የምታስሩት

  • @user-cq2pi6ig5n
    @user-cq2pi6ig5n Před 5 lety +17

    ባለ ትዳሮች እስኪ የት ናችሁ ኑ ቀጠሮ እንያዝ 😆😆
    ላጤወች ተደበቁ🙈🙉🙊

    • @salol45
      @salol45 Před 5 lety +2

      ዜድ ወሎየዋ ክክክክክክ ለምን

    • @user-wi3tf8pi8k
      @user-wi3tf8pi8k Před 5 lety +1

      እር አታናጂን ሀሀሀሀሀ

    • @jtube3698
      @jtube3698 Před 5 lety +2

      ቅቅቅክክክክ

    • @madinam6466
      @madinam6466 Před 5 lety +1

      በጣምያሣቅል

    • @user-op2xw5eb8n
      @user-op2xw5eb8n Před 5 lety +1

      እኔ ግን ባሌን እንሄዳለን ኢትዮ ስንገባ ብየው ኧረ እኔ ስራ አላጣኩም ብሎኝ እርፍ እቤታችን እየተጠያየቅን ነው

  • @caaltumalkaashaashee1229

    uuuufffff Haneye dasi setelegn yene konjo

  • @winnietemsgn1655
    @winnietemsgn1655 Před 5 lety

    Hanayeee yena konjo sewedesh eko betam yemewedew perogerem berechelen haniiii

  • @umuharuntube5155
    @umuharuntube5155 Před 5 lety +34

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ያገሬ ልጆች አቦ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት 😘😘😘

  • @only7389
    @only7389 Před 5 lety +9

    እረ ሀኒቾ የቦኖሶ ጥያቄ ተመቸችኝ ከሰርጋቹህ ቦኀላ ምን አረጋቹህ እረ በሳቅ ክክክክክክ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 5 lety

    ሀንየ የቦነስ ጥያቄው በሳቅ ነው የፈነዳሁም ሀንየ አምሮብሻል

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety

    ሀኒ እንኳን ደና መጣችሁ
    እንደኔ ፍቅርኛ የለላችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Metebachu semirebach ye orthodox Tewahedo lijoch waw 🕂setameru hulichum qonjo nechuu

  • @gangag8039
    @gangag8039 Před 5 lety +6

    የኔ አዳም ወደየት ነህ ና እንተዋወቃለን ወይ እንባባልና ይህን የመዳም ቤት ገላግለኝ

  • @nazuberhane5715
    @nazuberhane5715 Před 5 lety

    Hanye betam new dess ymtlut .😍

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 Před 5 lety

    Betam Arif program nw

  • @TsegaTube
    @TsegaTube Před 5 lety +8

    እንዴ ሀና የዛሬው ቦነስ ይገርማል እኔ እራሱ አፈርኩኝ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 5 lety +5

    ወይ ሀኒየ ዛሬ መስቀል ስላሰረሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-qh6gq6mr2b
    @user-qh6gq6mr2b Před 5 lety

    ፈጣሪ ሆይ እውነተኛ አፍቃሪ እውነተኛ ወዳጅ አድለን

  • @nasrahussain4398
    @nasrahussain4398 Před 5 lety

    Nice show I like This Show ThAnks

  • @hayatloveyewololeg9561
    @hayatloveyewololeg9561 Před 5 lety +8

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ማዳም ትግጫጭሁ

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r Před 5 lety +7

    ሁሉም ሠው እሚያደርገውን😂እንኳን እነሱን እኔንም አሽኮርምሸኝ😜ወዮ

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 Před 5 lety

    እኔማ የሰርጌ ቀን ውይ ጠጠ ኡፍ እንኳንም አለፈ እንኳንም 2አልሆነም አልሆነችምዝ♦♦♦♦♦

  • @battibatti2910
    @battibatti2910 Před 5 lety

    Woooow enkan dena metachu Hene sewdeshe

  • @user-mx8ot8ct2l
    @user-mx8ot8ct2l Před 5 lety +52

    ኧረ ዛሬስ ማን ሊሞት ነዉ ሀኒ ማተብ አስረሻል አቤት ሲያምርብሽ

  • @afomiaalebachewalbuchew117

    ሀኒቾ ስወድሽ እኮ ባል ፈልጊና እንግዳሽ ልሁን በናትሽ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před rokem

    ሀንየ ይህን የመሰለ ፍልቅልቅ ፀባይሽን ይዘሽ ከኢቢኤስ መጥፋትሽ በጣም ያሳዝናል ፣ሰላም ብታወርዱ የሁላችንም ምኞት ነው።

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js Před 5 lety

    zare betam new betiyakew zena yaliku! endet endesakugn!